"የኢትዮጵያን የምድር በር የመጠበቅ አደራ አለብን" ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ!13 July 2024

  Рет қаралды 31,737

Ethio Focus_ኢትዮ ፎከስ ኒውስ

Ethio Focus_ኢትዮ ፎከስ ኒውስ

Күн бұрын

Пікірлер: 136
@BirkuZafie
@BirkuZafie 4 ай бұрын
በለጠ ካሳ እናመሰግናለን ። ቀን በቀን የምታቀርበውን መረጃ እከታተላለሁ ። በርታልን ።
@BirkuZafie
@BirkuZafie 4 ай бұрын
ድል ጀግናው ፋኖአችን ።
@melakumulu4637
@melakumulu4637 4 ай бұрын
በርታልን
@MekonenGelaw
@MekonenGelaw 4 ай бұрын
ድል ለተገፋው #አማራ❤️💛💚💪💪💪💪💪💪💪
@toyba3234
@toyba3234 4 ай бұрын
ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ 💪💪💪
@geleta1610
@geleta1610 4 ай бұрын
ሠላም ለምድራችን ፣ የድሃ እልቂት ይብቃ።😢😢😢
@yonasfikir7200
@yonasfikir7200 4 ай бұрын
ድል ለአማራ ሕዝብ
@አማራነኝአወፋኖነኝ
@አማራነኝአወፋኖነኝ 4 ай бұрын
ሰላም ወንድም ❤❤ ድል ለጭቁኑ ወገኔ ድል ለፋኖ ❤❤
@FrehiwotBelayneh
@FrehiwotBelayneh 4 ай бұрын
አንድነት አንድነት አንድነት በሴራ ፓለቲካ ተከቦ እየተጨፈጨፈ እየተሳደደ እየተረገጠ ለሚገኘው የአምሐራ ሕዝብ
@Damalashe
@Damalashe 4 ай бұрын
ፋኖ አማራ ድል ለተገፋው
@SamsungA-ke4jz
@SamsungA-ke4jz 4 ай бұрын
ጀግናው በርታ
@muhammedhassen6133
@muhammedhassen6133 4 ай бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ
@HalenaberaHalenabera
@HalenaberaHalenabera 4 ай бұрын
ድል ለፋኖ 💪💪💪❤️❤️ሞት ለአብይ ስብስብ
@werkemelese7492
@werkemelese7492 4 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤
@nigstetesema4547
@nigstetesema4547 4 ай бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለኢትዮጵያውያን ድል ለፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ❤❤❤❤❤
@de4xi
@de4xi 4 ай бұрын
ድል❤❤ለፋኖ❤❤❤ፋኖ❤❤ያሸንፋል❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@kikikesslerm1673
@kikikesslerm1673 4 ай бұрын
ድል ለአማራ Wie alt bist du💪💪💪💪
@FrehiwotBelayneh
@FrehiwotBelayneh 4 ай бұрын
አንድነት አንድነት አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ሽንፈት ውርደት ነው
@AyalewGetachew-kp7kh
@AyalewGetachew-kp7kh 4 ай бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ
@Mekdes-jf4kc
@Mekdes-jf4kc 4 ай бұрын
እግዚኦ የአማራ መከራና ግፍ የአማራ ብልፅግና ለራሱቸ ሆድ ሲል ህዝቡ በአረመኒዋቹ ያስበሉናል😢😢😢😢
@ሳዳም
@ሳዳም 4 ай бұрын
ድል ለፋኖ❤💪💪
@brtukuan6435
@brtukuan6435 4 ай бұрын
ድል ለአማራ ፏኖዬዬ❤❤❤❤❤❤
@MelseMeselu
@MelseMeselu 4 ай бұрын
ብዙአዲስምልምልወታድርካዲስአበባወደአማራክልልእየመጣነዉ
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 4 ай бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ በሙሉ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ 🦁🦁👈💚💛❤️✊✊✊
@YeshiWube-j8i
@YeshiWube-j8i 4 ай бұрын
ድል ለፋኖ 😊
@yitbarekabreha8449
@yitbarekabreha8449 4 ай бұрын
እክክክክክ ለደቂቃ ወልቃይት መቆየት እይችልም ታዝሎ ገብቶ መማቅራራት ነውር ነው
@ethioameri
@ethioameri 4 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉
@tamrukassie8240
@tamrukassie8240 4 ай бұрын
በለጠ እንኳን ደህና መጣህ
@feedelband205
@feedelband205 4 ай бұрын
ደመቀ ዘውዱ ሚናህን ለይ በሁለት ቢላ ለመብላት ስትንደፋደፍ የአንዱ ስለት አንገትህን ይቆርጥሀል
@mesfindaksa
@mesfindaksa 4 ай бұрын
Amen Betame dese yelale!
