KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ለጥያቄዎቻቹ መልስ /full video
25:44
ከረጅም ጊዜ በኀላ እናቴን አገኘዋት.አልቅሳ አስለቀሰችኝ😭😢
27:18
Players push long pins through a cardboard box attempting to pop the balloon!
00:31
ТВОИ РОДИТЕЛИ И ЧЕЛОВЕК ПАУК 😂#shorts
00:59
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
消防避险训练,消防员用“水盾”逼退烈火!这是训练,也是他们可能面对的日常。致敬!#熱門 #中国
00:16
የሆፓ እና ናኒ ቀለበት|{surprise}
Рет қаралды 159,440
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 38 М.
Hope and Nani
Күн бұрын
Пікірлер: 277
@FhfGnf-tn6sm
Ай бұрын
ለቀለበት ይህ ሀሉ እኛ ብቻ ነን ቅመሞች ሰርተን ማያልፍልን😢
@የባሌሚስትነኝ
Ай бұрын
😢😢😢ለከይር ነው
@Hayat-lr4re
Ай бұрын
አልሃምዱሊላህ
@Fatyazayinefreefilsten
Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂 አለሀምዱልለለህ
@MangsetEshete
Ай бұрын
ማርያምን እውነትሽ ነው
@ExcitedLemur-ho5cq
Ай бұрын
አልሀምዱሊላህ የባስ አለ እያልሽ እለፊ
@ሰኒየገብረኤልልጂ
Ай бұрын
ትንሽ አለባበሷ ደስ አይልም በተረፈ መልካም የፍቅር ዘመን❤❤❤❤
@SitiDanyo
Ай бұрын
አይ ጊዜ ፈጣሪ እኛን ችሎ እንደው እሳት አለመዝነቡም ተመስገን ነው ወንድ ልጂ ተሸፍኖ ሴት እራቁቷን ማስተዋሉን አድለን አምላኬ ወንዶቹ እራሱ አልጫ ሁላ 😢😢
@ExcitedLemur-ho5cq
Ай бұрын
እሳት አለመዝነቡ ያስብላል
@محمدمحد-ف2م
Ай бұрын
አወን የኡነት ያሳፍራል ሴትልጅ እዴት ታፋዋይታያል ያሳዝናል ፈጣርያችንንን እኮ አመፅነዉ በሚገባ እሱግን ችሎናል😢😢😢😢@@ExcitedLemur-ho5cq
@BatiBati-l7p
Ай бұрын
ቀለበት እንኳ ሳያስሩ ነበር አብረው የሚኖሩት 😂😂አይ መጀጃል
@ሰላምፍቅር-ጸ6ጠ
27 күн бұрын
የሞተ ጌዜ የመጨረሻው ዘመን ነው😂
@MeemiMeem
15 күн бұрын
አዲስ ፍሺን አዲርገዉታል
@messimessi-x6x
Ай бұрын
ዋውውው ፅሩያት እግዚአብሄር በፍቅር ያኑራችሁ❤❤🎉🎉🎉🎉
@ሀኒፍቅር-ሸ2ቀ
Ай бұрын
የታየችኝ ሊያ ብቻ ናት ከነባለቤቶ❤❤❤❤❤ሙሉ ሴት
@fiyametalovefiyametalove8690
Ай бұрын
እኔም ሊያየ ሰወድሸ ከነባለቤትሸ ከነ ንጉሥ ከሆነው ልጅሽን ጨምሮ እወድሻለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@denkneshwondmu
Ай бұрын
በስማም በወልድ ወመፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ ምናለ ልብስ ብትገዛላት😮😮😎😎😎
@MeemiMeem
15 күн бұрын
ክክ
@ውቢትወሎየዋ-ለ5ኰ
5 күн бұрын
ወይ ጉድ ቆይ ዋናዎቹስ ይዘንጡ ግን ሌሎቹ ከየት አምጥተው ዘነጡት እግዚኦ እኔም ልብስ አለኝ ልል ነው እንግዲህ😢😂❤❤❤
@SlamKASA
6 күн бұрын
በአላህ❤ በማርያም10ሺ እድገባ እርዱኚ🙏እሲ ደስ ይበለኚ🙏❤
@AsefashMarew-vc5bi
Ай бұрын
በቃ አሁን የአማራን ሙዚቃ ስሰሙ ከፍላችሁ ነው ያማራ ሙዚቃ ሲከፈት ነው የሚደምቀው የምትሉ 🎉🎉❤አማራየ
@Hali-o5u
Ай бұрын
Jezba😂Ethiopia wst hulum bebahlu yamral
