የኢትዮጵያ ሬዲዮ ትዝታ - BENEGERACHIN LAY

  Рет қаралды 344,731

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

የኢትዮጵያ ሬዲዮ ትዝታ - BENEGERACHIN LAY
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2020 Arts Tv World

Пікірлер: 633
@nathant.4097
@nathant.4097 4 жыл бұрын
ደሬ መቼም አንተ የሚታቀርበው ፕሮግራም አንድም ጠብ አትልም እግዚአብሔር ይባርክህ 🌷🌷🌷።
@eyobzewde6548
@eyobzewde6548 4 жыл бұрын
ጨዋታቹ ከኢትዮጵያ ፊልሞች ይልቅ በጣም አዝናን ፣አስደሳችና አስተማሪ ሆኖ አግኝቼዋለው 👍💐💚💛❤️🇪🇹 እግዚአብሔር ጤናቹንና እድሜያችሁን ይባርከው ፤ የሁልግዜም ምርጥ ጋዘጠኞች 👍👍👍💚💛❤️🇪🇹👍👍👍💚💛❤️🇪🇹 እግዚአብሔር አገራችንን ይባርክ ፤፤
@consciousLife777
@consciousLife777 4 жыл бұрын
ጌቾ ለካ እንደዚህ ደስስስስስስስ የሚል ሰው ነው🙏 በጣም ደስ የምትሉ ጓደኛሞች የኢትዮጵያ አገሬ ፈርጦች👌.........የሳሚ ዳሎል ታሪክ ገርሚ ነው🙏 ደሬ እግዚአብሔር ይባርክህ🙏
@mitikumekuria7719
@mitikumekuria7719 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ወርቃማውን ጊዜ የሚያስታውስ ነው። እባካችሁ ከቻላችሁ የእሁድ ጠዋትን ፕሮግራም ጀማሪዎች ታደሰ ሙሉነህ፣ ንጉሴ አክሊሉ፣ እንዲሁም ታምራት አሰፋን የሚያስታውስ ዝግጅት ብታቀርቡ።
@እፁብድንቅየማርያምልጅ
@እፁብድንቅየማርያምልጅ 4 жыл бұрын
አለም ነዋሴ የኔ አይናፋር ስወድህ ለደሬ ያለኝ ፍቅርና ክብር ተዎት በጣም ነው ምወድህ ደርዬ❤❤❤❤❤
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 4 жыл бұрын
ደሬ አድናቂህም አክባሪህም ነኝ ጥሩ አዜብ ወርቁም በጣም አክባሪዋ ነኝ አለምነህ ዋሴ የሳዳም ሁሴን ዘገባ ያቀረበውን መቸም አረሳው አድናቂው ነኝ። ኢትዮጵያ ሬድዮ በጣም ነበር የማደምጠው በስሙ ብቻ ኩራት ይሰማኝ ነበር። እናመሰግናለን ደሬ ሁሌም ፕሮግራምህ ምርጥ ነው።🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@asterweldesilassie9109
@asterweldesilassie9109 4 жыл бұрын
ውብና ድንቅ ፕሮግራም ነው ጋዜጠኛው እሚለው ዜማ ለናንተ ነው ሙያና ሙያተኛውን ያገናኘ እንቁዎች እድሜችሁን ያርዝምልን የፊቱ ክለለ የሁላው የለም ::🌹🌷
@yosephkassa1530
@yosephkassa1530 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ካላት ጌዜጠኛ ጥንቅቅ ያሉ ደረጀ አና መአዛ አንደኛ ናቸዉ
@Keeulee2305ke
@Keeulee2305ke 6 ай бұрын
መአዛላይ ሀሳብ ቀይሬያለሁ።
@habtomatsbha5790
@habtomatsbha5790 4 жыл бұрын
ደሰ የሚል ዘና የምታደርጉ ወድ ኢትዮጽዉያን ናቹሁ ጌቹ ማንጉዳይ በጣም የምወደዉ ወንድሜ ነዉ ሰላም በልሉኛ
@markanh1113
@markanh1113 4 жыл бұрын
እኔ ብሮግራም ጀምሬ ጨርሼ አላውቅም ጊዜውም የለኝም ይህን ኘሮግራም እንዴት እንዳስደሰተኝ ልገልጸው አልችልም በጣም አሪፍ ትዝታ ነው ያራዳ ልጆች
@miki19dani55
@miki19dani55 4 жыл бұрын
እኔ እደዚ ኢንተርቪው ያስደሰተኝ ያዝናናኝ የለም ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ እድሜ ከጤናጋር ይስጣቹ 🙏❤😍
@MultiYaredo
@MultiYaredo 4 жыл бұрын
ደሬ ደስ የሚል ጨዋታ ነበር የዚያን ጊዜ ያሳለፋችሁት ነገር መስማት በጣም ያዝናናል:: በተለይ ጌታቸው ማንጉዳይ በጣም ተጫዋች ነው እርግጠኛ ነኝ በዚህ መንገድ ብዙዋቻችን አናውቀውም :: የሀገራችን ብርቅዬ ጋዜጠኞች ክፍል ፪ ሳምንት እስከሚደርስ በጣም ጏጉቻለው ::
@almazlimenih2177
@almazlimenih2177 4 жыл бұрын
ደሬ ምርጥ ፕሮግራም ነዉ እንኳን ተቀጥራችሁ የሰራችሁበት አይደል በመመላለለስ መዝናኛ ላይ የሰራን ብዙ ትዝታ አለ እንዲህ በአንድ ላይ ሰላየናችሁ ደስ ብሎናል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ።
@muniersuliman4184
@muniersuliman4184 4 жыл бұрын
@አልማዝ አንቺም እኮ ትንሽም ቢሆን አስተዋጽኦ አድርገሻል እንደ ዛሬ ሚዲያ ላይ መውጣት አውቶብስ እንደ መሳፈር ባልረከሰበት ጊዜ
@talentworldwide9767
@talentworldwide9767 4 жыл бұрын
the best memory ever...golden journalists ..long live..
