የኢትዮጵያ ህዝብ ይፍረደኝ! ይህ ሁሉ የሆነው እዚህ ግቢ ውስጥ ነው! አፍዝዛ ጉድ የሰራችኝ ተከራዬን ጠይቁልኝ! Eyoha Media |Ethiopia |

  Рет қаралды 163,909

Eyoha Media

Eyoha Media

Күн бұрын

Пікірлер: 1 200
@EyohaMedia
@EyohaMedia Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/kKHYk62pd8uCqa8 እባካችሁ ተጠንቀቁ! በቅርቡ 'እን/ደም/ሞት' ነግራኝ ጉድ ሰራችኝ! አፍዝዛ እና አደንግዛ ተጫወተችብኝ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
@asnibelhu8843
@asnibelhu8843 Жыл бұрын
አለምዬ ፈጣሪ ያብዛልህ
@familypromotion9552
@familypromotion9552 Жыл бұрын
አይ ሰው ለሰው ሞት አነሰው አለች ቀበሮ እኔ ኢትዮጵያ ብኖር በዚህ ሰዓት አርባ ነበር የምገርፋት የተወለደችበትን ቀን አስቆጥራት ነበር ይች ከሃዲ
@zወሎየዋ
@zወሎየዋ Жыл бұрын
ይች ምስኪን እናት እረዶትለፈጣሪ ብላቺህ እማማ ፈጣሪ ሀቂያጣልሺ😥😥😥 ተባበሮት አሳዝንቺኝ ወላሂ ያረብ😥💔💔
@tsehaygebrekidan9634
@tsehaygebrekidan9634 Жыл бұрын
😅 የየበበበበበበበበበበበበበበበበበበበበበበበበበበበቨበበበበበበበበበበበበበበበበበበበበበበበበበበበበበበበበበበበበበበበበበበበ
@nardosjulla946
@nardosjulla946 Жыл бұрын
መጀመሪያ አመጧተ የተባሉትን ሴትዮ ለምን አታቀርብም እና ደሞ ሻጮችን የ ኮንዴሚኒዬም ሻጮቹን ጠይቅልን ጎረቤት ምናምን የለምንዴ 1 ቤተሰብ ብቻ ሲሆን ቲኒሽ አጠራታሪ ያረገዋል፡፡
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ Жыл бұрын
ማነው እደኔ ጋዜጠኛውን የሚወድ አለመሠገድ ❤❤❤❤ የማዳመጥ ችሎታ አለህ 🎉❤❤❤
@altudz4055
@altudz4055 Жыл бұрын
እርቅ መአድ ላይ ስንቱን ቤተሰብ ሲያስታርቅ አቤት እዛማ ትህትናው ሬዴዮ ስለሆነ በጣም ነበር ማዳምጠው
@habshawimedia47
@habshawimedia47 Жыл бұрын
enim betaam ewdewalew
@user-Weynua
@user-Weynua Жыл бұрын
በጣም
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Жыл бұрын
​@@altudz4055 አይገርምም ሁሌም ስሰማው ይህን ድምፅ የት ነው የማውቀው እላለሁ ለጋ ዕርቅ መዐድም በጣምደስ ይል ነበር ትህትናው ባናየውም
@seblegizachew7752
@seblegizachew7752 Жыл бұрын
በጣም በጣም እወደዋለሁ።
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
የህግ ባለሙያዎች እኚህ እናት አደጋ ሳይድርስባቸው በፊት ቢረዷቸው ጥሩ ነው ህግ ባለበት ሀገር እንዲህ ሲደረግ ይገርማል በህይወት እያሉ ይደረስላቸው
@zወሎየዋ
@zወሎየዋ Жыл бұрын
ትክክክክል😥😥😥😥 አሳዘንቺኝ😥ወላሂ
@tube4412
@tube4412 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ህግ አለህ😢😢
@hanafenta5809
@hanafenta5809 Жыл бұрын
እንደሁ በፈጠራቹ እርዶት
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር Жыл бұрын
ህግ አለ እንዴይ
@elamyosef243
@elamyosef243 Жыл бұрын
ህግ ቢኖርማ...😥
@accacc5974
@accacc5974 Жыл бұрын
የናታችንን መከራ አልቆ ቤታቸውን ለብቻቸው ይዘው እንዲኖሩ ጸሎቴ ነው እናቴ ልፋትሸ የትም አይቀርም😢😢
@seblewengel2843
@seblewengel2843 Жыл бұрын
አሜን
@rozazouba7538
@rozazouba7538 Жыл бұрын
ynme 😢 amen yargewe❤
@ggalaxys2322
@ggalaxys2322 Жыл бұрын
@@rozazouba7538 ለዚችሌባ ለሰራችው ወንጀል ልክእስራት ይገባታል የወሰደችውን በሙሉ መመለስ አለባት አይቅናት ደግሞም ያለፋችበትን አግዚያብሔር አያስበላትም አፈር ትብላ
@ytgg6300
@ytgg6300 Жыл бұрын
አለምስገድ. እግ ይችን ሴት ቤቱን ክመለስች በዋላ መንግስት. ምት ይፍረድባት የበዛህ. ማጨበርርበር
@lamrikiya9581
@lamrikiya9581 Жыл бұрын
አደለም ለ ንብረት ለሳቸው አትመለስም በዚህ አይነት አንድ ዘመድ አብሯቸው ይኑር በናታቹ 🙏
