የአሕባሾች ጉድ ክፍል2! ረሱል የማያውቁት እነሱ የሚያውቁት ነገር... iqra media adis neshida

  Рет қаралды 6,971

Ikhlas tube 2

Ikhlas tube 2

Күн бұрын

#Ikhlas tube 2
#Halal_Media​
#10ደቂቃበሳዳት
@sadatkemal
@Halalmedia
لَن تَنَالُوا الْبِرَّ حَتَّىٰ تُنفِقُوا مِمَّا تُحِبُّونَ ۚ وَمَا تُنفِقُوا مِن شَيْءٍ فَإِنَّ اللَّهَ بِهِ عَلِيمٌ
የምትወዱትን እስከምትለግሱ ድረስ በጎን ሥራ (ዋጋውን) አታገኙም፡፡ ከምንም ነገር ብትለግሱ አላህ ያውቀዋል፡፡
Halal_Media,Islamic,Iqra media,ethiopian,Halal media,abdi tube,minber,minber tube,somi,bilal tube,somi tube comedy,harun tube amharic,africa tv,salah,Zawya TV,ዛውያ ቲቪ,africa tv channel,Nesiha TV,አፍሪካ ቲቪ,ነሲሃ ቲቪ,2020 ጨረቃ,አዲስ ነሺዳ,ነሺዳ,የከውኑ ሞገስ,የከውኑ,ሀላል ሚዲያ,ሀላሉ,ፈገግታ ለሱና,ሱናው,ሱና,ፈገግታ ሱና ነው,ሙስሊም ነኝ እኔ,ሞጣ,ፈራው,እስተቅና,የታሉ,አልፈራም,ፉአድ መልካ,አስማማው አህመድ,ሚፍታህ ሁሴን,አብዱሰላም አበራ,አሊ አሚን,ሙአዝ ሀቢብ,somi tv,abu hayder
new seya tube
#halalmedia
#TST​ APP#ABRELO​ HD#ETHIO​ APP#LIJ​ BINI TUBE# ETHIOPIAN MUSIC#ETHIOPIAN​ FILM#ETHIOPIAN​ #KANA​ TV#DW​ TV#EBS​ TV#NAHOO​ TV#L​ TV#BISRAT​ TV#TIGRAY​ TV #AFRI​ HEALTH#ASHAM​ TV#AHADU​ TV#WALTA​ TV#MOE​ TV#J​ TV $FANA TV#ETV​ #TV9​#HOPE​ ENTERTAINMENT#ADMAS​ ENTERTAINMENT#MNEW​ SHEWA ENTERTAINMENT#ELA​ TV#ATA​ MEDIA#ENTEWAWEKALEN​ WEY#YEBETESEB​ CHEWATA #J​ TV REMOTE#TZBT​ KE ENDALK GA#EBS​ CINEMA,#ETHIOPIAN​
#ስልክ​ ጠለፋ #ከእርቀትስልክጠለፋ​ #የሰውስልክጠለፋ​ #ኢሞጠለፋ​ #ዋትሳፕጠለፋ​ #ነፃኢንተርኔት​ #ሜሴጂብቻ​ #ተጠንቁ​ #ሳውዲያላችሁተጠንቀቁ​ #ነፃመደወያ​ #ሲምካርድበነፃ​ #የፍቅረኛችሁንስልክጠለፋ​ #የሞትፍርድ​ #ተፈረደባቸው​ #እባካችሁ​ #ሼር​ #ሼር​ #ሼር​ #አድርጉት​ #ዋትሳፕ​ #ከርቀት​ #መጥለፍ​ #ተቻለ​ #ኢሞ​ #ኦንላይን​ #ዋትሳፕ​ #ከተጠቀሙ​ #አይቀር​ #የምንጣፍዋጋ​ #የአረብሀገርኑሮ​ #ወጋወጋ​ ##ካርጎ​ #ፓስታቤት​ #ቢዝነስ​ #ቦርጭ​ #ዘመንድራማ​ #ቤቶችድራማ​ #ምንልታዘዝ​ #የተቀማህይወት​ #አብጃለሁ​ #ስደተኞች​ #ዱባይኢሞ​ #እውነታውሲጋለጥ​ #ናዝራዊትአበራ​ #እስርቤት​ #ተፈታች​ #እንተዋወቃለንወይ​ #ሴራ​ #ሙዚቃ​ #የወሎሙዚቃ​ #ትግርኛ​ #ፊልም​ #ተስፍሽአፕ​ #የሱፍአፕ​ #ልጂቢኒ​ #tstapp​ #yesufapp​ #l​ #lijbinitube​ #ashruka​ #oromomusic​ #Amharicmusic​ #asge​ #ሰርግ​ #የሙሉአለምሰርግ​ #ጨዋ​ #አስቴርአወቀ​ #አልበም​ #አልቀበልም​ #Hopemusic​
