የነጃት ጉዳይ እውነታው ወጣ | ተይዛለች ወይስ አልተያዘችም | አዳዲስ ተሳዳቢዎች ተጠንቀቁ

  Рет қаралды 85,170

Mube Media ሙቤ ሚዲያ

Mube Media ሙቤ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 848
@ሑሉምሲያልፍዋዛ
@ሑሉምሲያልፍዋዛ 2 жыл бұрын
ቴክቶክ፣ፌስቡክ፣ ፕራክ ወ.ዘ.ተ ከሶሻል ሚዲያ ይጥፋ የምትሉ እጅ ወደላይአውጡ።🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️
@ወለተኪዳን-ቨ4ገ
@ወለተኪዳን-ቨ4ገ 2 жыл бұрын
ይጥፋ
@hlemhddf5110
@hlemhddf5110 2 жыл бұрын
እረ አላህ እልም ያድርገው ያረብ ግን ምን አይነት ቢሆን ነው ባአላህ አልሃምዱሊላህ እንኳንም የለለኝ
@حياةحياه-ح1ك
@حياةحياه-ح1ك 2 жыл бұрын
እኔ እግዛብሔር እልምያርገው
@ወረኢሉዩቱብ
@ወረኢሉዩቱብ 2 жыл бұрын
አወ ይጥፋ አላህ ያጥፋው ያረብ ለቀኑትም ፅናትን ለጠመሙትም ቅናቻን ይስጠው ያረብ
@rashedahmed4032
@rashedahmed4032 2 жыл бұрын
ይጥፋ👆👆👆 እኔ ቲክቶክ አልጠቀምም ሰሞኑን በተከሰተው ክስተት የተነሳ ቲክቶክ አወረትኩኝና ትንሽ ሰዓት አይቼው የሰማሁትና ያየሁት ነገር በጣም ስለስጠላኝ ወዲያዉኑ አጠፋሁት
@hayriyetube55
@hayriyetube55 2 жыл бұрын
"በዚች ዱንያ ላይ ስትኖር እንደ መንገደኛ ሆነህ ኑር , ጀግና ብሎ ማለት ታግሎ የሚጥል ሳይሆን በንዴት ጊዜ ራሱን የሚቆጣጠር ነው" ብለዋል ነቢዩ ሙሀመድ (ሰ.ዐ.ወ)ብሮፈይሌን ተጭነችሁ ኑ
@emuemanhulet1110
@emuemanhulet1110 2 жыл бұрын
ሰለላህ አለይሂ ወሰለም
@Sara-eh6ly
@Sara-eh6ly 2 жыл бұрын
ሰለለሁ አለይሂ ወሰለም እሽ መጣዉ
@rahmamohd4916
@rahmamohd4916 2 жыл бұрын
ሠለላአሌ.ወሠሌም
@mubemedia
@mubemedia 2 жыл бұрын
(ሰ.ዐ.ወ)
@yesaramube4968
@yesaramube4968 2 жыл бұрын
ስለላሁ አለሂ ወስለም አላህ ከታጋሾች ያድርገን
@hayriyetube2830
@hayriyetube2830 2 жыл бұрын
< እረሱል ሰለላሁ..አለይሂወሰለም. የተራበን መግብ.የተጠማን አጠጣ.ሰወች መልካም እንድሰሩና .ከመጥፎም እንድከለከሉ.አዝዝ ይህን.ይህን ማድረግ ካልቻልክ.. ምላስህ መልካም ይናገር አለዚያ.ዝምበል> በሮፈይሌን ተጭነችሁ ኑኑኑ እንመመረለን🙏
@faizayasin5156
@faizayasin5156 2 жыл бұрын
saw
@አሰቴር-መ4ቸ
@አሰቴር-መ4ቸ 2 жыл бұрын
እኔ ያልገባኝ ነገር አላህ እስከመቼ ነው የሰውን አንገት የሚስቆርጠው⁉️ ለምን እንደዚህ ጨካኝ ሆነ❓
@ሑሉምሲያልፍዋዛ
@ሑሉምሲያልፍዋዛ 2 жыл бұрын
ረሰል ሱለሏሑአለሒወሰለም
@ሑሉምሲያልፍዋዛ
@ሑሉምሲያልፍዋዛ 2 жыл бұрын
ረሱልሱሏሑአለሒወሰለም
@ዙዙነኝሥደተኛዋከርታታ
@ዙዙነኝሥደተኛዋከርታታ 2 жыл бұрын
ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም
@መቅዲአምደብርሀን
@መቅዲአምደብርሀን 2 жыл бұрын