@Fandshaፋንድሻ
@Fandshaፋንድሻ Жыл бұрын
ትክክል እኔም እሳቸውን እንዳትገላቸው ፈርቻለሁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 Жыл бұрын
ውዴ ደምርኝ
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 Жыл бұрын
@@Fandshaፋንድሻ ደምሪኝ ውዴ
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 Жыл бұрын
@@Fandshaፋንድሻ ገድላ ምን ታገኛለች ብለህ ነው። እርሷ ህጉ ይደግፈኛል ወይም ሰው አለኝ ብላ ነው። ስለፈረሙላት ማለት ነው። ጥሩ ጠበቃ ይዘው መከራከር አለባቸው።
@rozazouba7538
@rozazouba7538 Жыл бұрын
​@@tsigenigatu3922 fxari lftacewe yasmeleselcewe yene nati😢😢
@amenenbakom1874
@amenenbakom1874 Жыл бұрын
እባካችሁ የህግ ባለሙያዎች ስለ እናት ብላችሁ እኚን እናት እርዱአቸው በጠራራ ፀሀይ እዲህ ስታደርግ በህግ እድትጠየቅ ።
@amasnaku2738
@amasnaku2738 Жыл бұрын
ችግሩ እኮ ሕግ ማስረጃ ይጠይቃል ማስረጃ በሙሉ ሌባዋ እጅ ነው ያለው
@ቀመር
@ቀመር Жыл бұрын
የኔ እናት በጣም ነው ያሳዘኑኝ አለህ ሀቆትን በጆ ያርግሎት😭😭😭😭😭
@masreshasenait1347
@masreshasenait1347 Жыл бұрын
እኔ እኮ የሚገርመኝ ነብይ ነን ብለው እግዚአብሔር እንደዚህ ብሎኛል እያሉ የእግዚአብሔርን ስም በከንቱ የሚጠሩ ናቸው
@engudaymengiste9683
@engudaymengiste9683 Жыл бұрын
መፅሃፍ ቅዱስ ሲናገር "ህዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል" ይላል እና እውቀት ማጣትና መንፈስን አለመመርመር ችግር ነው:: በተጨማሪም አንዳንዶች ደግሞ አልጠግብ ባይነትና ስግብግብነት ነው
@16Titi
@16Titi Жыл бұрын
እኔ ደሞ የሚገርመኝ እደበግ የሚነዳው አማኝ ነኝ ባዩ ነው ዘመናዊ ጥቆላን የሚከተለው ነው የሚገርመው
@edenwerkye5723
@edenwerkye5723 Жыл бұрын
​​@@16Titi በጤናቸው አይመስለኝም በዚህ ልክ ብቻ እግዚአብሔር ይወቀው እኔ ማሰብ ራሱ ይከብደኛል ምክንያቱም ግራ ነው የሚገባኝ
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ Жыл бұрын
አይምሮአቸው በገዘብታስራልኮ ጉድነውዘዱሮ
@tigistya
@tigistya Жыл бұрын
እሰይ ደግ አረገቻት የክርስቶስን እናት ክዶ የሰው ነብይ ነኝ ባይን ማመን ትርፉ ይሄው ነው
@EtetuYimer
@EtetuYimer Жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ወረ በሎችን በሐይማኖት ሽፋን የሚዘርፋ ወንበዴዎችን ለህግ ይቅረቡልን እናታችን አይዞት ጠካራ ሁኑ እግዚአብሔር ይርዳዎት ።
@hddd313
@hddd313 Жыл бұрын
ደርግ ናፈቀኝ
@wengelawitmengesha4838
@wengelawitmengesha4838 Жыл бұрын
የሀይማኖት ሽፋን ብዙ ነው መጋለጥ አለባቸው
@sofizemaniya8117
@sofizemaniya8117 Жыл бұрын
ሰለም እዮሐ ሚዲያ እባካችሁ በእግዚአብሔር ይሁንባችሁ እኝህን ሴትዮ ፍትህ ጠይቁላቸው ቤታቸው ን አስመልሱላቸው ከእግዚአብሔር ታገኛላችሁ እችን ተከራይ እንደምንም ብላችሁ አስወጡላቸው ፍትህ ፍትህ 🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛💗💗
@Susu-p8v5w
@Susu-p8v5w Жыл бұрын
አረ ይቅረቡልን ኡኡኡ መሥማትኳ አቃተኝ
@mosebtube1027
@mosebtube1027 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል እባካችሁ የእዮሀ ሚድያዎች ከጎናቸው ሁናችሁ ንብረቱዋን አስመልሱላት የእኔ እናት በስተርጅና ጎዳና ልታስወጣዎት ይሄ ሁሉ ንብረት እያላቸው አንጀቴን በሉኝ 😢😢😢 አላህ ሀቅሽን ያስመልስልሽ እንደት ተዋጣት ግን ያለፋችበትን ያልደከመችበትን ንብረት የኔ ነው ስትል ያሳዝናል ከእናቱዋ እንደቀማቻት ነው የሚሰማኝ
@zinettube7811
@zinettube7811 Жыл бұрын
ልጃቸው ናት ወይ ሙሉውን አልሰማሁትም ሲሳዝኑ እፍ
@mulubirara7956
@mulubirara7956 Жыл бұрын
​​@@zinettube7811 ዓብሮ አደጋቸው, ዓባልጃቸው ተከራይ አምጥታላቸው ነው!
