ይሄንን በሣምንት አንዴ ተጠቀሙትና ፀጉራቹ ማደጉን አያቆምም👌🏽 Use This Just Once A Week And Your Hair Won’t Stop Growing

  Рет қаралды 1,765,406

Queen Zaii

Queen Zaii

Күн бұрын

Пікірлер: 703
@حديت.بنت.بلايحبشي
@حديت.بنت.بلايحبشي 4 жыл бұрын
ውህዱ ጥሩ ነው ጤናማም ነው ባለ አጭር ፀጉሮች ግን አትልፉ ተፈጥሮና የውስጥ ጤና ነውጂ ምንም የሚቀባባ ነገር አይቀይረውም ከላያችን ላይ ወጥ መስራት ነው የቀረን
@merytube9234
@merytube9234 3 жыл бұрын
ክክክ አሳቅሽኝ አይዞን አንድ ቀን ያድጋል
@ሰኒነኚከሳዉድ
@ሰኒነኚከሳዉድ 3 жыл бұрын
😆😆😆 ትክክል
@nanuyilma3990
@nanuyilma3990 3 жыл бұрын
@@merytube9234 kkkkk
@AwetsKitchen
@AwetsKitchen 3 жыл бұрын
not true
@hglj3953
@hglj3953 3 жыл бұрын
ትክክል
@EmanEman-x1h
@EmanEman-x1h 3 жыл бұрын
ሰው ማንን ይመስላል ሲሉ ኑሮውን ይላል ተረቱ ምቾት ካለ ሁሉም ነገር ውብ ሆኖ ይቀጥላል
@ስለሁሉምነገርአልምዱሊላህ
@ስለሁሉምነገርአልምዱሊላህ 3 жыл бұрын
እውነት ነው ወላ
@nobodylikeyou9906
@nobodylikeyou9906 3 жыл бұрын
Kkkkk
@uucfhjcjv5374
@uucfhjcjv5374 3 жыл бұрын
የኔውድ ልክብለሻል ልጅቱን አገላታያትጅ ውሸትነው
@netsigebre7406
@netsigebre7406 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@ማርሴልየኔውድ
@ማርሴልየኔውድ 2 жыл бұрын
በትክክል እህቴ
@senitube4362
@senitube4362 3 жыл бұрын
ወይ ጊዜ ፀጉር አሰቤዛ አሰፈለገዉ ለፀጉር ያዘነብከዉ ለኔም አካፍልኝ😆ኢትዮጵያዊ ነኝ የምትሉ ጎራ በሉ ሰላም ለሀገራችን ዘረኝነት ይጥፍ ከሀገራችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪
@EmanEman-x1h
@EmanEman-x1h 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😍😍
@asrat7146
@asrat7146 3 жыл бұрын
ክክክክክክ
@yonasabebe2746
@yonasabebe2746 3 жыл бұрын
Wr9okp
@fekadutsiyon1145
@fekadutsiyon1145 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@hiwotdagne2051
@hiwotdagne2051 10 ай бұрын
😂😂😂😂
@heluyoutube4089
@heluyoutube4089 4 жыл бұрын
አንደኛ ነገር ዋናውን የተፈጥሮ ፀጉረ ቆንጆ ከሆነ በፍጥነት ያድጋል
@zamzamzamzam7194
@zamzamzamzam7194 4 жыл бұрын
ትክክክል
@ሚልካዘክርስቶስ
@ሚልካዘክርስቶስ 4 жыл бұрын
ትክክል የኔ ምንም ሳልንከባከበው በጣም ነው የሚያድገው ጓደኛዬ ደግሞ የማታደርገው የላትም ምንም ለውጥ እንኳን የለውም በጣም ነው የሚገርመኝ.
