KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ባለ ትዳሮች ይህ ነገር እንደሚበቃላቸው ታውቃለህ???
24:10
አስደናቂ የሴት ልጅ አባት ታሪክ
16:59
How To Choose Mac N Cheese Date Night.. 🧀
00:58
Long Nails 💅🏻 #shorts
00:50
أختي الشريرة تزعجني! 😡 استخدم هذه الأداة #حيلة
00:24
Как Я Брата ОБМАНУЛ (смешное видео, прикол, юмор, поржать)
00:59
የሂወትህን ጉዞ የሚቀይር አስገራሚ ታሪክ
Рет қаралды 41,130
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 202 М.
Seya tube ሰያ ቲዩብ
Күн бұрын
Пікірлер: 603
@SeyaTube1
4 жыл бұрын
ከወደዳችሁት ላይክ አርጉ
@Ss-pg8xc
4 жыл бұрын
መሸአለህ፡ሁልግዜ፡አጭር፡ብሆንም፡በጠም፡ጠፈጭ፡ኒግግር፡ጀዘከአለህ፡ከይር፡ወንድሜ
@ayshabelayhun9840
4 жыл бұрын
አጅብ ሡብሀን አላህ እስከማዳምጠዉ ቸኩየ የአላህ የኔስ መጨረሻ ምን ይሆን ? ሠያ ጀዛካላህ ኸይር ቢቻል1000ጊዜ ላይክና ሠብ ባደረኩህ ነበር አላህ በሠማነዉ ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ
@ቁጥብሁኝውድትሆኛለሽ-የ6ነ
4 жыл бұрын
እስኪ ሰያ /نهو / አስተምሩን አንድም እስላሚኪ ቤጅ የማስተምር መጥፋቱ🤔
@ayshabelayhun9840
4 жыл бұрын
@@ቁጥብሁኝውድትሆኛለሽ-የ6ነ አልሀምዱሊላህ የሚያስተምር አልጠፋም የሚማር የሚከተላቸዉ አጡ እንጅ ኢስላሚክ ሚድያወችን ገብታችሁ እዩ ባዶ ናቸዉ
@batoulshimolo4679
4 жыл бұрын
ጃዛካላሁ ካይር
@abdiwollotube
4 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከአቱ ጀዛከላህ ኸይረን ሰያው ወንድማችን
@zinetahmed
4 жыл бұрын
አብዲ ከቤቴ ጎራ በልሥኪ
@ايهب-ر1ض
3 ай бұрын
ሱብሀን አሏህ ☝አጀኢብ የሚገርም ተሪክ ነው❤
@Alhamdulilah-dt1gf
4 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ አላህ ጥሩ ስራ ሰርተን የምናልፍ ያድርገን
@sofitube6115
4 жыл бұрын
_❥:::::::::ሚስጥርህን ለአላህ:::::::::❥_ *ሰዎች በጩኽት ያልሰሙህን* *☞ አላህ በዝምታህ ይሰማሀል ይረዳሀል* _ምክንያቱም ልብህ ካንተ ይልቅ_ _ለሱ ቅርብ ናትና።_ _☞ ከሰዎች ዘንድ ፈልገህ ያጣኸውን_ _☞❥ከአላህ ዘንድ ሳትፈልግ ታገኘዋለህ።_ _ምክንያቱም አላህ ከምትፈልገው_ _ይልቅ የሚያስፈልግህን ያውቃልና።_ 💌:::::::::::💌
@omzehamzinab1764
4 жыл бұрын
ያረብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
8 ай бұрын
ዉዴ ደምርኝ
@zama980
4 жыл бұрын
ያአላህ ዱንያ አኬራችን አሰሚርልን አሚን በሰማነው የምንሳረ አድርገን እህት ወድሞቼ አላህ ከጃሀናም እሰት ከቀብር ቅጣት ይጠብቃን ወንድማችን ጄዛካ አላህ ኻይራን
@pure_heart7175
4 жыл бұрын
ድንቅ የነብያችን صلى الله عليه وسلم ምክር ፦ 1// የአላህ ትዕዛዝ ጠብቅ እሱ ይጠብቅሀል ። 2// ስትጠይቅ አሏህን ጠይቅ ። 3// አላህን ጠብቀው ከፊት ለፊትህ ታገኘዋለህ ። 4// እርዳታን ከፈለክ በአላህ ተረዳ ። 5// ህዝቦች በሙሉ ቢሰበሰቡ ሊጠቅሙህ አይችሉም ። የሰው ልጅ ስትጠይቀው ይቆጣብሃል አላህን ግን ስጠይቀው ይሰጥሀል ያቀርብሃል ። ሳትጠይቀው ስትቀር ግን አሏህ ይቆጣብሀል ። ያጣሀውን ነገር ከሰው አትከጅል ።እጅህን ከፍ አድርገህ የአላህን በር ቆርቁር እርሱም ይሰጥሀል ።ስትታመምም ያድንሃል ፣ስትራብ እርሱ ያበላሀል ፣የቀናውን መንገድ እርሱ ይመራሀል ስለዚህ በአላህ ብቻ ☝ተመካ ......
