የኢትዮጵያ እና ሶማሊያን የምታስታርቀው ወደብ ሶማሊያ ለኢትዮጵያ ያሰበቻት ወደብ | Semonigna

  Рет қаралды 22,466

Semonigna ሰሞንኛ

Semonigna ሰሞንኛ

Күн бұрын

Follow us on Facebook bit.ly/3qQnQkw

Пікірлер: 77
@MohammedJuhar-rk4pf
@MohammedJuhar-rk4pf 3 ай бұрын
ሱማሌ ላንድ ሁሉም ጎረቤቶቻችን ሲያሾፉብን ቀድማ የደረሰችልን ብቸኛና ተመራጭ ወዳጅ ሀገር በመሆኗ እውቅና ይገባታል ከእሷ ጋር በማንኛውም ሁኔታ ተያይዘን ወደፊት 😅❤
@wesilibrahem3880
@wesilibrahem3880 3 ай бұрын
የኢትዮጵያ ምርጫ መሆን ያለበት ሶማሌላንድ ነው።መእከላዊ ሶማሌ መታመን የለበትም ምክንያቱም የግብፅ ኣሻንጉሊት ነው
@ጋዛአልቃሳም
@ጋዛአልቃሳም 3 ай бұрын
ቀዳዳ
@GoodMorning-o4e
@GoodMorning-o4e 3 ай бұрын
አይሆንም እኛ የምንፈልገው ለቀይ ባህር የቀረበ ወደብ ነዉ
@ጋዛአልቃሳም
@ጋዛአልቃሳም 3 ай бұрын
ቀዳዳ
@sherif133
@sherif133 3 ай бұрын
😊😊
@HassenMustefa-b8u
@HassenMustefa-b8u 3 ай бұрын
እናተ እነማናቹ
@saadealabisinya7478
@saadealabisinya7478 3 ай бұрын
የሱማሊለንድ ሥምምነት በምንም ልሣረዚ አይጋባም፡፡
@watcher6397
@watcher6397 3 ай бұрын
የበሰለን ጉዳይ ማን ይሰርዛል !!
@ጋዛአልቃሳም
@ጋዛአልቃሳም 3 ай бұрын
ቀዳዳ
@wesilibrahem3880
@wesilibrahem3880 3 ай бұрын
የሶማሌላንድን ወደብ መተው ማለት ቋሚ የኢትዮጵያ ጠላት ቦታው ላይ እንዲሰፍር እድል እንደመስጠት ይቆጠራል።
@aklesayakassahaile6294
@aklesayakassahaile6294 2 ай бұрын
እኛ አኢትዬጽያኖች ብዙ ሳንለፈልፍ በጥርሳችን እየሳቅን ለሐገራችን የሚጠቅማትን ነገር እጃችን እናስገባለን ለዚህ አይደል ተገስተን የማናውቀው።
@የሁሉኢትዮጵያውያንወዳጆች
@የሁሉኢትዮጵያውያንወዳጆች 3 ай бұрын
እንኳ ሶማልያ፡ ሌሎቹም ሳይወዱ ኢትዮጵያን እየተቀበሉ ነው። አይዞን፣ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው።
@GDM82879
@GDM82879 3 ай бұрын
የሶማሊላንዱ በፍጹም መቅረት የለበትም፣ የጦር ቤዝ ያለውና ኢትዮጵያ እያዘጋጀችው ላለው የባህር ሃይል ወሳኝ ነው!