@soheilmiah
@soheilmiah 4 ай бұрын
መሌ❤❤
@muhamed3842
@muhamed3842 4 ай бұрын
አይዞህ በርታ
@canaan4153
@canaan4153 4 ай бұрын
Welcome Bele. You are an authentic information source I rely on. Of course, you're a voice for the voiceless, too.
@DM-xn5dt
@DM-xn5dt 4 ай бұрын
የጀግንነት ተምሳሌትት
@dessalgneyirga-kt9si
@dessalgneyirga-kt9si 4 ай бұрын
በአንድ እዝ ውስጥ ያልተካተተ የፋኖ ህይወት ገባን ወጣን: ያዝን ለቀቅን:ተቆጣጠርነው መልሰን ለቀቅነው: ወዘተ እያሉ ንፁሀን እየረገፉ አማራም በተራዘመ ጦርነት ድቅቅቅቅ
@teregnenetyewdem1179
@teregnenetyewdem1179 4 ай бұрын
Fessam neh!!!!
@brukminale5620
@brukminale5620 4 ай бұрын
ድል ለፋኖ ፋኖ ያሸንፋል
@teshomesileshi
@teshomesileshi 4 ай бұрын
Welcome Bele
@ChalachewZe
@ChalachewZe 4 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ
@BadryaBadrya-hz5nh
@BadryaBadrya-hz5nh 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@AbduMohammed-tw2ro
@AbduMohammed-tw2ro 4 ай бұрын
የሸዋ ፋኖ መሪዎችን አባሮ አድስ መሪ መምረጥ አለበት
@melakebekele
@melakebekele 4 ай бұрын
የአቢይ ቡድን ከአቢይ ጋር ጎንደር ለመሄድ ተዘጋጅተዋል ፋኖ አደራ
@kibromgoitaom6001
@kibromgoitaom6001 4 ай бұрын
ጊዚያዊ ፈኸራ ኣብ ዘብፅሕ የብሉን ህዝቢ ብሰላም ክነብር ዕድል ሃብዎ
@QualityEnglish16
@QualityEnglish16 4 ай бұрын
አይመለከትዩም!
@werkemelese7492
@werkemelese7492 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yamiralagerie
@yamiralagerie 4 ай бұрын
አሽቸኳይ ጊዜ አዋጅ ተጠናቋል።እዚህ መነሳት የለበትም።አለቀ።
@FikaduAseged
@FikaduAseged 4 ай бұрын
ይድረስ ለፋኖዎች ማንኛውም ወደ ፋኖ የሚቀላቀል ሰው :- 1 እራቁቱን መፈተሽና ልብሱን መቀየር 2 ጫማውን ማስወለቅና መፈተሽ 3 ፀጉሩን መላጨት 4 አፉንና ጀሮውን መፈተሽ 5 የመጣበትን ቦታና ቤተሰቦቹን ማጣራት 6 ለአንድ አመት በስውር መከታተልና ወዘተ ናቸው ።
@birratedhowai6799
@birratedhowai6799 4 ай бұрын
ታጣቂ ከማርስ አይደለም የሠጣው ነዋሪ ነው ።
@Muluye-zr9cs
@Muluye-zr9cs 4 ай бұрын
Bertalin bro❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 4 ай бұрын
ዛሬም አድማ ብተና ሚኒሻ ለብልፅግና ይሞታል አመድ ትቢያ ሁኑ
@Ethio-NationalGeography
@Ethio-NationalGeography 4 ай бұрын
yegremegnal endat amrochew endemaysera hodam selhonu...