@ziontsionalula6660
@ziontsionalula6660 3 жыл бұрын
Selzeh atfogirin nw 🙄
@RabiaHassen-zc2ti
@RabiaHassen-zc2ti 11 ай бұрын
ነው ግን አያያዝም ይወስነዋል ብየ አስባለሁ
@mekedes4jesus
@mekedes4jesus 3 жыл бұрын
ይገርማል ይህንኑ ቪዲዮ በሌላ አፍሪካዊት ሴት የእሷ ልጅ ፀጉር እንደሆነ ፊታቸው ግን የእርሷም ሆነ የልጇ አይታይም ነበር። አንዳንዱንም ቤቴ ያዘጋጀሁት ነው ብለሽ በተለየ ዕቃ ያደረግሽውን የማልናገረው የሚስጢር ኬሚካል ነው ለሚፈልግ እሸጣለሁም ብላ አይቼው ተገርሜ ነበር። ለካስ የእኛው የሀገራችን ውብ ያዘጋጀሺው ቪዲዮ ነው??? በጣም ገረመኝ ተባረኪ እህታችን እጅግ ጎበዝ ነሽ❤
@melatkl7275
@melatkl7275 3 жыл бұрын
ፀጉሯ የተፈጥሮ ቆጆነው እኔ የቀረኝ በርበሬ ብቻነው ያልተጠቀምኩት የለም
@ኤፍተህወለተመድህንየስማይ
@ኤፍተህወለተመድህንየስማይ 2 жыл бұрын
ክክክክ😂😂😂ልክእደኔ ግን የእውነት አጠቃቀሙላይ ካወቅንበት ያድጋን እኔማቃትልይ የኔ ነው የሚሀለውጠጉሯ ግንአሁን ተይው የኔኳን ማላምሏን ውዴ😂😢❤
@mikelinaassegid7066
@mikelinaassegid7066 2 жыл бұрын
😄😄😄
@Tin677
@Tin677 2 жыл бұрын
Enat suppliment tetekemina mokriw vitamins
@hawamuhamed5971
@hawamuhamed5971 Жыл бұрын
እሱንም ሞክሪው ለምን ይቅርበት ሀሀሀሀ
@amrotaberra1022
@amrotaberra1022 10 ай бұрын
😂😂😂
@طيبهالحبشي-ز4ض
@طيبهالحبشي-ز4ض 2 жыл бұрын
እኔኮ ሁሌም ይገርመኛል ሥለፀጉር የሚያሥተምሩ ሠወች ሁላቸውም እረጅም ፀጉር ያላቸው ናቸው ደሞ የሚያሥተምሩት የማናገኘውን ነገር አሁን ይሄንን ነገር መዳም ታሥደርገኛለችዴ እዳው መጓጓት ብቻ ለማንኛውም በርች እጅሽ ይመችሽ ቅመሟ
@aklogaklog9017
@aklogaklog9017 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በስጦታ ስለስጣችሁ ለዩትዩብ ነግዱ ይህ ሞኝ ህዝብ ይታለባል ለምን ግን ትዋሻላችሁ
@fikeralemu7063
@fikeralemu7063 4 жыл бұрын
ያምራል ግን የሄ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ውህዱ አይደለም
@safiyasafiya5671
@safiyasafiya5671 4 жыл бұрын
በትክክል የፈጣሪ ስራ እየረሳነው ነው።
@gfgru7164
@gfgru7164 3 жыл бұрын
በጣም ከላይ ሢቸር ነው ለኛም አላሕ ይሠጠን
@ሰኒነኚከሳዉድ
@ሰኒነኚከሳዉድ 3 жыл бұрын
👍👍
@rahmaksa4978
@rahmaksa4978 3 жыл бұрын
@@gfgru7164 አሚን ያረብ
@hanansultan3163
@hanansultan3163 3 жыл бұрын
