ይሄን ስልክ ሳታዩ ስልክ እንዳትገዙ !!! የ2018 ምርጡ ስልክ። አለምን ያስጨበጨበ ገራሚ ስልክ። እናንተም ትደመሙበታላቹ The 2018 best phone

  Рет қаралды 6,791

Abrelo HD

Abrelo HD

Күн бұрын

Пікірлер: 178
@sadiamohammed5738
@sadiamohammed5738 6 жыл бұрын
ዋጋዉ ከኛ ከሻቃለ የዉለት ወር ደሞሞዝ መሸምጠጥ ነዉ አንድ ስልክ ከምገዛበት ምነዉ አገሪለይ የጥቃ ቤት ብሰራበት ያዋጣኛል ። አብሪሎ ለትበብር እናመስግናለን ግን ከንግዲ ዋጋዉ ለብ ቀጥ የሚያደርግ ስልክ ባታሳይን የመረጣል
@manualmahder1975
@manualmahder1975 5 жыл бұрын
bro Galaxy s10 ይበልጣል ካምራው እናም ሌሎችንም ነገርች ንገረን እና s10 ውሃ ውስጥ ቢገባ ምንም አይሆንሞ
@ganatganat6807
@ganatganat6807 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ሰላምክን እመብርሃን ታብዛልክ
@መኖሬበቸርነቱነዉተመስገን
@መኖሬበቸርነቱነዉተመስገን 6 жыл бұрын
Abiralo Wid Wendime Betam Enameseginalen Sile Timhrtih Tinish Sitasireda Kesi bitilin yebelete arif yihonal Ene Asab New🙏 እና በነካ እጅህ ሳምሰንግ አሁን ላይ አሪፍ ነዉ የምትለዉን ሹክ በለኝ ሰሞኑ ለመግዛት እያሰብኩ ነበር እና
@እናቴእወድሻለሁክፉሽንእን
@እናቴእወድሻለሁክፉሽንእን 6 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ነው እጅግ በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ 👍
@etoeto9814
@etoeto9814 6 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@abushyekolotemary
@abushyekolotemary 6 жыл бұрын
Nice one information
@ሳምሪአሜንአሜንን
@ሳምሪአሜንአሜንን 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@አለለኔየተሻለነገር-ጐ5ነ
@አለለኔየተሻለነገር-ጐ5ነ 6 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ስለመረጃው
@samerasamera5255
@samerasamera5255 6 жыл бұрын
ስልኩ ..በጣም ይፀዳል ...አብሬሎ ...ለመርጃው ..እናመስግናለን .....ዋጋው ...ግን ...እራስ ምታት ያስመጣል ...ሲቀንስ ..እይገዛዋለው ....ባይሆን .
@ቤተልሔምየአርሤማ
@ቤተልሔምየአርሤማ 6 жыл бұрын
አብሬሎ ምርጥ ሠው በርታ በጣም ነው የምከታተልህ የምታቀርባቸው ሁሉ በጣም አሥተማሪ ናቸው እባክ አብሬሎ እደው ይህን ኮመንት አትለፈው አብበው ተቃጠልኩ የራሤ ስልክ አቃጠለኝ እዴ በራሤ ስልክ የማሥታወቂያው ብዛት ይህን ቪድሜት የሚለውን ዳውሎድ ማረጊያውን ካወረድኩ በኃዋላ ነው መናደድ የጀመርኩት አተ መዳኒት አታጣለትም እደው አትለፈው ይህን ኮሜንት መፍትሄውን ንገረኝ እደው ካላነበብከው እቀየምሀለሁ
@abrelohd
@abrelohd 5 жыл бұрын
ለምን በyoutube በራሱ አፕ አትጠቀሚም
@wolloardibotube2681
@wolloardibotube2681 6 жыл бұрын
ምርጥ ሰው መጣህ ! እናመስግናለን !!
@m.km.k9859
@m.km.k9859 6 жыл бұрын
እናምሰግናለን። ግን P 20 አሪፍ ነዉ፡ልግዛዉ ?