#Halal_Media​ #ድምፃችንይሰማ​ #ፍትህለአክሱምሙስሊሞች​
Fana EBC,#Top5Stunning​ EthiopianArtistsByRank #MaramawitAbate​ #FryatYemsalem​ #ZeriruKebede​ #mikishow​ #senseletdrama​ #HuluDaily​ #Seifufantahun​ #seifufantahunonebs​ #Ashurka​ #ashr​
#Halal_Media​,ethiopian,Halal media,abdi tube,minber,minber tube,somi tube,somi,bilal tube,harun tube amharic,africa tv,Zawya TV,ዛውያ ቲቪ #Nesiha​ TV,#አፍሪካ​ ቲቪ,ነሲሃ ቲቪ,Addis Ababa,2020 neshida,yasin nuru,daniel kibret,ድምፃችን ይሰማ,ፍትህ ለ አክሱም ሙስሊሞች,ሀላል ሚዲያ,ኡስታዞች,ኢሳት,abbay media,adebabay media,esat tv,ebc tv,fana tv,ሀጂ ሙፍቲ,መጅሊስ,ዘመድኩን,ነጭ ነጫን,የሳኡዲ ወጣቶች ስቃይ,የ ሱኡዲ ኢንባሲ,ኢንባሲ,ስደት,አ ሳኡዲ እስር ቤት,ተአምር,አብት እና ልጅ,ገዳይ,ሱብሀነላህ,አስደናቂ ታሪክ,ጀበሉ,አህመዲን ጀበል,እናት
#Halal_Media​
bilal media
haruntube
new Amharic
ኢስላማዊ ፊልሞች
ኢስላማዊ ነሺዳዎች
ኢስላማዊ ታሪኮች
ኢስላማዊ ጥያቄ እና መልስ
ኢስላማዊ ሀዲሶች
ኢስላማዊ ትረካ
ኢስላማዊ ዳእዋ
somi tube new 2020
somi tube chala
somi tube amharic
somi tube ethiopia new
amharic music
amharic film
amharic movies
new amharic movies 2018 full movie
new amharic film 2020
ኢስላማዊ ትምህርቶች
new somi tube
new comedy amharic
new ethiopian music
Africa Tv
Wollo Tube
Ebs Tv
Nahoo Tv
ሰያ ቲዩብ
new seya tube adis neshida

Пікірлер: 137
@Ikhlastube2
@Ikhlastube2 Жыл бұрын
ያጀማዓ እንኳን ደስ አለን 20,000 ገብተናል ላይክ እና ሼር ይደረግላቸው👍👍
@ZD8679
@ZD8679 Жыл бұрын
ماشاء الله ወድሜ ኢሽ አላህ ከዚህ በላይ እጠብቃለን 👌
@mohammadabdullah7661
@mohammadabdullah7661 Жыл бұрын
ማሻአላህ የኪታቡን ሊክ ብትልክልኝ ወንድም
@የአቂዳድሀአትሁንነኝሰለም
@የአቂዳድሀአትሁንነኝሰለም Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ወንድሜ እንኳንም ደስ አለህ በርታ
@amaamm3145
@amaamm3145 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ሀቂቃ በጣም ደስ ይላል
@dohadoha8116
@dohadoha8116 Жыл бұрын
ያላለህ ጥመት ታዳ በመውሊድ ብቻ ነውነዴ ሰለዋት ማውረድ እማበሉት ደሀ ነውንዴ እቤቱ በያይነት ሰርቶ ድሰቱን ከድኖ ሰንመለሰ እበለዋለሁ ብሎ አይደል እሚወጣው ሰው እንዴት እያወቀ ያጠፈል አላህ ይዘንልን ነጭ ውሸት አሰታፈረላህ የኒህ ደሞ ባሰ
@1biirtube
@1biirtube Жыл бұрын