@watcher6397
@watcher6397 3 ай бұрын
በባህሪያቸውም ከነዚህ የተሻሉ ይመስላሉ ፣ Somali land our first choice. ይሄ በእልህ የተደረገ ይመስላል ፣ እንቁልልጭ ነው ፣ ከጀርባዋ ማን እንዳለ እናውቃለን
@ጋዛአልቃሳም
@ጋዛአልቃሳም 3 ай бұрын
ቀዳዳ
@abdeahimed7556
@abdeahimed7556 3 ай бұрын
እኛ ምፋልገው ሶማሊላንድ ነው ባፊትም የሳጡን እናሱ ናቸው ሶማሊያ ሌባ ነው ምንግሥት በዳምብ ሊያስብባት ይገባል ሶማሊላንድ ባበዙ ነጋር ተጣቅመናለች
@AwkeBaye
@AwkeBaye 3 ай бұрын
ከሶማሌላንድ ሌላ የሚባለው ወደብ የሚሆን አይመስለኝም🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@SamiiTube-ou6gf
@SamiiTube-ou6gf 3 ай бұрын
የሱማሊያ መንግስት የሱማሊያ መሬት ቅዱስ ነው እትዮጵያ አትረግጥም ስሉ አልነበረም ?አሁን ምን ለምን ሀሳባቸውን ቀያሩ? እትዮጵያ ከሱማሊ ላንድ ጋር ትቀጥል
@kelelewgetahun6237
@kelelewgetahun6237 3 ай бұрын
ሁለቱም በብልጠት የኛ ማድረግ በቻልን🤔
@tebarekab.6555
@tebarekab.6555 3 ай бұрын
Somaliland agreement is best deal for Ethiopia. Other parts of Sumalia is not feasible for Our country. So Dr. Abiy should not make historical mistake.....Sumaliland is ready to go with MoU
@hassenissa8539
@hassenissa8539 3 ай бұрын
In my opinion, we must sign the final agreement between Ethiopia and Somaliland very soon Somalia must compensate for Ethiopian military defendants Somalia the last 14 years and we should get another sea part from Somalia.…
@رضون-ض2ت
@رضون-ض2ت 3 ай бұрын
ለኛ ምጠቅመን የሱማሊ ላንድ ወደብ ነው እቺ ሱማሊያ እስከ ምመቸት ድራስ ነው ከዛ ውጡ ትላለች ደሞም ሀገሪቱ ሰለም ዬለትም ስለዝህ ከሱማሊላንድ የተፋረመው ስምምነት ልፈርስ አይገባም በፍጹም
@TofikyesufaliTofa
@TofikyesufaliTofa 3 ай бұрын
ዋው አሜዚግ ዘገባክ እና እኔ ያለኝ ሐሳብ ሱማልያ የምትለውን ሐሳብ የሚጣል ባይሆንም ሐሳቧ ግን ሙሉ በሙሉ ይሆናል ብለን ማመን የለብንም በመጀመሪያ ወደቡን ትስጠንና ለሱማሌላንድ ደግሞ በሌላ ሐሳብ መቅረብ አሳማኝ ይሆናል በምንለው መሞከር ሳይሻል አይቀርም ለጥንክራቹ ግን እናሰግናለን
@watcher6397
@watcher6397 3 ай бұрын
ማን ያምናታል? ገልበጥባጣ ትውልድ ስለሆኑ እንኳን ስምምነት ውሀ በብርጭቆ አንሰጣትም
@kelelewgetahun6237
@kelelewgetahun6237 3 ай бұрын
ኢትዮጵያ ትቅደም!!!
@derejeabera2298
@derejeabera2298 3 ай бұрын
የሱማሌላንድን ስምምነት ብገፋበት ይሻለናል100%
@Yfdbkg
@Yfdbkg 3 ай бұрын
የሶማሊያ ተቃውሞ የሶማሌላንድ የሀገርነት እውቅና ብቻ ሳይሆን የጦር መደር እንዳይኖራትም ጭምር ነው ኢሄኛውን ወደብ ከተወች ሶማሊያ የጦር ሰፈር እንዲኖረን ትፈቅዳለች? ምንም አላማረኝም ኢትዮጵያ ስምምነቱን ብትቀድም ሶማሌላድ ሀገር ከመሆን የሚያቆማት አይኖርም
@monegoncco
@monegoncco 3 ай бұрын
🇨🇳🇨🇳🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️👏👏
@afatafar1714
@afatafar1714 3 ай бұрын
Somali land is our first choice must be
@shewangizawasefa9481
@shewangizawasefa9481 3 ай бұрын
ኢትዮጵያ በዚህ ቀሽም የህጻን ተንኮል የምትታለል አይደለየ ችም የበሰሉ ዲፕሎማቶች ስላሉዋት ብዙ አያሰጨንቅም ወዳጄ አታስብ
@Abureyan11
@Abureyan11 3 ай бұрын
ከሶማሌ ላንድ ይሻለናል
@amanuelgodiso3183
@amanuelgodiso3183 3 ай бұрын
Never Give Up My Ethiopia 🏋️‍♀️🏋️‍♂️🏋️‍♀️🏋️‍♂️ We Need Berbera & Asab 👈✍️🏋️‍♂️🏋️‍♀️👊👊💪💪✊✊🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Tesfansh8358
@Tesfansh8358 3 ай бұрын
አረ ሱመልያ ትጫዎትብናሌች ሱማል ለንድ ወዳብ በረበረ ይሻለነል የባጣ ይፈንዳ እንጅ 😮
@WondaJemal
@WondaJemal 3 ай бұрын
somaliland&ethio one love👏
@KasugatachewAyele
@KasugatachewAyele 3 ай бұрын
Somalia wishetam nati zara min tayitoti new Mechami bihon ethiopan Wedaji huna Atakimi!!! Somaliland ena ethiopan Wedafit 👍👍👍
@DareBeyena
@DareBeyena 3 ай бұрын
Sumaliya le Ethiopia mulu yebehar beri boxesexim enkuwan meqebel yelebatim sumaliya mexifati alibati.sumale Land le Ethiopia wesagni agari kemehoni alifow le Ethiopia zebi tihonalechi xorinet bijemeri enkuwan ye sumale land mareti texeqimen xelatachin akerikariwun ensebiralen.
@JemalShifa-t8o
@JemalShifa-t8o 3 ай бұрын
ክሶማሊላንድ ውጪ ፍጡም መሆን የለበትም፤ መንግስት በተጠመደለት ወጥመድ መግባት የለበትም፡፡
@SamuelMilkias
@SamuelMilkias 3 ай бұрын
ከሰጡን ላይቀር የምቀርበንን ወደብ ይስጡን ::ሁሉም የነሱከሆነ አሁን የመረጥነውን እንድንጠቀም ይወያዪና ጥቅሙን እየተከፋፈሉ ይጠቀሙ ስታረቁ አንድላይ ይወስዳሉ ነጻ የተለያዪ ሀገሮች ስሆኑ ግን ወደባ ያለችበት አገር ትጠቀማለች :: ማን ያወቃል የፈጣር ሥራ ቀይባህር ራሱ ወደኛ ተሰንጥቆ ልመጣ ይችላል::
@Teyboawlou
@Teyboawlou 3 ай бұрын
ዉሸታም ሞተን እንገናለን ያለ የለም በህጋዊ መንገድ ሉአላዊታችን ሳትጋፉ ነዉ መሇን ያለበት ነው የተባለዉ ከክልል ግዛታችን ጋር መደራደር አትችሉም ነዉ ያሉት ትክክል ናቸዉ የቱርኩንም ድርድር እኛው ጠይቀን ነው ከሱማሌ ላንድ ጋር የተደረገውን ሰምምነት አለም ነዉ ያወገዘዉ የደገፈን አገር የለም ብልጽግና ሳያዋጣዉ ሲቀር ድርድር ጠየቀ አትቀደድ
@SH-ox3fk
@SH-ox3fk 3 ай бұрын
Hobyo masasacha new, lihon aygebam.
@WondaJemal
@WondaJemal 3 ай бұрын
በሰጥቶ መቀበል የተመሰረተው የኢትዮ-ሱማሊላንድ ዋስትና ያለው ነው ከቅርበትም ከእስትራቴጃዊ ጥቅሙ አንፃርም የሱማሊላንዱ በሺህ እጥፍ ይሻለናል። one love ethio-somaliland
@SolomonBuche-vj9ex
@SolomonBuche-vj9ex 2 ай бұрын
የኢትዮጵያ የሱማሌላንድ ደርድር በምንም አይነት መሰረዝ የለበትም ባለውለታችን ናት ሱማሌላንድ የሱማሌላንድ እንዳለ ከዋና ሱማሌጋር ለሌላ ለሌላ ወደብ ስምምነት ነው መፈፀም ያለበት።
@JujuA.w-bt7qj
@JujuA.w-bt7qj 3 ай бұрын
ዋናነው ነገር የኪሎሜትሩና የመታመኑ ነገር ቢሆንም ግን ሶማሌ ላንድ ከሁሉም አካያ ተመራጭ ነች ያው ለራሳ ደህንነትና ሰላም እና የሀገርነት ፍላጎት ሲታይ ሌለሰዋ አንድ የኢትዪጲያ ክልል ማለት ነው
@sultannmani4176
@sultannmani4176 3 ай бұрын
ኢትዮጲያ የሶማሌ ላዱ ይሻላታል ከሞቃዲሶዉ ምክንያቱም ሰጥቶ መቀበል የተመሰረተዉ ይበልጣል
@AbrhamAfework
@AbrhamAfework 3 ай бұрын
ሌባን አምኖ የያዙትን መልቀቅ አይታሰበም መንግስት በያዘው ድፖሎማሲ መቀጠል ያዋጣል እላለሁ
@Ahmed-u7w1f
@Ahmed-u7w1f 3 ай бұрын
Dil le ethio Somali land!!!!❤
@aberadabi1617
@aberadabi1617 3 ай бұрын
የሞቃዲሾ መንግስት እምነት የሚጣልበት አይደለም ። እናም ከሱማሌ ላንድ ጋር ወደፊት !!
@AlemayehuDefence
@AlemayehuDefence 3 ай бұрын
አይሆንም የሱማለላንድ ወደብ መቀጠል አለበት የኤሄን ሃሳብ መምጣት ያለበት መጀመሪያ ነበረ ♥♥♥♥
@Ahmed-u7w1f
@Ahmed-u7w1f 3 ай бұрын
Enya ke Somali land gar tebabren wodebuwan metseqem yeshalenal!!!