የማንንም እምነት አትሳደቡ በል ባክህ ስንት ሙስሊሞች አሉ ባለጌዎች ልክ ለስድብ የተፈጠሩ ይመስል በቃ ሁሉም እምነት አንድ ነው ማንም በድንጋይም ያምልክ በቃ
@betelmulu4897
@betelmulu4897 2 жыл бұрын
እውነት ነው ሀይማኖት አንድ ነው ነገር ግን የኛ አምላክ ሰው በፈለገው ያምልክ ነው የሚለው ፍርድ ከሱ ዘንድ ነውና
@hanna50lomitube
@hanna50lomitube 2 жыл бұрын
ፍትህ ስኡድ አረቢያ እስር ቤት ውስጥ ለሚሰቃዩት ወገኖቼ 😭😭😭
@fatumaahmedkebedeabab2078
@fatumaahmedkebedeabab2078 2 жыл бұрын
ፍትህለሳኡድ እሰረኘች ያረብ ኧረ ፍትህ
@argwaabi6189
@argwaabi6189 2 жыл бұрын
ትክክክክክል፡ሚንሚእ፡አያጋባቻዉሚ፡ኢንኚ፡አጨብጨብዉች፡ዬኛኦርቶዶክሢ፡ማሻፈፋን፡ባአይማኖት፡ኣዪዳላሚ፡ቃልዲዬላማ፡ባአይማኖት፡ሢራአተቹሁንያዙ፡ታላሚነቹሀል፡እዳኡርጎ፡ዚብጥልቂ፡አትባሉ
@ኡሙአሊኢትዮብያስልጤዋ
@ኡሙአሊኢትዮብያስልጤዋ 2 жыл бұрын
ፍትህህህህ ለሰዉዲ እስራኝች
@manalsalim565
@manalsalim565 2 жыл бұрын
@@fatumaahmedkebedeabab2078 ፈትህ ከአላህ ነው አላህን ልምኒው እህቴ
@ፋፈነኝስደተኛዋ-ቨ1ቐ
@ፋፈነኝስደተኛዋ-ቨ1ቐ 2 жыл бұрын
የኔ አይምሮ ታማሚ እስልምናል አታገኝም ሲያምርሽ ይቅር ከአላህ እጅ አንቺ ፍልገሽው አታገኝም ደግሞ ደጋግሜ አልሀምድሊላህ እስልምናን የስጠኝ ጌታ የነብዩ ሰ አ ወ ኡመት ያደርገኝ ጌታ ቁርአን ላሳወቀኝ ጌታ ሱመ አልሃምዱሊላህ
@racmahhusan5519
@racmahhusan5519 2 жыл бұрын
Alhamdulillah
@habhabshi1801
@habhabshi1801 2 жыл бұрын
ምን አለ ግን ሼር ባታርጋቸው እናተ ናችሁ የምታበርታታቱቸው እር ጥሩ ነገር አሰራጩ ምን ነካችሁ
@hanun14
@hanun14 2 жыл бұрын
እእእእእ እምነት እኮ ነዉ🙁🙁🙁🙁🙁🙁
@hayatbesher7221
@hayatbesher7221 2 жыл бұрын
Enesu eko bussnes new miserut
@ቅድመያለተውሂድ
@ቅድመያለተውሂድ 2 жыл бұрын
ወላሂ እኔም የገርመኛል እነሰ ለውቅና ብለው ሚሳደቡት እኛ ግን ሼር ማድረግ ያቃጥለኛል ለምን
@r6648
@r6648 2 жыл бұрын
ወላሂ አወልክነሽ ሸርማረጉነዉየሚያበረታታቸዉ እኒህሰይጣኖች የሰይጣን ቁራጮች አላህ የጃቸዉን ይስጣቸዉ
@r6648
@r6648 2 жыл бұрын
@@hanun14 እምነት መሆኑ መቸ ጠፋን በድናችን የመጣ እኮ አገታችንንቢቀሉንም እንጋፈጣለን ግን ግሩፖች ክፍት አርጎ ከዛ ለፖሊስመጠቆም ነዉ ያለብን
@የትምልኑርስደተኛነኝ
@የትምልኑርስደተኛነኝ 2 жыл бұрын
የሙስሊም ጥላቶች አላህ ያጥፋችሁ 👎👎👎👎 ድል ለሙስሊሞች 🇸🇦🌹🇸🇦🌹🇸🇦🌹🇸🇦🌹🇸🇦🌹💪👏✊
@bint4181
@bint4181 2 жыл бұрын
አሚንንን
@ዘሀራ-ሐ2ረ
@ዘሀራ-ሐ2ረ 2 жыл бұрын
አሚንንን
@ዜግነትአማራዊ
@ዜግነትአማራዊ 2 жыл бұрын
እናተ ሰዉ በማረድ ቆዳ በመግፈፍ የእርጉዝ ሆድ በመቅደድ በእሳት በማቃጠል ገነት እንገባለን የምትሉ ሴጣኖች
@msamsung8737
@msamsung8737 2 жыл бұрын
@@ዜግነትአማራዊ inyaa muslimoch kalagbaab yasaaw nabsii Anaxafaam .
