የልጅነት ፍቅሬ የት ነህ? !Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

  Рет қаралды 88,860

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Күн бұрын

Пікірлер: 337
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 Жыл бұрын
እህት,እሄ ታሪክ ከብዙ ስው ጋር ይመሳስላል ,ግን ባሁን ጊዜ እሄ ስው አግብቶ ወልዶ ከብዶ የራሱን ሂወት ሊኖር ይችላል!ብትተይው ጡሩ ይመስላል! እግዚአብሄር ካንችጋር ይሁን!🙏🏾✌🏽🕊💚💛❤️
@jamboandu3402
@jamboandu3402 Жыл бұрын
የስደት ገገማው ገፁ ይሄ ነው። ውጪ ወጥተህ ሰርተህ ገንዘብ ታገኛለህ ። የፈለከውን ምግብ አማርጠህ ትበላለህ ። ግን ደስተኛ ህይወት የለህም ። አገርቤት ያለ ዝቅተኛው የህይወት ውጣ ውረድ ሁሉ ይናፍቅሀል ። ከ20 ከ30 አመት በፊት ጥለኸው የሄድከውን ዝርዝር ታሪክ ፣ ትላንት እንዳረከው ሁሉ አንድም ሳይጎድል ልቅም አድርገህ ታስታውሳለህ ። ታሪኩን ካቆምክበት ቦታ ተነስተህ በዚህ በ20 እና በ30 ምን ሊፈጠር እንደሚችል እያሰብክ ትቆጫለክ ። በተለይ እንደ እዚች እህታችን ካልወለድክ ፣ የመጀመሪያ ፍቅረኛ ህን ፣ አርግዛ እንድታስወርድ አድርገህ ከሆነ ወይ ደግሞ እርግዝና እንዳይከሰትብህ በጥንቃቄ ፈፅመህ ከነበረ ፣ ዛሬ ያቺን ቀን ትረግማለህ ። ያኔ ወልጄው ቢሆን ኖሮ ይሄኔ እኩያዬ የሆነ ጎረምሳ ልጅ ይኖረኝ ነበረ እያልክ በፀፀት ፀጉርህን ትነጫለህ ። (መላጣ ካልሆንክ😂) እንጋባ እያለች ስትወተውትህ የነበረቺውን ልጅ ጥለሀት እንደሄድከው አሁን ብታገኛት ከነምናምኗ እንደምታገባት ትምላለህ ። ብቻ ምን አለፋህ እንዲሁ በሀሳብ እንደዋለልክ ብክን ብለህ ወደ መቃብር ትወርዳለህ ። እና ምን ለማለት ነው ? ስደት አይኑ ይጥፋ ። 😅😅😅😅
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg Жыл бұрын
ትክክል
@sintayehumerawi1727
@sintayehumerawi1727 Жыл бұрын
😭👈
@jamboandu3402
@jamboandu3402 Жыл бұрын
@@sintayehumerawi1727 አንቺ ልጅ አለሽ ? ምነው ጠፋሽ ? ጀርመን እንዴት ነው?
@kalkidangobezie4078
@kalkidangobezie4078 Жыл бұрын
😭😭😭😭
@robat8719
@robat8719 Жыл бұрын
አሳትመው::
@meeenegn3361
@meeenegn3361 Жыл бұрын
በስዴት ሀገር ዉስጥም ያላችሁ የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ ሰላማችሁ ብዝት ይበል🙏 ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹💗
@sintayehumerawi1727
@sintayehumerawi1727 Жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ 🙏❤👈
@milkilion696
@milkilion696 Жыл бұрын
Aman
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ Жыл бұрын
ፈጣሪ በሒወት ኑሮ ለመገናኘት ያብቃችሑ 🙏
@kassalisa746
@kassalisa746 Жыл бұрын
Amen
@eleniworku3153
@eleniworku3153 Жыл бұрын
ምስኪን ታሣዝናለች እህቴ ሠው እንዳሥቀመጡት አይገኘም ተጠንቀ ቂ ለማንኘውም መልካሙን ያጋጥምሽ
@rahel6046
@rahel6046 Жыл бұрын
እግዚሐብሔር ያገናኛችሁ ፍቅር አያረጅም ትዝታ አያረጅም❤
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
ቀና ሰው ነሽ በእውነት ❤️
@hananhussein-hh9ke
@hananhussein-hh9ke Жыл бұрын
💔💔😭😭😭ፍቅር ከባድ ነው ፈጣሪ አምላክ ያገናኝሽ ድምፁን ያሰማሽ የኔ አስተዋይ ❤❤👏👏👏
@jesuschristismylord-p3o
@jesuschristismylord-p3o Жыл бұрын
ሰምሽን ቀይሪው ውዴ አይዞሽ🙏 ጌታ አለ
@Ethio8944
@Ethio8944 Жыл бұрын
ቹቹሻ እንዴት ነሽ እኔ አምላክ ክብሩ ይስፋ አለሁ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እኔ ያለሁት አሜሪካን ነው አግብቼ የ2ልጆች አባት ሆኛለሁ በኑሮዬም በጣም ደስተኛ ነኝ ላንቺም መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ ባለሽበት ሰላም ሁኝልኝ።
@wollodesie2116
@wollodesie2116 Жыл бұрын
Are you the real Nebiyu? Please if you're not don't confuse her.
