የጀግና አቀባበል ለትዝታው ንጉስ ጋሽ መሀሙድ አህመድ በአሜሪካ //ልዩ ዝግጅት//

  Рет қаралды 166,856

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 190
@Midway695
@Midway695 Ай бұрын
ሰው በህይወት እያለ ተገቢዉን ምስጋና ማቅረብ ከስጦታ በላይ ምርጥ ስጦታ ክብር ይህንን ዝግጅት ላዘጋጃችሁ
@asbiketbwriy9
@asbiketbwriy9 Ай бұрын
ኢትዮጵያዬ ያፈረሰሽ ይፍረስ እምዬ ሀገሬ የኔ ማልቀስ ለምን እንደሁ አልገባኝም እዉነት ሀገራችን የድሮዉ ብሔር ብሔረሰብ ተመልሶ እናያት ይሆን እንደኔ ምኞት ያላችሁ ላይክ ግጩኝ
@metasebia10
@metasebia10 Ай бұрын
Amen. I was crying, too 😂
@hirutgashaw9206
@hirutgashaw9206 Ай бұрын
እኔም አለቀስኩ የምር የድሮዋ ኢትዮጵያ ናፈቀችኝ የተዋደድንበት የተከባበርንበት ያ ዘመን😢😢😢😢😢
@Amen-vh8pt
@Amen-vh8pt Ай бұрын
ብሄር ብሄረሰብ ነው ያፈረሰን ብላችሁ አልነበር 😂
@asbiketbwriy9
@asbiketbwriy9 Ай бұрын
@Amen-vh8pt ማለት ደግሞ ይሔን አባባል ማነዉ ያለዉ
@Amen-vh8pt
@Amen-vh8pt Ай бұрын
@@asbiketbwriy9 ኢትዮጵያ አንድ ናት አንድ ሃይማኖት አንድ ብሄር አንድ ባንዲራ የሚያቀነቅኑ
@Jerry-e27
@Jerry-e27 Ай бұрын
ምርጧ አርቲስት መስታወት አራጋው በEBS ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል 💙 ጋሼ እረጅም እድሜ ይስጥህ😍
@AhmedK-x6e
@AhmedK-x6e Ай бұрын
Ethiop Mahon Kurat nawu
@AhmedK-x6e
@AhmedK-x6e Ай бұрын
Woooooooooooebs nure100000000000000000000🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
@Amen-vh8pt
@Amen-vh8pt Ай бұрын
​@@AhmedK-x6e ሰው መሆን ግን ከሁሉም ይበልጣል 😊
@issu23
@issu23 Ай бұрын
Mahmud Ahmed is inside in every Ethiopians & Eritreans heart!!! wishing him for longevity in his wellbeing!!! I am happy also to see SELAM, a brilliant Base Lead Guitar, to be appeared in this unforgettable event!!
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Ай бұрын
አላህ እድሜና ጤና ይጨምርልህ ።እባክህ ዱንያ ይህ ነው ለአኪራም ማሰብ ይኖርብናል የመጨረሸውን ግዜ በኢባዳ በሸሀዳ እንዲያደርግልህ ወደ ቶባ አለህ ፊት እንድትቀርብ ምኞታችን ነው እኛም ዱአ እናደርጋለን።በርታ ብዙ ትዝታዎች አንድነትንሀገር ወዳድነትን ፍቅርናሰ ለምን አስተምረሀናል።ምስጋናም ይገባሀል።❤❤❤❤❤
@coreykelly2523
@coreykelly2523 22 күн бұрын
አሜን ❤
@Orange06909
@Orange06909 Ай бұрын
ጋሽ መአሙድ ስው አክባሪ ነው ይገበዋል እግዛብሄርን እረጅም ዕድሜ ይስጥህ::
@TRUEFALSE4387
@TRUEFALSE4387 Ай бұрын
አክባሪወች በእውነት ፈጣሪ ክብርት ይስጣችሁ ቀጥሉበት።
@redietmengesha8041
@redietmengesha8041 Ай бұрын
This is so beautiful 😍😍😍 I am having teary eyes 😢😢😢 a befitting Glorious Farewell for our beloved Timeless Classic ✨🎤✨ Gash Mahmud Ahmud King of Tizita (aka Ethiopian Nostalgic Music) 💚💛❤️💫🎶👑👑👑 We love, respect and thank you Sir 🙌💖🙌 Long Live Legend 🙏❤️🙏
@ZinateAhmade
@ZinateAhmade Ай бұрын
ብሄር ብሄረሰቦችን አስመስለው የለበሱት ነገር ኢትዬጺያውይነትን አንድነትን መዋደድን ሰላምን ያስተምራል 😘😘😘😘😘
@CHERKE_JEMA5575
@CHERKE_JEMA5575 Ай бұрын
አዎ ትክክለኛው ባንዲራችን መያዙም ደስ ብሎናል
@redum5068
@redum5068 Ай бұрын
​@@CHERKE_JEMA5575yeah😊