@Yetm798
Ай бұрын
@@Hali-o5u😂😂😂😂ስድብ ምን አመጣው ዱዝ😅😅😅
@محمدمحد-ف2م
Ай бұрын
@@Yetm798ዉነት ሲነግሯቸዉ ያቃቸዋል ለዛነዉ የሚሳደቡት በራስመተማመን የለላቸዉናቸዉ ሶ ዝብበሄደበትነዉ የሚያርፈዉ 😂😂😂😂ዝምበያት የኔዋ
@Hali-o5u
19 күн бұрын
@@Yetm798 🤣🤣🤣ena anchi eyeterashign new ewnet atwedum sewn kasdesetew mnm yhun😉
@Yetm798
19 күн бұрын
@@Hali-o5uok 😂😉😙
@HewanGirma-h3n
15 күн бұрын
ዋው ስታምሩ መልካም ጋብቻ ውለዱ ክበዱ
@TifhFjfh-vp4pi
Ай бұрын
ወይኔ ሰታምሩ እንኳን ደሰ አላችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@GahvwbJvsbbe
Ай бұрын
በጣም ያምራል ያዝልቅላችሁ
@saronhailu53
Ай бұрын
በፓት እየሄደች ሚስቴ ማለት አይከብድም😂😂
@shawaye5579
Ай бұрын
🤭🤭🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@GanetGanet-ku6ic
10 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@bet-ty94
8 күн бұрын
Everything was perfect ❤❤❤❤❤congratulations 🎉🎉🎉
@weyni7527
Ай бұрын
ታፋዋን ሌላ ወንዶች እያዩት ምንም አይመስልክም ነው ጉድ😂
@የኔ-ቐ3ጀ
Ай бұрын
ተው የመዳም ቅመሞች ብርዲስት ፈግፍገን አላለፈልንም ዩቱብ ሸቅሉ እዲ እየህደነው በስደት አታያቸውም ባገር የሚየሚኖሩት ሆሆሆ ማሻአላህ
@zara-z2x4o
Ай бұрын
ግን,እኛ,እሪስበረሰችን,ለምን,አነሰድግም,ያመደምቅማሞች❤
@ZainabAwal
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ዋው ግን ቀምሷ ረዘም ብል በጣም ቆንጆ ነበር
@mekdestemeche6871
Ай бұрын
መጀመሪያ ደህና ልብስ ልበሽ በፓንት አትህጂ 😂😂😂😂😂😂😂
@TigistFiseha-g8v
Ай бұрын
እኔ የምለው ቆይ,,,, አበርዉ ይኖሩ አለነበር,,,, ለማንኛውም አንኮን ደስ አላቸው ❤❤❤
@MahletBirhanu-i3w
12 сағат бұрын
ገና ብዙ እናያለን አቤቱ ልብስ አሰደብሽን በሀበሻ ቀሚሥ ቢሆን ከፕሮግራሙ ጋር ይደምቅ ነበር ሁሉም የዉጭ እስታይል ባህላችን ጠፋ😭😢😢
@mesrakh4114
Ай бұрын
አቤት ምንድን ነው ይሄ ሁሉ negative comments መልካም ምኞት ተመኙላቸው።ከቻላችሁም subscribe አርጓቸው ። እንኳን ደስ አላችሁ 🎉🎉
@user-AnnieLee21
Ай бұрын
አይዞአችሁ ሰዎች ጥሩ ሰራህም አልሰራህም ይናገራሉ። ቻሉት 😂😂😂😂 እና congrats
@AwokeAwoke-y2s
5 күн бұрын
እረጅም ቀሚስ ብትለብስ ግን ቆንጆ ነበራችሁ ገለዋን ሌላ ሰው አየልህና ጥቅሙ ምንድን ነው
@HadeenKaleen
Ай бұрын
ፅግሻ ቤዚዬ እናንተን ፍለጋ እስከመጨረሻ አየሁት
@ayubabdulfetah6615
Ай бұрын
Enem
@HananHanan-q5h
Ай бұрын
ልብሷልብሷ የምትሉት ከፈለገች አትልበስ አንዳንድ ወንድ እራቁታቸውን ሲሄዱ ነው ደስ የሚላቸው ግን ትዳር ከያዝን ወደ ፈጣሪ መመለስ አለብን
@NigstAdmase
17 күн бұрын
ከዛስ ባክሽ ☹️😜😜
@HananHanan-q5h
17 күн бұрын
@NigstAdmase ከዛየሚሆነውአይታወቅም
@ታዉኝሊኑርበትኢረሴንአቃለ
Ай бұрын
😳😳😳😳😳😳😳🤔🤔አለህምዲሊላህህ ኢሰለም ያደረከን ጌታ☝☝
@yayehenok
Ай бұрын
?