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob Жыл бұрын
​@@zinettube7811 መናፍቅ ናት አሜን የሚሉት ዝርያዎች ማርያምን አቃጠለችኝ
@elamyosef243
@elamyosef243 Жыл бұрын
@@zinettube7811 እግዚአብሔር ገለጸልኝ የምትል ቤታቸውን የተከራየች አስመሳይ ጴንጤ ናት
@zinettube7811
@zinettube7811 Жыл бұрын
@@elamyosef243 እ ጭራሺ ደሞ የሠው ቤት መውረሰ ያዙ ይገርማል
@ageritumhert6721
@ageritumhert6721 Жыл бұрын
እባካቹህ ፈጥናቹህ ፍትህ አግኙላቸው ሴትየዋን እንዳትገላቸው ጥበቃ ይደረግላቸው።
@tsigebungul2150
@tsigebungul2150 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እውነተኛ ዳኛ ነው አይዞት የእኔ እናት😢
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
Egiziabher Alolot Enate Ayzot 🙏🙏🙏
@fitsummelesse1839
@fitsummelesse1839 Жыл бұрын
ኧረ እግዚአብሔር ፍረድ
@addisw1713
@addisw1713 Жыл бұрын
🙏🙏
@HelenTilahunGebregiorgis
@HelenTilahunGebregiorgis Ай бұрын
🙏❤️
@eyeru1901
@eyeru1901 Жыл бұрын
እረ ኦኦኦኦ የሕግ ያለህ ፍትህ ለእናታችን የምትሉ 😢😢 በላይክ አሳዩ ወገኖቼ 👍?? እጅግ ልብ ይሰብራል የሕግ ያለህ የፍትህ ያለህ ወገን እናታችንን እንዳትገድላቸው እባካችሁ ለናታችን ጥንቃቄ ይደረግ ላቸው?
@sabahagos9645
@sabahagos9645 Жыл бұрын
እኝ ሴትዬ እንዴት እንዳሣዘኑኝ መልካምነት ቅን መሆን ለካ እንደዚ ይጎዳል እማማ እግዚአብሔር ይርዳዎት
@tigistyadete6592
@tigistyadete6592 Жыл бұрын
በእውነት ልብ ይሰብራል የሰማይ አምለክ ልኡል እግዚአብሔር የእኚህን እናት ሃቅ ይማልስሎት😭😭😭
@alembogale1649
@alembogale1649 Жыл бұрын
ቤተሰብ የሆናችሁ እናታችን ጠብቋቸው እቺ ልጅ ተስፋ ከ ቋረጠች ምን እንደምት አደረጋቸው አይታወቅም 🙏
@lenssaolana1486
@lenssaolana1486 Жыл бұрын
wegeel Asdaabi
@solking4386
@solking4386 Жыл бұрын
ርግጣቹህ ደብደባቸ አትስ ወጡም
@zemzem5178
@zemzem5178 Жыл бұрын
እኘአም፣30አመት፣የለፍንበት፣በኦሮሚያአ፣ከልል፣ከነ፣ልጆቻችን፣አፍርሰው፣ሜዳአ፣ጣሉን፣ግን፣የርሶ፣የሰራአዋአ፣ፈጣራ፣ይስጣአት፣
@yaracell969
@yaracell969 Жыл бұрын
ለእናታችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ይሰጣቸው እሳቸጣው
@marmwitdesaley6815
@marmwitdesaley6815 Жыл бұрын
ለመረጃ እንዲሆን ስትሰድበቻዉ ካሜራ አስቀምጡ እባካቹ የህግ ባለሞያዎችም አግዛቸዉ እባካቹ እኝህን ምስኪን ሴት
@elamyosef243
@elamyosef243 Жыл бұрын
እግዚአብሐር ቅዱስ! እግዚአብሔር ጻድቅ ፈራጅ ነው!
