የልጃችን 1 ኛ አመት በድምቀት ተከበረ

  Рет қаралды 207,848

ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube

ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube

Күн бұрын

Пікірлер: 998
@-haddiszema
@-haddiszema 7 ай бұрын
Eyob picture 0962491597 አቤል ጥበብ +251 94 125 9716 Lily events and decor 0912090286 /0913306162 Haymi number 0904612545 Vibes hotel 09 73 77 77 73
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 7 ай бұрын
ዋው!!!!አቤላ ጥበብ በጣም ጎበ ዝ ሀገ ሬ ስገባ ከ 3ወ ር በኅላ ትሰ ራ ል ኛ ለ ህ እጅህ ይ ባ ረ ክ ❤️❤️❤️❤️ኖላዊ አዲ ስ Hpd🎉🎉🎉🎉❤️❤️❤️❤️ጌታ በ ሞገ ስ ያሳ ድ ግ ህ ለ ቁ ም ነገ ር ያብ ቃህ ❤️❤️❤️
@selamtadesse6872
@selamtadesse6872 7 ай бұрын
እንኳን አደረሳቹ
@MoshoBedada
@MoshoBedada 7 ай бұрын
❤🎉 🎉🎉 🎉🎉
@masa5699
@masa5699 7 ай бұрын
ዲኮር የምሰሩ ሰዎች ፊደላችንን በንጊሊዘኝ አትቅበሩት ወይ ሁለቱንም አርጉ
@AyuabebeAyuabebe
@AyuabebeAyuabebe 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@selamtadesse6872
@selamtadesse6872 7 ай бұрын
የመምህር ተስፋዬ የመግቢያ ፀሎት እና በጣም ድንቅ አጭር ግልፅ ትምህርት ነበር የሰማነውን መልካም ነገር እንድንተገብር ፈጣሪ ያግዘን አሜን
@AbabTesh
@AbabTesh 7 ай бұрын
ዠዠቨ
@tigesttadesse1215
@tigesttadesse1215 7 ай бұрын
እንደኔ መምህር ተስፋየን አይቶ ደስ ያለው ላይክ የተዋህዶ ልጆች በዛውም ጎራ በሉ ወደ ቻናሌ
@ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ
@ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ 7 ай бұрын
ዋው
@maza-r1p
@maza-r1p 7 ай бұрын
ine betam new des yalengi ❤❤❤
@selam801
@selam801 7 ай бұрын
me❤😊
@እግዚአብሔር-ጠ2ዠ
@እግዚአብሔር-ጠ2ዠ 7 ай бұрын
ዋው❤
@GoseGose-e6t
@GoseGose-e6t 7 ай бұрын
እኔአ
@Ma99_Ms
@Ma99_Ms 7 ай бұрын
መምህር ተስፋዬ ስላየሁት ደስ ብልኛል
@tsehaymelese9126
@tsehaymelese9126 7 ай бұрын
እኔም በጣም ደስ ብሎኛል
@fauziyafantu822
@fauziyafantu822 7 ай бұрын
እኳን ተወልድክ ቤቢዬ እድግ በል
@SewsenBrhanutube
@SewsenBrhanutube 7 ай бұрын
እኔም
@habshihabshi2809
@habshihabshi2809 7 ай бұрын
እንደኔ መምህር ተስፋየን አይቶ ደስ ያለዉ ላይክ የተዋህዶ ልጆች❤❤❤❤🎉🎉 መልካም ልደት ባባዬ🎂🎂🎂🎂🎂
@rhamtistore3951
@rhamtistore3951 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ
@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ 7 ай бұрын
እኔ በደስታ ጮካለሁ ማርያምን❤❤❤
@rhamtistore3951
@rhamtistore3951 7 ай бұрын
@@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ የኛ የተዋህዶ እቁ
@tinsaetilahun-b8q
@tinsaetilahun-b8q 7 ай бұрын
ውይ የኔ መምህር ተስፋዬ አበራ ያንተው ፍሬ ነኝ መምህሬ ክርስትናን በስብከት ሳይሆን በተግባር ያስተማርከኝ ለቁም ነገር ያበቃህኝ አንተነህ ሁሌም አመሰግንሀለው ስለአንተ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ አዲስና ቃል እንኳን አደረሳቹ🎉🎉 ኖልዬ🎉🎉🎉 በሞገስ በጥበብ ጌታ ያሳድግህ መልካም ልደት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ፅጌማርያም-የ6ቨ
@ፅጌማርያም-የ6ቨ 7 ай бұрын
ውይ እኔም
@hiruyetagegn8293
@hiruyetagegn8293 7 ай бұрын
የት ነው ማግኘት የምችለው እባክሽ
@ፅጌማርያም-የ6ቨ
@ፅጌማርያም-የ6ቨ 7 ай бұрын
@@hiruyetagegn8293 ዩቱብ ላይ እህት መምህር ተስፋየ አበራ ብለሽ ብትፅፊ ይወጣልሻል ስለ አይነጥላ ቡዳ የዛር መንፈስ ........ገጠመኝ ፈተና ገጠመኝ ልዩ ገጠመኝ ብዙ አለ ሌላ ደግሞ ኤፍታፍ ትስፋ ስላሴ ብለሽ ብትፅፊ ሎለኛው ዩቱብ ላይ አለልሽ ብዙ ትማሪበታለሽ እኔ ቤተሰቦቼ በሱ አስተምሮ ነው ከባእድ አምልኮ ወተው ለስጋወደሙ የበቁልኝ ከ25አመት በሁላ
@unievrsal-tube
@unievrsal-tube 7 ай бұрын
ማነው ግን እሄን በተሰብ ገና ሳይጋቡ ከዩኒቨርሲትይ ተመረቃ ስትመጣ ጀምሮ እስካሁን እንደኔ ሁሌም በፍቅር ሚከታተላቸው በሰው ሃገር ሆኖ🙌ፈጣሪ በስደት ያለነውንም አንተ አስበን ❤
@habhabshi1493
@habhabshi1493 7 ай бұрын
እኔ በጣም ነዉ ደስ የሚሉኝ🎉
@lilinafkote2267
@lilinafkote2267 7 ай бұрын
Enem Kemejemeriyaw jemere Esekahun teketatay negn mevhershachewun yasamerew fetari
@Yehens
@Yehens 7 ай бұрын
ሚምህሬ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ልጅ መውለድ ብቻ ሳይሆን በጥበብ ማሳደግነው እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ
@ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ
@ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ 7 ай бұрын
መምህር ተስፋየን ተከታታይ ከሆናቹህ ስኬታማ ወይም እደለኛ ናቹህ❤❤❤ መልካም ልደት
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 7 ай бұрын
ሁሉንም ነን እማ በቡዙ አርፋነል❤❤❤❤❤
@fyry8481
@fyry8481 6 ай бұрын
እግዚአብሔርን እዉነት ነዉ የመምህር ተማሪዎቺ መሆን
@zmzma886
@zmzma886 7 ай бұрын
መምህር ተስፋዬን አይቸነው በቴክቶክ የመጣሁት መምህርየ እንወድሀለን ስክል ጆችህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ኖላዊይ መልካም ልደት❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊
@ልዩየ
@ልዩየ 7 ай бұрын
እናንተን ሳይ በመንፈሳዊ ሂወት ትዳር መመስረት እንዴት እንደምመኝ በጣም ነው ምታስቀኑት ቤተክርስቲያንን ሳትለቁ ሂወታችሁን በዘመናዊ መልኩ የምትመሩ እግዚአብሔር ትዳራችሁን የባረከላችሁ ድንቅ ጥንዶች❤❤❤ እንደናተ ያለውን ያብዛልን ኖላዊየ መልካም ልደት የኔ አባት ደስታው እራሱ ያስታውቃል🥰🥰🥰
@emiyeethiopia7130
@emiyeethiopia7130 7 ай бұрын
እነሱ ምናቸው ነው መንፈሳዊ 😅 አላማው ናቸው
@sammerasamera1781
@sammerasamera1781 7 ай бұрын
ወይኔ ደስታዬን አልቻልሁትም መመህርየን መምህር ተስፋየን ሳየው ውይይይይይይመምህራችን ሺአመት ኑርልን ኖላዊይም እግዚአብሄር በጥበቡ ያሳድግህ አድስና ቃልየም ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ አሜን
@Mekdes97
@Mekdes97 7 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን❤❤❤🙏🙏🙏
@hiwothiwi2511
@hiwothiwi2511 7 ай бұрын
መምህር ተስፋዬ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሕ
@ወለተተክለሃይማኖትነኝ
@ወለተተክለሃይማኖትነኝ 7 ай бұрын
ወይኔ መምህር ተስፋዬ አበራ መምህሬ ስላየሁህ ደሰሰሰ ብሎኛል ኖላዊየ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ መልካም ልደት
@bezabeza183
@bezabeza183 7 ай бұрын
መምህሬን መምህር ተስፋዬን ስላየውት ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤❤❤ እንኳን ተወልድክ ኖላዊ መልካም ልደት 🎉🎉🎉🎉🎉 ❤❤❤❤❤
@serkalemdemsieserkalemdems6532
@serkalemdemsieserkalemdems6532 7 ай бұрын
መምህር ተስፋዬ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ኖላዬ እድግ በል
@ዘነበችምህረተጻድቅ
@ዘነበችምህረተጻድቅ 7 ай бұрын
መምህራችንም ስላየንህ ደስብሎናል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
@jekjabmadathil3293
@jekjabmadathil3293 7 ай бұрын
መመህሬ የኔ አርዕያ ውይይይይ መምህርን አይቶ የተደሰተ ማነው የኔ መልካም ይሁንልህ የዲስ ልጅ መልካም ልደት ❤❤❤❤❤❤
@ኤፍታህወለተኪዳንአቤቱንፁ
@ኤፍታህወለተኪዳንአቤቱንፁ 7 ай бұрын
የኔ እንቁ መምህርዬ ስላየሁክ ደስስስስስ ብሎኛል ❤❤❤ኖላዊዬ እድግ በልልን ለቤተክርስቲያን ጠቃሚ ያድርግክ ❤❤❤
@SalamSalam-uy8cg
@SalamSalam-uy8cg 7 ай бұрын
በምህር ተስፊየ የኛ እንቁ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ባባየ እንኳን ተወለድክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@amyamy5313
@amyamy5313 7 ай бұрын
ዋውውው🎉 መምህር ተስፋዬ የኔ አባት እቁ የሁኑ አባት ስለሰጣን እግዚአብሔር ይመሠገና አዲስና ቃልም ተባረኩ ባቢም እድግ ምንድግ በልልን የኔ ጌታ❤❤❤ መልካም ልደት
@uaeuae5226
@uaeuae5226 7 ай бұрын
መምህርዬ ተስፋዬን አይቼ ደስአለኝ❤❤❤❤❤
@RahelTesfa.
@RahelTesfa. 7 ай бұрын
ሁልጊዜ እውነት ለመናገር ሁልጊዜ ለናንተ ይጨንቀኝ ነበር ማለት ይሄን የተባረከ እና ደስ የሚል ቤተሰብ ሰው አይን ውስጥ እንዳይገባ እያልኩ እውነት በጣም ይጨንቀኝ ነበር የምቀኛ አይን መጥፎ ነው ዛሬ ግን በጣም ደስ ብሎኛል ምክንያቱም ከመምህር ተስፋዬ ጋር ትውውቅ ካላቹ የሱን አስተምሮን የጠላትን ዲያቢሎስ ሴራ በደንብ ታውቃላቹ ብዬ አሰብኩ ምንም ቢፈጠር ምን ማድረግ እንዳለባቹ ጠንቅቃቹ ታውቃላቹ ደስስስስስስስስ ብሎኛል። መምህር ተስፋዬ እንቁን የምታስንቅ ዘመኑን የዋጀህ የኛ ውድድድ መምህራችን ቢሊዮን አመት ኑርልን ምክንያቱም ገና ባንተ አስተምሮ የሚቀየሩ ትሪሊዮን ነፍሶች አሉ
@Tigest19
@Tigest19 7 ай бұрын
እውነት መምህራችን ተስፉዬ ድንቅ መልክት ነብር ፀጋውን ይብዛለህ የአንተ እጅ ያለባት ሕይወት ምንኛ መታድል ነው መልካም ልድት 🎉🎉🎉🎉🎉
@ArsemaEnate-1219
@ArsemaEnate-1219 7 ай бұрын
መምህር ተስፋዬን ስላየሁት በጣም ነው ደስ ያለኝ ዮላዊ እንኳን ተወለድክልን መልካም ልደት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@ፀጋየማርያምልጅ
@ፀጋየማርያምልጅ 7 ай бұрын
መምህራችን መምህር ተስፍየ ❤❤❤❤❤❤❤
@ማህሌትወለተሩፋኤል
@ማህሌትወለተሩፋኤል 7 ай бұрын
❤❤❤እኔ በጣም ደሰ ብሎኛን መምህር ተሰፋየን ሰላየሁ
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 7 ай бұрын
መምህራችን በእዉነት ትልቅ ትምህርት ቃለ ህይወት ያስማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@melatmeli121
@melatmeli121 7 ай бұрын
መምህር ተስፋዬን ስላየሁት ደስ ብሎኛል Happy birthday ❤
@BezatesfayaTesfaya-tv1gp
@BezatesfayaTesfaya-tv1gp 7 ай бұрын
መምህርዬ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ኖላዬ እግዚአብሔር በጥበቡ በሞገስ ያሳድግህ
@ኤፌሶን-ገ7ጀ
@ኤፌሶን-ገ7ጀ 7 ай бұрын
እንኳን ተወለድክ ኖላዊይ" እግዚአብሔረ በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ ❤
@khngkhan7289
@khngkhan7289 7 ай бұрын
መምህርየይ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ ልጃቹ ደሞ በጥበቡ በሞገሱ ያሳድግላቹ እግዚአብሔር
@እዉነት
@እዉነት 7 ай бұрын
ምግቡ አልተመቻችሁም ምርጥ የልደት ፕሮግራም ነበር የእምነታችሁን ጥንካሬ በመምህር ተስፋዬ አረጋግጠናል ሁላችሁም ተባረኩ ኑላም እድግ በልልን የኔ ጣፋጭ
@mariyamzxcv7982
@mariyamzxcv7982 7 ай бұрын
ማነዉ እደኔ መምራችንን ስታዩት ደስያለዉ መምህር ተስፍይ ደስብሎናል አሜንን❤ መልካም ልደት🎉🎉🎉
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 7 ай бұрын
መምህር ተስፋዬን ሲያይ ዴስ የማይለዉ ሴጣን ብቻ ነዉ!!
@ፍቅርተስላሴ-ኰ7ረ
@ፍቅርተስላሴ-ኰ7ረ 7 ай бұрын
ኖላዊይ እንኳን ተወለድክ በጤና በቁምነገር ያሳድግህ. እንኳን ደስ አላቹሁ መምህርተስፋየን ስላሳያቹሁን እናመስግናለን
@SaraSara-rk5dl
@SaraSara-rk5dl 7 ай бұрын
ኖላዊ ማለት ምን ማለት ነዉ ንገርኝ የሰወሰት ወር እሩጉዝ❤ ነኝ🎉 እግዚአብሔር ከፈቀደ የልጅዬ ሰም ልሰየመዉ🎉❤ ኖላዊ ?
@محمدقيسي-ب6ص
@محمدقيسي-ب6ص 7 ай бұрын
በሰመአም ዛሬስ የበለጠ ደስ አለኝ መምህራችን
@sfggndfc-79
@sfggndfc-79 7 ай бұрын
እንኳን ተወለደ የኒ ፍልቅለቅ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሣድገው እናትና አባቱን የሚያከብር የቤተክርስያን አገልጋይ ያድረገው መምህርን ስላይሁት ደስ ብሎኛል 🙏
@BetiBeta-jg1pi
@BetiBeta-jg1pi 7 ай бұрын
መ ምህር ተሰፋዬ ፈጣሪ ይጠብቅል
@ፅጌማርያም-የ6ቨ
@ፅጌማርያም-የ6ቨ 7 ай бұрын
እንኳን ተወለድክ ኖላዊ እግዚአብሔር በቤቱ ያሳድግህ አድገህ ዳቆን ከዛ ካህን ........እግዚአብሔርን አገልጋይ ለቤተሰብህ ለሀገርህ እምትጠቅም ያድርግህ መምህር ተስፋየ የኔ ውድ መምህሬ ዘመንህን ይባርክ ያንተ ትምህርት በደቂቃ ቀርቶ በሰአቶችም አይጠገብ ባንተ ትምህርት ብዙዎቻችን ተለውጠናል ለንስሀ በቅተናል እግዚአብሔር ፀጋንውን ያብዛልህ
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል 7 ай бұрын
መምህር ተስፋየ ያለበት ያማረ የተባረከ ነው እሚሆነው ❤❤❤🎉🎉🎉 የኔ እንቁ መምህር የወንጌል ገበሬ
@asegedmerdewo4069
@asegedmerdewo4069 7 ай бұрын
እውነት የገባሁት በጓደኛዬ ስልክ ላይ የመምህርን ድምፅ ሰምቼ ነው በጣም ምወደድ መምህር ነው በእድሜ በጤና ያቆይልን ልጁንም ያሳድግልን አሁንም ውለዱ ክበዱልን
@hiUae-ni7rk
@hiUae-ni7rk 7 ай бұрын
መምህር ተስፋቃለህይወት ያሠማልን🙏🙏🙏
@Zed-rm5lh
@Zed-rm5lh 7 ай бұрын
አድስዬ ቃልየ እንኳን ለዝህ ትልቅ ክብር እና የእግዚአብሔር ስጦታ ለማየት አበቃቹሁ ተመስገን አምላኬ የልጅ ልጅ ሳሙ እወዳቺሁዋለሁ
@Minetkalayu
@Minetkalayu 7 ай бұрын
በቤየ እንኳን ተወለድክ እግዛብሄር በጥበብ ያሳድግህ መምህራችን መምህር ተስፋ ስለ አየሁት ደስ ብለኛል ::
@salemGuta
@salemGuta 7 ай бұрын
እንኳን ተወለድክ ኖላዊ 🎉🎉🎉መምህር ተስፋዬ እድሜና ጤና ይስጥልን በተረፈ በጣምነው የምወዳችሁ ❤❤❤❤❤
@EmufikerEmu
@EmufikerEmu 7 ай бұрын
የኔ ውድ መምህርዬ መምህር ተስፋዬ ማነው እንደ እኔ ደስ ያለው ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሳራየማራምልጅ
@ሳራየማራምልጅ 7 ай бұрын
መምህር ተስፋስላየሁህ ደስ አለ❤❤❤
@ኤፍራታየቅዱስጊዮርጊስልጅ
@ኤፍራታየቅዱስጊዮርጊስልጅ 7 ай бұрын
እንኳን ተወለድክ ኖላዊ እግዚአብሔር በቤቱ ያሳድግህ ...መምህርዬ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ የኛ እንቁ
@እስራተገብርኤልመብሪሂት
@እስራተገብርኤልመብሪሂት 7 ай бұрын
እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግህ🎉❤ መምህሬ ቃለ ህየወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድመና ጤና ይስጣችው 🥰
@tsehayfikertube
@tsehayfikertube 7 ай бұрын
በእውነት ነት በጣም ነው ደስ ያለኝ መምህርን ሳይ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አዲስ ና ቃል የምወዳችሁ መልካም ልደት የመዳም ቅመሞች ለአገራችሁ ያብቃችሁ
@MistaMista-xx8if
@MistaMista-xx8if 7 ай бұрын
መመህርዬ እግዚያብሄር የጠብቅክ እንወድካለን ከነ ብተሰብክ
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተሰፋዬ ስላየሁት ደስ ብልኛል❤❤❤❤
@Maryamey21Maryamey21
@Maryamey21Maryamey21 7 ай бұрын
ምህራችን ቃለህይ ወትያሰማልን በጣም እንወዳሃለን ❤ ቃልና አዲስ እንኳን ደስ አላቹ መልካም ልደት ኖላዊ እግዚአብሔር ያሳድግህ❤🎉🥳🥳
@RrDf-cr7os
@RrDf-cr7os 7 ай бұрын
ወይ ደስ ስትሉ ፈጣሪ ባባየን ያስድግልን አድ ቀን ባገኘው ደስ ይለኝ ነበር ፍቅር የሆነ ልጅ ሁላ ፈግግ እዳለ ፈጣሪ ለቁምነገር ያብቃህ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ መልካም ልደት መምህሪ ተስፋየ ስላየንህ ደስ ብሎናን እድሜ ይስጥልን ❤❤❤
@Fanta12w3f
@Fanta12w3f 7 ай бұрын
እንኳን ተወለድክ መልካም ልደት የኔዉድ ልጀ ሉላዊ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Aregashi-q6b
@Aregashi-q6b 7 ай бұрын
መምህር ስላየሆት ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤ እኔኮንም ደስ አላችሁ አዱና ቃል
@mulukenmuluken3056
@mulukenmuluken3056 7 ай бұрын
ኑላዊይ እንኳንም ተወለድህ መልካም ልደት እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤❤❤
@عزامالمالكي-ت4ي
@عزامالمالكي-ت4ي 7 ай бұрын
ወይን መምህሬ ስላይሁህ በጣም ደስ ብሎኛል ከኔ ቤተሰቦችሁ አዲስ ቃልዬ እንኳን ደስ አላችሁ ኖላዊ እግዚአብሔር እንደስምህ በጎ እረኛ ያድርግህ በግርማው በሞገስ ያሳድግህ
@NebyuTesfalem
@NebyuTesfalem 7 ай бұрын
ኖላዊ እንኳን ተወለክ አዲስና ቃልዬ ለልጃቹ የአንደኛ አመት እንኳን በሰላም አደረሳችሁ ለሁለተኛአመት ያብቃችሁ እንወዳችኋለን
@tejnesh5645
@tejnesh5645 7 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግላችሁ ወይ የኛልዩ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@muleyeab9860
@muleyeab9860 7 ай бұрын
መምህሬን አየሁት ልበል የኔ ውድ
@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ
@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ 7 ай бұрын
መምህር ተስፋዬ የኔ አባት የኔ ጨዋ❤❤❤❤❤❤በጣም ደስስስስስ አለኝ ስላዬሁህ❤❤❤
@ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
@ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 7 ай бұрын
እኳንም ተተወለድህ ኖላዊ❤❤ መምህሬን ስላይሁ ደስ ብሎኛል😘😘🥰🥰🥰🥰🥰
@alameer4867
@alameer4867 7 ай бұрын
የኔ ታላቁ መምህረይ ኣንተ ስያይህ ነብሰይን ርክት ይላል በትምህርትህ ስንት ሰው ዳነ❤።ልጃችንም ረጅም እድመ ያኑርህ
@Mesi971
@Mesi971 7 ай бұрын
መምህር ተስፋዬ የኔ አባት 🙏🏿 ኖላዊ እድግ በል ❤️ ቃል ቶሎ ብለሽ እህት ውለጅለት ❤️
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 7 ай бұрын
,እንኳን ተወለድክ የኔማር🎉🎉🎉🎉🎉እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንክን ይባርክልክ ❤❤❤❤በጣም ታምራላችሁ አድስዬ ቃልዬ❤❤❤
@kuwkuw5624
@kuwkuw5624 7 ай бұрын
ኮምቼ አላቅም መኮመት ስለማልወድ ዝምብዬ ነዉ ምከታተለዉ ግን መምሕሬን ስላየሑ ማለፍ አቃተኝ ሑላችሑንም ወዳችሆለን መምሕሬ እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን❤
@tig-dm8pb
@tig-dm8pb 7 ай бұрын
ኖላዊ አዲስ እንኳን ተወልድክ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ በፀጋ ያሳድግህ መልካም ልደት❤❤❤
@አባዮሐንሰናቸውአባቴወንቅ
@አባዮሐንሰናቸውአባቴወንቅ 7 ай бұрын
እንቁ መምህሬ መምህር ተሰፍዬ❤
@gedam626
@gedam626 7 ай бұрын
ወይ የኔ ዉድ እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ ያሰድግህ ከአይን ያዉጣህ❤❤❤ ደግሞ ደስ የምል ልጅ የሁለት ቆንጆ ልጅ❤❤❤❤
@uaesara8261
@uaesara8261 7 ай бұрын
ቤቢ እንኮአን ተወለድክ ቤቢእንኮአንተወለድክአድገህ ለቤተሰብህ ለቤቴክርሰቲያን ለሀገር ጠቃሚ ያድርግህ መምህር ተሰፈየ ለትውልድ ብዙ ነገር አትርፈሀን የአገልግሎት ዘመንክን ያርዝመው
@aahh5158
@aahh5158 7 ай бұрын
እንኳን ተወለድኪ አቤየ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግላቹሁ❤
@yeshyemarr8303
@yeshyemarr8303 7 ай бұрын
እግዚአብሔር በጥበብ በሞገሰ ያሳድግላችሁ እኔም 8ወር ነፍሠጡርነኝ እመብርሀን በሠላም ወልጀ እደቅፍ እድሰም ሁለት እድታደርገኝ በፀሎታችሁ አሰቡኝ በሰደት ላይ ነኝ ❤🎉በዛላይ በሌን የሳውዲ ሾርጣ ወሠደብኝ😢
@yeshyemarr8303
@yeshyemarr8303 7 ай бұрын
ብቻ እግዚአብሔር ይመሰገን
@alaamobile5371
@alaamobile5371 7 ай бұрын
ድንግል ማርያም ትቅረብሽ ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ አይዞሽ እህቴ
@kbe7628
@kbe7628 7 ай бұрын
ወይኔ መምህርዬ አንተን ሳይ በጣም ነው ደስ ያለኝ እንኳንም ተወለድህ ኖላዊ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ❤❤❤
@ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ
@ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ 7 ай бұрын
መምህር ተስፋየ
@YasminYodet-uj4jx
@YasminYodet-uj4jx 7 ай бұрын
የኔ ጣፋጭ እንኳን ተወለድክ መምህራችን እንዲሁም ወንድሞቼ እህቶቼ እንኳን ደነ መጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂 ፕራንኩ አልተሳካላችሁም
@የኪዳነምህረትልጅ-ዠ4ኘ
@የኪዳነምህረትልጅ-ዠ4ኘ 7 ай бұрын
አዳሜ ውላ እነሱን አይታችው ያላችውን እዳታሞጥጡ እነሱ ወንድሞቹ እህቶቹ ባላቸው እውቀት ሁሉም ስለረዳቸው ነው አንድሰው ወጩን አይችሉትም
@NaniTefera-ji8nr
@NaniTefera-ji8nr 7 ай бұрын
እውነት ነው እናቴ እንደኔ አይነቱ ወላጅ የሌለው አይደፍረውም ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለድንግል ልጅ
@Ethio531
@Ethio531 7 ай бұрын
አደሜ በለሰቹ ወጭ መስሎቹ እ መስተወቅያ ነው
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 7 ай бұрын
ዩትብ
@TigstStotaw
@TigstStotaw 7 ай бұрын
😂😂😂
@etaferahuabebe8072
@etaferahuabebe8072 7 ай бұрын
Sponsored by Vibes Hotel and spa. and pictured by his brother and decor no. 1 by her sister.