@Henan-v6e
Ай бұрын
በጣም
@FjRu-ci5bm
Ай бұрын
ኢ ወላሂ አልሀምዱሊላህ
@fasikawande3558
Ай бұрын
ፈጥሪ ይመስገን ክራስቱን ላደረከኛ
@እግዚአብሔርይመስገን-ዘ1ሸ
Ай бұрын
ለመማያቃቹ ተበጥረቁ ሆ
@MyIove-qr9fw
Ай бұрын
ከቀለበት ቀሚሥ ይቀድማል ለማንኛም አይለያችሁ❤
@mahilettsegaw7175
Ай бұрын
She is stunner congratulations 🎉
@ExcitedLemur-ho5cq
Ай бұрын
እኔ በቅርብ ነው የምወደውን ያጣሁት እያፈቀርኩት የትለየኝ እግሩ ይሰበርና 😂😂😂😂 የሚፋቀሩ ሰወች ሳይ እቀናለሁኝ ወላሂ
@ServeGlobal-nn2lk
Ай бұрын
🤣🤣🤣🤣
@Rukiya3621
15 күн бұрын
😂
@ምስኪ
14 күн бұрын
😂😂😂💖💖💔💔😢😢
@TinsuOli
Ай бұрын
❤❤❤❤ God bless this gorgeous couples.
@ነፂገብረሄይወት
Ай бұрын
ልብሱ አልጋ ላይም ያስፈራል እንኳን በሰዉ ፌት ዉይ ድፍርት😂😂
@GanetGanet-ku6ic
10 күн бұрын
ዋውውውውውው እንኳን ደስ ያላቹ ውለዱ ክበዱ💋💋💋💋💋💋💞💞💞💞👌👌👌
@محمدمحد-ف2م
Ай бұрын
ማሻአላህ ትዳራችሁን አላህ ያሳምርላችሁ ዘላቂያድርገዉ በፍቅር ቅመሞችዬ አይዞን❤❤❤
@GanetGanet-ku6ic
10 күн бұрын
እሺ😭😭😃😃
@HasbunalahHasbunalah
Күн бұрын
እረ ማሻአላህ የሚባልበትን ቦታለዩ
@8djej3oheHdidu3j
Ай бұрын
በፍቅር ኑሩ እዉይ እንኳነ ደስአላቹ
@Seadamohmed-f9i
4 күн бұрын
ኢላሂ እኛንም ሹፈኔ😢😢😢😢😢😢 ሥደተኛ ልጆችህ😢😢😢
@Zeze-ds6qq
Ай бұрын
😝😝😝😝😝ልብስ ሥትለብስ ቀስቀሱኝ
@mdshahanvaj5956
Ай бұрын
😂😂😂😂እቪ
@محمدمحد-ف2م
Ай бұрын
😂😂😂😂
@ComCeil-tz1tg
25 күн бұрын
ምርጥ ኮሜንት 😂😂😂
@sosodw1
Ай бұрын
እረ አለባበስ አይነፋም ወዶቹ ግን ምነካችሁ
@chinoyoma4523
Ай бұрын
congrats Abdi. baga gammadde.