ምርጥ አባት❤️ ምርጥ መሪ💚 ምርጥ መካሪ💚 ምርጥ ፈጣሪን ተገዢ💚 የአለሙ ምርጥ ሰው💚 ነብዩ ሙሐመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም! ሁሱ ነኝ ይህ አዲሱ ቤቴ ነው ተቀላቀሉኝ
@AminaatMuhammad-mp7hi
@AminaatMuhammad-mp7hi Жыл бұрын
እሺ ወንድሜ ጥያቄ ነበረኝ እንዴት ማግኘት እችላለሁ
@AminaatMuhammad-mp7hi
@AminaatMuhammad-mp7hi Жыл бұрын
በአላህ ካየኸዉ መልሥልኝ
@Hawa-mp9tp
@Hawa-mp9tp Жыл бұрын
ሱብሀንአላህ፣አዉቆከማጥመምአላህይጠብቀን፣ወላሂአገራችንበገጠሩ፣አብዛሀኛዉእንደነዚህናቸዉ
@tgtug8371
@tgtug8371 Жыл бұрын
ጋታችን በአቂዳህ ያጽናህ እኛንም በሰማነዉ ተጠቃሚ ያድርገን ያረብብ
@بنتحسن-خ7ه
@بنتحسن-خ7ه Жыл бұрын
ጀዛከሏሁ ኸይረን ወድማችን በርታልን በማስረጃ አላማቸውን አፍርስላቸው
@zufanawal
@zufanawal Жыл бұрын
صَلَى اْللّٰهُ عَلَيْه وَسَلَم صَلَى اْللّٰهُ عَلَيْه وَسَلَم صَلَى اْللّٰهُ عَلَيْه وَسَلَم
@ekiramamenu4835
@ekiramamenu4835 Жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ እዳተ አይነቶች ባይኖሩ ተቃጥየ ኦሞት ነበር አልሃምዱሊላህ ታዲየ እደናተ አይነቱን ጌታየ ለነሡ መላሺ አረገልን አልሃምዱሊላህ 🌼🌼🌼🥀🥀🥀🥀🥀🥀
@أَسْتَغْفِرُاللّٰه-ع2د9د
@أَسْتَغْفِرُاللّٰه-ع2د9د Жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህኸይረን እዳተ ያሉትን ወድሞች ያብዛልን የሱና ኡዝታዞችን አላህ ያብዛልን
@سبحاناللهالحمدلله-ق2م
@سبحاناللهالحمدلله-ق2م 3 күн бұрын
ያረቢአላህቀጥተኛውንይምራንየአላህ❤❤❤😊
@SamiraSami-e8m
@SamiraSami-e8m 2 ай бұрын
ወድምዬ በርታልን ኣላህ ይጠብቅህ ካኣሕባሾች ቶኮል ኣላህ ይጥብቅህ❤❤❤❤
@gyt129
@gyt129 Жыл бұрын
በርታ እክለስ ጀዘከለሁ ኸይረን አለህ ቀነዉን መንገድ ይሚርን የአሐህ
@MominaMomina88
@MominaMomina88 2 ай бұрын
ላኢላሀኢለላህ ሙሀመድ እረሱለላህ ያረብ ቀጥኛዉን መንገድ ይምራን አብ አቲካ አላህ ይጥብቅህ❤
@emushuaibyutub3978
@emushuaibyutub3978 Жыл бұрын
ጥሩ ትምርትነው ወድማችን ጀዛከሏሁ ኸይር አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@HaAlii-iv7wx
@HaAlii-iv7wx 9 күн бұрын
🥀🥀🥀🥀 ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@aminahseid1684
@aminahseid1684 Жыл бұрын
ሱብሀን አላህ አልሃምዱሊላህ ከዚህ ህይወት ያወጣኝ አላህ መጨረሻችንን ያሳምረው እነሱንም አላህ ይምራቸው
@ያአሏህ
@ያአሏህ 3 ай бұрын
ኣሚንንንን
@RahanaRahana-l7u
@RahanaRahana-l7u Сағат бұрын
​@@ያአሏህs.a.w❤❤❤❤
@የአቂዳድሀአትሁንነኝሰለም
@የአቂዳድሀአትሁንነኝሰለም Жыл бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጠሞ ከመጣመም አሏህ ይጠብቀን
