No video

የኢትዮጵያ ሬዲዮ ሲታወስ

  Рет қаралды 6,518

EBC

EBC

Күн бұрын

የኢትዮጵያ ሬዲዮ ሲታወስ
#ebc #etv
#EthiopianBroadcastingCorporation

Пікірлер: 12
@eliyasabdurahman7540
@eliyasabdurahman7540 2 жыл бұрын
ኢትዮጲያ አገራችንን አላህ ከውጭም ከውስጥም የተነሱቡሽን ጠላቶችሽን አይናቸውን ጨለማ እግራቸውን ቄጠማ ያድርገው ኢንሽ አላህ አገራችን ኢትዮጲያ የከፍታ ማማ ላይ የምትወጪበት ጊዜ ቅርብ ነው
@peaceprevails6801
@peaceprevails6801 2 жыл бұрын
ብርሃኑ ገብረማሪያም - ወጣትነታኝንን ልጅነታችንን ያስዋብከው አንዱ ነበርክ መልክህን ስላየሁት እጅግ ደስ ብሎኛል! ቅዳሜ ከሰአት ያንተ ፕሮግራም ልጅነታችንን ያሳመረው ነበር ይሄ ድምፅ
@destawbelete4860
@destawbelete4860 6 ай бұрын
በድምፅ የማቃችህ አሁን በመልክ ስለየሁ በጣም ነው ደስ ያለኝ ቀሪ እድሜችህየተባረከ ይሁን
@dagialax
@dagialax 2 жыл бұрын
ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ተመቸኝ 😂😂አለምነህ
@mezgebudubale2364
@mezgebudubale2364 Жыл бұрын
ዋው! ደጀኔ፣ ዛሬ አየሁት ❤❤❤
@shutup1682
@shutup1682 Жыл бұрын
መሳይ ዓለማየሁ : ብርሃኑ ገ/ማርያም : ደጀኔ ጥላሁንን : ስላየሁ ደስ ብሎኛል : : ነጋሽ ግዛው : ሞቱ : ያሳዝነኛል ::ሌሎችንም :: ይገርመኛል : ያ ግዜ : እነ መሳይን : በድምፃቸው : በፍቅር የሚወድቁ : የዋህ ሴቶች : የነበሩበት : ዘመን !
@bahrainbh4835
@bahrainbh4835 2 жыл бұрын
የሬዲዮ ፕሮግራም በጣም ነበር የምወደው እናመስግናችዋለን ደስ የሚል ፕሮግራም ነበራችው
@ibronegash3340
@ibronegash3340 3 ай бұрын
ብርሀኑ ገ/ማርያም,ደጀኔ ጥላሁን,የወይንሸት አስፋው ,አለምነህ ዋሴ የወርቃማ ዘመኔ አድማቂዎች አቦ እወዳቹሀለው
@Declanriceyoutube8092
@Declanriceyoutube8092 7 ай бұрын
ጋዜጠኛ ሰኢድ ሙሄ ደምፁን ሁላ እስከዛሬ አስታውሰዋለሁ።
@ba00200
@ba00200 Жыл бұрын
ምናለ ባትዋሹን። የኢትዮጵያ ሬድዮ የሚበል አልነበረም፣የአማራ ሬድዮ፣ የነፍጠኛው ድምፅ እንጂ።ሜዳውም ፈረሱም ስለያዛችሁ ያለሀፍረት በውሸት ትጋልባላችሁ። መች ይሆን ጌታ የአማራ የውሸት ተራኪ ላንቃ የሚዘጋው።
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 10 ай бұрын
ልፋጭ ።
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 9 ай бұрын
Koshasha..amara amara neftegna minamin..tigre tegre minamin bel..nefftam
1ОШБ Да Вінчі навчання
00:14
AIRSOFT BALAN
Рет қаралды 4,8 МЛН
Throwing Swords From My Blue Cybertruck
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 11 МЛН
DOCTERDOOM
2:33
Cooking Toast
Рет қаралды 14
እግሬን ተመርቄ አውቃለው....Abbay TV -  ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
1:07:48