የኢትዮጵያ ህዝብ ነገም ቢሆን ሊጠራጠረን አይገባም - አቶ ለማ መገርሳ /OBN/

  Рет қаралды 1,413,854

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

Пікірлер: 1 600
@AlexHirpoAlex
@AlexHirpoAlex 5 жыл бұрын
የተከበሩ ክቡር ሆቦ ለማ መገርሳ በጣም እንወዶታለን እናከብሮታለን በርቱ ተስፋችን ከአምላካችን ቀጥሎ በናንተ አመራር ነው በርቱልን ፡፡ GBU Ethiopia
@የሳሪስአቦልጅዋሪ
@የሳሪስአቦልጅዋሪ 5 жыл бұрын
Geta Bicha ❤️❤️❤️
@yusirat9702
@yusirat9702 11 ай бұрын
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@yusirat9702
@yusirat9702 11 ай бұрын
😊😊😊😊
@denegelamelje9363
@denegelamelje9363 5 жыл бұрын
ማንም ስላወራ አትጨነቅ ሁሉን የሚያይ አምላክ አለ ቁጭ ብሎ ማውራት አይከብድ ተግባር እንጂ በርቱልን ክብር ለማ መገርሳ ኢትዮጵያዊነት ሁሎም ሱስ ነው
@sherifali3676
@sherifali3676 5 жыл бұрын
Denegel Amelje tikikili!!
@mommom1417
@mommom1417 5 жыл бұрын
ክቡር ለማ መገርሳ አሁንም ቢሆን እናከብረሀለን እንወድሀለን ግን ትግሉን ለማደናቀፍ በኦሮሚያና በአማራ ክልል የሚደረጉ መፈናቀል እንዲቆም እንጠይቃለን በኦሮሚያና በአማራ ክልል አደጋ የሚፈጥሩ ወንጀለኞችን ወደህግ አቅርቡልን
@asyafaji3098
@asyafaji3098 5 жыл бұрын
I agree 100%
@rimkoubaysi6637
@rimkoubaysi6637 5 жыл бұрын
Burraa karraayu kkkkkkkk nuuf jiraaadhu gottaa keenya!!!!!!
@الحمدالله-ش8م5ي
@الحمدالله-ش8م5ي 6 ай бұрын
ትክክል
@ademan6235
@ademan6235 6 ай бұрын
እኔ ኦሮሞ አይደለሁም ግን የለማ ማጋርሳን ታሪክ እንደ ልጅነተ ሁሉም ባላቅም በዝ መድረክ ቆይታቸው ስያወሩ በራስ መተማመናቸው ከግልፅነታቸዉ የመነጨ ነው ለማለት ምንም አያዳግትም። ስለዝህ በገዛ ፍቃዳቸው ህልውናውን ጠርቶ መናገሩ ለህዝቡ ያላቸውን አክብሮትና ተቆርቋሪነት የሚያመለክት ነው ። so Really I appreciate you and I wish long live for you,influential and respectful leader Ms Lemma Maagarsa!
@fromSouth1977
@fromSouth1977 5 жыл бұрын
I am Not Oromo but I Like and respect your Leadership Mr Lemma Megersa
@MimiMimi-eb4lv
@MimiMimi-eb4lv 5 жыл бұрын
only god don't make mistake human make mistake, thanks my sweetheart brother
@addis2653
@addis2653 5 жыл бұрын
You don’t have to be oromo respect Lemma for god sake his Ethiopian that’s the all figure.
@ደበሌሌንጮ
@ደበሌሌንጮ 5 жыл бұрын
@@addis2653 😭😭😭😭😭😩😩😩😩😂😂😂😂😂😂😂😂😭😭😫😫😫😫😫😫👻👻👻👻👻😱😱🙊
@argwaabi6189
@argwaabi6189 5 жыл бұрын
ማቼሚእቲሟቲሚ❤❤
@mohammedyimer7325
@mohammedyimer7325 5 жыл бұрын
አቶ ለማ ስለ ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት የተናገሩት በጣም ጥሩ ነው።ነገር ግን በ ኦሮሚያ የምንኖር የኣማራ እንድሁም ሌላ ብሄር ተወላጆች በየግዜው ከአገራችን ውጡ የሚል ዘመቻ እየተደረገብን ነው ይሄንን እርስዎም ያውቃሉ እና መቼ ነው እኛ መብታችን ተጠብቆ እና በክልልሉ ኗሪነታችን ተረጋግጦልን በክልሉ የልማት ተሳትፎ ሙሉ ሰሜት አድሮብን የድርሻችንን የማልማት መብት መጠቀም የምንችለው።እባክዎ ትኩረት ሰጥተው መፍትሄውን ይንገሩን።አመሰግናለሁ።
@mhammedyusuf7239
@mhammedyusuf7239 5 жыл бұрын
ስለ አሉባልተኞች ኬረዳሽ በላቸው ጀግናዬ በልበ ሙሉነት አርፈህ ስራህን ስራበት። ብናምንም ባናምንም ኢትዮጵያ ውስጥ በታሪክ ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ የዲሞክረሲን ጥግ ያየነው ባንተ እስትራቴጂካዊ ስልትና ዘመን ነው። I Support you ever you are my Ĥ€ŔØ👍👍👍
@sherifali3676
@sherifali3676 5 жыл бұрын
ማሜ የሱፍ the same to you!!
@danieltesfaye4508
@danieltesfaye4508 5 жыл бұрын
Ayenew eko takele goma he give for oromo people secretly ID CARD
@mohammedjaffer6521
@mohammedjaffer6521 3 жыл бұрын
አሁንም ላንተና ለመሰሎችህ ( ከአለህ ክብር በታች )ያለን ፍቅርና ክብር ከፍ ያለ ነው!
@saronteshome5249
@saronteshome5249 2 жыл бұрын
ለማ ድሮም አድናቄህ ነኝ ሰውን በሰዉነቱ የሚያዩበት እእምሮዎ ፈጣሪ ሰለገለፀሎት ዬባረኩ የእርሶ ግፍ ገና እንከፍላለን ከዘረ የፀዳ ውድ ኢትዮጲያዊ።
@dawitgetahun9246
@dawitgetahun9246 5 жыл бұрын
ምርጡ አቶ ለማ ማጋርሳ በዚች አገር ውስጥ ለመጣ ለዉጥ ያንቴ ድርሻ የላቀ ነው እና እናመሰግናለን እናከብራለን አሁንም ብሆን ምንም ብባል እንደግፋለን ፈጣር እድሜና ጤናን ይስጥልን WE SUPPORT YOU !!