BETam aref nawe
@ሁሉንቻይ-ጠ2ከ
@ሁሉንቻይ-ጠ2ከ 3 жыл бұрын
እንዴ በጣም ቆንጆ ነው አንዴ የሆነ ማጠብያ ገዝተሽ ስታጥብያት አይቻት ነበር ጸጉሩዋ ከዛ ግዜው በጣም ተቀይሮአል በርግጠኝነት ለልጄ እሞክረዋለሁ አመሰግናለሁ
@aberashayele66
@aberashayele66 3 жыл бұрын
እኔም ልጅ እያለው ጸጉሬ እንዲ ነበር በራስሽ ላይ ብናይ መልካም ነበር ተባረክ።
@BeleteGetachew-n9s
@BeleteGetachew-n9s 10 ай бұрын
ልክ ነሽ።እኔም እዳች ነው ያለኝ አሥተያየት።
@emuyeyilma7752
@emuyeyilma7752 Жыл бұрын
መጀመሪያ ውኑ ቆንጆ ፀጉር እግዚአብሔር ስለሰጣችሁ ነው ውዴ አመስጊኚ
@ethiokidshairstyle
@ethiokidshairstyle 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነገር አካፈልሽን በጣም እናመሰግናለን እስኪ እሞክረዋለው🥰🥰
@Tube-dc2dx
@Tube-dc2dx 3 жыл бұрын
ውዴ ተደመሪኝ ቤተሰብ እንሁን
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ ውህድ አድርገሽ ስርተሽዋል እጆችሽ ይባረኩ የኔ ቆንጆ የልጅሽም ፀጉር ቆንጆ ነው እድግ ትበልልሽ እሞክረዋለሁ 👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️
@queenzaii4184
@queenzaii4184 4 жыл бұрын
አመሰግናለዉ 🙏🏽
@muluneshmamo5779
@muluneshmamo5779 3 жыл бұрын
Y
@abdulhafizhussien2015
@abdulhafizhussien2015 3 жыл бұрын
@@queenzaii4184 castor oil alagegnehum Neber olive oil weyem coconut oil betekem cheger alew
@gezahnyegerma2833
@gezahnyegerma2833 2 жыл бұрын
betam temchtonal geta yebarkesh lijshen yasdglesh ehtachen
@rahelhailu293
@rahelhailu293 3 жыл бұрын
My question how abt ur hair
@salemtegen8077
@salemtegen8077 3 жыл бұрын
ሾርባ መስራት ነው የቀረን የሰው ልጅ ውስጡ ጤነኛ ከሆነ መላ ሰውነቱ ያምራል ዋናው የውስጡ ጤንነት ነው
@ነኝየሀይቅዳሯ
@ነኝየሀይቅዳሯ 2 жыл бұрын
ትክክል
@meskiichalla7304
@meskiichalla7304 2 жыл бұрын
ውይ በጣም ነው ያሳቅሽኝ በእውነት
@amrotaberra1022
@amrotaberra1022 10 ай бұрын
😂😂😂😂
@roseismil6142
@roseismil6142 4 жыл бұрын
My daughter has the same type of hair texture i will try this natural mask for my daughter, thank you for sharing.
