የአጃክስ፣የልብስና የገላ ሳሙና ማምረቻ ማሽን! ሁሉንም በአንድ ላይ | Ajax, laundry and body soap machine in Ethiopia|Gebeya

  Рет қаралды 138,357

Gebeya Media - ገበያ

Жыл бұрын

የአጃክስ፣የልብስና የገላ ሳሙና ማምረቻ ማሽን! ሁሉንም በአንድ ላይ | Ajax, laundry and body soap machine in Ethiopia|Gebeya
Instagram:instagram.com/
Telegram: t.me/gebeyamedia
TikTok: www.tiktok.com/@gebeya_media
facebook: gebeyapromotion/
ማንኛውንም አይነት ምርት ወይም አገልግሎት፣የስራ አማራጮችን እና የቢዝነስ ሐሳቦችን፣ሌሎች አስተማሪ የሆኑ አዳዲስ መረጃዎችን እና ዝግጅቶችን ከቻናላችን ያገኛሉ።
You will find all kinds of products or services, job opportunities and business ideas, other informative information and events from our channel.
Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
#ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia

Пікірлер: 305
@gebeyamedia
@gebeyamedia Жыл бұрын
ከ29 ሺ ብር ወደ ኢንቬስተርነት ! ወጣቱ ባለሀብት! kzbin.info/www/bejne/hnSXd4iVqNFoqrM
@user-iy7js3gb7x
@user-iy7js3gb7x Жыл бұрын
ጫላዬ እባክህን ስለ DY ግልግል የወፍጮ ዋጋ ንገረን ወይ አንተን ማግኘት የምችል ከሆነ🙏
@gebeyamedia
@gebeyamedia Жыл бұрын
ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል ደውለው ይጠይቁ ፣የኛንም ስልክ ብሆን ሁሉም ቪዲዮዋችን ላይ አለ
@zdayoutub3287
@zdayoutub3287 Жыл бұрын
ጫላ የሀሬ ልጅ የሣሙና ዱቄቱ የት ነው የሚገኛው
@zdayoutub3287
@zdayoutub3287 Жыл бұрын
የሣሙናው
@gebeyamedia
@gebeyamedia Жыл бұрын
መልሱ ቪዲዮ ላይ አለ
@atowerku1536
@atowerku1536 Жыл бұрын
የምር እናንተ እኮ ዩቲዩብ አትመስሉም። ዜናችሁ ታማኝ፤ ቪዲዮአችሁ ጠቃሚ፤ ቢዝነስ ለሚያስብ ሰው የምትሆኑ የምትሰሩትን የምታውቁ ጀግኖች ናችሁ። በርቱልን አቦ!
@toyibaali7752
@toyibaali7752 Жыл бұрын
በትክክል
@fekadumekonnen2095
@fekadumekonnen2095 Жыл бұрын
🎉😢😢❤❤❤❤❤❤
@user-qm8dk6id6y
@user-qm8dk6id6y 10 ай бұрын
Adirashachu yet nw
@hurelBoss
@hurelBoss Жыл бұрын
ያመቱ ምርጥ ተብለዉ መሸለም ያለባቸዉ 🥰🥰
@user-tl6gl8nk5o