@YonasTeklay-l7f
Ай бұрын
WOWWOW yamral yazlklachu fkrachu❤❤❤
@منتما-و5ق
Ай бұрын
አልሀምዱሊላሂ ሙሥሊምላረገኝ መገን ልብሥ እረክርሥቲያኖች አይምሮየላችሁምደግን ምድነውአሁን የለበሠችው
@MehretuGetasew
Ай бұрын
እምነት አትንኪ እራቁቷን የሔደችው እሷ ናት በሁሉም እምነት ከስርአት የወጡ ሰዎች አሉ ስለዚህ እራሳቸውን ወክለው ይጠየቃሉ እንጅ ሀይማኖታቸውን አይወክሉም እኛም እግዚአብሔር ይመስግን እንዲህ መገላለጥ እምነታችን አይፈቅድም
@bezaweetshiferaw7545
Ай бұрын
Esey demo siyamrben egna christian setoch atleast endeenante ye wend nbret adelenm
@HaymanotTakele-jy5ht
23 күн бұрын
Don't touch my religion ok esuan teykiyat
@PopzMichael
5 күн бұрын
አች ግሀባ 😂
@MakedaHusen
6 сағат бұрын
Sam ena liya ❤❤❤❤❤❤
@chth9545
6 күн бұрын
መገን አለባበስ መሰልጠን በቃ ይሔ ነው😢😢😢😢 🤔🤔🤔🤔😞😞😞✊
@HAYLEABYAYEHYRAD
Ай бұрын
Congratulations, Hopa. Happy for you. One love from TikTok 😂
@YabnilBabi
Ай бұрын
Yanichi alebabesi sidebiri😂😂😂😂
@Ayenew-wena2023
Ай бұрын
Setameru bemotekute. Alpha men i hope I'll propose like you 🎉. Wedenachual ❤
@እማምላእእናቴናት
Ай бұрын
በመጀመራ ደህና ልብስ አልብሳት
@BELAYBEKELE-r9u
Ай бұрын
አይልብሰ ከመሽማቀቅ ደህናልብስ ብትለብሺ😂😂😂😂😂
@suleekhamaxamed4381
20 күн бұрын
Waw iam from soomaaliya 😢😮🎉🎉❤ loreyou family
@Olivia447-v9j
Ай бұрын
Stamri yene konjo 😊
@amaamm-j6b
Ай бұрын
ፀጉሩ ብቻ በቂ ነበር ምን አለፋሽ ለልብስ ወጭባታወጭ 😢😢😢ያሣዝናል ጊዚየዉ
@EmuGalWukro
Ай бұрын
ፀጉርዋ አይደለም አርቴ ነው😂😂😂
@wubtiyazaniliji5869
Ай бұрын
Weregni tenegagerachu chareschui eza 😂😂😂😂😂😂😂😂
@ጆርድ
Ай бұрын
11ፖቅ እንዘላለን አላለም 😂😂😂congra 💐💐🎉🎉🎉❤️
@shawaye5579
Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Hermelalove-g9s
Ай бұрын
Wooooow betam des yebelechu be ewnet des yelal❤
@ÀmèñÐèmèķè
Ай бұрын
Ezi kelbet lay kezergnent wechi menm aletayegnm
@ኤማ-ጠ3ሐ
Ай бұрын
Beautiful couple ❤❤
@SelamMulatu
Ай бұрын
ere konjiya nat beltehal brother
@muluwork1112
Ай бұрын
እራቁት የለበሽው ልብሽ ሚአስከብር መሰለሽ ከሊያ ትምህርት ውሰጅ እንዴት እንደሚወደዱ ስርአት ስላላቸው ነው ዱቄት
@MaeregSiyoum
Ай бұрын
ብትለብስም እኮ በጣም ያምርባታል
@ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ
27 күн бұрын
እድሜ ለቲክቶክ ሰዉን ሁሉ ብር እሳበደ
@Abigia-i5v
Ай бұрын
Yen konjo ye agerachin abesha libis bitilebishi edet edemiyamir
@lidyaadnew5796
Ай бұрын
Des tetlalachu esekmechershaw ayeleyachu fetari Kenate ga yehun
@hopewk1541
Ай бұрын
Tasqanalachu Betam new yemodachu .. I hope one day is me❤
@MegabayMegaby
10 күн бұрын
ዋው ደስይላል❤❤❤❤❤❤
@BettyeB-u1i
Ай бұрын
ጨርሶ ሚዲያ መጡ 🤣😜
@SemiraJemal-j8p
6 күн бұрын
Midra miqegna Sila libsuwa mina gebachu ye rasuwan mircha tilbas congra belu basu fenta Wwwwwwwwwwwww inkuwan das alesh
@ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ
27 күн бұрын
የልጅቱዋ ቅርጽ ዋዉ ነው ሴት ልጅ ከመልክም በላይ የሚያሳምራት ለሰው አይን የምገባው በቅርጽ ብቻ ነው
@tirualemgetnet4644
24 күн бұрын
ሴቶች ሹክ ስለሚሉ ነው ያለ 😮
@MadiiEndale
Ай бұрын
Ane ke ager ke wexaw ye setoch lebise tef ende🤣🤣🤣
@አስኪዩቱብ
Ай бұрын
የኛ የትግራይ እኮ ረጋ ያለ ነው 💓💓ስትራገጡ ነበር የትግራይ ሙዝቃ ረጋ አረጋችሁ እፍፍ እንኮን ከትግራይ ሆንኩ ተመስገን
@محمدمحد-ف2م
Ай бұрын
😅😅😅ኦሮመኛ መስሏቸዉ እደሆን ክክክ የነሱመዝለልኘዉ😂
@SoyasAcademy
Ай бұрын
እስቲ እኔንም አበረታቱኝ ጀማሪ ነኝ
@Simayemaryam
11 күн бұрын
Some of you with negative comments need to see a doctor or a psychiatrist or pray that God the Almighty gives a life.