@chaliegiza4149
@chaliegiza4149 4 ай бұрын
❤❤
@AppkId
@AppkId 4 ай бұрын
መከላከያሳይሆን ባዳየባዳ ተላላኪ
@HabtamuSechu16-rn6cn
@HabtamuSechu16-rn6cn 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@Ethiopia_1613
@Ethiopia_1613 4 ай бұрын
አማራ ሆኖ አማራን የሚወጋውን ኃይል በተለያየ ዘዴ አደብ እንዲገዛ የማድረግ ስራ ህዝቡ ሊሰራ ይገባል። ኪሳራው ለራሱ ለአማራው ነው፣ በቀጣይ ለሚጠብቀው እልህ አስጨራሽ ትግል የኃይል ሚዛኑን ለማስጠበቅ አሁን ባንዳ ሆኖ ያለው አማራ ሁሉ ያስፈልጋል። የፋኖ አመራሮች ይሄንን ታሳቢ ያደረገ የውጊያ ስትራቴጂ ማሰብ ያለባቸው ይመስለኛል!
@EAPOAmharia
@EAPOAmharia 4 ай бұрын
ከፋፋይና አዉናባጅ ዞር በሉ! በስመ ፋኖ ያማራን ሕዝብ የሕልዉና ትግልን ለማደናቀፍ፣ በጠባብ መንደረኛነት የዘቀጠ አመለካካት፣ ያለብቃትና ችሎታ ለሥልጣን ስግብግብነት፣ የራሰን ስሕተትና ዉድቀት ከአብዬ ወደ እምዬ አላኮ ሰዉ መሳይ በሸንጎ ሆኖ መንበላጠጥና ቱሪናፋ መንዛት የትም አያደርስም። በኢትዮጵያ ምድር ያማራ ሕዝብ ፋኖን የሕልዉና ትግል ባላፈዉ ዓመት ግንቦት ወር ያቀጣጠለዉ ታላቁ እስክንድር ነጋ ያማራ ሕዝባዊ ግንባር (ዐሕግ) ይፋ በመድረጉ ብቻ ነዉ። ሌሎቹማ ከነአቢይ አሕመድ ጋላ ብልጽጋና ጋራ ሲሞዳሞዱ የነበሩ ናቸው። ለምሳሌም ዘመነ ካሴ፡ ምሬ ወዳጆና ሌሎቹም ያቢይ አህመድ ጋላ ኦነግ ኦሮሙማ ፋሽስት ገዥን ለማዳን በተደረገዉ ጦርነት ከጋላዉ መከላከያ ሠራዊት ጋራ ተባብረዉ ተዋግተዋል። አረመኔዉ አጋሚዶ ትግሬ ወያኔ ደባቅ ከተመታ በሁዋላ አበይ አሕመድ ያማራ ፋኖን አዋርዶ፣ ሌባ ና ዘራፊ የቆሰለ መከላከያን ጥቁር ክላሽ ነጣቂ ነዉ ብሎ በይፋ ለፈፈ። ያማራ ልዩ ኃይልን አፈረስ፣ የታጠቁ ፋኖዎችን ትጥቅ ፍቱ ብሎ ማሳሰድና መግደል ጀመረ። በዚህም ጊዜ ነዉ እነ ዘመነ ካሴ ፣ ምሬ ወዳጆ ወዘተ. ትጥቅ አንፈታም ብለው የተነሱት። በጎጃም ዘመነ ካሴን ለመያዝ በተደረገዉ ጦርነት አያሌ ሰላማዊ ዐማሮች በአቢይ አሕመድ ምስለኔዎችና ፌደራል ተብዬ የጋላ ወራራ ሠራዊት ተጨፍጭፈዋል። ዘመነ ካሴም በሽማግሌ ተወናብዶ ይሁን ወዶ ባሕር ዳር የብአዴን ብልፅግና አሳማዎች መዲና ሂዶ ዘብጣያ ወርዷል። ምሬ ወዳጆም ከመከላከያ ተብዬዉ ጋራ ያደረገው ርቅ ፈርሶ ከተደረገበት ከበባ ለማምለጥ ችሏል። በሌላ በኩል እስክንድር ነጋ አዲስ አበቤን ከኦነግ አረመኔ ወራሪ ስልቀጣ፣ ያማራዉን ሕዝብ በያለብት የሚደርስበትን የዘር ፍጅትና ማፅዳት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እንዲያስቆም በአካል ተገኝቶ ስለተማፀነ፣ በዚህም ምክንያት በአዲስ አበባ በኦነጋዉያኑ እነ አቢይ አሕመድ ጦር ታዉጆበት መሥራት ባለመቻሉ ከትግል አጋሮቹ ጋራ ወደ ወላጆቹ ትዉልድ አገር ጎጃም ሄዶ ቆይቷል። ከሃዲ ባንዳዎች ለብልፅግና ያባይ አሕመድ ቅምጥ ምስለኔዎች ጠቁመዉበት ተይዞ ወደ አዲስ አበባ ሊወስዱት ሲሉ ነበር ጀግናው የጎጃም ሕዝብ ከደጀን እስከ ባሕር ዳር በነቂስ ውጥቶ እስክንድርና አብረዉት ያሉትን ቆራጥ ያማራ ልጆች ከአቢይ አሕመድ አረመኔ ጋላ ማጎሪያ ወህኒ ቤት መዳረግ የተረፉት። ከመጋቢት ወር 2015 ዓ.