@Meron-pd5jp
@Meron-pd5jp Ай бұрын
ማርያምን አለቀስኩ ለምን ይሆን እደ ውጭ ሀገር ሀገራችን ኢትዮጵያ ላይ ተሳስበን ተዋደን የማንኖረው 😢 የጎደለን ሳይኖር እርስ በእርስ መባላት ለዚች አጭር እድሜ ጌታ ሆይ ሀገራችን ኢትዮጵያ ፍቅር ሰላም አንድነትን ስጠን 🤲🤲😥
@hey_MekedsAbebe12
@hey_MekedsAbebe12 Ай бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል የሰው ልጅ በቁሙ ይሄንን ሲያይ 💚💚💛💛❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@LRE2417
@LRE2417 Ай бұрын
የኔ መስቲ ከረጅም አመታት በኋላ በመድረክ ላይ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል
@ADe-td4cv
@ADe-td4cv 12 күн бұрын
Ye ethiopia radio negest eko neberech , betam neber yemwedew demtsuwan
@Springspring2020
@Springspring2020 Ай бұрын
መቼም የዲሲ ግብረ ኃይል ሁሌም ኢትዮጵያዊነትን ከፍ አድርጋችሁ ታሳያላችሁ የዛሬው ደግሞ ይለያል ሰው የሞተ ቀን ብቻ ከፍ ከማድረግና ከማሞገስ በሕይወት እያለ ክብርና ፍቅርን ማሳየት ትልቅ ነገር ነው❤❤❤
@Martaethio363
@Martaethio363 Ай бұрын
እውነት ነው እዛ ያሉ ኢትዮጵያውያን ለአገር እና ወገን ያላቸው ፍቅር ይለያል ብቻ ባሉበት ሰላማቸው ይብዛ 😘🙏
@REEealTV
@REEealTV 23 күн бұрын
የምን ግብረ ሀይል ነው ደሞ እዚ?
@Tsion25
@Tsion25 Ай бұрын
እንባዬን አልቻልኩም አባቴን መሳይ ሆዴን አሰፈሰፈው እንኳንም ኖረክ ይህን ክብር አየክ እድሜክ ይርዘምልኝ❤❤❤
@abeshalove2007
@abeshalove2007 Ай бұрын
አንጋፋው ጋሽ ማህሙድ አህመድ ክብር ይገባሃል ላለፉት በርካታ አመታት ድንቅ ትዝታዎች አሉን እንወድሃለን ስለ አገልግሎትህ እናመሰግናለን::ረጅም እድሜና ጤና እንመኝልሃለን::🙏
@selamawitshiferaw-h4p
@selamawitshiferaw-h4p Ай бұрын
ምናልባትም በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ ይሄ የመጀመሪያው የክብር ሽኝት ነው...ማህሙድ አህመድ በጣም እድለኛ ሰው ነህ
@Ethiopia890
@Ethiopia890 Ай бұрын
Love you, Mohammud. You deserve ❤️ ❤❤ may God give more health be blessed! Thankyou every one !!!🎉
@MesfinTekletsadik-h7s
@MesfinTekletsadik-h7s 18 күн бұрын
ለኢትዮጵያ ና ለሕዝቦ ጥሩ ሥራ የሠሩ ሰዎች ሁሉ መመሥገን አለባቸው ጥሩ አረያነት ሰላለው አዘጋጆች እናመሰግናለን
@memeaddis7928
@memeaddis7928 Ай бұрын
መስታወል አራጋው ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ❤❤❤
@rahaldemis442
@rahaldemis442 Ай бұрын
ጋሽ መሀሙድ እረጅም እድሜ እና ጤና ተመኘሁልህ ቀሪ ዘመንህን በደስታ ኑር❤❤❤❤
@MengistuTessema-j3m
@MengistuTessema-j3m Ай бұрын
Gash Mehamud, wow, what a recognition and thanks giving celebration. You really deserve. Long live
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Ай бұрын
እንባዬም 😥😥 በጣምም ደስ ብሎኛል ጋሽ መሃሙድ አህመድ እንኳን ደስ አለህ ❤🎉❤🎉❤🎉💚💛❤️ 🙏🙏🙏
@meronbefekadu1466
@meronbefekadu1466 Ай бұрын
This is so beutiful and hearwarming, Thank you to all involved
@dejendesta8080
@dejendesta8080 18 күн бұрын
Much respect to Gash Mahmud, Selamu is another legend🎉
@xx20zz20
@xx20zz20 Ай бұрын
Thank you all Ethiopians for organizing such a great event to honor our legend Gashee Mahmoud. I love his songs, as 80's generation.
@TiegistNegash
@TiegistNegash Ай бұрын
ማነው እንደኔ በሰላም ዘፈን ወይዘሮ እጅጋየሁን ያስታወሰ❤❤❤
@እኔምአምናለሁአድነኝብየ
@እኔምአምናለሁአድነኝብየ Ай бұрын
እመቤቴን ይህን ግሩፕ እወደዋለሁ በሀዘን በደሥታ በቃ ለሁሉም ኡፍፍፍ እንኩዋን ለዚህ እድሜ አደረሠህ
@zed-c5v
@zed-c5v Ай бұрын
ማነው እንደኔ ያለቀሰው ጋሽ መሐመድን አይቱ ጋሽ ጥልዬን አሰበ
@OptimalLivingVision
@OptimalLivingVision Ай бұрын
ይህንን ዝግጅት ላዘጋጃቹ በዚህ ዝግጅት ለተሳተፋቹ ሁሉ በእግዛብሔር ምስጋናቹ ይሁንላቹ። ማህሙድ ኣህመድ የትዝታው ንጉስ እንኮን ለዚህ አበቃህ፡ ዘመን ተሻጋሪ የሙዚቃ አበርክቶህ ለዘልኣለም የሚኖር የኢትዮጵያ ቅርስ ነው።
@AbeniMan-x5e
@AbeniMan-x5e 7 күн бұрын
ውዷ ጋዜጠኛችን ከልቤ ነው የምወድሽ ስለአየሁ ደስ ብሎኛል
@ibrahimahmed7498
@ibrahimahmed7498 Ай бұрын
I wish him a long life with health and happiness. His music is very entertaining and educational. Thank you to our legend.
@proudtigrawity2177
@proudtigrawity2177 Ай бұрын
Gashe Mehamud is a True artist!!! All his work is all about love and peace. Gashe Mehamude is an example to all Artists who uses their platform to perform hate speech and division!!! God bless Mahamude Ahemed. Many more years to live and much more love and respect!❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@جمنننواغطجحمافنغ
@جمنننواغطجحمافنغ Ай бұрын
ክብር ለሚገባው ክብር ሲስጥ ደስ ይላል ፍቅርን አንድነትን ፈጣሪ ያምጣልን ጌታየ ጋሽ ሙሀመድም አላህ በዝነቱ ካቲማህን ያሳምረው
@zewditugreene2898
@zewditugreene2898 Ай бұрын
I do know Doctors of Music Mahamud Ahmed. It is a marvelous job you the Ethiopian people to celebrate him while is leaving in this earth. I wish him the best in life. Congratulations 🎉❤
@merong-g6w
@merong-g6w Ай бұрын
💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👈ሠደቅ ቀለማችን መጠሪያችን👌
@samuelbahta78
@samuelbahta78 Ай бұрын
It´s nice to see all Ethiopians under ONE flag...
@mettik1562
@mettik1562 Ай бұрын
Leaded Mr. Mohamed talent is something that God only could have blessed him. Impeccable! A bullet proof masterpiece! Mr. Mohamud is a man is the definition of A true gentleman, sharp, cool, and deserved A Nobel Prize. I wish Swiss land knows how to understand Mohamed's music. He deserved the Nobel prize.
