No video

ይሄንንማ ዛሬውኑ መስራት አለብሽ ለቁርስ ምርጥ ስሙዚ (The secret of Ethiopian athletes success)

  Рет қаралды 3,751

milkana tube ሚልካ

milkana tube ሚልካ

Күн бұрын

ይሄንንማ ዛሬውኑ ስሪውና ጥጥት የሁልግዜ የቁርስ ምርጫሽ ይሆናል በሶ በ"Smoothie" መልክ ጤናማ ነው (The secret of Ethiopian athletes success)

Пікірлер: 63
@milkanatube4685
@milkanatube4685 3 жыл бұрын
ሰላም ለሁላችም ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች የበሶ አዘገጃጀት ለምትፈልጉ ሊንኩን ተጫኑት የፋሚሊ ፈርስት ሊንክ kzbin.info/www/bejne/gnvKkICeeKmKoac የተከማቸን ስብን ለማቃጠል የሚረዳን ጁስ ለማየት ከፈለጋችሁ ሊንኩን ንኩት kzbin.info/www/bejne/maHEanuoZd-lY68
@deenislammatbaq4422
@deenislammatbaq4422 3 жыл бұрын
Thanks for sharing stay conected God bless you 🙏
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
Watching milkayee
@nabechannel1921
@nabechannel1921 3 жыл бұрын
ሚልካዬ የኔ ማር እጅሽ ይባረክ በጣም ምርጥ ጤናማ ወድጄዋለሁ ሼር ዉድድድድድድበርቺልኝ
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 жыл бұрын
ሚልካዬ ምርጥ ስሙዚ ነው እውነትሽን ነው ለቁርስ በጣም ተመራጭ ነው ስላካፈልሽን እናመስግናለን ላይክ ሼር🙏🙏👍🏽👍🏽❤️❤️
@selam21558
@selam21558 3 жыл бұрын
ሚካልዬ በጣም ቆንጆ እና ጤናማ ጅስ ነው እጅሽ ይባረክ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
ሚልካዬ ይሄማ ጠግናቼው ነው ወቅቱንየጠበቀ ለዚህ ሙቀት ልዩ ነው እምወድሽዋ ሼር👌👌💯💯🥰❤️
@gojofilm
@gojofilm 3 жыл бұрын
ሰላም ሚልካዬ የኔ መልካም ዛሬ ደም ለየት ያለ ጤናማ የሆነ አሰራር ነው በጣም ልዩ ነው ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ይህን አሰራር ሳይ የኔ ባለሙያ እናመሰግናለን ላይክ ሼር እህቴ
@bettyhabesha5959
@bettyhabesha5959 3 жыл бұрын
ሚልካዬ በጣም ቆንጆ ነው እሞክረዋለው እጅሽ ይባረክ በርቺልኝ እህቴ እናመሰግናለን ላይክ ሼር 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@nuraynin
@nuraynin 3 жыл бұрын
ሚልካዬ እውነትሽን ነው በሶ ለጤናችን በጣም ጠቃሚ ነው አንቺም አሪፍ አርገሽ ሰርተሽዋል በርቺ
@serkaddistube8417
@serkaddistube8417 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነገር ነው ያካፈልሽነ ሞክሬው አላቅም ሚልካዬ እሞክረዋለው። ላይክ ❤️🙏👌
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆና ጤናማ አዘገጃጀት ነው እናመሰግናለን የኔ ውድ ላይክክክ
@yasinyordi
@yasinyordi 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ሚልካዬ ካሰራርሽ አቀራረብሽም👌👍
@Ethiopiaonebeauty
@Ethiopiaonebeauty 3 жыл бұрын
ሠላም ሚልካናዬ ዋዉ ዋዉ በጣም ምርጥ ዉህድ ለጤና ጠቃሚ ገብስ ተልባ በጣም አሪፍ ነገር አሳየሽን እጅሽ ይባረክ ያስጎመጃል ከለሩ እራሱ ምርጥ ነዉ በርችልን እናመሠግናለን 👍👌👏😍❤አሜንንን🙏🙏
@user-pk5mm9lo2d
@user-pk5mm9lo2d 3 жыл бұрын
ዋዉ ቆንጆ እና ለዬት ያለ አሰራር ነዉ ያሳዬሽን ሜልካዬ እጂሽ ይባረክ በርች ቆንጆ ነዉ 👌👌
@kelemtube
@kelemtube 3 жыл бұрын
ሚልካና የኔውድ እጅግ በጣም እናመሰግናለን
@ngocsuongnguyen
@ngocsuongnguyen 3 жыл бұрын
VERY GOOD. NICE VIDEO Thanks my friend for sharing Wish u always healthy and lucky
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 жыл бұрын
Watching
@aboneshtube7584
@aboneshtube7584 3 жыл бұрын
Woowww milkayy yene gobezi berichi betam Arifinew like share yemiwedish😍👍
