“የኢሳያስ መውደቂያ ጊዜው ቀርቧል” | “ኤርትራ ፋኖን እያስታጠቀች ነው” | “ቀይ ባህርን መቀማት አያዋጣም” | ገብረ ባህዱራይ | Ethiopia

  Рет қаралды 26,786

Andafta

Andafta

Күн бұрын

የአንድ አፍታ መረጃዎችን ለመከታተል ቤሰተብ ይሁኑ
KZbin ➲ / @andafta
Twitter ➲ andafta
Facebook ➲ andafta

Пікірлер: 824
@amicheonline1238
@amicheonline1238 Ай бұрын
መቼም ዶሮ ቢያልም ጥሬውን ነው ኪኪኪኪ የማንም ፈሳም ኤርትራ ተወልዶ ያደገ ኣጋሜ ይቅርና አሜሪካ መራሹ ምርዓባውያን ተሰብስበው የኤርትራን መንግስት ኢሳያስን ማስቆም አልቻሉም ወሬ ማውራት ይቻላል ሞክር እና የነ ስዪም መስፍን እጣ ይጠብቅሃል
@hitoaloni3233
@hitoaloni3233 28 күн бұрын
@Amicheonline: አይገርምም 🤣 እነዚህ ኤርትራ ተወልደው ያደጉ አጋሜዎች ናቸው ኤርትራን በሁሉም መስክ እንደፈለጉ እያደረጓት ያሉት:: ኢሳያስ አፈወርቂ ዓጋሜ 🤣, ሓጎስ ኪሻ ዓጋሜ 🤣, የማነ ማንኪ ዓጋሜ 🤣, የማነ ቻርሊ ዓጋሜ 🤣 ኤርትራን በውስጥ ያተራምስዋታል:: ኤርትራ ተወልደው ያደጉት እንደነ ቢንያም ግርማይ ደግሞ ኤርትራን በዓለም የስፖርት መደረክ ከፍ ብላ እንድትታይ ያደርግዋታል 🤣:: እንደነ ገብረ ዓይነት ኤርትራ ተወልደው ያደጉት አጋሜዎች ደግሞ ተቃዋሚ ሆነው ለኤርትራ ይታገላሉ🤣:: My Question to you is where are the real indigenous Eritreans in all this saga? Arecthe indigenous Eritreans good only to serve their foregin masters like the Italians and now only serving their Tigrean masters like Issayas Afeworki? For real I need someone to tell me why Eritrea has never been ruled by the native Eritreans ever since its inception. Are you only good enough to serve others?
@dawitwk4271
@dawitwk4271 23 күн бұрын
@@hitoaloni3233 አንተ ምታስበው ኤርትራውነት ዘር , ደም, ሃረግ ,,,,, ነው እኛ ምናምነው ኤርትራውነት ባህል, ቋንቋ, ክብርታት , ስነምግባር.... ወ ዘ ተ ሲሆን ከየትም ይምጣ ኤርትራዊንት ማንነት ውስጥ assimilate ካረገ ኤርትራዊ ንው:: ባህልዋን ማንነትዋን ጥላ በምእራባውያን ወግና ባህል ሰክራ በምእራባውያን ምትተዳደረው ኢትዮጵያን ወይስ ኤርትርያ? መልሱን ላንተ ወደ ራስህ ተመልከት እኛ ማንንም አልነካንም ኤርትራ ለኤርትራውያን ነው ያልነው:: እግዚአብሔር ሁላችንንም ይባርከን ::
@amanabdulsamed3171
@amanabdulsamed3171 22 күн бұрын
ኤርትራ ተወልዶ ያደገ ኣጋሜ ያልከው ፡ የኢሳያስ ወንድም መሆኑ ነው? ኣነ ናይ ኤርትራውያን ድንቁርና ይገርመኒ ዝኾነ ፍሉይ ፖለቲካዊ ኣተሓሳስባ ዘለዎ ኤርትራው "ትግራዋይ ፡ዓጋመ " ምባል ሲ ንመን ዝጸረፍኩም ኢዩ ዝመስለኩም ፡ ንትግራይ ካብ እሳያስ ኣፈወርቂ ፡ ኣብርሃ ፡ሓጎስ ፡ መርጫ፡ ገብረኪዳን ዝቐርባ ማንም ኤርትራዊ የለን፡ ፡
@dawitwk4271
@dawitwk4271 21 күн бұрын
@@amanabdulsamed3171 ኤርትራ ተወልዶ ያደገ አጋሜ ማለት ወላጆቹ ከአጋሜ የሆኑ ሆነው አጋሜነቱን ሳይለቅ ያደገ ወላጆቹ ክፉ እየነገሩ ያሳደጉት ማለት መሆኑን አንተም አትስተውም :ልክ እንደ ሙሴ በግብፅ ቤተመንግትና በግብፃዉያን ባህልና ቋንቋ አድጎ እስራኤላዊነቱን እንዳለቀቀ ማለት ነው::
@user-nl1hv7ni2l
@user-nl1hv7ni2l 21 күн бұрын
ዓጋሜ የሚለው ቃል ብትተው ብዙ ታመርት ነበር:: እባክህ አትድገመው:: ድኩላ የሚያድን ለይቶ ይተኩሳል::
@user-tj5nl5iq2e
@user-tj5nl5iq2e Ай бұрын
40 ዓመት ሙሉ አማርኛ ሲማር ነው የቆየው 🤣🤣🤣
@user-ue5ng6eg4g
@user-ue5ng6eg4g 26 күн бұрын
ያስታውቃል ኤሬትራዊ ነኝ አዲስ አበባ ያደኩ የሚገርም አማርኛ ወይኔ ይህ ቀላጤ ኤሬትራዊ መሆኑ መረጋገጫ ምን አለውና።
@asgedomhaile8256
@asgedomhaile8256 Ай бұрын
ኤርትራዊ እንዳልሆነ በርግጠኝነት ነግርሃለው
@tedroskidane3179
@tedroskidane3179 Ай бұрын
ኤርትራን በሕዝቡ ፍላጎት እንጂ ከውጪ ለመቀየር መሞከር ሰላሳ አመት ይፈጃል። ስንናገር በእውቀትና በእውነት እንናገር። ጥርስ የሌለው ውሻ መቼም ቢሆን አጥንት አይነክስም።
@RA-io4kl
@RA-io4kl 28 күн бұрын
Don't think you have nation ok life will be shortly
@user-cc5cq4jz1h
@user-cc5cq4jz1h Ай бұрын
ኢርትራ ተቃዋሚ የላትም ሆዳም ተላላኪ ሳይሆን 😂😂😂😂
@befairbalance7507
@befairbalance7507 29 күн бұрын
Living for his belly is you at the expense of innocent young Eritrean who lost their life at war and sea
@user-cc5cq4jz1h
@user-cc5cq4jz1h 28 күн бұрын
@@befairbalance7507 ኣንተ ቅማላም ሃገራችን ኢርትራ ጠላት ከመጣ ነጻ እንድገቡ እናረጋለን ማለትህ ነው ላሃገራችን እና ለባህራችን የመጣ ጠላት እንሞታለን የግድ ጠላት ካልደፈረ ድንበራችን ግን ሰላም ፈላግዎች ነኝ
@yaredtesfagaber1251
@yaredtesfagaber1251 28 күн бұрын
I think this man is expensive for eating nothing else ??? Man no need any experience to be a false partner wishetam, Hodam,Qiletam.....