@LeylaNasir-j8c
@LeylaNasir-j8c 8 ай бұрын
Kezih Befit Yeneberatn Tsegur Asayin
@GirmachewTekle-ws3ez
@GirmachewTekle-ws3ez 11 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ነው እሞክረዋለሁ
@SebleKahsay-m7l
@SebleKahsay-m7l Ай бұрын
tsegur tefetro new gn demo enkbkabe yifelgal.❤❤❤❤betefe teftro new
@fafeali5153
@fafeali5153 3 жыл бұрын
ሲጀመር በተፈጥሮው ቆንጆነውፀጉሯአትዋሽ
@nonenone3420
@nonenone3420 3 жыл бұрын
Exactly I tried everything on KZbin it’s not working specially aloe vera treatment never work
@enenegn5719
@enenegn5719 4 жыл бұрын
Wow thank you yene marrr. Shampo yetgnawn nuw yemtiteqemilat pls pls betam chegrognal lelije
@ayenalemtomas
@ayenalemtomas 5 ай бұрын
ምርጥ ነው እናመሰግናለን❤
@edlawitsolomon8524
@edlawitsolomon8524 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነዉ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤😊😊😊😊
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ውህድ ነው እናመሰግናለን እሞክረዋለሁ
@sofilejewatube
@sofilejewatube 4 жыл бұрын
ቤተሰብ አድርጊኝ እህት
@Tube-dc2dx
@Tube-dc2dx 3 жыл бұрын
ውዴ ተደመሪኝ
@shidensport2610
@shidensport2610 Жыл бұрын
እዴት ነሽ እኔም ለልጀ እጠቀመዋለሁ በጣም ቆንጆ ነው ልስልስ ያደርገዋል
@hiwotefira6648
@hiwotefira6648 5 ай бұрын
በጣምያምራልጸጉሯ
@desta5885
@desta5885 3 жыл бұрын
አመስግናለሁ እሞክረዋለሁ። እግዚአብሔር ይስጥልን ።
@mominkhak5949
@mominkhak5949 4 жыл бұрын
አይይይ። ከማዳም። ቤት። ይሄን። ሁሉ። ዉህድ። መቸመቸ አዘጋጅቸዉ። የሧም። ሥራ። ሣያልቅ። ትቸዉ። ነዉ። የምተኛዉ። ለትምርቱ። ሣላመሠግንሽ። አላልፍም። ተመችቶኛል። በረች
@መድናለገሠ
@መድናለገሠ 3 жыл бұрын
ክክክክ ትክክል ወላሂ
@Tube-dc2dx
@Tube-dc2dx 3 жыл бұрын
ውዴ ቤተሰብ እንሁን ተደመሪኝ
@tikshhabte7567
@tikshhabte7567 3 жыл бұрын
ማቴርያሎቹን ባናገኘውም እናመሰግናለን
@kaoutarali9895
@kaoutarali9895 3 жыл бұрын
الجزر يقطع دوائر ويطبخ ثم نقوم بطحنه الى ان يصبح ناعما نضيف له بنان ثم نطحنه تم نطيف له جل الوفير ا طبيعي ونخلط جيدا. ونقوم بتصفيته ونضبف له زيوت مختارة ثم نضعه على كماسك على شعر
@yenefamilytube9721
@yenefamilytube9721 4 жыл бұрын
She got a beautiful hair . ❤❤
@yaredbekele2856
@yaredbekele2856 2 жыл бұрын
Very good great 👍 ❤
@solilove761
@solilove761 Жыл бұрын
i wish i had a mother like u
@tsigelemma613
@tsigelemma613 3 жыл бұрын
Thank you I like it
@Online-wn6mp
@Online-wn6mp 3 жыл бұрын
ያምራል ፈጣሪ ያሳድግልሽ
@Silentgirl465
@Silentgirl465 6 ай бұрын
Karotu betam kebesele tkm yelewm
@saronabrham9118
@saronabrham9118 3 жыл бұрын
Betam arif.ehe Castle oil Ethiopia adiss ababa ygenal
@sarahabetamudubale6476
@sarahabetamudubale6476 3 жыл бұрын
Mashalhe alahe yasadgelshe yamerale arife nwe emokerwalhu elejochye
@enalmateklu2117
@enalmateklu2117 2 жыл бұрын
አዲስ ደንበኛ ነኝ አሪፍ ቀላል ነገር ነው በተለይ ሀገርቤት ላለን ምርጥ ነገር ነው ራሱ ቢጠጣ አሪፍ መሰለኝ ግን እንደዚህ እየሰራችሁ እኮ ካሮት ይወደዳል
@merim8161
@merim8161 4 жыл бұрын
Wow yena konjo betam Arif new enam lelja emokrwalehu betam enamsgnalen🙏🙏🙏😍😍
@Solzna
@Solzna 4 жыл бұрын
Thank you for sharing dear I’m going to try it your baby is beautiful 😻
@Betelehemyohannes
@Betelehemyohannes 9 ай бұрын
Yene segur kemetasbiw belay tegodtual gen yalshachewn oiloch maggnet alchlem men yeshalal???????
