የልጃችን ልብስ ሸጬ ፎቶ ተነሳውበት🤣 የምን ቤቢ ሻወር ነው🤣፡

  Рет қаралды 20,277

Samicho tv

Samicho tv

Күн бұрын

ሁሌም እንድምንለው እኖዳችኋለን እናከብራችኋለን ሰለምታዩንም እናመሰግናለን 🙏🙏❤❤ subscribe like comment በማድረግ ፍቅራችሁን አሳዩን

Пікірлер: 339
@samichotv
@samichotv 7 ай бұрын
ሚስቴ 2000 ሼር አምሯታል የምትችሉ ኮምኒቲ ላይ ሼር😅❤
@user-lm4fb4qu8d
@user-lm4fb4qu8d 7 ай бұрын
@user-sb9qs9vv9l
@user-sb9qs9vv9l 7 ай бұрын
ይናንተማ ያስፈልጋል ከ 2000 በላይ !!! እኔ ገና video ሳላየው ገና like አድርጌ ነው የምጀምረው
@user-cn1yc8lt8r
@user-cn1yc8lt8r 7 ай бұрын
❤❤
@user-pu2pz5lr2n
@user-pu2pz5lr2n 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@WegayehuLema-ng9cq
@WegayehuLema-ng9cq 7 ай бұрын
❤❤
@ugyugyytgty9690
@ugyugyytgty9690 7 ай бұрын
በእዉነት በቢ ሻዉረ የባህላችን አይደለም እዉነቱ ነዉ ሳሚ❤😢
@user-lt2pl5ji8p
@user-lt2pl5ji8p 7 ай бұрын
ቢቢይ ሻዉር እዳታደርጉ የምር የዉጪ ባህል ነዉ ሳሚ የመር ጎበዝ ነክ እዳሰማ😂😂😂❤ት❤❤❤
@googgoog1847
@googgoog1847 7 ай бұрын
እሙዬ ካች ተኮል ❤የሳሚ ወሬ ማነው እደኔ የሚያስቀው😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ❤❤❤
@user-vr9vq7wd4d
@user-vr9vq7wd4d 7 ай бұрын
ብንግራችን ሳሚ ሲናዴድ ብጣም ዴስ እሚላቹሁ በ❤❤❤❤❤❤❤ ግልፁ
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@mulunafakiwa2537
@mulunafakiwa2537 7 ай бұрын
የሳሚ የልጁ ነገረ ገና ሳይወለድ እክብክቤ በዛበት ጎበዝ ልጀ ነህህ
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 7 ай бұрын
❤❤እሙ የኔ ተንኮለኛ 😂😂😂ሀገር ስገባ ባገኛችሁ እንዴት ደስ ይለኛል የኔ ፍቅሮች ❤❤❤❤
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 7 ай бұрын
አይ እሙ እንዴት መጣልሽ የአጥር ወፍ አትስማሽ የገንፎ እህል ሲፈጭ ጎረቤት ተጠርቶ ያጥር ወፍ አትስማሽ ተብሎ ይቀመሳል ከወለድሽ በሃላ ደሞ ገንፎ ተገንፍቶ ከዘመድ ከጎረቤት ጋር ይከበራል እንደራሳችን በሃል እሙዬ ፎቶ ግን ትንሳ በደንብ ልጅ ሲያድግ ይጠይቃል አስተማሪ ነው ከሌለ ግድ አይደለም በርቱ አምሳ ሺ እሙ ሳትወልድ እናስገባቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤
@fhvv7595
@fhvv7595 6 ай бұрын
በልኩ የተገዛለትን ልብስ አላለም 😂😂😂😂😂 ኡፍፍፍ ሆዴ ቆስለ በሳ
@user-hl9of5wd3d
@user-hl9of5wd3d 6 ай бұрын
የልጁ ወሬ በጣም ያስቃል ታድለሺ ፈታ የሚያረግ ባል አለሺ❤❤❤🙏🙏በዛ ላይ ለሚስቱ ያለዉ ክብር በጥቅሉ ለሴት ልጅ ክብር አለዉ ፈጣሪ ይጨምርልህ❤🙏
@madenaabuseraj5078
@madenaabuseraj5078 7 ай бұрын
ዋው ቤቢ ሻወር እኔም አልደግፍ ሌላው እኔ ዳቦ አልወድም አንች ለሙዝ ያለሽ ፍቅር አላለም😂😂😂😂😂እሙ እዬ እመብረሀን ትቅረብሽ እግዚ አብሔር የዃላሽን ወደ ፊትሽ ያድርግልሽ ይላሉ እናቶቻችን እና ያጥር ወፍ አትስማሽ አሜን🎉🎉🎉❤❤❤ምጡን ወፍ ራሱ ሳትሰማ በፍጥነት ይወለድ ለማለት መሰለኝ
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 7 ай бұрын
❤❤❤ጎበዝ ሳሚ ኡፍፍፍ በብዙ ነገርህ እንደዚህ አይነት ትርኪ ብርኪ ነገር አቶድም አመለካከትህ ደስ ሲለኝ ጎበዝ ጀግና ❤ ቤቢ ሻወር ምናምን ምንድነው ጥቅሙ እዳሰማ ማርያምን የምን ቤቢ ሻወር ነው የውጭ ባህል ሀገሩን ወጉን ባህሉን የማይረሳ እንዴት ደስ ይለኛ ❤❤❤❤
@yeabadefris3703
@yeabadefris3703 7 ай бұрын
ጎበዝ ሳሚ እመቤቴን እኔ ሃገሩንና ወግ ባህሉን የምወደው ሰው ደካማ ጎኔ ነው 😘❤️❤️😘 ትልቅ መልክት ነው መማር ከቻልን በየቤቱ ብዙ መምህር አለ 🙏
@user-rn7kk8wu3e
@user-rn7kk8wu3e 7 ай бұрын
ትክክል መምህር ሳሚ ስንት የሰለጠነ ነገርን ከፈረጆች መውሰድ ሲገባን እኛ ግን የምንወስደው የማይሆነውን ነው በሀገሩ የሚኮራ ሰው ስወድ ኢትዮጵያ ግን አልታደለችም ግማሹ ሀገሩን አይወድም እና እንድትጠፋ ያለማቋረጥ ይሰራል ልብ ይስጠን ብቻ 😥😥😥😥🙏🙏🙏🙏
@mohila123e7
@mohila123e7 7 ай бұрын
በቢሸዋር እኔም አልደግፍም ሣሚ ትክክልነው ❤❤❤👍👍👍
@user-mt6wc1ow3k
@user-mt6wc1ow3k 7 ай бұрын
የኔ ውድማታማታ ወክ አደርጊ ብዙ መንገድ ሳይሆን ትንሽ አለችም ጡሩ ነው ለሳሚም ልጅ በተረፍ በጣምምምምምምም ነው ዘናናናናናና የምታደረጉኝ❤❤❤❤❤❤
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 7 ай бұрын
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
@mifatmohammed4095
@mifatmohammed4095 7 ай бұрын
የኔ ውድ እህት ስወድሽ ባለየዉ ደሙ ስዉድህ ምክናቱምቤቢሽወር ባህላችን አያደለምእሽየምእትሉ በላይክ
@seadaawol8455
@seadaawol8455 7 ай бұрын
የመዳም ቅመሞችየ እስኪ በቶ ሺ እናስገባቸዉ ቀልዳቸዉ አይጠገብም እኮ
@xfgfdfggh7631
@xfgfdfggh7631 7 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ወንድ ነው ያሥታውቃል ለትዳርና ለቤተሰብክ ያለህ ክብር ይለያል 😁😁😁😁😁😁😁👍👍👍👍👍👍👍
@user-wn2bd9mb2p
@user-wn2bd9mb2p 7 ай бұрын
እኔ እኮ የሚያስቀኝ የሡ ወሬ ነው🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-wi8ep6mj8i
@user-wi8ep6mj8i 7 ай бұрын
እሙ አቺ ተኮለኛ በጣም ነዉ የምወድሽ ማርየ❤❤❤❤❤❤❤❤
@saada7636
@saada7636 7 ай бұрын
የኔልዩ❤❤
@user-lf3sf6go9t
@user-lf3sf6go9t 5 ай бұрын
ወይኔ በሰላም ወልዳ ለማቀፍ ያብቃችሁ ሳሚ ለልጂ ያለው ፍቅር❤❤❤❤
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 7 ай бұрын
አይ እሙ ተንኮለኛዋ የሳሚ ንዴት ደሞ ደስ ሲል❤❤❤❤❤❤
@user-tu1oo1fp7t
@user-tu1oo1fp7t 7 ай бұрын
እኔ የሳኩት እኔ ዳቦ አልወድም አች ግን ሙዝ ትወጅ አለሽ😂😂😂😂❤❤❤😂😂😂❤❤😂😂😊😊😊
@saadiyakhader472
@saadiyakhader472 7 ай бұрын
አይዞ ሳሚዬ ያገርህ ባሀል እና ወግ ምትቆረቆረው ነገር በጣም አድናቂህ ነኝ❤❤❤❤❤
@hawa5330
@hawa5330 7 ай бұрын
ቤቢ ሻወር ማለት ገላውን ማጠብ ይመስለኝ ነበር አርብ አገር ሁሉን አሳወቀኝ የምን ቤቢ ሻወር ስሙ እራሱ ያስጠላል ባህላችንንማ በጣም ደስ ይላል ይመችህ ሳሚ የኔ ጀግና ወድም እሙየ የኔ ልዩ እህት ዮናስ የኔ ቆጆ ውድድ❤❤❤❤ ባባየን ሳሙልኝ እሆዶ ውስጥ ተቀምጦ ቀር ❤
@user-yn4nk9sn6t
@user-yn4nk9sn6t 7 ай бұрын
እውነት ብለሀል ሳሚሻ ይሄ ቤቢ ሻውር ምናምን የሚሉት ነገር ከባህላችን የወጣ ነው እወዳችሗለሁ እሙዬ እመብርሀን ትቅረብሽ እርግዝናን ስለማቀው ያረገዘ ሰው ሳይ ጭንቅ ይለኛል ኪዳነምህረት ያሰረችውን በሰላም ትፍታሽ ❤❤❤❤
@user-qm7ut8jk6s
@user-qm7ut8jk6s 7 ай бұрын
በትክክል ግንበጣምነውየምትመቹኝ እናተንስይ ጢረሲ አይከድንምውድድድ ፍቅርችሁ ለዘላለም ይኑረ❤❤❤❤😂😂😂
@user-wn8bm1xj6k
@user-wn8bm1xj6k 7 ай бұрын
ወላሂ ሳሚቾ ይመችህ የውጪ ባሀል ነው አለ እዳተ አይነቱ ያብዛልን❤❤❤
@mesertkifle233
@mesertkifle233 7 ай бұрын
ተነሺና አሳዪኝ የልጄ ልብስ አይ ሳሚ ሴናደድ እኮ ይላያል እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
@abifiker1221
@abifiker1221 6 ай бұрын
የጦጣ ቆለጥ 😂😂
@efratatube286
@efratatube286 7 ай бұрын
ሳሚ ትለያለኽ ከምር የውጩን ይዘን ስንመጣ እያበድን ነው። በጣም አስተዋይ ወጣት ወንድም ነኽ። እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን 🙏
@user-nk4ik5hj8s
@user-nk4ik5hj8s 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂 ሱስ ሆናቸሁብኝ የምረ ለቤታቸሁ አድስነበርኩ ደስስ ትላላቸሁ❤❤❤❤❤❤
@user-nt9so8kr2q
@user-nt9so8kr2q 5 ай бұрын
ማሻአላህደስትለላችሁ
@user-id2xm8jy7f
@user-id2xm8jy7f 7 ай бұрын
ዋው ዋው ብያለሁ ምሪጥ እና ምረጥ አስተማሪ ቢዲዎ ሰሚ እሙይ እናት ብቻ ሥሩ ቢዲዎ ሌሎች ይደብቁ
@almazalmaz1360
@almazalmaz1360 6 ай бұрын
🙄🙄😁😁😁😁😁😁😁😁🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ጨጓራው ግን ደና ነው ሳሚ ❤❤❤❤
@Alhemdulilah
@Alhemdulilah 2 ай бұрын
፡የጦጣቆለጥየምታክልአላለም😅😅😅😅😅
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 7 ай бұрын
ሳሚ ለባህላችን ያለህ ክብር ደስ ይላል ክበርልኝ እሙዬ ያጥር ወፍ አትስማሽ ድንግል ማርያም ሰላም ትገላግልሽ እወዳችዋለው❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-to9eb6pp3f
@user-to9eb6pp3f 7 ай бұрын
የጦጣ ቆለጥ😂😂😂😂😂😂
@nafisaahmed8519
@nafisaahmed8519 7 ай бұрын
እሙዬ መቸም ስወልጅ ይጫወትብሻል በማናደድ እደዚህ እዴተጫወሽበት 😂😂😂
@amaamm-hu4ic
@amaamm-hu4ic 6 ай бұрын
አይእሙዬ😂😂 ይመችሽማውደ😂😂እደኔ ሳሚሴናደድ😂😂😂እሚስቃቹ
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 7 ай бұрын
የጦጣ ቆለጥ የሚያህል😂😂
@addisemetiku1495
@addisemetiku1495 7 ай бұрын
ተነሽ አሳይኝ የልጀን ልብስ ሀራም ሁሌ ማናደድ ነዉ ምሰሪዉ ዉይ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Lidiyana-yemariyam
@Lidiyana-yemariyam 7 ай бұрын
መምህር ትክክል ነው የአጥር ወፍ አትስማሽ ነው የሚባለው ለዛውም አቅምን ባማከለ መንገድ በባህላይ ልበስ ፈቶ ማስታዎሻ ቢትነሳ ችግር የለውም
@user-mk3fs7cc4z
@user-mk3fs7cc4z 7 ай бұрын
እረ እሙየ ተይ እባክሽ በሳቅ ገደልሽኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@addisemetiku1495
@addisemetiku1495 7 ай бұрын
ሳሚ ጎበዝ የምን ቤቢ ሻዎር የዉጭ ባህል እያመጡ የሀገራችን ባህል እያጠፉ ነዉ ጅሎች ከሳሚ ተማሩ
@user-zs7yi1zj4l
@user-zs7yi1zj4l 7 ай бұрын
Ya alahi sami welahi tileyalekkkk dant ayent sewu binor bahilachinn anatefam nber
@mariyammariyam-nu4ub
@mariyammariyam-nu4ub 7 ай бұрын
እሙየ በሰላም አላህ ይገላግልሺ ወዲሻለሁ
@MeriLove-wd9xs
@MeriLove-wd9xs 5 ай бұрын
የኔ ውዶች ❤❤❤❤❤
@aster7876
@aster7876 7 ай бұрын
ቤቢ ሻወር ሀይማኖትም ባህላችንም አይፈቅድም
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 7 ай бұрын
❤❤በትክክል ጥቅሙ ምንድነው ቆይ
@adigutatarek3955
@adigutatarek3955 7 ай бұрын
muz endatbeyi wede xiru aydelem yemir❤❤❤❤❤
@zeharaawel1241
@zeharaawel1241 7 ай бұрын
እስኪ ሳምን ብራንክ ብቻ ሳይሆን. ሰርብራይዝም ታድርገው የምትሉ በላይክ
@hawi_habeshawit
@hawi_habeshawit 7 ай бұрын
አወ ታድርገው 👍
@zeynebhussen7556
@zeynebhussen7556 7 ай бұрын
አቃጠለችው ወይኔ ሳሚዬ አይዞን ወድሜ❤😂😂😂😂
@user-ti7ln1fc7q
@user-ti7ln1fc7q 7 ай бұрын
አየአሙዬ❤😂😂😂የሸርቤትፋትህለሳሚ😂😂😂😂😂
@user-yo4wz5qz8b
@user-yo4wz5qz8b 7 ай бұрын
ስታምሩ🌺🌺🌺🌺💓💓
@satrezdtube1162
@satrezdtube1162 7 ай бұрын
ወድሜሳሚ ትክክል የዉጪባህልነዉ አላህ ይስጥህአቦ🎉
@hddhgdydydh9607
@hddhgdydydh9607 7 ай бұрын
አይ ሳሚ የልጅ ፈቅር እመብርሃን ከሁለት ታርግሽ እሙየዋ 💚💚💚
@bettymarle
@bettymarle 7 ай бұрын
አረ ጋይስ 50k እናስገባቸው እየሳቁ ነው የጨረስኩት❤❤❤
@user-ch3hg9yt7j
@user-ch3hg9yt7j 7 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂ሣሚየ የሣቄ ምንጪ
@Mimisyum2813
@Mimisyum2813 7 ай бұрын
ግን እኮ የዘጠኝ ወር እርጉዝ ሙዝ እና ገንፈ ኣትበላም ምክንያቱ ጭንቅላቱ ላይ ይለጠፍል ነው ሚባለው በተረፈ እመቤታችን ትቅረብሽ 🙏❤️❤️❤️❤️
@foursisters3582
@foursisters3582 7 ай бұрын
የት ሀገር ነው የተማርሸው 😂
@foursisters3582
@foursisters3582 7 ай бұрын
የት ሀገር ነው የተማርሸው 😂
@tube8181
@tube8181 7 ай бұрын
ይቅር፣ይበልሺ፣የትአግኝቶት የሁሉምቦታእየብቻነው
@MomMom-nt8vc
@MomMom-nt8vc 7 ай бұрын
እኔ እስክወልድ ገንፎ እየበላሁ ነበር ኣትብዩ ጭንቅላቱ ላይ ይለጠፋል እየተባልኩ ነበር ግን ውሸት ነው ወይም ሰው ሊየያይ ይችላል ኣላውቅም
@nefisasemane
@nefisasemane 7 ай бұрын
ትክክል የኢትዮጵያ ባህል አደለም አኔ ቤቢሻወር ያወኩት በሥደት ነው ገጠር ሥላደኩ
@user-vz1le9vg1h
@user-vz1le9vg1h 7 ай бұрын
ዉይ እናተ ልጆች በጣም እኮነዉ ፈታ የምታደረጉት በርቱልን ባህላችንንም ሰለምታከብሩ በጣም እወዳችኃለሁ እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ ❤❤❤❤❤
@user-mt6ut6zc8x
@user-mt6ut6zc8x 7 ай бұрын
ምነዉተበጠረቃችሁገናያልተወለደልጅ
@user-vz1le9vg1h
@user-vz1le9vg1h 7 ай бұрын
@@user-mt6ut6zc8x ማርያም ማረችሽ አልን እንደ ሰዉ መልካም ምኙት መመኘት አይቻልም እንዴ ቅናት ነው
@user-ec8yh3ew7q
@user-ec8yh3ew7q 7 ай бұрын
የኔ ዉዶች ፈጣሪ ይጠብቃቹ😂❤❤❤
@MeriLove-wd9xs
@MeriLove-wd9xs 5 ай бұрын
ማርያምን ስወዳቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-lr6fl3ye1v
@user-lr6fl3ye1v 7 ай бұрын
😂😂😂ወየው
@user-ne4tp5co5f
@user-ne4tp5co5f 6 ай бұрын
ማነው ያስረገዘሽ ብሎ ሳይጠይቅነዎደ አላለም😂😂😂😂😂
@MeriLove-wd9xs
@MeriLove-wd9xs 5 ай бұрын
አረ እንዴት እንደምወዳቹ ❤❤❤❤
@gggogggo1033
@gggogggo1033 7 ай бұрын
የኔውዴ አላህ በሰላም ይገልግልሺ
@ZabibhDubiq34-ho1by
@ZabibhDubiq34-ho1by 7 ай бұрын
ማነው ያስረገዘሽ ብሎ አይጠይቅምዴ አላለም😂😂😂😂
@zindzind3952
@zindzind3952 7 ай бұрын
😁😁😁😁
@user-bg7os2ox2x
@user-bg7os2ox2x 6 ай бұрын
ሆድሽን አቁመሽ ማን ሂጅ አለሽ አላለም እፍ በሳቅ ዘንድሮ 😂😂😂😂😂😂😂
@safaiaalyami6678
@safaiaalyami6678 7 ай бұрын
ሳሚ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@RayaTube-ur6lw
@RayaTube-ur6lw 7 ай бұрын
አንቺ ተንኮለኛ😂😂😂😂❤❤❤❤
@user-uk8zk1fp7f
@user-uk8zk1fp7f 7 ай бұрын
ወይኔመምህር ሳሚ የጨጎራበሽተኛ ሳይሆን አይቀርም
@user-ty6dz9fp8m
@user-ty6dz9fp8m 7 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅 ተኮል ቤቱን ሰርቾብሻል እሙየ ልጂዉንአሰቃያችሁት ሳይወለድ መምህርሳሚ የለፍበትልጂ hhh
@tube8181
@tube8181 7 ай бұрын
ክክክክክክቀ
@enuyeteshome-tq6zr
@enuyeteshome-tq6zr 7 ай бұрын
ማነዉ ያስረገዘሽ ብሎ አይጠይቅም እረ ሣሚ በሣቅ😅😅😅😅😅
@user-wn8bm1xj6k
@user-wn8bm1xj6k 7 ай бұрын
አዝጎች😂😂😊
@user-lo2ks8iw6f
@user-lo2ks8iw6f 7 ай бұрын
ውይይይ ኧረ በሳቅ መሞት እዚህ ቤት አይይ ሳሚዬ ቻለው ደሞ ያምርብሀል ስትናደድ❤❤❤ክክክክ
@fwzyafwzyafofo1016
@fwzyafwzyafofo1016 7 ай бұрын
ትክክል❤❤
@fatumaseid8001
@fatumaseid8001 7 ай бұрын
😂😂😂😂ለሙዝ ያለሽ ፍቅር አላለም😂😂
@HusniyaEzame
@HusniyaEzame 7 ай бұрын
Kkkkkk
@ANANIsalale
@ANANIsalale 7 ай бұрын
Yanchi mech nw yalbasew hhhhhh😂😂😂😂ena sami tota tebkehal malet nw😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-cw7gz2xx6r
@user-cw7gz2xx6r 7 ай бұрын
የምር እንደነዚህ ሰወች ፈታ የሚያደርገኝ ነገር የለም😅😅😅
@user-ty6dz9fp8m
@user-ty6dz9fp8m 7 ай бұрын
ሲስቱካ ሱርይአትልበሽ ከይቅርታጋ ሆድሽገፍትዋል ኪዶራልበሽ በተረፈ ይመቻችሁ❤❤❤
@nejatabdu123
@nejatabdu123 7 ай бұрын
er sami liju egru yetatefal alalem.....😂😂😂er mibal yelm
@user-kd6ef9mc1l
@user-kd6ef9mc1l 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን እሙየ ድንግል ማርያም ትቅረብሽ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@AddisFamily23
@AddisFamily23 7 ай бұрын
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን አዲስ ጀማሪ ቤተስብ ነን ስራችንን ትወዱታላችሁ 🙏
@ami.habeshawit
@ami.habeshawit 7 ай бұрын
_የሳቄ ምንጮች እሙየ አላህ በሰላም ሁለት ያድርግሽና ወልደሽ ስትጠፉቡን የምንናፍቃችሁ ናፍቆት ካሁኑ ያሳስበኛል😢_
