የሂሩት አስገራሚ ስለ እራሷ የዘፈነችው ዘፈን።

  Рет қаралды 88,656

TNN (TOP NEWS NETWORK) ቶፕ ኒውስ ኔትወርክ

TNN (TOP NEWS NETWORK) ቶፕ ኒውስ ኔትወርክ

Жыл бұрын

Пікірлер: 50
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 Жыл бұрын
ዛሬ በዘር በጎጠኝነት ወገኖቻችሁን ለምትገሉ ሁሉ ጥሩ መልክት ነው ልብ ያለው ልብ ይበል 😢 ሂሩትዬ በጣም የምወዳት ምርጥ ኢትዮጵያዊት 🇪🇹 ነበረች 😢 ግን ሁላችንም ወደ አላህ ተመላሾች ነን
@derejealebachewdessie2268
@derejealebachewdessie2268 Жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊት አርቲስት ሂሩት በቀለ ነብስሽን በገነት ያሳርፍልን
@mulukenengida2656
@mulukenengida2656 Жыл бұрын
አፈሩ የቅለልሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ት
@hirutkidanemariam5364
@hirutkidanemariam5364 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገራችን❤❤❤❤ በደንብ ገልፀሻታል ።
@nightsky4544
@nightsky4544 10 ай бұрын
ይገርማል ሂሩት በቀለ ልብ ላላት ሰው ያልዳሰሰችው መሀበራዊ ጉዳይ የለም:: ስለአገር ስለመረዳዳት ስለ ማግኘትና ማጣት ጠንክሮ ስለመስራት የሰው አለምምኘት ስለ ደሀ እናት ስለሞት ስንቱን ላስታውሰው ሂሩትዬ አንቺ ልዩ ነሽ በማንም በምንም አትተኪም
@aberawendemu4409
@aberawendemu4409 Жыл бұрын
ፈጣሪ በገነት ያኑርሽ ስሰማ በስራ ላይ ነበርኩ አዝኛለው ግን ሁላችንም ተረኞች ነን ነፍሰሽ በክብር ይኑር
@zeleketewodros6795
@zeleketewodros6795 Жыл бұрын
ሂሩት በቀለ ነብስሽን በገነት ያሳርፍልን
@christianeshale6621
@christianeshale6621 3 ай бұрын
እንዲህ ነበሩ የድሮዎቹ አርቲስቶች ለአገር ፍቅር ያላችው እንዲህ ነበር ለወገኖቻችው ዜጎችን የአገር ፍቅር እንዲኖረው የሚያስተምሩት ይህነው ኢትዮጵያዊነት ✍️
@saragetachew8191
@saragetachew8191 Жыл бұрын
ወይኔ እናቴ እነደቀልድ ሳምንት ሆነሽ ያሳዝናል ነፍሰሽን በአፀደገነት ያሳርፍልን
@user-wf7vg9qq5p
@user-wf7vg9qq5p Жыл бұрын
አየ ሂሩትየ በገነት ያኑርሽ!!
@hannahanna4321
@hannahanna4321 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ነፍስሽን ባፀደ ገነት ትኑር
@user-hg6kg6nt9s
@user-hg6kg6nt9s 3 ай бұрын
💔 ነብስ ይማር ::🇪🇹👑⭐ ዘማ ሪ ሁና ነው የ ሰማሁ ።
@sarasarasara6948
@sarasarasara6948 Жыл бұрын
ወይ ሀገሬ በማይወዷት መመራት ከጄመረች ስንት አመቷ ይሄንዘፈንሲስሙ የሚያስታውካቸው
@kifle4218
@kifle4218 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ የሚለው መዝሙር ሲባል ሂሩት በቀለ ነች የምታወሰው ይህንን የመሰለ ኢትዬጵያዊነት ስለተውሽልን እናመሰግናልን
@diborahdiborah2639
@diborahdiborah2639 6 ай бұрын
ኢትዮጵያዊነት ባንቺ ጊዜ ቀረ❤❤❤
@Asnakech100
@Asnakech100 Жыл бұрын
Very lovely and touching song of all Ethiopians!!
@yisfalemasrat9484
@yisfalemasrat9484 Жыл бұрын
Very lovely music Hirut played by expressing her deepest love to our beloved country Ethiopia. Please learn the illitrate ...from Hirut. Let her soul put to heaven. R.I.P.
@addisgulema3748
@addisgulema3748 Жыл бұрын
የሰው ምርጥ ፣መልካም እረፍት ነፍስ ይማር ፣
@emc414
@emc414 Жыл бұрын
Nefis yimar..!😭😭❤🇪🇹❤!
@Moges-vw6yp
@Moges-vw6yp 4 ай бұрын
God bless her and blessed Human being
@user-zt2cy3jk7l
@user-zt2cy3jk7l 8 ай бұрын
That is ethiopiansm❤
@selamawitbefekadu3138
@selamawitbefekadu3138 7 ай бұрын
🙏❤️ Blessings!!
@tenagnehailu
@tenagnehailu 9 ай бұрын
SHE IS NOT SING ABOUT HERSELF BUT ABOUT ETHIOPIA . IT IS THE BEST SONG THAT I HAVE EVER SEEN
@abebeaddis2631
@abebeaddis2631 7 ай бұрын