@aminawelwalo349
@aminawelwalo349 6 жыл бұрын
ውይ ርካሽ መስሎኝ እንዴት እንዳስጎመጀኝ በል የዚህኛውን ወንድም ያቅሜን ይዘህልኝ ና
@Tube-fp2nk
@Tube-fp2nk 6 жыл бұрын
*ማሻ አላህ ስልኩ ያምራል ግን ዋጋዉ ምራቅ ያስዉጣል እህህህህ እኔ የምጠቀመዉ ስልክ ሳምሲንግ A7 ነዉ እሱኑ ረጅም እድሜ ይስጥልኝ እንዳይሰበር*
@ጌታሆይተመስገን
@ጌታሆይተመስገን 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ምርጡ ግን በጣም ውድ ነው ❤💞💔😍😘
@alem6447
@alem6447 6 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ነው እናመሰግናለን ውይ ወድ ነው አይግልፀውም ቻው
@muniraredi6488
@muniraredi6488 6 жыл бұрын
I have a phobia of having a smart phone after my phone was snatched from my hand by a nasty thief here in Addis. But I want this phone sooooooooooooooooo bad በጣም የሚያስቀው ግን የስልኩ ዋጋ የሶስት ወር ደሞዜ መሆኑ ነው። እቁብ ልጣል ይሆን እንዴ Abrelao :) :) :)
@fafimoha4291
@fafimoha4291 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ከልብ
@እናትሀገሬየጠላሽይጠላእም
@እናትሀገሬየጠላሽይጠላእም 5 жыл бұрын
ዋው ቆጆ ነው በርታ ወድማችን
@ሱሚኢሰማሂል
@ሱሚኢሰማሂል 6 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን my bro ምርጥ መረጃ ነው
@ሕይወትእናፈተናያልፍይሆን
@ሕይወትእናፈተናያልፍይሆን 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዉድ ወንድማችን እንኳን ለቅድስት ንግስት አሌኒ መስቀል ፈልጋ ያገኘችበት ወርሀዊ በአል አደረሰን መስቀል ቤዝ ነዉ መስቀል መዳኛ ነዉ መስቀል ቤዛችን ነዉ አይሁዳን ይክዱታል እኛ ግን እናምነዋለን ያመነውም እኛ በመስቀሉ እድናለን ድነናልም ስለክብሩ አሜን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን
@muluyedigillji5147
@muluyedigillji5147 6 жыл бұрын
እኳን አብሮ አብሮ አደረሰን
@muluyedigillji5147
@muluyedigillji5147 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Amen
@iamalwaysinthelineofethiop2770
@iamalwaysinthelineofethiop2770 6 жыл бұрын
አንድ ግዜ ስለሂዋዌ ስልክ መጥፎ ዜና ሰምቼ ኢትዮጵያ የሚገጣጠመው በፎርጅድ ቻይና ነውም ስለተባለ ይደብረኛ ግን አብርሽ እስኪ አንድ ልጠይቅህ ከሳምሰንግ እና ከሂዋዌ የቱ ጥራት አለው
@mulumulu3554
@mulumulu3554 6 жыл бұрын
Netsi Netsi የኔም ጥያቄ ነው
@bintabdela8647
@bintabdela8647 6 жыл бұрын
ይመችህ
@emebetasfaw1813
@emebetasfaw1813 6 жыл бұрын
Wow betam gerami siliki new xiru merja new kelibi enamesginali Abirish hulu hulume nurilin
@ልኑርላንተስል
@ልኑርላንተስል 6 жыл бұрын
እናመሠግናለን ወንድም ግን በድረሀም 3820 ብር ነዉ ወይሥ 820 ብር ነዉ አልገባኝም
@meskeremmelse1883
@meskeremmelse1883 6 жыл бұрын
ዋው፡በጣም፡አሪፍነው፡ስለመረጃ፡እናመሰግናለን