@khadejaabdullah95
4 жыл бұрын
ሳህ እህቴ ጀዛክ አላህ ዉዴ ለምክርሽ ጀዛክ አላህ አላህ ውክሌ ነዉ አልሀምዲሊላሂ
@sweetjamil7977
4 жыл бұрын
ሠለለሁ አለይሂ ወሰላም
@كوكوبنتباباألحبشيه
4 жыл бұрын
💋💋💋💋💐💐💐💐
@tarsiasala9467
Жыл бұрын
ትክክል
@Mነኝኡሙሁዘይፋህ
4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱበህን አላህ አይ ዱኒያ ኡስታዝ ሰኢድ ጀዛክላህ ኸይር
@maryamseid3471
4 жыл бұрын
ሰያ አደበትህ ጣፋጭ አላህ ይጨምርልህ ሡብሀነላህ ዋ ነፍሴ ፈራሁልሽ
@fatomaaaaa5788
4 жыл бұрын
ወአለይኩሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረከትሁ መሸአላህ አላህ ይጨምርልህ ጀዛከላህ ከይር ወንድም በሠማነዉ የምንጠቀምበትን ያድርገን ያረብ
@zinetahmed
4 жыл бұрын
ውድ እህቶቸ ከቤቴ ጎራ በሉሥኪ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
8 ай бұрын
ዉዴ ደምርኝ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
8 ай бұрын
@@fatomaaaaa5788ዉዴ ደምርኝ
@issaadam6067
4 жыл бұрын
ሱብሃን አላህ ወአላህ ልብ ምነካ ትርክት ነው አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን 🤲🤲🤲 አሚን አሚን
@ዜድናኝያናቴናፋቂስልጤዋ
4 жыл бұрын
አሚንንንን
@habshihabshi2525
4 жыл бұрын
አሚንን
@كوكوبنتباباألحبشيه
4 жыл бұрын
አሚን
@FTAjini
4 жыл бұрын
ወላሂ በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው ግዜ ከሄደ አይመለስም ሳህ ጀዛከላህ ኸይር ወንድማችን አንተ በተናገርከው እኛ በሰማነው ምንጠቀም አላህ ያድርገን አሚን ሱፕሀን አላህ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
8 ай бұрын
ዉዴ ደምርኝ
@LeenZaher-xf6pv
11 ай бұрын
.ኧላሁሱብሀነሁ ወተአላ መኖራችን በኢባዳ ሞታችንን ደግሞ በሸሀዳ ያድርግልን❤❤❤በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን አተም በተናገርኸው አላህ ተጠቃሚ ያድርግህ❤ የአላህን ውዴታ እና የረሱላችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሸፈአ ያብዛልን❤❤❤ለሁላችንም❤❤❤
@halwialshami8319
4 жыл бұрын
jaza kelahu kayir wanidime allh yicamirilih
@زينبالاثيوبي
11 күн бұрын
ወአለይኩምሠላም፡ወራህመቱላሂ፡ወበረካቱ🎉🎉
@زينبالاثيوبي
11 күн бұрын
ሱበሀንአላህ😢😢
@AaBb-xt2op
4 жыл бұрын
አላህይጠብቅክ
@jamilabintbaba2410
4 жыл бұрын
ሱብሀንአሏህ ወሏሂ ትክክል ያአለህ መጨራሸችን አሰምርልን ያራቢ ጀዘኩሙሏህ ኽይራን
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
8 ай бұрын
ዉዴ ደምርኝ
@fatumawellyewaff3239
4 жыл бұрын
ውአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን ኡስታዝ ሠኢድ አላህ ይጠብቅህ ጀዛ ከላህ ኸይረን ጀዛ
@user-fl7ei3lr5v
7 күн бұрын
