የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የረጅም ዘመን አገልጋይ የጃጋማ ኬሎ ልጅ ባለቤት ተወዳጁ ንጉሴ ገብሬ ያልተሰሙ ታሪኮች | የካምቦሎጆ ወጎች | Nahoo Tv

  Рет қаралды 4,493

Nahoo TV

Nahoo TV

2 жыл бұрын

አሸናፊ ዘለሌ አዘጋጅና አቅራቢ
#NAHOOSPORT
#የካምቦሎጆ ወጎች
#NAHOO NEWS #DAILY NEWS # ETHIOPIAN NEWS
@NAHOOTV
#DAILY NEWS
Our Facebook page: / nahooethiopia
#ETHIOPIA #NahooNEWS #NahooTV

Пікірлер: 9
@mulugetahaile3358
@mulugetahaile3358 2 жыл бұрын
ከረጅም አመታት በኋላ ንጉሴ ገብሬን የቀድሞ የኢትዮጵያ ቡድን ተጫዋች በማየቴ በጣም ነው ደስ ያለኝ ። እድሜና ጤንነት እመኝልሃለሁ ።
@user-wt4bj4
@user-wt4bj4 2 жыл бұрын
Waooo you are generous we love you amazing time you give a everything for football thanks
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 2 жыл бұрын
One of the best. He used to be very reliable player.
@mesfinkebedegonfa580
@mesfinkebedegonfa580 2 жыл бұрын
In my opinion Addis abeba stadium has to rename after the legendary Ethiopian Sport man yidnekachew Tess ema
@kante5318
@kante5318 2 жыл бұрын
ባልሳሳት ሚስታቸው ወይም ልጃቸው ጣልያን አገር ነው እሚኖሩት የዋልሉን ውለታ መቼም አረሳውም የጣሊያን ባህር እንደተሻገርን ረጅም የእግር ጉዛ ረሃብ ብርድ አልቻለነውም ነበር እናማ ልጅትዎ ቤት ገብተን ሂወት ዘራን 8 እምንሆን ለያንዳንዳችን ምግብ አብለተው ለ ልብስ አልብሰው ብር ለሌው የባስ ቲኬት ገዝተው ሸኙን ሜሮን እደለወርቅ ሚስቶትዎ ❤❤🙏ባልሳሳት ከልብ አመስግኖታለሁ 🙏
@Isewwhatiwear.
@Isewwhatiwear. 2 жыл бұрын
አዎ ትክክል ነህ እህቴ ናት ሜሮን ትባላለች እንካን እግዚአብሄር እረዳችሁ !
@yetmworkjagema9467
@yetmworkjagema9467 2 жыл бұрын
ሜሮን ነው የምትባለው ልጅ ነች አዲስ ባለቤቷ ነው እኔ ደግሞ እናቷ ነን ትምሜ ለስባት ዓመት እዛ ነበርኩኝ አሁን ሃገር ቤት ገብቻለው ሜሮን ደግና የዋህ ልጃችን ነች በሃገር ቤትም በበጎ ስራዋ በጣም ትታወቃለች ስለመሰክርላት አመሰግናለሁ እንኳን ህይወታችሁ ተለወጠ ተመስገን ነው
@kante5318
@kante5318 2 жыл бұрын
@@yetmworkjagema9467 ዋይ እናቴ የትምወርቅ እሰይ እሰይ እንኳን ተሻሎት እኔን አስታወሱኝ ወይ ? በጣም ሳስል ነበር ብርድ ገብቶኝ እናማ እርሶ አሉኝ ሀኪም ቤት መሄድ አለብህ የአዲግራቱ ልጅ ነኝ ልጆትም አዲግራት ዩኒቨርሰቲ ደርሶት ነበር ቤታችንም ተጠርቶ ተጋብዞ እህቴ እናቴ አስተናገዱት የርሶን ውለታ ባይሸፍንም በጣም ደስ ብሎኛል ረጅም እድሜ ከጤና ጋ እመኝሎታለሁ ❤🙏
@senda9782
@senda9782 Жыл бұрын
​@@Isewwhatiwear. በልጅነት ቤታችን ቅርብ ለቅርብ ስለሆነ ከስራ ስትመለስና ስታልፍ ለማየት በየአጥሩ የምንጥለጠለዉ ትዝ ይለኛል። ያ ቁመት ያ ሰዉነት
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
00:30
FASH
Рет қаралды 29 МЛН
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 12 МЛН
Советы на всё лето 4 @postworkllc
00:23
История одного вокалиста
Рет қаралды 4,7 МЛН
አዳነ ግርማና የኢትዮጵያ እግር ኳስ
24:14
Fana Television
Рет қаралды 38 М.
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
00:30
FASH
Рет қаралды 29 МЛН