ም መጨረሻ ስምንት ጀምሮ ያማራ ልዩ ኃይል ተለይቶ እንዲፈርስና ፋኖም ትጥቅ እንዲፈታ ኦነጋዉያኑ እነ አቢይ አወጁ። መከላከያ ተብዬዉንም የጋላ ወራሪ ሠራዊት ባማራ ክልል ተብዬው አሰማሩ። በዚያዉ ዓመት ግንቦት ወር ታላቁ እስክንድር ያማራ ሕዝባዊ ግንባር/ዐሕግ/መመሥረትን ይፋ አደረገ። መነሻችን ዐማራ መዳረሻ ግባችን ኢትዮጵያ በሚል መርኅ ያማራዉ ሕዝብ የሕልዉና ትግል ተቀጣጠለ። ያማራ ሕዝብ ዋና ጠላቶች ተለይተዉ ደባቅ ተመቱ፣ እየተመቱም ነዉ። መጤ ወራሪ አረመኔ ጋላ ኦነጋዉዉያን እነ አቢይ አሕመድ፣ ሽመለስ አብዲስ፣ ብርሃኑ ጁለታ፣ ሌንጮ ለታ፣ በቀለ ገርባ፣ ሌንጮ ባቲ፣ ወዘተረፈ ያማራን ሕዝብ አጥፍተን የ "ኦሮሚያ ገዳ ሪፑብሊክ" በኢትዮጵያ መቃብር ላይ እንመሠርታለን ቅዥት አክትሟል። ዐማራ ርስቱን ከባሌ እስከ አክሱምና ተምቤን፣ ከደቡብ ሐመር፣ ዐማሮ፣ እናሪያ ፣ የም ከፋ ፣ ከምዕራብ፣ ዳሞት፣ ቢዛንሞ/ወለጋ፣ በምሥራቅ ዳዋሮ/ሐረርጌ/፣ ዘይላ ወዘተረፈ ያስመልሳል። መጤ አረመኔ ወራሪን ያባርራል።
@siyoumyeshitla746
@siyoumyeshitla746 4 ай бұрын
ሃይ
@dessieassefa945
@dessieassefa945 4 ай бұрын
ካልተዋጋ አይደለም ስድብ ህልዉናው ይጠፋል ገዳዩን የሚያገለግል ለጌታው የተሸጠ ባሪያ ሶስተኛም ይሸጣል
@adanezeru7118
@adanezeru7118 4 ай бұрын
ደንቢያ ቤተ ክርስቲያን በመሣሪያ ተመቷል።ቤተክርስቲያኑ ውስጥ የነበሩ የቤተ ክርስቲያን አለቃ ተገድሏል።
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ 4 ай бұрын
አረ ፋኖ መቸ ነው አንድ የሚሆኑት 😢😢
@Ethio-NationalGeography
@Ethio-NationalGeography 4 ай бұрын
eche amara hodam selhon erse bersu mebalate nw yemeyakew
@JemalHasen-vg5dg
@JemalHasen-vg5dg 4 ай бұрын
ሥም አሥተካክል በልጤ ኮረኔል ፈንታው ሙሀቤ ነው ሥሙ ሙሀቤ ያባቱ ሥም ነው ድል ለፋኖ
@yaredejigu2260
@yaredejigu2260 4 ай бұрын
ይህ ሰዉ የወልቃይትን መሬት ከሱዳን እናስመልሳለን ብለዉ ከሱዳን ጋር አላትመዉት ጉልበቱ ሲዝል ወልቃይትን ለትግራይ ሊሰጡ ነው። ዳርድንበር ማስከበር የመደበኛ ሰራዊት ተግባር ነዉ።
@dessieassefa945
@dessieassefa945 4 ай бұрын
ኮለኔሉ እራሱ ተዘናግቶ እየተሞዳሞደ ህዝቡን ለዳግም ጨፍጨፋ እና ስደት እንዳያደርግው ሰግቻለሁ
@מנאלה
@מנאלה 4 ай бұрын
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
@robertrobert4768