@Sincerelymeron
@Sincerelymeron 4 жыл бұрын
እንዴት የማያምር ፀጉር አላት❤😘 የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር እድግግ ያድርግልሽ😘
@queenzaii4184
@queenzaii4184 4 жыл бұрын
አሜን ሜሪዬ😘
@Beza-s5x
@Beza-s5x 6 ай бұрын
Mamiye pls ye lije segur rejim new gin bexam yibexaxesal bezalay meyayazu asichegeregh min ladirig
@genetmitiku8901
@genetmitiku8901 2 жыл бұрын
እባክሽን ብላክ ሲድ ኦይልና ካሮት ኦይል አዘገጃጀት ላኪልኝ
@kakiabdi4340
@kakiabdi4340 3 жыл бұрын
Betham konjo ene mariamawit ebalalehu 10 neny
@BirhaneshassefaAssefa
@BirhaneshassefaAssefa 7 ай бұрын
Mashini yellam ba min lixkam?
@aydakale9695
@aydakale9695 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው እኔም በጸጉሬ ላይ ለወጥ ካየሁ ደሥታዬን በሚሢጅ እገልጽልሻለሁ በርቼ እህቴ
@queenzaii4184
@queenzaii4184 4 жыл бұрын
አመሰግናለዉ ቆንጆ ❤️
@toyibahassen7988
@toyibahassen7988 3 жыл бұрын
እኔ መቸም በርበሬ እና ሽሮ ጨምሬ ወጥ መስራት ነው የቀረኝ ወፍ የለም እደውም ያለችውም አለቀች እህቶቸ አትልፉ የፈጣሪ ስጦታ ብቻ ነው
@ወይነሸትሙሉ
@ወይነሸትሙሉ 3 жыл бұрын
ክክ
@ኡሙአይመን-ከ9ቐ
@ኡሙአይመን-ከ9ቐ 3 жыл бұрын
እህቴ ተ ከባከቢው ለውጥ ታገኛለሽ እርጥቡን በተለይ ቅባት ተቀቢው💘💘💘💘
@asrat7146
@asrat7146 3 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ
@zab544
@zab544 3 жыл бұрын
😥😥
@halimahassen-bt8dr
@halimahassen-bt8dr Жыл бұрын
ካሮት ውስጥ ሽሮ እና በርበሬ አይገባም አንቺ ዱዝ
@temesgen-77
@temesgen-77 2 жыл бұрын
እየተረጎመሽ ነው?
@serkalem9227
@serkalem9227 4 жыл бұрын
I loved watching this video! I was just wondering what hair lotion do u use and what shampoo?
@niyatbrhane4502
@niyatbrhane4502 2 жыл бұрын
Hii sis magmriya tanks kaza katiya yehona oil matkam nechlalen yalshen kalilean negarin yekrta
@tirualula6529
@tirualula6529 7 ай бұрын
gen eskezare mewashetshen almeselegnm neber atwash eshe
@hanasisay7752
@hanasisay7752 4 жыл бұрын
Thanks that is great. 🙏
@Alemteklu-v8i
@Alemteklu-v8i Ай бұрын
በጣም የስልክ ❤❤❤ ከአይን ያርቀው
@footlight6376
@footlight6376 6 ай бұрын
your baby hair is so beuti
@rahelyosief5328
@rahelyosief5328 4 жыл бұрын
ሁላችንም ልንረዳው ልንገንዘው የሚገባው የፀጉሩ አይንት ዘሩ ለምሳሌ የእናት ወይም የአባት ፀጉር ቆንጆ ከሆን ምንም ባይደርግብት መርዝና መፉቱ ግድ ነው በተለይ ውጭ ሀገር ለሚኖሩት ከሚብሎት ንገር ያገኙታምል:: ዘሩ ግን ጥሩ ያልሆን ፀጉር 4c አይንት ቢለፉበትም ለውጥ የለውም:: የልጅሽ ፀጉር ቆንጆ ነው ምክንያቱም ዘሩ የእንቺ ቆንጆ ስለሆን እንጂ የተጠቀ ሽው treatment አይደለም:: እንቺ አሁን ያስረዝማል, ያፋፋል የምትይው 4c አይንት ፀጉር ላይ ሞክረሽ ከዛ Video ብትስሬ really appreciate እናደርጋለን:: ምክንያትቱም ስው ይሄ ይሆናል ሲባል ሲገዛ ሲደክም ውጤቱ ካልመጣ ድካም ነው::
