የልጅ ጠለፋ | CHILOT

  Рет қаралды 1,616,248

Chilot ችሎት

Chilot ችሎት

Күн бұрын

Пікірлер: 832
@ftubb3573
@ftubb3573 4 жыл бұрын
ዋው እኔም በ13አመቴ ለማልፈልገው ወንድ ሊድሩኝ ሲሉ ጥዬው ጠፋሁ ሌላ የማፈቅረው ልጅ ነበር እና ከሡ ጋር ያለቤተሠብ ፈቃድ ተጋባን በግዜው እሡም ይወደኝ ነበር ይሁን እንጂ ቡሃላ በጣም በጣም ተጫወተብኝ ከምነግራችሁ በላይ ከዛ ተፋታን ግን ሀለተኛ ወንድን ልጅ እንዳላምን ወንድ እሚባል በደረሠበት እንዳልደርሥ አድርጎኛል አሁን ሥዴት ላይ ነኝ ባንድ በኩል ደግሞ በጣም ጠንካራ ሴት እንድሆን እና በራሴ እንድተማመን አድርጎኛል የዛኔ የሡ እኔን መግፋት ዛሬ ላይ ጠንካራ አድርጎኛል ተማርኩበት ብቻ እግዚአብሔር ይመሥገን ተመሥገን እያልኩ አለሁ ይሄው ክብሩ ይሥፋ
@Tube-ei2zo
@Tube-ei2zo 4 жыл бұрын
አይዞሽ ማማየ
@tsionabebe5368
@tsionabebe5368 4 жыл бұрын
gobez tsenker malet new esh sis degmo hulum wond and adelem esh mare bchashn antnorim mechem fetsarim eko le adam hewann yefetserelet bchawun endayhon blo new adel?? slezih anchm yasebshiwn alama chersh ena agbi esh degmo tsely fetsari tru tdar ysetshal ke esu yebeletse enji yanese aysetshm i am sure
@ftubb3573
@ftubb3573 4 жыл бұрын
@@tsionabebe5368 እሺ አመሠግናለሁ
@ftubb3573
@ftubb3573 4 жыл бұрын
@@jaferfichago2854 አሚን
@ftubb3573
@ftubb3573 4 жыл бұрын
@@jaferfichago2854 ችግር የለውም ግን ለምን ማወቅ ፈለግህ??
@ማርያምማርያም-ጰ6አ
@ማርያምማርያም-ጰ6አ 4 жыл бұрын
ይሄን ፊልም ሳየው አለቀሰኩ ወንድሜ የታስውን አስታወሰኝ አስጠራው ከበደ እመቤቴ ትጠብቅ የሸገሩ ምርጥ ነፍጠኛ አማራየ እህትህ ከእስራኤል
@የወሎአልማዝ
@የወሎአልማዝ 4 жыл бұрын
አስጠራው ተፈቷል እንዴ?
@ማርያምማርያም-ጰ6አ
@ማርያምማርያም-ጰ6አ 4 жыл бұрын
Almaz አልተፈታም ውዴ
@asmaaaaa23
@asmaaaaa23 4 жыл бұрын
የኔም ወድም ጠልፎ ተይዞ ነበር ግን ልጅቱ ፈልጌ ነው እወደዋለሁ ስትል ተለቀቀ ቢታሰት ኑሮ 18አመት ነበር የሚፈረድበት ግን ከሷ ጋ 12አመት በፍቅር ከቆዮ በኃላ ተለያዮ እኔ ግን አሁንም ሁሌምምምም እፀልያለሁ አሁንም ቢመለሱ ብየ ነው በጣምምምምምም ነው ቤተሰባችን የሚወዳት የነሱን ልጆ ማየት እንመኝ ነበት
@tegsttegst8844
@tegsttegst8844 4 жыл бұрын
ወይኔ አስጠራው ወንድሜየየየየየየየየየ እህህህህህ
@saeedsaeed9208
@saeedsaeed9208 4 жыл бұрын
አይይ ጠለፍፍፍ
@aman_love
@aman_love 4 жыл бұрын
እንደኔ ገጠር መወለድ የሚያስደስተው ኳለ ላይክ ግጩኝ
@ዙዙነኝየሀውተናሽያብዱተላ
@ዙዙነኝየሀውተናሽያብዱተላ 4 жыл бұрын
እኔ አለሁ
@ረሂምነኝ7788
@ረሂምነኝ7788 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክ።
@aman_love
@aman_love 4 жыл бұрын
@@ረሂምነኝ7788 ያስቃን
@yalganesh2455
@yalganesh2455 4 жыл бұрын
Hey
@aman_love
@aman_love 4 жыл бұрын
@@yalganesh2455 ሀይ
@ፍቅርፍቅር-ቨ1ቸ
@ፍቅርፍቅር-ቨ1ቸ 4 жыл бұрын
ወይይ ጠለፋ እኔ ሳልጠለፍ ወደ ስደት መጣሁ ለወደፊት የሚጠልፈኝ ባገኘው 😂😂😂😂
@elsabethelilta5121
@elsabethelilta5121 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@በይደደሬቦ
@በይደደሬቦ 4 жыл бұрын
ክክክክክ
@hirut8194
@hirut8194 4 жыл бұрын
ያድርግልሽ 😀😀😀😀
@ፍቅርፍቅር-ቨ1ቸ
@ፍቅርፍቅር-ቨ1ቸ 4 жыл бұрын
@@hirut8194 አሜን
@ጎዶሊያስእዛቤርታላቅነው
@ጎዶሊያስእዛቤርታላቅነው 4 жыл бұрын
@@hirut8194 kkkk
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 жыл бұрын
ገጠረ መሆን መታደለ ነው የኔ አባት ለባል አልሰጥም🙈 ብሎ ይህው ለመዳም ሰጠኝ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😁 ጠለፍ ቀረቶል አሁን ሰልክ ቁጥረ እና አካውንት ሁናል የሚጠለፈው 🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣
@Tube-ei2zo
@Tube-ei2zo 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ ኦኮ
@gggf3395
@gggf3395 4 жыл бұрын
ተጠልፍሽ ከማግባት የመዳምን ቤትማጥዳታይሻልሻል ማር
@ጦይባየረሱል.ሰ.ዐ.ወወዳጅ
@ጦይባየረሱል.ሰ.ዐ.ወወዳጅ 4 жыл бұрын
ክክክክክ አሳቅሺኝ እኔደሞ (13) አምመቴ ዳሩኝ ከዚያ እያለቀስኩ አመት አደርኩ ካመት ቡሀላ ስመኘው የነበረውን ፋች አገኘሁ ከዚያማ መዳምን ብሎ ላት ዱቅ ብየ እማየ ያካበተችውን ጥሪት ጉልበቴን ይሂውእያገለገልኩነው መዳምን
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 жыл бұрын
@@gggf3395 በጣም 😍😍😍😍
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 жыл бұрын
@@ጦይባየረሱል.ሰ.ዐ.ወወዳጅ በረች ከማይረባ ኑሮ ይሻላል ብቸኝነት😂😂😂😂😂
@danielfeyisajiren4046
@danielfeyisajiren4046 11 ай бұрын
"Yedebrezeyit ken"be kudade magbat?yawum ye kes lij?ay alemastewal.