@robertrobert4768 4 ай бұрын
Shewa lay yehonew betam yasazenal ewnetu meneger alebet
@muluTam7471
@muluTam7471 4 ай бұрын
እስክንድር ካልወጣ ገና ብዙ ነገር ይመጣል፣ እንሰማለን
@TakibaK-x2z
@TakibaK-x2z 4 ай бұрын
ጎበዝ ልጅ ነሕ ከምር
@yemisrachworeta4739
@yemisrachworeta4739 4 ай бұрын
ቀጭበህ ከሰፊው ንግሩ. ማህል. የሀገር ጠባቂ ዘበኛም አይደለም ይህን ስላለም. የሚደለቅ የለም ። ግን አማራው ኮ/ ል. ደመቀ ዘውዱ. አምሮው እውቀቱም ይሁን ጀግነት ወታደር እነቱ. የበቃነው. ህዝባዊ ስልጠናው. ሀላፊነት ግዴታውን የህዝብ ማድረጉ ነው ስልጡን እነት እና. እራሱን የሚያድን ትውልድ መፉጠር. ትኩረት አማራዊ. ማነት ገድል ተጋድሎላይ. ይቀጥላል ። በተረፈ ጀግናው የአማራህዝብ. ከብርቱ እስከደካማ. ከህፆን እስካዋቂ. በሰማይ በምድር. እየወደምክ የከረምከው ያለህው ህዝብ. በገጀም በሳት ሀፉትህ በመዘረፉ. ሀገርህ ላ ሀገር አልባ የሆንከው. ነገደ. አማራ ህግ መግስት ወቶብህ. በያለህበት. በርታ ወገን እራስህን ተከላከል ግዴለህም ። ጀግናው አማራ ፋኖ መሩ ደሞ ትግልህ ተጋድሎህ. ለስልጣን እዳልሆነ እወቀው. ማለት አትይዝም አይገባህም. አይደለም. የወጣህበት እና. የተሰበሰብክበት እወቅ አጥና ተመካከር. ሁሉም በየሙያው. ያለህ ነህና አተትብስ አተብለህ. አስኪደው ጀኔራል ያክል አማራ ትግል ተጋድሎ ህይወቱን ላማራነት. የገበረ. በስርአት መላው. አማራ ይሁን ሌላው የሚያውቀውን. ይሁን ሌላኛው ጀግና አማራም ጀኔራል የተጨመረው. አድምጦቸው. ሰብሳቢናቸው. የሞተ በስሙ እየማልክ እየሰየምክ አይደል የሞተበት አላማ ገብቶህ ያለውን በህይወት ለበለጠ. ከዳ ከመከራ ቀበር እንውጣበት ተያይዘን እናማ. ጥናት አትኝ. እየገባ. የህዝብ አማራ ህይወት ይታከም. ከምድር እስከህይወቱ. ። ጠላት የኦሮሞው ወራሪ ናዚ ይሁን የትግሬው የሙት ትራፊው እስከፈጠረው. ጥርቅምቅም ባንዳ ብአዴን. ይጠረግ በህይወቱ. ይበሳሳ. እደአማራ እናት ህፆናት አሮጊት. ወዘተ እሳቱን ገጀራውን. መድፊን ድሮኑን. እደነደዱት ። የዘረፉት የአማራ ሀፉትና በሀገር ስም ይቀሙ በህግ ታግዶ ወደህዝብ ይመለስ ህገአራዊት ይቁደደ. ከድል በሓላ ሰፊ ስራ ይጠብቃል። ስለሆነም የአማራ ፋኖ ደጋፊና ቲፎዞ እደካስ ጭዋታ የመሰላችሁ. ደናቁርትም. በየቀበሌህ ስትፈልግ. ይሁን ፎቶ ተሸክመህ. ተጫን ብኝ. አትካብኝ. ይህ ካልሆነልኝ. የምትል. እስሳ ሁሉም. አርፈህ ተቀመጥ. ሁኖህን እወቅ. አትቃዥ. ሰልጥን. ከንሳ በታች አትሁን ። ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ሞት ለሙታን ፋሺሺት አሸባሪ ወራሪ አውዳሚ ዘራፊ ኦሮሞ አለቃና ምንዝሩ አብይ ሀመድ አሊ ከነ ምርኮ ጁላና ባጫ ወዘተ የጋኔል ጭፍሮች ።
@lemlemhailu17
