የሄቬን እናት ደስታዋን በእንባ ገለፀች በቪድዮ ቀጥታ ከህዝብ ጋር ተገናኘች Guramayle Ethiopian Daily News

  Рет қаралды 70,779

Guramayle ጉራማይሌ

Guramayle ጉራማይሌ

Күн бұрын

‎@guramaylemedia is your ultimate destination for news, extraordinary entertainment, informative and educational videos.
ፍትሕ ለሄቨን ህዝቡ በአደባባይ ቁጣውን ገለፀ አሁንም እናትየውን እያሳደዷት ነው Guramayle Ethiopian Daily News
make sure that you subscribed to our channel and turn on notification
unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
chaanaalii keenya kana irratti hojiiwwan artii hawwatoo, barsiisoo fi kkf ni argattu .. hojiiwwan mimmiidhagoo qabannee dhihaachuuf qophiirra jirra subscribe gochuun maatii keenya ta'aa.
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
#GirumErmias #ግሩም_ኤርምያስወጋየሁ #መስከረም_አበራ #መርሻ_ጌታሁን #ሞገስወልደዮሐንስ
የሱፍ አበባ New Amharic Movie | yesuf abeba |Amharic Movies 2022 |Ethiopian Music 2020
Fana Television | Nahoo TV | Kana TV | Kana drama | Kana Television | EBS TV WorldWide | JTV Ethiopia | LTV Ethiopia | ENN Television | New Ethiopian music | New Ethiopian Movie | Hope Music Ethiopia | Gursha Tube | Entewawekalen Wey | Zemen Drama | Dana drama | Welafen drama | Betoch Comedy | Minew Shewa Tube | Sodere TV | Arada movies1 | EthioAddis | Official Teddy Afro | ESAT TV | Ethiopia | Addis Neger | EthioTimes | AddisInfo | AddisOut | AddisTimes | CNN | BBC | Ethiopia | Senselet drama | Helen bedilu tube | New Amharic Drama | VOA Amharic | DW Amharic | Tenaadam | EthioTimes | EthioNow | Zehabesha | Hiber Radio | BBN Radio | Admas Radio | Yoni Magna, Dire Tube | Mogachoch,EthioTube | Dana Drama | Derso Mels Drama | Ayer Bayer Drama | Amen Drama | Meleket Drama | Habesha Movies | Habesha Comedy | Arada Cinema | Guragegna Music | Oromigna Music | Tigrigna Music | Amharic Music | Ethiopian Music|DireTube|MinLitazez|Ethiopian Comedy|Ethiopian Drama|Ethiopian Movies|Ethiopian Music