@user-tl6gl8nk5o 5 ай бұрын
ተራ ነገር ነው። ማንኛውም ቶርኖ ቤት፡ ወይም ብረታ ብረት ቤት መመረት እሚችሉ ማሽኖች ናቸው። እድሉ ቢመቻች ተኣምር መስራት እሚችሉ ብዙ ልጆች ኣሉ። ግን ኣገሪትዋ የነ ጫላ፡ ገመቹና ጋዲሳ ብቻ ኣገር እንድትሆን ሌት ተቀን እየተሰራ ወጣት ልጆቻችን የበዪ ተመልካች ሆነው ቀርተዋል።
@wonhaile4852
@wonhaile4852 Жыл бұрын
ጫላ ተባረክ በርታ ያለንን አቅም ማስተዋወቅህ ደስ ይላል። ሌሎችንም እንዲህ ብታስተዋውቅ ብዙ ሰዎችን ሚሊየነር እንደምታደርግ እተማመንብሃለሁ። ማሽን አምራቾቹንም ሳላደንቃቸው አላልፍም
@yirdawteka969
@yirdawteka969 Жыл бұрын
ምታደርገው ነገር ሁሉ ትልቅ ነገር ወንድሜ ትንሽ ነገር ጨምርልን 1በምታቀርባቸው ስራዎች ውስጥ ስራዎን ጀምረው ምን ደረጃ ላይ እንደሆኑ አሳየን 2ስለ ስራዎች ጥሬ እቃዎች ዋጋ እና ትርፍ አሳየን
@mohammedawell5643
@mohammedawell5643 Жыл бұрын
ጫላ ምርጥ ሰው በጣም ተመችቶኛል በቅርብ ቀን ጠብቀኝ ይሄን ስራ እሞክረዋለው በጣም እናመሰግናለን በርታ
@dhdsbb8475
@dhdsbb8475 Жыл бұрын
ማሻአላህ ወላሂ ምርጥ ነገር ነው ያቀረባቹት ።ያረቢ ብር ስጠን ባገራችን እንድንሰራ ስደድ በቃቹ በለን
@hailuteshome3765
@hailuteshome3765 Жыл бұрын
የማሽኑ ማቴሪያል ምንድነው ? ለምሳሌ ሚክሰሩ የሚፈቀድልን ማቴሪያል ዝም ብሎ ብረት ሆኖ የሚዝግ ምናምን ሆኖ በጥራት ተቆጣጣሪ ተቋማት የሚከለከልና የሚፈቀድ ነገርን አብሮ ቢነሳ ጥሩ ነው ። ሌላው የጫላ ጓደኛ መስቀሌ ማሽኑ ሲያመርትና የወጣው Product የጥራት ደረጃው ሳይታይ ምርጥ ነው ኮርተናል ...ወዘተ ብሎ ምስክርነት መስጠት ለድርጅቱ ማስታወቂያ ለመስራት ብቻ ስለሚመስል ልክ አይደለም እላለሁ ። ምክንያቴም ስራ ቢዝነስ እንኳን ለአዲስ ሰው ለነባርም ከባድ ነው በዛ ላይ ተበድሮ ተለቅቶ ለሚመጣ ሰው በቀጥታ ጥራትና ተፈላጊ ያለው ነገር ይዞ ወደ ትርፍ ካልሄደ ሂይወቱ ወደ ስቃይና በእዳ ወደ መሳደድ ስለሚገባ ጥሩ ነገር ለማግኘት ጥንቃቄ ያስፈልጋል ። ብዙ ጊዜ የኛ ሀገር ማሽን ከውጪው ሲነጻጸር በጥራትና በአጨራረስ እንዲሁም ማሽኑ በሚሰራበት ማቴሪያል ችግር ያለባቸው ሆነው ስለሚገኙ ነው ።
@antennamanufacturing8705
@antennamanufacturing8705 Жыл бұрын
ሓሳብ እና ስጋትክ ልክ ነው ነገር ግን የድርጅታችን ማሽን የጥራት ደረጃው በጥራት ተቆጣጣሪዎች የማምረት ሂደቱ ታይቶ እውቅና ስለተሰጠው ነው ከአበዳሪ ድርጅቶች ጋር የምንሰራው አበዳሪ ድርጅቶችም የማሽኑን ጥራት በራሳቸው ቴክኒክ ክፍል አጣርተው ብቁ ሆነው ስላገኙት ነው ማሽኑን እንደ ኮላተራል ይዘው የሚያበድሩት ።የኛም ድርጅት በሙያው በቂ ልምድ ባላቸው ኢንጅነሮች የተዋቀረ በኢንጅነሪንግ ዲፓርትመንት የሚመራ ስለሆነ በተቻለን አቅም ጥራቱን የጠበቀ ማሽኖች ስርተን የምናቀርበው።ለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ለበለጠ መረጃ 0909201342 የኢንጅነሪንግ ዲፓርትመንቱ ሀላፊ ስልክ ነው