@Nunush123
@Nunush123 4 жыл бұрын
Thank you እናትዬ ኡፍፍፍ ኣሁን እንደኔ ድካም ቢሆን የልጆቼ ፀጉር መሬት ነበር ሚጎተተው
@selamawitmamo5921
@selamawitmamo5921 4 жыл бұрын
ልክ ብለሻል በተለይ ውጭ ሀገር የተወለዱ ልጆቾ እናትና አባተቸው ፀጉራቸውም ባያምር የለጆቹ ግን የሚገርም አይነት ፀጉር ነው ያላቸው ምንም እንክብካቤ ሳይደረግለት ነው ዝምብሎ የሚያድገው እንዳልሽው በራሷ ፀጉር ብታሳይ ጥሩ ነው ።
@merytube9234
@merytube9234 3 жыл бұрын
ትክክል አሁን አኔ የአንድ አመት ከ 6ወር ወንድ ልጅ አለኝ በተፈጥሮ የህንድ ነው የሚመስለው ወገቡ ላይ ነው አና ጸጉር ሲንከባከቡት ለውጥ ቢኖረውም አነ ድንች ሽንኩርት ተአምር አይፈጥሩም አህቶች ገንዘባችሁን አጨርሱ በመግዛት
@Eክሩነኝዉሎየዋየገጠሯፀይ
@Eክሩነኝዉሎየዋየገጠሯፀይ 3 жыл бұрын
ትክክል እኔ የናቴፀጉር በጣም ቆጆረጅም ጥቁር ነዉ የኔም ምንም አልጠቀምም ረጅም ጥቁርነዉ እደት ተገነዘብሽዉ 💪💪💪💪
@betielyonas8649
@betielyonas8649 3 жыл бұрын
eneza oilochu bantekem chgr alebet?
@BelayTadesse-t3l
@BelayTadesse-t3l Жыл бұрын
እዚህ በአገሬ ላገኝ የምችለው ካሮት እሬት ሙዝ ግን የምግብ ዘይት ወይም ወይራ ዘይት ብናደርግስ ይሆናል?
@fikiryassin7332
@fikiryassin7332 3 жыл бұрын
Black caster oil keyet enagegnalen bekarotna beret bcha mesrat aychalm ende
@tigisttegegne9086
@tigisttegegne9086 2 жыл бұрын
Meficha yelegnim be shuka mawahad aychalm?
@HassetViews
@HassetViews 4 жыл бұрын
Betam arif nw wetetu yastawekal leleje emokerewalehu Tebarekilegn🙏
@queenzaii4184
@queenzaii4184 4 жыл бұрын
አሜን❤️
@biruktawitfekadu8949
@biruktawitfekadu8949 3 жыл бұрын
ይሄንን ቪዲዮ እንድንከታተል ስላደረግሽን በጣም እናመሰግናለን በዚሁ ቀጥይ በርቺ
@likeatube4355
@likeatube4355 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሳድግለሽ ልጅሽን
@queenzaii4184
@queenzaii4184 4 жыл бұрын
አሜን የኔ ቆንጆ ❤️😘
@meazafekadu5657
@meazafekadu5657 3 жыл бұрын
Betam vidio yewdedkut bezawem lejuan eytenkebakebci selhone lendzihe ayente enatoci weddddd👍
@helentarkue2425
@helentarkue2425 3 жыл бұрын
selma lze bate betame arife wehed nawe est emukerawalw
@salemtegen8077
@salemtegen8077 3 жыл бұрын
ውህዱ አይደለም ያሳደገው ያፋፋው በተፈጥሮ ቆንጆ ነው ከእውነት የራቀ አይዋጥልኝም
@fevenzewdu9749
@fevenzewdu9749 3 жыл бұрын
የኔ ድቡልቡል እኔ ያየሁት ሚጣን ነው 🥰🥰🥰🥰🥰
@mekdstekle1508
@mekdstekle1508 3 жыл бұрын
Han betam yamerile
@cristina-vc4un
@cristina-vc4un 3 жыл бұрын
Enqan bezi sat yicrna bedenawm geze carrot we'd new enate
@Nickis_fav
@Nickis_fav 4 жыл бұрын
I will try
@Asefachaynalem
@Asefachaynalem 3 жыл бұрын
gobez Enat nesh berchi.