@semarawitsat
@semarawitsat 7 ай бұрын
ቤቢየ እንኳን ተወለድክ ዘመንህ ይባረከ አድገህ ለእናት አባትና ለሀገር የምትጠቅም ያድርግህ::
@racheltakala7118
@racheltakala7118 7 ай бұрын
እኔ ግን ስንት ኢትዮጵያ ነው ያለው ስንት እራብተኛ ባለባት ሀገር ለልደት እንዲህ እንደሰርግ መደገስ ጥሩ ነው መንቀፋ አይደለም ግን ውጭ ሀገር ያላችሁ ሰዎች ብራችሁን ስብስብ
@የነሱንማናየ
@የነሱንማናየ 7 ай бұрын
ለሰጪ ፈጣሪ ይሰጠው ለንፉግ ልብ ይሰጠው
@emuemu1940
@emuemu1940 7 ай бұрын
መምህሬ ን ስላየው ደስ ብሎኛል እስከነ ልጆቹ ውይይይ ፈጣሪ ይጠብቅልኝ መምህሬ ❤አዲስ &ቃል እወዳቹሀለው ቤቢዬ እድግ በልልኝ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 7 ай бұрын
የወደቀው ማነው እንደኔ ለወሬ ማን እንደሆነ ለማየት የቸኮለ😂😂😂😂
@rakmm4333
@rakmm4333 7 ай бұрын
ሀይሚ ናት ግን ፕራንክ ነው ክክክክ
@SofiaHassan-eo3lu
@SofiaHassan-eo3lu 7 ай бұрын
የቃል እህህት ነች
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 7 ай бұрын
@@rakmm4333 የወሬ ያለህ ያስብላቸው አቦ😂🤣❤️
@እናቴእወድሻለው-ነ4መ
@እናቴእወድሻለው-ነ4መ 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂እኔ
@dawittsota5514
@dawittsota5514 7 ай бұрын
መምህር ተስፋዬ በጣም ነው ደስ ያለኝ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 7 ай бұрын
እውይ የኔ አባት ❤❤🎉በጥበብና በሞገስ ዬደግላቹ❤❤❤❤
@ማህሌትወለተሩፋኤል
@ማህሌትወለተሩፋኤል 7 ай бұрын
እንኳን ተወልድክ ባባየ ፈጣሪ አምላክ በጥበቡ ያሳድግህ❤❤❤❤
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 7 ай бұрын
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አለ ውዱ ነቢ ሰለላሁ አይሂ ወሰለም ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ 🇪🇹🇪🇹
@yaracell8931
@yaracell8931 7 ай бұрын
መምህራች ስላየንህ ደስ ብሎናል ኖላዊ እንኳን ተወለድህ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube 7 ай бұрын
አዴስየ ለእኔ ልዮ ሰዉ ነዉ ልጁ ይጥቀመዉ መዝሙር ልሰራ ብየ አስቤ መዝሙረ ዜማየ ወደ ዘፈን ያደላ ነበረ ብዙ ቀን አለማመደኝ አልችል አልሁ ከዛ መዝሙሮ ዝብሎ አቀናበረዉ በመሳሪ በመሰቆ በገና እቤልታ ከበሮ ከዛ ገንዘቡን ልስጥ ስለዉ አልፈልግም ለአረጋዊያን ማህበር ስጭልኝ አለኝ የትኛዉም አገልጋይ ቤሆን ከአዴሱየ ሜደርስ የለም መርቁልኝ እኔንም በፀሎት አስቡኝ ጌታ መልካም ነዉ በቃልም ና በስራዉ ምስጉን ነዉ
@Beza-tv4fw
@Beza-tv4fw 7 ай бұрын
ወዬ የኔ ፍልቅልቅ ድቡሽቡሼ እንኳን ተወለድክ ባባዬ እድግ በል እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ ውዶች በጣም ደስ የሚል ነው Happy birthday 🍩🍩🍩🎂🎂🎂🎂🎂🍬🍬🍬🍬
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 7 ай бұрын
እንደ እናቱ ፈንዲሻ ነው ኖላዊ😂❤️❤️🥰
@ShibreSis-ir2uy
@ShibreSis-ir2uy 7 ай бұрын
እንኳን ተወልደግ ባባዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንኳን ደሰ አላችሁ ቃሊዬ ኣዳስ❤❤❤❤❤❤
@Ema244ufk
@Ema244ufk 7 ай бұрын
ረመዳን ስራ ደረሰ ካሁን እንደኔ የደከመ 😮😊😂😳👊
@shawaye5579
@shawaye5579 7 ай бұрын
Ene alew 😢😢