@አላህከአርሽበላይነው-ኸ6ቈ
@አላህከአርሽበላይነው-ኸ6ቈ Жыл бұрын
አሚን
@bintbaba-bi3uc
@bintbaba-bi3uc Жыл бұрын
አሚን
@طَالِبَةُالْعِلِم-و6ض
@طَالِبَةُالْعِلِم-و6ض Жыл бұрын
አሏህ ይምራቸው የጥመት ጥግ አህባሾች
@aeshanasha5223
@aeshanasha5223 Жыл бұрын
Masha allah berta wedime
@jemaljemal2819
@jemaljemal2819 Жыл бұрын
አብሽር ሀቢቢአላህ ይገዝህ ጠክር
@BantiAbiy
@BantiAbiy Жыл бұрын
ወሌኩም አሰለም ወረመቱለህ አለህ የግዝልህ ወንድሜ
@mominaalie-dx3dc
@mominaalie-dx3dc Жыл бұрын
ላኢለላህ ሙሀመድ እረሱለላህ የአላህ
@ጦይባሰይድ-ቀ1ጐ
@ጦይባሰይድ-ቀ1ጐ Жыл бұрын
ሱበሀን አላህ አላህ ትክክለኛውን መግድ ይምራቸው በጣም ያሳዝናል
@emushuaibyutub3978
@emushuaibyutub3978 Жыл бұрын
ትክክል ወድም
@ZD8679
@ZD8679 Жыл бұрын
ላይክ እዳረሱ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርል
@الحمدالله-ق9ه8ظ
@الحمدالله-ق9ه8ظ 17 күн бұрын
ማሻ አለህ ወድማች አሏህ ይጨምርልህ በርታ
@saeedasaid5662
@saeedasaid5662 Жыл бұрын
አላህመጨረሻችንንያሳምርል አላህይጠብቅህወድማችን
@لاإلهالااللهمحمدرسولالله-ث7ه4ث
@لاإلهالااللهمحمدرسولالله-ث7ه4ث Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ (ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም) ኢናአሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን ላሀውለውላ ቁወተ ኢላቢላህ አላህየ ከጥመት ነፃ በለን ያረብ
@ከአሏህሌላአምላክየለምኢሣ
@ከአሏህሌላአምላክየለምኢሣ Жыл бұрын
ያረብ ጠሞ አጥማሚወችን ያዝል አቤት ውሼት አህባሾች ወንድማችን ጀዛከአሏህ ኸይረን መሠሎችህን ያብዛልን
@Bintahmed34677
@Bintahmed34677 Жыл бұрын
ሱለሏህ አለይሂ ወሰለም አላህ ሂዲያ ይስጣቸው ወንድማችን በርታ አላህ በሀቅ ላይ ያጽናን
@ZaharaNurato
@ZaharaNurato 10 күн бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@madinamohammed4252
@madinamohammed4252 Жыл бұрын
ወሊኩምሠላምወራህመቱላሂወበርካቱሁ።አላህይጠብቀንከደዝህያለያር
@MmMm-l8g
@MmMm-l8g 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@naemajamal7105
@naemajamal7105 Жыл бұрын
ያረብ አላህ ይርዳችሁ በርታ ወድማችን
@saadaali6254
@saadaali6254 Жыл бұрын
ሱበሀንአሏህ አሏህ ከጥመትይጠቀን
@mekiamuhammad2168
@mekiamuhammad2168 Жыл бұрын
Allah Ytbken
@طَالِبَةُالْعِلِم-و6ض
@طَالِبَةُالْعِلِم-و6ض Жыл бұрын
የኔ ወንድም አሏህ ይጠብቅህ ያረብ ።።