@kesetrading264
@kesetrading264 Жыл бұрын
ምን አይነት ምርጥ የአብሮነት፣የጓደኝነት፣የመከባበር፣ምርጥ ደጋግሜ ብሰማውም የማይጠገብ፣ጨዋታችሁ፣ለዛችሁ፣መከባበራችሁ አቦ ፈጣሪ ለሁላችሁም ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ።ተባረኩ
@addisugebru1554
@addisugebru1554 4 жыл бұрын
ድንቅ ፕሮግራም ነው በትዝታ ወደ ኋላ መለሰን። ኢትዮጵያ ሬዲዮ ልዩ ነበር: ጋዜጠኞች ፕሮፌሽናል እና ለሞያቸው ራሳቸውን የሰጡ ነበሩ። 🙏❤
@meddiegibbon8548
@meddiegibbon8548 4 жыл бұрын
ሳምሶን የአደግንበት ዘመንን መርሳት ነው። እንኳንስ አለቃ አንዳንድ ቤተሰብ አባቶቻችንን እንኳን በጣም ነበር የምንፈራው። እባክህ ትላንታችንን አንርሳ።
@awolnur182
@awolnur182 4 жыл бұрын
አለምነህ ዋሴ በቲቪ መታየት አይወድም ነበር ድምጽህ መቼም አይጠፋም ስላየነህ ደስ ብሎናል ሳምሶን ማሞ አፍህን የፈታሀበት መስሪያቤት ጋርቤጅ ማለት አልነበረብኝም
@tumamamo2
@tumamamo2 4 жыл бұрын
Alemneh sounds professional and looks innocent of the three.
@tamaa4107
@tamaa4107 4 жыл бұрын
በጣም ምርጥ የትውስ ፕሮግራም ነበር……በዚሁ አጋጣም ሳምሶን ማሞ ላይ የሚታየው ነገሮችን አሳንሶና ውለታ ለማሳጣት የሚመልስበት ግብርና ሰዎችን ክብር ለመስጠት መቸገሩ በዚህ እድሜም ካልተፈታ ችግር ነውና ቢሻሻል……ትውልድን የሚያሻሽል ረጅም እድሜ ይስጣችው
@ለነጋችንዛሬምንሰራንሠሚራ
@ለነጋችንዛሬምንሰራንሠሚራ 4 жыл бұрын
ስታምሩ 30/40 አመተ ወደሗ ተመልሶ መጫወት መታደል ነው በህይወት ቆይቶ መጨዋወት
@michaelmengistu8098
@michaelmengistu8098 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትዝታ ነው። የሳምሶን ማንነትንም ቁልጭ አድርጎ አሳይቶኛል።
@tirsetmekommen6032
@tirsetmekommen6032 4 жыл бұрын
ሳምሶም ማሞ ለመስሪያ ቤትህ የሰጠኽው አስተያየት ከጨዋ ሰው አይጠበቅም መቼም በዚያ ጊቢ ደግም ክፉም አሳልፈሃል በእጅ የያዙት ወርቅ ከመዳብ አንድ ነው ይሉሃል እንዲህ ነው ወገኔ
@derejedessalegn1614
@derejedessalegn1614 4 жыл бұрын
ከኪቤአድ ፎቶ ካሜራ ሰርቆ የተበረረ ሌባ ያለዕውቀት በዘመድ ከተቀጠራ ወሮበላ ምን ይጠበቃል ?? ዛሬም ቢሆን ዕውቀት የለውም ። በሰቦታጂ የተዘረፈ የሀገር ሀብት በአጉርሳኝ ለጉርስህ የተገኛ እንጅ የዕውቀት አይደለም ይቅር ይበለው ።
@shfikmerga3547
@shfikmerga3547 3 ай бұрын
ሳምሶን በፊትም እጠላው ነበር ይበልጥ ጠላሁት ይሄ በክት
@yosefseyoum622
@yosefseyoum622 3 жыл бұрын
በእውነት እጅግ መሳጭ ፕሮግራም ነበር
@enalmateklu2117
@enalmateklu2117 11 ай бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው ያጫወታችሁን በተለይ የድሮ የሬዲዮ ዜና ደስ ሲል ማለትም መሳፍንቶች መኳንንቶች ዝናብ መጣሉ ጸጋዎች የሆነ መንፈሳዊ ነገር አለው የህጻናቱ መሞት ሲያሳዝኑ
@binyaamgudeta3358
@binyaamgudeta3358 4 жыл бұрын
ደረጀ። እዉነትም ደረጀ!!! ታድለህ ሰዉ እንደዚህ ሙሉ ይሆናል!!!! አቦ ተባረክ!!! በጋዜጠኝነት ላይ ሺህ አመታት ንገሥ!!!!!!!!!!!!!!