@የሳሪስአቦልጅዋሪ
@የሳሪስአቦልጅዋሪ 5 жыл бұрын
Dawit Getahun አሜን❤️😘❤️❤️❤️
@MimiMimi-eb4lv
@MimiMimi-eb4lv 5 жыл бұрын
we believe u and abiyyyyyyyyyy don't worry about fb we Ethiopian thanks us and love u, human make mistake we understand
@Cristina-oo6lu
@Cristina-oo6lu 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ደበሌሌንጮ
@ደበሌሌንጮ 5 жыл бұрын
ሚን አልክ ያንቴ 🙉🙉🙉😂😂😂😂😂😂😥😥😥😥😢😢😢😩😩😩😩😭😭😭😭😭😭😭 ጋላ ነህ ሰው ???
@ደበሌሌንጮ
@ደበሌሌንጮ 5 жыл бұрын
😭😭😭😩😩😩😩😢😥😂😂😂😂
@addis2653
@addis2653 5 жыл бұрын
ለማ በስሜታዊነት ሳይሆን በእውነት ለአገር ጠቃሚነታችሁን ለአንድነት መቆማችሁን እናውቃለን የኛ ህዝብ ግለኝነት ስለሚያበዛ ብዙው ስለሚረዳ ምስጋናው ይድረሳችሁ
@sherifali3676
@sherifali3676 5 жыл бұрын
Global citizen አበሻዊ berigiti simetawi enidihoni yaregewuu yetenezabeti ye wusheti wore new ene oromo balihonimi be ethiopiyawinetuu ewodiwalehuu akebirewalehuu
@selamawittadesse2435
@selamawittadesse2435 5 жыл бұрын
ክቡር ዶ/ር ለማ መገርሳ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ተባረክ
@gutuumosissa9609
@gutuumosissa9609 5 жыл бұрын
YE ETHIOPIA HIZB MEJEMERIAM HO BILO SIQEBELACHIHU, SIDEGFACHIHU , LE ETHIOPIA YALACHIHUN AMELEKAKET MESERET BE MADREG NEBER. ZERACHEW MINDINEW? BILO YE TEYEQE ALNEBEREM. Ke Enantem wust be hiwot yekefelu endalu enawuqalen. Ke adp AMERAR andu sinager be odp & adp mekakel yalew leyunet ke merfe qedada yanese New SIL semichew neber Zare erswom degemut. Yehenen hulum BISEMAW Melkam New.
@MimiMimi-eb4lv
@MimiMimi-eb4lv 5 жыл бұрын
betam yaszinal how fb and media bring rascims and tripe problem very sad stop stop we have to say
@KibruyisfaBitew
@KibruyisfaBitew 2 жыл бұрын
I watched this speech multiple times and I liked his perspective. His speech is well articulated even while he's speaking with his emotion. I wish he stayed where he was. I want to express my deepest appreciation for your care and attention አቶ ለማ መገርሳ
@jegnaserawit4477
@jegnaserawit4477 4 жыл бұрын
ትልቅ ቁም ነገር አዘል ንግግር ከኦቦ ለማመገርሳ በተለይ ስለ አንድነት ስለ ኢትዮጵያዊነት ያነሱት ጠቃሚ አስትያየቶች ናቸው ግልጽነት የተሞላዉ ጠቃሚ ምክር አዘል ንግግር እናመሰግኖታለን የህዝብ የኢትዮጵያ ህዝብ ክብርና ምስጋና ይድረስዎት በዚህ ጥኑ አቁዋምዎ ይቀጥሉ እግዜር የልቦን የሚያውቅ የኢትዮጵያ ዓምላክ ይባርክዎት ሃሳቦን ተ ግብ ያድርስሎት !!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@HelenKazakh
@HelenKazakh 7 ай бұрын
እኔ ደስ ብሎኛል ስላየኩህ አገራችን ለዘላለም ትኑር💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@tigistdamtew2462
@tigistdamtew2462 5 жыл бұрын
የተባለው እውነት እንዳልሆነ አውቄ ነበር ግን እኮ እናንተም በወቅቱ እንዲህ መግለጫ ብሰጡ ህዝቡ ግራ አይጋባም ነበር ለማንኛውም ጀግናዎቻችን በርቱልን ሁሉንም በግዜው መግለጫ ለመስጠት ሞክሩ!!!!!!
@ሀዩየጃማልጂ
@ሀዩየጃማልጂ 4 жыл бұрын
አንበሳነህ በጣም አደንቃሀለሁ ሙህር። ምርጥ ሰውነህ
@sara-zd5tw
@sara-zd5tw 5 жыл бұрын
ይገርማል እኔ ድሮም ያንተን ጥንካሬ ስላየሁት ምንም ጥርጣሬ አልነበረኝም ባንተም ሆነ በዶ/ር አብይ ! እጅግ ልንኮራባችሁ የሚገባን ስንሆን ነገር ግን አንዳንድ ጠባቦች በእናንተ ላይ ተነስተዋል ይሄ እንደማይጠቅመን ዛሬም እየነገርከን ማይዋጥላቸው እብዶች አሉ። ለውጥ በአንድ ግዜ ስለማይመጣ እኛ ኢትዮጵያውያን ከእናንተ ጎን መሆን አለብን ። ኦቦ ለማ ትልቅ አክብሮት አለኝ ይህንን መግለጫ መስጠትህ ደሞ ትልቅ ትልቅ ውንዥብሮችን ይቀንሳል። በጣም እናመሰግናለን። እግዚአብሔር ይጠብቅህ!!!!!!!
@degelloletta7790
@degelloletta7790 5 жыл бұрын
አሀንም በኢትዮጵያዊ አንድነትህ አልጠራጠርም !!ግን ከሚዲያዉ ለምን ራቅህብን ? እባክህ ካለህበት ዉጣና አለሁ በል።
@sherifali3676
@sherifali3676 5 жыл бұрын
Sara Gebremariam tikikili!!