@mominaamid915
@mominaamid915 Жыл бұрын
ጀዛኩሙሏህ ከይረን ወንድማችን
@fafi6898
@fafi6898 Жыл бұрын
*ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ🌷 ሱለሏሁህ አለይሂ ወሰለም🌷ጀዛክአላህ ኸይ ወንዴማችን አቡ እያድ*
@ሂጃቤዩቱብ
@ሂጃቤዩቱብ Жыл бұрын
አላህ መጨርሻችንን ያሳምርልን ያርቢ
@ኡሙአብደላህ-ሰ4ሠ
@ኡሙአብደላህ-ሰ4ሠ Жыл бұрын
ወአሊኩም ሰላም ወድሜ መሻአላህ አላህ ያሀቁ ተከታ ያድረገን ያረብ
@fefuahmad126
@fefuahmad126 Жыл бұрын
አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ወድሜ አላህ ይጨምርለህ አላህ መጨረሻችነን ያሳምርልን ያረብ
@RomaisaIbrahim
@RomaisaIbrahim Жыл бұрын
አላህ በእውቀትላይ እውቀትን ይጨምርልህ
@RahanaRahana-l7u
@RahanaRahana-l7u Сағат бұрын
@sofiethiopia9369
@sofiethiopia9369 Жыл бұрын
ምኖቹ ናቸው በአላህ አኡዙቢላ አላህ ሆይ መጨረሻየን አሳምረው
@fetiyafetifetiya5811
@fetiyafetifetiya5811 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ እሷቸውም ሰርተውተል ከላለቹህ አሪፍ ነው ምክኒያቱም ከቅጥፈተቹህ የተነሰ
@ZenabEssa-ro1ed
@ZenabEssa-ro1ed 17 күн бұрын
.ከጥመትአላህይጠብቀነ
@الحمدالله-ع6ي3و
@الحمدالله-ع6ي3و Жыл бұрын
አላህ ይጨምርልህ ያርብ ወድሜ
@utfh2834
@utfh2834 Жыл бұрын
ማሻላ
@hasuniman1717
@hasuniman1717 Жыл бұрын
አሏህ ይጨምርላችሁ በርቱልን😍
@ሱሱየሱሱሱየሱ
@ሱሱየሱሱሱየሱ Жыл бұрын
ጀዛከሏህ
@مكيهالمكي-ع4ي
@مكيهالمكي-ع4ي Жыл бұрын
እነሱኮ አዉቆ ጠፍ ናቸዉ
@hidaayaamuhammed
@hidaayaamuhammed Жыл бұрын
Jkl khayran
@ከድጃየሱፍ-ፐ3ኈ
@ከድጃየሱፍ-ፐ3ኈ Жыл бұрын
ማሻአላህአሳህ ይጨምርልህ
@الحمدلله-ج5س5غ
@الحمدلله-ج5س5غ Жыл бұрын
ወአሊኩሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክአላህኸይር
@بنبتبنبت-ش9ه
@بنبتبنبت-ش9ه Жыл бұрын
አሏህ ጀዛህን ይከፍለው የነሱ ቅጥፍት አቤት ውሸታቸው አህባሽች አሏሁ ሙስታአም
@ሀሊማ-ፐ4ደ
@ሀሊማ-ፐ4ደ Жыл бұрын
አላህመጨርሻቺንንያሳምርው. አላህ ይጠብቅህ ውድ ማቺን
@መሬምቢንትዳውድ
@መሬምቢንትዳውድ Жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ወድም ጀዛክ አላህ ኸይር
@user-cd6rd8rj3b
@user-cd6rd8rj3b Жыл бұрын
ጀዛከ አሏሁ ኸይር ወንድማችን
@hayatfikire9516
@hayatfikire9516 Жыл бұрын
አላህ ሱብሀነ ወተአላህ እያወቁ ከሚጠሙ አያድርገን
@Hነኝየሳዳትተማሪ
@Hነኝየሳዳትተማሪ Жыл бұрын
✅✅✅✅
@سبحاناللهالحمدلله-ق2م
@سبحاناللهالحمدلله-ق2م 3 күн бұрын
በረካሁንወድሜአላህመጨረሻችንንያሳምረው
@mariejaculbe4762
