የኢትዮ 360 አዘጋጆች ኤርምያስና ሃብታሙ በቅርብ ይሞታሉ አስደንጋጭ መልእክት ነው20 April 2022

  Рет қаралды 178,041

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

Күн бұрын

Пікірлер: 1 800
@webak242
@webak242 2 жыл бұрын
እግዝአብሔር ይገፅፅህ በየሱስ ሰም አሜን የኢትዮጵያ መከራ የበዛዉ እናንተ ከተለቀካችሁ በኋላ ነዉ
@yemisrachababula6599
@yemisrachababula6599 2 жыл бұрын
ሶፎንያስ በጣም ነው እምናመሰግንህ አንተ እንደዚህ እያወጣህ ባትዘረግፋቸው ኖሮ እንዲህ አይነት ከመጸሀፍ ቅዱስ ቅውቀት ነጻ የሆኑን ሰዎች በምን እናውቃቸው ነበር
@tadelebekele6007
@tadelebekele6007 2 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ሰወችን ብታቀርብልን ሳቃችንን ትመልስልናለን
@hiwotyilma4635
@hiwotyilma4635 2 жыл бұрын
ኮሜዲዎቻችን ስራ ያቆሙት ከናንተበላይ ማሳቅና ማሳቀቅ ስለማይችሉ መሰለኝ 😂😂😂😂
@melesekibret8215
@melesekibret8215 2 жыл бұрын
😀
@newassong7494
@newassong7494 2 жыл бұрын
Enant.aynawta.nachehu.y.chalmaw.eysuse
@soleyanagitu8142
@soleyanagitu8142 2 жыл бұрын
እውነት ነው አሁን አሁንም እኔ ተከታታይ ድራማ የማይነው የሚመስለኝ ድፍረታቸው ጥግ የነካ እኮነው
@friyeamen9579
@friyeamen9579 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@honey48757
@honey48757 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣👌
@dawita6051
@dawita6051 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂 እኔ ማርያምን ነው የምልህ ሶፊ ከሰውየው ይልቅ ፍርስ ያደረከኝ አንተ ነህ the way your reaction for his ideas are so hilarious 😂😂😂😂 ይምችህ አቦ ምችት ነው ያልከኝ
@masreshabayeh1045
@masreshabayeh1045 2 жыл бұрын
አዝናለሁ በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ሰው መኖሩ ።
@honey48757
@honey48757 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@tigitk5795
@tigitk5795 11 ай бұрын
እንዴት መሄጃ ያጣል በሳምንት ልጁ የሚያሰወልድ ዛፍ የሚያ ከጅብ ጋር የሚያ የምን ጠጋ ጠጋ ነው አበበችን ሰጪኝ በላታ ተንብየክላት የለአይ ነብይ ቆርቆሮ ሶፊ ሰላንተ ጠይቀው
@bereketbeyn7174
@bereketbeyn7174 2 жыл бұрын
I never laughed sense I came in USA this guy made my day thanks comedian pastor. Keep it up.
@beletetom107
@beletetom107 2 жыл бұрын
I wish Getachew Reda lives 10000 years. Ermias or Habtamu are evil ደብተራስ።
@bezawitabreham2724
@bezawitabreham2724 2 жыл бұрын
Beka geta negrognal america wsedegn
@ro7601
@ro7601 2 жыл бұрын
Since*
@godismyway7305
@godismyway7305 2 жыл бұрын
@@ro7601 ,
@godismyway7305
@godismyway7305 2 жыл бұрын
Youre englishh is Wolegga not Americaaa ahahaha
@Abejemek
@Abejemek 2 жыл бұрын
የት አባቴ ልግባ... አምላኬ... !! እንዴት መካሪ ያጣል! ሰብሳቢ ዘመድ የለዉም ይሆን? ጌታ ሆይ ምህረትህ ይብዛልን ።
@blackink9
@blackink9 2 жыл бұрын
man defro linagerew?
@yetenayetnega9020
@yetenayetnega9020 2 жыл бұрын
@@blackink9 እውነት ነው አታየውም እንዴ መሬት ለቋል እኮ።እንዴት አድርጎ ሰው ይሰማል?
@richwithgod8839
@richwithgod8839 2 жыл бұрын
ጤነኛ እኮ አይደለም። maal jarii
@richwithgod8839
@richwithgod8839 2 жыл бұрын
ሶፎንያስ ግን ምን ይጠቅማል ግን ይሄ ሾው????🙄
@munakedir62
@munakedir62 2 жыл бұрын
ከእናንተ ይልቅ እግዚያብሔር ለሀብታሙ እና ለኤርሚያስ ቅርብ ነው ምክንያቱም ለተጎዱት፣ለአዘኑት ለተገፉት ድምፅ ስለሆኑ ለተራቡት ለተሰደዱት አብረው አዝነው ድምፅ ሆነው ለአገራቸው አዝነው ፍትህን ፈልገው ነው እንጂ እንደእናንተ ድምፃቸውን አጥፍተው በርሀብ በብዙውች በሚሞትባት አገር የምግብ አይነት እየለጠፊ ለሚቀልዱት ሰውች ቅርብ ሆኖ የእነዚህን ሰዎች ሞት አይነግርም።ለምን በወለጋ ለሚገደሉት እና ፅንሷ ወጥቶ ለሚበላባት እናት ለምን መልክት አያመጣም ለእሷ ድምፅ የሆኑትን ሰውች የሚገለው አብይን ስለሚቃወሙ ነው የሚቀስፋቸው ወሬ።አንተ ግን የምታቀርበውን ሰው እወቅ መቀለጃ ማረግ ወንጌል መስራት አይደለም።