Subhanallah migermi tarik nw ejig astemari yehona allah yichamirilih
@AhamA-j3h
3 ай бұрын
ሱበሀንአላህ. ያረብ. ያረህማን. ያረሂምም መጨረሻየን. አሳምርልኝያረብ
@dhebottudiinrabbbiiloveyou4365
4 жыл бұрын
Walkum aslmwrwb mashalla wud ya akera wandeme jezk. ya سبحن الله
@mekdi5359
4 жыл бұрын
ማሻአላሕ ሰያው
@hikma2520
4 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ የአላህ መልካም ስራን ሰርተን ከጌታችን ጋር የምንገናኝ ያድርገን የረብ ልብ ይነካል
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
8 ай бұрын
ዉዴ ደምርኝ 10:31
@rukiya6481
4 жыл бұрын
ወአሊኩም ሠላም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ሰያዉ
@Sነኚከወሎጃዋርንአድናቂ
4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ወድማችን ሰኢድ ትምርትህ ወላሂ ሱስ ያሲዛል ጀዛ ከአላህ ኽይረን በሰማነው ተጠቃሚ ያረገን ያረብብብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
8 ай бұрын
ዉዴ ደምርኝ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
8 ай бұрын
ዉዴ ደምርኝ
@neimaabdu2226
4 жыл бұрын
ሱብሀአሏህ በጣም ምንጥ ትምህርት ወንድም ሰኢድ ጀዛካላህ ኸይረን
@ዩስራነኝቢንትባባ
4 жыл бұрын
ሱባሀን አላህ ዬሚገርም ታሪክ ነው ከዚህ ታሪክ እንማርበት እህት ወድሞቼ
@يسرهمحمد-و3ن
2 жыл бұрын
ሳሓ😢😢😢
@ToybaAbdla-ps5ie
9 ай бұрын
ሱብሃን አላህ የሚገርም ታሪክ ነዉ😢😢😢😢ያአላህ 🤲🤲🤲"መጨረሻችነን አሳምርልን ያረብ
@ريتاريتاا-م6ح
4 жыл бұрын
ጀዛከ አላህ ኸይረን ወንድመችን ያረብ መጨረሻችን አሰምርልን
@وتوكلعلىاللهوكفىباللهوكيلا-ه9ي
4 жыл бұрын
قال رسول الله صلى الله عليه وسلم احب الكلام إلى الله تعالى ٤ سبحان الله 🌴🌾 والحمد لله 🌴🌾 ولا اله الا الله🌾🌴 والله اكبر🌾🌴
@ነኢማይቱብይቱብ
4 жыл бұрын
Selalhalyehiwselam
@mkyfi.947
4 жыл бұрын
ሱብሀነ አላህ አጂብ ነው ያአላህ በጊዜያችን የምንጠቀም አላህ ያድርገን
@mustafamustafajuharaliye3056
4 жыл бұрын
Jaza kala kayr wondim saya
@نجاتنجاة-ص2ش
4 жыл бұрын
ወለይኩም ሰለም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ ጀዘከለህ ኸይር ኡስታዝ አለህ በሰመነው ሁሉ ተጠቀሚ አድርገን
@drsami762
4 жыл бұрын
ዋእለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዛሬ ደግሞ የሰያው ቤተሰቦች እንዲያነቡልኝ ይህን ድንቅ አጂብ የሚያስብል #ፍትህ እና #ፍርድ በጀሊሉ ችሎት የተከነወነውን በጋራ እናንብበው ሪድ ሞር የሚለውን ይንኩ👇 -------**********------ ሙሳ (ዐ.ሰ) አንድ ቀን ከአላህ ጋር እያወራ ሳለ አላህን እንዲህ ብሎ ጠየቀው፦ "ጌታዬ እስቲ ያንተን ፍትህ እና ያንተን ፍርድ አሳየኝ?" አላህም፦ "አንተ እኮ ችኩል እና ማትታገስ ነህ እንዴት አድርጌ ላሳይህ" ብሎ መለሰለት። ሙሳም፦ "ባንተ እገዛ ትዕግስት አደርጋለሁ" አለው። አላህም፦ "እንዲህእንዲህ ... የሚባል ቦታ የውሀ ምንጭ አለ። እዛች ቦታ ማንም እንዳያይህ ተደብቀህ ችሎታዬንና ውስጥ አዋቂነቴን ዝም ብለህ ተከታተል" አለው። ሙሳም (ዐ.ሰ) እዛች ምንጭ ጋ ደረሰና ምንጯ አጠገብ ማንም በማያየው መልኩ እንዲት ዛፍ ላይ ወጥቶ ቁጭ አለ። ከዚያም አንድ ፈረሰኛ ምንጯ ጋ መጣና ፈረሱን አቁሞ ውሀ ጠጣ። በዛውም በአንድ ከረጢት 1000 ዲናር አጠገቡ አስቀመጠና ትንሽ ጋደም አለ። ከትንሽ እረፍት በኋላ ፈረሰኛው ያስቀመጠውን 1000 ዲናር ረስቶ ጉዞውን ጀመረ። ይህ ሁሉ ሲሆን ሙሳ በትኩረት እየተከታተለ ነው። ብዙም ሳይቆይ አንድ ልጅ መጣና ከምንጩ ጠጣና ሊሄድ ሲል ያ ፈረሰኛ ረስቶ የሄደውን 1000 ዲናር አየ። በጣም ተደስቶ ይዞት ሄደ። ከዚያም ልክ ልጁ አከባቢውን ለቆ እንደሄደ አንድ ማየት የተሳነው ሽማግሌ መጣ። ከምንጩ ጠጥቶ ውዱእ አደረገና እዛው ሰግዶ ጋደም አለ። ልክ ይህ ሽማግሌ ጋደም እንዳለ ያ የቅድሙ ፈረሰኛ ዲናሩን አስታውሶ ሲጋልብ መጣ። ቦታው ላይ ሲደርስ ሽማግሌው ተኝቷል። ፈረሰኛውም ሽማግሌውን ቀሰቀሰውና፦ "አሁን እዚህ ጋ ውሀ ጠጥቼ 1000 ዲናር ረስቼ ሄጃለሁ። ካንተ ሌላ ማንም እዚጋ አልመጣም ስለዚህ ንብረቴን አሁን አምጣ" አለው። ሽማግሌውም፦ "ልጄ እኔ እንደምታየኝ እውር ነኝ ምንም ማየት አልችልም ታዲያ እንዴት አድርጌ እወስዳለሁ?" አለው። ፈረሰኛውም በጣም ተናደደ እየዋሸውም እንደሆነ ገመተ። ከዚያ ጎራዴውን አወጣና፦ "ንብረቴን ምትመልስ ከሆነ መልስ አይ ካልክ በዚህ ሆድህን እተረትረዋለሁ" ሲለው... ሽማግሌው ማልቀስ ጀመረ። ሙሳ (ዐ.ሰ) ይህን ሁሉ በትዕግስት እየተከታተለ ነው፡፡ ትዕግስቱ ሲሟጠጥ የጌታውን ቃል በማስታወስ ባለበት ይፀናል። ከዛ ፈረሰኛውም በያዘው ጎራዴ የሽማግሌውን አንገቱን ቀነጠሰለት። ከዚያም ልብሱን አገለባብጦ ሲፈትሽ ምንም ሊያገኝ አልቻለምና ትቶት ሄደ። ከዚያም አለህም እንዲህ አለ፦ " አንተ ሙሳ ይህ የኔ ፍትህ እና የኔ ፍርድ ነው፡፡" ሙሳም፦ "ጌታዬ ትዕግስቴ ተሟጥጦ አልቋል አንተ ጥበበኛ ነህ እስቲ አስረዳኝ" አለው። አላህም፦ "እኔ ውስጥ አዋቂ ነኝ አንተ የማታውቀውን አውቃለሁ። ➊. ቅድም መጥቶ የፈረሰኛውን ንብረት የወሰደው ልጅ የራሱን ሀቅ ነው የወሰደው። ምክንያቱም የልጁ አባት! እዛ ፈረሰኛው ዘንድ ተቀጥሮ ሰርቷል ፈረሰኛውም የላቡን ከልክሎታል። ስለዚህ ልጁ የወሰደው የአባቱን ሀቅ ነው። ➋. "እውሩ ሽማግሌ ደሞ ድሮ አይኑ ከመጥፋቱ በፊት የዛን ፈረሰኛ አባት ገድሎት ስለነበር። ፈረሰኛው የአባቱን ገዳይ እንዲበቀልለት አድርገናል። "ያ ሙሳ ለሁሉም ሀቁን አድርሰናል። አንዱ ፍትሀችን ሲሆን አንዱ ደሞ ፍርዳችን ነው። እኛም የጥበበኞች ሁሉ ጥበበኛ ነን አለው። አጂብ ... ሱብሀን አላህ!!! ሁሉም የዘራውን ያጭዳል👈👈👈 ያጀማዓ ወደ ቴሌግራም ቻናላችን ብቅ ብትሉ ብዙ ትማራላችሁ ።
@እሙሙባረክ-መ8ዸ
4 жыл бұрын
ቴሌግራምህን አላገኘሁትም አላህ ይጨምርልህ ዉድ ያአኼራ ወድሞቻችን አላህ ይጠብቃችሁ
@bintseid6668
4 жыл бұрын
ሱባሀን አሏ አልሀምዱሊላ አሏሀክበር አጅብ
@bintseid6668
4 жыл бұрын
0096872170313በዚህ ቁጥር ቴሌግራም አስገባኝ
@كوكوبنتباباألحبشيه
4 жыл бұрын
ጀዛከላሁ ኸይረን ወድማችን ግን እደት ልግባ ሊኩን ላክልኝ ??????
@ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ
4 жыл бұрын