@mariejaculbe4762 Жыл бұрын
ጀዛ ከላህ ወንዴሜ እኔማ የቀሩም አይመስለኝ ይቅርታና ወላሂ አህባሾች እደዉ ዝም ብለው ይመስለኛን ማለቴ ተፍሲሩን አያቁትም
@zahraahassan5948
@zahraahassan5948 Жыл бұрын
እነዚ ምንም ረድ ቢደረጉ አይገባቸውም ሱብሀነላህ
@ሙስልምነዉስሜየኔማነሻ
@ሙስልምነዉስሜየኔማነሻ Жыл бұрын
👍👍👍👍
@oumerali1996
@oumerali1996 Жыл бұрын
ماشاءالله الله اسألو ان يجعل لك خاليسن لي وجهه
@yxtycyc2394
@yxtycyc2394 Жыл бұрын
ያረብ ምንጉድነው የምንሰማው ኧረ እነዚህ ሰወቺ ወደት እየሄዱነው
@ዱኒያብላሽሰለላሁዐለይሂወ
@ዱኒያብላሽሰለላሁዐለይሂወ Жыл бұрын
ማሻ አላህ ኢኽላስ አላህ ይጨምርልህ🌹🌹
@hikmanuru304
@hikmanuru304 Жыл бұрын
Jezakellah ikhlas
@nurmedia2170
@nurmedia2170 Жыл бұрын
አስላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አላህ አገራችንን ስላም ያርግልን ወደቻናላችን ተቀላቀሉ ያኡመተል ሙሀመደ
@bintkadir4594
@bintkadir4594 Жыл бұрын
ስቡሃን አላህ
@Zድ
@Zድ Жыл бұрын
اللهم صل وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين وسلم تسليما كثيرا
@mohammedayoushetube7587
@mohammedayoushetube7587 Жыл бұрын
አላህ ሆይ ሙስሊም አድርገህ እንደፈጠርከን ሁሉ ትክክለኛ አማኝ አድርገህም ወደአንተ መልሰን ያረብ አልየውመ አክመልቱ ለኩም ድነኩም ወአትመምቱም ዓለይኩም ኒዕመቲ ወረድየቱ ኢስላመ ድና የሚለውን የቁርአን አያ ምን ብለው እየተረጎሙት ነው አድስ ነገር ከስልምናጋ የማይጋጭ ከሆነ ችግር የለም የሚሉት ያአላህ አእምሮችንን በአግባቡ የምንጠቀም አድርገን
@rahmetasfaw5778
@rahmetasfaw5778 Жыл бұрын
ጀዛከሏህ ኸይር ወድሜ አላህ ይጠብቅህ
@እሙአህላም-ሸ4ሰ
@እሙአህላም-ሸ4ሰ Жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ከሸራቸው
@SamsangKsa-bf4vl
@SamsangKsa-bf4vl 5 сағат бұрын
አሯዱ ሳይሆን አልዉርደቱ ብትል አይሻልህም😂😂😂ኢብድ ኩቲ
@Ikhlastube2
@Ikhlastube2 27 минут бұрын
ኪኪኪኪ አይዞን ገለቴ
@fafiibrahim5680
@fafiibrahim5680 Жыл бұрын
اللهم صل وسلم على نبينا محمد❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍
@Zድ
@Zድ Жыл бұрын
جزاكم الله خيرا
@williamraptors2657
@williamraptors2657 Жыл бұрын
አለህ የግዚክ ወንድም አላህ ይጫምርክ
@ዱኒያብላሽሰለላሁዐለይሂወ
@ዱኒያብላሽሰለላሁዐለይሂወ Жыл бұрын