@lemlemhailu17 4 ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ እናተን ማን የኢትዮጵያ ጠባቂ አረጋቹ አሁን እኾ ሁላችንም ተዋወቅን በናታቹ ከጉራ ብትላቀቁ ቀኑን ሙሉ ሞትን እያልክ እያለቀስክ እዳትሞት ማረግ አልቻልክ ሀገር ጠባቂ ወሬ ወሬ ህዝቡን አዋረዳቹህት
@seidmuhammedmuhammedhassen1919
@seidmuhammedmuhammedhassen1919 4 ай бұрын
በሌ ሰላም!🙏🙏🙏ከአገዛዙ በተለይም ከአቢይህ አህመድ ሰሞነኛ ስትራቴጂ አንዱ በየዕለቱ ወደ ሚዲያ በመውጣት አነጋጋሪና አስነዋሪ ነገሮችን በመናገር ከራሱና ከገለልተኛ ሚዲያዎች ከፍተኛ ሽፋንን የማግኘት በአሉታዊም በአወንታዊም እኝታ መሳብ ላይ በትኩረት እሰሩ መሆኑን መገንዘብ የሚያስፈልግ ይመስለኛል።
@hadiaha3001
@hadiaha3001 4 ай бұрын
ሰላም በልጤ አንድ ጥያቄ ከይቅረታጋ መነግስት ሀይሎች ተይዘዋንከማለት ተማረከዋን የሞቱትንፋኖወች ተሰዉተዋልብትል የግልአስተያየትነዉ
@Amare-f2g
@Amare-f2g 4 ай бұрын
ኮረማሽ ከአዲስ አበበ 84 ኪ.ሜ።.ነው
@BirhaneKassaw-wq9yx
@BirhaneKassaw-wq9yx 4 ай бұрын
Amhara diaspora and Triple A should call for demonstration in all European and American cities to denounce the genocide on Amhara people.
@Ethio-NationalGeography
@Ethio-NationalGeography 4 ай бұрын
amara hodam ena aheya selhon besedebe bewaredem ayasazenm
@YenegenManyawukal
@YenegenManyawukal 4 ай бұрын
ኮለኔል ፈንታሁን ሙሀቤ በሚል ይስተካከል
@kadunatsouli622
@kadunatsouli622 4 ай бұрын
ዛሬ።ገዘቡን፡የገፈፉ፡ነገ፡የበሉትን፡ይተፋሉ፡ድል፡ለፋኖኖኖኖኖኖኖ
@SelesheLegesse
@SelesheLegesse 4 ай бұрын
If the Ethiopian land border is to be protected only by these people then what is being I cant name it. Sorry to see responsibilities in the hands if I mean
@adebabayalemneh4730
@adebabayalemneh4730 4 ай бұрын
ዝምታ ጥበብ ነው ዝምታ የመስማማት ምልክት ነው ዝምታ ያለመስማማት ምልክት ነው ዝምታ ለወዳጆችህ ፅኑ እምነት ነው ዝምታ ጠላቶችህን የምታሸንፍበት ነው ዝምታ የዛሬ ጠላቶችህ ነገ ወዳጅ የምታደርግበት ነው። ዝምታ ንዴትህ ከውስጥህ የምታቀልጥበት ጥበብ ነው። ስለዚህ እህት ወንድሞቼ በእኛ መካከል ምንም አይነት ልዩነት የለም። ልዩነታችን አንዳንድ እህት ወንድች በውስጣቸው ጊዜዊ ንዴት ማለፍ ባለመቻላቸው የሚፈጠር ጊዜዊ ስሜት ነው። ለዚህ ደግሞ ዝምተኞች ኪኒን ናቸው!!!
@tewodorabrhambruk1161
@tewodorabrhambruk1161 4 ай бұрын
በሌ ያ ኤርሚያስ የሚያወራው ስለምርጫው ውነት ነውንዴ ?
