የሔቨን አባት ዐወት ጉዳይ እና የአበቅየለሽ ጉድ

  Рет қаралды 5,431

Tsegaye kiflu

Tsegaye kiflu

Күн бұрын

#ሰብስክራይብ #joinmembership #tsegayekiflu
ከቻላችሁ VPN ጠቅ አድርጓት 😍😊😜😜😜😜
የምጠቀምበትን ማይክ ለማወቅ 👉🏿 • Hollyland LARK M2 Mic ...
ሁለተኛ ቻናሌ ለመቀላቀል / @tsegayetutorial
የግል ቴሌግራም አካውንቴ t.me/tsegayekiflu
የቴሌግራም ቻናሌ t.me/tseomm
ቲክቶኬ www.tiktok.com/@tsegaye_kiflu
ለተጨማሪ መረጃ About ላይ በመግባት ተጨማሪ መረጃዎችን ማግኘት ይችላሉ

Пікірлер: 103
@woinshetdejene918
@woinshetdejene918 2 сағат бұрын
መድሀኒአለም በለተ ቀኑየህፃናትን እናየንፁሀንን በደል አንተ ፍረድልን አሜን
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm Сағат бұрын
አባትየዉ እዉነት አለዉ ፊቱ ራሱ ያስታዉቃል በጣም ተጎድቷል 😢😢😢 እሷ ምላጭ ተንከሲስ ነች ታስታዉባለች ሲጀመር
@MelkamuMitiku-mq3uz
@MelkamuMitiku-mq3uz Сағат бұрын
የእውነት ባሏ እውነት አለው እሷም መንግስት የሚሰሩት እጅግ ያሳዝናል እግዚአብሔር ይፈርዳል
@tzitagebra-b2i
@tzitagebra-b2i Сағат бұрын
ሰለራሴ በነፃነት አሰተያየት መሰጠት ከቻልኩኝ ሙሉ በሙሉ ጥፋት ያጠፋችው አቤቄለሸ ነች አላሰጠጋ አለችው ወንድ እኮ ከፈጣሪ ቀጥሎ መመኪያ ጋሻ መከበሪያ ማሰፈራሪያ ነው እሱ አብሮ ቢኖር ሄቪን አትደፈርም ነበር ሁለተኛ ጥፋት አባት እያለ በሌላ ሰም መጠራት የሌለውን ብሄር መሰጠት ያማል
@ዘመንምናየ
@ዘመንምናየ Сағат бұрын
እበትነዉ ይሄ አባት አደለም አይበቀል ፃድቅ ነዉ ግን ፍርድ ቤት ለምንአልቀረበም ፅዳት ሥትሠራ ቀሪ ልጇንአሣድጊ ብሎ ለምን ወጪ ሸፍኖ አላሥቀመጣትም የአባታቸዉ ሥም አልተቀየረም ዋሽቷል
@peace21t525
@peace21t525 Сағат бұрын
wondima betam eyegeremikegn new. ahun mota yemilewn tisemawaleh...try to listen the interview again and again.
@ToybaSeid-t3c
@ToybaSeid-t3c 7 минут бұрын
ወግአታብዙ ልጅቱ የሁላችንምናት ፍትህ እንፈልጋለን አታወናብዶ እኛታመናል በልጅቱ ሞት ያላዘነማነዉ
@TegenewTady
@TegenewTady 29 минут бұрын
ያዘነ ሰው ከፊቱ ይታወቃል ሰውየው አዝኗል
@Neww452
@Neww452 15 минут бұрын
ጌታ ሆይ ከእንደዚ አይነት ሴት ጠብቀኝ
@LidyaMohammad
@LidyaMohammad 53 минут бұрын
ይሄ የሠብአዊነት ጥያቄ ነዉ በአሰቃቂ ሁኔታ ተደፍራ የተገደለችው ህፃን ልጅ ናት ጉዳዩ እሱ ነው
@sabethiopian4657
@sabethiopian4657 Минут бұрын
ባለቤቷ በጣም ያሳዝናል , በረሃ ለበረሃ እየተንከራተተ የኔ እናት ለፍቶ አዳሪ😭
@ቅድሚያለተውሂድ-ገ6ኘ
@ቅድሚያለተውሂድ-ገ6ኘ 40 минут бұрын
ጉድ ጉድ
@Martuna-d4z
@Martuna-d4z Сағат бұрын
ፀግሽ ፍትህ አግኝቷል ነገር ግን በተሰጠው ብይን ላይ ይግባኝ ማለቱን መርሳት ተገቢ እይደለም። በተጨማሪም በፍር ሄደቱ ላይ አብራሯት ከጎኗ አለመቆሙ ሊፅተው ይገባል። ምንም የእሷን እናትነት ጉዳት ለመረዳት ጥረት ሲያደርግ አልታየም እንደባዳ በሩቅ ገንዘብ ላኩ ምናምን .... በዛን ወቅት ከምንም ነገር በላይ ህምን የሚጋራ ይበልጣል። ፍርዱን ለእግዚአብሔር ሰጥቻለሁ። ሀዘን ክፉ ነው የሕይወትን አቅጣጫ ይቀይራል።
@emutube7995
@emutube7995 Минут бұрын
አላስቀረበች አለችው እኮ ሙሉ ሙሉ የተናገረውን አዳምጡ ጥፋት የለበትም
@እናቴእወድሻለሁ-ዐ2ደ
@እናቴእወድሻለሁ-ዐ2ደ 52 минут бұрын
አባትየው ያሳዝናል😢😢😢😢
@rahelhailu7677
@rahelhailu7677 16 минут бұрын
Pleas sewyewenm enredaw behemem lay hemem tederarebobet yehonal plus degemo endandand wendoch malkes aychel yehonal hazenu westu new please..
@peacelove4778
@peacelove4778 2 сағат бұрын
እኔ ኮመንት መፃፍም አስጠለኘ. ፍርድ ለሔሸን ብቻ ፍትህ ለሔሸን ጉዳቸው ረጅም ነው😢😢😢😢😢እርም ማውጣት የሚባለው ነገር ብዙም አይደለም በትግሬዎች አሁንም ፈጣሪ ያስማማቸው😮. ሞጣ. ግን ክፍት አፍ ነው እኔ ግን መሐይምነቴን አደንቀዋለን ምንም አልጠራጠርም መገፋት ብቻ ነው እንደ ከብት ሳሳዝን😢😅
@BeemnetBayeah
@BeemnetBayeah 4 минут бұрын
እሷ መጀመርያ እዮሆ ሜዲያ የቀረበች ለት ጋዜጣ ኛው እሌክስ እዚህ የስራ እድል እንደትአገኝ እናመቻቻለን ሲላት አይ ውጪ መውጣት ነዉ የምፈልገው ስትለው ዉጪ መውጣቱ አይታየኝም አላት እሷ ፍላጎቷ ውድ ውጪ መውጣት ነዉ ። ስዎችዬ
@MagdesBuzayu
@MagdesBuzayu 27 минут бұрын
ፍትህ ለ ሄቨን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሀቨን ዎከባ አያስፈልግም ሰዉየው ዋሾቶዋል
@tikmudubale269
@tikmudubale269 33 минут бұрын
የስልክ ቅጂው ላይ የእሷ ድምፅ የለም ትክክለኛ የቃላት ልውውጥ በሰዓቱ በስልክ ቢደረግ ኖሮ የእሷም ድምፅ አብሮ ቅጂ ጋር ይኖር ነበር ሆን ብሎ ሰውየው የአበቅለሽን ስም ለማጥፋትና ብሎም ትኩረቱ ንብረት ላይ ብቻ ነው እኮ ።
@BhryaBhrya
@BhryaBhrya 2 сағат бұрын
👏👏👏👏
@Beza27Tube
@Beza27Tube 11 минут бұрын
ያሳዝናል ለዚህ ነው ፖለቲካ ቆሻሻ ነው ብዬ ጥጌን የምይዘው ኧረ ወዲያ አሁንስ በዛ 😢😢😢
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ 19 минут бұрын
ለፓለቲካ አጀንዳ ሆኑ እሚሻላቸው ባል እና ሚስት ተስማምተው ላለችው ልጂ ሌላ መውለድ እና ሀዘናቸውን ችለው ማሳደግ ነበረባቸው
@emabet578
@emabet578 Сағат бұрын
Why are we talking about father and mother? What is the point. All midea should talk about Haven and those children who murdered in a cruel way.
@አልሀምዱሊላህ9291
@አልሀምዱሊላህ9291 Сағат бұрын
የአላህ ግን እኮ ልጃ ሙታለች የአላህ አላህ ያውቃል
@tikmudubale269
@tikmudubale269 10 минут бұрын
ይህ አዳነች ለአበቀለሽ የሰጠቻት ቤት ለሞራሏ እንጅ የሄቬን ካሳ አይደለም ስለዚህ ወደ ሀብት ክፍፍል ልግባ አይችልም
@ZedTig-xm3ej
@ZedTig-xm3ej 14 минут бұрын
አረባካቹን ለፍርድ አትቸኩሉ ፈራጅ እግዚያቤርነው የሚያውቀው
@የአያቶቼሀገርየትነሽኢትዮ
@የአያቶቼሀገርየትነሽኢትዮ 2 сағат бұрын
ሞጣ እኮ ሰለምትሳደብ ነው እንጂ እውነቶ ነው የሚናገርው ዘመድኩን በቀለ እረጅም እድሜ ይስጥህ
@ssss-uz4ys
@ssss-uz4ys Сағат бұрын
@@የአያቶቼሀገርየትነሽኢትዮ ye kemejemerya ewnet new yetnagerew totally tastaqkalech endet yemeselech lig atfita beyemidiyaw tilefelfalech
@አልሀምዱሊላህ9291
@አልሀምዱሊላህ9291 55 минут бұрын
ወጀለኛ ነት እርኩሰ
@سبحانالله-خ9غ6ق
@سبحانالله-خ9غ6ق 17 минут бұрын
አሳዘነኝ አዉት የሔበን አባት
@ehilitutilahun3708
@ehilitutilahun3708 25 минут бұрын
ሞጣ የሚያወራወን ያዉቀዋል እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ ሴትዮዋን ጠምደሃታል
@Kelem-td2vd
@Kelem-td2vd 37 минут бұрын
እኔ የምለው ልጆቹ የተወለዱት አብረው ሳይለያዩ አንድ ላይ ተቀምጠው አይደለም እና ከሌላስ ቢሆን የወለደቻቸው?
@menenberhanu6423
@menenberhanu6423 Сағат бұрын
Mota yemibal balege kalatu betam yastelal
@Selam27217
@Selam27217 Сағат бұрын
እርም ማውጣት የትግራዋይም ባህል ነው።ያውም የልጅ ሞት😢😢😢ይሄ አባት ግን ፍትህ ለልጁ ሳይሆን ለራሱ ነው እየጠየቀ ያለው😢😢😢የመጨረሻ ጨካኝ ነው።ይሄን ስል ግን እሷ ጥሩ ናት እያልኩኝ አይደለም።ከነ ጥፋትዋ ከነ ድክመቷ ስለ ልጇ ፍትህ ነው የጠየቀችው ፣የተከራከረችው።አባትየው ግን ስለራሱ ጥቅም እና ጥቅም ነው እየጠየቀ ያለው።
@S-G.19
@S-G.19 59 минут бұрын
Fiteh eko testeto tefategnaw tasrwal. Wend lij eko new ezeya behed ligelutem esum lela wenjel wust ligeba yichelal. Firdun Le Egzeabeher mestetu yishalal. Ewentun yemeyawuk Fetari silehone.
@S-G.19
@S-G.19 Сағат бұрын
Baleyew gin betam new anjet yemibelaw.
@DavidFrewtheethiopean
@DavidFrewtheethiopean 37 минут бұрын
ሞጣ ግን ልክ አይመስለኝም ከምር ይግደለው እንዴት ዝም ይላል ሲል የነበረው ሰውዬ አሁን የእርሱ ደጋፊ ሆነ ፖለቲካው ቀርቶ መፍትሄ ቢበጅ አሪፍ ነበር እዩሀ ሚድያ የለቀቁትን እያየሁ ባልየው ግራ ገባኝ ነገሩ ሁሉ እየተወሳሰበ የሄ
@S-G.19
@S-G.19 Сағат бұрын
Genzeb befeoeg noro yemekelewun bet meshet yichelal. Mulu wukelena alew eko. Lejun gin betam endemiwedat photow yimesekeral.
@سبحانالله-خ9غ6ق
@سبحانالله-خ9غ6ق 14 минут бұрын
ብሀርዳርም አላት ቦታ ተስቷታል
@biniamsolomon45
@biniamsolomon45 2 сағат бұрын
Echi yematereba koshasha nat arogit shermuta
@emabet578
@emabet578 Сағат бұрын
So he is threatening her, and he is stoking her too. So this is the man who looked and sounded like Angel on Eyoh media.
@FkrNatane
@FkrNatane 29 минут бұрын
አቦ ሞጣዬ ይቅር በለኝ 🙏🙏🙏🙏
@Amena-cj8ds
@Amena-cj8ds 2 сағат бұрын
🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉ምንአይነትግዜነውአሳዝኖኛልየሔበንአባትክስልብሎአዝኖአልየወድልጅአዘንውስጥነውነሚበላውፍትህለሔበን😊😊😊
@Fhjiia
@Fhjiia Сағат бұрын
አረ ይመችህ ሞጣ
@MaryoMichael
@MaryoMichael 59 минут бұрын
አዎ ተፈርዷል ግንፍርዱ ብቅ አደለም
@tigistmekonene5826
@tigistmekonene5826 Сағат бұрын
Ehe Abat kesua belay tegodtual Tekatlowal makaber bota bhed lela cheger west egebalehu Ale endet new 1 Abat yelejochu sem tekeyero chenkelatu yemaygodaw ?yemer yasazenal
@menenberhanu6423
@menenberhanu6423 Сағат бұрын
Ere hazenwan tezembet ye lij mot kebad new yawum yekefa mot ebakachihu hlimawan yemtasarfbet medea seru asazemechigne
@kasaneshzegeye2051
@kasaneshzegeye2051 9 минут бұрын
Yuotberocheee ebakachuuù tawateeee
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 Сағат бұрын
LJ ENDGEDL NEW YETEFELEGEW LELA HAZEN
@አልሀምዱሊላህ9291
@አልሀምዱሊላህ9291 59 минут бұрын
ባለጌ ነት ልጅቷን አሰበላቻት እሱ ነው ያዘነው ጥብሰብ ብሎ
@HaniTerefe
@HaniTerefe 11 минут бұрын
Balyew gam ewenet yenorewal
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 3 минут бұрын
አንተ ግን እንዲህ ያለ ነገር ባታቀርብ ጥሩ ነው ሐይማኖተኛ መስለኸኝ ነበር ።።
@rasrif1978
@rasrif1978 Сағат бұрын
ግን ሁላቹም ምን አገባችሁ ለምን ዝም አትሉም? ሁላችሁም እይታ ለማግኘት ነው።
@woodz-vi5rn
@woodz-vi5rn 41 минут бұрын
Yaso xifat ya lijun moton mangad lay managaro nwu
@bettyfikeru7257
@bettyfikeru7257 Сағат бұрын
Kefu seat nate
@tigistmekonene5826
@tigistmekonene5826 45 минут бұрын
SEWU ESUN EYESEDEBEW YALEW ESUA GONDERE SLEHONECH NEW !!!! SEWOCH GONDEREN ENDEH KE EWNET EYERAKACHEHU GONDEREN KOLLACHEHU BETERA TBELALACHEHU EMENUGN
@tigistmekonene5826
@tigistmekonene5826 Сағат бұрын
Setyewa beteley be 3gnaw interviw tilik drama new yeserachew yichi Asmesay gena bezu gud ywetal eyoha degemo Ehe akatari lejun godtotal
@gelayeeticha-wv9ed
@gelayeeticha-wv9ed 11 минут бұрын
Yemr yasaznal
@tigistmekonene5826
@tigistmekonene5826 Сағат бұрын
Ehetuam tedefralech eko emigermew yanenem Altenagerechem yechi leba nat
@bizuneshashagre
@bizuneshashagre Сағат бұрын
ninabah tigre babzagnaw hakegna lehak muach new
@mulualemtesema1121
@mulualemtesema1121 Сағат бұрын
Tigre bihones newe yalewe enji, Tigre negn alalem.
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 Сағат бұрын
EMBA YELEM ? ZEMEDKUN KFU AWURE !
@LidyaMohammad
@LidyaMohammad 4 минут бұрын
ሞጣ ምን አይነት መሀይም ነህ ግን ቃላት አጣውልህ አባት ተብየዉ ደግሞ የመጀመሪያ ልጅህ ከተወለደች እስከ ዛሬ ድረስ በነበሩት አመቶች ውስጥ እንደ ባል መወጣት የነበረብህን ሀላፊነት አልወሰድክም በሀዘንዋም በደስታዋም ግዜ የለክም ነበር ስለዚህ አሁን የታወቀህ የት ነበርክ እስካሁን
@endegeabren3649
@endegeabren3649 Сағат бұрын
በእርግጥ ተደፍራ ነው የሞተችው ?
@hanadejene4176
@hanadejene4176 30 минут бұрын
Aremene new
@TeklayMeresa-k4g
@TeklayMeresa-k4g 2 сағат бұрын
Tsegish kantegar esmamalo ❤
@BhryaBhrya
@BhryaBhrya 2 сағат бұрын
👌👌👌👌👌👌
@mulualemayehu6576
@mulualemayehu6576 12 минут бұрын
ሞጣ ሞጥሟጣ እንዲህም ትግሬ አለ እንዴ ትላለህ?ትግራዋይ ጅግናና ሓቀኛ በራሱ የሚተማመን ነው ።
@informationtube6449
@informationtube6449 10 минут бұрын
የመጀመሪያ ኮሜንቴ ለዩቱብ ባለቤት የዩኒን ኮሚንት አሳጠርክ እናትየዋን ለሚቃወም ሰፊ ሽፋን ሰጠህ የት ነበር እሱ ይህ ሁሉ መከራ እና ስቃይ ስታይ እሱ የት ነበር-ዛሬም ነገም እናት ብቻዋን ነው
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 2 минут бұрын
ከሷ ጋር ነበር ሚዲያ ለምን አልቀረበም ከሆነ ደግሞ እንዳትቀርብ ብላኝ ነበር ብሎ ደጋግሞ ተናግሯል
@tigistmekonene5826
@tigistmekonene5826 Сағат бұрын
Zem ble yoni enatunem yasdefral cheger yelebetm
@AynalemKebede-cm7ix
@AynalemKebede-cm7ix Сағат бұрын
dedeb abat nw, ahun ye Ethiopia hizeb chegiruan ena hazenuan seleterduat habit genzeb agegnich bilo yelgun hazen enkuan yalazene abat. biyanse kefu enkuan bitehon bedersebachew hazen enat eko nat yeteskayechew
@AynalemKebede-cm7ix
@AynalemKebede-cm7ix Сағат бұрын
ende abat min yergew neger ale bal eko mistu kefu bitehon enkuan lelijochu sil bizu cheger mechal meshekem alebet. tegirea derom shermuxa nw yawum shufer. leleju sil angetu bikorexe ker yilewal leala miset selalew nw enji ermun enkuan alawetam.
@tigistmekonene5826
@tigistmekonene5826 Сағат бұрын
Benateh yechin shermuta deftehat keza eserbet gba kezeh belay Atgodam Akatlat
@yergalem4031
@yergalem4031 2 сағат бұрын
በሐዘን ጊዜ መንገድ ተከፈተ ብሎ ብሄድ ምን እንደሚመጣበት ያውቃል በረብሻው ጊዜ ልታሳስረው ትችል ነበር።
@zelalem-m1t
@zelalem-m1t Сағат бұрын
ግማታሞች ናችሁ ማሳሰሩን እንደ ጀግንነት ነው እንዴ የምትቆጥሩት
@Hana-oc1fn
@Hana-oc1fn Сағат бұрын
ሄዶ ነበር አቤት አትገባም ሰው አያይህ ብላ ሆቴል ነው ያሳደርችው እሷም አብራው ነው ያደርችው ሴትዮዋ እንቆቅልሽ ናት
@ዘመንምናየ
@ዘመንምናየ Сағат бұрын
😂😂በደንብ ሥሚዉ ቃብር ቦታዉ አልሄድሁም ብሏል ፍርድ ቤት ለምን አልቀረበም​@@Hana-oc1fn
@masialemu
@masialemu Сағат бұрын
አንተ ምንም ታድርግ ምን አገባን ግን ልጅቷ ተደፍራለች
@yonastamene5123
@yonastamene5123 Сағат бұрын
@@masialemu ውሸት ነው
@MelkamuMitiku-mq3uz
@MelkamuMitiku-mq3uz Сағат бұрын
ፍትህ ለሄቨን አባት
@zelalem-m1t
@zelalem-m1t 18 минут бұрын
አሁንም ቢሆን ይኸ ለማኝ አያልፍልሽ ህዝብ ስለ ባል እና ሚሰት እንጂ ስለ ታሳሪው አንድም እየተነፈሳችሁ አይደለም፡፡ እኔ በዚች አረመኔ ሴት ሴራ ሰለባ የሆነው ታሳሪው ነው እያሳዘነኝ ያለው እንደው ግን ተቆርቋሪ ወገን የለውም ይችን ሴረኛ ሴት የሚደፋ
@tigistmekonene5826
@tigistmekonene5826 Сағат бұрын
Ehetuam tedefralech eko emigermew yanenem Altenagerechem yechi leba nat
#ማነው_የዋሸው #የሔቨን_አባት_ወይስ_እናት!|ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA
27:46
小天使和小丑太会演了!#小丑#天使#家庭#搞笑
00:25
家庭搞笑日记
Рет қаралды 46 МЛН
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
MrBeast
Рет қаралды 276 МЛН
小天使和小丑太会演了!#小丑#天使#家庭#搞笑
00:25
家庭搞笑日记
Рет қаралды 46 МЛН