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 3 ай бұрын
ይሄሰው አማራነው ኦረሞ ያወቃችሁ መልሱ ካላወቃችሁ እዳታዞሩት እኔለማወቅነው
@w.g.b.7123
@w.g.b.7123 3 жыл бұрын
ክቡር እቶለማ በእውነትም በሀይልም ብለህ ንግግር ህዝባችን ን ሰከን ያደረገቃል ነው በእውነት እግዚአብሔር እድሜውን እዘልቆ ህዝብን እንድ የሚያደርገውን እንደሚያደርግ ውል ክስ ይህን በባህር መዝገብ እንድንመዘግበው እድርገውናል እባክዎ ሶሻል ሚዲያን ኮንትሮል ብታደርጉልን ይደርግ
@sirajalemu40
@sirajalemu40 5 жыл бұрын
ለማ እና ዶ/ር ዓብይ እውነተኛ ጀግና ናችሁ የፌስቡክ ወሬ አትስሙ እባካችሁ እቺን ምስኪን ሀገር አድኗት ::🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@sherifali3676
@sherifali3676 5 жыл бұрын
siraj alemu tikikili!!
@zaharatwyabe3318
@zaharatwyabe3318 4 жыл бұрын
🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሰህ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
@jemalkedir2928
@jemalkedir2928 4 жыл бұрын
ለማ አላህ በአንተ ያድርሰኝና ደጋፊህ ለመሆን ያብቃኝ ምርጥ ዜጋ ምርጥ መሪ
@ShimelisAbateOfficial
@ShimelisAbateOfficial 5 жыл бұрын
Thank you!!!!! የተከሩ አቶ ለማ ስለታላቅ ውለታዎች እጅግ አመሰግናለሁ በኔና በቤተሰቦቼ ስም። ለሚታዩ የማህበራዊ መገናኛዎች እንዲህ በዘገየ ጊዜ ሳይሆን ቀደም ባለ ሁኔታ ለወደፊት ቢያደርጉ አገራችንን ከሚያውኩን ሊታደጉን እድልከርሶ ጋር ነው።
@እኔወሎየነኝያውምየወልደያ
@እኔወሎየነኝያውምየወልደያ 5 жыл бұрын
አንተንም ቤተስብህንም ጌታ ይባርክልህ
@elovemee24
@elovemee24 2 жыл бұрын
የተከበሩ ኦቦ ለማ እኔ እውነት ኢትዮጵያን የሚውዱ ይመስለኝ ነበር !!
@fira9631
@fira9631 5 жыл бұрын
ለማችን ዛሬስ ንግግርህ ሆዴን አስባሰው የኛ ምርጥ ማንም ምንም ይበል አንተ ብቻ በርታ ሀገርህንና ህዝብህን በቅንነት አገልግል መልካም ስራ የነገ ስንቅ ነው እግዚአብሄር ያግዝህ
@ummuamar9524
@ummuamar9524 4 жыл бұрын
4gu
@ummoalmi8477
@ummoalmi8477 5 жыл бұрын
ውድ ለማ ትክክል ብልሃል ህሊና ነው የሚፈርደው ማንም ያውራ ማንም ከጎንህ ነን እይዞህ ይህቺ እገር ይሄ ሁሉ እልፉ ታላቋ ኢትዮጵያ እንድ ትሁናለች ሁሌም በፀሎት እረሳህም ጤናና እድሜ ይስጥህ ዶር እብይም ድካማችሁን ፈጣሪ ይቁጠርላችሁ ይቁምላችሁ🙏🏽😓😓
@sherifali3676
@sherifali3676 5 жыл бұрын
Ummo Almi ameen!!
@aregashmollawa7819
@aregashmollawa7819 4 жыл бұрын
Edeme yesetehe abolama
@abejewende5109
@abejewende5109 4 жыл бұрын
@@aregashmollawa7819 8307'
@Maraakeet
@Maraakeet 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤ዶክተር ለማ እወድሃለሁ ልዩ ነህ
@emebetbekele2368
@emebetbekele2368 5 жыл бұрын
አቦ ለማ በእውነት ንፁህ ሠው ቅን ልብ ያለው ከነወድምህ ቅን መሪዎች እግዚብሄር የሠጠን ግን ምን ያረጋል የሚመራ ህዝብ ጠፋ ሕዝቤ ከመንጋ በጥባጮች ጋር አብሮ ነጎደ
@eyobkolcha7524
@eyobkolcha7524 5 жыл бұрын
The way Lemma is addressing is so touching. I love you so much my dear Obbo Lemma. May God bless you so much!!
@aishamoga8861
@aishamoga8861 5 жыл бұрын
☝️☝️☝️💪💪💪💞💞💞😍😍😍🌹🌹🌹♥️♥️♥️💓💓💓💔💔💔
@aishamoga8861
@aishamoga8861 5 жыл бұрын
☝️☝️☝️💪💪💪✊✊✊👌👌👌🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@yemisirachgizaw8170
@yemisirachgizaw8170 3 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይባርክህ በዚህ ቀጥል ኦቦ ለማ በጣም ተደስተናል እንወድሀለን
@destamamo4895
@destamamo4895 5 жыл бұрын
ወዋ ኦቦ ለማ እውነት ብለል በትክክል ለኢትጵዮ ህዝብ የቆማሽሁ አንቴነ ዶ/ር አብያችን ነው እግዚአብሔር አምለክ የአሰበችሁን ያሰከለችኩ ሽህ አመት ንገሱልን እመቤቴ ከፍት ትቅደምለችሁ
@smab6018
@smab6018 5 жыл бұрын
1000 amet endat hono edma eko bibeza 120 amet nw menore michilew
@sherifali3676
@sherifali3676 5 жыл бұрын
Desta Mamo enatiwa be wonigeli layi mariyami " ene amalaji neyi""" yalechibeti anidimi nigigiruwa yelemi!! eyesusimi as """ enate amalaji nechi alalemi!!! huletumi fetariyachewuni yetegezuu ye geneti mushirochi nachewuu!! eyesusi be wonigeli layi enidhi biluwali "" fetariwuni kedito mariyamini eyesusini tabotini silaseni kidusi gebirieelini yameleke""" kemote behuwala menoriyawuu gehanemi new!!! kedimo eyesusina mariyamini kirisitiyani yarege manewuu?! be wonigeli layi eyesusina mariyami as betewoleduu be 40 ena 80 kenachewuu kirisitina tenesitewali yemili wonigeli layi anidimi bota alitegelesemi!! eyesusina mariyami musilimochi nachewuu!! tabotini yalitegezuu 1 fetarini yetegezuu genetini yeworesuu!! eyesusi be wonigeli layi enidhi biluwali "" geneti megibati kasebachihuu new ena enate enidihumi kene befiti enidihumi kene behuwala yemimetawuni nebiyi mohammed pbh ye esiliminani hayimanoti teketeluu kirisitiyani honachihu enidatimotuu gehanemi yasigebalina bilo asitemiruwali!!!!