@user-cc5cq4jz1h
@user-cc5cq4jz1h 27 күн бұрын
@@yaredtesfagaber1251 ቇማል ሐላዊ ማዐኮር ትግራይዋይ ባርያ ትግራይ
@user-tj5nl5iq2e
@user-tj5nl5iq2e Ай бұрын
የሚገርመው የዳክተር ዓብይ ክደት ነው እንደዛ እንዳልመሰከረ ኢሱ እንዳላለ ዛሬ እንደዚህ መካድ ያስተዛዝባል ልቦና ይስጠው
@Dawitesfa2024
@Dawitesfa2024 Ай бұрын
Dr Abiy did not change his mind until now .Your president doesnt want talk about any bussiness? For how long you locked and do nothing?
@user-tj5nl5iq2e
@user-tj5nl5iq2e Ай бұрын
@@Dawitesfa2024 በጣም የምትገርም ሰው ነክ መጠቀም (ና) የባህር በር ባሌቤ ት መሆን የማይገባክ ከሆነ አዝናለው ዓሰብ ይሁን ምፅዋ የኤርትራ ግዛት ነው ለመጠቀም ከሆነ ማንም አልከለከላቸውም ግን የኢትዮጵያ መሪሆች የራሳቸው ማድረግ ነው የሚፈልጉት ያ ደግሞ አይሆንም በስምምነት ልክ እንደ ጅብቲ በመክፍል ሊጠቀሙ ይችላሉ ::
@MichaelGhebreamlak
@MichaelGhebreamlak 27 күн бұрын
እኔ የገረመኝ የኣቢይ ክህደት ነው። ያ ! ሁሉ ኢሱ እንዳላለ። ኣሁን ግልብጥ ብሉ ፥ ይገርማል።
@Yohanasenafe
@Yohanasenafe 20 күн бұрын
​@@Dawitesfa2024ምን አጋባቹ ዘለዓለም ብንዘጋ ብንጎዳ የምን ጎዳ እኛ
@amicheonline1238
@amicheonline1238 Ай бұрын
አንተ እንደምትለው ያሁን እና አንተ የኤርትራን መሬት ረግጠህ 24 ሰዓት ከቆየህ እውነትም ጥይት ሰው ኣይገልም, ሻዕብያ ወይ ሞት::
@user-gz6xq8br8f
@user-gz6xq8br8f Ай бұрын
አንዳፍታ ስራአጥ ሜድያ መጀመሪያ ከየት የቆሻሻ ቦታ እንዳመጣቹሁት አስተዋውቀን።ስጋ ቁጠር ሲሉት ጣፍያ አንድ አለ የባላል።
@user-nl1hv7ni2l
@user-nl1hv7ni2l 21 күн бұрын
ይገርማል!!!. ለአንድ ደቂቃ አሳቅከኝ:: ተባረክ:: ባባት አገር ቀልድ የለም!!!!.
@TH-qk6ez
@TH-qk6ez 17 күн бұрын
የተባረረ አምቼ ሁሉ የአማርኛ በአማርኛ ስድብ ህግደፍን ለማዳን ቢሯሯጥ, ህግደፍ የሞተ ፕሮጀክት ነው። ቀብር ብቻ ነው የቀረው
@berhanuyizengaw-ux5sm
@berhanuyizengaw-ux5sm Ай бұрын
ይሄንን ደግሞ ማነው ፈቶ የለቀቀው
@ephraimtik920
@ephraimtik920 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 የ አብይ ውሻ ነው😂😂😂😂
@gt2578-f9t
@gt2578-f9t Ай бұрын
Amlito nw
@edenkidane1625
@edenkidane1625 29 күн бұрын
ኡአብይ ተላላኪ የሚሳከለት መስሎት ስንት በኢትዮጵያ የሚባል እያለ 😂
@user-py3gb8tq3r
@user-py3gb8tq3r 28 күн бұрын
😂😂😂
@ShibetGhebremichael
@ShibetGhebremichael 26 күн бұрын
Media aymeretzikan hawona,andafta eko amharu fano eyom 😂, Eritreaawi girhinet alekum,dorho mis haradia keytikewon za neger
@YoniYoni-pp7hu
@YoniYoni-pp7hu Ай бұрын
አንታ ረሳህ መን ንአኻ ወኪሉካ ጋእጋእ
@wedishire2620
@wedishire2620 Ай бұрын
አቶ ገብሩ በጣም ያስቃሉ ተጫዋች ናቸዉ ስለ ኢሰያስ ያወራሉ ኢሰያስ ማለት የኤርትራ ህዝብ ማለት ነዉ ስለዚ ዋጋ የሌለዉ የበሰበሰ ቲማቲም ኖት ጋሽ ገብሬዉ
@SeattleU.edu.
@SeattleU.edu. Ай бұрын
😂😂😂😂
@user-nc4bt8zl2w
@user-nc4bt8zl2w Ай бұрын
ደስ የሚል የሚያምር ዝንጅሮ አመጣችሁልን
@gt2578-f9t
@gt2578-f9t 29 күн бұрын
Wey asamerkew...yibezabetal
@edenkidane1625
@edenkidane1625 29 күн бұрын
😂😂😂
@user-py3gb8tq3r
@user-py3gb8tq3r 28 күн бұрын
😂😂😂
@sarajoh313
@sarajoh313 21 күн бұрын
😂😂😂
@Yohanasenafe
@Yohanasenafe 20 күн бұрын
😂😂😂😂
@Hagos1971
@Hagos1971 Ай бұрын
ይሄ ሰዊየ እንካን ለኤርትራ ሊመራ ራሱን መምራት ኣይችልም፡ ጋዜጠኛዉ ግን ያቀረብለት ጥያቄ ጥሩ ነበር፡ የ7ኛ ክፍል ኣቢ ግን ምን እየሰራ እንደሆነ ኣዉቀናል። ኤርትራም ስራዋን ትሰራለች ማለት ነዉ፡ ከዛ ቡሃላ የሚሆነዉ ኣብረን እናያለን።
@user-cc5cq4jz1h
@user-cc5cq4jz1h Ай бұрын
ይሀ ሰው ኣመሪካ ተቀምጦ ለርትራ ህዝብ በመድሃኒት በምግብ እገዳ እንዸረግ ላመሪካ ውሸት ያቀባብል የነበረ ጨካኝ ስድ ኣደግ ስው ነው ውረዱ መዳና እናያለን ቀዳዳ ድቃላ ትግራዋይ😂😂😂😂
@hagoshabte7599
@hagoshabte7599 29 күн бұрын
God bless Ethiopian and Eritrean.
@dawitwk4271
@dawitwk4271 Ай бұрын
የኔ ይባስ አንተን መስማቴ 5 ደቂቃም ቢሆን ይቅርበኝ ጌታዬ😮
@hardsg
@hardsg Ай бұрын
I like some of the basic questions the host asks but the incapable guest failed to answer.