@Sara-eh6ly
@Sara-eh6ly 2 жыл бұрын
@@ዜግነትአማራዊ ቃፎ አፋ ሰታዉቅ አታዉራ እዛዉ ስእልህን አምልክ የሞታ ሬሳ
@mebrattadese355
@mebrattadese355 2 жыл бұрын
ቆይ የገረመኝ ነገር እንድትሳደብ ያደረገቻት እራሱ መጠየቅ አለባት አንዴ አንድቀን ተሳስታ እዬውሉ ጉድ ገብረ ጺዎን አደረጋችዋት እረ አንድሚስኪን ደሀ እዬ ሁሉ ጉድ ምነው የናተብቻ ነው እምነት በዛ አሁንስ የናተ ስለሚካበድ ነው እንጂ ቀኑን ሙሉ የሚሳደቡት ሙስሊሚ ሴቶች በየኮመቱ እየተናገሩ ነው እንዲሳደቡ የሚያደርጉት ተሸፍነው አቃጠሉን በሀረብ ተማምነው ለኛም ፈጣሪ አለን እኛ በየኮመቱ እየሱስን ሲሰድቡ የሚውሉት እነሱኤጭ
@ያለውአይቀርም-ደ1ጘ
@ያለውአይቀርም-ደ1ጘ 2 жыл бұрын
አቤት እንደ ኢትዮጵያ ጨካኝ በሀይማኖት ደግሞ መጣን ማንም ይሳደብ ጌታ እራሱ ቅጣቱን ይሰጣል እኛ ባንፈረድ በሰው ላይ ጥሩ ነው 🙏 እስልምና ብቻ ሳይሆን ሌላውን ሁሉ የሚሰድብ አሉ ሙስሊም እህቶች ምን አይነት ጊዜ ላይ እንደ ደረሰን 🙏🙏🙏😥😥😥
@negnyedessiewa9715
@negnyedessiewa9715 2 жыл бұрын
ዝጋ
@selamgenerous3653
@selamgenerous3653 2 жыл бұрын
ወይ እስላም ትገደል ትሰቀል ማለት ስትወዱ ጨካኞች እስከ ይፕፈጠራት እግዚአብሄር ይቅር ሊላት ይችላል እስላም ግን ይቅርታ የምታውቅ ለእግዚአብሔር ልጅ ናት እግዚአብሔር አባቱዋ ነው እናንትፕ ግን አረመኔዌች እንኩዋን ክርስትያን ሆንኩኝ
@genazenabae7362
@genazenabae7362 2 жыл бұрын
ኡፍ አሁንስ አበዛችሁት አይሠለቻችሁምደ ነጃት ነጃት ነጃት ከሷ በላይ እናተም ሀፂያተኛ ናችሁ በርግጥ ፍርድ የእግዚአብሔር ነው ግን ራስንም እደፃዲቅ መቁጠር ጥሩ አይደለም ተእግስት ይኑራችሁ
@tsionmenberu6736
@tsionmenberu6736 2 жыл бұрын
ትክክል
@destamekonnen7020
@destamekonnen7020 2 жыл бұрын
ፍትህ ለስኡደ አረብያ እስርቤት ለምስቃዩ ኢትዮጵያዊን ወገኖቻችን
@citizenofafrica.nationethi8438
@citizenofafrica.nationethi8438 2 жыл бұрын
እስቲ ከምትናቆሩ እርስ በእርስ ቁም ነገር ስሩ ። በእስር ቤት ያሉትን ወገኖቻችንን እንዴት ወደ አገር ቤት ሊገቡ የሚችሉትን መንገድ ፈልጉ።
@ዜድከወሎYouTube
@ዜድከወሎYouTube 2 жыл бұрын
ላኢላሀ ኢለሏህ ሙሀመድ እረሡ ለሏህ ኧረ አሏህን እንፍራ እህት ወንዴሞች እናሊላሂ ወኢና ኢለሂ ራጁኡን ላሀው ለወሏ ቀወተ ኢላ ቢላህ
@አማራዋነኝሳቂልኝሀገ-ደ7ረ
@አማራዋነኝሳቂልኝሀገ-ደ7ረ 2 жыл бұрын
*ፍትህ በስኡድ ለሚሰቃዬ ወገኖቻችን እረ እባካችሁ ጩሁላቸው አለቁብን የፍትህ ያለህ😢😢😢*
@ታመነችታመነች
@ታመነችታመነች 2 жыл бұрын
እንኳንም ክርስቲያን ሆንኩኝ
@ያአሏህያለአተማንምየለኚ
@ያአሏህያለአተማንምየለኚ 2 жыл бұрын
አልሀምዱ ሊላህ ሙስሊም አርጎለፈጠረኚ
@Yeshua_Jesus12
@Yeshua_Jesus12 2 жыл бұрын
በሰው እምነት ላይ አፍ የምትከፍቱ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ እረፉ በማያገባችሁ አትግቡ ወንጌል ከሆነ በፍቅር ስበኩ መፅሃፍ ቅዱስ ቢቻላችሁ ከሰው ህሉ ጋር በሰላም ኑሩ ይላል በሰላም ለመኖር መከባበር ያስፈልጋል እንዲህ ጋጠወጥ መሆን ተገቢ አይደለም በተለይ በእምነት ጉዳይ
@shebrestotaw8648
@shebrestotaw8648 2 жыл бұрын
በጣም እሕቴ ፈጣሪ ልቦና ይሥጠን እግዚኦ 😢
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye 2 жыл бұрын
ትክክል !!! ነጃት እስላም ናት በህጋቸው ማስገደል ይችላሉ ኦርቶዶክስ ነን የምትሉ በእምነት እግዚአብሔርን ምህረት እዲስጣት መፀለይ እንጅ ጣልቃ አትግቡ።
@Yeshua_Jesus12
@Yeshua_Jesus12 2 жыл бұрын
@sheble አሜን!! @Stmary እውነት ነው እግዚአብሔር ይርዳት🙌🙌🙌
@redi_tube
@redi_tube 2 жыл бұрын
@@stmarytsegaye ነጃት ሙስሊም አይደለችም ይሄንያልኩት በሰሞኑ ጉዳይ አይደለም ቴሌግራም ላይ ሙስሊም ነበርኩ ክርስቲያን ነኝ ብላ ከሙስሊሞች ጋር ተከራክራ በቂመልስ ተሰጧት ነበር እኔ ስሀይማኖቷ አያገባኝም የዳቢሎስ እና መሰሎቹ ተላላኪ መሆን ትርፉ መዋረድ ነው አላህ ከመሀይምነት እና ከእርኩስ መንፈስ ያውጣት
@nbentbaba8823
@nbentbaba8823 2 жыл бұрын
ትክክል ነው ተከባብረን እንኑር እምቢ ከለችሁ ግን አይቀርላችሁም
@ዲያኔከበደ
@ዲያኔከበደ 2 жыл бұрын
አብርሽ የቄራው ላይ የቀረበ ቪዲዮ ሙስሊም ነኝ ይላል ግን ጌታችንን እዴት እደተሳደበ ለመናገር ይዘገንናል
@islamicreminder5820
@islamicreminder5820 2 жыл бұрын
እና ለምን ዝም አላቹ እንዴት ፈጣሪያቹ ሲሰደብ ዝም ትላላቹ እኛ እስልምናችን የራሳችንም የሌሎችንም ሀይማኖት እንድናከብር ነው ያስተማረን እስልምና እምነት በሁሉም ነገር እንከን ማይወጣለት ፍትሀዊ እምነት ነው እኛ ተከታዮቹ በምንሰራው መጥፎ ስራ ምክንያት እስልምና ሊሰደብ አይችልም። የክርስትና እምነት ተከታዮችም በሚሰሩት መጥፎ ስራ ክርስትና እምነትም ሊሰደብ አይችልም ። እና እሷ ሙስሊም ስለሆነች ለፍርድ አትቀርብም ሚባል ነገር የለም እስልምናችን ያስተማረን ፍትህን እሱ ሙስሊም ወይም ክርስትያን ሀብታም ወይም ደሀ ስለሆነ እንድናዛባ አደለም።