@alembogale1649
@alembogale1649 Жыл бұрын
አይዞዎት የኔ እናት እግዚአብሔር ይፈርዳል ስንት አመት ልትኖር ነው ግን ይሄ ሁሉ ግፍ 😢
@selameyayou8659
@selameyayou8659 Жыл бұрын
የህግ ባለሙያዎች እባካችሁ እርዷቸው እናታችንን 😭😭😭😭 እቺ ሴት ንብረታቸውን ይዛ ከአገር እንዳትጠፋ ጥንቃቄ ይወሰድ 🥺🥺🥺 የሰውን ንብረት አደንዝዘው ለሚቀሙ ሰዎች የማይድን በሽታ የቁም እሳት ይስጣቸው ፈጣሪ 🙏
@emyahmed8804
@emyahmed8804 Жыл бұрын
እባከቹን ለእናታችን ፍትህ ፍትህ
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt Жыл бұрын
የኔናት ሲያሣዝኑ ኡፍፍፍ አላህ ሀቃቹን ይመልስላቹ ያረቢ የደዚን አይነት ታሪክ ከባድነው
@matyzeleke281
@matyzeleke281 Жыл бұрын
ምን አይነት ሰው ናት ከአምሮ በላይ ናት እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ አይዞዎት እግዚአብሔር ያቃል 👏👏👏
@Liya-gt2ds
@Liya-gt2ds Жыл бұрын
እማማ ምን ያልሠጣት ነገር አለ መዳኒት አስነክታት ነዉ እጂ በጤና ይህንን ሁሉ ንብረት እዴት ይሰጣታል
@ፍቅርያሸንፍል-ዠ4አ
@ፍቅርያሸንፍል-ዠ4አ Жыл бұрын
እችን አስማተኛ በህግ ቅጣትዋን ማግኛት አለባት ንብረታቸውን ይመለስ ስንት አይነት ሰው አለ በፈጣሪ
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ Жыл бұрын
ምንህግ አለና ልክ መንግስት ተብየው በህዝቡላይ የሚያደርገውነው የምታደርገው ይችን አስሮ መግረፍነው
@sadaaaliali4479
@sadaaaliali4479 Жыл бұрын
ምን ሀግ አለ እህት ይሄ ሁሉ ባአዲ አምልኮ ሳይቀር የተሰፈፈው ህግ አለመኖሩ አደል አላህ ከምደርገፀ አብይ የሚባልሰው ያጥፈልንና
@ሜቲ
@ሜቲ Жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በትንቢት ንብረታቸውን ለተነጠቁ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ አቤቱ ፍረድ
@muluworkteklu7518
@muluworkteklu7518 Жыл бұрын
እባክዎ እማዬ ፀበል ተጠመቁ፣የፍርሀት መንፈስ እንዲያድርብዎ አድርጋ ነው።እግዚአብሔር ይይላት፣
@kiya9587
@kiya9587 Жыл бұрын
ልጅ ስለሌላቸው ነው ሚስኪን አንድ ልጅ ቢኖራቸው እንዲህ አይደፈሩም ነበር 😢😢 ያሳዝናል
@አሚነኝተስፈኛዋ
@አሚነኝተስፈኛዋ Жыл бұрын
😭😭😭
@ዩቱብያሰሬበጃጅ
@ዩቱብያሰሬበጃጅ Ай бұрын
😢😢😢😢😢
@yosefasefa4953
@yosefasefa4953 Жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለኚ እናት።ፈጣሪ ይርዳቹ.ከጎናቸው አትለዩ ጠብቋቸው እባካቹ
@tmimikiya
@tmimikiya Жыл бұрын
እማማ እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጦት:: በእውነት ልብ የሚነካ ሁኔታ ነው:: ህግ ይፍረዶታል ብዬ ተስፋ አደርጋለው:: እባካችሁ ለሚመለከተው አካል አመልክቱ:: ፍትህ ለእማማ 😢😢😢
@hayumamu1725
@hayumamu1725 Жыл бұрын
ሚያግዛቸው የህግ ባለሙያ
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 Жыл бұрын
ውዶችዬ ደምሩኝ
@belyeadisubelyeadisu512
@belyeadisubelyeadisu512 Жыл бұрын
እባካችሁ የህግ ባለሞያዎች ድረሱላቸው ለናታችን ብቸኝነታቸው አለመውለዳቸው አስጠቃቸው ድረስላቸው ምንአይነት ዘመን ደረስን
@ሚጣ-ከአዳማ
@ሚጣ-ከአዳማ Жыл бұрын
😢 ጌታ ይፍርድሎት የኔ እናት አለም ሰገድ ሳላደንቅክ አላልፍም ❤❤❤❤
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@user-kz9id4xj8o
@user-kz9id4xj8o 11 ай бұрын
​@@ethiomimitube7507❤ተ
@selamaberaart9315
@selamaberaart9315 Жыл бұрын
እንደው ይችን መለማመጥ ፍርድቤ ቤት መሄድም አያስፈልግ እዛው ባለችበት ቅጥቅጥ አድርጎ አስቀምጦ እሳቸውን እንዳስፈረመች እሷምን አስፈርመው ረግጠው ከቤት ማስወጣት ነው መድሃኒቱ ከአንድም ሶስት ቤት ወስዳ እንኳ አልጠገበችም እኮ ይችን ጥሩ ዱላ ነበር ሚያጠግባት ሌላ ምንም አደለም