ዋልይኩም ሰላም ወራህመትሎህ ወበረካቱ ጀዛኸም አላህ ኸይር ሱበሀን አላህ ትክክል በጣም አስተማሪ ነው ያረብ አላህ ጀዛኸን ይክፈልህ ሰላም ህይብዛ አላህ ይጠብቅህ አላህ ይጨምርልኸ
@ሐድያየሐይቅልጅቀሪዉዘመኔ
4 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላምወራሕመቱላሒወበረካትሑ ሱበሐን አላሕ ሰያማሻአላሕ የምትሰራቸው ቢድወበሙሉ አስተማሪናቸው
@sofiyamuhidin932
4 жыл бұрын
ጀዛካላህ ካይራን ኡስታዙና
@seadaahmed9353
3 жыл бұрын
ሱበሀነ አላህ ጀዛክላህ ወንደማችን
@rahmarahma7002
4 жыл бұрын
ዋሌኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሱብሀን አላህ አላህ አንተ በተናገርከዉ እኛ በሰማነዉ ተጠቃሚ ያድርገን ሰለላሁ አለይ ወሰለም ጀኧዛክ አላህ ኸይር
@zente8496
4 жыл бұрын
ወላሂ በጣም ጠቃሚ ትምህርትነውእደኔ መጨረሻውላይ ሡብሀንአላህ
@ahmed-kk6is
4 жыл бұрын
ሱበሀን አላህአላሁማ ኢኒ አስአሉክ ኢልመን አፊያ እርዝቀን ጠይባ ወአመለ ሙተቀበላ
@Sቢንትሙሃመድ
4 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱብሃነላህ እሚገርምታሪክ አላህ ለሁላችንም ሂድያ ይስጠን ጀዛከላህ ከይር ወንድም
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
3 жыл бұрын
ሰያያያ ምንኛ ልብ የሚነካ ታሪክ ነው አላህ ጊዚያችንን በስረአቱ የምናሳልፍ ያድርገን ያረብ ጀዛከላሁ ኽይረን
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
8 ай бұрын
ዉዴ ደምርኝ 8:44
@ኡሙፍርዶስሁሴን
4 жыл бұрын
ዋሊኩም እሰላም እራህመቱላሂእበረካትሁ ጅዛክ አላህ ኸይር ሱበሀን አላህ እንደው መገን ነብሴ
@uaehello3621
4 жыл бұрын
Walekumi aslmu woramtulhi wobarkatu wudddd wodimachin jezakumi kallha 😍😍😍😍
@የአላህባሪያአልሀምዱሊላህ
2 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ታሪኩ ልቤን ሰብሮ ገባ ኡስታዝ ሰይድ አላህ ከኪሳራ ይጠብቀን
@ኢክራምብላላ
4 жыл бұрын
ሱብሀንአላህ በጣም አጂብ ነዉ ጀዛአካ አላህ ኸይር ያረብ
@ahmedhussien8835
4 жыл бұрын
Betam astemari new alah ygemrlh wendme betam des yemil dawa new ene hulum dawah des yemil new
@amunyeerassulliifelegiitek7841
4 жыл бұрын
Subahana Allah Subahana Allah Allahuma Ajialina minali Salihini
@نفيسهحسين-ح2ث
4 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته Subhan allah allah mechereshachin yasamrilin jezak allah keyr wendmachin
@Aነኝየቤታሰቦቼነፈቂ
4 жыл бұрын
ወለይኩም አሰለም ወረህመቱለሂ ወበረከቱሁ አህለን ኡስተዝ ጀዘከለ ኸይር
@ghff7032
4 жыл бұрын
Wealeyikum werahmetulahi webrekatehu
@salesale2542
4 жыл бұрын
ሱበሐነአላህ አጂብ ያያያያያያያረብ ቀጥተኛዉንመንገድምራን ጀዛከላህኸይር ወንድማችን እንዳተወላሂቅንወንድሞች ያብዛልን ቅንየዱንያምየአኼራምወንድምነህ
@emanbinetyesuf3807
4 жыл бұрын