@ukua3088
@ukua3088 2 жыл бұрын
ክርስቲያን ያልሆነ ሰው ኢየሱስን ከተሳደበ ባይብል ስለ እንደዚህ አይነት ሰው ምን ይላል? መመሪያ አላችሁ? እግዚአብሔርን የሰደበ ይገደል ይላል እናንተ መደበቅ ስለምትፈልጉ አይልም ብላችሁ ትክዳላችሁ እንጂ
@سبحانالله-ج1و2ب
@سبحانالله-ج1و2ب 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ አላህ፣ ሰ.አ.ወ ሀቢበነ ሙሀመድ።
@ዲያኔከበደ
@ዲያኔከበደ 2 жыл бұрын
@@سبحانالله-ج1و2ب እምነት እና ስራ እጂ እምነት ብቻ ምን ይሰራል መቼ ስራ ሰራቹ ከስድብና እረደው ይሰቀል
@ዲያኔከበደ
@ዲያኔከበደ 2 жыл бұрын
@@سبحانالله-ج1و2ب ለምሳሌ ጌታዎይ ጌታዎይ የሚል ሁሉ መግስተሰማያት አይወርስም ተመስገን መስሊም ላረገኝ ሲሉ ይገርመኛል የሰውን እምነት በብልግና እየሰደቡ አንድ እግዚአብሔር ነው ያለው
@baytaworwatube4556
@baytaworwatube4556 2 жыл бұрын
የነጋችንን አላህ ያሳምርልን🙏🇪🇹❤️
@Theking-fv1vm
@Theking-fv1vm 2 жыл бұрын
በሰው መካከል ጥላቻ የሚዘራ ይወገዝ ይላል መፅሐፍ ቅዱስ ። ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን አትንኩ በናንተ ላይ ይብሳል የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ አለ ንጉሥ ዳዊት ።የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔር መፍራት ነው።ስለዝህ ማነንም አንፈራም እናቀብራለን እንጅ እወቁ ።
@malkmustfa7586
@malkmustfa7586 2 жыл бұрын
በዘርተጀመረ አልተሳካም በእምነትመጣችሁ አይሳካም አሁንደሞ በምንትመጡይሁን፡እረባካችሁን እርስበርስ ባንከባበርም፡የፈጠረን ን እናክብር እናመስግን፡እዳያጠፋን እፈራለሁ፡ጠግበናል እንጠቀቅ።።።።።።
@mohammadhanantube6631
@mohammadhanantube6631 2 жыл бұрын
በትክክል
@Merkaba532
@Merkaba532 2 жыл бұрын
እኔ ሚቆጨኝ በዚ ዘመን በመኖሬ ነው ያረብ መጨረሻዬ አሳምርልኝ ነገ በአሄራ የነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጎረቤት አድርገኝ አላሁመ ሰሊ ወሰሊም አላ ነብይና ሙሀመድ አለኸምዱሊላህ አላህ እስልምናን ስለወፈቀኝ የቀሩትም ቤተሰዌቼ ሂዳያ ስጥልኝ
@abay3517
@abay3517 2 жыл бұрын
መናገር መብትዋ ነው ልክ ሆነች አልሆነች ማለት አይደለም ነገር ግን የግድ መሀመድን ተከተይ ማለትም አይገባም የእስልንናው አለም በሰይፍ ማስገደድን እንደፅድቅ ስለሚቆጠር እንጂ
@FM-mg6ww
@FM-mg6ww 2 жыл бұрын
ተይዛለች እኔ ለአሰሬዬ ፈቶዋንም ቁጥራንም ሰጥቻት አሰሪዬ ፖሊስ ነው የሴትዬዋ ወንድሞች ፖሊስ ናቸው ማታ ተያዘች ወንድሜም አለ ከያዟት መካከል ብላኛለች እና ተይዛለች
@aasamenewyabatulij1382
@aasamenewyabatulij1382 2 жыл бұрын
😁😁😁😁😁
@tigistwoldu587
@tigistwoldu587 2 жыл бұрын
Hahaha
@firdwos
@firdwos 2 жыл бұрын
እሷ ባትያዝ እስካሁን አንድ ቪዶ ትሰራ ነበር ሁሉም አሏህን እማይፈራ አሏህ ያዋርደው حسبنا الله ونعم الوكيل
@medinaymer1516
@medinaymer1516 2 жыл бұрын
ያረብ☝
@zinatzinaaat7213
@zinatzinaaat7213 2 жыл бұрын
እኔ አለቀስኩ ዛሬ እኔ ሴት መሆኔን ጠላሁት የአላህ ሴቶች የሙስሊም የኦርቶዶክስ እምነት ተከተይ እህቶቸባላቸህበት ስላማቹህ ይብዛ ሞትን አስታውሱ ውዶቸ የሚድአ ሴት አትሁኑ የናተም ሀይማኖት አለቸህ የኔም አለኝ እኔ ሚድያ የሚላላጥ ሴት አይወክለነም ባርቤት ኢሞና ዎትሳብ ያላቸው ሴቶች ብቻ ሀይማኖቶን የምታከብር የስው ሀይማኖት የማይነኩ ስት ልጆች አሎ እማቃቸው እናተ ክፎ አይካቹህ
@zinatzinaaat7213
@zinatzinaaat7213 2 жыл бұрын
‏ ‏لا إله إلا الله وحده لا شريك له له الملك وله الحمد وهو على كل شيء قدير ربي اسالك حسن الخاتمه اللهم يا رب سبحان الله والحمد لله والله اكبر
@ቃልየ-ፈ7ኘ
@ቃልየ-ፈ7ኘ 2 жыл бұрын
ስቶቹ ፈረዳችሁባት ልጅቷ ግን አልተያዘችም ነገር ግን ፈጣሪን የሚሳደብ ቅጣት ከፈጣሪ ይቀበላል እምነት ካላችሁ በእምነት አሳልፋችሁ ላመለካችሁት አምላክ ብትሰጣት መል ታገኛላችሁ ነገር ግን የሳን የፍርድን ሀጢያት እናተው ተኮናነባችሁላት
@zainabazainaba1936
@zainabazainaba1936 2 жыл бұрын
ይቹ እራሱ መያዚ አለባት ቁረአን ትላለቺ ያላህ እርግባ ይውረድባት አላህ ሆይ አልቻልንም አድነግር እለቅ ቁጣህ በላህ አላህ ሆይ አውረድባችው
@ሳምሪዬፍቅር
@ሳምሪዬፍቅር 2 жыл бұрын
ኢየሱስ ያድናል ክርስትያን ያደረገኝ ጌታ ይባረክ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ኢየሱስ ጌታነው።
@Sami-zf1zc
@Sami-zf1zc 2 жыл бұрын
እየሱስ የአላህ በሪያና መልእክተኛ ነዉ
@ቢትናጉራጌ
@ቢትናጉራጌ 2 жыл бұрын
ይአላህባራይናው
@danyatube7892