@meseretmola1330
@meseretmola1330 2 жыл бұрын
እነሀብታሙም የብሄር ጥላቻ ፖለቲካ ተከፍዬች ናችው ለማንም አያዝኑም በነብይ ተብየው ሀሳብ ባልስማማም
@nebiyoushikur2040
@nebiyoushikur2040 2 жыл бұрын
እነሱም ያው ናቸው ይሁዳዎች
@remziremzi5829
@remziremzi5829 2 жыл бұрын
Muna yanchi ababal tesmamtongial ❗💙☝️🤲🙏❤👋
@meseretmishaun4497
@meseretmishaun4497 2 жыл бұрын
ፅናቱን ይስጥህ ሶፊ
@etsegenetbeyene9856
@etsegenetbeyene9856 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ በምህረትህ አስበን ማስተዋልን ስጠን።የከበረውን ስምህን መዘበቻ አርገነዋልና ማረን እኔን ህዝብህን ቤተክርስቲያንን ሃገራችንን ይቅር በለን የምህረት እጅህ ዛሬም በኛላይ ይሁን።
@manyalush6163
@manyalush6163 2 жыл бұрын
አንዳንዶች በመንፈፈሳዊ ድርቀትና በጠባብ አስተሳሰብ ዉስጥ ስለሆኑ አማርኛንም እንደ እዉቀት ደምድመዋል
@enquanhonebirara5496
@enquanhonebirara5496 2 жыл бұрын
እስራኤል ዳንሳ ይቅር በለን እየጨመረ ነው!! ገና ብዙ እናያለን
@ሸገር-ሐ9ሰ
@ሸገር-ሐ9ሰ 2 жыл бұрын
አሜን ይቅር በለን ለካ የባሰም አለ ይሄ ሰው ጨልሎዋል አማኑኤል አስራችሁ ውሰዱት እባካችሁ
@gonderewgonderkefushinenda7057
@gonderewgonderkefushinenda7057 2 жыл бұрын
@@ሸገር-ሐ9ሰ ksu yeteshalutn yerbeshachewal amanual ayegebam woym katela mariyam yeshalewal kezam lerbeshachew yechelale gn yehun
@MahaderNegash-wz8sj
@MahaderNegash-wz8sj Жыл бұрын
ፓስተር ሶፈንያስ እንዴት ነህ ይህ ሰዉ ማሰብ ይችላል ብር ለመሰብሰብ ጨራሽ ከእግዛብሔር በላይ ነኝ ኸረ ፈጣሪ ከምድረ ገጽ ያጥፋዉ
@mengisteabbirhanu3079
@mengisteabbirhanu3079 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የጠፋበትን ልብ ይመልስለት፣
@martamarta5206
@martamarta5206 2 жыл бұрын
Amen
@blenlema2437
@blenlema2437 2 жыл бұрын
የዚህ ሰው ታአምራት እንደ ነብዩ ማሐመድ 😀ለብቻው የተድረገ ነው እየሱሴ ግን 5ሺ አብልቶ ህዝብ እያየየው የሃዋሪያት አገልግሎት እንዲሁ የውሸት አገር ሩቅ ይሉሃል😁😁😁😁
@meherttoshom4777
@meherttoshom4777 2 жыл бұрын
ተመስገን ኩላሊት በሽተኛ ካገራችን ጠፋ ። አላግጤ እኔ የሚገርሙኝ ተከታዬቹ ፍሮች
@tsinat982
@tsinat982 2 жыл бұрын
ቃሉ ይፈፀም ዘንድ የግድ ነው
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 жыл бұрын
የወደፊት ምኞቱን ነው የሚያወራው ወይስ ከህልሙ አልነቃም አድነን አቤቱ ደግ ሰው አልቋልና አድነን
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 9 ай бұрын
እባክህ ልኡል እግዚአብሄር ሆይ።በቃ በለን መአት እዳይመጣብን ለመስማትም ይከብዳል ልቦናህን ይመልስው ።
@user-rc3qe8lb4x
@user-rc3qe8lb4x Жыл бұрын
የአገራችንና የህዝባችን መከራ የበዛው በእንደዚህ አይነት ሀስተኛ ነብያቶች ነው ሶፊ ጌት ይባርክህ for exposing those fake Paster
@hagerehagere7843
@hagerehagere7843 2 жыл бұрын
ቡላ የበታችነት ስሜት አለበት። ይሄንን የበታችነት ስሜቱን ለማጥፋት ኢትዮጵያን የሚወዱትን ድራሻቸውን ለማጥፋት ዝቶአል። እና ቢታሰብበት። ኦሮሞ ብቻ ሰው ነው የሚል ቡላ ምስኪን ነው።
@kebedebereka3458
@kebedebereka3458 2 жыл бұрын
እባካችሁ ለዚህ ሰው መጽለይ ይግባናል 🙏🙏 ጌታ ይፈውሰው ያሳዝናል
@habtemariam782
@habtemariam782 2 жыл бұрын
Hulum pastors sikoyu endesu new mihonu
@tigitk5795
@tigitk5795 11 ай бұрын
ያሳዝናል አንተ ነክ የምታሳዝነው አዲሰ አበባ ውሰጥ ሀምሳ ሺ የሚይዝ አዳራሸ እሰራለው እያለ ነው ይህ ትኩሱ እብድ
@louismoges1013
@louismoges1013 2 жыл бұрын
,ይኼ ነቢይ ሳይሆን ነብር ነው በዚህ የሚጭበረበር ሰው ካለ እንደርሱ በቅዠት የሚኖር ሰው ነው!!! አማኑሄል የእብዶች ሆስፒታል ህክምና ያስፈልገዋል!!!
