No video

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በአቡዳቢ Etv | Ethiopia | News

  Рет қаралды 4,695

EBC

EBC

Жыл бұрын

በውጭ ያሉ ኢትዮጵያውያን በጋራ በመቆም የሀገር ባህልን ማስተዋወቅ እንደሚገባቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለፁ። #ebc #etv #news
#EthiopianBroadcastingCorporation
#ethiopiannews #newsdaily

Пікірлер: 20
@gebtezera5822
@gebtezera5822 Жыл бұрын
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዓብይ አህመድ ለምታደርገው በጎ ነገር ከልብ አመሰግናለሁ
@DIIDA123
@DIIDA123 Жыл бұрын
Wow, Dr. Abiy, this is extraordinary leadership achievement .appreciable and extra mile above expectation. 👏👏👏❤️.
@tulukuma5708
@tulukuma5708 Жыл бұрын
እንግሊዝኛ ስለፃፍክ፡ ፊደል፡ ቆጥረሀል፡ ብዬ፡ ነው፡ በልጅነትህ፡ ይህንን፡ ተረት፡ ስምተሀል፡ ዝንጀሮ፡ በእሾክ፡ ስውነቷ፡ በሙሉ፡ ተውግቶ፡ የቱን፡ ልንቀልልሽ፡ ስትባል፡ የመቀምጫዬን፡ አለች፡ ይባላል። ይህ፡ ማለት፡ ግን፡ ሌላ፡ አካሏ፡ ላይ፡ የተስካውን፡ እሾክ፡ አይነቀልልኝ፡ ማለቷ፡ አይደለም፡ ለሁሉ፡ ነገር፡ ቅድምያ፡ ተከተል፡ አለው፡ የመቀመጫዬ፡ እሾክ፡ ከተነሳ፡ ተቀጬ፡ የቀረውን፡ እኔው፡ አውጠዋለሁ፡ ማለቷ፡ ነው፡ አሁን፡ ደግሞ፡የስው፡ ቤት፡ እየስሩ፡ የጠራቀሙትን፡ ገንዘብ፡ ይህንን፡ ቤተክርስቲያን፡ መስራት፡ ይሻላል፡ ወይስ፡ አንድ፡ ኢኮኖሚ፡ ምንጭ፡ የሚሆን፡ ነገር፡ ስርተውበት፡ ከድህነታቸው፡ የሚውጡበት፡ መንገድ፡ ይሻላል።
@kifleamakelew
@kifleamakelew Жыл бұрын
መልካሙን ሁሉ ይግጠምህ።
@senaittefera1611
@senaittefera1611 Жыл бұрын
አቢቹ ታላቅ መሪ እግዚአብሄር በየሄድክበት ይከተልህ።
@gebeyalebu1644
@gebeyalebu1644 Жыл бұрын
It’s nice new Orthodox Church is getting build. How about the Ethiopian Axum native Muslim are denied the right of burial plots and place to worship ? This the priest has to speak up for the right of Muslims in Tigray.
@gebeyalebu1644
@gebeyalebu1644 Жыл бұрын
t’s nice new Orthodox Church is getting build. How about the Ethiopian Axum native Muslim who are denied the right of burial plots and place to worship ? This the priest has to speak up for the right of Muslims in Tigray.
@tulukuma5708
@tulukuma5708 Жыл бұрын
@@gebeyalebu1644 ወንድሜ፡ ስለአክሱሞቹ፡ እስላሞች፡ የራስህን፡ የትግራይ፡ ቄሶችን፡ ጠይቅ፡ አቡዳቢው፡ የሚስራው፡ የእምነት፡ ቦታ፡ የአማርኛ፡ ተናጋሪዎች፡ ነው፡ ቄሱም፡ አማራ፡ ነው፡ በትግራይ፡ ክልል፡ ጣልቃ፡ መግባት፡ አይችልም፡ ምን፡ አርግ፡ ነው፡ የምትለው
@gebeyalebu1644
@gebeyalebu1644 Жыл бұрын
@@tulukuma5708 Thanks . The Amhara Priest in Dubai will be asked. It’s very sad fanatical people like you are roaming around.
@tulukuma5708
@tulukuma5708 Жыл бұрын
@@gebeyalebu1644 ወንድሜ፡ ምንም፡ እንኳን፡ አንተ፡ ኤርትራዊ፡ ብትሆንም፡ እናንተን፡ ከጀርባችን፡ ማውረድ፡ ስላልቻል፡ ያለብኝ፡ እዳ፡ ጅላጅል፡ ጥያቄህን፡ መመለስ፡ ብቻ፡ ነው፡ አንተ፡ የጠየቅህው፡ ስለ፡ አክሱም፡ እስላሞች፡ ነው፡ የአማራው፡ ቄስ፡ ምን፡ ያገበዋል፡ ይህንን፡ ብቻ፡ ነው፡ ማስረዳት፡ ያለብህ፡ እንጂ፡ ዘረኛ፡ብለህ፡ መሳደቡን፡ ምን፡ አመጣው፡ ደግሞም፡ ቄሱ፡ ምን፡ እንደሚያስብ፡ እንዴት፡ ታቃለህ፡ ስለ፡ላ ጎንደር፡ ስለውሎ፡ እስላሞች፡ ብትጠይቅ፡ ቄሱ፡ ግዴታ፡ አለበት፡ ለመመለስ፡ ግን፡ መቀሌ፡ የራሷ፡ ቄስ፡ አላት፡ ፈደራሊዝም፡ ይባላል፡ አንዱ፡ በአንዱ፡ ጣልቃ፡ እንዳይገባ፡ እርሷ፡ እድሜዎት 77 ከሆነ፡ ግን፡ ዝም፡ ብዬ፡ ነው፡ የምለፋው፡ ሞት፡ ደጉ፡ አለ፡ ጠራርጎ፡ የሚውስዶት
@ayeshazemzem1666
@ayeshazemzem1666 Жыл бұрын
If I'm not mistaken native muslim of lalibela are also denied the same thing. Muslims of Axum and lalibela need religious freedom.
@kifleamakelew
@kifleamakelew Жыл бұрын
ታላቅ መሪ እንዲህ ነው።
@abrahamhailu4110
@abrahamhailu4110 Жыл бұрын
አስከአሁን ኢትዮጵያ ወደ 235 መንግሥታት አይታለች። ከእነኚህ መሪዎች ኢትዮጵያን ከፋ ከፍ አድትል ያደረጉ እንዳሉ ሁሉ ያዋረድዋትም ነበሩ። ጠቅላያችንም እኛ ተመሪዎቹ ወደ ቀኝ ወደ ግራ እየተጓተትን አሰቸገርነው እንጂ በጎ አሳቢና ተግባሪ እንዲሁም energetic ሰው። So God bless you primer.
@belaynew2181
@belaynew2181 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይስጥልን ለተጋችሁ በሙሉ
@saragasa174
@saragasa174 Жыл бұрын
💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗😘😘
@temesgenMA2023
@temesgenMA2023 Жыл бұрын
🙏👏👏👏👏👏🇪🇹❤❤❤❤❤🙏
@aabd5
@aabd5 Жыл бұрын
ዱባይ ላይ የቤተክርስቲያን ቦታ እንጂ ለእትዮጲያ ሙስሊሞች የወሰደው የመስጊድ ቦታ አይደለም በተፈጥሮ እስላምንና የእስላም ዘር ጠል የሆነ አማራ ዶክተር አቢይ አህመድ ከዱባይ መንግስት የተቀበለው የቤተክርስቲያን ቦታ አማራ ዘሩን ሰብስቦ ጸረ የእትዮጲያ መንግስት ተቃውሞ አራምዶበታል በመሆኑም ቤተክርስቲያንን ገንብቶ እየሰጠ በሀይማኖታችን ጣልቃ ገብቶ ኦሮሞን ሾሞብናል እያሉ የሰሩት መፈክር ይብቃ በተለይም ከአሸባሪው ዘመድኩን በቀላ ና ጉሩፖቹ በመሆን እያራመዱት ያለው ፖሎቲካ በቀላሉ በዝምታ ሚታይ አይደለም አማራ አማራ ይበቃናል
@mekonnen74
@mekonnen74 Жыл бұрын
ወሬኞች ምን ትፈተፍቴላችሁ ደሞ ምኔገባው ጠቅላዩ? ኦርቶዶክስን እና ኢትዮጵያን ሊያጠፋ አደል እንዴ ሌይታች የሚለው ??
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 42 МЛН
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 36 МЛН
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 28 МЛН
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 2,8 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 42 МЛН