በዲን ላይ መልካም የሆነ ፈጠራ(ቢድዓ) ሚባል ነገር ዬለም. መረጃዉም ካፍ ያለው የአላህ ቃል ነው:- “ ዛሬ ሀይማኖታቹን ለናንተ ሞላሁላቹ, በናንተ ላይም ጸጋዬን አደረግኩ` እንዲሁም ለናንተ እስልምና ሀይማኖትን ወደድኩላቹ. ” (ሱራህ አል-ማኢደህ 3:5) የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል: “ሁሉም ቢድዓ(ፈጠራ) ጥሜት ነው. ሁሉም ጥሜት የእሳት ነው." (ሰሂህ አህመድና ሌሎች ዘግበውታል) لَيۡسَ فِي الدِّينِ بِدۡعَةٌ حَسَنَةٌ وَالدَّلِيلُ قَوۡلُهُ تَعَالَى: ﴿ ٱلۡيَوۡمَ أَكۡمَلۡتُ لَكُمۡ دِينَكُمۡ وَأَتۡمَمۡتُ عَلَيۡكُمۡ نِعۡمَتِى وَرَضِيتُ لَكُمُ ٱلۡإِسۡلَـٰمَ دِينًا ﴾ (سورة المائدة). وَقَوۡلُهُ ﷺ: (وَكُلُّ بِدۡعَةٍ ضَلَالَةٌ، وَكُلُّ ضَلَالَةٍ فِي النَّارِ) (صَحِيحٌ رَوَاهُ أَحۡمَدُ وَغَيۡرُهُ).
@fatmah6730
@fatmah6730 Жыл бұрын
አላህ ይህድና
@nejatabdu7279
@nejatabdu7279 Жыл бұрын
ጀዛከላህ አቡ አቲካ አኡዙቢላህ ከነዚህ
@samira-bi9bp
@samira-bi9bp Жыл бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
@Zድ
@Zድ Жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
@amaamm3145
@amaamm3145 Жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር ወንድሜ አላህ ይጨምርልህ በርታ። አናት አናታቸውን በልልኝማ. አላህ ይምራቸው
@ያአሏህ
@ያአሏህ 3 ай бұрын
ኡስታዝ ኣሰላሙኣለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ኡስታዝ ይህ ኮሞት ካየሀው ይቅርታ የሆን ቭዶ ኣይቼ ነበርና ሸይጧን ኣሳስቶኝ ተሳድቤ ነበር ግን የዛን ኣጠፋሁት ላኣላህ በልህ ኣፉ በለኝ💦
@Ikhlastube2
@Ikhlastube2 3 ай бұрын
ወዓለይኩሙሰላም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱህ አብሽሪ ችግር የለም
@zinatkamal9881
@zinatkamal9881 Жыл бұрын
ዋለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@sultandino4211
@sultandino4211 Жыл бұрын
ይድረስ ቪድዮውን ላቀናበረው አላህ ይጠብቀን ፤ለዲን ተቆርቃሪ መስሎ፤ ስሜትን ከመከተል ከመሳሳት ፥ ከማሳሳት ከመጥመም ፥ ከማጥመም
@لاإلهالااللهمحمدرسولالله-ث7ه4ث
@لاإلهالااللهمحمدرسولالله-ث7ه4ث Жыл бұрын
ቀጣይ ይለቀቅ
@ferajnurie1601
@ferajnurie1601 Жыл бұрын
አላህ ሆይ አንታው ከጥማት ጠብቀኝ
@LobebaLobeba
@LobebaLobeba 2 күн бұрын
አተነህ ምንገድየሣከው አላህይርዳህ😂😂😂😂😂😂😂
@mdanuar7051
@mdanuar7051 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ዱኒያብላሽሰለላሁዐለይሂወ
@ዱኒያብላሽሰለላሁዐለይሂወ Жыл бұрын