@user-jn7xf9tq1tMstawal
@user-jn7xf9tq1tMstawal 7 ай бұрын
ያዛሬወደምእመየሉዬፓረክነወ❤❤😂😂😂😂ሁሉ በፍቅር ኑሩልኝእሙየናሳሚ🙏💕💕💕
@toybatoyba8953
@toybatoyba8953 7 ай бұрын
እዳው እሙየ አቃጥለሽ ደፍሽው እኮ አይ ሣሚ ወላ ሢያሥቅ😂😂😂😂😂🥰🥰
@kmikiu1735
@kmikiu1735 7 ай бұрын
በሠላም አላህ ልጅሽን ያሳቅፍሽ ዉዴ❤
@tube463
@tube463 7 ай бұрын
እዚ ቤት እኔ ብቻ ነኝ ልስቅ ምመጣው😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@hadiamohammed4527
@hadiamohammed4527 7 ай бұрын
እሙ😂😂😂😂 በሰላም ወልደሸ እቀፈ አላህ ይጠብቃቺሁ አየሳሚ ሲናደድ😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-bp8rs5ue4n
@user-bp8rs5ue4n 7 ай бұрын
ሆድሽን አቁመሽ አላለም😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Marta-301
@Marta-301 7 ай бұрын
Balyewe yasekegnal 😂😂😂😂
@SamsungA-od5ez
@SamsungA-od5ez 7 ай бұрын
አቃጥላልደፋዉነዉ😂 😢😢😢ጥናቱንይስጥህ😂😂😂😂😂😊😊😊ስወዳቺሁ😊😊😊😊❤❤❤❤
@sable8158
@sable8158 7 ай бұрын
Hodishen akumesh photo bet hedsh alalem ay sami😂😅
@MominaMohammed-nn7mn
@MominaMohammed-nn7mn 7 ай бұрын
ለየት ያሉ ልጆች 😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@Kaltubehabeshatube
@Kaltubehabeshatube 7 ай бұрын
አረ ሆዴ ቆሰለ 😂😂😂
@user-en1tp9ou7w
@user-en1tp9ou7w 7 ай бұрын
እኔ ዳቦ አሎድም ለሙዝ ያለሺ ፍቅር😅😅😅😅😅😅😅
@user-ep4fp1gj6e
@user-ep4fp1gj6e 7 ай бұрын
ስታናጅዉ በጣም ነዉ ፈታምለዉ እና ሳሚን አናጅው መሳቅ ስፈልግ የናተ ዩቱብ ነዉ የማየዉ
@yani730
@yani730 7 ай бұрын
አረ ልጁ ጨጎራው ዱለት ተቀየረ😢😂ደሞ መጨረሻ ላይ ሆድሽ ታየ የሆነ ኣንሶላ ኣርጊ ውዴ❤
ضربت اختها هي وعم تعمل عرض ازياء 🥹 #youtubeshorts #baby
00:12
Maria & Cataleya Official
Рет қаралды 3,4 МЛН
Dad gives best memory keeper
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 20 МЛН
Magic or …? 😱 reveal video on profile 🫢
00:14
Andrey Grechka
Рет қаралды 61 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 27)
29:12
ለዛ
Рет қаралды 158 М.
የጤፉ ቂጣ ዬት ሄደ😂😂
13:30
Samicho tv
Рет қаралды 14 М.
ضربت اختها هي وعم تعمل عرض ازياء 🥹 #youtubeshorts #baby
00:12
Maria & Cataleya Official
Рет қаралды 3,4 МЛН