የኢፌዴሪ አየር ኃይል ጥገና ክፍል የአየር ኃይሉን የግዳጅ አቅም ማሳደግ ችሏል። Etv | Ethiopia | News zena

  Рет қаралды 19,966

EBC

EBC

Күн бұрын

የኢፌዴሪ አየር ኃይልን አሁን ካለበት የበለጠ አቅሙን ለማሳደግ በቁጭት እየሰራን ነው ሲሉ የኢፌዴሪ አየር ኃይል አባላት ገለጹ።
#ebc #etv #ebcnews #EBCTelevision #etvnews #EBCቲቪ #ኢቢሲ #ኢቲቪ #EBCNewsUpdate #ethiopiatoday #BreakingNewsEBC
#የኢቢሲማስታወቂያ #አሁን #ሰበርዜና #ethiopianpolitics #ዛሬ #today #EBCJournalism #ፖለቲካናዜና #ethiopiangovernment #EBCGovernmentUpdate #GovernmentNewsEBC #ethiopiadevelopment #EthiopianPolicy #የመንግስትእቅዶች #የመንግስትስራዎች #ethiopianeconomy #የኢትዮጵያኢኮኖሚ #ማኅበራዊእድገት #ethiopianparliament #EthiopianMinistries #pm #office #OfficeofthePrimeMinister-Ethiopia