ሁበሀን አላህ ትልቅ ትምህርት ነው ዱኒያ ብላሽ ነው ያለችንን አጭር ጊዜ በመልካም ስራ የምናሳልፍ ያርገን ጀዛኩሙላህ ኸይር ሰያአ
@kemilasiraj2663
4 жыл бұрын
ጀዛክላህኸይር፣ኡሰታዝአላህይጨምረልህ
@حسبياللهونعمالوكيل-ق7ت
4 жыл бұрын
Walaikum Assalam Wa Rahmatullahi Barkat Yahan
@zedyezid8282
4 жыл бұрын
WK wr WB subhanallah Allahuakubar
@حورالسعيد-خ2ض
4 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ በጠም ያምገርም ጀዛክ አላህ ከይር ወንድማችን አላህ ይጠብቅ
@smeardghgd1057
4 жыл бұрын
Allah bsmanw tetekami yargen jezaklah heyr seya
@haweekwt1116
4 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته جزاك الله خير سبحان الله على الله يا رب يا كريم
@ይሁንለበጎነው-ቸ2ሰ
4 жыл бұрын
وعليكم سلام ورحمة الله وبركاته سبحان الله جزاك الله خير
@ላታህዘንኢነላሀማአና-ረ5ሰ
4 жыл бұрын
ወላይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወባረካትሁ አህሊን ሱበሃን አላህ ሰያ ጃዛክ አላሁ ኸይረን ያረብ አላህ ይጠብቀን
@fatumarsheid5045
4 жыл бұрын
ሱብሀን አለህ በጣም ያሚጋርም ነው
@shagaabu1338
4 жыл бұрын
MashaAllah jazakellah khayr🌹🌻🌼🌸
@አሚናትየወሎዋቀበጥ
4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭ያአላህመጨረሳችንንአሳምረልን አሚንበሉይፕጀመአ
@AliAhmed-x2m5w
Жыл бұрын
Waallaykum salam mashe allah
@fatehasalah9831
4 жыл бұрын
sabhan allah jazakallah hayer seya
@hawaakadir5932
5 ай бұрын
Subhanallaa
@hshdgdhshd3903
4 күн бұрын
አጃቢ ነዉ ጃዛከአላህኸይር
@ረቢአሰሚረ
4 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمة لله وبركاته جازاك الله خير الله يحفزاك أخي
@sadajamal8880
4 жыл бұрын
Subhan alaah Betam yemigerm new Alah yemiteamenn Hayr sra yemnsera yadrgen Yarebbbb
@አቲካቲዬብ
4 жыл бұрын
ወላሂ የምታስተምራቸውሁሉ በጣምደስይላሉ ጅዛክ አላህኸይር
@zainabnoro1102
4 жыл бұрын
ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛከላህ ወንድም ሱብሀነላህ አጂብ የሆነ ታሪክ ነው ያ ረብ መጨረሻችን አሳምርልን
@zA-ky9co
4 жыл бұрын
ሱብሓነላህ ይገርማል ኣላህ ቀጥተኛ መንገድ ይምራን ያረብ
@باربساعدني
4 жыл бұрын
ሱበሀንአሏህ ያረብ አንተውበራህመትህ አንቃን ያኢላሂ ወድም ሰያ ጀዛኩመሏህ ኸይር
@አራህማኑአለልአርሺእስተዋ
4 жыл бұрын
አጂብ ሱብሐንአላህ ጀዛከአላህ ኸይር ኡስታዝ
@hiikrammohamed6416
4 жыл бұрын
Walayikumsalm warahamatula wabarakatuu jzk
@nuriyabent3078
4 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ ሱበሀን አላህ ወላሂ ልብ እሚነካ ትረካ ነወ