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጀ7ሰ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጀ7ሰ 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን 😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@የበርሀዋእርግብ-ጸ8ረ
@የበርሀዋእርግብ-ጸ8ረ 6 жыл бұрын
አሪፍ ነዉ ግን በድርሀም ስንት ነዉ??plise
@yaredyemane2603
@yaredyemane2603 6 жыл бұрын
Yimechih bro enameseginalen
@ልኑርበትዝታህ-ፀ6ኰ
@ልኑርበትዝታህ-ፀ6ኰ 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን አብሬሎ አሪፍ ስልክ ነው
@anjebhhh8920
@anjebhhh8920 6 жыл бұрын
አብሬሎ እባክህ ጥሩ ነው ምትለውን ላፕ ቶፕ ስምና ማርኩን ከነ ዋጋው ንገረኝ
@ትጋትየአባዮሀንስየመንፈስ
@ትጋትየአባዮሀንስየመንፈስ 6 жыл бұрын
ወንድማችን የመሪያ ቀኔ ነዉ ስመለከት ለዮቶብ ቻናልህም አዲስ ነኝ
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Welcome
@yeshitefra1006
@yeshitefra1006 6 жыл бұрын
እናመሠግናለን ወድማችን በናትህ ከበፊቱ ስልካችን ላይ ወደ አዲስ ስልክ ኢሜል ትራንስፈር እዴት እደሚደረግ ብትነግረኝ
@munatk64a24
@munatk64a24 5 жыл бұрын
የሆነ አረብ ሲናገር ሰምቻለሁ የተገጠመላት ስትጠራ ልክ እንደሰው Iam here !!!ብላ ትመልሳለች እሱን ሲስተም እንዴት እንደሆነ ንገረን
@abrelohd
@abrelohd 5 жыл бұрын
Wow yanmiral silkish😍😍😍. Google assistant tibalalech
@ትጋትየአባዮሀንስየመንፈስ
@ትጋትየአባዮሀንስየመንፈስ 6 жыл бұрын
እናመሠግናለን ግን ጥያቄ አለኝ እንደምመልስልኝ ተስፋ አረጋለሁ ጂ 7 እና ጂ 8 ስልኮች ከዮቶብ እረጃጅም ቪዲዮዎችን አዉርደን ወደ ዋሳፕ አይሄድልንም እስኪ መላ ካለ መላ በለን
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Whatsapp lay rejim video Melak ayichalim
@ትጋትየአባዮሀንስየመንፈስ
@ትጋትየአባዮሀንስየመንፈስ 5 жыл бұрын
@@abrelohd እሽ ወንድሜ አመሠግናለሁ ሌላ ዋሳፖ ዮ ዋሳፕና ጂቢ ዋሳፕ ይልካል እኔ ከላይ የጠቀስኩልህ ስልክ ላይ እቢ አለ ኝ እንጂ በተረፈ እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሠግናለሁ
@youtub-q1b
@youtub-q1b 5 жыл бұрын
ዋው የሚገርም ስልክ ነው ዋጋው ግን ናላ ይበጠብጣል
@miliman7168
@miliman7168 6 жыл бұрын
10Q bor ምርጥ እና ደስ የሚል መረጃ ልክ በሰዓተ እንደተለመደው
@ኡሙአኖርኢንሸአላህኡሙአኖ
@ኡሙአኖርኢንሸአላህኡሙአኖ 6 жыл бұрын
እኔምብሸጥአላወጣምይሄንያክል እናመስግናለንውድም
@jahjzjz7511
@jahjzjz7511 5 жыл бұрын
አብሪሎ በመጀመሪያ በጣም አድናቂህ ነኝ አብሪሎ ላስቸግርህ ሳምሰግ ጋላስኪ a8 የሚባል አለ ዋጋው ስንትነው በፈጠረህ ወንድሜ ነገረኝ
@abrelohd
@abrelohd 5 жыл бұрын
290 dollar 1890 riyal
@hayathassen1357
@hayathassen1357 6 жыл бұрын
ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ አገሩ መግባት ያልፈለገ ይግዛ እኔስ ያለችኝን ይዠ ወገቤ ሳይቆረጥ ልህድ ግን አመሠግናለሁ
@zeynebshemsu250
@zeynebshemsu250 6 жыл бұрын
*ውድ ቢሆንም አሪፍ ነው እናመሠግናለን*
@ከምፍቃድወላዲትአምላክይኩ