@tulukuma2735
@tulukuma2735 Жыл бұрын
ጋሼ፡ ሐይሉ፡ ቶሻመ፤ እኔም፡ እንዳንተ፡ አስቤ፡ ነበር። ግን፡ አንድ፡ የፈረንጅ፡ አባባል፡ አስታወስኝና፡ ተውኩት፡ ዳቦ፡ አሮባት፡ ኬክ፡ ያምራታል፡ ወይ፡ ደግሞ፡ ሽሮ፡ አሮባት፡ የዶሮ፡ አይደለም፡ ዘንድሮ፡ በሬ፡ ተወደደ፡ ትላለች፡ ሽሮ፡ አሮባት፡ በሶ፡ በጥብጣ፡ እየጠጣች። እንዳንተ፡ ከሆነ፡ በቁጥር፡ አንድ፡ ብረት፡ በምግብ፡ ደረጃ፡ ቦለ፡ በ stainless steel food grade 304 ቢሰራ፡ ዋጋውን፡ ትችለዋለህ፡ ውይ? ጥያቄው፡ እንግዲህ፡ እንጂነሩ፡ ሊነግረን፡ ይችላል፡ ምን፡ ይህል፡ ብር፡ እንደሚጨርስ፡ እንደመስታወት፡ የሚያብረቀርቅ፡ stainless steel food grade 304 ብረት፡ ሁሉንም፡ የውስጡን፡ የውጪውን፡ ቢስሩት፡ ስንት፡ ይሆናል፡ እንደውም፡ እንደውም፡ showroom ተዘጋጅቶ፡ stainless steel food grade 304 የተስሩትን፡ ማሽኖች፡ በዚህ፡ showroom ተቀምጠው፡ ጎብኚ፡ ሲመጣ በ stainless steel food grade 304 ያያል፡ ግን ፡ አቅሜ፡ አይፈቅደም፡ አጃኩን፡ የሚነካውን፡ ቦታ፡ ብቻ፡ በአልሙኒየም፡ አርግልኝና፡ ውጨኛ፡ አካሉን፡ ብረት፡ አርግልኝ፡ በማለት፡ ዋጋውን፡ ማውረድ፡ ይቻላል፡ ደግሞም፡ ብረት፡ በቀላሉ፡ አይዘግም፡ ጥንቃቄ፡ ከተደረገለት፡ ትንሽ፡ እኔ፡ አስተያየት፡ መስጠት፡ የምፈልገው፡ ብረቱ፡ በድንብ፡ ከተፈተገ፡ በኋላ፡ የመኪና፡ ቀለም፡ በስነስራቱ፡ ቢቀባ፡ ዘገቱን፡ በአስር፡ዓመታት፡ ማዘግየት፡ ይቻላል፡ እንግዴ፡ የኔ፡ብጤ፡ ሁለትና፡ ሶስት፡ አመት፡ ስርቶ፡ ተቀማጭ፡ ገንዘብ፡ ይዞ፡ ማስፋፋት፡ ከፍለገ፡ በstainless steel food grade 304 ማሽን፡ ስራልኝ፡ ብሎ፡ ማዘዝ፡ የእኛ፡ አበሾች፡ ችግራችን፡ 500,000 ብር፡ መክፈል፡ አቅቶን፡ ሁለት፡ ማሽን፡ በብድር፡ እናውጣ፡ እያልን፡ አዝረን፡ የሁለትና፡ የሶስት፡ ሚሊዬን፡ ብር፡ ማሽን፡ እናማርጣለን ፡ የአንቴና፡ ድርጅት፡ እኳ፡ እዘዙን፡ ብሎዋል፡ ምዘዝ፡ ነው፡ በstainless steel food grade 304 ይስራልኝ፡ ብሎ። እነስ፡ እንቢ፡ አይሉም፡ ገንዘብ፡ ይዘህ፡ ካዘዝካቸው፡ አሁን፡ እኔ፡ እንዲህ፡ አጠንክሬ፡ መልስ፡ የምስጥህ፡ የሀገሬ፡ ስው፡ በድንባራ፡ በቅሎ፡ ቃጭል፡ ተጨምሮ፡ ያገሬ፡ ስው፡ ያውም፡ ደንባራ፡ ነው፡ እንኳን፡ የሀገር፡ውስጥ፡ ምርት፡ ጥራት፡ የለውም፡ ብለህ፡ ነግረኸውማ፡ እኛ፡ እራሳችን፡ ያናናቅነውን፡ ማሽን፡ ማን፡ የሚያከብልህ፡ይመስልሀል? አበሻ፡ ሊቢያ፡ ሀገር፡ የመን፡ ሀገር፡ ልውሰድህ፡ ብትለው፡ 500,000ወድያው፡ ፈልጎ፡ ያመጣል፡ ግን፡ ማሽን፡ ግዛ፡ ስትለው፡ አቃቂር፡ ያወጣል፡ እኔ፡ የቻይናዎቹን፡ ማሽን፡ አይቼዋለው፡ ከstainless steel food grade 304 ከመሆኑ፡ በስተቀር፡ ምንም፡ ልዩነት፡ የለውም። ለሀገር፡ ውስጥ፡ ማሽን፡ ገንዘብ፡ የሌለው፡ ለቻይና፡ ማሽን፡ ድርብ፡ እጥፍ፡ ከፍሎ፡ ይገዛል፡ እኔ፡ ምንም፡ ችግር፡ የለብኝም፡ በፈለገው፡ አቅም፡ ቢገዛ፡ ግን፡ ነጋዴው፡ ማሽኔን፡ በውድ፡ ነው፡ የገዛሁት፡ ብሎ፡ ዋጋ፡ ገዢ፡ ላይ፡ ይጨምራል፡ ለዚህ፡ ነው፡ በአቅማችን፡ ገዝተን፡ የአጄክሲን፡ ዋጋ፡ አርክሰን፡ ገበያ፡ እንግባ፡ የምለው፡ ይህን እዚህ፡ ላይ፡ አቆማለሁኝ፡ መልስ፡ ላስጠኝ፡ ምን፡ አደከመኝ። ያአጃሉ፡ አንድ፡ ነገር፡ ማድረግ፡ ከቻልክ፡ አስር፡ ኢንቨስት፡ ማረግ፡ የሚፈልጉ፡ ስዎችን፡ እያንዳንዳቸው 50,000 ብር፡ በማዋጣት፡ አራቱን፡ ማሽን፡ ቢገዙ፡ እና፡ስራ፡ ውስጥ፡ ቢገቡ፡ ታላቅ፡ እምርታ፡ ያመጡ፡ ነበር፡ ትንሽ፡ ገንዘብ፡ ሲያገኙ፡ አሁንም፡ አምሳ፣ሺህ፡ ብር፡ ቢያውጡ፡ ሁለተኛ፡ ማሽናቸውኝ፡ገዝተው፡ አስሩም፡ በስራ፡ ክፍፍል፡ አርገው፡ ድርጅታቸውን፡ መምራት፡ ይችላሉ፡ ለአንተም፡ ስላገናሀቸው፡ የአገልግሎትህን፡ ቢከፍሉህ፡ ጥሩ፡ ይመስለኛል፡ ብዙዋች፡ ብር፡ አጥተው፡ ወይም፡ ትንሽ፡ ገንዘብ፡ ቢኖራቸው፡ ያላቸውን፡ ገንዘብ፡ በሙሉ፡ ንግድ፡ ላይ፡ ለመዋል፡ የሚፈሪ፡ አሉ፡ ለምሳሌ፡ አንዲት፡ አረብ፡ ሀገር፡ ለብዙ፡ አመት፡ ስርታ፡ አንድ፡ ሚሊዮን፡ ብር፡ ያላት፡ ሴት፡ 500,000 ብር፡ ማሽን፡ ግዥ፡ ብትላት፡ ተፈራለች፡ ግን፡ እንደሷ፡ ያለትን፡ አስር፡ ሴቶች፡ አገናኝተህ፡ 50,000 ብር፡ ብቻ፡ አዋጪ፡ ከተባለች፡ ዓይኗን፡ የምታሽ፡ አይመስለኝም፡ ሁለተኛ፡ ጥያቄ፡ ደግሞ፡ ማሽኑ፡ ተገኝቶ፡ የመስርያ፡ ቦታ፡ ነው፡ ችግሩ፡ አንተ፡ ወይም፡ ወንድም፡ መስቀሌ፡ ከመሬት፡ ባለስልጣኖች፡ ጋራ፡ በመነጋገር፡ እነዚህንም፡ ብድር፡ የሚስጡትን፡ ድርጅቶች፡ ጋራ፡ ሆነው፡ ጥራት፡ ያለው፡ የጎጆ፡ እንዱስትሪ፡ ጫላ፡ ጎጆ፡ እንድስትሪ፡ ፖርክ፡ ብለህ፡ አዘጋጅተህ፡ ማሽኑን፡ የሚገዘ፡ ስራ፡ ፈጣሪዎች፡ በቀጥታ፡ ቁልፋቸውን፡ ተቀብለው፡ የቀኑ፡ ቀን፡ ፋብሪካቸውን፡ ማስጀመር፡ ይችሉ፡ ዘንድ፡ ፖርክ፡ ከነመጋዘኑ፡ አዘጋጅተህ፡ አንተም፡ አድገህ፡ ለማየት፡ ያብቃኝ፡ ያብቃንም። ክፍል፡ ሁለት፡ ይቀጥላል
@umuabdurehman5771
@umuabdurehman5771 Жыл бұрын
@@antennamanufacturing8705 አዋጭነቱ ምን ያህል ነው የሳሙና ምርት ስራ
@selamlehulachn8584
@selamlehulachn8584 Жыл бұрын
ትክክል
@bedrumohammed-uw2to
@bedrumohammed-uw2to Жыл бұрын
E
@mekdestizazu7572
@mekdestizazu7572 Жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ያክብራችሁ ለእኛ ለስድተኝች ብዙ ተስፋ ለስስጣችሁም በጣም እናመስግናለን👏😍
@dagushiferaw7728
@dagushiferaw7728 Жыл бұрын
ገበያዎች በጣም እናመሠግናለን ሥልጠና ነው የሠጣችሁን
@shafiawole8685
@shafiawole8685 5 ай бұрын
እጅግ በጣም እነመሰግነለን አድረሸችሁን አሰዊቁን
