''የልጃችን ልደት የሚከበረው በ4 አመት አንዴ ነው'' አነጋጋሪዎቹ ጥንዶች ጋር አራስ ጥየቃ ዱከም ሄደናል.. ወጣ እንበል /20-30/

  Рет қаралды 125,338

ebstv worldwide

ebstv worldwide

8 ай бұрын

EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
#20_30
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 231
@tizuethiopia7894
@tizuethiopia7894 8 ай бұрын
ፈጣሪ ያሳድግላቹ ፈጣሪ ሆይ ለኛም ለማዳም ቅመሞች መንታ መንታ ይስጠን 🙏❤
@genetteshome3906
@genetteshome3906 8 ай бұрын
አሜንንንን
@tsegahadgu
@tsegahadgu 8 ай бұрын
Amen👏
@user-km8fe8ev1p
@user-km8fe8ev1p 8 ай бұрын
አወ ማር❤❤❤
@semiraoumer-vq5sw
@semiraoumer-vq5sw 8 ай бұрын
አሚንንንን
@frdosmussa3182
@frdosmussa3182 8 ай бұрын
አሚን
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 8 ай бұрын
ደርባባ ማሻ አላህ እርጋታዋ ስወድላት ፈጣሪ ያሳድግልሽ ቅመም ብዬሀለሁ የሰውን አትስሙ ፍቅራቹ ያብዛላቹ ስታምሩ ታስቀናላቹ አለያያቹ
@user-rg7jf6dq2p
@user-rg7jf6dq2p 8 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉
@halimaendress1672
@halimaendress1672 8 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ያሳድግላችሁ ስታምሩ ማሚዬ እድሜና ጤና ይስጥሺ የኔ እናት 🥰🥰🥰
@seadaahemd7817
@seadaahemd7817 8 ай бұрын
አላህ ያሳድግላቼው ፈትህ ለለይላ ኑር ሰቦ
@mulu5
@mulu5 8 ай бұрын
ግን እባካችሁን አታዉጡት ገና ነዉ ቢያንስ 6ወር ይሙላዉ የሰዉ አይን መጥፎ ነዉ ደም ነዉ ገና በተረፈ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ❤❤
@user-qc9wl2yg7d
@user-qc9wl2yg7d 8 ай бұрын
ልጅ መነገጃ የሆነበት ስአት😢😢😢😢
@albloushi6189
@albloushi6189 8 ай бұрын
አንዴ ወጣ እኮ ከዚህ በኃላ ቢደብቁት ምን ዋጋ አለው
@FikirFikir123
@FikirFikir123 8 ай бұрын
ለእግዚአብሔር መስጠት ነው ስለተደበቀም ስለተሸፈነም አይደለም እሱ ነው የሚጠብቀው
@user-rb6oq2qc4c
@user-rb6oq2qc4c 8 ай бұрын
አላህ ይጣብቀዉ የሳድግለቸዉ
@bitybity4949
@bitybity4949 8 ай бұрын
የምወዳቸው ጥንዶች እግዚያብሄር ያሳድግላችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@zedesha
@zedesha 8 ай бұрын
ወይኔ አባትና ልጁ ሲያምሩ ይመሳሰላሉ ማሻአላህ እድግ ይበልላችሁ እንኳን በሠላም ተገላገልሽ🎉🎉
@user-qz1cs9ph1i
@user-qz1cs9ph1i 8 ай бұрын
ማሻአላህ ደርባባ የሆነች ልጅ ስወዳችሁ አላህ ያሳድግላችሁ
@mulugetnet8992
@mulugetnet8992 8 ай бұрын
እንዲህ አይነት ባል ስላለሽ ደስ ሊልሽ ይገባል በጣም ነው መንፈሳዊ ቅናት የምቀናብሽ ሁለትችሁም ውብና ድንቅ ናችሁ
@Dana-fy2bu
@Dana-fy2bu 8 ай бұрын
ፈጣሪ ያሳድግልሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤🎉🎉🎉
@lubabatube7975
@lubabatube7975 8 ай бұрын
ምርጥ ጥንዶች አላህ ያሳድግላችሁሁ ያረብብብ ለኛም ለዚህ ወግ ማረግ ያብቃንን ወልዶ መሳም ትልቅ የአላህስጥድታነው
@dubaidubai5171
@dubaidubai5171 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ❤
@jdjgsisi6871
@jdjgsisi6871 8 ай бұрын
እንኳንም ማርያም ማረችሽ እማ ማርያም በሽልም ታወጣሽ ባባን እግዛብሔር በጥበብ በነገረ ያሳድግላችሁ
@Akielsa
@Akielsa 8 ай бұрын
በጣም ነው ሚያምሩት❤ ፈጣሪ በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ😍
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 8 ай бұрын
❤❤❤ መታደል ነው በናት መታረስ ፈጣሬ ሆይ በናቴ እድታረስ እርዳኝ ፍቀድልኝ እድሜ ለናቶቻችን❤❤ ተባረኩ❤❤
@adanichgedefe1601
@adanichgedefe1601 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-nl4xx4po1t
@user-nl4xx4po1t 8 ай бұрын
መሽ አላህ ግን ብዙም ሚዲያ ላይ አታዉጡት አላህ ያሳድግላችሁ
@aselefgeletaw4829
@aselefgeletaw4829 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሣድግላችሑ ፋሲካየ ወፋራ መጣች ድቡሺቡሺ በእናት እጂ መታረሥ እንድሕ ነዉ 🎉🎉
@engineer851
@engineer851 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ስታምሩ ❤❤❤❤❤❤ Congratulations!!!!
@Aynalove3382
@Aynalove3382 8 ай бұрын
እባካችሁ ገናነው ካሜራ አታብዙበት ልጁን ❤❤❤
@mulu5
@mulu5 8 ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነዉ ባያወጡት
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 8 ай бұрын
እኔኮ አዲስ አባ ይመስሉኛነበር እንኳን ማርያም ማረችሽ
@SedaDhwhh
@SedaDhwhh 8 ай бұрын
እግዛብሄር የጠብቃቹሁ አቢየም እድግ የበልላቹሁ እመብርሀን ትጠብቀው
@lijimerkil
@lijimerkil 8 ай бұрын
ኡኡኡኡኡ ልጃችሁ ስያምር ጌታ የሳድግልችሁ😍😍😍
@Faeza852
@Faeza852 8 ай бұрын
ማሻአላህ ቱቱ በሉላቸው
@Gh-fm4oq
@Gh-fm4oq 8 ай бұрын
ማሻአላ አላህ ያሳድግላቺሁ ምርጥ ጥዶቺ❤
@user-do2hb4mt1u
@user-do2hb4mt1u 8 ай бұрын
ማሻአላህ የሚባልበተን ቦታ እወቂ
@user-fv7tx8ry9y
@user-fv7tx8ry9y 8 ай бұрын
ፋሲካ እንኳን በሰላም ተገላገልሽ እጅግ ደስ ብሎናል ሱራፌል እንኳን ደስ አለህ ሕፃኑንም እግዚአብሄር ያሳድግላችሁ ተባረኩ እወዳችኋለሁ እግዚአብሄር አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ ያስፋችሁ ፋቅራችሁ ከዚህ የበለጠ ያብዛላችሁ ተባረኩ አሜን
@amma4705
@amma4705 8 ай бұрын
ebs ወላሒ በጣም ደሥትላላችሁ መልካም ሥራችሁን አላህ ይውደድላችሁ ሁላችሁም❤❤❤❤👍
@LISHANlT7156
@LISHANlT7156 8 ай бұрын
እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግላቹ እኔ ፃጉሜ 6ነው እድግግ በልልኝ
@khadijakoko4914
@khadijakoko4914 8 ай бұрын
ልጃችሁን ካሜራ ላይ አታውጡ❤❤❤❤
@ebsiontsegaye3319
@ebsiontsegaye3319 8 ай бұрын
Wow Fasu couples much more love and respect ❤❤❤
@yalem2598
@yalem2598 8 ай бұрын
ፈጣሪ ያሳድግላቹህ ❤️❤️
@endutube9461
@endutube9461 8 ай бұрын
እንኳን ደስ አላቹ ፋሲካ ፈገግታሽ ደስ ይላል ማሻአላህ
@zahraliban5714
@zahraliban5714 8 ай бұрын
ምሻአላህ በጣም ደስ የሚል ልጅ ነው አላህ ያሳድግላችሁ ❤❤❤❤🙏
@selamteddy4778
@selamteddy4778 8 ай бұрын
በጣም ነው ደስ የሚሉት ከሚጋባው በላይ❤❤❤❤ ግን በዚህ አጋጣሚ ልንገርሽ የኔ ቆንጆ ባልሽን አክብሪው እሺ እንደዚህ አይነት ባል በዚህ ጊዜ እግዚአብሔር ካልረዳሽ በስተቀር አይገኝም በተረፈ በጣም ነው ደስ ያለን ልጃችሁ ደግሞ ልዑል የመሰለ ወርቅ ልጅ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ስሙ ደግሞ ያልጄ ሞክሼ እውነት ነው ጆናታኖች ያምራሉ በጣም😅😅😅
@ggh9022
@ggh9022 8 ай бұрын
ማሻ አላህ ሲያምር ልጅ አላህ ያሳድግላችሁ
@user-lz3xq6hd2d
@user-lz3xq6hd2d 8 ай бұрын
ጌታ በጥብብ በማሰታዎሊ ያሳድግላችሁ❤❤❤❤ ጌታ ይባረክችሁ❤
@nvgtvx4136
@nvgtvx4136 8 ай бұрын
አሥቸካይየንብሥአዲን😢😢ጥሪይ😢😢በአላህወይምበፈጣሪ😢😢ለይላኑርሠቦበሳኡዲ11አመትጨለማቤትናትአሁንግን፡በኢቶቢያሥልሳሚሊየን፡በሳኡዲ2ትሚሊየን፡ተብላለቸ😢😢ካልሆንትገዴልንው😭😭😭😭በጥይትአስቸኮይጥሪ😭😭😭😭😭😭😭
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ስታምሩ ❤❤❤❤❤❤
@maheberyabsera7748
@maheberyabsera7748 8 ай бұрын
በጣም።ታምራላችሁ።ልጃችሁን።ፈጣር።ያሳድግላችሁ
@user-bz7yy1gw1g
@user-bz7yy1gw1g 8 ай бұрын
ማሸለህ አለህ ልጀ አሰዲግል❤❤❤ማጨሰሸም አሰምረልኝ
@asegedechligaba1137
@asegedechligaba1137 8 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@user-sj1bl7se8c
@user-sj1bl7se8c 8 ай бұрын
ፍጣሪ ያሳድግልቹ❤❤
@user-dt2pc1eq2n
@user-dt2pc1eq2n 8 ай бұрын
እግዚአብሔር በሞገስ ያሣድግላችሆ❤❤❤
@askidesta4271
@askidesta4271 8 ай бұрын
የእግዚአብሄር ስራው ድንቅ ነው ተመስገን ጠይቁኝ እሠጣለሁ አለ እኛንም ለክብሩ ያብቃን❤❤❤
@tirhasgebrehiwot9283
@tirhasgebrehiwot9283 8 ай бұрын
ፕሮግራማችሁ ሁሌ ነው የምከታተለው እጅግ በጣም ነው የምታስደሱቱኝ እና በዚህ ቀጥሉ /ከመቀሌ/
@SimoSilo-md3xl
@SimoSilo-md3xl 8 ай бұрын
መሻላህ ሀቢቢአላህ ያሳድግላችሁ
@seadahussein9935
@seadahussein9935 8 ай бұрын
ማሻ አላህ ደስ የምትሉ ጥንዶች
@hiwotalemudino8259
@hiwotalemudino8259 8 ай бұрын
May God bless you guys with more kids 🙏 😊
@takelealemu1484
@takelealemu1484 8 ай бұрын
God bless you guys and baby 🎉
@anechadi-kn7gi
@anechadi-kn7gi 8 ай бұрын
ፈጣርየ ያሳደግላችወ
@Asther567
@Asther567 8 ай бұрын
Ufff eneko tinfashe hulu ateregn yedestaye bizat endew fetari yasadegilachu tebareku Surafel yene jegina betam new yemewedih yemakebrih konjowa mistih degmo asteway yetekeberech dink set nat ❤❤❤🙏🙏🙏 ewedachehualehu tebarekuuuuuuuu
@bateyyoutube3038
@bateyyoutube3038 8 ай бұрын