@hshszvvsg7121
@hshszvvsg7121 3 жыл бұрын
ዋው ነው የውነት ክክክክ😂😂😂😂ክብረ ንፅህናዋ ተወስዶ የል አለች ሀሀሀሀ የመሬትም ድንግል ጠፍቶል እንኳን የሴት ለማንኛውም በርቱ ፈታ ነውያደረጋችሁኝ።
@የጌታየእናትለምኔእናቴናት
@የጌታየእናትለምኔእናቴናት 4 жыл бұрын
ኧረ በሳቅ ገደለኝ ይህ አማረኛ ቋንቋ እንዴት ይጣፍጣል ዋውውውው ክክክክክክ
@idrrisidrris550
@idrrisidrris550 4 жыл бұрын
😁
@SenaytTesfa
@SenaytTesfa 4 жыл бұрын
sim amrigne konka metefeti seyehon yeresechni konkam machmere silfalginono yetekamno anchi damol lemin techmre meletsh kenetamnsh amarihagn damo bazi sati tefelagintim yelm don't forget
@የጌታየእናትለምኔእናቴናት
@የጌታየእናትለምኔእናቴናት 4 жыл бұрын
@@SenaytTesfa ክክክክክክክክክክክክክ ምነው ቅናት አንጨረጨረሽ አማረኛ ቋንቋ እኮ የአለም ህዝብ የሚናገርበት ቋንቋ ነው ባይገርምሽ ገና ገና ገና ገና ገና ገና ገና ገና ገና ገና ገና ገና ገና ገና ይገናኛል የአለም ህዝብ ሁሉ ይጠቀመዋል ቅናታም ተረኛ
@የጌታየእናትለምኔእናቴናት
@የጌታየእናትለምኔእናቴናት 4 жыл бұрын
@@idrrisidrris550 😁😁😘😘😘
@abrhamsisay2439
@abrhamsisay2439 4 жыл бұрын
Tesfa
@mulutesfayetube3254
@mulutesfayetube3254 4 жыл бұрын
ማነዉ የገጠር ልጅ ይሄን ሀያ ሊትር ጀሪካ ከአሥር አመት ጀምሮ እንደኔ የተሸከመ ወገቤን ቆርጨ ነበር እሥኪ ሠብ አድርጉኝ
@kalkidankali7284
@kalkidankali7284 4 жыл бұрын
እረ እኔም አልሁ ግን 10 ሊትር ነዉ
@rcttch3651
@rcttch3651 4 жыл бұрын
እና አሁንስ ሚን ላይ ነሽ
@mulutesfayetube3254
@mulutesfayetube3254 4 жыл бұрын
@@rcttch3651 አሁን እማ እመዳም ቤት ከዳማ ነኝ እዛዉ ጀሪካዬን ተሸክሜ ቢሆን ይሻለኝ ነበር
@kalmkaml7053
@kalmkaml7053 4 жыл бұрын
Xxxxxxxxx
@kalmkaml7053
@kalmkaml7053 4 жыл бұрын
@@mulutesfayetube3254 zzzzzzz
@Rana-vt9wg
@Rana-vt9wg 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 የምን ጠለፍ የለም አሁን አካውንት ነው እሚጠለፍ😃😃
@meremaadem4452
@meremaadem4452 3 жыл бұрын
😂😂😂
@አስኒየድንግልማርያምልጅድ
@አስኒየድንግልማርያምልጅድ 4 жыл бұрын
*ኮመታተሮች እስኪ የተጠለፋችሁ?*
@Leyla-c5u
@Leyla-c5u 4 жыл бұрын
እኔ ግን በፍቅር ነው በግድ አይደለም
@masaretyilink6735
@masaretyilink6735 4 жыл бұрын
እኔ አለሁ
@labibhmoh2229
@labibhmoh2229 4 жыл бұрын
እኔ
@አስኒየድንግልማርያምልጅድ
@አስኒየድንግልማርያምልጅድ 4 жыл бұрын
@@Leyla-c5u ጥሩ ነው
@aa6750
@aa6750 4 жыл бұрын
እኔ በፍቅር ተጠልፌለሁ ግን ሳይልልን ቀረን ስደት አለያየን
@ሎሚነኝየተዋህዶልጂ
@ሎሚነኝየተዋህዶልጂ 3 жыл бұрын
እኔ ይህ ህይወት ደርሶብኛል ብቻ አሁን አልፌዋለሁ ተመስገን ነው ገና በአስራ አራት አመት 😭😭😭😭
@ማንእደናት-መ1ጰ
@ማንእደናት-መ1ጰ 3 жыл бұрын
አአኪኪኪኪኪተረፈሻል
@zeinetbasier9677
@zeinetbasier9677 4 жыл бұрын
ክክክክ የልጁ አነጋገር በጣም ያስቃል
@martitube318
@martitube318 4 жыл бұрын
ዳኛው ደስይላል ማርያምን ስርአቱ እስኪ እደዚህ ሰውማክበር ይልመድባችሁ ዳኛወቻችን ሰው አትናቁ
@merkebugashaw2525
@merkebugashaw2525 4 жыл бұрын
0963685465 ደውይ
@last7227
@last7227 4 жыл бұрын
ድርጊቱን ፈፆመህውነበር ሲባል ሁለት ግዜ ሞክሪው እቢአች ውይ ጨርቆሲ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@MitikuDesta2070
@MitikuDesta2070 4 жыл бұрын
😁🤣🤣🤣😂😂😂
@asmaaaaa23
@asmaaaaa23 4 жыл бұрын
ዳኛ. ድርጊቱን ፈፅመሀል አቶ ጨርቆሴ ጨርቆሴ. ድርጊቱን ለመፈፀም ሁለት ጊዜ ሞክሪ ነበር ልጅቷ ሀይለኛ ስለሆነች እያለቀሰች አስቸገርች አባቴም የፀርጉ ለት ያደርስሀል አለኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 በሳቅ ሆደየ ነፈረ አይ ጨርቆሴ
@malkammalkam5282
@malkammalkam5282 4 жыл бұрын
ክክክክክ
@hyaytmhmadhyaytmhmad292
@hyaytmhmadhyaytmhmad292 4 жыл бұрын
ክክክ
@sarayegeta526
@sarayegeta526 4 жыл бұрын
Kkkkkkk
@MsLinoush
@MsLinoush 4 жыл бұрын
Kkkkkk
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ 4 жыл бұрын
ድርጊቱን ለመፈፀም ምሽት ላይ ሁለት ጊዜ ሞክሬ ነበር እና ልጅቱ ሃይለኛ ሆና እያለቀሰችና እየጮኸች ብታስቸግረኝ አባቴም የሰርጉ ቀን ያደርስሃል እዳደርስባት ቢለኝ ተውኳት ኧረ ወየው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@የእማናፉቂስደተኛዋየእማና
@የእማናፉቂስደተኛዋየእማና 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክ እር በሳቅ
@zbibaomer38
@zbibaomer38 4 жыл бұрын
ክክክክክክክሀሀሀሀሀሀሀ አባትህ ልክ ናቸው ምን አስቸኮለህ ክክክክክክ ወዮ በሳቅ
@زينبمحمد-ت1ش8م
@زينبمحمد-ت1ش8م 4 жыл бұрын
ክክክክክ
@endristube3526
@endristube3526 4 жыл бұрын
ደምሪኝ ደምሬሻለሁ
@endristube3526
@endristube3526 4 жыл бұрын
@@የእማናፉቂስደተኛዋየእማና ደምርኝ ደምሬሻለሁ
@የፂዮንልጅነኝያማናዊቷእና
@የፂዮንልጅነኝያማናዊቷእና 4 жыл бұрын
ወይይይ ጉድ ጠላፊው የሚጠይቀው ሌላ መልሱ ሌላ 🤣🤣🤣 ለማንኛውም ጥሩ ትምሕርት አለው
@frehiwotberisso1547
@frehiwotberisso1547 4 жыл бұрын
😁😁
@eneyesiseye415
@eneyesiseye415 4 жыл бұрын
እኔ በ7አመቴ ተድሬ የቤተሰብ ፍቅር ሳላገኝ ሂጅ አልሄድም ስሮጥ ጫካ ለጫካ ከሱም ሳልሆን በሌላ ተደፍሬ በጩቤ ተወግቸ ቤተሰብ ሳይረዳኝ በርሬ ወደ አዲስ አበባ ጠፋው እድል ሆኖ ወንዶች እጣ ጦሴ ናቸው ከዛም ደግሞ አረ የኔ ቢጻፍ አንድ ሙሉ ፊልም ይሆናል ከዛም ወደ አረብ ሀገር ተሰደድኩ ይኸው ነው ክቡር ፍርድ ቤት ግን እውነቴን ነው ልጅነቴን አስታወሱኝ😂😭😂
@kalkidankali7284
@kalkidankali7284 4 жыл бұрын
እህ አሆን ደህናነሽ አይዞሽ
@እሙኢሳኢንሸአላህ-ሐ2ጘ
@እሙኢሳኢንሸአላህ-ሐ2ጘ 3 жыл бұрын
የኔውውድ
@ማንእደናት-መ1ጰ
@ማንእደናት-መ1ጰ 3 жыл бұрын
ወይኔ እሁነደህናነ
@ድንግልእናቴለእኔልዩነሽ
@ድንግልእናቴለእኔልዩነሽ 4 жыл бұрын
ውይ ጨርቆስዬ ሲያሳዝን 😁😁😁😁😁😁😁😁
@maryem9611
@maryem9611 3 жыл бұрын
መጠለፍወጀልነውበግዲኑሮየም
@SaabKhan-vl8zc
@SaabKhan-vl8zc 5 ай бұрын
እደኔ የገጠር ፊልም የሚወድ ብቻ👍
@AsmaMunni-hh2rw
@AsmaMunni-hh2rw 10 ай бұрын
አጭር ድራማ ነዉ መቸም አይይይይይይ የበፉቱ ግዜ በደህናዉ ግዜ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@addiscustomt-shirt2578
@addiscustomt-shirt2578 4 жыл бұрын
Wow ! I liked the rule and decision .amen.😄😄 gulbetnaw
@አሼናፊ1122
@አሼናፊ1122 3 жыл бұрын
ቦሊሥ.ምንአባቱአገባው
@godislove2670
@godislove2670 4 жыл бұрын
ወይ ጨርቆሴ ምርጥ አፍቃሬ ነክ አሳዝነሽእ ነው😅😅😅
@አዲስየጌታልጅ
@አዲስየጌታልጅ 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ እስኪ ቆይ ፍርዱን አይቼ ደና ከሆነ ድግሌን የወሰደውን ሰዎዬ ከሳለሁ ክክክክክ
@ሥለሁሉእግዚአብሔርይመሥገ
@ሥለሁሉእግዚአብሔርይመሥገ 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ በርቺ ሆዴዋ ክክክክክክክ
@እግዚአብሔርእረኛየነውድግ
@እግዚአብሔርእረኛየነውድግ 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክአችንአይቼ እኔም እቀጥላለሁ
@sabrinaftesfa7650
@sabrinaftesfa7650 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ
@amarchehstu3694
@amarchehstu3694 4 жыл бұрын
ክክክክበርቺ፡ስከሺመጨረሻውንንገሪኝ
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@ኡሙሙራድ-ደ3ጀ
@ኡሙሙራድ-ደ3ጀ 4 жыл бұрын
ችሎቶችየ እንኳን ደህና መጣችሁ ጠለፍ ማለት ስሙን ነበር የማቀው እንድህ ነው እንደ እናመሰግናለን ደንብ ላይ እንጅነርና የጅነር ሚስት ስወዳችሁ
@ፋኖፋኖ-ቘ3ጀ
@ፋኖፋኖ-ቘ3ጀ 3 жыл бұрын
ባህላችን መቅረት የለበትም እኔም አሏህ በሰላም ለሀገሬ ያብቃኝ እጅ በጠረፋ ነዉ እማገባ አባቶቻችን በጠለፋ በሚያገቡ ሰአት ፍችኳን የለም ነበር አሁን ተዋደዉ ተጋብተዉ በሳምት ነዉ ፍቹ
@yeabsra5375
@yeabsra5375 4 жыл бұрын
ውይይይ ጠለፋ አለ እዴ ዛሪም😂😂😂😂😂😄😄😄😄😄😄
@radiaprincess4072
@radiaprincess4072 4 жыл бұрын
So very funny I like it. 🥰
@prayngrindtv4830
@prayngrindtv4830 2 жыл бұрын
Gojam right?
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ 4 жыл бұрын
አይ ድሮና ዘንድሮ ጠለፋ ሲነሳ ቤተሰቦቻችን ትዝዝዝዝ ይሉኛል ግን የሚገርመው ተጠልፈው አግብተው ትዳራቸው ሰምሮ ወልደው ትልቅ ሆነው ብዙ ዓመታትን ያከብራሉ ያሁኑ ግን
@aminatali2040
@aminatali2040 4 жыл бұрын
የዘንድሮው ግን ገንዘብ ብቻ ነው ወንዱ የሚፈልገው በተለይ አረብ አገር ሰርተው የሚመጡትን
@ahmmddf5561
@ahmmddf5561 4 жыл бұрын
@@aminatali2040 ትክክል
@Atede9383
@Atede9383 4 жыл бұрын
የሀገሬ ህዝብ እደዚህ ልጅ ነው ግራ የተጋባነው በእርሱ ቤት የሰራው ሁሉ ትክክል ነው ደግሞም የሚያውቀውን ነው ያደረገው ይህንን ሰው አስሮ መቀለብ ሳይሆን ማስተማር ነው ሚበጀው አይመስላችሁም? ተዋናዬቹን ሳላደንቅ ማለፍ አልፈልግም😘😘
@aliataladr4715
@aliataladr4715 4 жыл бұрын
በጣም የማከብራቸ እና የምወዳቸው አክተሮች እነ ገበያነሽ እርጅም እድሜ እና ጤና ተመኝሁላችሁ!!!
@yemsrachalem450
@yemsrachalem450 Жыл бұрын
❤❤😅ሀ
@mesi3777
@mesi3777 4 жыл бұрын
ወይኔ አስጠራው የኔ አባት እግዚአብሔር ያስፈታልን ወንድምዬ 😭😭🥺🥺🥺😭
@ሥለሁሉእግዚአብሔርይመሥገ
@ሥለሁሉእግዚአብሔርይመሥገ 4 жыл бұрын
ውይ ጋሽ ሞኬ ስወዳችው ረጅም እድሜናጤና ይስጣችው።
@ادممحمد-ق5ت
@ادممحمد-ق5ت 4 жыл бұрын
ሀይ
@madinalove519
@madinalove519 4 жыл бұрын
ኮመት ዘና ነው የሚያረገኝ 😂😂
@jfgfgghdhfdd4763
@jfgfgghdhfdd4763 4 жыл бұрын
ኮመትዘናነወየሚያረገኝ
@اللهوكيلإناللهمعصابرين
@اللهوكيلإناللهمعصابرين 4 жыл бұрын
አላህ የምታፈቅሩትን ወንድ ይስጣቹህ ትዳር በፍቅር ሲሆን ከምንም በላይ ደስ ይላን
@صلاحعلى-ف7ق
@صلاحعلى-ف7ق 3 жыл бұрын
تن
@tamireseyifu6912
@tamireseyifu6912 3 жыл бұрын
@@صلاحعلى-ف7ق qaaaaa
@jemberderesse6289
@jemberderesse6289 3 жыл бұрын
I@?
@sifenafework8544
@sifenafework8544 3 жыл бұрын
S
@romanadmassu6126
@romanadmassu6126 2 жыл бұрын
@@صلاحعلى-ف7ق ሶሶሶሶ
@ቀመርያዳውድ
@ቀመርያዳውድ 4 жыл бұрын
እኔኮ የምለው ሁላችንም እኮ ከሃገራች በስራ ተወጥረን ነበረ የምንውለው አሁን ግን እንደሃገራችን የሚያለፋ ስራ የለም ግን ይደክመናል ያስጠላናል
@meeramezna6204
@meeramezna6204 4 жыл бұрын
እዉነት ነዉ
@አዳማናዝሬትአዳማ
@አዳማናዝሬትአዳማ 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ ጠላፊው በጣም ያስቃል
@elsabethelilta5121
@elsabethelilta5121 4 жыл бұрын
በጣም የዋህ ምንም ክፋት የሌለበት ንጹህ ልብ
@madinalove519
@madinalove519 4 жыл бұрын
አያት ተኮል ክክክ እድሜ 20 አለቅም ብትሬን ክክክ
@maseretmaseret2343
@maseretmaseret2343 4 жыл бұрын
ከከከከ
@richlove2888
@richlove2888 4 жыл бұрын
እባካችሁ ይህን ቪዲዮ ሸር በማድረግ ለራያ ገበሬዎች እንድረስ የምንችልም በጉልበትና በማቴሪያል እንዲሁም በትራንስፖርት ድጋፍ እንሳተፍ ። ባንችልም መልዕክቱን ሰምተን ላልሰሙት እናድርስ ። kzbin.info/www/bejne/fJfMfYeHgdehgLc
@ethiomeaza4176
@ethiomeaza4176 4 жыл бұрын
ጠለፋ ማለት እንደዚህ ነው እዴ ግን የደንብ አምስቶቹ ስወዳችሁ ኑሩልኝ
@Leyla-c5u
@Leyla-c5u 4 жыл бұрын
ባያቆሙት ደንብ አምስት
@KamalKamal-ne9ir
@KamalKamal-ne9ir 4 жыл бұрын
አቲ
@KamalKamal-ne9ir
@KamalKamal-ne9ir 4 жыл бұрын
ሠለም
@muzayimhasen5919
@muzayimhasen5919 4 жыл бұрын
🐕🐓
@muzayimhasen5919
@muzayimhasen5919 4 жыл бұрын
🐪
@ሸቃሊትነኝሽቃሊት
@ሸቃሊትነኝሽቃሊት 4 жыл бұрын
ያገሬ ልጆች ስደት የጠለፋችሁ እንደኔ ምኞት ተስፋ የስነቃችሁ ሁሎ ያሳካላችሁነ ከቤተስቦቻቸሁ ያገነኝን ኣሚን በሎ
@makiyaaadam1985
@makiyaaadam1985 4 жыл бұрын
አሚንንንንንንንንን
@ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ
@ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ 4 жыл бұрын
አሚንንንን
@ድንግልእናቴ-አ6ገ
@ድንግልእናቴ-አ6ገ 4 жыл бұрын
አሜን ውዴ
@ጀማልየሱፍ-ለ9ዐ
@ጀማልየሱፍ-ለ9ዐ 4 жыл бұрын
አሚን
@Rነኝየአላህባሪያ-x3q
@Rነኝየአላህባሪያ-x3q 3 жыл бұрын
አሚንን
@NaimaAlqhaiwi-wz6kj
@NaimaAlqhaiwi-wz6kj 7 ай бұрын
የልጁ ነገር 😂😂😂😂አይ ጠለፋ እንደዚህ ነው እንዴ 😢
@እኔማለትያውእኔነኝ
@እኔማለትያውእኔነኝ 4 жыл бұрын
እኔስ ስደት ጠለፈኝ ወንድ ሳይጠልፈኝ😥😥😥😥
@asnakubalcha6389
@asnakubalcha6389 4 жыл бұрын
😆
@ስአዲእብራሂም
@ስአዲእብራሂም 4 жыл бұрын
😆
@ብርሃንየድንግልማሪያምልጅ
@ብርሃንየድንግልማሪያምልጅ 4 жыл бұрын
ሁላችነም ነን
@seyidgeletaw108
@seyidgeletaw108 4 жыл бұрын
የገጠረ ፋቅረ
@andunega2661
@andunega2661 4 жыл бұрын
ስትመለሺ ትጠለፊ ይሆናል
@janakhatoun9209
@janakhatoun9209 4 жыл бұрын
ብትሬን አምጣ እንጂ አላለም የት እሚሄድ መስሎት ነው አይ የዋህነት ክክክክክክክክክክክ
@fazelafazela6557
@fazelafazela6557 3 жыл бұрын
ብር ሬንእምጣእንጂእላላምየትእሚሄድመስሎትነውእይ
@Hani-mk1kz
@Hani-mk1kz 4 жыл бұрын
ወይ ሀገሬ ደስ ስትሉ እኔ ብቻ ነኝ ጠለፋ ሳይደርሰኝ ስደት ይደረሰኝ ወይ ጉድ ስገባ ለጠለፋው ተዘጋጁ ክክክክክ
@ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ
@ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ 4 жыл бұрын
እኔም😢
@bettytube2
@bettytube2 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ምርጥ አክተሮች እናንተ ያላቹበት ሁሉ ደስ ይላሉ
@Aa-ek9zd
@Aa-ek9zd 4 жыл бұрын
እኔ13አመቴ ነው የዳሩኝ ተዛ እቢ አልኩና ተውኩት ተዛም ብሃላ ሊላ ጎርምሳ ተትምህርት ቤት ስመጣ. እምገድ ጠብቆ ሊጠልፈኝ ሲል አባቴ ሀይለኛ ነበር እና አስመለስኝ ወይ እንደደነገጥኩ
@የቢላልዘርነኚያዉምሀበሻአ
@የቢላልዘርነኚያዉምሀበሻአ 4 жыл бұрын
ከከከከከከ
@rrogya8339
@rrogya8339 4 жыл бұрын
የኔማር
@ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ
@ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ እኔም ላይ ደርሷል😭
@hayateliyas327
@hayateliyas327 4 жыл бұрын
Wow des sil. Iwnet des aleny. Yenew Hiwot tiz aleny
@ቅዱስገብርኤልጠብቀኝአባቴ
@ቅዱስገብርኤልጠብቀኝአባቴ 4 жыл бұрын
በመስቀሉቀልድየለምእሺቀራንዮላይባደባባይየተስቀለበትያዳምልጂሊያድንየቆስለበትእየሱስክርስቶስለኛሲልየተስቀለበትነውእሺበዚህቀልድየለምልብህሳያምንእጂህቢይዘውበጌታመዘበትነውእሺ???
@haymitubeme672
@haymitubeme672 4 жыл бұрын
ያገሬ ልጆች እስኪ #ሰብስክራይብ አድርጉኝ እህት ወንድሞቸ ፌልሙን እያያቹህ በዛውም።የዳኛው እርጋታ ደስይላል።
@ሀቢብነኝየመርሳው
@ሀቢብነኝየመርሳው 4 жыл бұрын
سص
@dibochewaiqache1463
@dibochewaiqache1463 4 жыл бұрын
፣ፈጠሪ ይመስጌን የሴት ጠለፋ ጠጠ ዱሮ ቀራ ምስጋና ይድረስ ከፋጠሪ በታች ለእሃድግ 🇪🇹👍💓😂😂
@አልሀምዱሊላአልሀምዱ-ጐ4ፀ
@አልሀምዱሊላአልሀምዱ-ጐ4ፀ 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/r4m1fZ6vipechNU kzbin.info/www/bejne/r4m1fZ6vipechNU *ቅንነት ለራስ ነው በቅንነት ሰብስክራይብ ላይክ ሸር ያድርጉልን ፓጃችንን ይቀላቀሉን ኸይር ስራንም አላህ ይቅልልን ትምህርት አዘል ነው እንስማው*
@najata.medeya2225
@najata.medeya2225 4 жыл бұрын
N T
@ghaidaakamal2851
@ghaidaakamal2851 4 жыл бұрын
አርጌሻለሁ 😍በርቺ
@ዮወርዳኖስከወሎ
@ዮወርዳኖስከወሎ 4 жыл бұрын
አይይይይ ጨርቆሴ በሳቅቅቅቅቅቅ ገደለኝኝኝኝኝኝ እስዎ ይርዱኝጅ
@ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ
@ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ 4 жыл бұрын
ክክክክክክ
@ገአነአትቃአል
@ገአነአትቃአል 3 жыл бұрын
በጣም የሜስጠላ በህል ነአው ቤሁንም በላገሩ ደአጉ ያሳዝኑኛል ሲበዛ የዋሁች ናቸው ኢትዮፕያንና ሕዝቤን እግዚአብሔር ይባአርክ
@ethiopiayoutubeteieiuadugn3157
@ethiopiayoutubeteieiuadugn3157 4 жыл бұрын
ከከከከከከከከ አድስ አበባ ብትሆድም የሰው ቤት የሠራተኛ ነው የምትሆናው
@አብይውስጤነውለእናቴስልኖ
@አብይውስጤነውለእናቴስልኖ 4 жыл бұрын
አረ ተከሳሽ በጣም ይዋ ነው እኔ ታስሬ ስርጉ እንዴት ይሆናል አላለም 🤣🤣ጠለፋ ጥሩ ነበር ትምህርት ቢማሩ እይው እኛ ሚጠልፈን አተን fb ጠልፎን ስቃያችን እያበላን አይደል😔🤣🤣🤣
@ማንእንደናትናፍቆቴስስቴእ
@ማንእንደናትናፍቆቴስስቴእ 4 жыл бұрын
ክክክክ እዛው እስርቤት ሆኖ መጨፈር ነዋ ያለበት😂😂😂
@አብይውስጤነውለእናቴስልኖ
@አብይውስጤነውለእናቴስልኖ 4 жыл бұрын
@@ማንእንደናትናፍቆቴስስቴእ 😂😂😂😂😂
@emabetabisophone8265
@emabetabisophone8265 4 жыл бұрын
ሰላም ለአገሬ የጠለፍ ውንጀል ዲሮ ዘመን ብኖር እናቴቻችን ያሰቡበት ይደርሳሉ እኛስ እደሎኞች ነን ጥሩ ትምህርት ነው
@sesaybacha798
@sesaybacha798 4 жыл бұрын
Emabet abiso phone ቀሰሰ
@ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ
@ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ 4 жыл бұрын
😢😢😢ሀገሬ አየሁ ልበል አይስደት ውሀ ስቀዳ ከብት ሳግድ ጌጠቦሽ ስጫወት ነበር የምውለው የመዳምን ልጆች ሆነ የምጠብቀው ውይይይይትዝታ
@አዲስህይወት-ኀ1ኰ
@አዲስህይወት-ኀ1ኰ 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ በመሆን ኩረዋ አግዚአብሔር ይመሰገን 🙏❤
@malkammalkam5282
@malkammalkam5282 4 жыл бұрын
ጨርቆሴ😂😂😂😂😂😂
@wedihumeraeygenwedimekelee8742
@wedihumeraeygenwedimekelee8742 4 жыл бұрын
Ye Oromo Aba Geda ena ye Amhara Aba Geda ande nachw. Oromo ena Amhara ande nachw tewaldewal tegabetewal Ye Kush Lîjoch nachw 👌 👌 👌. Amhara oromo afar Somalia wolyeta sedama Beshamgul Sudan ande nachw Ye Kush Lîjoch nachw 👌 👌 👌. Ye Tigray Hezbi Ye Gurage hezbi Ye silte hezbi degmo ande nachw tewaldewal tegabetewal 👰 👨‍💼 Ye semetek lijoch nachw 👪.
@teddybarx5399
@teddybarx5399 4 жыл бұрын
አስጠራው ከበደ💙 እግዚአብሔር ዋስ ጠበቃይሁንህ 😔
@ወለተማርያምወለተማር-ቘ9ወ
@ወለተማርያምወለተማር-ቘ9ወ 4 жыл бұрын
አዉንግንየሚጠልፋይኖርይወን?
@aeyel9610
@aeyel9610 4 жыл бұрын
እረውውየተከሳሽ አነጋገር በጣምያስቃልክክክክክክክ
@tirubrtube4395
@tirubrtube4395 4 жыл бұрын
ጨርቆስዬ ይመችክ በስመአብዬ😂😂😂😂😂♥
@feruzkoricho4048
@feruzkoricho4048 4 жыл бұрын
betam tiru ina astemarinewu bertu chilotoch inameseginalen.
@ermiasteka
@ermiasteka 2 жыл бұрын
ዕውነት ማስተማራችሁ መሆኑ ነው፧ ለወሲባዊ ባህሪያችን መላ የሚሆን መንገድ መጠቆማችሁ፧ ከመቶ ስንቷ ልጅ ናት ግን ወዳ በ15 ዓመቷ sex የማትጀምረው፧ 5%እንኳ ናትን፧ አይደለም። ሳይማሩ ማስተማር እንደናንተ ፍፁም ነው። ያም ድንቁርናንi የሚሰማችሁን ሁሉ ንጹህ ልብ ታደማላችሁ። በማወቅ መለዮ ማን ከወገን እንደናንተ ያጠፋል!፧ እግዚአብሔር* ይውቀሳችሁ
@hfhfggfhgh1447
@hfhfggfhgh1447 4 жыл бұрын
ያስተምራል ምን ዋጋለው እሁን ህግም ተጣስ የተጠላፊ ቁኝርም ተበራከተ ለዛውም የይንበርት ተማሪዎች ኣብይ እያለ ምን የታጣለውጥ ኣለ።
@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ 4 жыл бұрын
እኔ ልጠለፍ ነበር አመለጥኩት እንጅ ጎረምሳ ሰብስቦ ሲንከረፈፍ 😛😛 ወይኔ ደንብ 5ቶች ስወዳችሁ ነበር እነ ውዴ ወይኔ ጨርቁሴ😂😂😂ያልተጠየቀውን ያነበንባል😂😂😂 ብትሬን ላምጣ አለ የኔ ጀግና ጠርቁሴ😂😂😂
@አስቴረአበባው
@አስቴረአበባው 4 жыл бұрын
አይ እህት ከዝህ ዘመን በፌስቡክ ከመጠለፍ አይሻልም ብለሽ ነው
@teshaladesa4857
@teshaladesa4857 4 жыл бұрын
wowow so nice
@xciteali30
@xciteali30 4 жыл бұрын
ወይኔጨርቆሴ ዪሄኔ ነዉ ዘራፍ 😂😂😂
@sofiyerashed6967
@sofiyerashed6967 3 жыл бұрын
የጠለፋው ልጅ በዳንም ተውኖዋል
@ያአባዮዋንስየበረሀውመናኝ
@ያአባዮዋንስየበረሀውመናኝ 4 жыл бұрын
ደስ ይነበር ግን መስቀሉ አይላችንነው የድራም አይከባም እየሱስ ክርስቶስ ይተሰቀለበት ማርክስ ተገቢ አደለም
@zabadjama1341
@zabadjama1341 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👏👏👏
@afnanhmh6644
@afnanhmh6644 4 жыл бұрын
ካሁኑ ፍቅር ጠለፋ ይሻላል ምና አባቱ
@ichbinich.4269
@ichbinich.4269 4 жыл бұрын
ታድያ ልጥለፍሽ ?
@rahmetabebaw7078
@rahmetabebaw7078 4 жыл бұрын
😁😁
@aneesaanees9414
@aneesaanees9414 4 жыл бұрын
በትክክልል
@ادريسحبشي-د6ر
@ادريسحبشي-د6ر 4 жыл бұрын
አይደል
@taibahali7857
@taibahali7857 3 жыл бұрын
ከምንም በላይ ይሻላል በትክክል
@adenmm3660
@adenmm3660 4 жыл бұрын
ወይ ጉድ የድሮው ጠለፋ አለ በሉ ባህላችን እዳይጠፋ መልካም አደረጋችሁ
@nanatube
@nanatube 4 жыл бұрын
አሪፍ አዝናኝ እና አስተማሪ ነው ድራማው
@ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ
@ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ 4 жыл бұрын
ብትሬን አምጣ ጨርቆሴ😍😍😍
@abusha9945
@abusha9945 3 жыл бұрын
በቃ እኔም አሻፈረኝ እያለችነው ልጥለፋት
@lubabalubaba2544
@lubabalubaba2544 4 жыл бұрын
ሁለተኛነኝ።ለኮሜንት።አህለን።ችሎቶች ግንእኮድራማነው።እውነትአይደለም
@ethio2280
@ethio2280 4 жыл бұрын
Lubaba Lubaba በእውነተኛ ወንጀል ጉዳይ ላይ ተፅፎ የተቀመጠውን መዝገብ ነው በድራማ መልክ የማያቀርቡልን በችሎት ውስጥ የሚሰሩ ድራማወች እውነት ናቸው
@21MarYam
@21MarYam 4 жыл бұрын
እውነት ነው
@AjanawShitaw
@AjanawShitaw 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@alexmayelatobato8717
@alexmayelatobato8717 4 жыл бұрын
Best of the best one
@lidialidia441
@lidialidia441 2 жыл бұрын
🤣🤣👏👏👏👍👍👍
@FfFf-oi2sp
@FfFf-oi2sp 2 жыл бұрын
💐💐💐💐❣️❣️❣️
@ወሎየ-ረ3ኈ
@ወሎየ-ረ3ኈ 4 жыл бұрын
እኔንም እሚጠልፈኝ ባገኘሁ አሁንስ ሀመዳም ስራ እና ሀሳኡድ ወድች ይሻላል ዶላየን ላምጣ አለ አይይ አልነካሇትም እያለቀሰይ 😂😂😂😂😂
@bezadamtew8475
@bezadamtew8475 2 жыл бұрын
የምወደው ፕሮግራም ዋው
@hiwotfikadu7377
@hiwotfikadu7377 4 жыл бұрын
ፓሊሱ የድሮው አርቲስት ነው ጎበዝ
@ትዝታነኝሰለምቴዋእስኪስም
@ትዝታነኝሰለምቴዋእስኪስም 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ አይ ጨርቆሴ እርሶ ይርዱኝ አለ በሳቅ ጨረስከኝ
@SamsungM-ku3dy
@SamsungM-ku3dy 4 жыл бұрын
አረ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ
@ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ😭😭😭😭😭
@ማንእንደናትናፍቆቴስስቴእ
@ማንእንደናትናፍቆቴስስቴእ 4 жыл бұрын
አይ ጉድ በኛዘመንማኮ የሴት ልጅ ጠለፋ ቀርቶ ወደ ፌስቡክ አካውንት ተዘዋውሯል😂 ክክክ
@ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ
@ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ 4 жыл бұрын
በጣም
@KebekiOfficial541
@KebekiOfficial541 4 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@badhassaee
@badhassaee 4 жыл бұрын
This is naftagnas culture
@የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ
@የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ 4 жыл бұрын
ጠላፊዉ በእዉነት ተዉኖታል
@ቀመርያዳውድ
@ቀመርያዳውድ 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀ ወይ ጨርቆሴ እንዴው እኮ እንዳሳከኝ እስከ አስር አመት ቅጣት ትቀጣለህ ተባለ እረ ጋሼ ሰርጉ እኮ ደርሷል አላለም
@Mm-dt6si
@Mm-dt6si 4 жыл бұрын
ክክክክክ አባቴ ለባል አልሰጥም ሲላቸው እንጠልፋለን እያሉ ትምህርት መሄጃ አጥቸነበር ክክክ
@sanamsanam179
@sanamsanam179 4 жыл бұрын
እዲናቸዉ እኮ
@ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ
@ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ 4 жыл бұрын
እኔም የዛሬን አያርገውና
@ማንእንደናትናፍቆቴስስቴእ
@ማንእንደናትናፍቆቴስስቴእ 4 жыл бұрын
እርሱንም ጥለፉኝና ከመዳም ኩሽናና ጩኸት ገላግሉኝ😔😴😛
@gumaratube7118
@gumaratube7118 2 жыл бұрын
Ayeee telfaw adess abeba setehed new
@የወሎአልማዝ
@የወሎአልማዝ 4 жыл бұрын
አስጠራው ከበደ ነው ልበል ወይስ ሌላ ነው ቀዩ ልጅ የምታቁ ንገሩኝ?
@brtukalcnx9368
@brtukalcnx9368 4 жыл бұрын
አዎ እራሱ ነው
@ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ
@ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ 4 жыл бұрын
ምነው ተጠልፌ በሆነ ስደትም አልመጣነበር አልፈልግም ስል ቁሜ ቀረሁ 😢
@saydaatube3815
@saydaatube3815 4 жыл бұрын
ሠአድ ነይ በዉሥጥ የመካነሠላም ለጅ
@awolhussen4686
@awolhussen4686 4 жыл бұрын
ብቅበይ ልጥለፍሽ ማኛዋ
@yalemworkymaryamlji8213
@yalemworkymaryamlji8213 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀ እኔም ገጠር ነው ተወልጄ ያደኩት ይህ ጠለፋ ሁለት ጊዜ ተሞክሮብኛል ቅውጥ አድርጌ ስጮህ ተናቴ ወንድም ወታደር ነበር እና መሳሪያውን ይዞ ሲመጣባችው ለቀቁኝ በሁለተኛው ጊዜ ደሞ ጎሮቤት ዘመድ ደረሱልኝ እቤት ሳልሄድ አዳኑኝ
@saraheyyi2894
@saraheyyi2894 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤭🤭🤭🤭
ቢጥመው ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ( Bitimew New Ethiopian Dirama) 2024
28:35
Diskur Tube(ድስኩር ቱዩብ)
Рет қаралды 241 М.
"ቅናት" በችሎት | CHILOT
48:26
Chilot ችሎት
Рет қаралды 1,2 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
Tigrigna Audio Bible, The Book of Genesis | ኦሪት ዘፍጥረት
3:58:03
Tigrinya Audio Bible | መጽሓፍ ቅዱስ ትግርኛ ብድምጺ
Рет қаралды 3,2 МЛН
የስጋ ቀማኛ  | CHILOT
29:47
Chilot ችሎት
Рет қаралды 376 М.
Saken Meleskut - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:35:07
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 611 М.
የመጨረሻዋ ስንቅ ድራማ(መሉ ክፍል)
1:18:05
Hira and Hiba Tube
Рет қаралды 522 М.
ገዳይ ሲያረፋፍድ Geday Siyarefafed full Ethiopian movie
1:28:48
ሰብስክራይብ to OMER EJERSA /SHEBELLE TUBE እና BARO TUBE
Рет қаралды 573 М.
ወንጌል የዉሃንስ
2:06:36
Ruth Tv 📺 Channel
Рет қаралды 1,3 МЛН