@ከምፍቃድወላዲትአምላክይኩ 6 жыл бұрын
Wagawu tten slku arif new enamesegnalen wendmachn .Samsung A8 2018 asayn
@brhanmm3520
@brhanmm3520 6 жыл бұрын
ወደ ኢትዮጵያዊ ስልክ ለመላክ ፈልጌነበረ ግን እዴነው የሚላከው ንገሩኝ እባካችሁ የምኖረው ሳውዲ ነው
@Tube-rb4vc
@Tube-rb4vc 6 жыл бұрын
አብሬላ ምርጥ ሰዉ 👍👊
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
🙌🏾🙌🏾🙌🏾
@ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ
@ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ 6 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ለመረጃህ ግን እኔ ይችው እዳትሰበርብኝ አቅፌ ነው የምውለው
@እህቴሁሌምበልቤወስጥነሽእ
@እህቴሁሌምበልቤወስጥነሽእ 6 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ
@ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ 6 жыл бұрын
@@እህቴሁሌምበልቤወስጥነሽእ እውነቴን ነው
@ekizee533
@ekizee533 6 жыл бұрын
Siliku yelele gerami newu Wagawum endezawu Thanks betam bro
@feven3229
@feven3229 5 жыл бұрын
Ymchu bro Des ylal betam
@tigisttigist1965
@tigisttigist1965 6 жыл бұрын
Waww teru temerti new thanks brother
@kalkidanzewde1029
@kalkidanzewde1029 6 жыл бұрын
አረ ዋጋው ሀሀሀ የ3 ወር ከምናምን ደመወዚን ለስልክ እህ አስነጠሰኝ ስለመረጃክ እናመሰግናለን
@romaydaabbas5216
@romaydaabbas5216 6 жыл бұрын
ስልኩ በጣም ምርጥ ነበር ዋጋዉ ግን አይደፈርም እንደኛ ወር ደሞዝ ጠብቆ መግዛት ብሩ ወረድ ቢል ራሳስበ በበራችን ሚያልፍ አይመስልም ይልቁንስ ወድም አለምዬ ስልኬን በኔ በኩል ብቻ ድምፅ አላሰማ እያለ አስቸገረኝ መፍትሄ ካለዉ ሹክበለኝ ለምሳሌ ሪኮርድ ሲደዉል ኦድዮ ቪዲዮ ምንም አይነት ነገር ድምፅ አያሰማም ሚላክልኝን ግን ሁሉም ያሰማኛል ታዳ የዚህ በሽታ መፍትሄ ፍልግልኝማ
@alem2375
@alem2375 6 жыл бұрын
እብሮየ ክልብ እናመስግናለን ስለ እምትስጠን መረጃ እግዚአብሔር ይስጥህ ግን እኔ ልገዛው ፈልጌ ሃዋዊ ጥሩ እይደለም እያሉኝ ጋደኞቼ እናም የገዛችሁ ካላችሁም እስቲ ንገሩኝ ሌላም ሳምስግ ጃለግሲ A7128 gb እስቲ ንገሩኝ የትኛውን ይበልጣል ?
@ከታወሩልቦችየታወሩአይኖች
@ከታወሩልቦችየታወሩአይኖች 6 жыл бұрын
እኔ 7S ገዝተው አለሁኝ አሁን አመት ይሆናኔ እና በጣም አሪፍ ስልክ ነው ይሄ ስልክ ከዝሽ ሰምሱንግ ያስጠላሻል በጣም ቀለል ያለ ነው
@alem2375
@alem2375 6 жыл бұрын
እሺ እብርሽ ወንድሜ እመስግናለሁኝ
@munatk64a24
@munatk64a24 5 жыл бұрын
የኔ ሙባይል 😍
@kasetchkasetch37
@kasetchkasetch37 6 жыл бұрын
Thanks gin Betam wud new
@fafimoha4291
@fafimoha4291 5 жыл бұрын
ዋጋዉ በጣም ሀሪፍ ነዉ በሪያል
@ላንባሮትፍራኮት
@ላንባሮትፍራኮት 6 жыл бұрын
እረ አብርሽ ስልኬ ተዘግቶ አልከፍት ብሎኛል ዋናው ስልኬ ይሄ ደሞ ዝም ብሎነው እባክህ የኢሜል አድርስና የጳስወርድ አሰራር አሳየን
@ganatyimam8370
@ganatyimam8370 6 жыл бұрын
Kf.b video lmawrdi asetmern lsamsung selki?