ፈጣሪ ያሳድግላችሁ
@MaashoMuham
@MaashoMuham 8 ай бұрын
Maasha allah❤
@zebu4271
@zebu4271 8 ай бұрын
ማሻላህ ማሻላህ አላህ ያሳድግላቹ
@user-kw8sp4oz4o
@user-kw8sp4oz4o 8 ай бұрын
ስምር ደሞ ህፅኑ ፈጣሪ ያሳደግለችሁ😍😍
@GjdtgBhch
@GjdtgBhch 8 ай бұрын
እግዚአብሄርያሳድግላችሁ❤❤❤
@zulfanesruz
@zulfanesruz 8 ай бұрын
ማሻ አሏህ❤❤❤ሲያምር
@user-qn6ih7bf3r
@user-qn6ih7bf3r 8 ай бұрын
ማሽአላህ❤❤❤❤❤❤
@workitye539
@workitye539 8 ай бұрын
ፈጣረ ያሳድግላቹህ ❤❤❤❤
@gdjgd9775
@gdjgd9775 8 ай бұрын
ስታምሩ ❤❤❤
@acjxjdshznxhsgaye7838
@acjxjdshznxhsgaye7838 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግልህ❤❤❤❤❤
@MebaMulunesh
@MebaMulunesh 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ::
@user-zh7mo7ty4r
@user-zh7mo7ty4r 8 ай бұрын
ማሻአላህ ሲያምር ልጅ አላህ ያሳድግላችሁ
@jemijemi9375
@jemijemi9375 8 ай бұрын
እግዚአብሔርያሳድግላችሁ፣በጣምደስየሚሉባልናሚስትናቸዉ፣እርጋታዋንሳለደቅአላልፍምደርባባቆጆ
@fahedali632
@fahedali632 8 ай бұрын
ሱራ ልዱንአታውጡገነነብሮአላህ ያሳድግላችሁበተርፈ❤❤
@user-jp7ml5rr1n
@user-jp7ml5rr1n 8 ай бұрын
Wowwwww ❤️wow🩷god bless you❤️
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b 8 ай бұрын
ማሻአላህ ሲምር ቤቢ ❤
@user-bu9vz2ys3p
@user-bu9vz2ys3p 7 ай бұрын
❤❤❤❤. መሽኣላህ በጣም ደስ ይላል ኣላህ ከ 4በላይ ይጨምርለን ልጆጅ ኣሚን
@user-lr5hv6ht6u
@user-lr5hv6ht6u 8 ай бұрын
ውይ ስወዳችሁ ❤❤❤
@የራያዋ
@የራያዋ 8 ай бұрын
እግዚአብሄር ያሳድግላችሁ
@seadi5
@seadi5 8 ай бұрын
አላህያሳድግላችሁ
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 8 ай бұрын
❤🎉እድሜና ጤና ይስጣቹ❤🎉
@merymryana-oy3sz
@merymryana-oy3sz 8 ай бұрын
የኔዉዶች ስወዳቸዉ የልጂቷ እርጋታ❤❤❤❤
@sarayayi6928
@sarayayi6928 8 ай бұрын
egazabaher.yasadgelachew.tebarku.💚💛❤
@user-cs8wq3wy5r
@user-cs8wq3wy5r 8 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ያሳድግላችሁ
@hamdaabdirahman6715
@hamdaabdirahman6715 8 ай бұрын
አላህያሣድግላችሁየኔዉዶች
@Mywelow-rb1tc
@Mywelow-rb1tc 8 ай бұрын
ደስ እምትሉ ጥንዶች ናችሁ❤❤❤❤
@user-oq5xs7rr5u
@user-oq5xs7rr5u 8 ай бұрын
ማሻአላህ አላህያሳድግላችሁ
@zemzem5714
@zemzem5714 8 ай бұрын
ማሻአላህ❤❤❤❤
@user-sx8uo4xn2j
@user-sx8uo4xn2j 8 ай бұрын
ባይረሣ ኖር ዲካሚ እሚበልዲ ያለ አንመሥለኝም😂😂
@fofofofo2405
@fofofofo2405 8 ай бұрын
አላህ ያስድገልቸሁ❤❤❤❤❤❤የመወድቸዉ ጥዱቸ ናቸሁ❤❤❤❤❤❤
@rufu3986
@rufu3986 8 ай бұрын
መሻአላህ
@saadahgh8867
@saadahgh8867 8 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ካይን ያውጣላችሁ