@mathewosketsela6020
@mathewosketsela6020 Ай бұрын
ohhhh the band is best of best integration ETHIOPIA can Possible!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@medhanitbehailu21
@medhanitbehailu21 Ай бұрын
ሲያንሰው እንጂ አይበዛበትም!!!! ዘመን ተሻጋሪና የማይሰለቹ ጥዑም ሙዚቃዎቹ ዘለዓለማዊ ሀውልቱ ናቸውና!!!!! እ ❤❤ ና ❤❤ መ❤❤ ሰ ❤❤ ግ ❤❤ ና ❤❤ ለ❤❤ ን።
@hasefah3808
@hasefah3808 12 күн бұрын
እሰይ ደስ ይላል❤❤❤
@elfineshwondafrash3258
@elfineshwondafrash3258 Ай бұрын
በጣም በጣም እምንወድህ ጋሽ ሙሀሙድ እናመሰግንሀለን ።ረጅም እድሜ እና ጤና እንመኝልሀለን
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 Ай бұрын
በደንብ ታስቦበት የተዘጋጀ❤ ሙዚቀኞቹ ባንዱ ፅድት ያለ 💃💃 መስታወት አራጋው "እፁብ " የኔ ቆንጆ ከስንት ጊዜ በሆላ አየሁሽ እሰከዛ ለዛ ካለው ድምፅሽ እርጋታሽ ስወድሸ እኳ😘😘
@mahletmekonnen3478
@mahletmekonnen3478 Ай бұрын
Gash Muhamud a legend! Ethiopiye so beautiful inside and out❤
@danielbbad
@danielbbad Ай бұрын
Great work Martha and your team.
@dinkg.mariam4279
@dinkg.mariam4279 Ай бұрын
Thank you, Ebs. Happy retirement to mr.Mohamoud ❤❤❤🎉🎉🎉
@najatsalih895
@najatsalih895 14 күн бұрын
ah takela tesfazgi thank you so much guys 😢😭👍👍👍
@yonasasmelash1320
@yonasasmelash1320 Ай бұрын
እድሜህን ያርዝምልኝ አባቴ። የሃላውንማ አየዋለሁ ባይኔ ብለሀል ታየዋለሁ ጋሼ አከብርሀለው እንደ ሙዚቃ አድማጭነቴ
@fufukeku2250
@fufukeku2250 Ай бұрын
omg am so nappy to see mestawet arragaw mashaallaah aboo sittaaamir
@fufukeku2250
@fufukeku2250 Ай бұрын
am so happyyy
@redietmengesha8041
@redietmengesha8041 Ай бұрын
Me too 🥰🥰🥰 she is a Natural Beauty that's everblooming 🌺🌺🌺 our beloved Mastewal Aragew 💖💖💖 wholerounded Musical Artist 🎭 with a sweet voice & skillful Violinist 🎻
@MubarekAli-cp7cq
@MubarekAli-cp7cq Ай бұрын
ጋሽ ማህሙድ ሁላችንም እኖድሀለን ኑርልን❤❤🙏🙏🙏
@yitbarekayele8667
@yitbarekayele8667 22 күн бұрын
በእውነት ቅንነትና ደግንነት ለእዚህ ያበቃል ለእዚህ ክብርምፈጣሪ እንኳን አበቃህ ። ፈጣሪ ረጅም ዕድሜና ጤንነት እንዲሰጥህ እመኛለሁ አክባሪዎች በሙሉ በእውነት በእውነት ፈጣሪ ክብር ይስጣችሁ ቀጥሉበት ኢትዮጵያውያን የምታኮሩ ዜጎች ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ በስደት በያላችሁበት አገር እነደዚህ ወገንን ማስደሰት በችግር ጊዜም በረሃብ አለንጋ አንጀታችሁን አስራችሁ የርሃብ አድማ በማድረግ ለወገን ያላችሁን ተቆርቋሪነታችሁ እጅግ ያኮራል ለማንኛውም ስለ በጎ ምግባራችሁ የምገልፅበት ቃል ያጥረኛል 🌹ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ🌹ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ🌹ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ🌹🌹🌹💚🧡❤
@ZikieShimelis
@ZikieShimelis Ай бұрын
ጋሼ መሃሙድ እንኳን ለዚህ አበቃህ! ጥሩ ሙዚቃ የሚጫወቱ ነበሩ ብትጋብዟቸው መልካም ነበረ የግል ሃሳቤ ነው ስላልተመቸኝ
@Omyasmin757
@Omyasmin757 24 күн бұрын
አላህ ዕድሜህን ያራዘመው ያረብ ❤❤❤❤❤❤
@አሚሬ
@አሚሬ Ай бұрын
እናመሠግናለን ለባንድራው አባየ ነፍአመትኑር
@ethio4sweets529
@ethio4sweets529 Ай бұрын
ጋሽ መሀሙድ የሙዚቃ እንኳን አድናቂ አይደለሁም ግን የናንተ ይለያል የሀገር መዝሙር ማለት ነው እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ እንኳን ደስ ያለህ ክበርልን እንዲህ ተከብሮ ማለፍ እንዴት ደስ ይላል❤❤❤ እንወድሀለን
@kepperkeppper6111
@kepperkeppper6111 Ай бұрын
Wow the golden voice king gossay tesfaye ❤❤❤🎉🎉🎉
@meseretarega2899
@meseretarega2899 Ай бұрын
በህይወት እያለህ ይሄን ማየት መታደል ነው !ግን ግን ለንስሀ ያብቃህ ጌታ እየሱስ ይርዳህ የዘላለም ህይወት እንዴኑርህ መልካም ምኙቴ ነው.❤
@MesfinTekletsadik-h7s
@MesfinTekletsadik-h7s 18 күн бұрын
ችሎታ ጥንካሬ የሕዝብ ፍቅር ወደ ተተኪዎች ይተላለፍ የሚያስደስት ሥራ ለ ኢትዮጲያ አዘጋጆች እናመሰግናለን
@RRuth8852
@RRuth8852 Ай бұрын
Egzhabhir eregme edmie ketenagare yesteh enwedhalen ❤❤❤
@rhamtistore9583
@rhamtistore9583 Ай бұрын
እድሜ ይስጥህ ቆይልን አባታችን😢😢😢💚💛❤
@ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል
@ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል Ай бұрын
የተለያየ ልብስ ለብሳቹ አጅባቹ ስትገቡ እንዴት አባታቹ ታምራላቹ 😢❤❤❤❤
@Springspring2020
@Springspring2020 Ай бұрын
😂
@FantuKelecha
@FantuKelecha Ай бұрын
በእውነቱ ኢትዮጵያን ወገኖቻችን እጅግ በጣም ውለታን የማይረሳ ሕዝብ መሆኑን የሚያሳይ ነው❤ በዚህ መልኩ ይኸን ፕሮግ ለማዘጋጀት የደከማችሁ ሁሉ ልዑል እግዚአብሔር የናንተንም ውለታ ይክፈላችሁ 🙏😍
@DagmawiWendwessen
@DagmawiWendwessen Ай бұрын
መስፍን(ቤቢ) neber mezfen yeneberebet. ጋሼ እንኳን ለዚህ አበቃህ🙏
@senushikore7663
@senushikore7663 Ай бұрын
MAhemudy, you deserve it, Ethiopia deserve it that created like you. God bless you and thank you for your unconditional love to our 👉🇧🇯🇧🇯 country and to the nation!🙏💚💛❤️😍🌹🌹🌹one love & one Ethiopia 🇧🇯!
@JosiJosi-o7o
@JosiJosi-o7o Ай бұрын
ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥልን
@abebayoutube7089
@abebayoutube7089 Ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠዎት ጋሽ ሙሀሙድ ይገባዎታል💛❤💚😘❤👌👌🙏
@zufantessam
@zufantessam Ай бұрын
በእደማሪያም ስላየሁ ደስ ብሎኛል
@lidyanaredeemed9848
@lidyanaredeemed9848 Ай бұрын
Such a sweet graceful man! ❤hugs 🙏❤️
@zenegedeadam6719
@zenegedeadam6719 Ай бұрын
ጋሼ የኢትዮጵያን ትንሣኤ ያሳይህ አባትዓለም❤❤❤
@yonathangezahegn1076
@yonathangezahegn1076 Ай бұрын
ክብር ለጋሽ መሀሙድ
@user-jd2zj2qm1gGA
@user-jd2zj2qm1gGA Ай бұрын
የትዝታው ንጉሰ,አርቲሰት ማህሚድ አህመድ እንኳን ለዚህ እውቅና ,አበቃህ ቀጣይ,ዘመንህ ረጅም,እድሜ,እና ጤና,ፈጣሪ,እንድሰጥህ እመኝልሀለሁ;:
@liyamebratu9694
@liyamebratu9694 Ай бұрын
ዋው እዴት መታደልነው ጋሺ ሙሃመድ
@endashawbekele6271
@endashawbekele6271 Ай бұрын
Gash mohammud you deserve God give more health be blessed
@KibebewMekonin
@KibebewMekonin Ай бұрын
Yigebawal enameseginalen
@MohammedTaha-t9p
@MohammedTaha-t9p Ай бұрын
Astewawakiwa yemigerm Dimts alesh! Ende kibe yelesese Tafach!!! Yibarkilish.
@Yemariam7122
@Yemariam7122 Ай бұрын
ይቺነች ኢትዮጵያችን
@Yetaymezgebu
@Yetaymezgebu 27 күн бұрын
Ewent ye tizitaw nigus new ene muzican sesibew yesu new ke libe yemsamaw degageme be samew ayselachegnem .....ye hiwot musica new......kibir yegebawel akiberulin❤❤❤❤❤❤
@BayewAmare
@BayewAmare Ай бұрын
Allah mechereshakn yasamrlk mame
@-oj4gq5xi8g
@-oj4gq5xi8g Ай бұрын
ኧረጉድ በሉልኝ የኔ እንባ ምን ይሉታል ማየት ከለከለኝኮ
@almazsime4584
@almazsime4584 29 күн бұрын
ሆድ የምያባባ ነገር አለው !
@hermalacom
@hermalacom Ай бұрын
ኢቲዩጵያ አናቴ በክፉዎች ከብርሸን አጣሸ አይዞ አናቴ ሀገሪ ቀን አለው ለሁም
@hermalacom
@hermalacom Ай бұрын
ኢቲዬጵያ አወድሻለው ሀገሬ
@coreykelly2523
@coreykelly2523 22 күн бұрын
እኔም 🥲🥲🥲
@bettyyilma5539
@bettyyilma5539 Ай бұрын
Gash Muhammad ❤❤❤❤
@habtamamimi3851
@habtamamimi3851 Ай бұрын
እዴሜና ጤና ይስጥል ይገባቸዋል
@YedenakachwgetahunCuchu
@YedenakachwgetahunCuchu Ай бұрын
እውነት ከምር ነው ጋሼ የተመሠገነው በደንብ የታሠበበት እንደሆነ ያስታውቃል👏👏👏
@christewelde2948
@christewelde2948 Ай бұрын
Bewnet endeat des emdalegn ke gash mehamud wichi manim aygebawum yhnin kibir kezim kezam kemeta mengist yemayshergid tikiklegna artist egzabher ye nisha gize setohal yabkah hulem 1 neh lene ❤❤❤
@Gombet25
@Gombet25 Ай бұрын
በጣም አስለቀሰኝ ማቆም አቃተኝ ምናለ ፈጣሪ ሀገራችንን በቃ ቢሏን
@20204606
@20204606 Ай бұрын
Long life Gashe Mohamued !!