@meronlife5129
@meronlife5129 Жыл бұрын
😂😂😂sew kifu new eko
@Truth-ob7eh
@Truth-ob7eh Жыл бұрын
አንተ ከሆንክ ደውልላትና ንገራት።
@IamEthiopian-1
@IamEthiopian-1 Жыл бұрын
REALLY??
@Ethio8944
@Ethio8944 Жыл бұрын
@@Truth-ob7ehበጊዜው ፈልጌያት ነበር አሁን ግን በጣም እረፈደ እኔ የራሴን ኑሮ መኖር ከጀመርኩ በጣም ቆይቻለሁ ስለፈለገችኝ እያመሰገንኩ መኖሬንም ይኸው ተናግሬአለሁ። thanks
@liyakonjo1584
@liyakonjo1584 Жыл бұрын
የልጅነት ፍቅር አይገኝም ለእህታችን የፍቅር አምላክ ቸር ወሬ ያሰማሽ
@warkmeoko
@warkmeoko Жыл бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነገረ ያሰማሽ እማ❤ፍቅር ከባድነው
@lovefamily846
@lovefamily846 Жыл бұрын
ወይኔ ምጥንየ እንዴት ነሽ እህቴ? ካስታወስሽኝ ሊብያ እያለን ለትወሰነ ቀናት ኣንድ ግቢ ተከራይተን ነበር እንድያውም ፀጉርሽ ሰርቼሽ ነበር ክክክክክክክ እኔም ጀርመን ነው ያለሁት ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የኔ የዋህ ❤ ❤❤❤ እርግብ ነኝ የጆን እናት ካስታወስኝ መልስልኝ
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 Жыл бұрын
ፍቅር እጅግ በጣም ከባድ ነው በተለይ የመጀመርያ ፍቅር አይረሳም በሕይወት ካለና የፈጣሪ ፍቃድ ከሆነ መገናኘታችሁ አይቀርም እግዚአብሔር ድምፁን ያሰማሽ እህቴ
@Elbethel167
@Elbethel167 Жыл бұрын
ብታገኘው ጥሩ ነው ግን ለብዙ ዓመት ተለያይተው ሁለት በተለያየ ዓለም የሚኖሩ ሰዎች ተገናኝተው አብረው ለመኖር ይከብዳል፣ እሱ ቤተሰብ መስርቶም ይሆናል፣ ተገናኝተው ቢተያዩ ደስይላል
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Жыл бұрын
አራ ይራሠል ጭራሸ ምኑም ትዝ አይልም ከወሰንሸው
@hiwetbehayilu5657
@hiwetbehayilu5657 Жыл бұрын
ይች ሴት ንፁህ ሴት ናት❤ ፈጣሪ በሰላም ያገናኛችሁ❤❤
@lovefamily846
@lovefamily846 Жыл бұрын
በጣም የዋህ ናት ልብያ እያለን ኣውቃታለሁ
@bayush-wn7rw
@bayush-wn7rw Жыл бұрын
መሲ የኔ ቆንጆ ስወድሽ መረጋጋትሽ ሁሉ ታላቅ እህቴን እስክትመሲኝ ድረስ ነው ምወድሽ መሲ መልካም ሴት ነሽ ምታቀርቢያቸው ዝግጅቶች የማይሰለቹ ቁም ነገር አዘሎች ናቸው ከዚም በላይ ትኩረት ሳቢዎች ዝግጅቶች እደምታቀርቢልና እደምታስደስቺን እልጠራጠርም
@rim1060
@rim1060 Жыл бұрын
She has a good heart..
@alemtube12
@alemtube12 Жыл бұрын
የኔ እህት ፈጣሪ ያገናኝሺ ያፈቀሩትን ሰዉ መጣት መቸም አይረሳ
@mokaruth6301
@mokaruth6301 Жыл бұрын
የኔ እናት ቀሪ ዘመንሽን ማሪያምዬ ትባርክልሽ ደስተኛ ታርግሽ አለቀስኩ አብሬሽ ቀሪ ዘመንሽ ይመር🙏❤❤❤
@ኢትዮጵያ-ረ2መ
@ኢትዮጵያ-ረ2መ Жыл бұрын
የልጅነት ፍቅር አይረስም መቼም ግን እግዚአብሔር የለው ነው የሚሆነው
@liyagebretsadik
@liyagebretsadik Жыл бұрын
እኔማ ካለፈው ቅዳሜ አልቆጥረውም
@meeenegn3361
@meeenegn3361 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ😢😢❤
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es Жыл бұрын
አላህ ያገናኛቹ 🤲 የዋህ ግልጽ ነሽ ❤
@hannagetaneh2368
@hannagetaneh2368 Жыл бұрын
መሲዬ የኔ ወርቅ ኑሪልን አንደኛችን ነሽ❤❤❤
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
ደግ ነሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ 😢🙏🏿❤
@የወልሎልጆችፍቅርYoutube
@የወልሎልጆችፍቅርYoutube Жыл бұрын
ሀዋሳ ልጅ ሁለም ደግህ እኮ ነንን እህት 😘
@Truth-ob7eh
@Truth-ob7eh Жыл бұрын
የዋህ ነሽ። ፈጣሪ የሚያስፈልግሽን ይስጥሽ
@lydiashkor7472
@lydiashkor7472 Жыл бұрын
መሲ ቆንጆ ለ ባለ ታሪክዋ የአስተር አወቀ "ተመለስ" የሚለው ጋብጅልኝ እግ/ር ይርዳት
@lulitshumisiyoum3172
@lulitshumisiyoum3172 Жыл бұрын
መልካሙ ሁሉም ይግጠምሽ 🙏
@jesusislord6649
@jesusislord6649 Жыл бұрын
ጊዜ ታክሲ አይደለም ቆሞ አይጠብቅም ትል ነበር አያቴ ይሄም ሰው የራሱ ህይወት ይኖረዋል
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 Жыл бұрын
ሙሉ ስሙን ከናባቱ ብትገልጭ ቶሎ የመገኝት እድሉ የሰፋ ነው። እግዚያብሔር ይርዳሽ
@mosebtube1027
@mosebtube1027 Жыл бұрын
ኮሜንት ፃፈላት እኮ ወዴ ላይ ከፍ ብለሽ እይው አሜሪካ ነው ያለሁት የ2 ልጆች አባት ሁኛለሁ ብሏል እኮ አግብቶ
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 Жыл бұрын
@@mosebtube1027 እሱ ሌባ ነዉ 😂😂ዉሸቱን ነዉ።
@mosebtube1027
@mosebtube1027 Жыл бұрын
@@ethiopialove2463 ነብዩ ነው የሚለው ስሙ እሷም ያለችው ነብዩ ነው ምን አውቃለሁ ብለሽ ነ2
@ኢትዮጵያዊነኝ-ኈ4ዘ
@ኢትዮጵያዊነኝ-ኈ4ዘ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያገናኛቹህ
@NORTAMRAT
@NORTAMRAT Жыл бұрын
የተረገምን ነን ልበል...ጥሩ ነገር እኮ የለንም.. መአት ብቻ ..ስደት ብቻ..እልቂት ብቻ..
@እስቴርመኮንን
@እስቴርመኮንን Жыл бұрын
😅😅😅😅
@milkilion696
@milkilion696 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 yatemetane nane
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 Жыл бұрын
ምን ጥርጥር አለው ጃንሆይ ትውልዱን እረግመው ነው አሉ የሞቱት ይባላል
@NORTAMRAT
@NORTAMRAT Жыл бұрын
@@emebetzewde7492 ህዝቡን እንኩዋን አልረገሙም...ግን ምንም ትምህርት የሌላቸው በውጭ ሃይል የተዘጋጁ ጁንታዎች ቤተመንግት ድረስ ሄደው ከስልጣን ወርደዋል ሲልዋቸው መደንገጥ የለ መርበድበድ የለ..ክብራቸውን እንደያዙ ዙፋናቸው ለይ ቁጭ ብለው ይህ የምታደርጉት ለህዝብ ከበጀ መልካም..ግን የምትሰሩትን ታውቃላችሁ የሚል የተቀረጸ ቪድዮ አይቻለሁ...የሚገርም ዘመን.. አንድ የሃገር መሪ ካለምንም ጥይት እሩምታ ከስልጣን የሚወርድበት የየዋህ ግዜ ዘመን..ምናልባትም ከመጠን በላይ የዋህነት በዝቶብን ይሆን አሁ እንዲህ አይነት አውሬዎች ውሸታሞች ለቀን ሆዳቸው ሞቾች ገዳዮች የለቀቀብን..
@PakPak-vu6wt
@PakPak-vu6wt Жыл бұрын
እሱ ዬኔ፡ራስቶሽል ዎንዶች ኡኮ፡ቶሎ ነው ምራሱት፡ምሲኪን አሳዛሺኝ
@ווסיהברון
@ווסיהברון Жыл бұрын
እሷና እሱ ተፍተዋል ሰለዚህ እሷ እንደፈለገችው እሱም እየፈለጋት ይሆናል ሰለዚህ በሰው ወይም በወንዶች አንፍረድ የተሳሳተ አባባል ነው ሳናውቅ በሰው አንፍረድ ??????
@bitsietbitsiet958
@bitsietbitsiet958 Жыл бұрын
ሴቶች ናቸው የሚረሱት
@mosebtube1027
@mosebtube1027 Жыл бұрын
​@@ווסיהברון ኧረ እሱ ኮሜንት ፅፏል ከላይ በስአቱ አፈላልጌሽ ነበር አለ አሁን ያለሁት አሜሪካ ነኝ አግንቼ የ 2 ልጆች አባት ነኝ አለ እኮ
@sintayehumerawi1727
@sintayehumerawi1727 Жыл бұрын
አይዞሽ አሁን አንቺ እራስሽን ተንከባከቢ ስደቱ እራሱ እስትረስ አለው መፅሀፌ ቅዱስ አንብቢ ከቤተክርስቲያን ሰዎች ጋራ ተገናኚ ኤኔም ጀርመን ነኝ ዋትሳብ ቁጥርሽንፃፊልኘ እደውልልሻለው 🙄👈
@hantes2053
@hantes2053 Жыл бұрын
የድንግል ማርያምና ልጇን ፍቅር በልብሽ ያቀጣጥልልሽ አስቀድማቹ የእግዚአብሔርን መንግስት ፈልጉ ማቲዎሰ 6:33
@Zemicha88
@Zemicha88 Жыл бұрын
ፈጣሪ በሰላም ድምፁን ያሰማሽ የኔ ቆንጆ
@የማራያምልጅነኝ
@የማራያምልጅነኝ Жыл бұрын
ይገርማን ፍቅር ግን ከባድነው የእውነት አንድየ ያገናኛችሁ🙏ካሁን ቡሀላ አለማለትሽ ጀግናነሽ የልብሽን ይፈፅምልሽ አንድየ💔💖🙏
@mittintesfaye
@mittintesfaye Жыл бұрын
Okay
@ווסיהברון
@ווסיהברון Жыл бұрын
ሰላም መሰረት በዙ እንኳን በሰላም መጣሸ እህት መቸ ይሆን የኢትዮጵያውያን የእናቶች የአባቶች የእህቶች የወንድሞች እልቅሶ እንባ የሚታበሰ እህት ከፍቅረኛሸ ጋር ለመገናኘት ዓይን ለዓይን ለመተያየት ያብቃሸ እግዚአብሔር ይርዳሸ ብየ ነው የምልሸ እህት
@yeshalembisetegn5484
@yeshalembisetegn5484 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@meseretlema9655
@meseretlema9655 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ
@ሄለን-ሐ5ረ
@ሄለን-ሐ5ረ Жыл бұрын
ይሳካልሽ 🙏🙏🙏
@dawitmekonnen9681
@dawitmekonnen9681 Жыл бұрын
አምላክ በድጋሚ ለመገናኘት ያብቃቹ ምናልባት ገጠመኝ የሚል የመምህር ተስፋዬ አበራን ትምህርት አዳምጪ
@birktisysay6313
@birktisysay6313 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያገናኛቹ
@milan8639
@milan8639 Жыл бұрын
ደስ ስትል የፍቅር ሰው❤❤❤❤
@fatima-w3c8s
@fatima-w3c8s Жыл бұрын
ኮሜንቶች ያልተያዘ ሰው ግልግል ያዉቃል👺 ምናለ መኖሩን ብታቅ. የሚወዱትን ሰው መኖሩን ዉሎ አዳሩን ማወቅ ያስደስታል
@ווסיהברון
@ווסיהברון Жыл бұрын
በትክክል ብለሻል ፍጡማ እሷ ያለችው የድሮ ፍቅረኛየ የት ገብቶ ነው በሰዎች ባሰፈልገው ላገኘው አልቻልኩም እኔ ያለሁት በሰደት ጀርመን ሀገር ነው ያለሁት ነው ያለችው ግን እኛ ኢትዮጵያዊያን ሰንባል ሰውን ደርሰን መንቀፍ መተቸት መፍረድ እንወዳለን ነው ያለችው
@fatima-w3c8s
@fatima-w3c8s Жыл бұрын
@@ווסיהברון ፍቅር የማያቅ ሰዉ ነዉ ሰውን የሚተቸዉ እንደኔ ናት እሷ በዙሪያየ ያሉት ደሞ ልክ እንደኮሜንቶች ናቸዉ. አላህ የምናስተዉልበት ልብ ይስጠን
@blueblueablueblue5904
@blueblueablueblue5904 Жыл бұрын
ምናልባት እሱ ጥሩ ትዳር መስርቶ ልጆች ወልዶ ከሖነ ጥሩ አይመጣም የቤተሰብ መበታተን ሊደርስ ይችላል እምነትም ይጠፋል ።
@fatima-w3c8s
@fatima-w3c8s Жыл бұрын
@@blueblueablueblue5904 ሰው ሁሉ አንድ አይደለም. እንደኔ መቸም ችግር የለም. ምንም አይመጣ እሷ ስለሱ አኽባር ስላጣች ነዉ በሚዲያ. ያልወጣችዉ በፀብ እራሱ የተለያዩ ይጠያየቃል በጓደኛም ስለሱ ደህንነት ከወንድም ከሴትም እንደኔ ይጠያየቃሉ
@sameerakwt1811
@sameerakwt1811 Жыл бұрын
ይቅናሽ ውቢት አድናቂሽ ነኝ
@adanechtegegne8559
@adanechtegegne8559 Жыл бұрын
መሢ እንዴ ትዳር መኖርኔ አለመኖሩ ቢረጋገጥ አይሻልም መዘዝ አለው።
@robekaeth3984
@robekaeth3984 Жыл бұрын
አይዞሽ ፈጣሪ ያበርታሽ
@luliyagebrehiwot2112
@luliyagebrehiwot2112 Жыл бұрын
ቅን ሰው ናት በህይወት ያገናኛቹሁ
@bekojiimedia2018
@bekojiimedia2018 Жыл бұрын
እኔም እስቲ ላስብ እና የእቃቃ ባሌን ታፋልጊኛለሽ መስዬ😅😅😅 ። ቀልዱም ቀልድ ነው በዚህ ዘመን እንዲህም አይነት ፍቅር አለ? ይገርማል እግዚአብሔር ያገናኛችሁ ❤❤❤
@God-Families-Church
@God-Families-Church Жыл бұрын
kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk..............................................................kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk................................
@nazretnazret8929
@nazretnazret8929 Жыл бұрын
እግዜአብሔር ይርዳሽ እማ
@ለታመኑትዘመንአመጣ
@ለታመኑትዘመንአመጣ Жыл бұрын
When things look like hard Tell to God i do not went it anymore then he will start do meraciles for us ፀለይ ፁሚ;ቃሉን አምብቢ ያኔ እግዚአብሔር ይጎበኝሻል
@jhonidee2065
@jhonidee2065 Жыл бұрын
ወይኔኔኔኔ ጉዴ! ኸረ አለሁ እንዴት ላግኝሽ!?
@tegestayele1900
@tegestayele1900 Жыл бұрын
ደፋር ከዚህ አመት በሁዋላ ምን ፍለጋ ነዉ
@sameerakwt1811
@sameerakwt1811 Жыл бұрын
ጀግና ነሽ ደሞ ያለፍውን ማስታወስሽ ትልቅ ቁምነረኛ ነሽ
@mittintesfaye
@mittintesfaye Жыл бұрын
Yes I saw this video comment people sometimes good sometimes not good but thanks for everything.
@miminigussie4971
@miminigussie4971 Жыл бұрын
Good Luck!! ድንገት ቤተሰብ መስርቶ ቢሆንም አለሁ ማለቱ ላንቺ ጥሩ ነው:: may be ደሞ ብቻውን ሆኖም ከሆነ የድሮው መንፈስና ፍቅር እሱጋ still ካለ ፈጣሪ ሊያጣምራችሁ ይችላል:: ይቅናሽ ግን መጥፎና ሰፋ ያለ አስተሳሰብ የሌላቸው ሴቶች ሁሌም አሉ:: ድንገት ትዳር ላይ ሆኖ ካለም አለሁ ብሎ እንዳይወጣ የምትፈልግም ሚስት አለች:: 🙏
@meeenegn3361
@meeenegn3361 Жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እናት ፈጣሪ ከፍቅረኛሽ ጋር በሰላም ያገናኘሽ🙏🙏🙏🙏🙏
@mittintesfaye
@mittintesfaye Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@NoorNoor-gj3gr
@NoorNoor-gj3gr Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@ፊማዊየፍቅርፔጅ
@ፊማዊየፍቅርፔጅ Жыл бұрын
አንደኛነኝ
@tube-dx9qq
@tube-dx9qq Жыл бұрын
ቹችዬ የኔ የዋህ😢😢😢 እግዚአብሔር ያገናኛችሁ😢
@eshetiejone613
@eshetiejone613 Жыл бұрын
በርጅና መጃጃል እንዳይሆን ነገሩ። ሰውየው አግብቶ ቢሆንስ 🤔😃😃
@mosebtube1027
@mosebtube1027 Жыл бұрын
ከላይ ኮሜንት ፅፏል እኮ አግብቶ ወልዷል የ2 ልጆች አባት ሁኗል አሜሪካ ነው ያለሁት አለ እኮ
@ኢማንቱብ
@ኢማንቱብ Жыл бұрын
ያግባ ይወለዲም እሷ እሶን ስታገኝውይቁርጥላታል የልጅነትፍቅርአይረሳም
@ኢማንቱብ
@ኢማንቱብ Жыл бұрын
እሷስ ቢሜዴያመታ ስለተናገረቺ እንጂ ስንትእናስንትነው በልባቸውየሚፈላለጉ እንዲተነፋፈቁይቀሩ
@hamidelbatty1719
@hamidelbatty1719 Жыл бұрын
የሀይድማ ኖሮ እኳንም ቀረብሺ እግዚአብሔር ገላግሎሻል
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 Жыл бұрын
Egzabher Fetamechenn Yasamrllen Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yinama6582
@yinama6582 Жыл бұрын
አንቺ መልካም ሴት ነሽ የልጅነት ፋቅረኛሽን የት ነህ ብለሽ በመጠየቅሽ? ክብር ይገባሻል።አንድ መልዕክት አዘል ሙዚቃ አስታወሺኝ። የቴዎድሮስ ሞሲሳን 'የ ልጅነት ጊዜ ታወሰኝ:አላፊአግዳሚው:ሚስመኝ:......እያለ ይቀጥላል።አገኝሽው? በእውነት ክበሪልኝ።
@mekdeslemma2599
@mekdeslemma2599 Жыл бұрын
እናትየዉ እና የወንድሙ ሚስት ይቅር ይበላቹህ.
@samerayaba7605
@samerayaba7605 Жыл бұрын
Best ergina bilgna iche tilk setiyo ka awun bohala fiker min yergilishel
@slamsisay
@slamsisay Жыл бұрын
እግዲ የፋቅር አምላክ ያገናኝሽ
@addis2653
@addis2653 Жыл бұрын
ከጀርመን ዲላ በድሮ የዘንድሮ በራሪ ድሮን ካልሆነ ይከብዳል ዋይ ዋይ
@ሲዳማ
@ሲዳማ Жыл бұрын
ያገሬ ልጅ አላህ በሰላም ያገናኝሽ
@hiwetsisay3001
@hiwetsisay3001 Жыл бұрын
አይ በየጓዳዉ
@miminigussie4971
@miminigussie4971 Жыл бұрын
ብዙዎች የልጅነት ፍቅረኛቸውን በሀሳብ ደረጃ "የት ይሆን ያለው?! ቤተሰብ መስርቶ ይሆን?? ምን መስሎ ይሆን አሁን ላይ? ተቀይሮ ይሆን? አለ? ሞተ?" እያሉ ለራሳቸው ከእለታት አንድ ቀን ላይ ያስባሉ:: ግን እንደሰዉ ይለያያል:: fb ላይ እንኩአን ፈልጎ request ማድረግ የሚፈራ አለ:: በአደባባይ ላስፈልግ ከተባለም ብዙ ጥያቄዎችን ይጭራል የሱስ ፋምሊ, ትዳር,... ግን የምጥን በየዋህነት ነው እላለሁ:: እነዛ እንዳይጋቡ የከለከላቸውም ሰዎች እስካሁን ይኖራሉ:: ምናልባት እሱ ግን በሆነ የኑሮ status ውስጥ ካለ, ትዳር ካልመሰረተና, እውነተኛ የድሮ ፍቅሩ እስካሁን ካለ ይገናኛሉ::
@azebdesta5456
@azebdesta5456 Жыл бұрын
እግዝያብሔር ምኞትሽን ያሳካልሽ
@טיגיסטבלאי-ח6צ
@טיגיסטבלאי-ח6צ Жыл бұрын
ሰውየው ከሰማ እየሰማህ ነው ነብዩ ትዳርም ካለው ፈትቶ ነው የሚመጣው ውጭ አገር ተብሎ ውይ በናትሽ ትዳር ካለው በቃ ተበጠበጠ
@mosebtube1027
@mosebtube1027 Жыл бұрын
ኮሜንት ፅፏል እኮ አሜሪካ ነው ያለሁት የ2 ልጆች አባት ነኝ ብሎ
@lulalula7120
@lulalula7120 Жыл бұрын
ብታገኝውም እኮ እንደድሮ ላይወድሽ ይችላል
@ermiasalemu7706
@ermiasalemu7706 Жыл бұрын
ምን አገባሽ ምቀኛ
@hananmoha7505
@hananmoha7505 Жыл бұрын
ዲላ የት አካባቢ ነው እኔ ጓደኞች አሉኝ ላፈላልግልሽ ዲላ የት አካባቢ እንደሆነ ብቻ አሳውቂን
@mosebtube1027
@mosebtube1027 Жыл бұрын
ከላይ ኮሜንት ፅፎላታል እኮ ነብዩ አሜሪካ ነው ያለሁት አግብቼ የ2 ልጆች አባት ሁኛለሁ ደስተኛም ነኝ ብሏል በስአቱ አፈላልጌሽ ነበር አሁን የራሴን ሂወት ከጀመርኩኝ ቆይቻለሁ አለ እኮ በኮሜንት
@Afomiyamicheal9037
@Afomiyamicheal9037 Жыл бұрын
Ayzosh hulum yalfal yene konjo Amlak hulum ychlal ❤️
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 Жыл бұрын
ውይ የኔ ውዴ ትዳር ከያዘ ይቅር እባክሽ ብተስብሽን አስቤ
@MulualemShowሙሉዓለምሾው
@MulualemShowሙሉዓለምሾው Жыл бұрын
ተው እኔንም ወምድሜን አፋልጎኘ ዩቱብ ላይ አድራሻ ብለቃቃም ስልክ የሚነሳ አጣው
@inanu_youtube5148
@inanu_youtube5148 Жыл бұрын
ቹቹዬ ጥሩ ነገር ያሰማሽ
@mittintesfaye
@mittintesfaye Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@mosebtube1027
@mosebtube1027 Жыл бұрын
ኮሜንት ፃፈላት እኮ ከላይ ወዴ ላይ እይው አሜሪካ ነው ያለሁት አግብቼ የ2 ልጆች አባት ሁኛለሁ በስአቱ አፈላልጌሽ ነበር ብሏል ነብዩ ከላይ ፅፏል
@inanu_youtube5148
@inanu_youtube5148 Жыл бұрын
@@mosebtube1027 ያዛዝናል
@genetteshome3906
@genetteshome3906 Жыл бұрын
ፈጣሪ ያገናኙሺ ደስታሺን አስሜን
@Yekrta-LLB
@Yekrta-LLB Жыл бұрын
ይሔው ተገኝቷል የእውነቱን ከሆነ እኮ መልስ በኮመንት ጽፏል አግብቶ 2ት ልጅ ወልዶ አሜሪካ ነው ያለው ገብተሽ አንብቢ
@genetteshome3906
@genetteshome3906 Жыл бұрын
@@Yekrta-LLB እውነት
@aviya5907
@aviya5907 Жыл бұрын
​@@genetteshome3906 እሳቸው ኑሮ ሊ መሰረቱ ይችላሉ ተብሎ አይታሰብም ? በዚህ አይነት ሁላችንም የድሮ ፍቅሬ የት ነሽ /የት ነህ ልንባል ነዋ 😂😂😂😂😂
@genetteshome3906
@genetteshome3906 Жыл бұрын
@@aviya5907 እሳቸው እኔ የለኙም ብቻዬነው ብለዋል ግን በህይወት መኖሮ ብቻ ካወቀች ለሳ በቂነው ሁሉም ከአመታት በኃላ የራሱ ህይወት እደሜኖረው የጠፍት አይመስለኙም ደሞ የመጀመራሺ ሰው ሁሉም በመልካም ታስቢዋለሺ ያለበትን ቦታ ካለወቅሺ ና እንጋባ አድላይ እንሁን ሳይሆን !