@binyambelachew2492
@binyambelachew2492 3 жыл бұрын
@@smab6018 l
@abrhamemagnu2318
@abrhamemagnu2318 5 жыл бұрын
ተባረክ አይዞህ የሚሰራ ሰዉ ይተቻል ቢሆንም የማህበራዊ ሚዲያ ያመጣዉ ጣጣ ነዉ ስሜትህ አይጎዳ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እንወድሀለን
@yitbarekbelete8723
@yitbarekbelete8723 5 жыл бұрын
ለማዬ, ብቻ እውነት ስራ ስም አይቀበርም አብሽር አባ ለማማዬ ኢትዬጵያ ስትል ሁሉን ትተህ መልካም ስራህን አታቁም!!
@gashaavrham4272
@gashaavrham4272 4 жыл бұрын
9
@ayanatirueh8245
@ayanatirueh8245 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ድምፅህን ሠማሁት። ብዙ ያልሠራሀውን ወንበራቸውን ይዘው የተናገሩት አሥመሣይ መሪዎችን እግዚአብሔር ይቀጣቸዋል። እናቶች ብቻ ሣይሆን አባቶችም ሥለእናንተ ጌታ ማሥተዋል ፀጋ ጥበ ብ እንደ ሰለምን እንደሠጣችሁ ተፀልዮአል። መልሥም ብዙ ከጌታ መጦ አይተናል። ክብር ለእሡ ለአምላካችን ይሁን። ግን ቃሉ የሚለው። ወንድሜ። በፈተና አሥከሞት ድረስ የታመን ሁን ይላልና። ጌታችንንም ከእኛ የበለጠ ለሠዎቸ ሁሉ ሲል ተሠቃይቶአል። የእኛ ዘር አባታችን አዳምነው። ምድሩቱም እግዚአብሔር የፈጠራትና ለሠዎች ሁሉ እንዲገዟት የሠጣት ናት። ሠው ነው ተማርነ ባዩ በጫኛ የከፈላት። ቃሉ ን ስለማያውቁት ነው። ዋንጫው ሢሞላ አንደ ንጉስ ሣዖል ይሞታል በቅሌት። አይተንማል ወደፊት አናያለን። የዘራውን ያጭዳል። ያለፍትን ሶስት መንግሥትን አይተናል ከመቃብር በላይ ያለውን ክፉ ሥራ። ጌታ ያያል። የአንዱን የአቤልንደም የተመለከተ ጌታ አሁንም በዙፋኑ ነው። በ ባዶ ጫጫታ ሀገር አይገነባም በተግባር እንጂ። የአየነውን ከላይ የሠማነውን ቦታ ሢሠጡኑና ጌታ አብሮን ሲቆም እንደ መዋሪያው ጳውሎስ እንናገራለን። አይዞህ አሁንም የምድርና የሠማይ ጌታ ከአንተጋር ነው። አሜን ቃሉ መፅሐፉ። ፈሪ መንግሥተ ሠማይ አይገባም ይላል። ለዚያነው በመፅሐፍ ቅዱስ አትፍሩ አትፍሩ እያለ የዘደቀን ልብ የሚያነሳው። ሰውን ትፈራው ዘንድ ምንድነው። ይላልና። የሚፈራ ጌታነው። ሠው ሁሉ ይሞታል። ቀሪ የለም። ከአፈርነው የተሠራ። ፀጋው ይብዛልህ። አያና ከባ/ዳር ከተማ። ፀሎታችን አይቆምም።
@eskenderwoldekidan212
@eskenderwoldekidan212 5 жыл бұрын
በጣም እናምስግናልን ስላልትለወጠው እቃምህ እግዚአብሄር አምላክ ይርዳህ ትልቅ ስው ነህ እናክብርሀልን
@mariemi8348
@mariemi8348 5 жыл бұрын
እኔ ቋቋየ አማርኛ ብሄሬ ኢትዮጵያዊ ዘሬ ከአዳም ከሄዋን የመጣሁ ሰው ስሆን እና በብሄር የምታምኑ ዘር አይውጣላችሁ ብየ ነው ምራገመው 😓😓😓 ለማ ደግሞ በጣምም እምወድህ አደበተ ሩህሩህ መድዳህኒያለም ይጠብቅህ ኢትዮጵያን የምትከፋፍሉ ጭቅላታችሁ ይከፈል
@ethiopiawinanghabesha4170
@ethiopiawinanghabesha4170 5 жыл бұрын
እውነት ለመናገሪ ለ እትዮጵያ አስፈላግው ሰው ለማ እና አብይይይ ብቻ ነው ለላኛው ዘረኛ ብቻ ነው ለማና አብይይ we love ❤❤❤❤❤
@ሰኒያሰኑ
@ሰኒያሰኑ 5 жыл бұрын
ባክሽ አትዋሺ እያወሩ ውስጥ ለውስጥ እየገደለሼ ነው ዛሬ እስክድርን አገዱት የአዲስ አበባን ህዝብ አትሰበሰቡም እያሉ ጀዋር ኮዶሚኒየም ወይ ሞት ሲል ማን ተናገረ
@ethiopiawinanghabesha4170
@ethiopiawinanghabesha4170 5 жыл бұрын
@@ሰኒያሰኑ እስክንድር እነኳን እንጣጥ እንጣጥ አለ እዩኝ እዪኝ ማለት ሀላ ደብቁኝ ደቤቁኝ የሆናል ማነው እሱን በለ አደራ የረገ?? jewar ማለት ደግማ የ እትዮጵያ isis ነው
@Tom-bu8uj
@Tom-bu8uj 5 жыл бұрын
Afe yikoretilish konjo
@ሰኒያሰኑ
@ሰኒያሰኑ 5 жыл бұрын
@@ethiopiawinanghabesha4170 በግልፅ አዲስ አበባ የአዲስ አበባ አይደለችም ሲሉ አስክድር ህዝቡን ድምፅ እዲሆን አነሳሳ እጅ ምን አደረገ ጉድ
@henoktv1595
@henoktv1595 5 жыл бұрын
Please don’t listen 👂 to those who think they are activists
@dagmtemesgen-g4i
@dagmtemesgen-g4i 10 ай бұрын
ዋው የተከበሩ ለማ መገርሣ እንወድሀለን እንኳንም ድምጽሕን ሠማን አውነት ነው ኢትዮጵያዊነት ሡስ ነው የተንቢ
@sahlugirma3477
@sahlugirma3477 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ ጥሩ ምክር ነው የሚሰማ ጆሮ ካለ
@AmexDend
@AmexDend Жыл бұрын
❤❤ - ለማስታወስ ያህል። ጆሮ ያለው ይስማ - ይማርም። ስሕተቱን ያርም -
@ሀይማኖት-ጘ9ቀ
@ሀይማኖት-ጘ9ቀ 5 жыл бұрын
እኔ በጣም ደስ ብሎኛል ምክንያቱም እውነቱን ይዘህ ለእዝባችን ንፅናን ይዘህ በመውጣትህ ቀጥልበት
@Cristina-oo6lu
@Cristina-oo6lu 5 жыл бұрын