BBN Radio | Admas Radio | Yoni Magna, Dire Tube | Mogachoch,EthioTube | Dana Drama | Derso Mels Drama | Ayer Bayer Drama | Amen Drama | Meleket Drama | Habesha Movies | Habesha Comedy | Arada Cinema | Guragegna Music | Oromigna Music | Tigrigna Music | Amharic Music | Ethiopian #telaye #chernetfikadu #engedasewhabte #fenanhedru #bayushkebede #mesaytefera #amharicfilm #ethiopianmovie #officialtrailer #ጥላዬ #tilaye #HumanityEntertainment @Legend Entertainment @Awtar TV @Minew Shewa Tube @Nahom Records Inc @Hope Music Tube @Abel Birhanu @Seifu on EBS 2 @Zehabesha 4#AbduselamWorku
#ethiopiannewmovie2020
#ethiopiannewmovie2019thisweekfull
#newethiopianfilm2020download
#newethiopianfilm2019thisweek
#ethiopianmovienew2019fullmovie
#ethiopianmovie2019youtube
#ethiopianmovie2019fullmovie
#ethiopianmovieyoutube
#amharicfilm2020thisweek
#ethiopianfilm2020fullmovie
#amharicfilm
#addisfilm
#adisfilm2020
#newamharicfilm2020
#newamharicfilm2019
#addisfilm2020
#adisamharicfilm2020
#amharicfilmdownload
#የቡሄመዝሙር
#የወንዶችጉዳይ1
#የኢትዮጵያልጆችመዝሙር
#የኢትዮጵያልጆችቲቪ
#የፍቅርabcd
#bየደምአይነትአመጋገብ
#eliasgezahegnየቀነኒልጅ
#የfacebookየወሲብቅሌትናዘረፋ
#የhivምልክቶች
#የmikomikeeየአመቱምርጥፕራንክ
#የo+ደምጥቅም
#oየደምአይነትአመጋገብ
#ፍጡርየpart9
#ከርግጸክንየpart2
#ፍጡርየpart10
#የwifipassword
#የtvዋጋ
#የወሲብtelegram
#teddyafroየdawittsige
#የwifiፍጥነትለመጨመር
#የwifipasswordለመቀየር
#የ1990ዎቹ
#የ13ወርፀጋ
#የ10ቀንቁማር
#ፍጡርየ1
#የተከለከለክፍል1
#የአራዳልጅ1
#የደስታደሴት1
#የግርእሳት1
#የተቀበረውክፍል1
#የኛሰፈር1
#የ2ወርእርግዝናምልክቶች
#የ2013ትምህርት
#የወንዶችጉዳይ2
#የአራዳልጅ2
#የወንዶችጉዳይ2
#የኛሰፈርምእራፍ2
#የአራዳልጅ2
#የተከለከለክፍል2
#የአርበኛውልጅ2ሙሉፊልም
#የኛሰፈርምዕራፍ2
#የጨነቀለትቁጥር2
#የ3ወርእርግዝና
#የአራዳልጅ3
#የተከለከለክፍል3
#የወዶችጉዳይ3
#የልብምት3
#የኛሰፈር3
#የ4ወርእርግዝናምልክቶች
#የአራዳልጅ4
#የተከለከለክፍል4
#የአራዳልጅ4
#የእግርእሳት4
#የኛሰፈር4
#የተከለከለፍቅር4
#የልብምት4
#የአራዳልጅ5
#5የወሲብ
#የአራዳልጅ5
#የተከለከለክፍል5
#5ቅሌትየተከናነቡአርቲስቶች
#የ666የአውሬውክትባትበቅርቡይጀመራል
#የ6ወርልጅምግብ
#የ666ምልክቶች
#የ666ሚስጥር
#6የወሲብስሜትንየሚያነቃቁምግቦች
#ለማርገዝየሚረዱ6ነጥቦች
#7የወሲብጥቅሞች #የ90ዎቹምርጥየሙዚቃ #የ90ዎቹዘፈኖች #የኛሰፈር9, #ebstv #seifufantahun #balagerutv #artstv #hopeentertainment #minewshewa #nahomrecords #djmilla #flstudiotutorials #flstudiomobile #Ethiopiannewstoday #ethiopianmovies #9ኛውሺ #drabiyahmed #jewarmohammed #ethiopianmoviesthisweek #galaxy #ethiopianfunnyvideo #ethiopianprankvideo #betochdrama #ebstvethiopia #የእግርእሳት #የኛቲዩብ #የተከለከለ #የቤተሰብጨዋታ
@guramaylemedia
አስፊቲ እኔም እከተልሀለው እጄን ይዘህ ስለጃፒ የነገርከኝን አረሳም

Пікірлер: 348
@zelekekache9756
@zelekekache9756 22 күн бұрын
አይዞሽ እህተ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ስለልጅሽ እያላቀሰ ነው ማንም የተኛ ሰው የለም!