@chineloegbunike6608
@chineloegbunike6608 3 жыл бұрын
My kids have the same structure..I was looking for something that works definitely will try it..
@Tube-dc2dx
@Tube-dc2dx 3 жыл бұрын
ውዴ ቤተሰብ እንሁን ተደመሪኝ
@ygyg498
@ygyg498 3 жыл бұрын
She is so butifull
@haymimulugeta662
@haymimulugeta662 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ያለ እሬት መጠቀም አይቻልም
@queenzaii4184
@queenzaii4184 4 жыл бұрын
ቢኖረው በጣም ተመራጭ ነው
@ዓወትነቲውፅዕህዝበይ
@ዓወትነቲውፅዕህዝበይ 3 жыл бұрын
ኦለቨራ ከሌልንስ መጠቀም እንችላለን?
@ሰላሜነሽድግንዋስትናዬእየ
@ሰላሜነሽድግንዋስትናዬእየ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ እህት
@queenzaii4184
@queenzaii4184 4 жыл бұрын
አሜን 🙏🏽
@Zinash23
@Zinash23 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግልሽ
@eldanayetube8462
@eldanayetube8462 4 жыл бұрын
I try to Good job I like natural!!!👍👌🙏💕 Enzamd demergh, demerghsalu.
@liyabinyam3191
@liyabinyam3191 2 жыл бұрын
After how many day her hair being growing
@nenoalmuzza7460
@nenoalmuzza7460 3 жыл бұрын
Teru ngr nw yasayshen gn mechersha lay yargeshw kebatoch kelelun bemn entekmw
@admassuruth8655
@admassuruth8655 3 жыл бұрын
Tanks for show as
@misraky1548
@misraky1548 4 жыл бұрын
Thank you! Can we put the mixture in the fridge? If so, for how long?
@meazamengstu9134
@meazamengstu9134 4 жыл бұрын
አረ የማይመስል ነገር አታስተምሩ ካሮቱን ቀቅለሽ ውሃውን ስትደፊው በውስጡ ያለውን ጠቃሚ ነገር አብረሽ ደፋሽው ማለት ነው ቢያንስ ካሮቱን በጥሬው በማሽን ጨምቀሽ የካሮቱን ውሀ ከተለያዩ ዘትቶች ጋር በማደባለቅ ብትቀቢያት ይሻል ነበር
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 3 жыл бұрын
በሀዘን የተጎዱ ልቦች ልክ ነሽ እኔም ይህ የምትስራው በጥሬው ጁሱን ብትቀባት ምናልባት ለውጥ ይኑረው አይኑረው ተፈጥሮ ፀጉሩ ታዳጊ ካልሆነ ምንም ብንቀባ ለውጥ አያመጣም ግን በተፈጥሮ ፀጉር ቆንጆና ታዳጊ ከሆነ ምንም ባታደርጊ ኖርማል ቅባት ተቀብተሽ ብትተይው ያድጋል ደግሞ የልጅቱ ፀጉር በተፈጥሮው ቆንጆ ያማረ ነው ይህ ካሮት አሳድጎት አይመስለኝም የማይታመን ነገር ነው እሚያቀርቡት እንዲያው ለሳንቲም ለቀማ ሲሉ የማያጨማልቁት ነገር የለም ገና ብዙ ጉድ እናያለን የቀራቸው የለም በርበሬ ነው የቀረ እሱም ቀጣይ አንዷ ስፍር ዩቱዮበር ታሳየናለች ይህ ፀጉር መቸም ፈርዶበታል
@titi-bet
@titi-bet 4 жыл бұрын
አሪፍ ነው ግን ከ"Castor oil" ውጪ መጠቀም አልችልም
@queenzaii4184
@queenzaii4184 4 жыл бұрын
ቢኖረው ጥሩ ነው ከሌለሽ ግን የተቀረውን ጨምረሽ ውጤቱን ንገሪኝ 😘
@sabontuwalagga315
@sabontuwalagga315 4 жыл бұрын
@@queenzaii4184 carot muz alovera ena yalegnin qibat aderige betakamisa ceger yleum??