@naliru6096
@naliru6096 Ай бұрын
ኣንዳፍታዎች የማናውቀው ሌላ የኤርትራ የከሰረ ኮሜድያን በማስተዋወቃቹ እናመሰግናለን ስለሳቅን
@elizabethelilta2663
@elizabethelilta2663 Ай бұрын
ተዋቸው ኮሜዲ እየሰሩ ነው
@amicheonline1238
@amicheonline1238 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@misghinatiluq2054
@misghinatiluq2054 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@TigistieFessehaie
@TigistieFessehaie Ай бұрын
😇😇👌🏾🤣🤣
@googlecrome4863
@googlecrome4863 29 күн бұрын
@@naliru6096 kkkk 👍 true
@yaredtekeste-yo3hl
@yaredtekeste-yo3hl Ай бұрын
Leba agame Come and waiting for you fullish
@bereket4mereti
@bereket4mereti Ай бұрын
ዝም ብለህ የተሰጣህን ነፃ ካርጎ ተጠቅመህ ፣ በርበሬህን ቅቤህን፣ የሃበሻ ልብስህን ጭነህ ተመለስና አዉሮፖ እና አሜሪካ ሄደህ ሽጠህ አርፈህ ተቀመጥ ። 🌴🇪🇷🇪🇷🇪🇷🌴
@alimuhammed7626
@alimuhammed7626 Ай бұрын
የአሜሪካ ተላላኪ ሰለሆነ ተልዕኮውን ጨርሶ በዜሮ ይለሳል።
@koala10ish
@koala10ish 28 күн бұрын
አይ ጦቢያኖች ጅሎች፣ ይሄ የጆኒያ ተሸካሚ የነበረ አጋሜ አባት እና የአገው ቢሌን እናት በከረን አከባቢ ተወልዶ ያደገ ነው። አጋሜ አገው ስለሆነ ከኤርትራ የተባረረ ነው፦ ክክክክ
@sambini86
@sambini86 19 күн бұрын
የበርበሬ ነጋዴ
@dadidad4572
@dadidad4572 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 ኤርትራውያን ምኻና ዘንጊዖም ምሽ ኣብ ኤርትራ ስቅ ኢሉ ዝወድቅ መንግስቲ የለን ኣብ ኤርትራ ክትቅይር ኤርትራውያን ክዉዱኡ ኣለና
@wedishire2620
@wedishire2620 Ай бұрын
ጎበዝ ኮሜዲያ ኖት
@Bocaca49
@Bocaca49 Ай бұрын
😂
@TigistieFessehaie
@TigistieFessehaie Ай бұрын
😇🤣👌🏾
@elizabethelilta2663
@elizabethelilta2663 Ай бұрын
ክክክክክ እዚህ ውጭ ኣገር ያበዱትን ፕረሲደንት መሆን ትችላለህ ግን መቸም ይሁን መቼ ኤርትራን ኣትመራትም የኤርትራ ህዝብ በተለይ ኣገር ውስጥ ያለው እየጠበቀህ ነው። መግባት እንኳን ኣትችልም ሁሉን እኮ እየተዘገበ ነው ህዝቡ ማን ጠላቱ እንደሆነ ጠንቅቆ ያውቃል ከወያኔ ጋ ኣብራቹ ህዝቡን ኣገሩን ስትሳደቡና በጠላት እየተከፈላቹ ትግራይ ትስዕር ! እያላቹ ስትፎክሩ ህዝቡ ጠንቅቆ ያውቃል ኢሳያስ ቢሞት ወይ ቢወርድ እንኳን ኤርትራ የሚመራት ውስጥ ካለ ህዝብ እንጂ መቼም ይሁን ውጪ የነበራቹ እብዶች ገብታቹ ስልጣን እንድትይዙ ኣይፈቅድላቹም ያውም ኣንደኛ ጠላት ኣርጎ ነው የሚያያቹ። ኣሁንም እኮ ኣዲስ ያለሀው ከጠላት እድሜ ደርሶህ ነው ። ታድያ ይህንን እንኳን ህዝቡ ኣያውቅም እድከዚህ ድረስ የኤርትራ ህዝብ ደንቆሮ መሰለህ! ምንም ኣያውቅም? አረ!! እዚህ ውጪ ስትንከራተት እድሜህ ያልቃል እንጂ ኤርትራ እንደሆነ በሺዎች የሚቆጠሩ መሪዎች የሚሆኑ ብቁ ኣገር ወዳድ ህዝብ ኣላት ከጠላት ጋ ኣብሮ ህዝብና ኣገርን የሙሳደብ የሚወጋ ለሆዱ በገንዘ ተሽጦ ኣገሩንና ሰራዊቱን ህዝቡን የሚያንቋሽሽ የነበረ ኣሁን እድል ከተገኘ ስልጣን ለመያዝ ሙከራ ከኤርትራ ህዝብ ጋ ኣይሄድም ምናልባት ከረሳሀው እንጂ የ ኤርትራ ህዝብ እንዴት ኣገሩን ኣሳልፎ እንደማይሰጥ ታውቃለህ ግን ወይ ኣብደሃል ወይ ረስተሃል ህልምህ ግን ያስቃል ያው የ ኤርትራ ህጻናት ግጥም ና ድራማ ወይ ኮሜዲ ይሰሩበታል የዚህ ወር ኪሜዲ ይባላል እነ ኣያልቅባቹ !!
@fisehahmariam6307
@fisehahmariam6307 Ай бұрын
ሞላጫ ተብታባ አጋሚዶ የኢሳያስ ስም ሲጠራ ከእቅልፍህ የምትባንን ስውየ አሁን ስለ ኢሳያስ ታወራለህ ኢሳያስ ጀግና ነው ጨጏራህ እስከሚላጥ ድረስ ኡኡ ኢሳያስ እያልክ ትኖራለህ
@yaredtesfagaber1251
@yaredtesfagaber1251 28 күн бұрын
Don't worry my Friend "This man is expensive for eating"
@DanielWorku-bh6vq
@DanielWorku-bh6vq Ай бұрын
የራሷ እያረረባት የሌላውን ታማስላለች ነው ይሄ! በመ፩መሪያ ስለ ኤርትራ ፖለቲካ እና ህዝብ ምንም እውቀት እንደሌለህ አይቻለሁ:: What you all said is a speculation. It is not fact based. ባጭሩ ስለ ኤርትራ ዕውቀት የለህም አታውቀውም የኤርትራን ህዝብ
@user-tj5nl5iq2e
@user-tj5nl5iq2e Ай бұрын
ይሄ የወያኔ ኮንዶም ምንም ጥቅም ሳይሰራ 40 ዓመት የት ነበክ ብለክ ጠይቅልኝ 🙏
@wedishire2620
@wedishire2620 Ай бұрын
ጋሽ ገብሩ ወሬ አታዉሩ ጀግና ከሆኑ ይጠጉ ድንበሩ መንግስት ሊቀይሩ በሚድያ አይኩራሩ ዋጋቶን ያገኛሉ በምንሺሩ: :
@SeattleU.edu.