@user-gm3he2vc7b
@user-gm3he2vc7b 20 күн бұрын
አልሃምዱሊላህ
@user-gm3he2vc7b
@user-gm3he2vc7b 20 күн бұрын
በጣም ደስይላል ከሁሉም ካልተበደለች
@SamriMekonen-h2k
@SamriMekonen-h2k 18 күн бұрын
Mechereshawrmn dgmo yasamiriln
@user-mv6ef6fh4k
@user-mv6ef6fh4k 22 күн бұрын
😢😢😢😢የኔ እናት አታልቅ እማሽ ይጠረግ ድም ለሆናችሁን እህት እናመሰግ ናለን
@user-qn5mt4hy6k
@user-qn5mt4hy6k 22 күн бұрын
የሄበን እናት የምትገርም የህፃናት መብት ተሟጋች ነው የምትሆኚው ድምፅሽ የሚሰማ እግዚአብሄር ሞገስ የሰጠሽ ሰው ነሽ አይዞሽ በርቺ
@alemkebede5848
@alemkebede5848 22 күн бұрын
አበቄለሽ በአንቺ ምክንያት የሴቶች መደፈር የሴቶች ጥቃት ሊያበቃ የተቃረበ ሁሉ መሰለኝ አይዞሽ ከአሁን በኋላ እንባሽን መየት አንፈልግም።
@NanyeGetu
@NanyeGetu 18 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢የኔ እናት
@FatumaHasen-k2r
@FatumaHasen-k2r 16 күн бұрын
ቨቨቨ ቨ ቨ ፣ቨ ​@@NanyeGetu
@FatumaHasen-k2r
@FatumaHasen-k2r 16 күн бұрын
​@@NanyeGetu ቨቨ
@FatumaHasen-k2r
@FatumaHasen-k2r 16 күн бұрын
ጀግናቨነ
@MyGame-k2j
@MyGame-k2j 22 күн бұрын
ጉራማይሌ ሚዲያ ለዚች እናት ፍትህ ድምፅ ስለሆናችሁ እናመሰግናለን
@user-hj7ci7fq5l
@user-hj7ci7fq5l 22 күн бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@nuritahmed8014
@nuritahmed8014 22 күн бұрын
የኛ ውድ እህት አላህ ያፅናሽ አይዞሽ
@user-qm3yi9bo7k
@user-qm3yi9bo7k 22 күн бұрын
ሣቅሽን ይመልሥልሽ አህቴ አይዞሽ እማ እሮሚ ፈጣሪ ይክፈልሽ😊😊😊😊😊
@سادا-ث3ن
@سادا-ث3ن 22 күн бұрын
ጀግናነሽ ወላሂ አላህ ያጠክርሽ❤❤❤❤
@user-dj3pb7um9m
@user-dj3pb7um9m 22 күн бұрын
ለተበደለዉ ሁሉ እኛ አለንልሽ ለምትሉት ደጋግ ሰወች ሁሌም ከነ ቤተሰቦቻችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ክፉ አይንካችሁ መልካም አይለፋችሁ የፌቨን እናትም ፈጣሪ ያበርታሽ
@RyHj-vu4rx
@RyHj-vu4rx 22 күн бұрын
,አሜን
@zeynebahaloyta1542
@zeynebahaloyta1542 21 күн бұрын
የኔ እናት አረ በማልቀስ ደከማት እኮ አላህየ ፍርዱን አቅርብልን
@user-bd1ly9vb1q
@user-bd1ly9vb1q 22 күн бұрын
እባሽን አላህ ይካስሽ የኔ እህት ፈገግታሽን ይስጠሽ የኔ ውድ
@berukjohny2507
@berukjohny2507 22 күн бұрын
አንባ ሲበዛ ፈጣሪም ያዝናል የብዙ ህፃናትን ደም ቆጥሮ አግዚአብሔር ሰውን አስነስቶ በቁጣ ወቷል ፍርድ ከሰው አንጠብቅም ከመድሐኒያለም እንጂ አይዞሽ ዘንድሮ አስደሳች ፍርድ እንሰማለን
@ZnashNsketa
@ZnashNsketa 22 күн бұрын
እሮማንዬ በእዉነት በጣም ነው የማከብርሽ በእዉነት ከልብሽ እናት ነሸ እግዚአብሔር እድሚና ጤና ይስጥሽ