@sofyaassenethiopia5665
4 жыл бұрын
ሱበሀነላህ አልህ ይጠብቀን ጀዛከላህ ህይር
@sihemsihem8497
2 жыл бұрын
ወላሂ የሚገርም ና አስተማሪ ታሪክ ነው ሱበሀን አሏል
@ኒቃቤውበቴክብሬነው
4 жыл бұрын
ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱብሀን አላህ አጅብ ነው ጀዛክ አላሁ ኸይረን ወንድማችን ሰያ
@Zነኚየረሱልናፋቂየድንተማ
4 жыл бұрын
ሱበሀናላህ አላህ ጌዛችንን እምንጠቀምበት ያርገን ኡዝታዝና አላህ ይጨምርልህ
@husseinhussein2133
4 жыл бұрын
*ሡብሀን አላህ የሚገርም ቂሳ ነዉ ኡሥታዙና አላህ እድሜህን ያርዝምልን*
@ሱመያየእናቴናፋቂ
4 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ አላህ ከዚች ጠፊ የሆነች ዱኒያ አላህ ይጠብቀን ወላሂ አቀጠቀጠኝ ሱበሀነክ ያረብ መጨረሻየን
@tube9895
4 жыл бұрын
ሡበሀን አላህ ጀዛኩም አላህ ኸይር እኛም በሠማነዉ አተም በተናገርከዉ አላህ ተጠቃሚወች ያዲርገን
@ቁርአንየልብብርሀንነው
4 жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወራህመት ውላሂ ወበረካትሁ ጀዛክ አላህ ኸየር ሱበሀንአላህ አጅብ ነው
@fbntmohammedmix5481
4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ ወንድሜችን
@ቅድሚያለተውሂድ-ጠ7ቐ
4 жыл бұрын
ጀዛከላህኸይር ኡስታዜ
@asiaasia2629
Жыл бұрын
ماشاءالله ماشاءالله
@ሉቤስላምቴዋኢስላምነውውበ
4 жыл бұрын
ጀዛከላህ። ወንድማችን በስማነው ተጠቃሚ ያድርገን
@saeedapantow668
4 жыл бұрын
ሡባንአላህ፡ልብየሚነካ፡ትርካ፡ጄዛክአላህ
@zeheraeibrahim5439
4 жыл бұрын
ያረብ በሰማነወ እምንጠቀም ያድረገን ጀዛካላህ አይ ዱኒያ እህህህህህህህ አላህ ይጠብቀን
@bahriyaahmad5155
4 жыл бұрын
ይገርማል ሱበሀን አለህ ጀዘህ ከለህ ከይር
@ፋጡማነኝኢልምቀላዋጯ
4 жыл бұрын
ዋአለኩም ሠላም ወራህመቱሉላሂ ወበረካትሁ አጃኢብ ነዉ ወላሂ ግዜያችንን ባግባቡ እምንጠቀም ያርገን ያረብ
@semirayoutub7806
2 жыл бұрын
ወላሂ በጣም አስተማሪ ታሪክነው ሱብሀን አላህ አላህ ከሚጠቀሙት ያድርገን ያአላህ ያረብ
@ጀናቢንትባባ
4 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኡስታዝ እኛም በሰማነው አንተም ባስተማርከን የምንጠቀም ያድርገን ሀገሬ ልገባ ሁለት ወር ቀረኝ ግን ያንተን ምክር ግን በጣም ነው ምናፍቀው ወላሂ ሀገር መግባቴ ሳስብ እንባ ይተናነቀኛል ማን እንዳንተ ይመክረኝ ይሁን 😢😢
@MyLove-qn7es
4 жыл бұрын
subhan allah
@لوباماعلي
4 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ ጀዛከላህ ኸይረን
@ዘይነብሙሀመድሀሥቡነላህወ
4 жыл бұрын
ወአለይኩምወረህመቱላሂወበረካትሁ ጀዛከላውኸይር ወድሜ አጃብ
@Lነኝብንትሰኢድ
4 жыл бұрын
ጀዛክላህ ኸይር ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ
@Sነኝወሎየዋአላህነውወኪሌ
4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካተሁ ማሻአላህ አላህ ይጨምረልህ ሱበሀን አላ ጀዛክ ላህ ኽይር
24:10
ባለ ትዳሮች ይህ ነገር እንደሚበቃላቸው ታውቃለህ???
Seya tube ሰያ ቲዩብ
Рет қаралды 163 М.
16:59
አስደናቂ የሴት ልጅ አባት ታሪክ
Seya tube ሰያ ቲዩብ
Рет қаралды 57 М.
00:58
How To Choose Mac N Cheese Date Night.. 🧀
Jojo Sim
Рет қаралды 116 МЛН
00:50
Long Nails 💅🏻 #shorts
Mr DegrEE
Рет қаралды 20 МЛН
00:24
أختي الشريرة تزعجني! 😡 استخدم هذه الأداة #حيلة
JOON Arabic
Рет қаралды 44 МЛН
00:59
Как Я Брата ОБМАНУЛ (смешное видео, прикол, юмор, поржать)
Натурал Альбертович
Рет қаралды 6 МЛН
21:55
🥰ደስታ የራቃቹ ኑ በሉ!!
Tofik Tube=ቶፊቅ ቲዩብ
Рет қаралды 18 М.
16:56
አፍራህ እና ፈቲ || በጣም አስተማሪ ታሪክ || ELAF TUBE ኢላፍ ቲዩብ
Elaf Tube
Рет қаралды 126 М.
22:35
"ህልምሽ እውነት ከሆነ እኔ ሞቼ ነብዩ ያገቡሻል"||ከመካመዲና ከመዲና ሐበሻ ||yenemeng ||ebstv
NUR TUBE ኑር ቱዩብ
Рет қаралды 1,8 М.
11:41
አስገራሚ ታሪክ || በ ዶሮ የተነሳ ሂወቷ ተቀየረ
Seya tube ሰያ ቲዩብ
Рет қаралды 47 М.
19:39
ልጆቼ ከት/ቤት ታግደው ነበር || የዳውድ ኪም አስገራሚ ጉዞ ወደ ኢስላም ! || Muslim revert story @towards_eternity
Dana Production
Рет қаралды 6 М.
38:27
ኡስታዝ ዩሱፍ ኢብራሂም - ቢሊየን ቢሊየን ቢኖርህም ጤና ከሌለህ ሁሉንም ነገር አጥተሃል - ustaz Yusuf ibrahim be grateful to Allah 
እስላማዊ.ትምህርቶች
Рет қаралды 13 М.
37:21
አስደንጋጩ የቴ ስላና የባእዳኑ ግንኙነት Salon Terek
salon tube
Рет қаралды 250 М.
29:10
የአንድ ወጣት ታሪክ ፤ Ye And Wetat Tarik Drama
TAEM RADIO || ጣዕም ሬዲዮን ፤
Рет қаралды 2 М.
24:09
ከእሳት ሰዎች ብዙዎች ሴቶች ከሆኑባቸው 10 ነገሮች
Seya tube ሰያ ቲዩብ
Рет қаралды 64 М.
24:05
የጨለማ ዘመናት || ELAF TUBE ኢላፍ ቲዩብ
Elaf Tube
Рет қаралды 60 М.
00:58
How To Choose Mac N Cheese Date Night.. 🧀
Jojo Sim
Рет қаралды 116 МЛН