@hayatahmed4560
@hayatahmed4560 3 ай бұрын
I am your big fans from France 🇫🇷 Europe keep going •
@حسينالصومال-م2ز
@حسينالصومال-م2ز 3 ай бұрын
ሱማልላንድ ይሻላል
@አብዱልሳሚ
@አብዱልሳሚ 3 ай бұрын
ሱማሊላንድን በምንም ታምር አንተዋትም ሞቃድሾ የጠላቶቻችን አጨብጫቢ ነገር ፈታይ እኛ ከሷ ጋር ያለንን ግንኙነት በአይነ ቁራኛ መመልከት ነው በነፃም አያዋጣንም
@SelamKidane-r7c
@SelamKidane-r7c 3 ай бұрын
ቆይ ግን ኢትዬፕያ የበሀር በር የላትም ግን በሀር እራሱ አላት አገባኝም
@heirutekiyani4074
@heirutekiyani4074 3 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ።እውነት፡ማሸነፉ፡የማይታበል፡ነው።በፍፁም፡እኛ፡ኢትዮያዊያን፡አሰብ፡ከወንድሞቻችን፡ኤርትራዊያን፡ወይም፡የሶማሌላንዱን፡ብቻ፡ነው።በርቱ፡ጀግኖቻችን።
@Alassadfuad
@Alassadfuad 3 ай бұрын
ሱማሌላንድ ከኢትዮጲያ ጋር በፌዴሬሽን ትጠቃለላለች so አንፈልግም
@BikeGunta
@BikeGunta 3 ай бұрын
ስለገለጣው በጣም እያደነኩ ግን እኛን የምጠቅመን የሱማለላንድ ነው ይሄንን መንግስት የምያጨናክር ቢሆን ነዉ ።
@BikeGunta
@BikeGunta 3 ай бұрын
የምያጠናክር የምል አስገባልኝ አመሠግናለው።
@watcher6397
@watcher6397 3 ай бұрын
በባህሪያቸውም ከSomalia የተሻሉ ይመስላሉ ፣ Somali land our first choice. ይሄ በእልህ የተደረገ ይመስላል ፣ እንቁልልጭ ነው ፣ ከጀርባዋ ማን እንዳለ እናውቃለን
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 3 ай бұрын
ሱማሌ ላንድ ትሻለናለች ባጭሩ!!!
@MulubrhanMatewos
@MulubrhanMatewos 3 ай бұрын
ሶማሌላንድጋ ወደፊት!
@HaniHani-bp7ki
@HaniHani-bp7ki 3 ай бұрын
በያዘነው መቀጠል ይሻላል
@mahletabera
@mahletabera 3 ай бұрын
ሡማሌ ላንድን ብቻ እንጠቀም
@degenehailemariam7044
@degenehailemariam7044 3 ай бұрын
ለምን.?
@NiguseDaniel-i9k
@NiguseDaniel-i9k 3 ай бұрын
ወዳብ ነው የፈለግነው
@firewfikre9925
@firewfikre9925 3 ай бұрын
ሶማሌላንድ ይሻለናል
@kasimbereka2717
@kasimbereka2717 3 ай бұрын
Sumaliya mitilew kal tikikil kehone ke sumaliya ga mesmamat yshalal bay negn
@GdjfYdjn
@GdjfYdjn 3 ай бұрын
Lizi hulu nagari tasifa yehonache sumale lanidi nati batami ini wodatale wode fiti inji❤❤
@hayatahmed4560
@hayatahmed4560 3 ай бұрын
Hobyo port it’s nice 👍 port of Somalia 🇸🇴 •
@hayatahmed4560
@hayatahmed4560 3 ай бұрын
Hobyo best for Ethiopia 🇪🇹 peoples Yaa if government of Somalia 🇸🇴 want to give this chance for Ethiopia 🇪🇹 government it’s Nice I love ❤️ 💕 to see my rest of life peace ✌️ of east Africa countries •
@ibrahimochido1306
@ibrahimochido1306 2 ай бұрын
Dear Moqadisho is the seriously enemy to Ethiopia from beginning just like 🇪🇬Egypt don't trust Mokadisho any more
@peter-f7z
@peter-f7z 3 ай бұрын
both. Zylac and hobyo
@MaleseyohannesGetiso-dx7ts
@MaleseyohannesGetiso-dx7ts 3 ай бұрын
😊 😊😊
Life hack 😂 Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:17
Leisi Crazy
Рет қаралды 32 МЛН
How Strong is Tin Foil? 💪
00:26
Preston
Рет қаралды 140 МЛН
Players vs Corner Flags 🤯
00:28
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 80 МЛН
Life hack 😂 Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:17
Leisi Crazy
Рет қаралды 32 МЛН