@5minnews464
@5minnews464 4 жыл бұрын
ምንም ቢሆንም መጀምሪያ የሰራህበትንና የተማርክበትን ማክበር ጥሩ ነው:: የእድገትህ መሰረት ነውና
@thomaswassie5135
@thomaswassie5135 4 жыл бұрын
ደረጀ ሀይሌ: በህይወት ያለ ዕንቁ ጋዜጠኛ:: የማስታወስ ችሎታህ ዕፁብ ድንቅ ነው:: አንበህ እና ተዘጋጅህ እንግዳህን ስታነጋግር: ነገሮችን የማገናዘብ ብቃትህ የሚደንቅ ነው:: ለእንግዶችህ ያለህ ከበሬታ የሚገርም ነው:: ዳውድ ኢብሳን እንግዳ አድርገህ ስታነጋግረው የማይገባውን ከበሬታ ሰጥተህ ነው:: ጠቅላይ ሚኒስቴር ዐብይ አህመድን ጋብዘህ ብታነጋግርልን ደስ ይለኛል:: በአጭሩ ድንቅዬ ጋዜጠኛ ነህ::
@dagimabdi4116
@dagimabdi4116 4 жыл бұрын
ባለ መነፅሩን ደደብ ብለሕ ንገረው ደሬ ጫማውን ለሕዝብ ሚሣይ ደደብ
@samsonabraha7702
@samsonabraha7702 2 жыл бұрын
@@dagimabdi4116 ስለማታቀው ነው እንጅ የወጣቶች ፖሮግራም ቅዳሜ ቅዳሜ የድራማ ክፍል ፈጣሪ ነበር ስድብ ምን ያደርጋል
@emmyt311
@emmyt311 3 жыл бұрын
አይ ወግ... ባናቃቸውም ወደድናቸው!! ድንቅ የኢትዮጵያ ጋዜጠኞችን ስላስተዋወቃችን ተባረኩ!!😍
@isanahmi8298
@isanahmi8298 4 жыл бұрын
ሳምሶን ማሞ አንተ ስድ አነጋገርህ ያስተዳደግህ ውጤት ነው ለነገሩ ባልደራስ ሜዳ ላይ ዲቢሳ(ቁማር) እየተጫወትክ አድገህ ካንተ ምን ጥሩ ነገር እንጠብቅ ባይገርምህ ይሄ ጋርቤጅ ብለህ የጠራህው የኢትዮጵያ ሬድዮ ጣቢያ አሁን አንተ ለዚህ ደረጃ ያበቃህ ቦታ ነበር እንደሌሎቹ ባልደረቦችህና ጓደኞችህ መልካም ነገር ከመናገር ሰድና አሳዳጊ የበደለው ወሬ በማውራትህ በጣም እንዝናለን ለማንኛውም ደረጀ አለምነህ ጌታቸው ለሰጣችሁት መልካም አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን።
@mebratukassaye9297
@mebratukassaye9297 4 жыл бұрын
በጣም በጣም ቆንጆ ውይይት ። እግዚአብሔር ከገጠመን መከፋፈል ፓለቲካ ያድነን ። ተባረኩ ሁላችሁም ።
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina 4 жыл бұрын
wow. you are amazing golden guys. lots of love and respect.
@derejeabel3147
@derejeabel3147 3 жыл бұрын
ቀኔን ብሩክ ነው ያደረጋችት! በህወት እያላችሁ መጨዎወታችሁ እዴት ደስይላል እግዚአብሔር እድሜ ከከጤና ጋር ይስጥልን 😀 ሀገራችን ሰላም ያድርግልን!
@nigussiesimie9259
@nigussiesimie9259 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትዝታ ነው የጫራችሁት - ሁላችሁንም እናመሰግናለን እንወዳችዋለን - ረዥም እድሜንም ይስጥልን
@derejedessalegn1614
@derejedessalegn1614 4 жыл бұрын
አዝኛለሁም ተደስቻለሁም ሀዘኔ የሰዎች ዕይታ ርቀትና ማንናት ሳስበው ይኻውም ሰው በአንደበቱ በሚወጣው ቃል ይመዘናል እና ነው ። ለጌታቸው ማንጉደይ ትልቅ አክብሮት አለኝ አማስግናለሁ በድጋሚ ጌተቸው ማንጉደይ ምርጥ የሙያ እና የብቀት ሰው መሆንህን በትክክል አውቃሃለሁ ። >> ምን ያህል የአእምሮ ሚዛን ርቀት እንደለው ያስመሰከረበት በመሆኑ በጠም ተደስቼበታለሁ ። > ሌሎቹ ያው እንደ ብቃተቸው አውግተውናል ግን ያሳዝናል “ በተላይ > ሰምሶን ማሞ በቁርጥ ስራ ወይም ፍርለንሳር ሰራተኛ የነበረ የጋዜጣኝነት ሀሁ የሌለው ምንጩ ከኪቤአድ ነው ከቻለ ታርኩን እራሱ ይዘርዝር ፎቶግራፈር የነበረ ነው !! ያውም ዝም ይሁን ነው ። አለምነህ ዋሴ የድምፅ ተስጥዖ እንጅ በሌላው ጥልቀት እነደልነበራው ግልፅ ነው ። አሳዘኙ ለዛሬ ቀን በቅቶ እህል በልቶ ለመኖር ያበቃው ኢትዮዽያ ሬድዮ ድርጅት እንጅ ምንም የዕውቀት ብርሃን ያልነበረው ዛሬም የሌለው መሆኑን ከአንደበቱ በመያወጣው ቃሉ ይመሰክርባታል >> ሳምሶን ማሞ ! > አሳዛኚ የዕውቀት ብርሃን ጭላንጭል ያየሀው በማስታዋቂያ ሚኒስቴር ሬዲዮ ጣቢያ ውስጥ በነበሩት ሙያተኞች ነው :: ያ መሥሪያ ቤት ዛሬም ቢሆን በአንተ አንደበት አይነቃፍም > በፍፁም >>በየትኛው ማንናትህ ነው አንተ የንቀት አፊ ማክፋት የቻልካው !! ከወያኔ ጋር በመማሰጠር በተገኛው ግዜያዊ ንብራት በእውቀት ስለልሆና አየስከብርህም !! ይልቁን አእምሮህን ክፋት ወደ ዕውቀት ብርሃን ሂድ ።
@meonlineify89
@meonlineify89 3 жыл бұрын
You have to respect people's opinions and thier feelings about their experiance. You don't have to be soar this much.