@Tube-dc2dx
@Tube-dc2dx 3 жыл бұрын
ውዴ ተደመሪኝ
@fredy8121
@fredy8121 3 жыл бұрын
Black castor oil mndn nw
@Dege-hk4ps
@Dege-hk4ps 5 ай бұрын
ውዴ እባክሽ ለአንድ አመት ህፃን ፀጉር ምን ላድርግላት ንገሪኝ
@senie7549
@senie7549 4 жыл бұрын
Thanks for sharing with us..... But you need to give credit to the lady where you got it from.
@zuleehawii2160
@zuleehawii2160 3 жыл бұрын
You guys instead of putting veggie and fruit mix on your hair, eat it and drink 8 glass of water. Don't forget enough sleep.
@helihelicho4727
@helihelicho4727 2 жыл бұрын
የኔ ፀጉር በተፈጥሮ ረዥም ነው ግን ብዛት የለውም ብን ያለ ነው ለሱ መላ ካለሽ ንገሪኝ
@sumaiyaharis2348
@sumaiyaharis2348 3 жыл бұрын
Season nhi ho carrots ka to kiya kare
@Sirage111d
@Sirage111d 3 жыл бұрын
Bamin yastawuqal yelijish sagur bazih endadage hushatam hizb hula
@yoditshiferaw1869
@yoditshiferaw1869 3 жыл бұрын
Hi dear thank you for sharing that awesome I'll definitely try this am kindly asking could u pls recommend the best shampoo and conditioner thank you again keep up the good work
@asmeproduction8718
@asmeproduction8718 2 жыл бұрын
ካስተር ዖይሉ ባይኖርስ ካሮቱ ና ሙዙ ዕሬቱ ቢሆንስ
@tamirufenet544
@tamirufenet544 2 жыл бұрын
Besamint sint gize meqabat albin?
@mhiretbelachew4975
@mhiretbelachew4975 3 жыл бұрын
የልጅሽ ፀጉር በተፈጥሮ ጥሩ ነው ይህ ማለት ግን ለማንኛውም ፀጉር ውህዱ ይሆናል ማለት አይደለም
@ያረብፍትህለወገኖቸ
@ያረብፍትህለወገኖቸ 3 жыл бұрын
ሙዘሰም እረ ፈዋካውን ለጠጉር ይቅርይልሽ ማባከን ነው እደኔ ለኔንገሪኝማ የሚቀንስ የበዛጠጉርን አሰሉን የምዲነው እግሊዘኛሽ አልገባኝም
@eteneshmamo1156
@eteneshmamo1156 3 жыл бұрын
Karotu sikekel vitaminu hayigodam??????
@bezajhon2206
@bezajhon2206 4 жыл бұрын
Yhan metqem kejmershe sente gzea honeshe?
@derumarta1532
@derumarta1532 4 жыл бұрын
such a good recipe i will definitely try it Thank you for sharing my dear.
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН