የጀርመን ገጠር ገባሁ🇩🇪😭

  Рет қаралды 6,342

Wiz dani

Wiz dani

Күн бұрын

Пікірлер: 119
@ሠናይትየማሪያምልጅ
@ሠናይትየማሪያምልጅ 8 сағат бұрын
አይዞክ በርታ ፈጣሪ ከአንተጋር ይሁን በሁሉም ነገር ጠንካራ ሁን በጣም ነው የምወድክ❤🎉
@Wizdani6
@Wizdani6 8 сағат бұрын
@@ሠናይትየማሪያምልጅ 😍🙏🏽😍
@user-daisytamrat
@user-daisytamrat 17 сағат бұрын
ጀግና ጎበዝ ጨዋ ያሳደገክ ስርሀትህ ደስ ሲል 👍
@Wizdani6
@Wizdani6 10 сағат бұрын
@@user-daisytamrat 🙏🏽🙏🏽
@emebettilahun1297
@emebettilahun1297 15 сағат бұрын
ገጠር እንደዚህ ከሆነ ከተማው ደግሞ የ በለጠ ውብ ነው የሚሆነው 🥰
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Күн бұрын
ሲያምር ምንም ይሁን ዳኒ ከኢትዮጵያ ይሻላል በርታ ግን ቪድዮ በኢትዮጵያ ሰአት 12 ወይም 1 ሰአት ልቀቅ ❤❤
@Wizdani6
@Wizdani6 Күн бұрын
@@Aynalove3382 🙏🏽🙏🏽
@ĹobabaMm
@ĹobabaMm 22 сағат бұрын
ታው ግን እኔንም ጀርመን ውሰዱኝ ወላሂ ሠርቸ መለወጥ እፈልጋለሁ ምንም አይነት ስራ ይሁን መስራትና መለወጥ ብቻ ነው የምፈልገው ቤተሠቦቸን የማስተዳድረው እኔ ነኝ ቤተሠቦቸ ሽማግሌ ናቸው በዛላይ ተፈናቃይ ናቸው እኔ ደሞ እዚህ ሠርቸ እነሱን ማስተዳደር አልቻልኩም እና ውሠዱኝና ሠርቸ ማስተዳደር እፈልጋለሁ እባካችሁ 😢ወላሂ እስፓሠር እሚሆነኝ ብር የሚያስፈልገኝን ያህም ስትም ይሁን ችግር የለውም ተበድሬ እወጣዋለሁ የሚያበድረኝ ሠው አላጣም እስፓሠር ብቻ ሁኑኝ 😢😢 ወላሂ አባቴ ዝቅ ብሎ ዘበኝነት ተቀጥሮ እየዘራ ሳየው አልቻልኩም ምክኒያቱም አባቴ እኔ ልጁ እያለሁ እሱ ቁጭ ብሎ በመጦሪያ እድሜው ስራ ለዛውም ዘበኝነት ያማል በጣም እና ካገር አውታችሁኝ ሠርቸ ቤተሠቦቸን ልጡር😢😢
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 20 сағат бұрын
አይዞሽ የኔ ዉድ አዉሮፓ እስፓንሰር ለማግኘት እንደምታስቢዉ ቀላል አይደለም በጣም ብዙ መስፈርት ይጠይቃል እሱም የትዳር ጓደኛ ከሆነ ነዉ።በስራ እስፓንሰር ሆኖ የሚያመጣሽ ሰዉ ለራሱ ጥሩ ካፒታል ያለዉ እና ለአንቺም ስራ ፈልጎ ማግኘት አለበት። እራስሽን እስክትችይ ማስጠጋትም አለበት እሱም በቂ የባለሞያ የስራ ልምድ ካለሽ ነዉ(ለምሳሌ ጤና ረዳት ነርስ ሐኪም አስተማሪ ኢንጂኒየር ወዘተ...)ቢቻል አሰሪዎችሽ ይዘዉሽ ቢመጡ ጥሩ ነበር። ካልሆነ ግን የምትችይ ከሆነ ሰዉ ፈልገሽ ወደ ቱርክ ለመግባት ሞክሪ ከዛ ወደ ግሪክ ለመግባት ብዙ ከባድ አይደለም ከግሪክ በህዋላ መንገድ አታጭም ወይም እዛም ቢሆን ሰርተሽ ለመኖር ከፈለግሽ ግሪክ ሀገር በጣም ጥሩ ሆኗል አየሩም ጥሩ ነዉ ይሄንን የምልሽ አንቺን ተስፋ ለማስቆረጥ ሳይሆን መንገዱን ልንገርሽ ብዬ ነዉ የኔ ዉድ በአሁን ጊዜ ምንአልባት አሜሪካ ወይም ካናዳ እንጂ አዉሮፓ ዉስጥ እስፓንሰር ማግኘት እንደምታስቢዉ ቀላል አይደለም።በህይወትሽ ሊረዳሽ የሚችለዉን ፈጣሪ የበላይ አድርጊ እሱ መንገድ አለዉ።ፈጣሪ ቤተሰቦችሽን ይጠብቅልሽ አንችንም ያሰብሽዉ ቦታ ያድርስሽ።በፀሎት አስብሻለሁ❤
@nas4216
@nas4216 18 сағат бұрын
Allah yeteshalewun ymretlh yareb😢😢
@elastunning6759
@elastunning6759 14 сағат бұрын
እኔ ላግባሽ።ዜግነት ኣለኝ።እኔ ምፈልገው ግን ኣሪፍ ኡነተኛ ሴት ከሆነች ብቻ
@Wizdani6
@Wizdani6 12 сағат бұрын
😍😍🙏🏽​@@Bt-Y2XLO
@HuluBante-it7ci
@HuluBante-it7ci 9 сағат бұрын
Lezech ehete dani bhedbet menged memtat techelalch birr kallat p/s i give her good information tell her or telphon nember
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 21 сағат бұрын
ሰላም ለአንተ ይሁን ዳኒ!!ለመኖሪያ ምቹ የሆነች በጣም የምታምር ፅድት ያለች ከተማ ናት አየሩም ደስ ይላል!! የከተማዋ ስም ማን ይባላል? እናንተስ እዚህ ነዉ የምትኖሩት??ከቻልክ የተወሰነም ቢሆን የልብስ ማርኬቱን ከነዋጋዉ ቪዲዮ ስራልን please?ለየት ያለ ነገር ስላሳየኸን በጣም እናመሰግናለን!!ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን መልካም ጊዜ!!
@Wizdani6
@Wizdani6 10 сағат бұрын
@@Bt-Y2XLO geilenkirchen
@ሜና
@ሜና 19 сағат бұрын
መበርታት ነው ሁሉ ነገር ያልፋል ህትና ወንድሞች አሉኝ አተያለህበት ጀርመን ይህን የምታሳየውን ነገር አልፋውት አሁን ጥሩንሮ ሁሉ ነገር አላቸው በርቱ ተስፋመቁረጥየለም ሲመቻችሁ ቤተክርስቲያን ንም ሂዱ
@Wizdani6
@Wizdani6 12 сағат бұрын
🙏🏽
@mlhmlh5603
@mlhmlh5603 19 сағат бұрын
ሰላም ሰላም ዳኒ ዋው ደስ የሚል የገጡር ከተማ ነው ::ጀርመን ንፁህ ነች ቤቶቹ ደስ ይላሉ ::በደንብ አጣጥመው ነገ ወደ ከተማ ትገባለህ ::የኢትዮፅያዊ ግዋደኛ ደስ ይላል ::ሲከፋህ ቤተስብ ሲናፍቅህ የምታዋየው::ረጅም መንገድ ተጉዛችሁ ይህን ስላየሁ ደስብሎኛል ::በርቱ እግዚአብሔር ከእናተ ጋር ይሁን :: በረዶው ሲጀምር የበቆሎው እርሻ ምን ይመስል ይሆን ??እሱን ታሳየኛለህ :: አሁን ወድ ስር ዳይ ዳኒ..Sei Stark👍
@Wizdani6
@Wizdani6 9 сағат бұрын
@@mlhmlh5603 danke🙏🏽
@samsunga5030
@samsunga5030 14 сағат бұрын
ዋናው ጤና ነው የፈለከበት ለመድረስ ሁሉንም በትግስት ማሳለፍ ነው በጣም ደስ ይላል ቦታው በርታ ዳኒ ከኢትዮጵያ ኑሮ ይሻላል እና ለኛም መንገዱን ምራን
@Wizdani6
@Wizdani6 8 сағат бұрын
@@samsunga5030 🙏🏽oky
@eletderash
@eletderash 12 сағат бұрын
ሲያምር ምንም ይሁን ዳኒ ከኢትዮጵያ ይሻላል በርታ🙏
@mekanmenkire9479
@mekanmenkire9479 10 сағат бұрын
ዳኒ በርታ ጥሩ ነዉ ደስ ይላል ተመስገን በል ነገ የተሻለ ቦታ ትደርሳለክ እሺ እኛንም ዉሰደን
@Wizdani6
@Wizdani6 8 сағат бұрын
@@mekanmenkire9479 🙏🏽🙏🏽
@LeLein-w6j
@LeLein-w6j 52 минут бұрын
ጎበዝ በርታ
@meherethabtemariam5608
@meherethabtemariam5608 19 сағат бұрын
እኔም ወንድሜ ገጠር ነው የጀርመን አገር በጣም ከባድ ነው ወረቀት ለማግኘት ጥብቅ ናቸው
@RahelGebreselassie
@RahelGebreselassie Күн бұрын
ዳኒ በርታ ጉበዝ
@Wizdani6
@Wizdani6 22 сағат бұрын
🙏🏽
@asmerawityas6538
@asmerawityas6538 2 сағат бұрын
Your brother did well to show you the road to success and a slice of his achievements. Good job, brother. Peace ✌️
@bmtq
@bmtq Сағат бұрын
በርታ 👍👍👍
@fuziyaademseid
@fuziyaademseid 7 сағат бұрын
በርታ እሺ
@mesereteshete4436
@mesereteshete4436 9 сағат бұрын
በርታ እማማ ን እያሰብክ መጎበዝ ነው
@Wizdani6
@Wizdani6 8 сағат бұрын
@@mesereteshete4436 okay🙏🏽🙏🏽
@semirafarisidris
@semirafarisidris 6 сағат бұрын
ጀርመን ሰደተኞች ላይ ከፍተኛ የሆነ ቁጥጥር እያረገች ነዉ , soziale Geld እንዳታጣ ወንድም
@milli12354
@milli12354 2 сағат бұрын
ኣስረዳኝ
@tigisit2534
@tigisit2534 10 сағат бұрын
🙄ታዲያ እኮ ከ ጦቢያ ከተማ ጋር አንድ ነው
@genetayele990
@genetayele990 3 сағат бұрын
Gobez bereta ye fani wendem ayedel nege tiru derega tideresalek hulet bekolo le gigi wesedelat tiresowan aseretalech wesedelat
@fuziyaademseid
@fuziyaademseid 7 сағат бұрын
ሲያምር
@SisaySamuel-g5d
@SisaySamuel-g5d 8 сағат бұрын
ቦታው በጣም ደስ ይላል ❤❤❤
@AmirrReshad
@AmirrReshad Күн бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ
@Wizdani6
@Wizdani6 Күн бұрын
@@AmirrReshad Amen🙏🏽
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 23 сағат бұрын
German is a beautiful country!
@Wizdani6
@Wizdani6 8 сағат бұрын
@@hanaethiopia1059 😍😍
@Padhaps
@Padhaps Күн бұрын
👏👏👌
@semutimohamed8744
@semutimohamed8744 9 сағат бұрын
ማሳው ተመችቶኛል 🥰
@Malikmurad2010
@Malikmurad2010 10 сағат бұрын
ወንድሜ ሙሉ አሜሪካ እንደዚ ነው ፣ ስራ ስራ መንግስት ቤት ሰጠኝ ምናምን ውርደት ነው
@MonaTubeሙና
@MonaTubeሙና Күн бұрын
ደስ ይላል መንገዱን
@Wizdani6
@Wizdani6 Күн бұрын
@@MonaTubeሙና 😍
@meazabirhane
@meazabirhane 13 сағат бұрын
የመወጫ መንገዱ 1,000,000.00 በላይ ከፍሎ ነው የሚወጣው ዘም ብሎ መውጣት የለም የሰማነውን ነው.
@milli12354
@milli12354 2 сағат бұрын
እንደዛ ብር ካለኝ ኣገሬ ሰርቼ መኖር ኣልችልም 😢
@queenzuzu710
@queenzuzu710 17 сағат бұрын
አስደናቂ ቦታ
@galayuser1127
@galayuser1127 9 сағат бұрын
ዳኒዬ እወድሀለው❤❤❤
@Wizdani6
@Wizdani6 8 сағат бұрын
@@galayuser1127 😍😍
@AziyebTigray
@AziyebTigray Күн бұрын
@seidseid7362
@seidseid7362 Күн бұрын
❤❤
@SolomonAbay-jy2tx
@SolomonAbay-jy2tx 4 сағат бұрын
Willkommen ins Deutschland! 🇩🇪🇩🇪🇩🇪🇩🇪
@Wizdani6
@Wizdani6 3 сағат бұрын
Geilenkirchen
@obseobse4517
@obseobse4517 7 сағат бұрын
Abshir ❤❤
@SisaySamuel-g5d
@SisaySamuel-g5d 8 сағат бұрын
ዋው ዋው መታደል ነው
@Wizdani6
@Wizdani6 8 сағат бұрын
@@SisaySamuel-g5d 😍😍
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 23 сағат бұрын
አንተ ቅን ልጅ በቅርቡ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ::
@Wizdani6
@Wizdani6 22 сағат бұрын
Amen anchim endzaew🙏🏽🙏🏽
@AmanuelAbiy-n7p
@AmanuelAbiy-n7p 18 сағат бұрын
ደቡብ ኮሪያ መሄድ ከፈለጋቹ አናግሩኝ
@mekanmenkire9479
@mekanmenkire9479 10 сағат бұрын
አቤት አለን
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 2 сағат бұрын
አለን ​@@mekanmenkire9479
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 2 сағат бұрын
ቁጥርህን አስቀምጥልን
@lulatadese5445
@lulatadese5445 23 сағат бұрын
ሰላምህ ብዝት ይበልልኝ ❤
@Wizdani6
@Wizdani6 22 сағат бұрын
🙏🏽🙏🏽
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 2 сағат бұрын
ጀርመን ውስዱኝ እስኪ ሆ
@SENAYITTUBE
@SENAYITTUBE Күн бұрын
ስራፍልግልኝ ወደገጠሩ አርምም ስራ ወይ ደሞ House cleaning
@Wizdani6
@Wizdani6 Күн бұрын
Yefelgal no pro😉
@RahelGebreselassie
@RahelGebreselassie Күн бұрын
ጉበዝ💪
@Wizdani6
@Wizdani6 Күн бұрын
@@RahelGebreselassie 🙏🏽
@Sewugna-o8w
@Sewugna-o8w Сағат бұрын
👍👍👍💪😍😍
@TagastTagast
@TagastTagast 13 сағат бұрын
Wow edaze ayenat bota lanuro edat dase yelale
@Wizdani6
@Wizdani6 8 сағат бұрын
@@TagastTagast 😍😍
@bintkadir4594
@bintkadir4594 Күн бұрын
የሚገርም ነው ለካ ውጫ ሃገርም እርሻ አለ
@Wizdani6
@Wizdani6 Күн бұрын
@@bintkadir4594 yes 😂
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 21 сағат бұрын
የአዉሮፓን እርሻ መጥተሽ ባየሽዉ እንዴት እንደሚያምር
@bintkadir4594
@bintkadir4594 18 сағат бұрын
@@Bt-Y2XLO ዋው እኮ ቪዲዮ ላይ እያየሁት ማለት ገምቼም አላውቅም ሁሉም ከአፍሪካ ሚወስዱ ይመስለኝ የነበረው
@SolomonAbay-jy2tx
@SolomonAbay-jy2tx 4 сағат бұрын
Min ketema new
@GETNETBIRATU
@GETNETBIRATU Күн бұрын
Welcome
@Wizdani6
@Wizdani6 Күн бұрын
😍
@abiytelahun9267
@abiytelahun9267 17 сағат бұрын
በደንብ እየሰራ
@Wizdani6
@Wizdani6 12 сағат бұрын
👍🏽
@GebrielaTadesse
@GebrielaTadesse 6 сағат бұрын
ገጠሩ ነው ይሄ? ውሰዱኝ።
@warka2663
@warka2663 Күн бұрын
ጎመን የሚመስለው የስኳር ድንች ነው።
@Wizdani6
@Wizdani6 Күн бұрын
Okay🙏🏽 thanks
@DawittTeklu
@DawittTeklu Күн бұрын
Dani farmer
@Wizdani6
@Wizdani6 Күн бұрын
@@DawittTeklu yei broski😂
@NatanGere50
@NatanGere50 13 сағат бұрын
😂😂😂😂
@TigistChalewmamo
@TigistChalewmamo 12 сағат бұрын
ተው በጌታ ጀርመን ውሰዱኝ እኔ እራሴ ገንዘብ እችላለሁ 😢
@HuluBante-it7ci
@HuluBante-it7ci 11 сағат бұрын
Kutrshen askemchelgn mengedun bedenb engrshalew
@HuluBante-it7ci
@HuluBante-it7ci 11 сағат бұрын
Esu bemtabet menged yemer mehed yemtflegi kehone teru yehone information enegrachehalew who need
@rahimarahima9141
@rahimarahima9141 10 сағат бұрын
@@HuluBante-it7ciእኔም እፈልጋለሁ Please የfb ስም አስቀምጡልኝ
@HuluBante-it7ci
@HuluBante-it7ci 9 сағат бұрын
HULU BANTE BELESH FRIEND REQUEST KAJELGN
@rahimarahima9141
@rahimarahima9141 9 сағат бұрын
@@HuluBante-it7ci ቡዙ ሰዉ ነዉ ያለዉ profile ሉ ምንድነዉ
@user-solomonzl6fq3zc2r
@user-solomonzl6fq3zc2r 22 сағат бұрын
Flomarkte sikele felge berra
@Wizdani6
@Wizdani6 12 сағат бұрын
👍🏽
@HuluBante-it7ci
@HuluBante-it7ci 9 сағат бұрын
DANI PLEASE ANTE BEMTAHNET BELARUS BIRR LALEW SEW EDELUN BEMOKRBET TERU NEW LEMEN BEDENB ATENGRACHEWEM BETAM BEZU ETHIOPAN ERTRA ENEN CHEMRO BEZU SEW GEBTENBTAL YAWEM ENE SET NEGNE ENA ANTE MESRAT CALCHALK BEDENB INFORMATION LESTACHEW LEMIFELG SEW AM READY PLEASE HELP EACH OTHER
@Wizdani6
@Wizdani6 8 сағат бұрын
@@HuluBante-it7ci tinshe mengdu kebad selhone endziyante video mesrate yekebale tsafilege ena ngershalew
@AziyebTigray
@AziyebTigray Күн бұрын
@et4590
@et4590 Күн бұрын
❤❤❤
@AziyebTigray
@AziyebTigray Күн бұрын
@AziyebTigray
@AziyebTigray Күн бұрын
@AziyebTigray
@AziyebTigray Күн бұрын
@AziyebTigray
@AziyebTigray Күн бұрын
@Wizdani6
@Wizdani6 Күн бұрын
🤩🤩
INDIAN ምግብ አዲስአበባ ወስጥ 🇪🇹
37:21
Nastya and balloon challenge
00:23
Nastya
Рет қаралды 58 МЛН
The joker favorite#joker  #shorts
00:15
Untitled Joker
Рет қаралды 13 МЛН
Новый уровень твоей сосиски
00:33
Кушать Хочу
Рет қаралды 4,5 МЛН
Amazing Parenting Hacks! 👶✨ #ParentingTips #LifeHacks
00:18
Snack Chat
Рет қаралды 21 МЛН
ፍቅረኛ አለ ወይ😱❤
26:01
Helu Tube
Рет қаралды 37 М.
ሰለ ሁሉም ነር አልሃምዱሊላህ|ዱንያ ጠፊ ነች☹️
8:39
Habru media_ሀብሩ ሚድያ💦
Рет қаралды 769
ቅጣት ክፍል 168 | Kitat episode 168
44:55
Kana Television
Рет қаралды 14 М.
🛑ከብዝ ልፋት በዋላ የልፋቴን ዋጋ አገኘሁኝ💪🥰
28:12
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 61 М.
በጀርመን የተሰጠኝ ቤት 🇩🇪🇩🇪🇩🇪
13:40
Nastya and balloon challenge
00:23
Nastya
Рет қаралды 58 МЛН