@SeattleU.edu. Ай бұрын
🎉😂🎉😂🎉😂
@hitoaloni3233
@hitoaloni3233 28 күн бұрын
@Wedishire : ማነህ ወዲ ሽረ : አንተ የትግራይ ሰው በተኩስ ብቻ አይደለም መንግስት ሚቀየረው እንዴት ተደርጎ ነው ይህ ላንተ ሚነገረው ወያኔ ላይ የደረሰው ታሪክ ረስተኸው ነው? 🤣 ኢሳያስ ጋውየ ያ ያንተ ሰውዬ የእድሜው ቆጣሪ ጣርያ ተጠግቷል እርጅና ባያሌው በጣም ተጭኖታል ወይዛሬ ወይ ነገ ግድ ነው ይሞታል ያለአንዳች ጥይት ስፍራውን ይለቃል 👋
@wedishire2620
@wedishire2620 28 күн бұрын
@@hitoaloni3233 መሸብህ ቦለቄ
@GTesfa-p4n
@GTesfa-p4n Ай бұрын
Very good question but it's not answering big lies 🇪🇷
@jebejebe7468
@jebejebe7468 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ሰዉ ጥራ ቢሉት በቁሙ የሞተዉ ረሳ ይዘህ እንካ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ሌላ ደህና የሆነ ሰዉ እሚመስል ሰዉ ይዘቹ ኑኑ,,😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@gt2578-f9t
@gt2578-f9t Ай бұрын
Sw yelachwem....alasfermum dehina tekeyari
@gt2578-f9t
@gt2578-f9t Ай бұрын
Lezarew altesakam gebrunet
@mihretumahrega2461
@mihretumahrega2461 Ай бұрын
እባክዎ እኛ የራሳችን በቂ የብሔር ፖለቲካ ኮተት ስላለብን ሌላ አዳራሽ ፈልግ ።
@user-py3gb8tq3r
@user-py3gb8tq3r 28 күн бұрын
😂😂😂
@i-hd1fy
@i-hd1fy Ай бұрын
ኣፋቹሁን መዝጋት ኣትችሉም ቀዳዳዎች ኢሰያስ ኤርትራ በህይወት እስካለ ይገዛታል።
@elizabethelilta2663
@elizabethelilta2663 Ай бұрын
ኢሣያስ ቢሞትም በሺ የሚቆጠሩ ኢሳያስ ኣሏት ኤርትራ
@lovefrist1886
@lovefrist1886 Ай бұрын
ምንድነው የምትጠቀሙት? የማታድግ ሀገር ፣ወጣቶቿ በሙሉ ስዴተኛ ነው ፣ ሀገር ሳይሆን የሆነ እንጭጭ ፣ እትዮጵያን ለመጉዳት መለስ ዜናዊ ለUN እባካችሁ ወሰዱልን ብለው እስር ቤት ያስደረገው እንጅ መቸም መቸም ወደ ሰማይ መውጣት ወደ ምድርም መግባት ትችላላችሁ እንጅ አሰብን መቆጣጠራችን የማይቀር እና ያነ ሀገር ትሆናላችሁ ፣ መፎከርም ትችላላችሁ ስደርስ እናያለን ፣ አሁን የእትዮጵያ መንግስት ዝም ያለው እኮ የውስጥ ችግሮቹን እስከምስተካከል ታገሱን ፣ በርግጥ እሳያስ እሱን ስለምያቀው ነው ለእራሱ ኮነጎ ጫማ እያደረገ እትዮጵያን ለምያሸብሩ Nike የምገዛው
@i-hd1fy
@i-hd1fy Ай бұрын
@@lovefrist1886 ፍኮራና ሽለላ የኣባቶችህ ስለሆነ ኣይገርምም በተግባር ግን እኮ እንተዋወቃለን።
@RahaelYhdego
@RahaelYhdego Ай бұрын
ለኢትዮጵያ የሚመጥን መሬ ነው ላንተ ውሰደው ​@@lovefrist1886
@user-fy9ym2cw4u
@user-fy9ym2cw4u Ай бұрын
@@lovefrist1886 ችግር አለብህ, መለስና አሜሪካ ሳክሽን ሲሉ ውጭ ባለው ሃይልና ውስጥ ባለው ነው ያልተደፈረችሁ. እና ሁሉም ላገሩ ከየትም ይሰራል.እና ጎራው ጎራው ማለቱ ቀጥልበት.
@keletaberhe7593
@keletaberhe7593 Ай бұрын
አሁን አንተ ይሄ የሚረባ ሰው ሁኖ ነው ስለ ኤሪትራ የምታነጋግረው ከፈለገ ወደሜዳ ውረድ በለው ከዛ ኢሳያስ ሳይሆን የኤሪትራ ህዝብ ምን እንደሚያደርገው ታያለህ
@This-fk4rg
@This-fk4rg Ай бұрын
እያንዳንዱ ኤርትራዊ እንዴት ወደ ኢትዮጵያ እገባለሁ ብሎ ነው የሚያስበው ፡፡ ከኤርትራ ወደ ኢትዮጵያ በድብቅ ለመግባት ኤርትራዊያን ስንት ዶላር እንደሚከፍሉ ታውቃለህ ?
@ajjb9552
@ajjb9552 Ай бұрын
@@This-fk4rg0 dollar 🤣
@sarajoh313
@sarajoh313 29 күн бұрын
​@@This-fk4rg🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️
@koala10ish
@koala10ish 28 күн бұрын
አይ ጦቢያኖች ጅሎች፣ ይሄ የጆኒያ ተሸካሚ የነበረ አጋሜ አባት እና የአገው ቢሌን እናት በከረን አከባቢ ተወልዶ ያደገ ነው። አጋሜ አገው ስለሆነ ከኤርትራ የተባረረ ነው፦ ክክክክ
@alenalkieritrea3862
@alenalkieritrea3862 26 күн бұрын
@@This-fk4rgተበዳ
@Ghp7657
@Ghp7657 Ай бұрын
Wishetam
@sone8065
@sone8065 Ай бұрын
ኢሱን ተዉት ጀግና መሪ ነዉ።
@user-cc5cq4jz1h
@user-cc5cq4jz1h Ай бұрын
ክክክቅማላም ትግራይ ለማኞች የውሸት ዘር ይሀ ውሻ ከየት የመጣ ነው ሆዳም ቆሻሻ ትግራዋይ ስለ ትግራዋይ የሚመውት እና ስለ ይሚደፈሩ ትግራይ ለምን ባታውርራም ክክክክ
@user-nl1hv7ni2l
@user-nl1hv7ni2l 21 күн бұрын
ሀሳብህ ጥሩ ነው:: ሕዝብ መሳደብ ግን በጣም ከልክል ነው::
@panial6147
@panial6147 Ай бұрын
Eritrea is not selling 😂
@Yasin-p9y
@Yasin-p9y Ай бұрын
ጀግናዉ ኢሳይስ ኤርትራን ይመራል ፋኖ አብይን ይቀጣል ኢሱና ፋኖ የምስራቅ አፍሪካን ሰላምን በጋራ ያረጋግጣሉ
@lovefrist1886
@lovefrist1886 Ай бұрын
ከመቸው ጀምሮ ነው እሳያስ ከአማራ ጋር አንድ የሆነው? አማርኛ መናገር በኤርትራ እስር ቤት በሞት አይደል እንደ ምያስቀጣው? አታስቁና ፣ፋኖም ይሁን ማንኛውም ለሀገር ጉዳይ አንድ ላይ ይሰራል ፣ ኢሳያስ የአእትዮጵያ ጠላት ነው ፣ እሳያስን የምደግፍ ኤርትራውያንም የእትዮጵያ ጠላት ናቸው ፣ ሁሉም ጊዘው ስደር ይጠራል
@Yasin-p9y
@Yasin-p9y Ай бұрын
@@lovefrist1886 በፖለቲካ ቋሚ ወዳጅም ቋሚ ጥላትም የለም እንደዛማ ቢሆን ኦሮ አማራ ተብሎ ታግለን ስልጣን ሰጠናቹህ ይሄዉ ትጨፈጭፉናላቹህ ናዚወች
@user-fy9ym2cw4u
@user-fy9ym2cw4u Ай бұрын
@@lovefrist1886 በኤርትራ / በኢሳያስና አማራ የተለየ ችግር ኖሮ አያውቅም, በርግጥ ከኢትዮጵያ ጋር ነጻ ሃገር ነን ብለን ተዋግተናል, ያኔ ሁሉም ወታደር አማርኛ ይናገር ስለ ነበር ሁሉም አማራ ብለን ነበር የምንጠራው. ወያነ ከገባ ብሃላ ነው ሁሉም ብሄርና ልዩነት ያወቅነው.እና ኣታደናግር ሁሉም ነቅተዋል.