@genetsamuel8518
@genetsamuel8518 Ай бұрын
Wow nice ❤❤❤❤🇪🇷🇪🇷
@tadelechwerku7408
@tadelechwerku7408 Ай бұрын
ሰውን በህይወት እያለ ማስደት እንዴት የመንፈስ እርካታ ይሰጣል ጋሽዬ ይገበዋል❤❤
@MeskiyaMusefa
@MeskiyaMusefa Ай бұрын
እንካ፣ለዝህ፣አበቃህ፣በፍቅር፣መሸኝት፣መታደል፣ነው፣ቀርው፣ዘመን፣አላህ፣ያስትካክልልህ፣
@FaysalKsa-w1h
@FaysalKsa-w1h Ай бұрын
ወደ ትክክል የሆነው ወደ ተፈጠርከበት መንገድ እስላም ብትመለስ ሁሉንም ያቀጠልከውን ግዜ አላህ እንድምርህ ንስሃ ብትገባ አላህ መሃር ነው አሁንም ያለችህን ግዜ ተጠቀም
@Springspring2020
@Springspring2020 Ай бұрын
አይ ትክክል እስልምና ነው ትክክል? ወንድሜ ወደ ትክክለኛው እምነት ፈጣሪ እንዲመራህ ጠይቀው ይመራሃል ❤
@romanmulugetta3814
@romanmulugetta3814 Ай бұрын
ABSOLUTELY BEAUTIFUL VIDEO 💚 💛 ❤️ GOD BLESS YOU ALL ETHIOPIANS ARTIST AND SINGER ❤❤❤❤LIMITLESS THANK YOU FOR SHARING 💚💛❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻💚💛❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻⚘️⚘️👀💝💝LIMITLESS THANK YOU FOR SHARING BLESS AMEN
@madienabdo2211
@madienabdo2211 Ай бұрын
Allah heday ysteih
@hermalacom
@hermalacom Ай бұрын
የሀገራችን ሀብት
@astarasaro2061
@astarasaro2061 Ай бұрын
እየሱስ ያዲነል ያዲናናናናናሊ ካልቤ እወደቻወአለው??💚💛❤️
@Springspring2020
@Springspring2020 Ай бұрын
አሜን ሌላ አዳኝ የለም ስሙ እንደሚፈስ ዘይት ያረሰርሳል ቃልህ ከማር ይጣፍጣል ስምህ ያድናል ይፈውሳል ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ❤❤❤
@MergatYasdestal
@MergatYasdestal Ай бұрын
Edmena tena yistiln amen
@redeityilma6635
@redeityilma6635 Ай бұрын
Long life dasa ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@tomg4383
@tomg4383 Ай бұрын
ታማኝ፣ በቀላሉ መተረክ ሲቻል እጅግ ልዩ ለማድረግ ስትል አንዛዛኸው። መሃሙድን ለነገ ሳትል ክበህ ሌላ አስመሰልከው። ለመሆኑ መሃሙድ የት ነው የተወለደው? ወላጆች አሉት? ወንድሞችና እህቶችስ? ሥራ ስለሚጠይቅ አድበስብሰህ አለፍክ። በዚህም በዚያም ብለህ እግረ መንገድ ራስህን ለማስተዋወቅ የምታደርገው ሁሌ ይገርመኛል።
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 Ай бұрын
ጋሽ መሀሙድ የትዝታው ንጉስ ይገባሃል🎉🎉🎉
@BogalechTeklu
@BogalechTeklu Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@musesbhatu7352
@musesbhatu7352 Ай бұрын
እርግጥ ነው ለጋሽ ማህሙድ ይገባዋል ለዘመናት የዘፈነ ለሃገር የሰራ ነው ትልቅ ክብር ይገባዋል። ነገር ይኤ ሰብሰባቹ ሳትሸኮረመሙ ህዝባችን ላይ ለሚደርሰው ግፍ ድምፅ ትኦናላቹ ብየ አስባለው ዘር ሳትለዪ አሱም ነው የዘላለም ሰነቅ የሚኦነው ለተበደለ መቆም ልጆቻችውን እያሳባቹ ድምፅ መኦን መኖር የተነፈጋቸው ህፄናቶች አሉና
Hilarious FAKE TONGUE Prank by WEDNESDAY😏🖤
0:39
La La Life Shorts
Рет қаралды 44 МЛН
Жездуха 41-серия
36:26
Million Show
Рет қаралды 5 МЛН
번쩍번쩍 거리는 입
0:32
승비니 Seungbini
Рет қаралды 182 МЛН
ለትንሽ አዲስ ሙሉ ፊልም | LETINSH Full Length Ethiopian Movie 2024
1:29:14
HABESHA TRILL Entertainment
Рет қаралды 1 МЛН
ህጋዊ ድሃ ሙሉ ፊልም | Hgawi Deha | New Ethiopian Movie 2024
1:37:04
Eliana Entertainment
Рет қаралды 2,8 МЛН
Hilarious FAKE TONGUE Prank by WEDNESDAY😏🖤
0:39
La La Life Shorts
Рет қаралды 44 МЛН