@helohalo2787
@helohalo2787 6 жыл бұрын
wow new betam arif gen betam wud new abrelo enameseginalen 😍
@ebabu8698
@ebabu8698 6 жыл бұрын
ዋው ዋው
@umyasmin8568
@umyasmin8568 6 жыл бұрын
አይይ ከአንድ ሸቃላ የሁለት ውር ደሞዝ ሞባይል ልገዛ አየ ውንድሜ ያአቅማችን ፈልግልን ሳሚስግ አችን ነው የሚያዋጣን
@ayshaseyd5214
@ayshaseyd5214 6 жыл бұрын
እናመስግናለን! ግን ከኛ ከሸቃላዎች ጋር አይተዋወቅም ምንም የ 3ወር ደመዎዝ ሆ ግን ወንድም ዋጋው ለኛ የሚመጥን ስልክ ጠቀመኝ በናትን የያዝኩት ስልክ ጨጎራዬን ልጦ ሊጨርሰኝ ነው
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Okay
@ayshaseyd5214
@ayshaseyd5214 6 жыл бұрын
@@abrelohd አረ ወንድም መች ትለቅልናለህ ወይኔ ስልኬ አቃጥሎ ሊገለኝ ነው ፍጥነት የሚባል ነገር የለውም አረ ብሮ በናትህ ተባበረኝ?
@ኩክሻፍቅር
@ኩክሻፍቅር 6 жыл бұрын
ስልኩ ግን ፀዴ ነበር ዋጋው አይቀመስም አብሪሎ ስልክ ቁጥርህን ወዲ በልማ ይሄ ምንድ ነው በቢጫ ኮዳ ታሽጎ ሚሸጠው ስሙ ጠፋኝ እሱን ሳልጠጣልህ
@yassinonlinetv7948
@yassinonlinetv7948 6 жыл бұрын
abrelo ymech gremai veidio ysrah nw endet bzu vidio mlkeke ech
@MesiGemechu
@MesiGemechu 6 жыл бұрын
Wawu thanks Abrelo betam arif newu
@TigistEyetaTube
@TigistEyetaTube 6 жыл бұрын
ሠለም ነው መሲዬ እባክሽን ተባበረኝ ማሬ በዚሁ መልሺልኝ ሰብስክራይብ እዳይታይ ምን ወሰጥ ነው የሚዘጋው ወዴ? ?
@Henoka369
@Henoka369 6 жыл бұрын
Enamesegnalen bro dhoch bagezam leheftamoch arif new
@sameranuru6519
@sameranuru6519 6 жыл бұрын
honor 8x ኢትዮጵያ ቢላክ ይሰራል??? ሌሎችንስ ስልኮች መግዛት ብንፈልግ በኢትዮጵያ ኔቶርክ መስራትና አለመስራቱን በምን ማወቅ እንችላለን???
@ሁሉበዕርሱሆነ
@ሁሉበዕርሱሆነ 6 жыл бұрын
ይህ የኔም ጥያቄ ነው
@ጌታሆይተመስገን
@ጌታሆይተመስገን 6 жыл бұрын
አወ ይሰራል እኔ ለባሌ ልኬአለሁ
@brhanmm3520
@brhanmm3520 6 жыл бұрын
@@ጌታሆይተመስገን አረ እዴነው የሚላከው ወደ ኢትዮ ለመላክ ፈልጌ ነበረ የምታቁ ንገሩኝ
@ጌታሆይተመስገን
@ጌታሆይተመስገን 6 жыл бұрын
@@brhanmm3520 እንዴ ለሚሄድ ሰው ነዋ እምታውቂው ሰው ካለ ታውላችሁ yezh silk 3e 12ሽብር ነው እኛ አገር
@selamerstu123
@selamerstu123 6 жыл бұрын
tnx Aref Marga Nawe Yangerkn Berta Wandma
@ፋኑየእናቷልጅ
@ፋኑየእናቷልጅ 6 жыл бұрын
እንዴ ምንድነው ሰው ይደነግጣል ምናም ኣትልም እንዴ ዋጋው የመዳሜ ስራ ወገቤ ከቆረጠው የበለጠ ኣጎበጠኝ እኮ።!
@welomediya562
@welomediya562 6 жыл бұрын
ለኢትዬ የሚሆን ባትሪ የሚቆጥብ ስልክ ንገሩኝ እስኪ
@sosikonjo1962
@sosikonjo1962 6 жыл бұрын
Tanx abrelo
@wellTube1
@wellTube1 6 жыл бұрын
tnxx abrelo
@habeshatechno2195
@habeshatechno2195 6 жыл бұрын
Wow arif silk new tnx Abrsh
@tinakuids4898
@tinakuids4898 6 жыл бұрын
Thanks you
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
You're welcome
@sadiyahussein8555
@sadiyahussein8555 6 жыл бұрын
Iendene aynetu ayhonm mkneyatum shekala negh hagere blkew 1 bet yseralghal abaye
@የማይጠወልግተስፋየማይፈታ
@የማይጠወልግተስፋየማይፈታ 5 жыл бұрын
አብርሺ አንዳንድ አድለን እስኪ ለሰብስክራይበሮቺህ
@ለሁሉምጊዜአለው-ዀ2ዘ
@ለሁሉምጊዜአለው-ዀ2ዘ 6 жыл бұрын
hhh ለስለክ ብዙ ብር ማውጣት እያደር ይቆረቁራል November 1ዲስካውንት ወርዶ Not8 2300 ሪያል ገዛሁ በብር ሳስበው 21 ሺህ ብር ሆነ እናማ ብቻዬን እያወራሁ ጥሎኝ ይለቅ ከማለት ውጭ ምንም አልልም
@zufanethoipawit5436
@zufanethoipawit5436 6 жыл бұрын
Thanks of
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
You're welcome
@abmelise5312
@abmelise5312 6 жыл бұрын
Omg berru besmam aberi sel merjaw enamsgenaln
@kedirseid333
@kedirseid333 6 жыл бұрын
3200ሪያል ነው የገዛሁት ግን በየቦታው ይለያያል
@helohalo2787
@helohalo2787 6 жыл бұрын
wandima abrelo esti Sela television negarign yetignaw new arif
@kedirseid333
@kedirseid333 6 жыл бұрын
ባክህ ከገዛሁት 16 ቀን አስቆጥሬለሁኝ የምር ልዬ ነው ::የመጪመሳጭ ስልክ ነው
@SBABabba
@SBABabba 6 жыл бұрын
ወው ገራሚ ነው
@ethiomusic2055
@ethiomusic2055 6 жыл бұрын
ሆ 3820 ድረሀም በኢትዮጵያ ብር አስበኃዋል ውዴ 🙄🙄🙄🙄😄😄😄😄😄😄😄😄
@nurobezedef8801
@nurobezedef8801 6 жыл бұрын
3,820 ልቤቀጥነውያለው ዋጋውን ስሰማ በራሴብር ጠላት ልግዛ ኢሄንን ኢትዮ ይዤገብቼ ጎመን በጤና ልጄ
@ኡስታዞቻችንንአላህሆይእድ
@ኡስታዞቻችንንአላህሆይእድ 6 жыл бұрын
አረብ አገር ያለን የ ሁለት ወር ደሞዛችንን ቁጭ ነው ።
@ሪምነኝየሸገሯእብድ
@ሪምነኝየሸገሯእብድ 6 жыл бұрын
ዋጋውን የት እንየው ????