@tesfakindu127
@tesfakindu127 4 ай бұрын
ኤርሚያስ ለገሰ የሚባልን አጋሰስን አንድ በሎት በሌ።
@GizeLekulu-z2z
@GizeLekulu-z2z 4 ай бұрын
በሌ እንዴት ነህ ሰሞኑን ሚዲያ ላይ አልነበርኩም እንደሚታወቀው ከሐምሌ 01/11/2016 ዓ/ም ጀምሮ የ12ኛ መልቀቂያ ፈተና ለመውሰድ ወደ አ.አ ቂሊንጦ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩንቨርሲቲ ግቢ የገቡ ተማሪዎች ሐምሌ 3 ረቡዕ ማታ እየመጡ ነው የሚል ኃይለኛ ጩኸት በማሰማታቸው የፌደራል ፖሊስ ኃይል ተጠቅሞ ነው የበተናቸው እኔ እዛው ነበርኩ በሌ
@GovernmenMagnitude
@GovernmenMagnitude 4 ай бұрын
Tiggil seeqetatel Walqait Raya Telemit enna Addis Ababa leti bilual negeru min yihone? Dessiem endeehu
@tekadelele5687
@tekadelele5687 4 ай бұрын
Agachu man hono new
@mmt-ye1xr
@mmt-ye1xr 4 ай бұрын
ስበር እራያ የተባለ ቡድን ነዉ ሪያ ሏዩ ዛን መሆን አለበት የሚል ሌባ ቢድኖ
@TadesseGetaye-v4u
@TadesseGetaye-v4u 4 ай бұрын
ድል ብሶት ለወለደው ለአማራ ፋኖ❤❤❤
@Dwr158
@Dwr158 4 ай бұрын
የአንተ ትውልድ ማለት በዘረኝነት ተውልዳችሁ በዘረኝነት ያደጋችሁ አካባባዊ እንጅ አገራዊ ስሜት የሌላችሁ። ለእማራ ህዝብ ሳይሆን ከሆዳችሁ ያለፈ የማሰብ ችሎታ የሌላችሁ። አማራ ከአማራ ክልል የበለጠ ህዝብ አለ። ዛሬ ገቡ ነገ ወጡ የተለመደ ዜና ነው። አንድ ሳምንት ሳትቆይ እፍረት ስለሌለህ ወገል ጤና ገቡ ብልህ ትዘግባልህ።
@MentesnotKetib
@MentesnotKetib 4 ай бұрын
Zare zegeyeh enkuan dena mexah. Le ewinetegna mereja
@EdsSde
@EdsSde 4 ай бұрын
አብዛኛው ተስፋ የሚያስቆርጥና ወኔን የሚያቀዘቅዝ ነገር ነው የምታቀርበው አሁንስ አስጠላህኝ
@SirajNuriye
@SirajNuriye 4 ай бұрын
ጠላችሁት ወደዳችሁት በለጠ ካሳ ያልሆነዉን ሆነ ብሎ ሰዉን በዉሸት ማስደሰት አይፈልግም እዉነተኛ መረጃ ስለሚሰጠን እናመሰግናለን በዉሸት መረጃ ወኔ የሚያሞቅ ብዙ ሚደያወች አሉላቹ ከጠቀማቹ በለጠ ካሳ🙏
@enanu7590
@enanu7590 4 ай бұрын
ለምን ተስፋ ትቆርጣለህ ገና ትግሉ ተጀመረ እንጅ አልተጨረሰምኮ
@johnphilippe8271
@johnphilippe8271 4 ай бұрын
What about Gondar you were talking too much about it -why? Calm down pls and think of bringing peace
@sileshigebramariyam9589
@sileshigebramariyam9589 4 ай бұрын
Specially Amhara please be aware that every corner is Bermuda for u,do u travel in mass by transport that is on u ,please midia people that is our focus to aware people
@gkgkgfnfgxgdgjdhhdhd9647
@gkgkgfnfgxgdgjdhhdhd9647 4 ай бұрын
ፋኖ ቢደራደር ለህዝቡ ሲል ጥሩ ነበር ገቡ ወጡ ማለት አይጠቅምም እነሱ በወጡ ሰአት መከላከያው ህዝቡን ይጨርሳል የአማራ እልቂትና ሰቆቃ ማለቄው መቸ ነው ፋኖም ሄነ መከላከያው መጉድት የያዙት ህዝቡን ነው ወይ ከክልላቸው ወተው አይፋለሙ
@muleagidaw6426
@muleagidaw6426 4 ай бұрын
ቡሽቲ ቢደራደር
@FrehiwotBelayneh
@FrehiwotBelayneh 4 ай бұрын
በእውነት መንግስት የሚባለው በትክክለኛው መንገድ የእውነት ድርድር የፈለገ ይመስላል ወይስ ይቀልዳል???መልሱንለጠያቂው ትቻለሁ
@muleagidaw6426
@muleagidaw6426 4 ай бұрын
@@FrehiwotBelayneh ዶሮን ሲያታልሏት በመጫኛ ጣሏት አለ ያገሬ ሰዉ ሲጀመር አብይ ከስልጣን ካልወረደ መቼም ሰላም አይኖርም
@wegf6808
@wegf6808 4 ай бұрын
ህዝቡ መከላከያን እንደ ህወሓት ይጭዱው ያኔ አደብ ይገዛል አቅሙን አውቆ ይቀመጣል
@FrehiwotBelayneh
@FrehiwotBelayneh 4 ай бұрын
ወንዱ ደመቀ እጅስጥ ቢሉት በሳቅ ወደቀ!!!!!!