@user-tn5zk4md7p
@user-tn5zk4md7p 22 күн бұрын
በጣም እንደዝህ እይነት ስው እይጥፍ
@user-et5ox6di3f
@user-et5ox6di3f 22 күн бұрын
ሮሚዬ የኔ ጀግና በርቱ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችሁ እንባዋን አብሱላት
@zenebetchtemesgen9345
@zenebetchtemesgen9345 22 күн бұрын
እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ የሄቨንዬ እናት ታገልሽ ፣እንባሽ ፈሰሰ ፣ አሳደዱሽ በገዛ አገርሽ ሰርተሽ እንዳትኖሪ አደረጉሽ ልጅሽንም በልተውብሽ እህቴ እንባዬ አልቆም አለኝ አቤቱ ብርታቱን ይስጥሽ😭😭😭 ብርትት በይልኝ ይሄ ሁሉ ህዝብ በመላው አለም ያለን ኢትዮጵያዊኖች አብረንሽ ነን ሀቨን የተሻለ ቦታ ሄዳለች ግን አንቺ የልጅሽን በሊታ ከነ ግብረአበሮቹ በአለም ህዝብ ልታስፈርጂበት ነው ጀገኒት ነሽ❤
@ElizabethAssefa-u6o
@ElizabethAssefa-u6o 22 күн бұрын
አትጨነቄ ልጀሸ ከሰማይታት ከጸድቃን ጎራ ተደምራላችና ደሰ ይበልሸ
@FygGuv
@FygGuv 22 күн бұрын
ወይኔ ሮማንዬ ፀጋዉ ይበዛልሸ በጣም መልካም ነሸ አዎ ❤❤❤❤
@HiwiAdane
@HiwiAdane 22 күн бұрын
የራሔል እንባ ይሁንልን። አይዞሽ ጀግና
@ElizabethAssefa-u6o
@ElizabethAssefa-u6o 22 күн бұрын
የኔ እናት አይዞሸ ፈጣሪ መጺናኛውን ይሰጠሸ
@gudinakegna8581
@gudinakegna8581 22 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህቺ ሚስኪን ሴት ዛሬ መላዉ የኢትዮጵያ ከጎኗ በመቆሙ በጣም ደስ ይላል!
@EsubalewBaylie
@EsubalewBaylie 22 күн бұрын
አይዞሽ ሁላችንም አዝነናል ።እግዚአብሔር ህግህ በምድር ላይ ብርሐን ነዉ ።
@MihretSeyoum-t2l
@MihretSeyoum-t2l 22 күн бұрын
እግዚአብሄር ይባርካችሁ በጣም ትልቅ ነገር ነው ያደረጋችሁት
@Ethio_____communication
@Ethio_____communication 22 күн бұрын
የእኔ እናት በርቺ አመብርሐን አብራሽ ትሁን,
@bezuhanteferra5609
@bezuhanteferra5609 22 күн бұрын
ጉራማይሌዎች በሄቨን እናት ስም አመሰግናለሁ ከልብ ኢትዮጵያዊ ናችሁ 😢😢😢
@tenad7309
@tenad7309 22 күн бұрын
አበቅየለሽ እውነትም ጀግና ነሽ አይዞሽ በርቺ ተፅናኚእግዚአብሔር የሄቨንን ነፍስ በገነት ያኑረው🙏🏾🥲
@berhaneantonios7377
@berhaneantonios7377 22 күн бұрын
እዉይ ሮምዬ እረጅም ዕድሜ ከሙሉ ጤና ጋእ ይስጥሽ ተባረኪ የኔ ጀግኒት
@zenebetchtemesgen9345
@zenebetchtemesgen9345 22 күн бұрын
እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ የሄቨንዬ እናት ታገልሽ ፣እንባሽ ፈሰሰ ፣ አሳደዱሽ በገዛ አገርሽ ሰርተሽ እንዳትኖሪ አደረጉሽ ልጅሽንም በልተውብሽ እህቴ እንባዬ አልቆም አለኝ አቤቱ ብርታቱን ይስጥሽ😭😭😭
@بيزه
@بيزه 22 күн бұрын
እውነት ነው ፍትህ ፍትህ ፍት ያስፈልጋታል እኛ ዛሬ እንዲደመስለቀሱን ደምን ባልቅ አለብን
@Samera-bb9yh