@kerkemwodeneh8638
@kerkemwodeneh8638 Жыл бұрын
አለምሰገድ በጣም መልካም ሰው ነህ በተለይ በባለ ትዳሮች ላይ ለማስማማት የምታደርገው ጥረት በጠም ደስ ይላል እግዜአብሔር ይባርክህ
@Alem844
@Alem844 Жыл бұрын
አለምሰገድዬ ተባረክ በተቻለህ ከመድሃኒያለም ጋር ዳር አድርሳት አጭበርባሪዎች ይጋለጡ
@whenimbored8404
@whenimbored8404 Жыл бұрын
የወከለዉ ግለሰብ በህይወት ካለ ዉክልናዉ ይነሳል መወከልም ዉክልናዉን ማንሳት የሚችለዉ ባለቤቱ ነዉ።
@gentlema2456
@gentlema2456 Жыл бұрын
እጅግ በጣምያሳዝናል የጌታሰምየማንም ባለጌየጌታቃልመቀለጃአይደለምየዘራችው ታጭዳለች ግንአንድጥያቄአለኝእዲህ ሰትዳርግድርሰአሁንአንተወንድሜ መታችሁለምንአትጠየሰቋትምወንድሜ
@Martaethio363
@Martaethio363 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይፍረድባት ብቸኛ መሆናቸዉን አዉቃ ተጫወተችባቸዉ እኮ 😢ምናልባት ካገባሽ ከወለድሽ በልጆችሽ አግኚዉ ስትንከራተቺ ስትቅበዘበዢ ኑሪ የሳቸዉን ንብረት እስካልመለሽ ድረስ 😢
@aidadelteil691
@aidadelteil691 Жыл бұрын
Egezabeyer ferddene yeferdebat beheg masemeyek non Bemame yasaze
@susuwarknh3321
@susuwarknh3321 Жыл бұрын
ለምን ሲያናግሯት ድምፃን አይቀዱም በድብቅ በስልካቸው እሱ መረጃ ሆኖ ክስ ይቀርብባት ነበር እንዲሁ ዝም ከተባለች ነፍሳቸውን ታጠፋለች እውነት በገዛ ቤታቸው ተሳቀው የኔ እናት
@sisgalan1089
@sisgalan1089 Жыл бұрын
የኔ እናት ኡፍፍፍፍፍፍ ልጁ ቢኖራቸው እንደዚ አትጫወትባቸውም ነበር 😭😭😭😭😭😭 እግዚአብሔር ይፍረዱብሽ በውነት ፍትህ ለእናታችን ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ
@rozazouba7538
@rozazouba7538 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭💔 ade sti edi yhone ngerma ale eci ke balbtcewe ga ginenunti alati😢 weyne fiti fiti mgesti ayto milasun beguguti eyxbku newe😭😭😭☝🙏
@markoswerku3557
@markoswerku3557 Жыл бұрын
አይሄ የሚገርም ታሪክ ነው ።ጌታ ሆይ ቶሎና
@ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ
@ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ Жыл бұрын
ጉድ የማንሰማዉ የለም ለዱኒ እንድህ መሆን ሰንሞት ግን ባንድ ሳጥን ነዉ የምንሄደዉ በሰዉ ሀቅ መባላት አኡዙቢላህ አላህ ከእንድህ አይነት ሰዉ አላህ ይጠብቀን
@suzankonjo9349
@suzankonjo9349 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ምን ጉድ ነው የኔ እናት ጌታ ይርዳሽ 😢😢😢
@tekledesta8126
@tekledesta8126 Жыл бұрын
እባክህ የኔ ወንድም ከቻልክ ለመረጃም ያጠቅማል በድብቅ ቴሌ ካሜራ መግጠም ከተቻለ አንድ ለእናታችን መረጃ ይሆናል ከውስጥም ከውጪ እሶ ሳታይ በተረፈ ተነቃብኝ ብላ ልትገላቸው ወይም ልታስገድላቸው ትችላለች መረጃ መያዣ ያሆናል ግብታ ስትበጠብጣቸው
@frehiwetyonas22
@frehiwetyonas22 Жыл бұрын
የህግ ባለሙያዎች ድጋፍ አድርጉላቸው።
@Liya-gt2ds
@Liya-gt2ds Жыл бұрын
ፈጣሪዬ አደራህን እኝህ እናት ልጂ ቢኖራቸዉ ኖሮ እዲህ አይሆኑም በጣም ነዉ የሚያሣዝኑት
@etsegenethailu2873
@etsegenethailu2873 Жыл бұрын
ይቺ የለመደች ነች በህግ ተጠይቃ በስሟ ያለ ንብረት ሁሉ ለእማማ ይሰጣቸው።
@hannatsegaye6536
@hannatsegaye6536 Жыл бұрын
የኔ እናት እንዴት እንጀቴን እንደበሉኝ እፍፍፍ ሀቅሁን እግዚአብሔር ያስመልስሎት ምን አይነት ጭካኔ ነዉ የፈጣሪ ያለህ 😢😢😢
@BlienMekonnen
@BlienMekonnen Жыл бұрын
አይዞት እናቴ. እግዚአብሔር ንብረትዎትን. ይመልስልዎት. እግዚአብሔር መስተዋል ያድለን.