@FrehiwotBelayneh
@FrehiwotBelayneh 4 ай бұрын
ለአምሐራ ሕዝብ እታገላለሁ ብሎ ታጥቆ የወጣ የአማራወንድ ለቆመለት አላማ ግብ መምታት ከመታገል ውጭ ሌላ አፍራሽ ዝባዝንኬ የወረደ አካሒያድ ምንይባላል እብደት?????
@temesgen32
@temesgen32 4 ай бұрын
ምን አይነት ዘጋቢ ነህ?
@kibromgoitaom6001
@kibromgoitaom6001 4 ай бұрын
ፋኖ ኣብዪን ማሸነፍ ኣይችሉም ኣማራን ነው የሚያወድሙት እንጂ ኣማራ ብልጥ ቢሆኑ ከወረሩትን የምዕራብ ትግራይ ይለቁና ከትግራይ ጋር መስማማት ነበረባቸው ኣለበለዚያ ኣንለቅም ካሉ በሃይል መውጣታቸው ኣይቀርም
@yilakmengesha4904
@yilakmengesha4904 4 ай бұрын
አባክህ በመከታውና በአሰገድ መካከል ያለው ልዪነት በጣም ይዘገንናል
@tadessedegu1660
@tadessedegu1660 4 ай бұрын
hulum u tuber mereja yemiyagegneq kezih gets new.Ayzoh berta
@muluTam7471
@muluTam7471 4 ай бұрын
Do you think Demeke Mekonnen is our hero? He defend himself as every human being could do. Instead Amhara youths the incident as good opportunity to demonstrate people and government relashiship. And yet he insult fano movement as only we were aiming a specific land. If Demeke is our hero all Amhara is more hero than him
@yimamAbdu-he8oy
@yimamAbdu-he8oy 4 ай бұрын
ጀግናው ኮኔሌል ፈንታው
@antenehbelay-h4m
@antenehbelay-h4m 3 ай бұрын
Belai berita!!...All your activities are beyond imagination.
@TesfaMichael-x3t
@TesfaMichael-x3t 4 ай бұрын
ውድበን ጎባላፍቶ ወረዳ ነው ዳውንት የገዱ እንድርጋቸው እገር ናት
@atakelthailu187
@atakelthailu187 4 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@Humanity-c9w
@Humanity-c9w 4 ай бұрын
Ma merawu yemulew gin maoq alebn? Yih ayinet info litelat bicha new yemiteqmew
They Chose Kindness Over Abuse in Their Team #shorts
00:20
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 11 МЛН
Human vs Jet Engine
00:19
MrBeast
Рет қаралды 196 МЛН
Family Love #funny #sigma
00:16
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 42 МЛН
🔥 ዝሙት እናፈጸመ ቪድዮ ለቒቑ / ዖንዱ ሕማ ኣሎ
48:49
ዳኒ ቤሪ reaction
Рет қаралды 3,3 М.
GERE EMUN PART 203 | ገሬ እሙን ክፋል 203
40:12
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 51 М.
የCIA ፊልድ ማርሻልና ቤተመንግሥት የታተመው መጽሐፍ|ETHIO FORUM
18:55
They Chose Kindness Over Abuse in Their Team #shorts
00:20
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 11 МЛН