So beautiful. I like this song!
@obsetube730
@obsetube730 Жыл бұрын
Rip 😭😭😭😭😭😭
@lidiyaandarge
@lidiyaandarge 8 ай бұрын
በጣም የምወዳት ሂሩት ያለዉ ከሌለዉ ጋር ተካፍሎ እንደመብላት
@Abel-tp3qj
@Abel-tp3qj Жыл бұрын
😢😢❤
@user-uv3pc3bn7j
@user-uv3pc3bn7j Жыл бұрын
Herut huilam adekeshalhu zemen aysher music ceber yeg bashale
@user-uv3pc3bn7j
@user-uv3pc3bn7j Жыл бұрын
Rip
@user-hg6kg6nt9s
@user-hg6kg6nt9s 3 ай бұрын
🇪🇹💞🇪🇹💞🇪🇹💞🇪🇹🕊️🕊️🕊️🙏🏽
@negashabebe
@negashabebe Жыл бұрын
በብሔራዊ መዝሙር ከፍታ ነው ኢትዮጵያን የዘፈነችው 💚💛❤️
@hirutkidanemariam5364
@hirutkidanemariam5364 Жыл бұрын
የኔናት ውነትሽን ነው🤔🤔 በቁም ያልረዳ ሲሞት ማልቀስ ና ፀጉር መንጨት ምንይበጃል ማንያየዋል??? ለሁሉም ትምርት ነው። ነፍስ ይማር።
@user-hd1et5fm4s
@user-hd1et5fm4s 9 ай бұрын
Ethiopia 14 tekellaye gizat❤❤❤
@azanashaytegeb-el2df
@azanashaytegeb-el2df 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@werkemelese7492
@werkemelese7492 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@geteneshtamene9807
@geteneshtamene9807 11 ай бұрын
💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@zewduwolleweloveshambelbel5965
@zewduwolleweloveshambelbel5965 Жыл бұрын
Nebes yimar!!!
@zewduwolleweloveshambelbel5965
@zewduwolleweloveshambelbel5965 Жыл бұрын
Nebes yimar Hirut Bekele !!!
@dasashasefa9215
@dasashasefa9215 3 күн бұрын
❤🎉
@tedaraya6365
@tedaraya6365 6 ай бұрын
I am to be Ethiopian
@kassechasfaw4055
@kassechasfaw4055 Жыл бұрын
Ay banche gezi ylfw tru gezi sainfk
@misertilahun9650
@misertilahun9650 Жыл бұрын
ስለ ሀገሯ ነው የዘፈነችው
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 Жыл бұрын
😢 በጣም ሃገሯን 🇪🇹 የምትወድ ❤️ ምርጥ ኢትዮጵያዊት 🇪🇹 ነበረች 😢
@tenagnehailu
@tenagnehailu 9 ай бұрын
EXCUSE AT LAST SHE SONG ABOUT HER
@queenofsheba871
@queenofsheba871 Ай бұрын
ይሄ ዘፈን የኢትዮጵያ ብሄራዊ መዝሙር ነው። ምክንያቱም ኢትዮጵያን ይገልጻታል፤ ጠላቶቿን ያቃጥላቸዋል፤ አንድነትን ይሰብካል። ብሄራዊ መዝሙር አንዱ ሲመጣ አንዱን ሲሽረው ሌላው ሲመጣ ሌላውን ሲሽር ይሄ የሂሩት ኢትዮጵያ ግን ለትውልድ እስከትውልድ ይተላለፋል።
@FesehaAyalew-dj8bh
@FesehaAyalew-dj8bh 11 күн бұрын
በዚሁቀጥሉ
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 6 ай бұрын
እናንተ አስከብራችሁ ያከበራችሀትን ውብ ሀገር ኢትዮጵያውያን ትንሽ ቆሻሾች ዘው ብለው ገብተው ደፈራት አጠለሿት
@marmar803
@marmar803 Жыл бұрын
ኢሄ " ኢትዮጵያ " የሚለው እና ህይወት እንደ ሸክላ የሚሉት ታዋቂ ዘፈኖች ድርስቱ የተስፋዬ አበበ" ፋዘር ነው!!
@lidiyaandarge
@lidiyaandarge 8 ай бұрын
በጣም የምወዳት ሂሩት ያለዉ ከሌለዉ ጋር ተካፍሎ እንደመብላት
Hirut Bekele ሂሩት በቀለ Gum Gum Ethiopian Music Oldies
5:50
ETHIOPIAN MUSIC -HIWOT ENDE SHEKLA - HIRUT BEKELE
5:28
HAILU AT
Рет қаралды 98 М.
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 8 МЛН
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 22 МЛН
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 64 МЛН
Hirut Bekele - Ende Gebete Weha - Classic
4:01
TheShayBuna
Рет қаралды 242 М.
Tekle Tesfazghi with Roha Band - Fikrey Telemeni
5:20
cybraddis
Рет қаралды 2 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 8 МЛН