@keseteteklay190
@keseteteklay190 Ай бұрын
እዚ ኸ ካበይ እንዳጽሉላት ናይ ስደት ዝሞለቀ እዩ ?ዑቡድ ከልቢ ።🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@misghinatiluq2054
@misghinatiluq2054 Ай бұрын
🐕 🇺🇸 eyu 😂😂😂😂 wedi era aytitehamel
@PapasEnquibahri
@PapasEnquibahri Ай бұрын
ገብረ ባዱራይ ሓርኢ ከልቢ
@SeattleU.edu.
@SeattleU.edu. Ай бұрын
😂😂😂😂
@micro4747
@micro4747 Ай бұрын
የከሀዲ ገብሩ የመጨረሻ ግዜው የደረሰ ይመስላል
@eritreanerena7332
@eritreanerena7332 Ай бұрын
ህልም ማለም ይቻላል ህልም መጨበጥ ግን አይቻልም dream never comes true ይቺ ቀንድ እውጣ ከየት ነው ያገኙዋት አሜሪካኖች ዘይሓፍር ዱሙ ገበሩ ሽሙ
@kokikoki8862
@kokikoki8862 Ай бұрын
ዓጋሜው ኢሳያስ ኤርትራን ወደ ሓምኹሽቲ ቀይሮታል።ሄደህ እያት።።😂😂
@eritreanerena7332
@eritreanerena7332 Ай бұрын
@@kokikoki8862 መን ኢሉካ ሓሳዊ መጣቅሲ ኮንካ አነ አብ አስመራ ኮይነ እየ እዚ text ዝጽሕፍ ዘለኹ እኛ ኤርትራዊያን ብቻል ለኢስየስ ከእድማችን ብንሰጠው ደስታው አንችለውም ነበር ኢሰያስ 1000 አመት ይኑር
@kokikoki8862
@kokikoki8862 Ай бұрын
@@eritreanerena7332 ኤርትራን አታቃትም።
@kokikoki8862
@kokikoki8862 26 күн бұрын
@@eritreanerena7332 ጉራ ብቻ!!!!
@mebrahtuhadgu7215
@mebrahtuhadgu7215 Ай бұрын
We Eritreans are isaias Afeworki, 💪💪💪🇪🇷🇪🇷 and yes we have Banda like this man. Let him be abiy ahmeds Banda he use to be weyanes. 😂😂😂
@kirstanmore1709
@kirstanmore1709 Ай бұрын
ኤርትራ ሰላም ናት እዳም የለባትም
@abayebelihu5411
@abayebelihu5411 Ай бұрын
Gemed afi
@gt2578-f9t
@gt2578-f9t Ай бұрын
Kedada yishalewal
@gerasit84apolo31
@gerasit84apolo31 28 күн бұрын
ዋይ ዓደይ ጎሖፍ ተደፊእዋ !ዓደይ ዓዲ ጀጋኑስ በዚ ሓተላ-ግለት ክትልዓል !!!
@elizabethelilta2663
@elizabethelilta2663 Ай бұрын
መጀመርያ ኣንተ ቀድመሀው ትወድቃለህ ኣህያ ! ስቀጥል ኢሳያስ ቢወድቅ ወይ ሰው ነውና እድሜው ደርሶ እንኳን ቢሞት ያላወቃቹት ነገር የ ኤርትራ ህዝብ ሁሉም ኢሳያስ ነው። በተለይ ኣገር ውስጥ ያለው ኣዲስ ትውልድ እንድያውም ኣስር እጥፍ ኢሳያስ ነው ። ድንቁርናቹ ግን በጣም ያስቃል!! ምክንያቱም ኢሳያስ ከሞተ ሌላ ማንም እንደሌለ በቃ! ኤርትራ እንዳለቀላት ኣርጋቹ ማሰባቹ ለራሱ ምን ያህል ኤርትራውያንን ኣለማውቃቹ እና ምን ያህል ጥግ የደረሰ ድንቁርናቹ ነው የሚያሳይው ስለዚህ ምን ይፈጠር ምን ህልማቹ ከንቱ ነው! ምንም ኣይሳካላቹም ሌላው ይቅር መዋእለ ህጻናት ያሉት ህጻናትም ሳይቀሩ ስለ ኣገራቸው ጠንቅቀው ያውቃሉ ። ስለ ህልመኞቹም በደንብ ያውቃሉ! ስለዚህ ኢሳያስ ቢሄድ በሺዎች ኢሳያስን የሚተኩ ተፈጥረዋል። እርማቹን ኣውጡ!! ካልሆነም እድሜ ይስጣቹና ታያላቹ። ለነገሩ ምን እድሜ ይሰጣቿል በክፋታቹ እናንተ ኣስቀድማቹ ትደፋላቹ እንጂ !! ኣህያ ራስ!!