@aviya5907
@aviya5907 Жыл бұрын
@@genetteshome3906 ኑሮ መስርቶ ከሆነ ምን ሊፈጠር ይችላል ይህ ቀላል አይደለም!! በስተርጅና መግማማት ትላለች አያቴ🤣🤣🤣
@mymuntezayousuf679
@mymuntezayousuf679 Жыл бұрын
Salam Mesiye❤
@Spurgeo
@Spurgeo Жыл бұрын
Mamaye, Nebiyu mist agbeto 3 Wond ena 5 set lejoch woldual.... Enen agbign...?
@yonasworkie6720
@yonasworkie6720 Жыл бұрын
እረ ጌታ ሆይ ቶሎ ና
@yiftuserabegashaw6350
@yiftuserabegashaw6350 Жыл бұрын
ቹቹ ላንጋኖ እንዴት ነሽ በደንብ ነው የማውቅሽ ላንጋኖ አብረንም ስለ ነበርን ያው አማርኛ ማንበብ አትችይም ይመስለኛል ምክንያቱም ኮመንት አታነቢም ።ለመሆኑ ላንጋኖ ያሉትን ቤተሰቦች ትጠይቂአለሽ ?እና አሁን ልልሽ የፈለኩት የድሮውን ከምትፈልጊ በእጠገብሽ ያለ ሰው ማግባት ይሻላል በቲክቶክም አይሻለሁ ።ምክንያቱም የድሮው ጥሩ ታሪክ ስለሌለው መተው ይሻላል ; ሰው ሊያውቀኝ ይችላል ማለቱም መልካም ነው። ያው ሁሉም ሰው ሚዲያ ስለሚከታተል በተረፈ በብዙ ውጣ ውረድ ያደግሽ ልጅ ስለሆንሽ ታሳዝኚኛለሽ እንክዋንም ለዚህ ደረስሽ አሁን እግዚአብሔርን እያመሰገኑ መኖር ነው ሌላው ትርፍ ነው ።
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ Жыл бұрын
ፍቅረ😢😢😢😢😢😢
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
ሰላም 💚💛❤️ ለህዝቦቻ
@mittintesfaye
@mittintesfaye Жыл бұрын
Hallo Selam New
@bahliawabezahbe6004
@bahliawabezahbe6004 Жыл бұрын
ምን አይነት ሴት ነሽ አሁን አብራው ስላለች ሚስቱ አታስቢም
@bk3176
@bk3176 Жыл бұрын
Arra coment lay America nagni agibiche ye 2 lijochi abet nagni iyelati new😊😊😊
@evana9874
@evana9874 Жыл бұрын
ምንችግር አለዉ በሚቀጥለዉ ደሞ እሳን ከነልጆቻ ጥሎን ሄደ ብለዉ እናያለን
@bahliawabezahbe6004
@bahliawabezahbe6004 Жыл бұрын
@@evana9874 ይቅር ይበልሽ በአንቺ ወይም በእህትሸ ላይ ቢሆን ትያለሽ
@bk3176
@bk3176 Жыл бұрын
@@evana9874 silyawushi dasi bilognali chuchuye ina agibche ye 2 lijochi abet nagni ina batidare dastagna nagni bilowateli ayhedimmi 😁😁😁
@aubmohamed9525
@aubmohamed9525 Жыл бұрын
ምን አለች የራሱ እይወት ካለው ወንድምነቱን ደና መኦኑን ለማወቅ ነው
@User_19967
@User_19967 Жыл бұрын
ላንጋኖ ሲዳማ
@SuperTherocketman
@SuperTherocketman Жыл бұрын
በጣም ሀይለኛ ነኝ..... Lol መሲ በጣም የደላሽ ነሽ የማጠኛው ቤት ከሄድሽ ጀምሮ ያ ወይራ የሚባለው ስራውን ስርቷል....
@meronfisseha9999
@meronfisseha9999 Жыл бұрын
Mesi mintadirg sewochu tarikachewnn seyaweru kemadamet besteker hohoy haylegna negn yalkew lemesi min litekimat gobez😂
@SuperTherocketman
@SuperTherocketman Жыл бұрын
@@meronfisseha9999 መሲ ምን?
@SuperTherocketman
@SuperTherocketman Жыл бұрын
@@meronfisseha9999 ሀይለኛ ነኝ ያሉት እኮ ሴትዬዋ ናቸው! መሲማ ስውን በፎንቃ ረፈረፈችው..... ደግሞ ሁሉ ስላም ትላለች😉 የትኛውን ስላም እንደሆነ ባይገባንም
@meronfisseha9999
@meronfisseha9999 Жыл бұрын
Okay ahun teredahu selamwa yibza balechibet🙏😍
@SuperTherocketman
@SuperTherocketman Жыл бұрын
@@meronfisseha9999 ሜሮንዬ ስላምሽ ብዝት ይበል
@ETHIOUNITY-pr3js
@ETHIOUNITY-pr3js Жыл бұрын
ብታገኝው ምን ልታደርጌው ነው?
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 Жыл бұрын
በመስታወት ዉስጥ አስቀምጣ ታያዋለች አይን አይኑን።
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 Жыл бұрын
ምን አይነት ጥያቄ ነው
@habtuberhe3902
@habtuberhe3902 Жыл бұрын
ፈጣሪ የልጅነትሽን ፍቅርኛ በሒወት ያገናኝሽ ምስኪን
@tafasamsung9781
@tafasamsung9781 Жыл бұрын
ይቅናሽ
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 Жыл бұрын
What's wrong in selling juice? You can become the best juicer in town and creat new combinations than what you ended up doing.
@Abelaatube
@Abelaatube Жыл бұрын
ነብዩ አባት የለዉም
@FantayeAdugna-wb6oi
@FantayeAdugna-wb6oi Жыл бұрын
መሲ። ሰላም ነሽ። አታውቅኝም። ግን የጠፋ ሰው። ታገናኛለሽ። እባክሽ። እርጂኝ። በደርግ መጨረሻ። አካባቢ። ወንድሞቼ። ወተው። አልተመለሱም። ማለት። አንደ ወትድርና። ሄደው። አንደኛዉ። በሄራዊ። በ1979። አንደኛው በ1980። አ, ምህረት። ነው። የሄዱት። ደርግ። ሲበተን። በኬኒያ። ወተዋል። ማለትን። ሰምቼ። ነበር። ግን። ማንንም። አግቼ። ማናገር። አልቻልኩም። የሚጠሩት። በእናታችን። አባት። ስም ነው። የሚጠሩት። ኤፍሬም። ገብረየስ። አይር። ወለድ ነበር። ተቀጥሮ። የሄደው። አሰብ። ላይ። ሰልጠና። እየወሰደ። ነበር። ደርግ። የተበተነው። ተደሰ ገብረየስ። 4ኛ። ዙር። ቤሄራዊ። ታፍሶ። ነው። የሄደዉ። አስመራ። ነበር እህታቸው። ፍንታዬ። ገብረየስ። ወይም። ወይም። አሁን። የምጠራዉ። በወላጅ። አባቴ። ፋንታዬ። ምትኩ Fantye Metku በ Facebook. ልታገኝኚ። ትችያለሽ። እባክሽ። አፈላልጊኝ
@anchishi8618
@anchishi8618 Жыл бұрын
ወይ ጉድ አንቺም ብር ብለሽ በረሽ ቀረሽ ሰዉ እኮ ፍቅርና ገንዘብ ብሎ አስቦ ከገባ መጨረሻዉ አያምርም
@azeibkiros6614
@azeibkiros6614 9 ай бұрын
yes Irob is 100% tigray ethiopia.
@amineam3568
@amineam3568 Жыл бұрын
አገሬነውያለችውንሁሉ አቃለው
@የእናትጓዳ-አ1ረ
@የእናትጓዳ-አ1ረ Жыл бұрын
Eskahu Kuch belo yeyebekatal???
@bethelhemsisay690
@bethelhemsisay690 Жыл бұрын
Good luck
@mittintesfaye
@mittintesfaye Жыл бұрын
❤❤❤
@temesgen2257
@temesgen2257 Жыл бұрын
Good morning everyone
@ኢትዬጵያሀገሬ-ኈ6የ
@ኢትዬጵያሀገሬ-ኈ6የ Жыл бұрын
Good morning
@b.t7056
@b.t7056 Жыл бұрын
Good morning
@marykam
@marykam Жыл бұрын
Good afternooooooon😂
@ribkamengistu7153
@ribkamengistu7153 Жыл бұрын
Hi there! Good evening.
@temesgen2257
@temesgen2257 Жыл бұрын
@@marykam ha ha it’s afternoon for you. Good afternoon.
@getachewyantenneger5864
@getachewyantenneger5864 Жыл бұрын
Erso lemin bedmew ayinorum. Tilik sew newot.
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 47 МЛН
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
EMS ሰበር - የወለጋ ፋኖ እዝ ተመሰረተ Dec 2024
11:26
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 7 М.