@serkalemeshetu8565
@serkalemeshetu8565 2 жыл бұрын
ይቅርታ አድርጉልኝና በሰውየው ላይ አንድም ከእግዚአብሔር የሆነ መንፈሳዊ ነገር አላየሁበትም አቅራቢው ፓስተር ሶፎንያስ ሲያሳዝን በየቀኑ ልቡን ሲያደርቁት ይውላል ደሞ ድርቅናቸው ስህተታቸውን በግድ ለማሳመን
@abebawandargie3184
@abebawandargie3184 2 жыл бұрын
"fuck" sil "amen" yemil adarash mulu hizb balebet hager bezih sew mefred endet yichalal bilesh
@abebatewolde9201
@abebatewolde9201 2 жыл бұрын
እር በናትሽ በጫት መርቅነው እና ጦዘው እየመጡ ግግም ይላሉ ለነገሩ እብድና ጅል ከሚዲያው አይጥፉ ለኛም ያዝናኑናል 😀😀😀😀😀
@serkalemeshetu8565
@serkalemeshetu8565 2 жыл бұрын
@@ketmisg3295 አንቺ ወይም አንተ ራሱ ችግር አለብህ ምንም ቃላት በማሳመር የመታመጣውነገር የለም እውነቱን ተናግሮ መስተካከል እንጂ ጌታን ያለቦታው አትጥሩት ምን አይነት ዕዳ ነው
@riseup1462
@riseup1462 2 жыл бұрын
The best ever interview I just love everything start from his accent and his life story it’s just on point thank you so much.
@Tadele5651
@Tadele5651 2 жыл бұрын
ጠያቂውም ተጠያቂውም በፈጣረ ላደ እየላገጣችሁ ነው ! ከንድ ቀን በፍርድ ወንወር ፊት መልስ ትሠጡበታላችሁ እግዚያብሔር ህያወ ነው!😭😭😭😭😭😭😭
@kaseshi_legga_yahode
@kaseshi_legga_yahode 2 жыл бұрын
ቆይ እንደዚህ አይነት ይሰጣን መልዕክተኛን ኢንተርቪው አታርግም ከዚህ ሰው ምን ይማራል ። የጥልቁ መንፈስ ነው ነገ ይህ ሰው ጌታ ነኝ ይላል
@andisiwerabela3512
@andisiwerabela3512 2 жыл бұрын
የዛሬ ቃለ ምልልሱ በጣም ይፀዳል;ኸረ ያመዋል
@abeb.i.g236
@abeb.i.g236 2 жыл бұрын
ሰው በድዬ ነበር እኔም እንደዋዛ ቁናው ቁናዬ ነው ምነው ዙሩ በዛ። እናንተም በእኛ ኦርቶዶክስ እምነት ትሳለቁብን ነበር አሁን እኛ በተራችን ትንሽ እንሳቅ እንጂ ።
@abeb.i.g236
@abeb.i.g236 2 жыл бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ማለት ብቻ ነው
@tekestehadggu5646
@tekestehadggu5646 Жыл бұрын
አሁን እነዚህን ከንቱዎች እያመለክክ ለመላእክትን እና ቅዱሳንን ክብር መሰጠት እና ማማለድ ሀጥያት ነዉ ብለህ ታምናለህን ?
@tigistyen8266
@tigistyen8266 Жыл бұрын
እግዚኦ እግዚኣብሔር ሆይ ያንተን ትዕግስት ና ምህረትህ ምን ያህል ኤልፍ መሆኑን ነው ያየሁት።
@meweleddegfekadu4882
@meweleddegfekadu4882 2 жыл бұрын
ባይሆን ፖለቲካው ላይ ያለው አስተያየት ይሻላል
@MichaelTesema-ek3iq
@MichaelTesema-ek3iq 4 ай бұрын
አረ በሰቅ ሞትኩኝ😂😂 ሶፍ በጌታ ነብይ ገብ ገተመንነ ይሄን ልጅ በአንድ ላይ ሶፍ በእግዚአብሔር በእነትህ 🎉🎉🎉 ገብ ይሄን ልጅ ይመተወል የእውነት 😅🎉🎉🎉
@yosephmuluneh992
@yosephmuluneh992 2 жыл бұрын
This is a sign that the end days are coming nigh. ስንቱን እያሳየን ነው።
@nikodimosalemu5013
@nikodimosalemu5013 2 жыл бұрын
ሶፊ በርታልኝ ወንድሜ
@aishaaisha2606
@aishaaisha2606 2 жыл бұрын
እኛም በጣም እናመሠግንሀለን እነዚህ የትም የማይገኙ ብርቅዬ ወፈፌዎችን እያቀረብክ ስለምታዝናናን ከልብ እናመሠግናለን
@assayehegngebremichael3911
@assayehegngebremichael3911 2 жыл бұрын
ብዙ ፕሮግራምህን ተከታትያለው እንደዚህ በሳቅ የገደለኝ የለም በተለይ በሳምንት አስወልጃለው ያለው ቦታ ምትመታው ነው የመሰለኝ አቦ አዝናንቶኛል
@Andrew-hn7xz
@Andrew-hn7xz 2 жыл бұрын
ሞኝ አይሙት አለ ሐበሻ! እንደነዚህ አይነቱን ያብዛልን የኑሮ ውድነቱን ለጥቂት ጊዜም ቢሆን ያስረሳናል። እኔ የምለው የአባይን ግድብ ክረምቱ ሳይመጣ ሞልተህ ብታሳየን? የነዳጁንም ጉርጓድ በጸሎትህ ብታፈልቀውስ?ምን ይላል ወፈፌ
@salamalamou9613
@salamalamou9613 Жыл бұрын
ሶፊ እኔ ግን የኦርቶዶክሥ እምነት ተከታይ ነኝ ግን ግልነትህና ትህትናህ ሀቀኝነትህ በጣም ያሥዴሥተኛል
@tsigabalemu5142
@tsigabalemu5142 2 жыл бұрын
አቦ ተመቸኝ ሀሰተኛ አገልጋዮች በምድራችን ሞልተዋል አስተውሉ
@melesesorsa4694
@melesesorsa4694 2 жыл бұрын