ለማ መገርሳ የኢትዮጲያ አንበሳ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥክ ቸሩ መደሃኒያአለም በጣም ነው የማከብርክ አስተዋይ አልቅ ሰው ነው እማምላክ ከናተጋ ትሁን
@yaseen8826
@yaseen8826 4 жыл бұрын
ለማ መገርሳ እንወድሀለን እናከብሀለን ኑርልን ለዘላለም አይዞህ በርታ
@sofigoodvibes
@sofigoodvibes 4 жыл бұрын
አቦ እድሜቹ ይርዘም ወላሂ ደስነው ያለኝ ባመት ከምናምን ነው ማዳምጠው ምክናቱም የቦሎቲካ ነገር አላቅምእና አሁን ያለው ዘረኝነትስሰማ ጨነቀኝ የአላህ ዘአኞች ቢሰሙክ ኢትዮጵያስትል እራሳቸውን ያጠፋሉ ኢቶብያን አፍርሰው ኦሮሞ ነኝይላሉ የሰከሩ ናቸው ውይ ሰላም አገኘው ሰላማቹ ይብዛ ወላሂ ጨቆኝ ነበር በርግጥ አመት ከምናምን ሆኖታል ከተለቀቀ
@osmanabdulaziz7395
@osmanabdulaziz7395 5 жыл бұрын
ኦቦ ለማ መገርሳ እድሜህ ይርዘም ተባረክ
@AaSs-mi5hg
@AaSs-mi5hg 5 жыл бұрын
lam💖💖💖💖💋💋💋
@አልሀምዱሊላአለኩልሀ-ጸ6ቘ
@አልሀምዱሊላአለኩልሀ-ጸ6ቘ 4 жыл бұрын
እድሜህንያርዝምልንአቦ እደትደስአስባልከኝ
@seblubedasso7686
@seblubedasso7686 5 жыл бұрын
ለማዪ እግዚአብሄር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እውነት ሁልጊዜ ያሸንፋል ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን !!
@kalusmaster78
@kalusmaster78 5 жыл бұрын
This is the most important speech of the year. This is the turning point to get the change that came to Ethiopia back on its track. The vast majority of Ethiopians are with you.
@mizuboo2189
@mizuboo2189 5 жыл бұрын
KaLus we need more people like you
@henockgebrekidan2732
@henockgebrekidan2732 5 жыл бұрын
TRUE
@nomoredrama2992
@nomoredrama2992 5 жыл бұрын
@@henockgebrekidan2732 No you moron, he is lying. Just follow his actions not his speech.
@kalusmaster78
@kalusmaster78 5 жыл бұрын
@@nomoredrama2992 you are just one of the one million that needs to check in to the nearest mental hospital.
@nomoredrama2992
@nomoredrama2992 5 жыл бұрын
@@kalusmaster78 hahahah time will prove who has to visit hospital. But let me tell you this, Abiy and Lemma are oromo and their responsibility is to protect the interest of oromos. You must be special type of idiot to expect anyting from them as non oromo because their action speaks volume than their cheap tricks.
@MegstuMegsha
@MegstuMegsha 2 ай бұрын
እዴ ለማየ ምርጥና ምርጥ ማይገልፅህ ምርጥሰዉ ፈጣሪ ምስክሬነዉ መለስና አንተ ለኔ አትለዩብኝም በሂወቴ ማደንቃቹህና ምወዳቹህ ሰወች ብትኖሩ ሁለታቹህ ብቻናብቻ ናቹህ
@destamamo4895
@destamamo4895 5 жыл бұрын
ወዋ እውነት ነው ኢትዮጵያዊነት ሱስ ነው የእኛ ጀግነ ኑርልን ♥♥♥♥♥♥♥
@nejibredwan293
@nejibredwan293 5 жыл бұрын
obo lema bertulen ya Ethiopia hizeb ayigebawm asrdachew jegna
@cherentashenafi2739
@cherentashenafi2739 4 жыл бұрын
እድሜ ጤናህን ፈጣሪ ይስጥህ ለህሊናህ እንደምትሰራ እናውቃለን አይዞህ የአባቶች ጸሎት አይለያችሁ
@ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ
@ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ 3 жыл бұрын
አቶ ለማ እግዚአብሔር ይስጥህ ኑርልን ለምን ለምን ዘገየህ ተባረክ
@AaA-fr8fg
@AaA-fr8fg 5 жыл бұрын
አላህ ይርዳችሁ እውነትም ባለውለታ ናችሁ የኛ ህዝብ ከባድ ነው ብቻ አላህ ሰላማችንን ይመልስልን
@bilatab1969
@bilatab1969 5 жыл бұрын
I keep listening and I can’t get enough. Lema, you told me the truth and frustration I had too. May God bless you forever. When I heard you are sick, I prayed for you!!! Amharas for Lema!!!!!!!!!!!!
@urealg7093
@urealg7093 5 жыл бұрын
President Lemma I am happy to see u on TV window Ethiopians hero proud ur self Lemma megress long live for us Ababa!!!!