@BereketAfewerki-bi3vl
@BereketAfewerki-bi3vl Ай бұрын
Ante ema'treba shintam yiqir hilhin ewun lihon ena moteh resahm agerachin endatmeta tawqaleh...yaw kenante min ytebeqal Emigermew midiaw min yahl Ethiopian hizbi niqeh new yehe Arun metreg enkuan emaychil yzehlet yemetah Anyway...kkkkkk tasiqalachu Plz are demo Amarignakin astekakil .,...fano yemibal ale meselegn Yastatiqal ybalal...atafrim ante asafari Bitwashim midia lay atzegajim
@WeldetatyosDeres
@WeldetatyosDeres Ай бұрын
እነሱ ያላወቁት አንድ እውነት አለ አሁን ያሉት መሪዎቻችን አይረሱም ግን ይቅር ባዮች ናቸው ዋ ብያለሁ ተረካቢው ትውልድ ግን አይረሳም ይቅርም አይልም ስለዚህ ስለ ኤርትራ መዋዠቅ ይቅርብህ ቀበሮ መሳይ ቱልቱላ።
@elizabethelilta2663
@elizabethelilta2663 Ай бұрын
@@WeldetatyosDeres እህምምም በተለይ ኣገር ውስጥ ያለው ወጣት የሳዋው ወጣት ኣሁን ያሉት ህጻናት ሳይቀሩ ምን ኣይነት ትውልድ እንደተፈጠረ ኣላወቁም!! ህጻናትን ሳይቀሩ ስለነዚህ ደነዞች የወያኔ ተከፋዮች እንዴት ያለ እውቀትና ጥላቻ እንዳላቸው ኣላወቁም ከጠላት ጋ ወግነው ኣገርን ህዝብን ሰማእታትን የሚሳደቡትንን የነበሩ እድሜ ለሚድያ እድሜ ለቴክኖሎጂ ሁሉንም ተዘግቧል። ምንም የሚረሳ ነገር የለም። ወጣቱም ሴቱም ህጻናቱም እንኳን ለስልጣን ሞቶው እንኳን ሬሳቸውንን እንዳይገቡብን ነው የሚሉት ህጻናቶች ግጥሞቻቸውና ድራማዎቻቸውን መመልከት ይቻላል በቂ መልስ ነው።
@skking3686
@skking3686 Ай бұрын
ክክክ ግምለግም ኣብረህ ኣዝግም ስለሆነ ሁልሺም ግም ኢትዮጵያ ተሰብስበሽ ኣብረሽ እስከ ወዳኛው ታዘግሚያለሽ
@pwrNahom
@pwrNahom Ай бұрын
Absolutley Elizabet jiginayeeee❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-cc5cq4jz1h
@user-cc5cq4jz1h Ай бұрын
ይህ ዕውር ደግሞ ነው ፕረዝደንት የሚሆነው 😂😂😂😂
@Eritreana1991
@Eritreana1991 Ай бұрын
🤣🤦🤣 ይህ ያበደ ሰውየ የኤርትራ ፕሬዝዳንት በውጭ ሀገር ነኝ የሚል አይደለም እንዴ 🤣🤣
@rozinaandebrehan2554
@rozinaandebrehan2554 Ай бұрын
ኢሱ ይቆያል ኤርትራ በምሉ ኢሳያስ ነዉ አትርሱ።🇪🇷💪🏼👍🏽🫶🇪🇷🫶🇪🇷ዓወት ንሓፋሽ🇪🇷💪🏼🇪🇷
@habtezghiatobrhan726
@habtezghiatobrhan726 Ай бұрын
The liest politican,ever I seen in my Life!!!
@Hamit-o1n
@Hamit-o1n Ай бұрын
መጀምርያ የሰውየውን ሃስብ ሳልሰማ ርእሱን ኣይቼ ወደ ኮመንት ነው የሄድኩት 75% ሃስባቸውን ያጋሩት ሰውይውን ሰለኤርትራ ምንም እወቅውት የለውም ውጭ ሁኖ ኢሳያስን እንዴት የፈነቅላል በርገር መብላት መሰለው እንዴ
@bestemusic2480
@bestemusic2480 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍
@lonlivethio03ethio25
@lonlivethio03ethio25 Ай бұрын
የ ኤርትራ ህዝብ ከ ኢትዮዺያ የሚመጣ ተቃዋሚ ይቀበላል ወይ ነው ጥያቄው
@tedros8710
@tedros8710 Ай бұрын
Shut up! As Eritreans, we are all Eseyas 🇪🇷
@SahluSahlsha
@SahluSahlsha Ай бұрын
But u get ' residence permit ' by saying Isayas is a dictator
@hardsg
@hardsg Ай бұрын
​@SahluSahlsha he is a dictator that should be only resolved only by eritreans.political asylum. But conspiring with other nation is forbidden by all Eritreans.we will evolve out of it not revolt.
@samuelberhane9290
@samuelberhane9290 29 күн бұрын
​@@SahluSahlshabut never betrayed our country. lol
@sarajoh313
@sarajoh313 21 күн бұрын
​@@SahluSahlshaviva esu
@zarahagos
@zarahagos Ай бұрын
ምላቕ ኮንደም ክትሓልም ትኽእሉ ኢኹም ግን ዝጭበት ሕልሚ የለን ኣእማን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@This-fk4rg
@This-fk4rg Ай бұрын
ለመንፈራገጥ ካልሆነ የኢሳያስ ቀን አልቋል ፡፡
@barakitekle4445
@barakitekle4445 Ай бұрын
ይሄ ደሞ መቼ ያበደ ነው 😂😂😂
@aruaki4454
@aruaki4454 Ай бұрын
😂 ገብረ ባዱራይ እምትባል ውላቅ ኮንዶም 40+ ዓመት በ ስደት የኖርክ ኣሁን ኢሰያስ ይወድቃል እያልክ ከ 4ት ኪሎ ያለውን የ በሻሻ ዶንቆሮ ሁነ ህልም ማለም መብትህ ነው :: ኢሱ ኣዝማሪኖ የ ፈጣሪ ስራ ስለ ማይቀር ቀኑ ሲደርስ ወደ ሁላችን ሃገር ይሄዳል :: ኣንተ እና እንደ ኣንተን የመሰሉ የ ኤርትራውያን ካንሰር ኤርትራ ምንም ቦታ የላቸውም ::
@samuelberhane9290
@samuelberhane9290 29 күн бұрын
America agezechin, Dr Abiy agezen eyalk agaletkachew, thanks. FANO isaias yagzewal meleth demo yalehn under estimation yasayalna DEDEB biyehalew. Politically zero maturation.
@yosiefghidey2101
@yosiefghidey2101 Ай бұрын
Adiss acter
@gt2578-f9t
@gt2578-f9t Ай бұрын
Sikebatir.....chereskulih.
@JonNati
@JonNati Ай бұрын
ይኸ ሰውየ የኤርትራ ፕረዝዳንት እኔ ነኝ ሲል የሰማሁት መሰለኝ? ባለፈው ሳምንት ከአንድ የአመሪካ ሰናተር አብሮ የሚሰራ ሰው ነው
@girmaytsadik8168
@girmaytsadik8168 28 күн бұрын
He is a tow truck driver live in Atlanta
@yaredtesfagaber1251
@yaredtesfagaber1251 28 күн бұрын
​@@girmaytsadik8168so let him drive his Truck then. I think so i believe that's why he is a useful idiot in politics.