@Solzna
@Solzna 3 жыл бұрын
ሚልካዬ ለመጀመር ግዜ በሶን በእስሙዚ ሳይ እዉነት አሪፋ አሰራር ነዉ.ይሔን እየጠጣችሁ ነዉ ለካ አትሌቶቻችን ጠንካሮች የሆናችሁት.በሶ ቤት ዉስጥ ስላለኝ እሞክራለዉ.እናመሰግናለን ሼር ስላረግሽልን ❤️ሼር👏🏼👏🏼
@milkanatube4685
@milkanatube4685 3 жыл бұрын
ማዚዬ የኔ ቁርስላይ ከጠጣሽው ምሳ አትፈልጊም😁😁 ስሪውማ ትወጂዋለሽ በማንኛውም ፍሩት
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
ሚልካዬ በጣም ቆንጆ ለሳመር አማራጭ ዛሬውኑ ሰርቼ እሞክረዋለው ስላካፈልሽን ተባረኪልኝ ሞራሌ@ሼር🥰🥰👌👌👌
@hanatessema5409
@hanatessema5409 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሚልካየ 💚💛❤👌🙏
@eskuschoice1730
@eskuschoice1730 3 жыл бұрын
ሚልካዬ በጣም ቆንጅ ይመስላል😋 እሞክረዋለው
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
ሚልካዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው ያዘጋጀሽው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ ሼር👏👍❤🙏👌
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
Watching Milkayeye🥰
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
ሚልካዬ በጣም ቆንጆ ጤናማ አዘገጃጀት ነው ያምራል እኔ በሙዝና በተልባ በጣም ነው የምወደዉ የአንችንም እሞክረዋለሁ እጅሽ ይባረክ 😍😍😍
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 3 жыл бұрын
ሚልካዬ በጣም ቆንጆ ጤናማ የሆነ ስሙዚ ነው እጅሽ ይባረክ 🙏🙏🙏 ላይክ 👍🏾👍🏾👍🏾
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 3 жыл бұрын
ሚልካዬ በአሁን ጌዜ እንደበፊት እቤት ውስጥ ስላልሆንኩ ሥራ ስለጀመርን ቶሎቶሎ አላይም ለዛ ነው በጣም ልዬ ነው 👌👌👌
@merontesfaye152
@merontesfaye152 3 жыл бұрын
ዋው በጣም አሬፍ ነወ ሺር
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 3 жыл бұрын
ሚልካዬ በጣም ቆንጆ እና ጤናማ ገንቢ ስሙዚ ነው እጅሽ ይባረክ ላይክ ሼር❤👍👌🏼
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 жыл бұрын
ሚልካየ በጣም ቆንጆ መላ ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ ሼር👌🥰🥰🥰
@weloambaseltube5796
@weloambaseltube5796 3 жыл бұрын
ሚልካየየ ዉደ 👍👍👍👍👍
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 3 жыл бұрын
Like 👍 share yene konjo ♥️
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 3 жыл бұрын
Watching ሚልካዬ❤
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 3 жыл бұрын
ሚልካዬ በጣም ቆንጆ ስሙዚ ነው👍 እጅሽ ይባረክ👌 እናመሰግናለን ❤🙏 በርቺልኝ እህቴ!
@sidraethio5752
@sidraethio5752 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ለጤና ተሰማሚ ገንቢ የበሶ አዘገጃጀት ነው እናመሰግናለን ሼር🙏👌👍💯
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 3 жыл бұрын
watching❤
@sumayatube8284
@sumayatube8284 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ አዘገጃጀት ነው ባለሞያ እጅሽ ይባረክ😍😘👌👍
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 3 жыл бұрын
I'm watching 👀
@keludifamilyshow
@keludifamilyshow 3 жыл бұрын
የሚገርም ሞያ ነው በሶ በሀብሀብ👌ስሙዚ በይው በጣም ልዩ እና ጤናማ የማይገመት ነገር ሚልካዬ አድናቆቴ ከልብ ነው😍shared👌
@AyniA1
@AyniA1 3 жыл бұрын
ሚልካዬ በሶን በፍሩት ሞክሬው አላውቅም ነበር አዲስ ነገር ስላሳየሽን እጆሽች ይባረኩ❤🙏
@shoptilyoudrop6224
@shoptilyoudrop6224 3 жыл бұрын
Betam konjo tekame keurs nw thank you for sharing Milkanaye ❤️
@EthioAlema
@EthioAlema 3 жыл бұрын
Seyamere ema
@deenislammatbaq4422
@deenislammatbaq4422 3 жыл бұрын
Thanks for sharing stay conected God bless you 🙏
@danigeni3089
@danigeni3089 3 жыл бұрын
በጣም የተመጣጠነ ምግብ በይው ጥሩ ዘዴ ነው በጣም እናመሰግናለን ሚልካዬ በርቺ ጠፍተሻል ብቅ በይ
@tsionchannel1130
@tsionchannel1130 3 жыл бұрын
Thanks so much for sharing I love so much
@inanu_youtube5148
@inanu_youtube5148 3 жыл бұрын
like
@AyniA1
@AyniA1 3 жыл бұрын
👀❤
@user-pk5mm9lo2d
@user-pk5mm9lo2d 3 жыл бұрын
like👍
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 3 жыл бұрын
በጣም አስፈላጊና ለጤንነታችን በሚረዱን መልኩ ስሙዚ አሳየሽን እጆችሽ ይባረኩ 🙏🏾ሌላው ደጋግሜ ቪድዮውን እንዳየው ያስገደደኝ ቢኖር የሚያስናፍቅ ሙዚቃው ነበር ሆድ ያባባል thank you 🙏🏾 for sharing
@milkanatube4685
@milkanatube4685 3 жыл бұрын
ስለምታበረታችኝ ከልብ አመሰግናለሁ የኔ ውድ
@MesrakandDestiny
@MesrakandDestiny 3 жыл бұрын
This is really good ሆድንም ልክክ አድርጎ ነው የሚይዘው thank you for sharing Milkaya like 👍🏾 like 👍🏾❤️
@cookingwithnabiha
@cookingwithnabiha 3 жыл бұрын
Wow I haven't had that for long time I will try. Thank you for sharing
@hanaretta9428
@hanaretta9428 3 жыл бұрын
It looks so delicious and healthy Milkaye😋👌🥰🥰🥰Thank you for sharing
@helenashewalem569
@helenashewalem569 Жыл бұрын
o main good wow😋😋😋😋😋
@milkanatube4685
@milkanatube4685 Жыл бұрын
Thanks dear
@hiwetshow3016
@hiwetshow3016 3 жыл бұрын
❤👍👍
@Hara-tube12
@Hara-tube12 3 жыл бұрын
ሚልካዬ ለወቅቱ ወሳኝ ነው በሀባብ መሆኑ ደሞ እንዴት ልብን እንደሚአረሰርስ ያስታውቃል ይሄማ ገንቢ ነው ገብስ እኔም በብዙ ነገር ንው እምጠቀመው አዌ ገንቢ ነው እናመሰግናለን ስላካፈልሺን
@user-pk5mm9lo2d
@user-pk5mm9lo2d 3 жыл бұрын
😋😋
@elbethelsamson
@elbethelsamson Жыл бұрын
ድምፁ ምንድን ነው
@inanu_youtube5148
@inanu_youtube5148 3 жыл бұрын
Watching
Ethiopian Drink - How to Make Beso Bitbit - የበሶ ብጥብጥ አሰራር
11:49
Cute kitty gadgets 💛
00:24
TheSoul Music Family
Рет қаралды 8 МЛН
❌Разве такое возможно? #story
01:00
Кэри Найс
Рет қаралды 3 МЛН
The Joker saves Harley Quinn from drowning!#joker  #shorts
00:34
Untitled Joker
Рет қаралды 71 МЛН
7 Days Stranded In A Cave
17:59
MrBeast
Рет қаралды 91 МЛН
በሶ ጭኮ እህል  Beso Ethiopian power food and drink powder
8:02
የበሶ ጁስ   Beso ( Roasted) Barley smoothie @ (Titi's E Kitchen)
3:24
ስሙዚ በሼፍ ዮናስ ተፈራ/Smoothies by Chef Yonas Tefera
6:46
Ethio Chef-ኢትዮ ሼፍ
Рет қаралды 54 М.
Japanese secret to whitening 10 degrées that eliminates pigmentation and dark spots
9:59
أسرار الجمال الطبيعي
Рет қаралды 47 МЛН
የበሶ ጭብጦ አሠራር (Ethiopian Beso Food)
6:45
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 48 М.
Cute kitty gadgets 💛
00:24
TheSoul Music Family
Рет қаралды 8 МЛН