ሶፊ እኔን ተወኝ ያልካው ነገር በጣም ነው ፈታ ያረገኝ ይመች
@sultanmuhe5959
@sultanmuhe5959 Жыл бұрын
Kkkk
@woinshetmekuriya1206
@woinshetmekuriya1206 2 жыл бұрын
ኽረ ኡኡኡኡኡኡኡ ኡኡኡኡኡ ጌታ ሆይ ናልን አድነን ከመአቱ
@habtamudegefa4418
@habtamudegefa4418 2 жыл бұрын
ባክህን ፓር ሶፊ በኦሮሚኛ ዕድል ስጠውና የልቡን በደንብ እንረዳው።
@sofiyanabate27
@sofiyanabate27 2 жыл бұрын
😆😂😂
@kpopfan5098
@kpopfan5098 2 жыл бұрын
አማርኛ ችግር የለበትም
@HelenTesfaye2575
@HelenTesfaye2575 2 жыл бұрын
Pastor Sofonias I love when you say ‘Malet’😂😂specially when they say something ridiculous you always say ‘MALET 🤣🤣🤣🙈😳🤐🤐
@cmm868
@cmm868 2 жыл бұрын
Because sofoniyas is confused. He is not the man of faith
@tmel7772
@tmel7772 2 жыл бұрын
😄😄😄😄😄
@meskeremjara292
@meskeremjara292 Жыл бұрын
ሶፌ እኔ ይህንን ጉድ ዛሬ ነው ያየሁት አንዴ ታሳዝነኛለህ በጣም ታስቀኛለህ ምክንያቱም ሚገርሙ ሚገርሙ አርቲስቶችን ነው የምታቀርበው ሲገቡ ግን ተፈትሸው እንዲገቡ አድርግ አንዳንድ ቦታላይ ያስደነግጣል ሁኔታችሁ።
@emebettefera9578
@emebettefera9578 2 жыл бұрын
እረ ሶፊ በጌታ እንደዚ ያሉ ሰዎችን አትጋብዝ የወወንጌል እንቅፍት አትሁን
@zionfirew6832
@zionfirew6832 2 жыл бұрын
Ykeldalu bewnet endenezi aynetu eyalu eyesus yadnal blo memesker ykebdal gin geta awaki new
@almazyigeltu888
@almazyigeltu888 2 жыл бұрын
እየሱስም ኬኛ ሆነ
@fekaduisrael8219
@fekaduisrael8219 2 жыл бұрын
እንደ ፖሊቲከኛ ሳይሆን እንደ ነብይ ንገረን እንጂ
@yagetalij121
@yagetalij121 2 жыл бұрын
ሶፊ አንተ ትገርማለህ ይሄን ተረት የምትሰማ ለእኛ ጆሮ አስብልን
@nunushtadese2833
@nunushtadese2833 2 жыл бұрын
ይቅር ይበልህ🙏🙏🙏
@belaymulu7639
@belaymulu7639 2 жыл бұрын
ሰይጣን ልብስ ለብሶ ቃለመጠይቅ ሲደረግለት በአይኔ አየሁ
@mimitaye6872
@mimitaye6872 2 жыл бұрын
ትክክል
@clemobile2086
@clemobile2086 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@mymeofme9993
@mymeofme9993 2 жыл бұрын
ያንተን መገለጥ ደግሞ መች እንሰማ ይሆን፤ ምክንያቱም እኛ interview ሲደረግ ያየነው ሰውን ነው ::
@mimitaye6872
@mimitaye6872 2 жыл бұрын
@@mymeofme9993 በስይጣን መንፈስ የሚመራ ጅብ ያናገረ በ 3 ሳምንት ትንቢት ተናግሮ ልጅ የስጠ ውሽታም ውሽት ከስይጣን ነው እግዚአብሔር በውሸት አይከብርም
@ጀግናዉምሬወዳጆነኝ
@ጀግናዉምሬወዳጆነኝ 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂👍
@beley1020
@beley1020 2 жыл бұрын
ከአማኑኤል የወጣ ይመስለኛል ሴትየዋ በሳምንት ከወለደች ትራንስፖርት ልከ ከማስመጣት ለምን እዚያው ከሰማይ ዱብ አታደርጋትም እዘዛ ወረጅ ብለህ የእብድ ዘመን
@ዳግምየአባቱልጅ
@ዳግምየአባቱልጅ 2 жыл бұрын
እንደዚ አይነት ሰዎች ባይኖሩ ይሄ ኑሮ በምን ይገፋ ነበር😂😂😂😂
@friyeamen9579
@friyeamen9579 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@honey48757
@honey48757 2 жыл бұрын
Kelal Benatk 🤣🤣🤣
@Samuel-mg9pn
@Samuel-mg9pn 2 жыл бұрын
ብዙ ሐሰተኞች ነቢያትም ይነሣሉ ብዙዎችንም ያስታሉ፤ የማቴዎስ ወንጌል 24 : 11
@palettefineartschool
@palettefineartschool 2 жыл бұрын
ይሄ ለአሰተኛ ነብይነት እንኳን ብቁ አደለም
@aklilmesele5083
@aklilmesele5083 2 жыл бұрын
ጤንነት !!!! ፍልፍሉ 😂😂😂 ልጅ ከቤ
@etetewubet5715
@etetewubet5715 2 жыл бұрын
ይሄ እና መፅሀፍ ቅዱስ የሚበላው ከሀሠተኞች ነበያት የበለጡ ነውረኞችም እብዶችም ናቸው ? የሚከተሏቸውም ካሉ ጤነኞችም አይመስሉኝም ?
@ትግስት.ደሳለኝ
@ትግስት.ደሳለኝ 2 жыл бұрын
አታምጣ.ስለው.አምጥቶ.ቆለለው.እግዚአብሔር. ይማርህ.ወንድሜ
@seifezewdie5355
@seifezewdie5355 2 жыл бұрын
ደስ ሲል !!ከነፍልፍሉ ይበልጣል!!
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
🤣🤣🤣
@mimimola7057
@mimimola7057 Жыл бұрын
😅😅😅
@hnegnkeqatar3895
@hnegnkeqatar3895 Жыл бұрын
አቤት ኮሜት 😂😂😂😂😂😂😂
@hnegnkeqatar3895
@hnegnkeqatar3895 Жыл бұрын
ጉድ እኮ ነው እኛ በቁረአን የሰማነው የነብዩላህ ኢሳን አሊይሂ ሰላምን ታሪክ ነበር እኒህ ደግሞ ከየት ነው እሚፈለፈሉት
@shewashon2983
@shewashon2983 2 жыл бұрын
ደስ ሲል ከዕውቀት ነፃ የሆነ ሰው
@53067
@53067 2 жыл бұрын
😂😂😂👍
@53067
@53067 2 жыл бұрын
ታድሎ ጭንቀት ምናምንም ይሉኝታም የለበትም
@lois1778
@lois1778 2 жыл бұрын
🤣🤣
@sarahjesusislord3495
@sarahjesusislord3495 2 жыл бұрын
ha ha.good point.
@77861022
@77861022 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@የዛሬዋቀንየኔናት
@የዛሬዋቀንየኔናት 2 жыл бұрын
በፍልፍሉ ቀልድ ተናድጄ ነበር.....አሁን ግን በጣም ዘመናዊ ኮሜዲ ስላየሁ ተደስቻለሁ
@clemobile2086
@clemobile2086 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ሰውረኝ ነው ኢየሱስ እንኳን 9ወር ጠብቆ ነው የተወለደው አተን ሰው ንስሀ ግባ አይ ካልክ እግዚአብሔር የሚባላ እሳት ነው እድል ስለተሰጠን በምረቱ አትቀልፍ
@abbytom5600
@abbytom5600 2 жыл бұрын
ለነኤርሚያስ ያለው ለሱ ይሁንለት
@blessedethiopia2184
@blessedethiopia2184 2 жыл бұрын
👍
@rozariche4229
@rozariche4229 2 жыл бұрын
Weyen letsf sel awo be lebe yalew
@andisiwerabela3512
@andisiwerabela3512 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ሆይ ማረን!ከምንሰማው ሁሉ ሰውረን
@onetruth4649
@onetruth4649 2 жыл бұрын
ሶፊ ይሄሰው ማንጎ ካበቀለ ይጠቅመናል እና ተንከባከበው ሁሌ ሙዝ ከምንበላ
@fanalulu8518
@fanalulu8518 2 жыл бұрын
Hahahaha
@jotiekalkidan5035
@jotiekalkidan5035 2 жыл бұрын
Hahahaha ❤
@addisalemhmariym9459
@addisalemhmariym9459 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@martef6435
@martef6435 2 жыл бұрын
😂😂😂
@mytube2450
@mytube2450 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@godisgoodallthetime6183
@godisgoodallthetime6183 2 жыл бұрын
እደው ያሳፍራል። እግዚአብሔር ማሰተዋል ይሰጠን። ወንጌል በእኛ ቀለለ። የዘንድሮ አማኝ ተረት የሚያወራ ከቃሉ የራቀ ወሬው እጨንት እጨት ሂወት የሌለበት።ጌታ ይፈውሰን።
@dawittb8606
@dawittb8606 2 жыл бұрын
ልጆቼን ፣ አግኝቼአቸው ፣ የጅቡን ፣ ተረት ፣ ነግሬአቸው ! 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@sisaytesfay9657
@sisaytesfay9657 2 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት እንግዳ በብዛት ያስፈልገናል ።በጣም ያዝናናል
@comemusic6928
@comemusic6928 2 жыл бұрын
መዝናናት ካማረህ በሌላ ነገር ተዝናና ይህ ያናድዳል እንጂ አያዝናናም
@yetenayetnega9020
@yetenayetnega9020 2 жыл бұрын
አይ መዝናናት ወንድሜ እንደነዚህ ያሉ አያዝናኑም ቆም ብሎ ቢያስብ ጥሩ ነው።ይሄ ሰው በአነድ ወቅት ትሁት ሰው ነበር።ይልቅ መቅረቡ ጥሩ ነው ከመስመር ሊወጡ ያሉ የእግዚአብሄር ጉብኝት ወደሂወታቸው ሊመጣ ሲጀምር።የትእቢት ንግግር አላስፈላጊ ነገር ማድረግ ከመጀመር እንዲቆጠቡ ወደማስተዋል እንዲመጡ ትናንትና ቸውን እረስተው እንዳይፈነጩ የበፊት ትህትናቸውን ጥለው እንዳይንጠባረሩ።አሁን ማድረግ እየቻሉ ሌላ ጊዜ እንዳይሉ።እራስን በማይሆን ነገር እያዋደዱ የቀደመ ነገራቸውን እንዳይጥሉ።ተንኮለኞች እንዳይሆኑ ወደማስተዋል እንዲመጡ ወደራሳቸው እንዲያዩ ይጠቅማቸዋል እንጂ አያዝናናም ነግ በኔ ነው።ዘባራቂ እኮ ነው መስመር ለቆ ወቷል ብሄርተኛ ሆኗል አንድ ቦታ ያለሰው አያምርም ያለብሄር ግን አይደለም።ክርስትና ሂወት ሲሆን ያምራል ሃይማኖት ሲሆን ያጥወለውላል።
@yetenayetnega9020
@yetenayetnega9020 2 жыл бұрын
@@comemusic6928 ይሄንን ሰው በቅርቡ እናየዋለን ወዴት እያመራ እንደሆነ ወይ ለማይረባ አይምሮ ታልፎ ይሰጣል ወይ የሚሆነው ይሆናል
@marhuny
@marhuny 2 жыл бұрын
@@comemusic6928 yeamenute yenadede egha menageban
@elsabetlemecha7451
@elsabetlemecha7451 Жыл бұрын
Yasefelgenal
@astersamuel6513
@astersamuel6513 2 жыл бұрын
ወይኔ ክርስትና ፣ወይኔ እግዚሐብሔር፣ እስካሁን ዝም ማለቱ ምህረቱ አይ የፈጣሪ ስም መቀለጃ ይሁን
@zewdineshterefe1314
@zewdineshterefe1314 2 жыл бұрын
ከጥበብና ከእውቀት የጸዱ ሰዎችን በማቅረብ ተባርከሀል ሶፊ
@elamyosef243
@elamyosef243 2 жыл бұрын
😂😂😂😂
@helensam976
@helensam976 2 жыл бұрын
🙈🙈🙈🙈🙈😭😭😭
@ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ
@ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ 2 жыл бұрын
👌👌👌
@sisityharar
@sisityharar 2 жыл бұрын
ewnt new....eshum
@hailem9116
@hailem9116 2 жыл бұрын
Kakakkaka እንዴት በዚህ ኮሜት እንደሳኩኝ አጠይቁኝ
@passenger8683
@passenger8683 2 жыл бұрын
አቤት ድንቁርና እንደልብ ያናግራል! የእግዚአብሔር ትዕግስቱና መሃሪነቱ ድንቅቅቅ ይለኛል!
@kelemuahabtemariam3938
@kelemuahabtemariam3938 2 жыл бұрын
እረ እንመለስ ወገኔ ገና እሳት ከሰማይ እስኪያወርድ ድረስ ድንቅና ምልክት ሰይጣን ሰውን ያሳስታል ።ለማይረባ አእምሮ አልፎ የተሰጠ ሰው ያሳዝናል አግዚአብሔር ይርዳን መቼም መልካም ዘመን አይመጣም ተፅፎልናል ።ግን ለዚህ ዘመን የጌታ ፀጋ ይርዳን ።
@mercitadesse8299
@mercitadesse8299 2 жыл бұрын
በኢየሱስም! ኡፋ!! ትእቢት እንደዚ ያሸማቅቃል ወገኖቼ !!?የትእግስቴን ትግስት ነው የጨረስኩት የገዛ ስልኬን መመልከት አፍሪያለው ! እግዚአብሔር ትቢተኞችን ይቃወማል ለትሁታን ግን ፀጋን ይሰጣል ይላልና ወንድሜ የጌታ ፀጋ በብዙ እንዲበዛልህ ፀሎቴ ነው
@ፈጣንመረጃ-ጐ6ከ
@ፈጣንመረጃ-ጐ6ከ 2 жыл бұрын
እረረ ተዉዉ በክበበዉ ገዳ ስራ አትግቡ !!!!!
@bossmami7916
@bossmami7916 2 жыл бұрын
ይሀውልህ ነብዩ መቸም ለአንድ ቻይናዊ እየሱስ መልክት በአማርኛ ሊነግረው አይችልም ምክንያቱም ያ ሰው አማርኛ ስለማይችል ወይም ትንሽ ብቻ ስለሚችል ነው እናም ያንን መልክት ሚናገረው በቻይንኛ ብቻ ነው ልብ በል ኢየሱስ አማርኛ ሳይችል ቀርቶ ሳይሆን ያ ሰው አማርኛ ስለማይችል ነው ነው ልክ አንተም ጋ ስንመጣ ያን ያህል አምርኛ ቋንቋ አትናገርም ወይም አታነብም ስለዚህ ኢየሱስ ኦሮሞ ሆኖ ሳይሆን ወይም አማርኛ ወይም ኢንግሊዘኛ መናገር ከብዶት ሳይሆን አንተ ስለማታቅ ሊያመቻችልህ ብሎ ነው ወንድም እንጂማ እኮ ቋንቋ የማን ነው ምድር የማን ነው የሰው ልጅ የማን ነው ነገድ የማን ነው ሁሉም ከእሱ ለሱ እና በሱ ነው
@ኢትዮጲያ-ቐ9ጸ
@ኢትዮጲያ-ቐ9ጸ 2 жыл бұрын
እኔ ብቻ የምፈራው ፈጣሪ ነኝ እንዳይል
@aziebtekie4932
@aziebtekie4932 2 жыл бұрын
Fetere eko be 1 samint kkkkk
@chaltuaddisabebakegna265
@chaltuaddisabebakegna265 2 жыл бұрын
አይቀርም
@remziremzi5829
@remziremzi5829 2 жыл бұрын
Anqeld bezam ygebal ❌lyleq ❌🗣💙☝️🤲❤👋
@tesfajemane4574
@tesfajemane4574 6 ай бұрын
Me too
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 4 ай бұрын
ጴንጤ የሠይጣን ትምህርት ነው። ጴንጤ ካልጠፋ ሀገራችን ትጠፋለች ።
@hagerehagere7843
@hagerehagere7843 2 жыл бұрын
ዋናው የቡላ መልክት ሸኔን አትንኩ በሚል ተደምድሙዋል። ምስኪን።
@nanishimeles1273
@nanishimeles1273 2 жыл бұрын
ጌታ ይገስፅክ እውነትክን ነው ሶፊ ጤነኛ ነክ ወይ ያልከው 😂😂
@kelemuahabtemariam3938
@kelemuahabtemariam3938 2 жыл бұрын
የሚገርመው ሁሉ ሰው ተከታይ ደጋፊ አለው።ነገር ግን አንድ የማይዘነጋ እውነት ከቃሉ ውጭ ጌታ አይሰራም ። ሁሉን መቀበል አደጋ አለው ። ለምሳሌ የሳምት ልጅ በጉዲፈቻ ነው???? ጅብ የመስበክ ፀጋ አለ ወይ ???? እኔ የሰማሁት በርኩሳን መናፍስት ጅብ ሲያናገሩ ሲጋልቡ የሚያድሩ እንደነበሩ ሰምቻለሁ ።ጌታ እኛን የማይገባንን ነገር እያደረገ የሚያስጨንቅ አምላክ የለንም ።አጋንት ብቻ ነው አሸባሪ ።
@asrateadmasu1905
@asrateadmasu1905 2 жыл бұрын
እባክህ ፈጠራው እንዳይሠረቅብህ በአእምሮ ንብረት አስመዝግበው
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 2 жыл бұрын
126 አመት ግን የምትኖረው የት ነው አዲስ አበባ ወይስ ፊንፊኔ ? 😂😂
@hagerehagere7843
@hagerehagere7843 2 жыл бұрын
ሴትየዋ ሆዱዋ ገፍቶዋል። እርጉዝ ናት። ነገር ግን ህክምና የማይገኝበት ቦታ ስለነበረች፣ ሆዴ አብጡዋል መፍትሄ ባገኝ ብላ እዚህ ሰውየ ጋ ሄደች። ከዛ እሱ ደግሞ ሆዱዋን አየና የዛሬ ሳምንት ትወልጃለሽ አላት፣ ከዛ ወለደች። አይ ቡላ። ይልቅ ተመለስ። ንስሀ ግባ።
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 2 жыл бұрын
I watch this Chanel for purely entertainment purpose , today's interview is the best of comedy , the expression of the interviewer does it justice
@fantayenegash4997
@fantayenegash4997 2 жыл бұрын
አንተ ሶፎንያስ የምትባል ለዩቱብ ገንዘብ መሰብሰቢያ ማግኛ ስትል ቆመው የሚሄዱ ግን ሕይወት የሌላቸው በውሸት የተሞሉ ሰው ተብዬ ጠንቋዮች እየለቃቀምክ የእግዚአብሔርንም ሆነ የሰዎችን ስም ማሰደብና ማዋረድ የምታቆመው መቼ ነው?
@sabagirma5810
@sabagirma5810 2 жыл бұрын
Sofi👏🏽God bless you, we don’t know this kind of people but you help us to know them
@rozariche4229
@rozariche4229 2 жыл бұрын
Exactly
@Sara-kr9xn
@Sara-kr9xn 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሀገራችንን ያሥባት !!!ቤቱን ያጥራልን !!!!ሌላምንም አልልም
@remziremzi5829
@remziremzi5829 2 жыл бұрын
Rasish weym rasachin newe mnaxedaw❗Fqadachin ✅ 💙☝️❤👍
@hallubekkele9841
@hallubekkele9841 2 жыл бұрын
የአባትህን ቤት እዚህ ሆነህ ለምን አትሰራላቸውም? ልጅቱ በአንድ ሳምንት ከወለደች ቤት መስራቱም ከዚህ ይቀላል ብዬ ነው።
@metiabe4713
@metiabe4713 2 жыл бұрын
አረ 8ኛው ሺህ ማለት እሄ ነው እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ⛪🤲🙏
@tigitk5795
@tigitk5795 11 ай бұрын
የምን ሰምንተኛው ይሄ አሰራሁለተኛው ሺ በለው የሚያወራውን አትሰማም በሳምንት የሚያሰውልድ ኧር ዘመዶቼ አማኑኤል ተዘጋ እንድ ወይሰ ሞላ ኧር አገሪታን የጴንጤ እብድ ወርራት ምን ጉድ ነው እግዝዬ እንበል
@fanoayele3189
@fanoayele3189 2 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkkkk this is da funniest show ever... respect
@afrostreamsquad
@afrostreamsquad 2 жыл бұрын
በምዕራቡ አለም እንደዚህ የሚናገሩ ሰዎች የአዕምሮ ህመምተኞች ስለሚሆኑ ሌላ ጥፉት ሳያመጡ እርዳታ ወደሚያገኙበት ስፍራ መወሰድ አለባቸው:: የሰውየውን ንዴትና ቁጣ በፊቱ ላይ በግልፅ ይስተዋላል:: የቃላቶቹ መዘበራረቅ እንዲሁ አደገኛ ሁኔታ ላይ መናሩን ያሳያል::
@reshid2023
@reshid2023 2 жыл бұрын
ሶፊ ወሏህ በጣም ተመችተሀኛል። ምርጥ ኮሜዲያን ነው ሰውየው።
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 4 ай бұрын
ሰውየው ጴንጤዎችን በጣም ንቋቸዋል። ለዛ ነው አፉ ላይ የመጣውን የሚተፋው።
@tigisttaye6734
@tigisttaye6734 2 жыл бұрын
ሶፊ ተባረክ ደብሮኝ ነበር ቀኔን አሳመርክልኝ። ጥሩ ኮሜዲያን ነው የጋበዝከው
@dawitnigatu8207
@dawitnigatu8207 2 жыл бұрын
😄😄😄
@hagerehagere7843
@hagerehagere7843 2 жыл бұрын
ከንቲባ አዳነች ለቡላ መሬት ከሰጡ ጉድ እንላለን። ሌላማ ምን እናደርጋለን።
@merymergia8628
@merymergia8628 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የራሱን ስርአት አይለዉጥም ። ሰዉ ከሆነ ወሩን ጠብቆ ይወለዳል ከዚህ በፊት የሚወለዱ ጤንነታቸው ወይም ሙሉ ሰዉ አይደለም ።ይቺን ማቅራራት ደግሞ ነገ ትታያለች ጌታ ይቅር ይበልህ
@zaharasavery6202
@zaharasavery6202 2 жыл бұрын
ሕወሐትን እሰርልን ደብረጽዮንና አባላቱን እባክሕ የደበረጽዮንን ፎጣ እንሰጥሐለን
@simonabrish8456
@simonabrish8456 2 жыл бұрын
በአንድ ሳምንት ልጅ? እግዚአብሔር ሆይ ድረስልን
@kassahunmekuria4629
@kassahunmekuria4629 2 жыл бұрын
ዶሮ በሳምንት እንቁላል ትጥላለች? እስቲ Poulty ያጠናችሁ ሰዎች ተባበሩን።
@tsehaygtsadik8427
@tsehaygtsadik8427 2 жыл бұрын
በምንም ታምር አይሆንም የ8ወር ልጅ እራሱ ብዙ ጥንቃቄ ያስፈልገዋል ሆሆ ይባስ 1ሳምንት
@drone3816
@drone3816 2 жыл бұрын
Kikikiki
@drone3816
@drone3816 2 жыл бұрын
@@kassahunmekuria4629 Kikikikikiki
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 4 ай бұрын
እግዚአብሔር እንኳን በ9 ወር ነው ልጅ የሚሠጠው። ጴንጤ አጋንንት ግን በሳምንት እሠጣለሁ ይላል። ጴንጤ በሀገራችን ላይ ለጥፋት የመጣ እርኩስ መንፈስ ነው ።
@dannydani90
@dannydani90 2 жыл бұрын
ወንድም ሶፊ የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ሕዝብ ወዳጅ ጌታ ይባርክሕ ስለወንድማችን ቡላ ያቀረብከዉ ፕሮገራም "I had mix fillings " በርግጥ የእግዛብሔር ቃል ትንቢትን አትናቁት መርምሩት ስለሚል እንደው ይሔን ወንድማችንን ገንዘብ ብናደርገው እና ብንጠቀምበት ጥሩ ነው በርግጥ አንዳንድ ሀሳቦቹ ላይ ጥበብና እውቀት የጎደለው መስሎ ተሰማኝ ለምሳሌ ጌታችንን እየሱስ ክርስቶስን አሮሞ ነው ማለቱ በጣም ነው የገረመኝ ብዙ የጌታ ሐይል ተገልጦለት ወንድም ቡላ ግን እንደጌታ ቃል በደንብ አምላኩን ያወቀው መስሎ አልተሰማኝም ምክንያቱም እንደስሜታችን አንደውቀታችን እንደባሕላችን እና እንደቋንቋችን ተገለጠልን ማለት እግዚአብሔርን በእኛ "Box"ውስጥ ማስገባት ስሕተት ነው እንደውም ጌታ የሁሉም ገዢና ባለቤት መሆኑ ደስ ሊለን ይገባል እንጂ በኦሮምኛ ስለተገለጠልሕ ጌታን ኦሮሞ ነው ማለት ስሕተት ነው ሖኖም እነዚ ነገሮች በቃሉ እያደገ ሲሔድ የሚስተካከሉ ነገሮች ናቸው ፖስተር ሶፊ የምልሕ እባክሕ መረጃውን ሰብስብና የተደረገውን ተአምር ማለቴ ነው እንደገና አቅርበው እውነት ከሆነ ለብዙ ሰው መፅናኛ ሊሆን ይችላል በድጋሚ አቅርበው
@tube4545
@tube4545 2 жыл бұрын
ፓስተር ሶፎያስ እባክህ ጸልይለት ከውስጡ የጅብ መንፈስ አውጣለት።
@wome8375
@wome8375 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣👌🤙
@ባርኮትባላአገሩ
@ባርኮትባላአገሩ 2 жыл бұрын
ሶፊ ራሱ ፌክ ነው
@beza8707
@beza8707 2 жыл бұрын
የዘሬው ይለየል😂😂😂😂
@chaltuaddisabebakegna265
@chaltuaddisabebakegna265 2 жыл бұрын
ማን ለማን ይፀልያል ሁልም አንድ ናቸው
@AmareDejenie-bk1di
@AmareDejenie-bk1di Ай бұрын
ሶፊ ከሱ ይሻላል እንዴ የእብዶች አለቃ እሱ አደል
@eyobsirawwork3819
@eyobsirawwork3819 2 жыл бұрын
ሌላ ቋንቋ ስለማትችል ያው ሰይጣን የሚነግርህ በምታቀው ቋንቋ ነው
@zewdneshmulugeta7938
@zewdneshmulugeta7938 Жыл бұрын
ወንድሜ ሰዉየዉ ጃል መሮ የመንፈስ አባቴ ነዉ ሲል ነገሩ የቀረው
@hiwetfitiwi3046
@hiwetfitiwi3046 2 жыл бұрын
ከየሱስ የበለጠ ሰው ብዚህ ዘመን ትፈጠረ ማለት ንው ወይኔ ጌታ ምሕረቱን ስጠን
@lemlemlegesse5693
@lemlemlegesse5693 2 жыл бұрын
Amen amen
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 4 ай бұрын
ጴንጤ እኮ ሠይጣን ስለሆነ እግዚአብሔርን ይደፍራል ።ግን እግዚአብሔር ያጠፋቸዋል ።
@777-Jesus.
@777-Jesus. 2 жыл бұрын
የሳምንት ልጅ ያመጣ ቡላ ነቢይ መንገድ ዘርግቶ አባቱ ጋር መሄድ እንዴት አቃተው። ያየው ኦሮሞ ኢየሱስ ፥ ሰማይ ላይ ሳይሆን ሱሉልታ ሳይሆን አይቀርም
@bettymuna9309
@bettymuna9309 2 жыл бұрын
ጠያቂውም ከእውቀት ነጻ ተጠያቂውም ከእውቀት ነጻ ናቸው።
@tsedeykassa85
@tsedeykassa85 2 жыл бұрын
Tekekel
@emawayeshgatahun1515
@emawayeshgatahun1515 2 жыл бұрын
ዋዉ እግዝአብሔር ይችላል ምንይሳነዋል
@ahadutech1519
@ahadutech1519 2 жыл бұрын
long life for bulla he is best comedian i ever seen 🤣🤣
ከእባብና ነብር ጋር እያወራ አብሮ የሚኖረው ነብይ ፈጠነ 21 November 2022
1:17:48
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 86 М.
escape in roblox in real life
00:13
Kan Andrey
Рет қаралды 90 МЛН
Incredible: Teacher builds airplane to teach kids behavior! #shorts
00:32
Fabiosa Stories
Рет қаралды 10 МЛН
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
MrBeast
Рет қаралды 249 МЛН
ያለወንድ ነው እናቴ የወለደቺኝ 22 September 2023
1:15:17
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 154 М.
በጉባኤው ፊት ወደ መልአክነት የተቀየረው ነብይ 30 August 2022
49:12
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 198 М.
[ሐዋርያው እስራኤል ዳንሳ][[#አምስት ቀን የምፀልይበት ምን ምክንያት አለ???]]
48:55
አርቲስት ታዴ በልዩ ሁኔታ ተሞሸረ
19:09
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 26 М.
escape in roblox in real life
00:13
Kan Andrey
Рет қаралды 90 МЛН