@የግልፍቅር
@የግልፍቅር 4 жыл бұрын
እዳተ ያለዉን ያብዛልን ለማዬ አቦ እግዚያብሔር ይጠብቅህ ንፁህ ኢትዮጵያዊ
@wedajoabrham6019
@wedajoabrham6019 5 жыл бұрын
ለማ ሳይህ እኮ ውስጤ ሚሰማኝ ፍቅር ሚሰማኝ ኢትዮጵያ
@mujamelsamera7535
@mujamelsamera7535 5 жыл бұрын
ላማዬ ባጣም እቅርታ እኔ ራሴ ታቀይሜክ ናባር ላካ ጃግና ናክ
@henockgebrekidan2732
@henockgebrekidan2732 5 жыл бұрын
Me too
@soumeyasoultan4111
@soumeyasoultan4111 5 жыл бұрын
እኔ ለምን ለማ ይህን የመሰለ እውነታውን እዲህ ለማፍጠርጠር ዘገየህ የሚወድህ የኢትዩጱያ ህዝቡ ስል ነው ያልከው የምንወዳችው እኮ በጣም ተረባቡሸን የነበረው በፍጥነት ያለሰጠህው መልስ ነው አውን ቡዝታው ለቆናል ጀግንነትህ ለሀቅ የቆምክ መሆንህ ድሮም የታወቀ ነው በሀቅነትህ ቅጥል ጀግና ነህ
@zenamarkosbogale159
@zenamarkosbogale159 5 жыл бұрын
እሱ ብዙ የሚስራው ስራ አለ የማንም አቃጣሪ ዘረኛ እየውጣ ባወራ ቁጥር ለማ ስራውን እያቋረጥ መልስ መስጠት አይጠበቅበትም እኛ ነን እሱን አምነን መቀመጥ ያለብን በተናፈስ ቁጥር የምንወላውል ከሆነ ዋጋ የለንም!
@TGEnglishlesson
@TGEnglishlesson 5 жыл бұрын
ጀግና ነህ ተጀምሮ አስከሚጨረስ ተባረክ እንዲህ ነው ጀግና እንጀት እርስ ምርጥ ንግግር
@esubalewbirye5573
@esubalewbirye5573 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ መህስነው ኦቦ ለማ !! እደዚህ አርገህ ንገራቸው እችን አገር በሀሰት ለመበታተን ለሚፈልጉት አዳሀሪያን
@destamamo4895
@destamamo4895 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምለክ ከንቴ ጋር ይሁን አይዞክ ምድራ ወራኛ ሁሌም እንደውሩ ይኖራሉ አንቴ ግን በጥሩ ስራክ አሁንም ቃጥልበት
@zenitmohammed4174
@zenitmohammed4174 5 жыл бұрын
😂😂😂😂
@yetaywyeshewas8079
@yetaywyeshewas8079 5 жыл бұрын
ዉሸታም ነህ ማንም ሰው የሰማህ
@yetaywyeshewas8079
@yetaywyeshewas8079 5 жыл бұрын
ዉሸታም ነህ ማንም ሰው የሰማህ
@johnny-vb2hd
@johnny-vb2hd 5 жыл бұрын
ለማ እንወድሃለን። ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጀግና። እንዳልከው የኢትዮጵያ ጠላቶች የተቀነባበር ስም ማጥፋት እና ሌላም ከባድ እርምጃ ከመውሰድ አይመለሱም። አንዳንድ ሰዎች እውነቱን ከመፈለግ ይልቅ በአሉባልታ የሚነዱ በመሆናቸው ጥፋት ያደርሳሉ። በጥንቃቄ ይሁን ስራችሁ።እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቃችሁ።
@tbb5294
@tbb5294 5 жыл бұрын
Abilove and Lemmasweet (Abilemonade-Sweet) May God Bless you and Protect you in His Almighty power 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@beebrr3617
@beebrr3617 4 жыл бұрын
Thank you for your hard work Obo Lemma 👌👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✅✅✅✅
@asefadamaw7318
@asefadamaw7318 5 жыл бұрын
እናምንሀለን ፕሬዚደንት ለሁሉም የሰው ልጅ ሁሉ ፍትህ የምትሻ ሰው ነህ።እንወድሀለን ፤ነገሩ ቅንብር መሆኑ ይታወቃል ።እናመሰግናለን
@መሬማቤንትመሀመድመሬማቤን
@መሬማቤንትመሀመድመሬማቤን 4 жыл бұрын
ትክክል ብለሀል አላህ ዘርህን ያብዛልን እድሜህንም ያርዝመው አተንም መሰልህንም ያብዛልን ያገራችንን ሰላም የሚመኝ ሁሉ
@meseretmekonene5071
@meseretmekonene5071 5 жыл бұрын
ሰላምህን ያብዞው እግዚአብሔር አምላክ በርቱልን ውድድድድ
@merchaaba
@merchaaba 5 жыл бұрын
Abo wollo mujen Batu gededeyou mejen tenawuen yestehe
@merchaaba
@merchaaba 5 жыл бұрын
while giza beyesamentu Anebewalhu sichenkegne Anebewalhu eregagalhu Ayegermem tana tena tena helena mocha ABO MEGERSA
@merchaaba
@merchaaba 5 жыл бұрын
yena baletarik Edma tena yestachu. men are Kesha belayi
@astertolawaq5234
@astertolawaq5234 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ዶክተር ለማ መገርሳ ።እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነህ አንተ ኦሮማራን የጀመርክ ድንቅ ሰው እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ።
@bitsueshow
@bitsueshow 5 жыл бұрын
Dr Abiye, Lemma, Gedu and all the change agents are the resion we see hope for Ethiopia. Really Ethiopia, not only Oromo or Amara or Gurage , but we all love and respect you. Forget all the false claims.
@gracegoodness8280
@gracegoodness8280 5 жыл бұрын
Mr. LEMA and Dr. Abiy and his Teams!!! Are wonderful All of them!!!
@softlife5208
@softlife5208 5 жыл бұрын
ወንድሞቼ ዶክተር አብይ እና ወንድም ለማ እንደዚህ ህዝብን ማዋየት ነው የሚጠቅመው በርቱ
@mimiramsey7147
@mimiramsey7147 3 жыл бұрын
Sir I really thank you for explain this issues. I admire you for being honest, God bless you. You did a good job, I feel very sad people always says Lemma is not good. Now i know you are a good men. Thank you for helping all ethiopians.