@mimekebede5623
@mimekebede5623 4 жыл бұрын
ደሬ በጣም ቆንጆ ትዝታ ነው አሪፍ ፕሮግራም።
@NEBILU
@NEBILU 3 жыл бұрын
ዋው ደረጀ ወደኋላ 45 አመት መለስከን በጣም ደስ የሚል ትዝታ ፤ ቆይልን
@eteneshgebremariam4221
@eteneshgebremariam4221 3 жыл бұрын
ጌታቸው ማን ጉዳይ በጣም እንወድሀለን!
@jesuschristislord6940
@jesuschristislord6940 4 жыл бұрын
ሳምሶን በጣም ታሳዝናለህ! ታበይክ በጣም።
@anwarjemal4779
@anwarjemal4779 4 жыл бұрын
ደሬ የእውነት ኢትዮጵያ ውስጥ ብቸኛ የማውቀው ጋዜጠኛ አንተ ብቻ ነህ በርታልኝ
@emebatwondimu2849
@emebatwondimu2849 4 жыл бұрын
የሀገሪ የኢትዮጵያ ጨዋትውልድ ስለ መልካም ትውስታችሁ እናመሰግናለን ።
@lebanonbeirut9576
@lebanonbeirut9576 3 жыл бұрын
ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ
@meserettamriu2859
@meserettamriu2859 4 жыл бұрын
ሳምሶን አለም ነዋሴ ደስ ይላል ያሳለፋችሁን....በእውነት የልብሱ በጣም ያሳቀኝ
@meskibiru9314
@meskibiru9314 4 жыл бұрын
Getachew I like his honesty
@Shashemene
@Shashemene 4 жыл бұрын
I like all of you ❤️❤️❤️except Tagay weysne Samson
@hannafanta4623
@hannafanta4623 4 жыл бұрын
ይሄን የመሰለ ውብ ፕሮግራም ሳምሶን ማሞን አስገብተህ አበላሸኸው ።ሳምሶን ንግግሩ በጣም የወረደ ነው።
@AbdissaAgga1500
@AbdissaAgga1500 4 жыл бұрын
Hanna Fanta --- ውብ መሆኑን ያጎላው የሱ መኖር ነው ጥሩ ማነፃፀሪያ ነው:
@tak4957
@tak4957 4 жыл бұрын
ሳምሶን ምን አረገህ እንዲያው ጨው አንሁን please
@AbdissaAgga1500
@AbdissaAgga1500 4 жыл бұрын
Tak ele Kibinad --- ከተማሩና ካወቁ አይቀር እንደ ጌታቸው ማንጉዳይ ነው ሳምሶን ምን አጠፋ ? " ዝም አልልም " ብቻ በቂ ነው እናውቃለን ብለው ከሚበጠረቁት እሱና አለምነህ በልጠው ተገኙኮ :
@saremmechal9907
@saremmechal9907 4 жыл бұрын
Exactly
@yoditfikrmariam8747
@yoditfikrmariam8747 4 жыл бұрын
ዋው ወደውሀላ ብትዝታ ወሰዳችሁን በጣም የሚያምር ጊዜ ነበር
@addistariku5690
@addistariku5690 4 жыл бұрын
እሳምነው ገብረወልድ ... ብስራተ ወንጌል ሬድዲዮ ... ብዙ የሬድዮ ትዝታ ተረስተዋል
@fishatmariyam9458
@fishatmariyam9458 2 жыл бұрын
ደሬ ደስ የሚል ትዝታ የኛንም ትዝታ ወደ ዉሀላ መለስከን
@yohannesgmedfu8100
@yohannesgmedfu8100 3 жыл бұрын
ቆንጆ ፕሮግራም ነው። የጠቀሳችሁአቸውን ሰዎች ፎቶዎች ብትጨምሩበት ግን የበለጠ ይሆን ነበር። አሁንም ኤዲት አርጋችሁ ጨምሩበትና ዶኩመንታሪውን ይበልጥ አሳምሩት።
@eyobzewde6548
@eyobzewde6548 4 жыл бұрын
ከጅምሩ እስከ ፍፃሜው በጣም ነው የሚያስደስተው ጨዋታቹ👍👍👍👍💐💐💐💐
@kibromsieesfatsion9236
@kibromsieesfatsion9236 4 жыл бұрын
Thanks you guys, you filled me up with joy.
@mulugetamesele7189
@mulugetamesele7189 4 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉ....ደሬ ሁሌም ለኔ ምርጥ ነህ እንዴት ጣፋጭ ወግ ነዉ....ደሬ እንዲያዉ ቴዲ አፍሮን ብታቀርብልን እባክህ አምናለሁ እሡም ካንተ ለመጣ ጥያቄ ቀና ምላሽ እንደሚኖረዉ
@beletemamo6360
@beletemamo6360 4 жыл бұрын
ሳምሶን የነበረው የኢትዮጵያ ነባራዊ ሁኔታ ሀገራችን የምታቀርበው ህንፃ ነው ብዙዎች የሀገራችን መስራያ ቤቶች ከአቅም ጋር ነው የሚሄድት።
@ethiopiamusic5285
@ethiopiamusic5285 4 жыл бұрын
በጣም የምወደው ጋዜጠኛ ነህ ሁላችሁንም ፈጣሪ ከክፉ ይሰውራችሁ
@tenad7309
@tenad7309 4 жыл бұрын
ደርባባ ብሎ ግምገማ ? ምን ይሆን?ወይ ጋዜጠኞቻችን ብዙ ትዝታዎች አሉዋችሁ? እኔም በልጅነቴ ት/ቤት ልሄድ ስል የምሰማው ድምፅ ሁሉ? ዛሬ ሁላችሁንም ፊትለፊት ስላየሁዋችሁ በጣም ደስ ብሎኛል::አለምነህ ዋሴ አሁንም በዘሀበሻ የዘወትር ተከታታይህ ነኝ:: ድምፅህ ልዩ ነው:: ደሬም በነገራችን ላይ ስትል? አቤት የድምፅ ማማር??? ምን ብዬ ላድንቃችሁ???👏👏👏👏👏👏👏👏👍
@mesimesi1113
@mesimesi1113 4 жыл бұрын
ታምራላችሁ በጣም !!!ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ተመኘሁ
@betremussiegetinet
@betremussiegetinet Жыл бұрын
ሳምሶን የሚባል ጨዋታ አቆርፋጅ፣ እንዳለ ነጌቲቭ ሃሳብና ጉራ ብቻ ነው የሞላው ሰውየውን...ጌቾ እና አለምነህ ግን👌👌👌
@danieldesta4139
@danieldesta4139 3 жыл бұрын
ለ አራተኛ ግዜ ይህንን ቪዲዮ ዐየሁት።
@danieldesta4139
@danieldesta4139 2 ай бұрын
10 geze yehonal ene yatehut
@ማህሌትደጀኔ
@ማህሌትደጀኔ 4 жыл бұрын
መአዛን ብትጨምሯት አሪፍ ነበር ሑላቹሕንም በጣም ነው የምወዳቹሕ
@bitiag4507
@bitiag4507 4 жыл бұрын
ሳምሶን ግን ማየት አልፈልግም ነበር
@davidharcot220
@davidharcot220 4 жыл бұрын
እኮ ለምን
@hantehaato9838
@hantehaato9838 4 жыл бұрын
Sorry for him! Tamerat assefa is passed away before 15 years....he was amazing jornalist Rip
@belehubrehan2524
@belehubrehan2524 4 жыл бұрын
ደሬ በጣም የሚደነቅ ፕሮግራም ነው።
@samueldubale8044
@samueldubale8044 4 жыл бұрын
አሁን ጋዜጠኞች እየታዩኝ ነዉ !!! ረጅም እድሜ !
@ለይኩንዘ-ኢትዮጲያ
@ለይኩንዘ-ኢትዮጲያ 3 жыл бұрын
ሳምሶን በጣም በጣም አሮጋንት ሰው መሆንህን አረጋገጥክ:: አሪፍ ፕሮግራም ነው
@muniersuliman4184
@muniersuliman4184 4 жыл бұрын
12 88 00 ሌላኛውን የኢትዬጲያ ሬዲዮ ዝነኛ ስልክ እና ዳንኤል አያሌውን ከኪነጥበባት ምሽት ምነው ዘነጋችሁ
@ermiasamare5412
@ermiasamare5412 4 жыл бұрын
ደሬ ከአለምነህ ዋሴ በስተቀር ከሦስታችሁም ጋር ብዙ አሳልፌአለው ሁልጊዜም አከብራችሗለው እወዳችሗለው ብዙ ነገር ወደሗላ እንድንአስታውስ ስላረጋችሁን ሳላመሰግናችሁ አላልፍም ለኔ ሁሌ አንደኛ ናችሁ
@gabrielag9538
@gabrielag9538 4 жыл бұрын
Wow good memories 👏 thank you
@berhanug8148
@berhanug8148 2 жыл бұрын
ደሬ በምታሰናዳቸው ጨዋታዎች በጣም ደስተኛ ነኝ ነገር ግን studio color setup ምክንያት ለማየት እቸገራለሁ ይሰለቸኝና ድምፁን ብቻ ለመስማት እገደዳለሁ እና ይህ ችግር የኔ ብቻ ከሆነ እሰየው ካልሆነ ግን ባለሙያዎችን አማክረህ ለማየት ሳቢ እንዲሆን ብታደርገው ደስ ይለኛል
@NetsebraqMedia
@NetsebraqMedia 4 жыл бұрын
Tamirat Assefa , I remeber him in Q & A program, he was a charismatic journalist !
@mebratukassaye9297
@mebratukassaye9297 4 жыл бұрын
Tamrat was special , he had special vocal tone
@vipami399
@vipami399 4 жыл бұрын
Tamirat . I heared his voice for about 6 years specialy i remember in sunday aftetnoon school Q and A. I used to copy his Q its general Q. I sow him in tv too one day but never forgot his image. 1988 or 1989 i am sure i sow him physicaly still remember in cathedral school area i was happy. But did not talked to him still this time i regreat. i was 17 or 18 at that time. After 25 years still remember him. And did not know that he is passed away. Heared it from this interview.
@tedofitur912
@tedofitur912 3 жыл бұрын
@@mebratukassaye9297 I Pin copied text snippets to stop them expiring after 1 hourText you copy will automatically show hereText you copy will automatically show hereText you copy will automatically show here
@iqraaphonesiqraa9633
@iqraaphonesiqraa9633 4 жыл бұрын
ለሁላችሁም እረጅም እድሜ ይሰጣችሁ
@zeritumekonene9496
@zeritumekonene9496 4 жыл бұрын
ፕሮግራሙ ጥሩ ነበር ሳምሶን የሚባል ልቅ ግን ለአፉ ገደብ የሌለው
@tsehayelemma.2375
@tsehayelemma.2375 4 жыл бұрын
ደረጀ ና አለምንህ ድምፃችሁ የእውተኛ ጋዜጠኞች ናችሁ ልትኮሩ ይገባችኃል በርቱ በርቱ .....................
@meleketmedia-5596
@meleketmedia-5596 3 жыл бұрын
ዋው! እጅግ በጣም የሚገርም፣ ደስ የሚልና የሚያዝናና ዝግጅት ነው። ሁላችሁም ዕንቁዎቻችን ናችሁ። @ 4:53 "አሪዮስ እቅጩን የሚነግር ሰዓት ነው" 41:30 "ስለ ዶሮ አረባብና ስለ እንቁላል አያያዝ እጅግ ጠቃሚና መንፈሳዊ ምክር ተለግሰዋል" የቢሾፍቱዋ ወ/ሮ ፂዮናዊት ውስጤ ናት። 😁😁😁😁😁😁😁
@selamushirtawisesh
@selamushirtawisesh 4 жыл бұрын
Dere Mirt journalist please dont go anywhere or don't stop your program. i love it
@mhiretxlaxe8062
@mhiretxlaxe8062 4 жыл бұрын
Dere you are the flag of Arts tv
@alexh.k2578
@alexh.k2578 4 жыл бұрын
አለምነህ ዋሴ አድር ባይነት የሌለበት ማንነቱንና ህሊናውን ለገንዘብ ያልሸጠ ብዙ ጫና ተቋቁሞ ሲሰራ የኖረ የህዝብ አገልጋይ ጋዜጠኛ ነው
@ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ
@ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ 4 жыл бұрын
Alex Ayalew እውነት ነው ትክክል 👍💚💛❤️👏
@israelcaleb8746
@israelcaleb8746 4 жыл бұрын
Alex ተባረክ የውስጤን ነው የፃፍከው
@ayenachewmlsganaw7643
@ayenachewmlsganaw7643 4 жыл бұрын
በጣም ምርት ፕሮግራም ምርጥ ትውስታ ክፍል ሁለት ይታሰብበት ደሬ
@negusuworku2375
@negusuworku2375 3 жыл бұрын
Wow....Dere....super program... .......after all it is my money......smile....
@henokbelete5568
@henokbelete5568 4 жыл бұрын
አለምነህ ዋሴ ያውራ ቀላል ጨዋታ ይችላል🤣🤣🤣🤣🤣
@mekukonjo4834
@mekukonjo4834 4 жыл бұрын
ደሬ እናመሰግናለን እንወድሀለን እናከብርሀለን ኑርልን ሌላው ሳምሶንን የምትሳደቡ ሰዎች ስርአት ይኑራቹሁ ሳሚ ማስመሰል ምናምን አያውቅም የተሰማውን ነው የሚናገረው እውነቱዋን ነው ቁጭ የሚያረገው ሳሚዬ አድናቂህ ነኝ ከድሮም ምንም እንዳታስመስል እውነቱዋን አውራ
@fromteraratube
@fromteraratube 4 жыл бұрын
ውድ የሀገራችን ዕንቁዎች…በዚህ መልኩ ተሰናድታችሁ ስላየናችሁ እጅጉን ደስ ብሎናል፡፡ኑሩልን!
@frewgebregiorgis331
@frewgebregiorgis331 4 жыл бұрын
Mr.Dereje የትዝታ ፕሮግራሙ አዝናኝም የኢትዩጵያ ሬድዩ በስባዎቹ የነበሩ ትዝታዎችን በትንሹ ያስቃኘ ቢሆንም
@frewgebregiorgis331
@frewgebregiorgis331 4 жыл бұрын
ብዙ የሚቀሩ ያልተዳሰሱ ጉዳዩች እንዳሉት እረዳለው ለጥቆማ ያህል በአብዛኛው በህይወት ባይኖሩም እንደ አቶ አማረ መላኩ ኪሮስ ወልደስማያት አባይነሽ ብሩ ነባር ቴክኒሻን በየነ ቂልጡ ሁይሉ ልመንህ በልሁ ተረፈ ብርሀኑ ገብረማርያም አለሚቱ ይበርታ ፍሬው ውብሽት ደጀኔ ጥላሁንን የምሳስሉትን በማካተት ብዙ የታሪክ ትዝታዎች አዝናኝ ትውስታዎችና ትምህርት ስጥ ጉዳዩችን በማንሳት ከዚህም በጣፈጠና ሁሉንም በዳስስ መልኩ አድማጮችን ይበልጥ ማርካት እንድሚቻል ለመጠቆም ያህል ነው፣ በተረፈ የቀድሞው የስራ በልደረባዬ ደረጀ; ለምትዳስሳቸው ሁለገብ ስራዎችህ በርታ፣አመስግናለው፣፣
@ziyota3760
@ziyota3760 4 жыл бұрын
ርዕሱን አይቼ ሰፍ ብዬ ገባሁ፡፡ ሳምሶን እንዳለበት ሳውቅ ይሄን ኮሜንት ፅፌ ወጣሁ!
@davidharcot220
@davidharcot220 4 жыл бұрын
ምንድነው ችግሩ እስቲ እባክህ ግለጽልኝ ግራ ስለ ገባኝ ነው
@ziyota3760
@ziyota3760 4 жыл бұрын
@@davidharcot220 ስለጨዋ ጥያቄህ አመሰግናለሁ፡፡ ጋዜጠኛ ለመባል 1ኛ. በቂ ሞያዊ ዕውቀት 2ኛ. ልዩ ሞያዊ ክህሎት 3ኛ. ሞያዊ ስነ-ምግባር ያስፈልጋል፡፡ ሳምሶን የታላቁን የኢትዮጵያ ሬዲዮን ታሪክ ሊነግረን እነዚህ ሁሉ ያንሱታል፡፡ እውቀት እንደሚያንሰው ትዕግስቱ ኖሮህ ከተመለከትከው ከዚሁ ቃለ-መጠይቅ ልታረጋግጥ ትችላለህ፡፡ ስነ- ምግባር እንደሌለው ኢትዮ ቻናል የሚባል ጋዜጣ ከፍቶ ማስታወቂያ የማይሰጡትን ግለሰቦች እና ድርጅቶች ለማጥቃት እንዴት እንደተጠቀመበት ለምናውቅ አዲስ አይደለም፡፡ ውድ ጊዜዩን ሰውቼ ሳምሶንን ላለማድመጥ ምክኒያቴ ብዙ ነው፡፡
@davidharcot220
@davidharcot220 4 жыл бұрын
@@ziyota3760 ስለዚህ ባደረ ጉዳይ ነው እንጂ ከአሁኑ interview አይደለም ቅሬታህ እንደገባኝ ከሆነ
@ziyota3760
@ziyota3760 4 жыл бұрын
@@davidharcot220 You hit the spot!
@AbdissaAgga1500
@AbdissaAgga1500 4 жыл бұрын
David Tad ---- ሳምሶን ያለቦታው ተገጥሞ ሲሰራ የነበረ ሰው ነው : ግለሰባዊ ጥቅሙን የሚሞላለት ነገር ካገኘ አይደለም ሰልባጅ ሌላም ይሸጣል : ከፍተኛ ችሎታው ንግድ ነው ይሄ ደግሞ ውጤታማ አርጎታል : ሰውን የሚያከብረው ባለው ሀብትና ዝና ብቻ ነው እስከጠቀመው ድረስ: ያ ደግና የቢዝነስ ሰው አንዱ ፀባይ ነው:
@gizachewlejalem706
@gizachewlejalem706 4 жыл бұрын
ዋው ታድላችሁ
@meharandualem8614
@meharandualem8614 4 жыл бұрын
I know Alemneh from Junior to high school ( Teferi Mekonen). He was intelligent student during that time and he could get 2 or 3 degree if he continued his education during the time . But he join the Ethiopia Radio for his interest and i have respect for him. ' Selam hune wondime'
@hailemichaelasrat9225
@hailemichaelasrat9225 4 жыл бұрын
I agree with you. He has better than degree.
@sisaydube3270
@sisaydube3270 4 жыл бұрын
ለአለቃ ክብር መስጠት የፊውዳል አመለካከት አይደለም በጊዜው የነበረው ሥነ ሥርዓት ነው። እኔ ላልከው የሥራ ባልደረቡችህ ቢናገሩ ይሻላል
@dulahulukegna3746
@dulahulukegna3746 2 жыл бұрын
ዘመን ያፈራችሁ የምንግዜም ጋዜጠኞች ናችሁ የጊዜው ጋዜጠኛች ከናንተ ብዙ ነገር እና ስነምግባር ሊማሩ ይገባቸዋል
@birhanjommy
@birhanjommy 4 жыл бұрын
ማስታወሳችሁ ባልከፋ ነበር ግን ምንም የሚረባ ይዘት የሌለው ትርኪምርኪ ነበር። ቢያንስ በዚያን ግዜ የነበሩትን ተወዳጅ ከሆኑት ፕሮግራሞች እንዴት እንድሚጀምሩ ብቻ ባጭሩ ብታሰሙን እንዲሁም ብዙ ትዝታ ትተው ያለፉትን ጋዜጠኞች ለምሣሌ እንደ ጥሩነህ ማሞ ያሉትን ያዘጋጁት ከነበረው ፕሮግራም በትንሹ ቀንጭባችሁ ብታስታውሱን እኛም ብዙ ለማስታስወስ ይረዳን ነበር።
@Mule2007
@Mule2007 4 жыл бұрын
ሰላም ደሬ ለአንተና አርትስ ቲቪ ምስጋና አቀርባለሁ። ቅሬታዬን ላቅርብ። ምናልባት በክፍል ሁለት እሰማው ይሆናል እንጂ ጋሽ ንጉሴ አክሊሉን ነካ አድርጎ ማለፉን አልወደድኩትም። ከከተማ ማህበራት አዘጋጅ ብለህ ስሙን ጠቀስ አድርጎ ማለፍ ተገቢ ነው? መዓዛ ብሩና ንጉሴ አክሊሉን ያለማንሳት ምን ማለት ይሆን? ያሳዝናል
@tadeletanga7157
@tadeletanga7157 4 жыл бұрын
ሳምሶን ማሞ ብዙ ትሳሳታለህ ልክ ከባለፈው ስርአት ጋር ወግነህ የኢትዮጵያን ህዝብ እንዳሳዘንከው ሁሉ። ተማሪ እያለህ የስራ አስተማሪህን ሆነ የቀለም አስተማሪህን ብታከብር እና መንገድ ብትለቅ ምን ችግር አለው? ያ ትውልድ መምህሩን ስላከበረ ፣ የስራ አስተማሪውን ስላከበረ፣ ጎረቤት ሲቀጣው ስላከበረ ፣ ታላላቆችን ስላከበረ በእውቀትም በስነምግባርም መጥቆ አደገ ፣ ያ ትውልድ ነው ትንሽም ቢሆን ዛሬ ላይ አገራችን ገንብቷት ያለው። አንተ እንደምትለው አይነት ሞራል የጎደለውን ትውልድ ያፈራው አንተ አብረህ የሰራኽው የወያኔ ስርአት ነው፣ ተማሪና መምህር አብሮ ጫት የሚቅም፣ አብሮ መጠጥ የሚጠጣ፣ አብሮ መሸታ ቤት የሚያመሽ ትውልድ ፣ እንኳን ለሐገር ሊጠቅም፣ እንኳን ለቤተሰቡ ሊሆን ይቅርና ለራሱም መሆን የማይችል ብልሹ ትውልድ ላይ ደርሰናል። ስለዚህ ሳምሶን ከመቅረብህ በፊት