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Жыл бұрын
ጋዜጠኛ አለምስገድ ታደስ... የማዳመጥ ችሎታህ... የትእግስቱ.. ባጠቃላይ ስነምግባሩ ገዳይ ነው.. ፈጣሪ በሄደበት ቦታ ሁሉ.. ይጠብቀው ዘመኑ ይባረክ... ከነ ቤተስቡ 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️
@hcjth1747
@hcjth1747 Жыл бұрын
የህግ ባለሞያዋች ፍትህ ለእናታችን 😢😢😢
@elisabethhabtemichael2650
@elisabethhabtemichael2650 Жыл бұрын
ትህትና ያለህ ረጋ ያልክ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ, I admire you ❤
@ethiopia2838
@ethiopia2838 Жыл бұрын
እንኳንም እኝህ ምስኪን እናት ወደእናተ የመጡ በሀይማኖት ሽፋን ስንት ሌቦች ተፈጥረዋል የበላችውን የደካማዋን እናት የወሰደችውን በአጠቃላይ እንዲመለስላቸው የኢትዮጵያ ህዝብ ሊረዳቸው ግድ ይላል አለምሰገድ ተባረክ ❤❤😊
@yemiermiyas8251
@yemiermiyas8251 Жыл бұрын
I’m so sorry to hear such a sad story! My question is we have many Ethiopian lawyers out there can you please help this mom?? Is there anyway to cancel everything because every decision she made it’s not in her right mind. Please advice and help this mom😢 Thank you🙏🏻
@kareemkalo7944
@kareemkalo7944 Жыл бұрын
እኔ ብሆን ኖሮ እንደወንድሞ ዝም ብዬ አልጠብቅም ነበር አፍንጭዋን ብዬ ነበር ካዛን ግቢ ጎትቼ ይማወጣት ፍትህ ለናታችን
@tigisttadesse7439
@tigisttadesse7439 Жыл бұрын
እዩሀ ሚድያዎች እባካችሁ እኚ እናት ፍትእ ሲያገኙ ማየት እንፈልጋለን
@helenkeno6967
@helenkeno6967 Жыл бұрын
እቺ በክርስትና የምትቀልድ እግዝሐብሔር ያጋልጣት ለፍረድ ትቅረብ የናታችን እባ ይታባስ ጋዚጠኛው ጉበዝ አዳማጭ ነህ በርታ
@tsegenetyemariyamlji2070
@tsegenetyemariyamlji2070 Жыл бұрын
አይዞት የኔ እናት እግዚያብሄር ይርዳወት
@sojoogoj1479
@sojoogoj1479 Жыл бұрын
እንህ እናት በጣም የሰዝናሉ እባካቹህ እገዞቸው አሎህ ሀቅቸውን ይመልስላቸው ምንአይት ግዜ ደረሰን ያሰፈራን የሰጅብ የበዛበት ወቅት ነው
@andinetlema4422
@andinetlema4422 Жыл бұрын
አይዞት እማማ እግዚአብሄር ቢዘገይም ሚቀድመው የለም
@tsehayworku2675
@tsehayworku2675 Жыл бұрын
አለም ሰገድ በጣም አድናቂህ ነኝ በጣም ትሁትነህ በተጨማሪ እባካችሁ የህግ ባለሞያዎች እባካችሁ እኚህን ምስኪን እናት እርድዋቸው ከዚች ዴቨል ነጸአውጥዋቸው
@ምስርነኝአገርወዳድአባቴፈ
@ምስርነኝአገርወዳድአባቴፈ Жыл бұрын
እግዚአብሔር እባክን ለእኚ እናት እርዳቸው😢😢😢😢😢
@rozazouba7538
@rozazouba7538 Жыл бұрын
😢😢
@guhfd9239
@guhfd9239 Жыл бұрын
የኔ እናት በጣም ነው የሚያሳዝኑት በዚህ እድሜያቸው እንዴህ አይነት በደልእና ወንጀል ሲደርሳባቸወ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያና ለህዝቦቻ 💚💛❤️ አለምሰገድ ምርጥ ጋዜጠኛ
@yetbarek63
@yetbarek63 Жыл бұрын
ደግአረገችሽ፣እናንተታውራችኋል፣በነዚህ መተታሞች።
@Mita460
@Mita460 Жыл бұрын
ትንቢት እና ተአምር መውደዳችን ገና ብዙ ዋጋ ያስከፍለናል። መንቃት፣ተጠራጣሪ መሆን፣ መጠየቅ፣ቤተሰብ ማወያየት፣ የተሻለ ነው በጭፍን እንደነዱን አንሂድ😞
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 Жыл бұрын
የኛ ሰው ሰማይና ምድርን በውስጡም ያሉትን በቃሉ የፈጠረውን እግዚአብሔር ከማመንና ከመጠበቅ ይልቅ በሀሰት ትንቢት ያምናል
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob Жыл бұрын
😂😂😂😂😂እውነት ቃል ነው ጴጤውችጋ
@elamyosef243
@elamyosef243 Жыл бұрын
እውነት ነው !እግዚአብሕርን ቀጥታ መጠየቅ እየተቻለ በሌላ ሰው በኩል በኬር ኦፍ መጠየቅ ለምን?