Пікірлер: 47
@Zaid-ju6ps
@Zaid-ju6ps 3 сағат бұрын
ድንቅ ስራ ❤❤❤❤❤
@sintayehuarega6121
@sintayehuarega6121 3 сағат бұрын
ጀግኖቻችን በርቱልን እኛም ባለንበት እንበረታለን🙏
@Mike_Tom_1000Tom
@Mike_Tom_1000Tom 2 сағат бұрын
እርስ በእርስ እኮ ነው እየተጨራረስን ያለነው...😢 አረ መንግስት እያበደ ነው ተው መባል አለበት
@ahmedabufaris100
@ahmedabufaris100 Сағат бұрын
​@@Mike_Tom_1000Tomጫካ ውስጥ ያሉት ሺፍቶች ዘራፊወች አጋቾች ለምን ተው አትሉም መንግስት ምን ያድርግ እና ዝም ብሎ ይጠብቃቸው ነው የምትሉት ቆም ብላችሁ አስቡ
@mohammedabagissa1405
@mohammedabagissa1405 52 минут бұрын
ጀግናው አየር ሀይላችን የሀገር መከታ
@סלומוןאברהם
@סלומוןאברהם Сағат бұрын
ጀግና ኢትዮጵያውያን እንኳን ደስ አላችሁ ።
@Abdulhakim-yi2gu
@Abdulhakim-yi2gu 8 сағат бұрын
ባረቱ ኢትዬጰያ ታሸንፈላች ዶሪ አብይ 💪💪💪💪💪
@Ethiopiablacklionhospital
@Ethiopiablacklionhospital 3 сағат бұрын
God bless 🙏🇪🇹
@Kiya1326
@Kiya1326 7 сағат бұрын
ክብር ለናንተ!!
@nebeyatkifle2795
@nebeyatkifle2795 Сағат бұрын
Egziaber yemesgen 🎉🎉🎉🎉🎉
@TumoroAnsho
@TumoroAnsho 7 сағат бұрын
Ethiopia tiqdami 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🇪🇹🦁🦁🦁👈👈☝️☝️💪
@foadnasir216
@foadnasir216 5 сағат бұрын
ኢትዮጵያ ትቅደም 🎉
@solomon5376
@solomon5376 4 сағат бұрын
Please, do trial test drive before go for mission with repaired airlines
@BerhanuTesfaye-yi8yp
@BerhanuTesfaye-yi8yp 6 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤
@mgamermgamer3257
@mgamermgamer3257 5 сағат бұрын
❤💚💚🇪🇹💪💪🇪🇹🇪🇹💚🦁🦁
@ethiowisdom7721
@ethiowisdom7721 7 сағат бұрын
ሶሪያ የኢትዮጵያን ሩብ የሆነች አገር ነች ግን 460 ጀት ነው የነበራት
@cheatcoddes
@cheatcoddes 4 сағат бұрын
Edme le tplf dekama honen
@FTWare
@FTWare Сағат бұрын
አሌዴሪያ እንኳን 70 Su 30 ነው ያላት። እኛ ሁለት የህንድ ውራጅ su30 ነው ያለን.
@Yousaffenta
@Yousaffenta 7 сағат бұрын
እንደ መከላከያው እነሱንም እከምታሰጨርሱ ድረስ😢
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf 7 сағат бұрын
CAN YOU COMMENT ON THIS? Ethiopia is exporting electricity to 4 East African countries (Tanzenia, Kenya, Djibouti, Sudan), and on the way to South Sudan, Somaliland, Uganda, Rwanda.
@KedirMohammed-q9h
@KedirMohammed-q9h 7 сағат бұрын
ምንም አልዘመነም ከሌሎች አንፃር ባዶ ነን
@Yousaffenta
@Yousaffenta 7 сағат бұрын
😂😂😂
@silas8349
@silas8349 7 сағат бұрын
ተደበቅ
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm 6 сағат бұрын
መሃመድ ቢያስለጥናቸው እንደ አንተ ይሆኑ ነበር!😊
@mohammedabagissa1405
@mohammedabagissa1405 47 минут бұрын
ተው ዘመናይ
@metimeti1998
@metimeti1998 23 минут бұрын
ሁሉም ነገር አንፃራዊ ነው። አየር ሀይል የዛሬ 5 ዓመት ከነበረበት አንፃር ሲታይ ብዙ መሻሻል ያሳየ ይመስለኛል። ቢያንስ እንኳን ድሮን በመታጠቅ ደረጃ ከአፍሪካ ቀደምት ነው ብዬ አምናለሁ ።
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm 5 сағат бұрын
የኢትዮጵያ የሚገደሉበት የኢትዮጵያን ንብረት የሚወድምበት የኢትዮጵያ እናቶች የሚመቱ የሐይማኖት ተቋማት የሚፈርስበት ነው መቼ የአገሩን ዳር ድንበር አሰከብሮ ነው
@warrior5847
@warrior5847 2 сағат бұрын
I have a question Where are you practicing your targets?
@bluecloud5645
@bluecloud5645 2 сағат бұрын
are you sure did Ethiopian have the helicopter that you show first in 0:30 ......i don't think so
@motherethiopiainblackandwh8210
@motherethiopiainblackandwh8210 7 сағат бұрын
እና ሻእብያ ከመሬታችኝ መቸ ነው እምትሰወጡት ሱዳንስ አረ ከቻላቹ አሰብም አስመጡ መሬትህ ላይ በለሊት መብረር ምንም አይገርምም እኔም በእግሬ በለሊት ወክ አርጋለው በጨለሜ😅😊
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm 6 сағат бұрын
ጦርነትን ከምትመኝ መጀመሪያ ህዝቦችህን በእየጎረቤት ሀገራት ከምታስድድ የበለፀገችው ኤርትራ ላይ በስላም እንዲኖሩ ባደረክ : ለሌላው ትደርስበታለህ!😊
@meyekasa5478
@meyekasa5478 5 сағат бұрын
አይዟ ሻቢያ ከ አሰብ ተጠራርጎ ይወጣል አየር ሀይላችን ዝግጁ ነው
@cheatcoddes
@cheatcoddes 4 сағат бұрын
​@@Coffee-do1gmyebeletsegechew🤦‍♂️😂😂
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm 4 сағат бұрын
@@cheatcoddes ቂል! ሻብያ የተፈጠረው የኤርትራን ህዝብ ለማስቃየትና ከሀገራቸው ለማስደድና የተቀሩትን ያለፍርድ አደይ አብይቶና በእየ ኳንቴነሩ እስርቤቶች አስቃይቶ ለመግደል ነው! ለኢትዮጵያ የሚያስጋት ሻብያ ሳይሆን ጥቂት የማይባሉ በስደተኞች ስም የገቡት ማፍያና የጥቁር ገንዘብ ንግድ ነጋዴዎች የሻብያ ስዎች ናቸው! በግዜ ወደ ሀገራቸው መሽኘት ነው!
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm 4 сағат бұрын
@@cheatcoddes እኔ አስመራ የኖርኩ ስው ነኝ! ምን ያህል የሻብያ ስዎች ባዶ ህዝብና ሀገራችሁን ምን ላይ እንዳስቀመጣችሁ አውቃለሁ!
@ethiowisdom7721
@ethiowisdom7721 7 сағат бұрын
የምሰማው ትናጋ በሙሉ የኦሮሞ ብቻ ነው ሌሎች የሉም አደል?
@AsfawDereje-q4u
@AsfawDereje-q4u 4 сағат бұрын
ስንት ተዋጊ አውሮፕላን አለው? 10? 12?' 😂 ግብፅ 200 ተዋጊ አውሮፕላን አላት። ጠቅላላ ከ 400 በላይ የአየር ሃይል አውሮፕላን አላት። እና አታካብዱ።
@bonita799063
@bonita799063 3 сағат бұрын
The war game has changed forever with advanced drones and cheap drones, so we have late comers advantage...it won't be an issue
@abebesamson
@abebesamson 7 сағат бұрын
የሰሩትም እንደኛ አልተመፃደቁም
@FTWare
@FTWare 2 сағат бұрын
አይገርምም 25 አመት ያለፈበት ጀት ጥገና እንደ ትልቅ ነገር ሲዘገብ?
@mass-media6445
@mass-media6445 2 сағат бұрын
ምነው ዝም ብትሉ አይሻልም እንዴ፣ የሞተ የአየር ኃይል ይዞችሁ ከሶማልያ የማይበልጥ ለዚህ ፉከራ አያስፈልግም። በትግራይ ጦርነት እንኳን ያልቻለችሁ ከሌላ ጎረቤት ሃገር እንደማትችሉ ጥያቄ የለውም።
@henockkebede6658
@henockkebede6658 4 сағат бұрын
You have used footage of an Apahce helicopter and mirage aircraft of the UAE airforce, from the joint airshow held some time back. Is it incompetence on EBC's part or are you trying to fool us?
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 7 сағат бұрын
መቼ በረው ነው የሚጠገኑት?ከፋኖ እና ሸኔ ጋር በድሮን ብቻ የመስለኝ ነበረ።
@malkmustfa7586
@malkmustfa7586 6 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
[BEFORE vs AFTER] Incredibox Sprunki - Freaky Song
00:15
Horror Skunx 2
Рет қаралды 21 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 130 МЛН
CNN goes inside Bashar al-Assad's garage full of luxury cars
10:44
G/Wallagga Bahaatti Miseensonni WBO walii galtee araaraa hordofee baayyinaan galuu itti fufaniiru.
3:43
OBN Oromiyaa [Oromia Broadcasting Network]
Рет қаралды 8 М.
[BEFORE vs AFTER] Incredibox Sprunki - Freaky Song
00:15
Horror Skunx 2
Рет қаралды 21 МЛН