@fikefountain5279
@fikefountain5279 Жыл бұрын
እናንተ በጣም ጀግኖች ናቹህ በጣም ትልቅ ስራ ነው የምትሰሩት የቡዙ ኢትዮጵያዊ የስራና የገንዘብ ባለቤት አድርጋችሁታል በርቱቱቱቱ።
@Ayall12
@Ayall12 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው ግልጽ የሆነ በጣም እናመሰግናለን
@Tube-jq5ix
@Tube-jq5ix Жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ደስየሚል አገላለፅነው ጫላ እኛ በቦታው ሁናንመረጃው እደሰማነው የልባችንን ሀሳብ ቁልጭአረገህ የምጠይቅልን እናመሰግናለን በረቱልን👍
@nolawitbalcha9012
@nolawitbalcha9012 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን በርቱልን
@masi6905
@masi6905 Жыл бұрын
wowo. እግዚአብሔር ይባርክቹው ቆንጆ ስር ነው።።
@sadiyahassen318
@sadiyahassen318 Жыл бұрын
ሥራችሁ በጠም ደስ ይላል የምታቀርቡት በርቱ ተመደጉ
@user-wi2np3wc6b
@user-wi2np3wc6b Жыл бұрын
እናመሰግናለን ምርጥ ሚዲያ በርታ ወንድማችን 🙏🙏
@lidymgaberymgaber2529
@lidymgaberymgaber2529 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዉዶች
@zekariasgebreegziabhair6541
@zekariasgebreegziabhair6541 Жыл бұрын
Very encouraging, thank you
@user-Weynua
@user-Weynua Жыл бұрын
በጣም ጥሩ መረጃ ነዉ እናመሰግናለን
@zdtube5432
@zdtube5432 Жыл бұрын
ምርጥ ናችሁ እናመሰግናለን
@keimamehomed7014
@keimamehomed7014 Жыл бұрын
ተባረኩ ምርምር መረጃ ነው እናመሰግናለን
@Abtipical
@Abtipical Жыл бұрын
ጥሩ ነው። ነገር ግን ማሽኖቹ የሚሰሩበት የብረት ማቴሪያል ትክክል አይመስለኝም። ከውጪ የሚገቡ ማሽኖች high grade steel or Carbon steel ናቸው፤ ያም እንዳይዝጉና ከኬሚካሉ ጋር ኬሚካል ሪአክሽን እንዳይፈጥሩ ያደርጋል። እነዚህኞቹ ግን እዚሁ ቪዲዮ ላይ እንደምናየው መዛግ ጀምረዋል። ይሄ ደግሞ የማሽኑ እድሜ አጭር እንዲሆን ያደርጋል በተጨማሪም የሚመረቱት ሳሙናዎች ከዛገ ኬሚካል ጋር እንዲቀላቀሉና ጥሩ ያልሆነና ብሎም አደገኛ በተለይ የፊት ሳሙና ላይ ለፊት ጎጂ ኬሚካል ሪአክሽኖች የሚፈጥሩ ምርት እንዲመረት ያደርጋል ። ስለዚህ የማሽኑ ማምረቻ ጥራት ላይ ብታተኩሩ መልካም ነው።
@gebeyamedia
@gebeyamedia Жыл бұрын
አስተያየቱን ለእነሱ እናደርሳለን፣ግን ማሽኑ ላይ የምታየው ዝገት ሳይሆን፣የመረጡት ቀለም ነው
@taddynewthing.486
@taddynewthing.486 Жыл бұрын
Thank you,Gebeya Media.
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 Жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው
@user-xr4us9ww1d
@user-xr4us9ww1d Жыл бұрын
ጫላየ በጣም ግናመሰግናለን የኛ ጀግና
@zmzmmhmd4286
@zmzmmhmd4286 Жыл бұрын
ወላሂ ምርጥ ሰው ራሕማኑ ይጠብቅህ ምርጥ ምድያ በርታ
@ethiopia7697
@ethiopia7697 Жыл бұрын
ወሳኝ መረጃ ነውጫላየ በርታ ለእኛ ለስደተኞች ጠቃሚ ነው የምትሰጠን መረጃ
@selmtwtube8458
@selmtwtube8458 Жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል የእውኘት
@loveeritreapeaceeritrea9847
@loveeritreapeaceeritrea9847 Жыл бұрын
Good job guys keep up Ethiopia need more like you love and peace to all Ethiopia 🇪🇷👍🇪🇷👍🇪🇷👍🇪🇷
@beautifullafricanladies1358
@beautifullafricanladies1358 Жыл бұрын
ስለ ግብአት ዋጋ ቢገለጥልን ኮስት አናሊሲስ ለመስራት ይረዳን ነበረ እባካችሁ የግበአት ዋጋ ከተቻለ
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg Жыл бұрын
ጥሩ መረጃ ነው
@MesiGemechu
@MesiGemechu Жыл бұрын
እናመሰግናለን chala በርቱልን
@zabibaahmad6193
@zabibaahmad6193 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ክበሩልን
@solomonabraham8329
@solomonabraham8329 Жыл бұрын
Thanks chala
@hayataa6013
@hayataa6013 Жыл бұрын
እድሜይስጣችሁ ምንልስራ ለሚል ሁሉ በጣም ትምህርይሰጣል ትምህርቱን በአካል ተምሬ መስራትእፋልጋለሁ
@esakotube.
@esakotube. Жыл бұрын
Wow good job thanks alot.
@user-fx3og9dw3o
@user-fx3og9dw3o 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ 🙏❤
@semintube
@semintube Жыл бұрын
thanks chalaye
@mintesnotmengesha1500
@mintesnotmengesha1500 Жыл бұрын
I appreciate you 🙏🙏🙏🙏. Keep it up!
@user-um3pj3wu8i
@user-um3pj3wu8i Жыл бұрын
እናመሰግናለን ወደሀገር ስገባ ተምሬ መስራት እፈልጋለሁ
@astertube8785
@astertube8785 Жыл бұрын
ሰላም ጫላ ወንድሞቻችን እንኳን በሰላም መጣችሁ በውነት በጣም እናመሰግናለን በሩቱልን👍👍👍👍
@MuleTesfay
@MuleTesfay 3 ай бұрын
ጥሩ ነው በጣም ደስ ይላል
@user-kk2dl8gi2x
@user-kk2dl8gi2x Жыл бұрын
ገበያ ሚዲያእናመሠግናለን ምታቀረቡቶ፡ሁሉ
@tehamush5911
@tehamush5911 Жыл бұрын
እግዚአብሐር እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
@ayshabedewi2662
@ayshabedewi2662 Жыл бұрын
ተባረክ ጫላ
@user-qo5ys1td4m
@user-qo5ys1td4m 4 ай бұрын
Wooow Chaliye Zemenachihu hulu yebarek Ketehetinak Gare Enamesegenalen Besedet yalenew Ehet wedemochik🎉🎉🎉❤❤❤❤
@mickaelyemenu6641
@mickaelyemenu6641 Жыл бұрын
Thank you
@user-xf5dy8oi6n
@user-xf5dy8oi6n Жыл бұрын
ተባረክ
@adubenyam7776
@adubenyam7776 Жыл бұрын
ጎበዞች❤❤❤
@elaybright8884
@elaybright8884 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነገር ነው የተጀመረው በርቺ ሀገሬ ስለሽንትቤትም እንዲህ ትኩረት በመስጠት በተለይም የአዲስ አበባን ህዝብ ችግር ብትፈቱት እንዲሁም በየክልሉ ባሉከተማወች ሁሉ እንዲሰለጥኑ ብታደርጉ በርቱ ጀግኖች ናችሁ ሀገር ትለዉጣላችሁ ።።።
@haroni2982
@haroni2982 Жыл бұрын
በርታ ጎበዝ ጥሩ ነዉ
@elaybright8884
@elaybright8884 Жыл бұрын
ግሩም ዝግጅት ነው
@HabtemariamMolla
@HabtemariamMolla 2 ай бұрын
ብድር ለመበደር እና ከድርጅቱ ጋር እንዴት መገናኘት እንደምንችል እና የሚያስፈልገውን ነገር vedio ስሩልን
@desalegnlama1243
@desalegnlama1243 7 ай бұрын
ጫላ እናመሰግናለን
@user-jx8fh9jh4i
@user-jx8fh9jh4i Жыл бұрын
ገበያ ሚዲያዋች ጠቃሚ መረጃ ስለምትሰጡን አመሰግናለው
@habibhabib7319
@habibhabib7319 Жыл бұрын
ጫላ ጉበዝ. በርታ. የኛ ውድ ውድማችን ነህ
@l5w5a59
@l5w5a59 Жыл бұрын
እናመሠግንአለንምርጦች
@shami5921
@shami5921 Жыл бұрын
ወላህ ምፋልጋ መረጃ ነበር ከልብ አመሰግናለሁ. ትልቅ መራጃ ነው እየሰጠቹ የለቹት. ቀጥሉባት
@NomthandazoTembe
@NomthandazoTembe 6 ай бұрын
Thanx
@monamona273
@monamona273 Жыл бұрын
Enamesegnalen
@fikreyohannesteklegiorgis3396
@fikreyohannesteklegiorgis3396 Жыл бұрын
Good job
@fetleworkaseffa6601
@fetleworkaseffa6601 Жыл бұрын
IT IS VERY GOOD
@patiyanfasil25gmail
@patiyanfasil25gmail Жыл бұрын
tank you
@dhabmediaandcommunications784
@dhabmediaandcommunications784 Жыл бұрын
ግን የዕቃው ዋጋ ፌር አይደለም! እቃው እንዳየሁት almost ሙሉለሙሉ በሚባል ደረጃ የላሚራ ውጤት ነው እና ስራ አጡ ማህበረሰብ ስራ እንዲሰራ ከተፈለገ የዕቃው ዋጋ ዕቃውን የሚመጥን መሆን አለበት!
@sarayayi6928
@sarayayi6928 Жыл бұрын
Egezabaher. Kesdet beslam.yemlesen. chaleye. enamsegenalen nurulen 🙏🙏
@user-qb2wm9cr3s
@user-qb2wm9cr3s 9 ай бұрын
Egiziabiher yimesigen enidezih ayinet sira bemefetiru min lisira kemalet yegelegilal yenanite you tube betam tiru new egiziabiher yibarikachu🙏🙏🙏
@Mansuryusu
@Mansuryusu 10 ай бұрын
Absolutely 💯 waan Ajaibaatii nu barsiisaa jirtaan galatoomaa.
@user-xs7iv5dp3i
@user-xs7iv5dp3i Жыл бұрын
ትለያላችሁ የምር ስላወኳችሁ ደስተኛ ነኝ ኢትዮ እንደናንተ አይነቶችን አብዝታ ትፈልጋለች❤️
@user-mg1cp3fw7z
@user-mg1cp3fw7z 5 ай бұрын
ትልቅትምሕርትነውሐገራቺንንስላምያድርግልን
@giremagulema2703
@giremagulema2703 Жыл бұрын
በርቱ ማልካም ጅመሮ ነዉ
@sadiayesufahmed1234
@sadiayesufahmed1234 Жыл бұрын
በርታ
@yodittogo1374
@yodittogo1374 4 ай бұрын
Wow❤❤❤❤❤ Bert
@AselfeshHadaro
@AselfeshHadaro 6 ай бұрын
very nice 👍👍
@Mamemob.
@Mamemob. Жыл бұрын
በቅድምያ ስለምታቀርቡት መረጃ እናመሰግናለን በርቱ ሌላው ግን ስለብስኩት ወይም ኩኪስ ማሽን የት እንደሚገኝ መረጃ ብሰሩልን
@meberetgesese3663
@meberetgesese3663 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ የምትአቀርባቸዉ ሁሉ አሪፍ ነዉ በጣም ጠቃሚ ነዉ እስቲ የዳቦ ማሽን ጠይቅልን እናመሰግናለን ወንድማችን
@hiwotyiheyis1197
@hiwotyiheyis1197 Жыл бұрын
Thanks for your information! Le hawassa sew yete yigegnal?
@mesmereadaneseme442
@mesmereadaneseme442 Жыл бұрын
አቦ ይመቻችሁ
@tadelchlemiwhaanaa7050
@tadelchlemiwhaanaa7050 Жыл бұрын
Enamsagnalen bartu
@mimijenana7830
@mimijenana7830 Жыл бұрын
Wow grami yehon program new
@yomatube1250
@yomatube1250 Жыл бұрын
ጥሩ ነው ግን
@eyobhagos3249
@eyobhagos3249 Жыл бұрын
we like you sir
@ahmedethiopia3722
@ahmedethiopia3722 Жыл бұрын
በረታ
@biniyammisikir7789
@biniyammisikir7789 Жыл бұрын
betame gobez nek ....#1
@simamedia6601
@simamedia6601 Жыл бұрын
እኔ እመጣለሁ ተባርኩ ጫላ❤❤❤
@user-zp2iq1qj7g
@user-zp2iq1qj7g Жыл бұрын
ጀግናነለህጫሉ
@belaynehwodajo6481
@belaynehwodajo6481 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነገር እባክህ ከከርሰ ምድር ውሃ ማውጫ ማሽን የት እንደማገኝና ዋጋውን ብታቀርብልኝ ደስ ይለኛል
@user-pf9me5mh5l
@user-pf9me5mh5l 3 ай бұрын
❤ v,good
@user-ms9by7zm3g
@user-ms9by7zm3g 11 ай бұрын
Thanks to inform us about these machines and all the business ideas, but we need to know that soap business is it really profitable ? We need lto see proposals is it possible
@asnakedawit2859
@asnakedawit2859 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ መረጃ ነው አድራሻቸውን ስልክ ቁጥርና የማሽኑን ዋጋ ብታቀርቡልን ጥሩ ነው
@gebeyamedia
@gebeyamedia Жыл бұрын
ችግሩ ቪዲዮውን አታዩትም እንጂ አድራሻ እና ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል
@kiyu4865
@kiyu4865 Жыл бұрын
Galatoomaa bay'ee dhugaa♥🙏
@toyibaali7752
@toyibaali7752 Жыл бұрын
ጫልዬ እጅግ ዠማደቅክ ነገር ቢኖር እስከሚገባን የምታስረዳን እጅግ ትጥራለክ በተለይ ቶሎ ለማይረዳና ከትንሺ እስከ ትልቅ ሣትንቅና ሣትሰለች የምታስረዳን ከመይ ቤተሰቦችክና ከነስራ ባልደረቦችክ መልካሙን እዲገጥምክ ዱአዬ ነዉ ከልብ እናመሰግናለን በርታልን
@user-zf8fb4lc5n
@user-zf8fb4lc5n Жыл бұрын
እረ አሪፍ ስራ ነው ከምር የአረብ ገረድ መሆን ሰለቸኝ እኔ ይህንን ስራ ነው የምሰራው ግን በደንብ ካሰለጠኑኝ
@dulonedhi2733
@dulonedhi2733 4 ай бұрын
This is appreciable. However, it would have been good if you had provided information on the required raw materials and where we can get them with their corresponding cost.
@user-jp4fm3fu3f
@user-jp4fm3fu3f Жыл бұрын
ምርት እይስጥ በታሳዩን ቆንጆ ነበር
@muluk974
@muluk974 Жыл бұрын
በሩቱ
@goldman8001
@goldman8001 Жыл бұрын
Sila mereja betam enameseginalen silk bita askemitu arif naber gin bezi seat capital min yayil efeligal
@gebeyamedia
@gebeyamedia Жыл бұрын
ችግሩ ቪዲዮውን አታዩትም እንጂ አድራሻ እና ስልክ ቁጥር
@user-br1jv9ru3u
@user-br1jv9ru3u Жыл бұрын
ሰላም ወድማችን የልብስ ሲጀር አሳየን ከሀረብ ሀገር ገዝቼ ልሄድ ነበር ጥሩ የሆነውን ልወቀው
@user-cw4yk9ib8o
@user-cw4yk9ib8o 4 ай бұрын
Ok