@Mita460
@Mita460 Жыл бұрын
@@elamyosef243 ትክክል👍
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 Жыл бұрын
እግዚያብሄር አቆትን ያስገባ ምንአይነት ጊዜላይ ነው የደረስነው እግዞ መሀረነ
@jesushg7581
@jesushg7581 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይገስፃት የሟርት መንፈስ ነው ያለባት
@hanaalemayehu8716
@hanaalemayehu8716 Жыл бұрын
እንደነዚህ ያሉ ጌታ ልኮናል እያሉ የህዝብን ንብረት የሚዘርፉ መጠየቅ አለባቸው
@tsigebezabh100
@tsigebezabh100 Жыл бұрын
Mama ትምርት ይሁንበት ቤተስብ ትተው ለባእድ ማረግ በጣም ስህተት ነው በመትፎ ቀን የደረሱ ግን ቤተሰብ ነው
@ٱميالجنة
@ٱميالجنة Жыл бұрын
!!!ኡፍፍፍ በጣም ይመስላል ያአሏህ እንደምንም ብላችሁ ሁሉንም ንብረት ለሴትዮዋ አስመልሱላት የህግ አካል የሆናችሁ ሰዎች
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምክ ብዝት ይበል አለምሰገድዬ❤️
@susuwarknh3321
@susuwarknh3321 Жыл бұрын
እምነታቸው ሌላ ቢሆንም ፀበል ቢወሰዱ ጤናቸው ራሱ ይመለስ ነበር የውስጣቸው ፍርሃት ይጠፋል
@helentesfaye1844
@helentesfaye1844 Жыл бұрын
የኔ ናት እግዚአብሔር ይፈርዳል የራሶ ቀን አታቀውም ነገ ትሙት ዛሬ . ስግብግብ 😢😢😢🙏🙏🙏
@ephnib7067
@ephnib7067 Жыл бұрын
ፍትህ ለማማ እግዚአብሔር ይርዳዎት 🙏
@HanaHana-fp2yy
@HanaHana-fp2yy Жыл бұрын
አቤቱ ጌታሆይ ማረን ይቅር በለን ይችሰዉ በህግ መጠየቅ አለባት
@liyamesfin4596
@liyamesfin4596 Жыл бұрын
Alemseged tadesse I have no word to express ur professional discipline and ur polite humble self ! God bless u with more grace brother!❤!
@etetewami9042
@etetewami9042 Жыл бұрын
እዮሀ ሚዲያ ጎበዝ ነህ።።ሚዲያህ። ትልቅ ይሁን ።የብዙ ደካሞች እንባ ስለምታብስ።።
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 Жыл бұрын
አለምሰገድ እግዚአብሔር ይባርክህ ❤
@ShamsoShamsoo
@ShamsoShamsoo Жыл бұрын
😊😊😊😊😊
@MekiyaDr.sarhan-tv1fg
@MekiyaDr.sarhan-tv1fg Жыл бұрын
የኔ እናት ሢያሣዝኑ አላሕ ሐቀዎትን ይመልሥላችሑ
@warkmeoko
@warkmeoko Жыл бұрын
እናት ሀቅሽ ፈጣሪ ያውጣልሽ እንደዚ ያደረገችው አውሬናት ሀሰተኛ😢😢😢ግፍነው ሰው በዚደረጃ ማረቃየት ህግ ሊያይላቸው ይገባል ከቤታቸው ትውጣ?!