@Samera-bb9yh 22 күн бұрын
አይዞሽ ውዴ ፈጣሪ ጰናቱን ይሥጥሽ
@user-dj8jh3ho2x
@user-dj8jh3ho2x 22 күн бұрын
የኔ እናት አይዞሽ አላህ ፅናቱን ይስጥሽ የኔ ውድ ህመምሽ እመማችን ነው ውዴ አብሽሪ
@KemilaAssen-j9k
@KemilaAssen-j9k 22 күн бұрын
የኔ እናት አላህ ያበርታሽ ለደጋግ ኢትዮጲያዊያን ትልቅ ክብር አለኝ
@mercymercy7859
@mercymercy7859 22 күн бұрын
እህቴ አታልቅሺ አብሽሪ አላህ የልጅሽን ሀቅ አላህ ያውጣልሽ እህቴ ❤❤❤
@tarikambaw2001
@tarikambaw2001 22 күн бұрын
አይዞሽ፡እግዚአብሔር ፡ መጽናናትንለእናትናአባትዋ🙏
@DemsisLemma-1
@DemsisLemma-1 22 күн бұрын
ውድ እህት እግዚአብሔር ያጽናሽ። ፈጣሪ ዓላማት እንባሽን ያብሰው። በየ ቤተ ስንት ባለጌ አለ መሰላሽ በርታ በይ ፌቨን ወደ እኛ አትመለስም አንቺ በርቺ እግዚአብሔር ይበቀልልሽ
@user-vv8vz2un8j
@user-vv8vz2un8j 22 күн бұрын
አታልቅሺ የኔ እናት እኛ ነን ከዚህ በኃላ የምናለቅሠው። እኔ ወንዱ እንኳን አልቅሻለሁ ተንሠቅሥቄ።
@Habtam-n2n
@Habtam-n2n 22 күн бұрын
እህቴ አይዞሽ አታልቅሺ በማረሚያ ብቃሺአንድ አመት አለቀሺ
@Gfh-sy9zl
@Gfh-sy9zl 22 күн бұрын
የኒእህት አታልቅሺአይዞሽአላህ ሶብርይስጥሽ ፍትህለሄበን
@TemesgenShanko
@TemesgenShanko 22 күн бұрын
በርችልኝ የሄበን የሄበን እናት፣፣ሁላችንም ከጎንሽ ነን፣
@FantayeAmere
@FantayeAmere 22 күн бұрын
እናቴ አይዞሽ
@AsresAyenew
@AsresAyenew 22 күн бұрын
የገደል ይገደል ባደባባይ
@user-yt3lv2ih7p
@user-yt3lv2ih7p 22 күн бұрын
🙏🙏🙏 የኔ እህት እግዚአብሔር ቀን አለው አይዞሽ ፍትህ 😢
@user-nv6vb6rs5u
@user-nv6vb6rs5u 22 күн бұрын
አይዞሽ ብርታቱን ይስጥሽ ፍትህ ለሤቶች እና ለህጳናት
@ZOETUBE12
@ZOETUBE12 22 күн бұрын
የሄቨን እናት አንቺ ጀግና ነሽ
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 22 күн бұрын
የደፈረ ይገደል
@niyatm.3938
@niyatm.3938 22 күн бұрын
😢😢😢ይገደል😢😢😢ይሄ ኮርማ
@Jennifer-uo4lr
@Jennifer-uo4lr 22 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኛ ኢትዮጵያን እኮ ፍቅር ነን እንረዳዳለን
@Habtam-n2n
@Habtam-n2n 22 күн бұрын
እዉነት እግዚብር የሰጠሺእናት ነው የመሰልሺ
@Zubyda-gz2kx8gy5o
@Zubyda-gz2kx8gy5o 22 күн бұрын
ሮማን ዘሬ ወደድኩሽ
@user-si1se8rl2s
@user-si1se8rl2s 22 күн бұрын
እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ፈራጅ ነው አንቺ ደሙ ብዞ ህዝብ አብሮሽ ነው አይታወቅም እግዚአብሔር እኮ ያንቺ ልጅ ለብዞች ነፃ መውጫ አድርጎ ሰሟን እደባንዲራ በአለም እንዲውለበለብ ያደረገው እመ አምላካ መፅናኛ የመትሁንሽ ምትክ ትስጥሽ
@tigist6457
@tigist6457 22 күн бұрын
እህቴ አይዞሽ ፅናቱን ያብዛልሽ ፍጣሪ በእነዚህ እህቶች እያበረታሽ ነው እናንተም ወገናዊነታችሁን እያሳያችሁ ነው ፍጣሪ ይርዳችሁ
@zewditumukulo5971
@zewditumukulo5971 22 күн бұрын
መንግስትን እንቃወም ህጉ ይቀየር እባካችሁ የሷን እየጮህን ዛሬ አ.አ የተደፈረችውንም አጋልጡ ወንዶችም ልጆቻችን እየተደፈሩ ነው መቀጣጫ ቢኖር አይደጋገምም
@HayathHyath
@HayathHyath 16 күн бұрын
ትክክል😢😢
@user-js9qj1ff1v
@user-js9qj1ff1v 22 күн бұрын
አብሽር እሕቴ አላሕ ሠብሩን ይሥጥሽ
@YaredTeklay-jp2uf
@YaredTeklay-jp2uf 22 күн бұрын
እግዚያብሄር አምላክ ያበርታሽ አታልቅሽ አንቺ ፈልገሽ ያረግሽው ነገር የለም እባክሽ አምላክ ያውቃል
@hayatihayati9170
@hayatihayati9170 22 күн бұрын
እህቴ. ጥናቱንይስጥሽ. የኔህትአይዞሽእማ
@bekelechmedia343
@bekelechmedia343 22 күн бұрын
ተባረኩ ተባረኩ እኔ እናት የኔ ናት ተባረኩ ተባረኩ
@hanaanbes5840
@hanaanbes5840 22 күн бұрын
እህታችን በርቺልን ህመምሽ ህመማችን ነው
@Muntah-z9q
@Muntah-z9q 21 күн бұрын
እህቴ አታልቅሺ ልጅ ያለውም የሌለው ያንቺ ያህል ባያለቅስ ሁሉም አልቅሰዋል አየሽ የንጹሀን ደም ከንቱ አይቀረም አላህ ጽናቱ ይስጥሽ
@birhanuyesware
@birhanuyesware 21 күн бұрын
ዛሬ ደስ ነው ያለኝ በእንባ ነው የጨረስኩት አታልቀሺ ገና እንጨዋለን ፍትህ ፍትህ ፍትህ እያልን ህዝብ አለሽ እኮ የኔ እህት ገና ኡኡ ኡ ኡኡ እንላለን በቃ አንቺ ምንም አትሁኚብን ለልጆችም ለእኛም ለሀገርም ባለውለታ ነሽ እንወድሻለን መፀናናቱን ይስጥሺ ክፉ አይንካች
@bereketegebriel
@bereketegebriel 22 күн бұрын
እህቴ :-ወልደው የሚክዱ ና መውለድ የማይችሉ የዲያቢሎስ ተወካዮች የሚሉትን አትስሚ እነርሱ ተጥለው የተረሱ ናቸው ፤ አንቺ ግን ጀግናችን ነሽ ። ሀዘንሽ ሀዘናችን ነው በቃሽ ዓመት ሙሉ አይለቀስም የድርሻሽን ለብቻሽ ተወጥተሻል አሁን ውጤቱን ብቻ መጠበቅ ነው ያለብሽ ።
@genetkassa3719
@genetkassa3719 22 күн бұрын
አይዞሽ እህቴ ጌታ የህፃኗን ደም ይመልሳል እሱም ይእጁን ያገኛል የኢትዮጵያ ህግም መቅየር አለበት::
@lhaile1499
@lhaile1499 21 күн бұрын
ኢትዮጵያውያ እንዴት አኾራችሁኝ ዋዋዋ ብሄር ተኾር ያልሆነ ርህራሄ ያዘነን ለማጽናናት የተጠቃን ወገን ለማገዝ የተደረገ ርብርብ ጌታ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርኻችሁ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@HayathHyath
@HayathHyath 16 күн бұрын
አገራችን የገደለ ይገደል እሚል ህግ እስከሚወጣ ልን ዝም አንልም😢😢
@BirtukanBelayhun-wl3th
@BirtukanBelayhun-wl3th 19 күн бұрын
አቤት ፈጣሪ በቃ ይበለን ስለ ሔቨን እናት ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ይመስገን
@MunaTemesgen-sd6ih
@MunaTemesgen-sd6ih 22 күн бұрын
ልጁን ሳንገድለው አንተኛም
@DdDd-ft9du
@DdDd-ft9du 22 күн бұрын
እሯማየ አላሕ ያቆይሽ
@SamiraMohammed-rn6zm
@SamiraMohammed-rn6zm 22 күн бұрын
በጣም ጎበዝ
@BerhaneMeskel-h2c
@BerhaneMeskel-h2c 22 күн бұрын
God Bless You You Have Give Moral በጣም ጥሩ መራል
@lemlemamanuel7222
@lemlemamanuel7222 17 күн бұрын
አይዞሽ የኔ እናት አሁን ከሰዉ ጋር ነሽ አይዞሽ
@Smart_Tube1224
@Smart_Tube1224 8 күн бұрын
ሮምየ በርቺ አብርቻት አግዟት ይችን ሴት አግዟት እባክችሁ
@meskeremassefa280
@meskeremassefa280 9 күн бұрын
ሮምዬ ተባረኪ ለአንቺም የድንግል ልጅ ይቁምልሽ❤❤❤
@mahayegeta3920
@mahayegeta3920 22 күн бұрын
የኔውድ እህት ጌታ መፅናናቱን ይስጥሽ 😢😢😢
@AsresAyenew
@AsresAyenew 22 күн бұрын
አረሰውየው ይገደል ባደባባይ ተጠልጥሎ በህዝብ ማሀል
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 19 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ያፅናሽ እንባሽ ይታበስ አይዞሽ ጠንካራ ሁኚ ፍርዱን እግዚአብሔር ይስጥ አይዞሽ
@HawigeremameAsfa
@HawigeremameAsfa 22 күн бұрын
መገን ልጆቻችን እኛ ሠው ሐገር አላሕ ሖይ የልጆቻችን ነገር አደራ 🤲ኦረ ያረብ
@SeadeAhmed
@SeadeAhmed 22 күн бұрын
የኔናት 😢😢😢😢 አላህፃናቶንያሳጥሽ😢😢😢
@Tigesetdeseasem
@Tigesetdeseasem 21 күн бұрын
እሩማንየ አናመሰግናለን የፈቨን እናት አይዙሽ ውዲ❤❤❤❤😢
@tarikambaw2001
@tarikambaw2001 22 күн бұрын
አይዞሽአታልቅሽ
@EmebetTamen
@EmebetTamen 19 күн бұрын
አንቺ ጀግና ነሽ እመቤቴ እንባሽን ታብስ ደጋጓችን ፈጣሪ ይጠብቅልን😢😢😢😢😢😢
@Shewa2219
@Shewa2219 22 күн бұрын
እህቴ ፍጣሬ እህቴፍጣሬያበርታሽ
@ZahraBe-iw7rf
@ZahraBe-iw7rf 22 күн бұрын
እባክሽ አታልቅሺ አላህ ሰብሩን ይስጥሽ ምን አይነት ዘመን ላይ ነው የደረስነው😱😱😱
@nnmm2536
@nnmm2536 22 күн бұрын
አላህ እድሜያችሁን ያስረዝመው
@user-tt1pp3ei6q
@user-tt1pp3ei6q 22 күн бұрын
አይዞሽ እሕታችን አላሕ ያበታሽ አላሕም ሔቨን የመሠለ ይተካልሽ ኢሻአላሕ
@user-yv9wo7fm6z
@user-yv9wo7fm6z 22 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ፍትህህህህ ፍትህህህህህህህ መቼም ዝህም አንልም ለሔቨን ያእኔ ከርተተ😢😢
@fikeraschenaki4449
@fikeraschenaki4449 22 күн бұрын
የኔውድ እህት ጌታ መፅናናቱን ይስጥሽ
@Smart_Tube1224
@Smart_Tube1224 8 күн бұрын
እግዚአብሔር ያጥናሽ እህታችን በርች
@sabagessesse3420
@sabagessesse3420 22 күн бұрын
የኔ አንጀት እርር ይበል እህቴ
@robelasmara3971
@robelasmara3971 22 күн бұрын
Fethe le Feben
@YostinaYostina-w8u
@YostinaYostina-w8u 18 күн бұрын
ያኑርሽ ፈጣሪ በጤና የኔ እናት
@kininetdessie7554
@kininetdessie7554 21 күн бұрын
የኔ ውድ እህት አታልሽ እኛ ነዉ ከዚህ በኃላ እምናለቅሰው እኔ ስፍስፍ ልበልልሽ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@tigistgetachew9176
@tigistgetachew9176 21 күн бұрын
አይዞሽ የኔ እህት እኔን አፈር ልብላልሽ እግዚአብሔር ይፈርዳል የሄቩንም ነብስ በነአብረሃምና ይስሃቅ እቅፍዉስጥ ናት 😭😭😭😭😭😭😭
@BetelhemYohans
@BetelhemYohans 22 күн бұрын
ፍትህ😂😂😂
@sofiahailu3390
@sofiahailu3390 20 күн бұрын
አይዞሸ የፎቨ እናት ተጸናኝ እግዝአብሔር ጠለቶችሸን ይበቀልልሻል ጌታ አለ እህቴ አንቺ ጸንተሸ ቁሚ እራሰሸን አጸናኝ እህቴ
@maqdasmokonin810
@maqdasmokonin810 22 күн бұрын
ታመን ተስፍቆርጠን ችግራችን ማንሊሰማን ብለን ለካ ወገን አለ ኮራን በናንተ እናመሰግናለን ፍትህ ለተደፈሩት ህፃናት ሴቶች
@user-iz2ih8nt2k
@user-iz2ih8nt2k 21 күн бұрын
እግዚአብሔር የልብሽን ስብራት ይጠግን ሀዘንሽን ከውስጥሽ ያውጣልሽ እፀልይልሻለሁ
@MisaratElene
@MisaratElene 22 күн бұрын
እህቴየ ፈጣሪ ያአፂናሺ ምነ እደምልሺ አላውቅም ፈጣሪ ያአፃናሺ😢😢😢😢😢
@besemselasysemeselamawlnea471
@besemselasysemeselamawlnea471 22 күн бұрын
አው እነሮሚ ሌሎችም በ KZbin በየ Facebook Facebook በየ TikTok ከምትሰዳደቡ እንደዝህ አይነት ቁም ነገር ስሩ ሞጣ ላይም ስሩ አንደበቱን እዝጉ KZbinን አዘጉ መሰዳደብን አቁሙ ሁላችሁም ተቀየሩ በቃ ካፋቹ ጥሩ ቃል ይውጣ ውይ በስማም ሄቨንዬ ነፍስሽ በገነት ናት እናትየው እግዚአብሔር እንባሽን ያብሰው በርቺ ጥናቱን ይስጥሽ ያማል😭😭😭
@user-bk7xz1uy1d
@user-bk7xz1uy1d 20 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አይዞሽ ብርትት በይልኝ የውስጥሽን እሳት ፈጣሪ ያብርደው
@TamiaTamima
@TamiaTamima 22 күн бұрын
Alahmdulilah sew yenur
@HayatAbdullha
@HayatAbdullha 22 күн бұрын
የፌሼበን እናት ከሁን ብሀላ ህዝብ እንዲ ከረዳሽጨውቀትም ሥላለሽ በልጅሽ ሥም ጥቃት የሚደርሥባቸው የምትቃወሚበት የምታገለግይበት ምክር የምሠጭበት ተቃም ክፈች❤❤❤በተረፈ አይዞሽ ልጅሽ ባይተካልሽ የኢትዮጵያ ህዝብ ከጓንሽ ነው እና በርቺእንወድሻለን የእኔ እህት አዘንሽን የማሥረሣ የማጽናና ነገር ይሥጥሽ እኔ እንድ ወንድ ልጅ ነው ያለኝ እሡም ገእና አንድ አመቱ ከሠማሁ ቀን ጀምሮ እሡ ነው የመሠለኝ
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 22 күн бұрын
እባካችሁ ከአገር አሰወጣት እፀልያለሁ
Modus males sekolah
00:14
fitrop
Рет қаралды 15 МЛН
The FASTEST way to PASS SNACKS! #shorts #mingweirocks
00:36
mingweirocks
Рет қаралды 15 МЛН
ጉድ ልንገራቺሁ ትዳር እንዲህ ነው ወይ
1:38:05
Modus males sekolah
00:14
fitrop
Рет қаралды 15 МЛН