@የሸወዋ
Ай бұрын
አረ ለኝም እለፍልን 😂
@yaredberhanu4459
26 күн бұрын
የእግዚአብሔር ሥራ ይደንቃል
@HayatbintBaba-fn1hw
21 күн бұрын
ማሥቲካው ለዛሬ ብተይው😂😂😂😂😂
@zenebewerw
11 күн бұрын
ታምራላቺሁ❤❤❤❤❤❤
@hayatquin2249
27 күн бұрын
እንደ አብረዉ አንድ ቤት እየኖሩ አይደልደ ሳይጋቡ 😳
@BekeleYordi
Ай бұрын
Kemissh arezememe😂😂🎉🎉🎉
@KonjiNigatu
Ай бұрын
Ye Boss መንደር አይይ😊
@annazn37
Ай бұрын
ማንም አይቶ የጠገባ ጭን አቅፌክ ልታድር ነው 😂😂😂😂
@Razan1214Saeed
Ай бұрын
ስታምሪ❤
@askualaregawi2963
Ай бұрын
😢ኢትዮ ውስጥ ልብስ የለም እንዴ ኤጭ
@MeronAsheber
Ай бұрын
እኔኮ ሚገርመኝ ገንዘቡ ከየት እደሚመጣ እኛን እየራቀ እናንተን ሚጠጋው
@zsaeid212
Ай бұрын
እወነት ነዉ
@maryelove7751
Ай бұрын
እዉነት እኔ 52ሺ ብር ነዉ የወር ደሞዜ ግን ምንም ቀዳዳዬ ተደፍኖ አላልቅ አለ ግን በወር ስንት ቢከፈላቸዉ ነዉ እነሱ እንዲህ ፈታ የሚሉት?
@محمدمحد-ف2م
Ай бұрын
@@maryelove7751ሚድያስለሚሰሩ ነዉ ማስታወቅያከሠሩያገኛሉ እኮ ለኛለዉእጅአልሞላያለዉ ወይ
@seluelyas
Ай бұрын
Betam newu mtamrut ayleyachu
@ዜድይቱብ
Ай бұрын
ግን ከቀለበቱ ልብስ አይቀድምምነበር ወላሂ ባሌ አደራየምልህነገር ሀገሬስገባ አለባበሲን እድትቁጣጠሬኚ
@MathiasSabey
Ай бұрын
እንግዲህ ስለዚህ እባክህ እንደዚህ አድርገህ አስታውሶት ማድረግ ታደርጋለህ። እባክህ ቀላል አንድ ጥያቄ አለኝ፦ እኔ በ SafePal ያለ USDT እንዲሁም seed phrase አለኝ።. (alarm fetch churn bridge exercise tape speak race clerk couch crater letter). እባክህ እንዴት ማለፍ እችላለሁ?
@ethiohabeshawit9721
11 күн бұрын
Zerena netiki golto taye ye amara zefen simeta tileki tefaki sile Ethiopia new yetezefenew bigebak betam aznenal zerena ye amara liji akifek eyetenaki amaregna zefen ydebrkal ye hagere gebere arashi kedashi tekushi yesun liji akifeki eyetenaki new mekdi konijo lanchi azenku
@ethiohabeshawit9721
11 күн бұрын
Hopa gin amaran atinikut ale tebilo sizefen lemin rotki????
@Hiwot-i7t
Ай бұрын
ልጅቷን ግን በላሀት አይቆጭህም😂
@EmuGalWukro
Ай бұрын
አለባስዋ ግን ሲያስጠላ
@ethiopiabusinessacademy
Ай бұрын
Algebagnm eskahun altegabachum ende 😮ene eko bal ena mist nbr mimesilugn😂
@KumeDhakeba
Ай бұрын
are gen la egzabre belsh albabseshn astakake😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@FrdosFtds
Ай бұрын
መጀመሪያ ልብስ አልብሳት😢
@hayatadela
14 күн бұрын
ምንድነው ልብስ ልብስ ምትሉ መብቷ ነው
@ቤቲ-አ
13 күн бұрын
ቀለበቱ ቀርቶባት ቂጧን ምሸፍን ልብስ ብትገዛላት ይሻል ነበር🙋🙄🙄😁😁😁
@chth9545
6 күн бұрын
😅😅👍👍👍👍
@ytub8615
Ай бұрын
እኔ ኮ ኣገር ንሮ ተውደዋል ይባላል ግን .እንዴት ነው ለቀመሞች ነው እንድ መሞላት ያልቻለው ፅጌ እብድ ያየ ሰው
@abbyabby5785
Ай бұрын
እርቃንንመሆንግንቁጅናነውዴ
@Siko-sw2ug
Ай бұрын
ሊያየ የኔቀበጥ
@RekikAndualem
28 күн бұрын
Lihana samn nw eyemret ayne yayew
@SamiraNasser-tx5cu
Ай бұрын
Tamralachu❤
@RomiMurad
Ай бұрын
Liyaye my love ❤❤❤❤
25:44
ለጥያቄዎቻቹ መልስ /full video
Hope and Nani
Рет қаралды 94 М.
27:18
ከረጅም ጊዜ በኀላ እናቴን አገኘዋት.አልቅሳ አስለቀሰችኝ😭😢
Ruta Grace ሩታ ግሬስ
Рет қаралды 144 М.
00:31
Players push long pins through a cardboard box attempting to pop the balloon!
Daily Viral Brief
Рет қаралды 51 МЛН
00:59
ТВОИ РОДИТЕЛИ И ЧЕЛОВЕК ПАУК 😂#shorts
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 7 МЛН
00:32
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
Family Games Media
Рет қаралды 28 МЛН
00:16
消防避险训练,消防员用“水盾”逼退烈火!这是训练,也是他们可能面对的日常。致敬!#熱門 #中国
M档案
Рет қаралды 135 МЛН
10:22
Tik Tok Ethiopian Funny Videos Compilation |Tik Tok Habesha Funny Video compilation
Ethio Aspire
Рет қаралды 64 М.
13:06
ተመስገን የሴት/የወንድ ልጅ አባት እና እናት ልንሆን ነው🥰🥰🥰
Kirubae - ሼፉ እና ሚስቱ
Рет қаралды 116 М.
23:42
በጣም ደንግጣለች! #lifestyle#love#ethiopianmovie#2016#birthday
Maraki Weg
Рет қаралды 817 М.
6:29
በጨዋታ መሀል ናኒ አለቀሰች|HOPE AND NANI|new vlog
Hope and Nani
Рет қаралды 40 М.
33:19
🔴ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ እና ዮኒ ማኛ ምን አጣላችው//አዳነች አበቤ በኮሪደር ልማቱ ምክንያት እራሱን ያጠፋ ሰው የለም አለች #ethiopia #yoni
Ethiopian's Funniest Tik Tok Videos
Рет қаралды 9 М.
29:44
//የቤተሰብ መገናኘት// "አንቺን ፍለጋ እድሜ ልኬን አለቀስኩ እናቴ..." ዛሬ እንባ የለም ደስታ ነው //በቅዳሜን ከሰዓት//
ebstv worldwide
Рет қаралды 101 М.
14:22
ሚስቴን በጠረንዋ ነው የማውቃት #ethiopia #comedian #wedding #dinklejoch #lovestory #love #Donkey Tube
Donkey Tube
Рет қаралды 1,6 МЛН
1:42:49
ማለዳ | Maleda: New Ethiopian Movie 2024 | Full Length Ethiopian Film
Haya Hulet Cinema
Рет қаралды 1 МЛН
10:31
ሚስቴን ሰፕራይዝ አረኳት
Hope and Nani
Рет қаралды 36 М.
21:13
🛑 አለመሳቅ አይቻልም! // አዳዲስ የቲክቶክ ቪድዮዎች 2017 // New Ethiopian Tiktok Compilation 2024 🇪🇹
Ethio Tiktok Vibes
Рет қаралды 59 М.
00:31
Players push long pins through a cardboard box attempting to pop the balloon!
Daily Viral Brief
Рет қаралды 51 МЛН