@sarajoh313
@sarajoh313 21 күн бұрын
😂😂😂😂
@habtezghiatobrhan726
@habtezghiatobrhan726 Ай бұрын
Stop!!!Stop!!!!Kkkkk
@gt2578-f9t
@gt2578-f9t Ай бұрын
Wey...ataskumew ayasazinihim. Jilanfo eko nw
@tesfakibrom2447
@tesfakibrom2447 Ай бұрын
ሐሰማ ቱቱላ😂😂😂😂😂😂
@panial6147
@panial6147 Ай бұрын
He sold the people and country with lies but Eritrea is not selling for ever.😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@zerayakobgedamu2901
@zerayakobgedamu2901 28 күн бұрын
ይህን የነጭ ገረድ መስማትም አያስፈልግም አሜሪካ የኛን ሰላም ፈልጋ አታውቅም።
@aruaki4454
@aruaki4454 Ай бұрын
ባዱራይ ውካርያ😅 ኤርትራ ፉኖ ያስታጠቀ ነው ያልከው😂 ታድያ ምን ችግር ኣለው ? ህወሓት TPLF ኦውነግ OLF ብል*ና PP ሌሎችም ሁሌም የ ኤርትራ ጥግተኛ ናቸው ኣዲስ ነገር ኣይደለም ፍኖም ቢያስታጥቁት :: ኣቢ (PP) ሻዕቢያዎች ነው ከ ወያኔ መንጋጋ ያዳኑት እነዝህ እና ሌሎችም ሻዕቢያ ነው ሰው እንዲሆነ እና ለ ኢትዮጵያውያን እንዲጠቅሙ ያደረግነው :: ስልጣን ከጨበጡ ምን ሰሩ የሚለው የ ኢትዮጵያ ህዝብ ጉዳይ ነው ኣንድኣፍታ እግዚአብሔር ይስጣቹ እንደዚህ የመሳሰሉ ልብሳቸውን ጸዳ ያደረጉ እብዶች እያመጣቹ እብደታቸው ባዶነታቸው ኣደባባ ኣውጡልን
@user-gj5cs5mt9z
@user-gj5cs5mt9z Ай бұрын
Koshasha meida
@teweldemehari6294
@teweldemehari6294 Ай бұрын
Banida now telalaki eritrea aywekilim.
@Bereket240
@Bereket240 Ай бұрын
ወደው ኣይስቁ😅😅 ኣይተነውም ሰምተነውም የማናቀው ሰውዬ ሊያስተዳድረን መጣ፡ made in TPLF መሆኑ ነው😂😂😂
@LemJikmir-gh5rh
@LemJikmir-gh5rh 26 күн бұрын
Made in USA aid
@habtezghiatobrhan726
@habtezghiatobrhan726 Ай бұрын
Presidant of Eritrea!!!!Kkkkkkkkkkkkkkkk
@johnhaile4682
@johnhaile4682 Ай бұрын
Meskin, endiaw Nebiy man yibalalu? You don’t even have a class to talk about PIA.
@yemanemenghstab6139
@yemanemenghstab6139 Ай бұрын
ኣንታ ካበይ ዝመጸ ጽሉሉ እዩ እዚ ኣድጊ ንሐመዱ ኣእማን ተስኪሙ ክፊጋእ ዝመጸ ርእሱ ዝሐመመ ስብ እቲ ጋዘጠኛ ይገድድ ነዚ ሕቶ ዝሐቶ 😂😂😂😂😂
@amannegus8465
@amannegus8465 Ай бұрын
ክበበው ገዳ ነው ሰውየው ???😂
@gt2578-f9t
@gt2578-f9t Ай бұрын
Teblo yigemetal....
@zelalemtsegaye13
@zelalemtsegaye13 Ай бұрын
ወንድሜ የሃምሳ አመት ስህተታችሁን እና ለትግራይም የከሰረ አስተሳሰባችሁን የት እንዳደረሳችሁ ማንም ያውቃል። ተርትህን ቆም ብታደርጉ ይሻላል፣ ኤርትራን ደርግም አላሸነፈም፣ ሌላ ጦስ አታምጣ
@user-nl1hv7ni2l
@user-nl1hv7ni2l 21 күн бұрын
በጣም ጥሩ!!!!.
@eri_ayt
@eri_ayt Ай бұрын
ኤርትራ ፋኖን እንደሚያሰለጥን ከየት ኣመጣኸው? ልወደድ ብለህ የሌለውን ተረተ ተረት ኣትጫወት። እንደዛ ቢሆንማ የኢትዮጵያ መንግስት ለምን ኣይከስም? ከባለቤቱ ያወቀ ቡዳ ነው ማለት እንዲህ ነው።
@dinsiriiwaqwoyya
@dinsiriiwaqwoyya Ай бұрын
እባካችሁ እኛ የራሳችን በቂ ችግር አለን የምናስታመው።የሌሎቹ አያገባንም መስማትም አንፈልግም። ሲጀመር ስለ ሻእብያም ሆነ ስለ ኤርትራውያን የምያገባን ነገር የለም።አንፈልጋችሁም ብለው ሄደዋል።ይቅናቸው።
@user-od9fw2gu9p
@user-od9fw2gu9p 27 күн бұрын
ማን ኣስገደደ እንድትሰማ ? የኢትዮጵያ ሚዲያ ነው እንደ ቤተክርስቲያን ኤርትራ ኤርትራ እያሉ ጠዋት ጠዋት የኤርትራን ስም የሚሳለሙት
@user-nc4bt8zl2w
@user-nc4bt8zl2w Ай бұрын
አይዞህ ገብሩ ወንድማችን ጀግና የትግራይ ልጅ :: የህወሐት ወዳጅ
@dadidad4572
@dadidad4572 Ай бұрын
😂😂😂😂😂 ቆሜ ኣቦታትካ ፈቲኖም ዘይሰለጦም በዚ ውዳቕ ኮንዶም 😂😂😂😂
@azebasbaha9726
@azebasbaha9726 29 күн бұрын
ጎሓፍ ረሳሕ 🤮🤮🤮🤮
@naliru6096
@naliru6096 Ай бұрын
ኣሁን ይሄ መንግስት ሊሆን ነው? ክክክክ አረ ኣታስቁን
@gt2578-f9t
@gt2578-f9t Ай бұрын
Mignot ayikelkelim
@This-fk4rg
@This-fk4rg Ай бұрын
ከኢሳይስ መንግስት 1000000% ይሻላል፡፡ ሀሳቡ ብቻ ይበቃል
@fesshaieyohannes8139
@fesshaieyohannes8139 Ай бұрын
🎉 happy birthday to president Isaias Afewerki and Eritrea.
@fesshaieyohannes8139
@fesshaieyohannes8139 Ай бұрын
Happy birthday 🎉president Isaias Afewerki (Eritrea)
@keseteteklay190
@keseteteklay190 Ай бұрын
ህውታትያ ።
@petrosgebreamlak2965
@petrosgebreamlak2965 Ай бұрын
Eseyas 100 amet bimeran enkebelewalen ke hela kere Ethiopia naxa slawaten
@aruaki4454
@aruaki4454 Ай бұрын
ኢሱ የ ኣራዳ ልጅ የ ናቅፉ ኣንበሳ የ ኤርትራውያን ኩርዓት እድለኛ ነው እንደ ኣንተ ኣይነት ቱልቱላ እንደሆናቹ ጠላቶቹ
@user-qh1xg8nl5w
@user-qh1xg8nl5w 28 күн бұрын
የፈለከዉን ብታወራም እመነኝ ኢሳያሰ ጀግና ለህዝቡ ታማኝ ለአገሩ ፍቅር ያለዉ ነዉ ችግርም እንኮ ቢኖር በህዝብ ዉይይት እና ፍላጎት እንጅ በዚህ መልኩ አይሰራም ኢሳያሰ ባይኖር ኤርትራ "" እንደ ሊቢያ ታደርጎት ነበር "" ቪቫ ኢሳያስ አፈወርቂ ❤❤❤
@DibabEritrea
@DibabEritrea 28 күн бұрын
አታ ውኻርያ ሰብ ትመስል ሰብአይ ኮንካ ሰጉም ንሜዳ ገጽካ ሃየ ውኻርያ ዋርሳይ አሎ ሃየ ከብሉካ 🇪🇷💪🏽🇪🇷💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽
@amanielaraia9033
@amanielaraia9033 Ай бұрын
sewiyew meskin new ke poletika netsa new. ye youtube ye eritrea president new kkkkkk
@gt2578-f9t
@gt2578-f9t Ай бұрын
Moralunima atinkaw... Fegeg asbalen eko...demo lij nw siyadig tiru sw yihonal
@aruaki4454
@aruaki4454 Ай бұрын
ኣቢ የበሻሻ ኣራዳ ከ ኢሱ እና ኤርትራ የበለጠ ጠንካራ መንግስት እና የ ቀንድ ኣፍሪካ ጉልበተኛ እንደ ባዱሪ የመሰሉ ብ ስደት ግዚያቸው የጨረሱ መምረጥ ለ ኤርትራ ህዝብ ትልቅ ውለታ ነው
@pwrNahom
@pwrNahom 29 күн бұрын
kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk
@BE-yw2pm
@BE-yw2pm Ай бұрын
29%ነው አብይ ሚያስተዳድረው ትግራይ በወያኔ አማራ ክልል በፋኖ ኦሮሚያ በኦነግ የትኛው አንድ የሞተች አገር ውስጥ 4 አስተዳዳሪ ያለበት አገር የዛችሁ መቀደድ እና መተርተር ሰው ይታዘበናል የለም፣55%የመንግስት ባጀት ከምእራቡ አለም በድጉማ የሚመጣባት ያለ እርዳታ 5ቀን የማትቆም የደከመች ድሀ አገር ይዛችሁ ከኤርትራ ተአዲስ አገር ስትወዳደሩ ያሳዝናል
@teferiwoldeyesus883
@teferiwoldeyesus883 29 күн бұрын
እሚናገረው ኤርትራዊ ነው ለምን ዘላቹ ኢትዮጵያ ላይ እምትንጫጩ አይገባኝም እንከባበር ቀዩን መስመር አትለፍ
@teferiwoldeyesus883
@teferiwoldeyesus883 29 күн бұрын
እሚናገረው ኤርትራዊ ነው ለምን ዘላቹ ኢትዮጵያ ላይ እምትንጫጩ አይገባኝም እንከባበር ቀዩን መስመር አትለፍ
@user-be2fd9pg7d
@user-be2fd9pg7d Ай бұрын
የትግራይ ስው 100%
@hitoaloni3233
@hitoaloni3233 28 күн бұрын
Ye Tigray sew, Like Issayas & Hagos kinds 😜
@blotkillratb575
@blotkillratb575 Ай бұрын
Just to show you how he is unknowledgeable. He said Eritrea is the only country with no constitution. But this comedian doesn't have a clue that a place like Uk or Great Britain hasn't got a constitution. By the way there are million Essayas in Eritrea if he dies. Ethiopians please don't be fooled by these kinds of people.
@teklaymehari7684
@teklaymehari7684 Ай бұрын
Kkk😂
@Sawa-tv7cb
@Sawa-tv7cb Ай бұрын
9/6🇪🇷🐫
@ሃብተ
@ሃብተ Ай бұрын
Are you short of knowledge about Eritrea and its people? Get out of prejudice and unrealistic assumptions. Eritrea has invaded and occupied no land or country. On the other hand, how many of you, including you, are daring to insult the sovereignty of Eritrea? Hasn’t the court-determined sovereignty of Eritrea been under you yet? Sorry, I understand now, I haven't understood it. He is telling us that he called Abiy to oppose Eritrea. Well, what's the problem with Eritrea arming forces opposed to Abiy? Don't forget that in the history of 60 years of opposition against Eritrea, no party or government, regional coalition or opposition force has survived. They are all downcast. /ንስኻ ውን ኣሶሮም ክትስዕብ ምኳንካ ኣይትረስዕ//
@user-ue5ng6eg4g
@user-ue5ng6eg4g 26 күн бұрын
መለስም ከዚህ በፊት ሁለቴ ሥስቴ አዲስ አበባ ፣ሻሸመኔ፣ መቀሌ ሰብስባቸው ነበር የኤሬትራ ተቃዋሚዎች ሁሉም ግን ፎቶ ተነስተው በርበሬ የሚሸጥ ጭነው ተመለሱ ይህም አነጋገሩን ለአሜሪካ የኤሬትራ ሕዝብን ለመሸጥና የኤሬትራን ሕዝብ ስቃይ የሚመኝ ቀዳዳ የትም አትደርስም በቃ እስኪ ኤሬትራ ስትገባ እንጠብቀሃለን አቢይ እረዳሃለሁ ብሎ አሰብን አሳልፈህ ለመስጠት ነው አዲስ አበባ የመጣሃው
@AdelFsha-ic7mu
@AdelFsha-ic7mu Ай бұрын
ለቃቃሽማግሌ
@googlecrome4863
@googlecrome4863 Ай бұрын
Ahiyoch Eritrea 🇪🇷 malet aytewum !! EGNA DEMO mandatory sirachin new
@dawitghebremeskel552
@dawitghebremeskel552 Ай бұрын
ከየት የመጣቁልፈአፈነውዛሬያቀረባችሁት ኤርትራ ኢሳሰኖረ አልኖረም ትንሸ ዉጣዊ ለውጂ በኤርትራ ሉላዊነት የሚደራደር ኤርትዊ የለምለዚህ ደግሞ ከሳያሰ የጠነከረ ተተኪ ሀይል በተጠንቅ ነው ያለው።
@KhedliaHagos
@KhedliaHagos Ай бұрын
You filled 100/00
@user-oc4tf1bo3o
@user-oc4tf1bo3o 29 күн бұрын
ለካ ስለ የ ኤርትራ ህዝብና መንግስት ያላወቀው የወያኔ ዝርያ ስለሆንክ ነው ስልጣን ከፈለክ ኣሁን ትግራይ ሄደህ ተወዳደር ኣንተ ድንች የሞላ ጆንያ
@user-qj3op8gj7w
@user-qj3op8gj7w Ай бұрын
ዶማ ውሸታም ሰውዬ የታባክ አየህ ኤርትራ ፋኖን ስታስታጥቅ ስታሰለጥን ኤርትራ ፋኖን ያስታጠቀችና ያሰለጠነች ቀንማ invite አድርጎ አዲስ አበባ ያስመጣህ ወፈፌ ህፃን ወደ Emirates 🏃 run 🏃 we love 🇪🇷 ወዲአፎም ጀግና🫡🫡🫡
@Abraham-wj8xt
@Abraham-wj8xt 29 күн бұрын
አንዳፍታ ታሳዝናላችሁ ከ ጥፋታችሁ ኣትማሩም??? በ ኤርትራ የሚቀየር መንግስት የለም ok??
王子原来是假正经#艾莎
00:39
在逃的公主
Рет қаралды 26 МЛН
WILL IT BURST?
00:31
Natan por Aí
Рет қаралды 43 МЛН
Men Vs Women Survive The Wilderness For $500,000
31:48
MrBeast
Рет қаралды 67 МЛН
王子原来是假正经#艾莎
00:39
在逃的公主
Рет қаралды 26 МЛН