@user-vq7bf4gs7t
@user-vq7bf4gs7t 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tesfaneshkassa9
@tesfaneshkassa9 8 ай бұрын
Enkuan beselam betena lezih ken aderesachihu ❤❤❤🎉🎉🎉
@user-wp1mw1vh7h
@user-wp1mw1vh7h 8 ай бұрын
ስወዳቸውኮ❤❤
@mathewosshifa5569
@mathewosshifa5569 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ!!ልደት አከባበር የተጀመረው በማን ነው!በየት ነው? ባይከበርስ?
@AskaalaaShibiruu
@AskaalaaShibiruu 8 ай бұрын
❤❤❤
@user-or5zy8uw3b
@user-or5zy8uw3b 8 ай бұрын
አላህያሳድግላችሁ😘
@mozamoza5537
@mozamoza5537 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@mahbubamehamed3683
@mahbubamehamed3683 8 ай бұрын
betam des yemil beteseb masha allah
@fatiiyaamohammed8189
@fatiiyaamohammed8189 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-vn1ul6ej7q
@user-vn1ul6ej7q 8 ай бұрын
Yenee qonjoo ❤️🥰 tabarkuu
@burtukanasefa6069
@burtukanasefa6069 8 ай бұрын
@rozahjerusalem3156
@rozahjerusalem3156 8 ай бұрын
ልጁ ግን ጎበዝ አሰተዋይ ጠንካራ ዶክተር ነህ የተማረ ይግደለኝ ይባላል
@user-tj4rz8hy1e
@user-tj4rz8hy1e 8 ай бұрын
🎉🎉🎉 congratulation
@aminakhatoon8576
@aminakhatoon8576 8 ай бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹ما شاء الله ❤htsanu siyamr🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@Faeza852
@Faeza852 8 ай бұрын
ስታምሩ
@beritoberito4139
@beritoberito4139 8 ай бұрын
Woowowoo wwwwwwwwwwww 🎉🎉❤❤ congratulations
@mmn-fe3gt
@mmn-fe3gt 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ izgabri yaa sadgii
@AsdDsa-qx5uc
@AsdDsa-qx5uc 8 ай бұрын
❤ልጃችሁ ያምራል ❤
@Enbabafiori
@Enbabafiori 8 ай бұрын
Enqan Mariam marechesh ysdglacho❤️🙏🏾❤️🌹👍
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 75 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 59 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
Betoch | “ አዲሱ ሹመት” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 475
24:14
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 67 М.
She got an idea 😂😂 #shorts #viralshorts #funny #comedy
0:46
HRA CHALLENGE
Рет қаралды 9 МЛН
Зловив цю істоту в себе на городі
0:26
РІКАРДО
Рет қаралды 2,1 МЛН
ХАЙПОВЫЙ ЧЕЛЕНДЖ В ТИКТОКЕ🤣
0:13
MEXANIK_CHANNEL
Рет қаралды 10 МЛН