@abrelohd
@abrelohd 5 жыл бұрын
Video lay
@wadongalienadenangieysusya5609
@wadongalienadenangieysusya5609 5 жыл бұрын
enamsgenalni wademacheni❤
@ዜድየወሎልጅ-ኰ2ዐ
@ዜድየወሎልጅ-ኰ2ዐ 6 жыл бұрын
ወይኔ ዋጋዉ ኧረ እኔ ከ150 ድናር በላይ ሥልክ ላይ ብር አላፈስም እድሜ ለሣምሠንግና ለአይፎን ማን እደሡ።
@asersetube2009
@asersetube2009 6 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ነው ገዝቸዋለሁ
@sofiyaebrahim8597
@sofiyaebrahim8597 6 жыл бұрын
ስት ገዛሽው
@asersetube2009
@asersetube2009 6 жыл бұрын
እኔ ያለሁት ኦማን ነው በኦማን 250 ሪያል በኢት 20 ሽ ብር
@sofiyaebrahim8597
@sofiyaebrahim8597 6 жыл бұрын
አመሰገናለሁ የኔ እህት
@AllhamdulilaAlekulhall
@AllhamdulilaAlekulhall 6 жыл бұрын
@@asersetube2009 ere enem lgeza Asbe neber oman neg wagaw gn eras mtat yasizal selam byesha lehu ye borena qpjo
@asersetube2009
@asersetube2009 6 жыл бұрын
@@AllhamdulilaAlekulhall ሰላም ነሽ እህት ዋጋው አወ አሁን ደግሞ ጨምሮል ግን ስልኩ በጣም አሪፍ ነው በተለይ ካሚራው ለፎቶ
@melatmelat570
@melatmelat570 6 жыл бұрын
ኤሮፕ ውስጥ አልገባም እዴ ??? ምነው በይሮ አላስቀመጥከውም ?????
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
900 Euro
@ethiotube4780
@ethiotube4780 5 жыл бұрын
ክክክክ
@mamadbest2843
@mamadbest2843 6 жыл бұрын
ባጣም ኢና መሰገናለን ዎደ ኢትዮጵያ ጋብቶዋል
@ሩሀማነኝየድንግልማርያምል
@ሩሀማነኝየድንግልማርያምል 6 жыл бұрын
ከሜረውን አልወደድኩትም ጥረቱን ሳይሆን አቀመማጡን
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Best new enji
@bereketgirma5246
@bereketgirma5246 5 жыл бұрын
Enam la shakalitu(la kedamitu mimechewu ye 600 ye 500 ye 400 enam ye 300 mato birr silkinawu mimechat eshi semitahal
@mariamsharjah
@mariamsharjah 5 жыл бұрын
ዋጋ አይቀምስም ስልኩ ወው
@ainedadi9140
@ainedadi9140 6 жыл бұрын
ሲቀንስ ግዛውለው አመሰግናለሁ
@newmarket7740
@newmarket7740 6 жыл бұрын
abe you tube mekifet alchalkum what shall i do!!
@ቤቲየተዋህዶልጅ-ቸ7ከ
@ቤቲየተዋህዶልጅ-ቸ7ከ 6 жыл бұрын
ዶላሩ ስንት ነው
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
1040$
@Zuz725
@Zuz725 6 жыл бұрын
Enamsgnalen abrelo
@abenitubefree5605
@abenitubefree5605 4 жыл бұрын
Midum phone price cake asayen
@daviiirhhdgggh480
@daviiirhhdgggh480 6 жыл бұрын
የዱቤ አይሸጥም?
@shankeyemariyamlij7433
@shankeyemariyamlij7433 6 жыл бұрын
😅😅😅
@መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ
@መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ 6 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክ
@yabetube3734
@yabetube3734 6 жыл бұрын
Abi እስኪ ስለ a7 ስልክ መረጃ
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Min lingerish?silemin mawek tifeligealesh?
@yabetube3734
@yabetube3734 6 жыл бұрын
@@abrelohd abi መሉ መረጃውን መግዛት ፈልጌ ነው ፕሊስ
Бенчик, пора купаться! 🛁 #бенчик #арти #симбочка
00:34
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 3,9 МЛН
НИКИТА ПОДСТАВИЛ ДЖОНИ 😡
01:00
HOOOTDOGS
Рет қаралды 3 МЛН
Я сделала самое маленькое в мире мороженое!
00:43
黑的奸计得逞 #古风
00:24
Black and white double fury
Рет қаралды 28 МЛН
ጉድ የሚታይበት ሀገር ገባሁ Abel Birhanu vlog Amsterdam Netherlands
31:53
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 471 М.
Бенчик, пора купаться! 🛁 #бенчик #арти #симбочка
00:34
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 3,9 МЛН