@eexx-tx9bl
@eexx-tx9bl 7 ай бұрын
አይዞሽ😊
@emabetemabet29
@emabetemabet29 7 ай бұрын
በጣአም ሳምት ሆነን ስራአ ከጀመርን ድካም ብቻአ
@eexx-tx9bl
@eexx-tx9bl 7 ай бұрын
@@emabetemabet29 አይዞሽ 🌺🌺🌺😥
@astertalahon6375
@astertalahon6375 7 ай бұрын
እኔ በጣም ውይ😢😢😢😢😢😢😢
@ሩሐማየአርሴማልጅ
@ሩሐማየአርሴማልጅ 7 ай бұрын
መምህራችን በጣም እንወዶታለን የኛ የስደት ልጆችህ በፀሎት አስቡን❤❤❤❤❤
@yeshewamartfera784
@yeshewamartfera784 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@saraa242
@saraa242 7 ай бұрын
መምህርየ ስለየሁህ ደስብሎኛን ኖላዉይ እኳን ተወለድ እግዚአብሔር። በጥበቡ ያሳድግህ
@ZeburaZebura-y7h
@ZeburaZebura-y7h 7 ай бұрын
አላህ ያሣድግላችሁ❤❤❤❤❤ አላህ ይምርላችሁ❤❤❤ቃልየና አድስ ምርጥ ሰወችናችሁ
@wanshetwanshet990
@wanshetwanshet990 7 ай бұрын
እንኳን ተወለድህ ኖላዬ እድግበል ቀሪ መንህን ፈጣሪ ይባርክልህ ቃና አዲስ እንደስ አላችሁ❤❤❤
@AyenyaAssefa
@AyenyaAssefa 7 ай бұрын
እኳን ተወለድክ ኖላዊ መምህር ተሥፋየን ሥላየሁት ደሥ ብሎኛል ተባረኩ
@fyry8481
@fyry8481 6 ай бұрын
ወይኔ መምህር ተስፋዬ ሰለ አየሁት ደስ ብሎኛን እግዚአብሔር ይመስገን
@kediukediukonjo6994
@kediukediukonjo6994 7 ай бұрын
የኔ ውድ ኖላዊ እንኳን ተወለድክ እግዚአብሔር ያሳድግህ 🙏🙏 ባጣም ታምራላችሁ ደግሞ ከማካከላችሁ መምህር ተስፍዬን በማዬቴ እጂጉን ደስ ብሎኛል 🥰🥰
@احمدمحمد-ق7ص8ف
@احمدمحمد-ق7ص8ف 7 ай бұрын
እንኳን ተወለድክ ቤብዬ ፈጣሪ ያሣድግህ❤❤❤❤❤
አዲስ ሳይነግረኝ ድንገት ጥሎኝ ሄደ
26:29
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 558 М.
ቃልን ሰፕራይዝ አደረግናት ውድ ስጦታ ሰጠዋት እንኳን ደስ አለን #Haddis
21:19
This mother's baby is too unreliable.
00:13
FUNNY XIAOTING 666
Рет қаралды 43 МЛН
А что бы ты сделал? @LimbLossBoss
00:17
История одного вокалиста
Рет қаралды 11 МЛН
VAMPIRE DESTROYED GIRL???? 😱
00:56
INO
Рет қаралды 9 МЛН
Wait for it 😂
00:32
ILYA BORZOV
Рет қаралды 5 МЛН
የሶስቱ እርጉዞች የፎቶ ፕሮገራም አስገራሚ ግዜ
11:36
abel and netsi - አቤል እና ነፂ
Рет қаралды 191 М.
🛑ቤዚን አፈቅራታለው ንገርልኝ ተቀበለችው😱
25:35
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 51 М.
Ruth & Johnny Wedding 2023 | Harr Studios
30:41
Harr Creative Studios
Рет қаралды 12 М.
የልጄን ፀጉር ላጭቼዉ ቃልን አሳበድኳት
16:42
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 174 М.
ታገቢኛለሽ ወይ
21:43
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 232 М.
ረዱን እነ ቃል ፊት አሽኮረመምኳት
17:23
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 255 М.
የቃልን ልደት ሰርፕራይዝ አረግናት
38:44
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 163 М.
This mother's baby is too unreliable.
00:13
FUNNY XIAOTING 666
Рет қаралды 43 МЛН