@zenitmohammed4174
@zenitmohammed4174 5 жыл бұрын
ለማዬ የኔ ጀግና ሺ አመት ኑርልን አብዬ💖💖💖💖💖 እኔን ይክፋኝ ለማየ እር ዘረኞች እባካችሁ አገር አታተራምሱ እፍፍፍፍፍፍ
@elizapethelizapethmulla4040
@elizapethelizapethmulla4040 5 жыл бұрын
ምርጥ ስው ለማ በርታልን የኛጀግና ስራን በስራ ብቻ ላይ በርታል ማንም አትፍራ ወደ ፊት ቢቻ የኛ ጀግና💚💔💜
@kasima88
@kasima88 5 жыл бұрын
Always proud of you obbo Lemma. I am not even oromo but never doubted your integrity and love for our beloved country mama Ethiopia. The haters gotta hate. Team Lemma!!!
@yegeltube8294
@yegeltube8294 5 жыл бұрын
🇪🇹ሁሌም ዛሬም ነገም ከ ቲም ለማ ጋር ወደፊት በርቱልን አገራችን በ ፊስቡክ አርበኛ አትመራም አትስሙ ተባረኩልን
@سعديةروكة
@سعديةروكة 5 жыл бұрын
ለማ መገርሳ የኢትዮጵያ ጀግና ነህ በርታልን
@mulatailovelamamagarsatoda9859
@mulatailovelamamagarsatoda9859 4 жыл бұрын
Down Down Doctor Abiyi is not good for Ethiopia at all
@mulatailovelamamagarsatoda9859
@mulatailovelamamagarsatoda9859 4 жыл бұрын
Lama magarsa is the beat Lama magarsa come back to Ethiopia
@mulatailovelamamagarsatoda9859
@mulatailovelamamagarsatoda9859 4 жыл бұрын
Down Down Abiyi hamed Down Abiyi
@mulatailovelamamagarsatoda9859
@mulatailovelamamagarsatoda9859 4 жыл бұрын
Lama magarsa is the best for Ethiopia
@mulatailovelamamagarsatoda9859
@mulatailovelamamagarsatoda9859 4 жыл бұрын
Big mistake give to Doctor Abiyi give givte
@ashu5958
@ashu5958 5 жыл бұрын
ምርጥ የኢትዮጵያ አባት ነህ።
@tsehaykoufa4585
@tsehaykoufa4585 5 жыл бұрын
በእውነት አስተዋይ ሰው ኑርልን!!
@muzemil7909
@muzemil7909 5 жыл бұрын
Eshi mchrshachun yasamrlachu
@HiyemMohammed-j6m
@HiyemMohammed-j6m 3 ай бұрын
ዋዉ።ለማ።ምርጥ።ሰዉ።አላህ።እድሜ።ይስጥህ።ትልቅ።ሰዉ።ጨዋ
@Yoseph96
@Yoseph96 5 жыл бұрын
Dear Lemma, I swear you are one of the the most honorable and bravest man I have ever seen. I will always respect you no matter what. I have never doubted you for a second. Don’t worry about social media actors, they have no life or they are just teenagers with internet. This happens to all public figures. Just ignore them and do your job. Some new comer parties are spreading none sense to get advantage but trust me they will vanish in the air soon but you TEAMLEMMA shines forever.
@sabethiopian4657
@sabethiopian4657 4 жыл бұрын
ኣንታ ጅግና ትግራዋይ ብመን እሞ ክፅወሐካ ሐምሸሽካዮም ንኹሎም ጸላእትካ አዶ ትግራይ ወሊደ ትበል ናሐካ🤙🏾
@jaguar3050
@jaguar3050 5 жыл бұрын
አይዛህ ለማዬ ይቅር በለኝ!እኔም መስሎኝ ነበር እግዚአብሔር እድሜህን ይርዝመው
@eyobtafa580
@eyobtafa580 5 жыл бұрын
we Ethiopians have a reason to believe and support TEAM LEMA.what all you have said today is a clear display for our believe and support.keep going and rebuild our beloved ETHIOPIA .Let the dogs bark... #a very big respect for kebur Dr.Lema megersa#
@jomanman5863
@jomanman5863 5 жыл бұрын
ኦቦ ለማ መገርሳ ንፁ ኦሮሞ ኢትዬጵያዊ ነዉ
@yggg3153
@yggg3153 5 жыл бұрын
ኦቦ፣ለማና፣አብይ፣አላህ፣ይጠብቃችሁ፣ድል፣ከእናንተ፣ይሁን
@bizueyehutesema1104
@bizueyehutesema1104 5 жыл бұрын
አረ እባካችሁ ብእግዚአብሔር ይሁንባችሁ. እነዚህን ቁጭ ብለው ወሬ የሚያበዙትን. ቆርጦ ቀጥሎች ፊት አትስጧቸው ወሬ ብቻ. አፈሌቦች ናቸውእናንተ ዝም ብላችሁ ስራችሁን ስሩ እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@እፀገነትካሳዬ
@እፀገነትካሳዬ 4 жыл бұрын
ለማ መገርሳ ምርጥ ሰው ባለውለታችን ነክ ከልብ እናመሰግንሀለን የመጨረሻ ልባም ነህ አንተንም አብይንም ደጋፊ ነን እንወዳቹኃለን
@yeedengelleji6234
@yeedengelleji6234 5 жыл бұрын
ለማ መቼም ጀግና ነው
@MimiMimi-eb4lv
@MimiMimi-eb4lv 5 жыл бұрын
god be with u and with all Ethiopian ppl ato kebri lemma and abiyyyyyyyyyy
@kasimgalow6764
@kasimgalow6764 5 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@argwaabi6189
@argwaabi6189 5 жыл бұрын
ላማማጋራሥእሜሪክናቁጪቢሎዬሚይዋራሢእዪዞኪኢኛካጎንኪናና❤❤❤❤
@aregashmollawa7819
@aregashmollawa7819 4 жыл бұрын
Bolama yegon saw dabosesataw degaye naw ememagonw selazehe enata baretu
@aregashmollawa7819
@aregashmollawa7819 4 жыл бұрын
Adnani
@eyyrheheyggdhdhd4633
@eyyrheheyggdhdhd4633 5 жыл бұрын
ለማዬአብሽር አላህይጠብቅካል በእውነት ሰለምትሰራ አንተናአበይ የማይተኛው የማያንቀላፈው ከናንተ ጋር ነው 💙💙💙💙ለማ 💙💙💙💙💙አብይ💙💙💙💙
@hannabely4681
@hannabely4681 5 жыл бұрын
Mr Lemma ur my hero🇪🇹😘👍 please please work hard to build the country🙏🙏🙏🙏ur our hero 👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@zionyonasweracho1449
@zionyonasweracho1449 5 жыл бұрын
weyew....Your excellency take care of your health...God be with you more and more...Precious man!!