በዲን ላይ ፈጠራ(ቢድዓ) ማለት በዲን ላይ የሌለን ነግር መጨመር ወይንም መቀነስ ነው, አላሁ ሱብሃነሁ ወተዓለ በአጋሪያን ፈጠራቸውን በማውገዝ እንዲህ ይላል: “ለነሱ አላቸውን! ተጋሪ (በአምላክነት) አላህም በሱ ያልፈቀደበትን ከሀይማኖት ለነሱ የሚደነግጉላቸው. " (ሱራህ አሽ-ሿአራ 42:21) የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል: “በዚህኛው ጉዳያችን(ዲናችን) ላይ ከሱ ያልሆነን አዲስን ነገር የጨመረ እሱ ተመላሽ ነው.” (ቡኻሪ እና ሙስሊም ዘግበውታል الۡبِدۡعَةُ فِي الدِّينِ هِيَ الزِّيَادَةُ فِيهِ أَوِ النُّقۡصَانُ. قَالَ اللهُ تَعَالَى مُنۡكِرًا عَلَى الۡمُشۡرِكِينَ بِدۡعَهُمۡ: ﴿ أَمۡ لَهُمۡ شُرَكَـٰٓؤُا۟ شَرَعُوا۟ لَهُم مِّنَ ٱلدِّينِ مَا لَمۡ يَأۡذَنۢ بِهِ ٱللَّهُ ﴾ (سورة الشورى). وَقَالَ ﷺ: (مَنۡ أَحۡدَثَ فِي أَمۡرِنَا هَٰذَا مَا لَيۡسَ مِنۡهُ فَهُوَ رَدٌّ) (مُتَّفَقٌ عَلَيۡهِ) (رَدٌّ: غَيۡرُ مَقۡبُولٍ).
@እሙሂበቱላህ-ዐ4ጀ
@እሙሂበቱላህ-ዐ4ጀ Жыл бұрын
አቤት ውሸት አቤት ውሽት ይላል ኡስታዝ ሳዳት የቁም ቅዠታም ሆኑኮ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቸው ይምራን 🙌🙌
@fatema6593
@fatema6593 Жыл бұрын
አላህ ይቅር ይበለኝ እና መውልድ ሂጀ አቃለሁ ግን ምንም ሽርክመሆኑን አላቅም ሲጀመር ሰለምን ምክናት እዛቦታ እንደምነሂድ አናቅም አብዛሃኛው ሰው ከዛም የምሰራው አስጠያፊ ድርጊት ይህነው ብየ ለመዘርዘር አልቻለም ሚስኪን ልናበላነው ይላሉ ሲጀመር ሚስኪን የት እንዳለ በዛ ሰአት ማነም አያቅም ምክናቱም ሁሉም ምርቃናላይ ነው አላህ ከሂጉድ ሰላወጣኝ ሁለየም አመሰግናዋለሁ አልሀምዱሊላህ ለሁሉምነግር
@الحمداللهعلكلحل-ز2ص
@الحمداللهعلكلحل-ز2ص Жыл бұрын
አኡዙቢላ አውቆከመጥመም አላህ ይጠብቀን ሡበሀንአላህ
@mnegi7174
@mnegi7174 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ሀያ ሺ
@Zenitube2559
@Zenitube2559 Жыл бұрын
አህለን አኹየ👍
@fatema6593
@fatema6593 Жыл бұрын
አላህ ከነዚህ ይጠብቀን
@امومهلاإل
@امومهلاإل Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@bintbaba5716
@bintbaba5716 Жыл бұрын
የውሸት ጥጉ ማለትነው ጡሩ ቢድአ መጥፎ ቢድአ ይላልዴ ቱ ኢላሂና ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን የመልእክተኛውን ሱና የሰለፎቻችንን መንሀጅ ቀጥ ብለን የምንከተል የምንይዝ ያድርገን
@bintbaba-bi3uc
@bintbaba-bi3uc Жыл бұрын
አሚን
Please Help This Poor Boy 🙏
00:40
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 23 МЛН
Good teacher wows kids with practical examples #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 4 МЛН
Players vs Corner Flags 🤯
00:28
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 81 МЛН