@kebelegese4034
@kebelegese4034 Жыл бұрын
የኔ እህት የእውነት አምላክ ሀቅሽን ይመልስልሽ ለመቆዶንያ በህይወት እያለሽ ስጪና አብረሽ በደስታ ትኖሪያለሽ
@aynalemzelelew3531
@aynalemzelelew3531 Жыл бұрын
አይ አትበላውም እግዚአብሔር የት ሄዶ እሡ ጊዜውን ይጠብቃል እርሶ ግን ወደ አሡ ጩሁ የድንግል ማርያም ልጅ ፍርዱን ይሰጥዎታል ንብረትዎም ይመለሣል ::
@zarakemalhasen1430
@zarakemalhasen1430 Жыл бұрын
እቺ ሴትዮ ብቻዋን ለምን ትኖር ነበር ከገጠር ዘመዶቻን ከገጠር አምጥታብታኖር ጥሩ ነበር ብቻኝነታን አይታነው የተጫወተችባቸው አቺ ሌባ ጠንቃይ
@FatumaAdem-i9q
@FatumaAdem-i9q Жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እናት ፀልይ ፈተና ነው ቀን ተሌት ጸሎት ያስፈልጋል ሃቅሽ ይመለሳል
@marmwitdesaley6815
@marmwitdesaley6815 Жыл бұрын
እኔ ግን ፕሮስታንቶች ትገረረሙኛላቹ ነብይ ነኝ ያለ ሁሉ የማንም ዱርዬ አሚን አሚን እያላቹ አትቀበሉ ነብይ
@mamanegu1324
@mamanegu1324 Жыл бұрын
ልብ የሚነካ ታሪክ ነው ያለወለደ ያለ ሰው የማንም መጫወቻ ነው የሚሆነው ተቆርቋሪ የለውም
@fasikatilahun
@fasikatilahun Жыл бұрын
😢ኸረ ኡኡኡ ፖስተር ቢንያምን 33 ሆናችሁ ነፃ ያወጣችሁ የህግ ባለሞያዎች እባካችሁ ለነብስ ይሆናችኋል በነብስ ድረሱላቸው
@haymanotlove8358
@haymanotlove8358 Жыл бұрын
በጣም ታሪክና እኔም እንደሳቸው ነበር እናቴን ያደረጋል እግዚአብሔር መልሷል የነገውን ቤታችንን እናቁም የዛሬው እና እምናየው ልቦና ይስጠን የኛ ባዳ አደለችም የራሳችን የሜላት እናቴ natu ጉዴ አደረገችን በዝ በየቤቱ ታሪክ
@emiyumenbere7887
@emiyumenbere7887 Жыл бұрын
😮😮😮 ምን ፈጣሪ ሆይ የድንግል ማርያም ልጅ ይይላት ፍትህ ለእኚህ እናት
@bezawitkeflu2872
@bezawitkeflu2872 Жыл бұрын
የኔ እናትፈጣሪ ይርዴዎት ብዙ በአገራችን አጭበርባሪ በዝታለ
@diboraaddisu7461
@diboraaddisu7461 Жыл бұрын
ምን አይነት አረመኔነት ነዉ ፍትህ ለእናታችን
@selamabera5185
@selamabera5185 Жыл бұрын
የዚህ ታሪክ መጨረሻ በጉጉት የሚጠብቅ ማነው
@እንግልቶበዛ
@እንግልቶበዛ Жыл бұрын
ፍትህ ለእናታችን
@mizanabr5371
@mizanabr5371 Жыл бұрын
የኔ እናት ጌታ ቅን ፈራጅ ነው በጣም ነው የሚያሳዝነው
@danielkidanmariam5977
@danielkidanmariam5977 Жыл бұрын
ተጠንቀቁ
@habibasaid9142
@habibasaid9142 Жыл бұрын
በጣም ከባድ ነው ፍትህ ፍትህ
@bezaayenew1134
@bezaayenew1134 Жыл бұрын
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ምን አለበት ለሰማይ ቤታችን እንዲህ ርቀን በጥበብ ብንራመድ😭😭በጣም አዝናለው የዚህ ዘመን ትውልድ በመሆኔ እናቴ የልፋት ዋጋሺን ወደ እጅሺ እንዲገባ የልጅነት ምኞቴ ነው ማርያምን ታሪኩ ልብን ይሰብራል!!ጋዜጠኛው አሌክስ አድናቂህ ነኝ የማዳመጥ ጸጋ የተቼረህ አስተዋይ ሰው ነህ እንወድሃለን
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
ምኗ የተረገመች ነች እግዚአብሔር ይፍታዎት እናቴ እግዚአብሔር ታጋሽ ብቻ ሳይሆን በቁጣው ፊትም የሚቆም የለም ዋ !!😢
@DianarRamees-eq7pi
@DianarRamees-eq7pi Жыл бұрын
🤔🖤💔😥😥😥😥😥😥😭😭😭😭😭😭😭እዉነት ይሄ ንብረት ይሆነኛል ያለችዉን እግዚያብሔር አያስበላት እዉነት የኔ እመብረሀን ትፍርድባት 🤔አይ ግዜ 🖤💔🙏
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 Жыл бұрын
እናቴ አይዞት ፈጣሪ ጤናወትን ይስጦት ፍትህ ፍትህ አሁንም ጥበቃ ይደረግላቸው ያሳዝናል 😭😭😭😭😭😭😭😭አንደው ይሄ ሁላ ጭካኔ ሰው አይደለችም በቁም ገደለቻቸው እኔን የኔ የዋህ
They Chose Kindness Over Abuse in Their Team #shorts
00:20
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 11 МЛН
My MEAN sister annoys me! 😡 Use this gadget #hack
00:24
ЛУЧШИЙ ФОКУС + секрет! #shorts
00:12
Роман Magic
Рет қаралды 29 МЛН
Who's spending her birthday with Harley Quinn on halloween?#Harley Quinn #joker
01:00
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 21 МЛН
በአበባ ሰራ ለሚሊየነርነት የበቁ ብርቱ ሴቶች
40:51
ቢዝነስ ተራ-BUSINESSTERA
Рет қаралды 217
They Chose Kindness Over Abuse in Their Team #shorts
00:20
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 11 МЛН