@betty57997
@betty57997 5 жыл бұрын
I am with you all the way! Thank you for clearing the air! Beautiful mind!
@suzankebedwldekdan
@suzankebedwldekdan 3 жыл бұрын
በትክክል ለማ ተባረክ ለምን ብዙጌዜ በሜዲይ አናይህም ምነዉ ጠፍህ
@workalemahuarittfeldt1815
@workalemahuarittfeldt1815 5 жыл бұрын
ምንግዜም ቲም ለማ ሁል ግዜም በርቱ ! 💚💛❤️
@medihabesha1541
@medihabesha1541 5 жыл бұрын
ሰው የፈለገውን ቢያወራ እኔ ከመምጣታቸው ግዜ ጀመሮ 1 አብይ 2 ገዱ 3 ለማ በነዚህ ድንቅ መሪዎቻችን ላይ ንፁህ ኢትዮጵያዊነታቸውን አልተጠራጠርኩም አሁንም ቆም ብለን እናስተውል ደግመን የምናፍርበትን ቃለ አንናገር እነኚህን መሪዎች ኢትዮጵያ በታሪክ አንዴ ብቻ የምታገኝ መሆኗን አትርሱ::ኢትዮጵያ💚💛❤ ለዘለዓለም ትኑር
@sherifali3676
@sherifali3676 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነት ከዘር በላይ ነው tikikili!!
@sonofGodVA
@sonofGodVA 5 жыл бұрын
Proud of you Mr. President! Keep up the good work!
@MimiMimi-eb4lv
@MimiMimi-eb4lv 5 жыл бұрын
u right 100million ppl 1sick ppl, god gave them mastawlawi
@hrytdgtfmch9632
@hrytdgtfmch9632 3 жыл бұрын
ብራዉ ዶክተር ለማ መገርሳ ፈጣሪ ይጠብቅህ ፖለቲከኞች ይክሰሩ ሰዉን እያበጣበጡ ለራሳቸዉ ይበጣበጡ
@hannabely4681
@hannabely4681 5 жыл бұрын
Mr lemma, u have big responsibilities I hope 🤞 Ethiopia 🇪🇹 going good direction God bless your family🇪🇹👍🙏😘😘
@samuelarage4992
@samuelarage4992 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር የስራ ዘመንህን ይባርክ !!! እራሱ ይርዳክ !!!
@dinsefaabdo6125
@dinsefaabdo6125 5 жыл бұрын
ለማ የለማ የበለፀገ ጭንቅላት ባለቤት ነህ ረጅም እድሜና ጤንንነት ላንተ ይሁን
@kidistweletemaryam1607
@kidistweletemaryam1607 5 жыл бұрын
ኢትዪጲያዊ ብቻ እያላችሁ ቸወዳችሁን እናንተ ኦሮሞዎች ዋጋችሁን እግዚአብሔር ይሰጣችሆል እግዚአብሔር ይፈርዳል
@አልሀምዱሊላአለኩልሀ-ጸ6ቘ
@አልሀምዱሊላአለኩልሀ-ጸ6ቘ 4 жыл бұрын
እድሜያችሁንያርዝመው በርቱ እድህእያላችሁተወያዩ
@hshsggs4378
@hshsggs4378 5 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃቺሁ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
@da8387
@da8387 5 жыл бұрын
Wonderful speech from Great leader.
@mimozalaka9392
@mimozalaka9392 5 жыл бұрын
መልካም የኢትዮጵያ ልጅ እድሜህን ያርዝመው ፈጣሪ ይጠብቅህ
@familypic9653
@familypic9653 5 жыл бұрын
I am stunned by world class mind and leadership these leaders from Oromia are introducing to Ethiopia. I am speechless ..i am listening to Lemmas speech for third time. I wish we Ethiopians know how God is protecing us and our country through Lemma and Abiy. Mamesgen banichil zim malet anchilim? Team Lemma is God given pioneer of change. What an articulated and insightful speech. Lemma is better to be the next PM for sure. We cannot afford to miss such a world class mind and leadership. Thank you Lammi.
@nyabieypalkangnyabieypalka4264
@nyabieypalkangnyabieypalka4264 11 ай бұрын
thank God good bor❤❤❤🎉🎉
@wedajoabrham6019
@wedajoabrham6019 5 жыл бұрын
ምንም ብትሉት ለማ ኢትዮጵያዊ ነው
@Tom-bu8uj
@Tom-bu8uj 5 жыл бұрын
Ene oromiyawi neng
@ibrahimussman8841
@ibrahimussman8841 5 жыл бұрын
know question about it with out oromo and oromia their is know Ethiopia I hoop people they understand one day
@nomoredrama2992
@nomoredrama2992 5 жыл бұрын
@@ibrahimussman8841 Not at all! You just came following the envasion of Geragn Mohamed which is in16s and Ethiopia is older than all Ethiopians and has always been there for thousands of years. We ignored such childesh claim and thought you guys learn by yourselves at some point but what happened is actually you believed in your delusion and erected a monument for it :D like Anole
@Emanu1532
@Emanu1532 5 жыл бұрын
Wedajo Abrham legala awo
@bekandechasa2184
@bekandechasa2184 5 жыл бұрын
Bara dhufaa darbaa si jaalanna,,,,,,,, A wonder fol leadership and you are exactly what country needs, bold, brave, generous counter. This is a good thing for the country and a thing for the people.
@ሀገሬኢትዮጵያ-ኈ7መ
@ሀገሬኢትዮጵያ-ኈ7መ 5 жыл бұрын
አቦ ይህን አደል ይሄ ደሃ ህዝብ የሚፈልገው፣ ኦቦ ለማ እድሜህን ያርዝመው።
@kamilaaman5348
@kamilaaman5348 5 жыл бұрын
ጀግና. አሏህ. ይጠብቅህ። እውነት መናገር አያስፈረም
Ethiopia - በገዱ ትራምፕ ጉዳይ ሌላ መረጃ!
8:44
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
🔴 በልቡ የላይኛውን የሚያስብ ሰው || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2024
1:05:22
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 167 М.
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН