የኢትዮጵያ የበርካታ ዓመታት ህልም (የጥራት መንደር) | Ethiopia | News zena

  Рет қаралды 33,713

EBC

EBC

Күн бұрын

Пікірлер: 55
@besumind9545
@besumind9545 2 күн бұрын
በርቱ እንደዚህ የሚሠሩ ድንቅ ሥራዎች በጊዜው ለህዝብ ማሣወቃቹሁ በጣም ደስ ይላል።
@mickeydi
@mickeydi 2 күн бұрын
በጣም ነው የሚገርመኝ እኔ ለካ ፈጣሪ አብሮህ ሲሆን እና ከልብህ ህልምህን እውን ለማድረግ ስትሰራ ፈጣሪ አንድ ሰው ሆነህ በመቶ ያባዛሀል እኔ እሱን ነው የተማርኩት አለዚያ እንዴት ነው ይህ ሁሉ ዘርፍ ላይ ለውጥ ማምጣት የምትችለው? በዚህ እጭር ጊዜ ውስጥ ይህ በእውነት ተአምር ነው! ዶ/ር አብይ አንድ ሰው አይደለም መቶ ነው አለቀ💚💛❤️🇪🇹🙏
@korebmount1203
@korebmount1203 Күн бұрын
Tebarek Denek Eyeta
@hannabeyene2863
@hannabeyene2863 Күн бұрын
No other words, he loved his country and that he’s working from bottom his heart ❤️ ❤❤ God bless you my PM Abiye.
@mamiaregay3125
@mamiaregay3125 Күн бұрын
❤❤❤እናመሰግናለን ዶክተር አብይ ሁላችሁም ከልብ ለሀገራችን የምትለፉ በሙሉ❤❤❤
@zenagirma8230
@zenagirma8230 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ ኢተዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@mohamedkedir6650
@mohamedkedir6650 2 күн бұрын
እኔ መቼም ቢሆን የብልጽግና ደጋፊ አልሆንም አይደለሁምም። ነገርግን ዶክተር አብይ አህመድ ለዚህች ሀገራችን ያላቸው ራዕይ እስከወዲያኛው እንደምወዳቸውና እንደምደግፋቸው ለእራሴ ቃል ገብቻለሁ። በኢትዮጵያ ዶክተር አብይን የሚደግፍ አንድ ሰው እንኳን ባይገኝ እኔ አለሁ።
@FAMAFama-d3h
@FAMAFama-d3h 2 күн бұрын
እየዘረፈ እና አየሠረቀ መብላት የለመደ ሠርቶ መብላትን አይደግፍም
@mohamedkedir6650
@mohamedkedir6650 2 күн бұрын
@@FAMAFama-d3h ልክ እንዳንተ/እንዳንቺ ማለት ነው።
@ah6121
@ah6121 2 күн бұрын
You are not required to be party of a political party to support anybody who works for the betterment of your country.
@mohamedkedir6650
@mohamedkedir6650 2 күн бұрын
@ah6121 Absolutely.
@halimaksa-dc5hf
@halimaksa-dc5hf Күн бұрын
እኔም የብልጽግና ደጋፊ አይደለሁም በሱ ጊዜ ሀገሬን ጠላዋት ዜጎች በሀገራቸው ተፍናቀሉ ህጻናቶች መብታቸውን ተነፈጉ ሰው በሀገሩ መኖሪያ አጣ ወጣቶች በስደት አለቁ እኛ ምን ይሰራልናል ይህ ብልጽግና
@hezkielreba1296
@hezkielreba1296 Күн бұрын
ሕልም ያለው መሪ ስላለኝ ሕግዚአብሔር ይመስገን
@larose4315
@larose4315 2 күн бұрын
Fascinating!👏
@mitikugetachew8879
@mitikugetachew8879 2 күн бұрын
Abichu knows root causes of our problems as country and works on them. Thus why dogs are barking at Him. Despite this he is making and He will make. May God protect Him and His team.
@RobelDestaw-i5j
@RobelDestaw-i5j 2 күн бұрын
My best leader pleace ethiopian support abiy pm
@NeimaSiraj-k3y
@NeimaSiraj-k3y 2 күн бұрын
ማሻአላህ
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia Күн бұрын
Amazing.❤ We used to send medical equipment to Kenya ans South Africa for calibration. Thank you my PM.
@AmanuelWoube
@AmanuelWoube 2 күн бұрын
ባለ ራዕይ መሪ
@ah6121
@ah6121 2 күн бұрын
Abiy is very smart❤🇪🇹❤
@fitnessacademy-x4t
@fitnessacademy-x4t Күн бұрын
አቢቹ ይለያል ገና ብዙ ያሳየናል
@NeimaSiraj-k3y
@NeimaSiraj-k3y 2 күн бұрын
አገራችንን ሰላሟን ይመልስልን
@TEKLEEYESUS
@TEKLEEYESUS Күн бұрын
Wow, what a news i hear today!❤
@FAMAFama-d3h
@FAMAFama-d3h 2 күн бұрын
ማሻአላህ
@alialax4188
@alialax4188 Күн бұрын
😊😊 አቢቹ ከድሮም ጀምሮ ነው የነቃው ለካስ ዋው
@birukkifle4990
@birukkifle4990 Күн бұрын
The visionary leader the world need-@Dr Abiy. Stay blessed 🙌 🙏
@bbaa-nn2yj
@bbaa-nn2yj Күн бұрын
Simply incredible. Thank you, our visionary leader. Your hard work has put the bands to shame and has changed the country's image beyond what one can imagine.
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf Күн бұрын
ሲሠራ ብዙ ያልተወራለት እጅግ አስፈላጊ ፕሮጀክት ነው ፡፡
@eliasgugsa2612
@eliasgugsa2612 Күн бұрын
አብይን መሃይም ነው የሚጠላው ::
@DaveHabtamu
@DaveHabtamu 2 күн бұрын
Waw
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 19 сағат бұрын
አቢቹ አቢቹ ሺ ዓምት ንገሰልን ሰደት ወደ አሜሪካ፣ አውሮፓ ሌላውጭ አገር ቀርቶ ሰደት ወደ አኢትዮዺያ እንደሚሆን አንጠራጠርም ከመቤቴ ጋራ ጌታ መድሀኒያለም በገባላት ቃልኪዳን መሰረት ሰደት ቪዛ እየጠየቁ ወደ እናት አገር ይሆናል አቢቹ የጀመርከውን እውንሁሉ መጨረሻውን ያሳምርልህ ። አሜን (፫) እድሜ ይሰጣችሁ /ይሰጠንና የአቢቹን እራእይ ለማየት ያብቃን ። ይቆየን(፫) ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zewditugreene2898
@zewditugreene2898 Күн бұрын
It is so right what sale a products are its quality. Quality control is important under quality Assurance. It should be like a religion to do right the first time. Do not sell a product with defect. You lose your customer
@Mohamedali-dk4wy
@Mohamedali-dk4wy Күн бұрын
ሠውየው እየሠራ ሌቦቹና ተላላኪዎቾ እንዴት አንሰንጋቸው
@zurettube638
@zurettube638 2 күн бұрын
👍👍👌
@الفريدموبايل-خ6ت
@الفريدموبايل-خ6ت 2 күн бұрын
Veravo
@Wule9
@Wule9 Күн бұрын
መች ነው ስራ ሚጀምረው
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf Күн бұрын
ጀምሮአል፡፡
@henokbekeleseboka-ll9rc
@henokbekeleseboka-ll9rc 13 сағат бұрын
በርታልን አብይ የአጋሮ ጀግና
@الفريدموبايل-خ6ت
@الفريدموبايل-خ6ت 2 күн бұрын
Des yilal
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf Күн бұрын
"የጥራት መንደሩ- quality village" መጠናቀቅ ፥ለዉጭ ምንዛሪ ግኝት፣ ለስልጠና፣ ለምርምርና ለማስተማር እንዲሁም ሁሉንም ዘርፎች ለመደገፍ የሚያስችል መሠረተ ልማት ነው ፡፡ ጤናን፣ ልዩ ልዩ ኢንዱስትሪዎችን እና መገልገያዎችን/ መሣሪያዎችን ለመፈተሽ ያስችላል፡፡
@mhrtaba.tewodros3891
@mhrtaba.tewodros3891 Күн бұрын
It good to employee engineers and test quality of import item, low quality items allover the country. Selling our black gold , then buying low quality items is really should be stop.
@AmanAman-p5m
@AmanAman-p5m 2 күн бұрын
AGER MEMRAT KELAL ENDHONE SELASAWEKEN GETA YAKBREH ABIY AHMED ALI
@Endris-nu7il
@Endris-nu7il Күн бұрын
Abuchu ketelbet kante gone nen
@QaliMacammad-y9c
@QaliMacammad-y9c 2 күн бұрын
ET......
@የማሜእህትየማሜእህት
@የማሜእህትየማሜእህት 2 күн бұрын
🤔
@Binicode-t9w
@Binicode-t9w 2 күн бұрын
ተረት ተረት አይሰለቻችውም
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 Күн бұрын
ቢኒ ..😁ሄኮ ሀገርና መሬት ላላቸው ዜጎች ኤጂ በስደትና ድቅልና መጤዎች ምንም ላቃቸው ቢበጠስ ጠብ የሚያደርጉት ነገር የለም ቶሎ ወደርህን ከወደመጣህበት ብትፈልግ ይቀልሀል ሰምታሀል ሰሞኑን ሀዘን ላይ ነን ጠብቁ
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 Күн бұрын
ተረት ተረትማ ቆሻሻ ከምረወሰ በነገሱ የፊውዳል ዘመዶች ዘመን ቀረ😁😁😁ከናፈቀህ አበባይዎሽም ሊጠፉልህ ነው😁😁😁😁
@bethelhailemariam8806
@bethelhailemariam8806 Күн бұрын
@ Binicode, you obviously have a problem off using your eyes to see good things & facts. I feel so sorry for you. How sad!!!
@adaneordofa5277
@adaneordofa5277 Күн бұрын
ደንቆሮ ተረተረት የሚባለው እኮ የማይታይና የማይጨበጥ ሲሆን ነው እያየህ ላለማመን ከሆነ ግን ድንቁርና ነው 😂
А я думаю что за звук такой знакомый? 😂😂😂
00:15
Денис Кукояка
Рет қаралды 4,1 МЛН
Симбу закрыли дома?! 🔒 #симба #симбочка #арти
00:41
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 4,7 МЛН
1, 2, 3, 4, 5, 6, 7, 8, 9 🙈⚽️
00:46
Celine Dept
Рет қаралды 114 МЛН
መስከረም ጌቱ - ምን እንጠይቅልዎ | Hintset
14:16
А я думаю что за звук такой знакомый? 😂😂😂
00:15
Денис Кукояка
Рет қаралды 4,1 МЛН