በስነምግባር ደረጃ እንኳን ምን ማለት እንዳለብህ ተዘጋጅተህ ብትቀርብ ለተመልካችም ለራስህም ስብዕና መልካም ይመስለኛል። ቴክኖሎጂ ባልነበረበት ዘመን ዘመናዊ ኢትዮጵያን ለህዝቦቿ ፍንትው አድርጎ እያሳየ ያለፈውን ታላቁን የኢትዮጵያን ራዲዮ የቆሻሻ ማጠራቀሚያ በማለትህ በጣም አዝኛለሁ! """" ለዚህ ያልተገባ ስህተትህ ባስቸኳይ በሚቀጥለው ፕሮግራም መጀመሪያ ላይ የኢትዮጵያን ህዝብ በይፋ ይቅርታ እንድትጠይቅ አደራ እልሃለሁ! በተረፈ ፕሮግራሙ በጣም ደስ የሚል እና የኢትዮጵያን ታላላቅ እና ጀግና ጋዜጠኞችን መለስ ብለን እንድናስታውስ ከማድረጉም በተጨማሪ አሁን ላሉት ጋዜጠኞች ትምህርት ይሰጣል ብዬ አምናለሁ። ደሬ ፣ ጌታቸው እና አለምነህ ጨዋ እና አንጋፋ ጋዜጠኞች የኢትዮጵያ ህዝብ ይኮራባችኋል።
@abyaby4137
@abyaby4137 4 жыл бұрын
የአለምነው ዋሴና የሳምሶን ድምፅ የልጅነ ት መልካም ዘመኔን ያስታውሰኛል
@zewdiebrhane4221
@zewdiebrhane4221 3 жыл бұрын
Brilliantly produced!
@DawitYehualashet
@DawitYehualashet 4 жыл бұрын
Interesting discussion and thanks Dereje Haile for being a great professional as ever. Alemneh and Samson were humble and the gentleman is the midddl was a bit rude to talk to Alemneh that way saying that he has a degree and Alemneh has a certificate. Please know that one’s level of education is a mere indicator but not a measure of the whole self. Alemneh is a far superior journalist and perhaps morally a better person as well judging by the way you conducted yourself on that stage. Thanks
@DOCKO2006
@DOCKO2006 4 жыл бұрын
ነጥብ አልሠጥም የትምህርት ቤቶች ውድድር አዘጋጅ ማን ነበሩ?
@asterbekele8444
@asterbekele8444 4 жыл бұрын
አሳምነው ገ/ወልድን አጋፋ ጋዜጠኛ የነበረውን ታሪኩን ብታቀርቡ::
@yenedebere9879
@yenedebere9879 4 жыл бұрын
ጋርቤጅ ከሆነብክ ለምን ጥለህ አልሄድክም ነበር በምንም ያልተማርክ እንደሆንክ አንደበትህ ይመሰክራል ለዚያ ዘመን ሰልጣኔ በየትኛውም አለም ላይ የበለጠ አይኖርም ማሰባቸው ብቻ በቂ ነው ይህ ሁሉ ለህዝብ ያለህ ንቀት ነው ሚዲያ ለይ ሆነህ እንዲህ አይነት የወረደ ቃል መጠቀምህ ጠላ ቤት የለሕ መሰለህ እንዴ? ደሬ ግን በጠም እናመሰግናለን ያገረችንን ታሪክ ሰለምታሳውቀን
@senait7876
@senait7876 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል አንጋፋ ጋዜጠኞችን ማየት ጋዜጠኛ ቅድስት በላይስ???
@abetesfaye1714
@abetesfaye1714 4 жыл бұрын
wow ደሬ ......................እናመሰግናለን
@abinezerabinezer1595
@abinezerabinezer1595 4 жыл бұрын
ወይበጣም ደስ ትሉ ነበር የየዋህ ዘመን አሳልፋችሖል እድለኞች ናችሁ😬😬😬😬
@jerajigaliano8846
@jerajigaliano8846 3 жыл бұрын
I am from Asmara and i used to love Saturday night's music program which most of the time was playing English music started at 10 pm and z person who was that funny journalist at z time? plz if u tell me his name and where his about ....We used to stay late every Saturday night to listen his program as English music playing along his comic events ...used listen along with ma friends and enjoyed our young era....
Minecraft Creeper Family is back! #minecraft #funny #memes
00:26
когда не обедаешь в школе // EVA mash
00:57
EVA mash
Рет қаралды 3,4 МЛН
Players vs Corner Flags 🤯
00:28
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 69 МЛН
አንድ ጉዳይ - የኢትዮጵያ ዕዳ
1:15:29
Fana Television
Рет қаралды 87 М.
Minecraft Creeper Family is back! #minecraft #funny #memes
00:26