@danyatube7892 2 жыл бұрын
ሹክረን ሙቤ ጀዛከላህ
@fafiyoutube7017
@fafiyoutube7017 2 жыл бұрын
አረ ተወ ግን መጥፎ ክርስቲያኖች ስራአት ይኑራችሁ በጣም መልካም ክርስቲያኖች አሉ አታያዩዝን እኛ በሀገራችን መስሊም እና ክርስቲያን በፍቅር ነው የኖርነው በኛ ሰፈር ወላሂ ክርስቲያኖች ሙስሊም እስከሚመስሉኝ ድረስ ውደታችን እዝህ ሀረብ ሀገር ላይ ያሉ ባለጌወችን አንይ እዳገራችን እንኑር ☝️
@hanaasfaw8764
@hanaasfaw8764 2 жыл бұрын
ኽሬ በእግዚአብሔር እንመካከር እሺ ግን እኛስ እንዴት እንሁን የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች የሁላችንም እምነት ይከበር 😥😥😥😥
@gentedebeb3630
@gentedebeb3630 2 жыл бұрын
Awa tekekel tik tok laye bezu alu orthodox yemesadebu
@حمدحمد-ص6م
@حمدحمد-ص6م 2 жыл бұрын
እኛፍርድ ከግዜያቢሔር ነዉ እምንጠብቅ።
@betelmulu4897
@betelmulu4897 2 жыл бұрын
@@gentedebeb3630 ታዲያ ቢሳደቡ የእኛ አምላክ አስተምሩ አቸው ምከሩአቸው ካልሆነ ፀልዮላቸው ምክንያቱም የሰይጣን በነሱ ላይ ሆኖ ስለሚናገር ካልሆነ ካልተመለሱ ቁጣው በነሱላይ ይመጣል እንጂ ስደቡ ግፉ አሳልፍችሁ ስጡ አይልም እርሱ ሀያል ነውና ከምንለው በላይ ይፈርዳል
@tigestshomedecor5849
@tigestshomedecor5849 2 жыл бұрын
ሙቤ አንተ ጨዋ ሰው ነህ ጥሩ ምክር ነው የሰጠኸው. እኔ የኦርቶዶክስ ክርስቲያን አማኝ ነኝ እስልምናን እንደራሴ ሃይማኖት ነው የምወደው እና ሙስሊም ወገኖቼ በየትኛውም ሀይማኖት ውስጥ ያለ ሰው ከራሱ በፊት ሌላውን አስበልጦ ቢወድ ኘው ፈጣሪ የሚሰማው ስለዚህ በክርስቲያን ስም እስምናን መስደብ ሃጢያት ነው በእስልምናም ስም ክርስትናን መስደብም ሆነ መራገም ሃራም ነው.በየትኛውም ሀይማኖት ፍቅርን እንጂ ጥላቻን አየሰብክም እና ነገሮችን አረጋጉት. አንድ ሙስሊም እህቴ እዚህ ላይ ያለችው ደስ ብሎኛል ሀይማኖት የለሽ ፖለቲከኞች እንዳያባሉን እንጠነቅ .ኢትዬጲያ እስላም ክርስቲያኑ ተዋዶ እና ተከባብሮ አብሮ በፍቅር የኖረ ህዝብ ነው ለምን,ከዚህ ሁሉ ዘመን ቦሃላ ይሄ ክፉ ነገር በመሀከላችን መጣ?ለምን ?ብለን እናስተውል ለሐገራችን እና ለህዝባች ለቤተ እምነቶቻችን በጸሎት በዱዋ ፈጣሪን የምማፀንበት ሰአት ነው .አይዞዋችሁ ክፉነትን ስድብን ናቁት እናንተም አትሳደቡ ሃራም ነው. እኔ እንኩዋን አርእስቱ ስለሳበኝ ገባሁ እንጂ ሁለት ጊዜ ቦታዬ ስላልሆነ እወጣለሁ. ወንድሜ ሙቤ ስራህ የተቃና ይሁን ፀባይህን አትለውጥ ፍቅር ያሸንፋል በርታ.
@mhritube9654
@mhritube9654 2 жыл бұрын
ሰላም ለናተ ይሁን ወድ ኢትዮጲያኖች እህት ወድሞቼ እዴት ናችሁ አንድ ነገር ልንገራችሁ ማንም ሰዉ ክፉ ቢያደርግ በክፉ መመለሳችን ያ ክፉ ሰዉ ካደረገዉ በምን ተሻልን ፍርድ የፈጣሪ ነዉ ለምን ለፈጣሪያችሁ አተዉትም ደግሞ የሳኡዲ ፖሊሶች እርህራሄም የላቸዉ እህታችሁን እዴት ለመግደል ለማይመለስ አዉሬ አሳልፋችሁ ትሰጣላችሁ ሁላችንንም አምላክ ይቅር ይበለን በእዉነት ሁላችንም የዘራናትን ነዉ የምናጭደዉ
@najatbolo7755
@najatbolo7755 2 жыл бұрын
በአላህ ና በነቢ ቀድ የለም ለምን ተሳደበቸ በማያገባቹ ነገር አትጉቡ ክርስታኖች
@ፎአድቀበጡነኝ
@ፎአድቀበጡነኝ 2 жыл бұрын
@@najatbolo7755 dedeb arekeshe asbe terekerek eslam
@ukua3088
@ukua3088 2 жыл бұрын
ለአውሬ ሳይሆን ለሙስሊም ወንድሞቿነው የተሰጠቺው ሰውን አውሬ ማለት በጭፍን ጥላቻ መደናበር ነው አረቦች አውሬ ናቸው ያለው ማነው ስንት ክርስቲያኖች በአረብ ሙስሊሞች ቤት እየሰሩ እየኖሩ ነው ሰውን እንዴት አውሬ ትያለሽ? ሰው የተፈጠረው በእግዚአብሔር አምሳል ነው አላላችሁም? የናንተ ጥላቻኮ ከልክ ያለፈ ነው
@ukua3088
@ukua3088 2 жыл бұрын
@@ፎአድቀበጡነኝ አጭበርባሪው ካፊር ፎኣድ ብሎ ካፊር ምንድነው እያጭበረበርሽ ነው 😂
@Tube-rz2yz
@Tube-rz2yz 2 жыл бұрын
ወገኖቻችን አንድ ነገር ልታውቁልን የሚገባው ነገር የሳውድ ፖሊስ እኮ ዝም ብሎ አይገድልም ያለፍርድ ህግ ያለበት ሀገር እኮ ነው ማንም ማንንም አይገልም ጨካኝ ላልሽው ከሀበሻ ፖሊስ የበለጠ ክፉ የለም በአለም ላይ ሴትን በአደባባይ የሚቀጠቅጡና የሚገድሉ ናቸው የሳውድ ፖሊስ የት አደባባይ ላይ ሴት ቀጠቀጡ የት ገደሉ አረብን እንደክፉ የምታስቡ ግን በሰላም ነው እስኪ ራሳችንን እንፈትሽ
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 2 жыл бұрын
s a w❤
@روادطيبه-خ4م
@روادطيبه-خ4م 2 жыл бұрын
😍😍😍😍😍
@zainabazainaba1936
@zainabazainaba1936 2 жыл бұрын
የምትሳደቡ ሰውቺ የስራቹሁን ይስጣቹሁ የረበና ቁጣ እርግማን ይውረድባቹሁ ኢሸ አላህ
@ሀገሬናፍቀኝSከስልጤ
@ሀገሬናፍቀኝSከስልጤ 2 жыл бұрын
ኣንቺ ራስሽ እያተሰደብሽ እኮ ነው
@yonasyonas3249
@yonasyonas3249 2 жыл бұрын
@@ሀገሬናፍቀኝSከስልጤ @ እስኪ ንገሪያት🥱
@ሀገሬናፍቀኝSከስልጤ
@ሀገሬናፍቀኝSከስልጤ 2 жыл бұрын
@@yonasyonas3249 ራስን ሳይመክሩ ሰውን መምከር አይከብድም ግን ለራሷ ያተሳደበች አልታያትም
@zinata8207
@zinata8207 2 жыл бұрын
አወ አላህንና ነብዩ ሙሃመድን የሚሳደብ የአላህ ቁጣ ይውረድበት በዱንያም በአኺራም
@zainabazainaba1936
@zainabazainaba1936 2 жыл бұрын
@@ሀገሬናፍቀኝSከስልጤ እኔ አልተሳደብኩም አደና ቴክቶክ የለይም ይቱብነው ግን በሀይማኖት የሚሳገብ ሰው ሀያሉ ጌታ ቁጣ እርግማን ይውረድባችው ኢሸ አላህ
@rahmaeshfani2543
@rahmaeshfani2543 2 жыл бұрын
ትክክል ምድረ ምሀይም ሁላ ስርዓት መያዝ አለባቸዉ
@ዘይነብሁሴን-ደ1ቘ
@ዘይነብሁሴን-ደ1ቘ 2 жыл бұрын
ሀይማኖታችንን የሚያቋሹ የጃቸውን ማገኘት አለባቸው
@pierrenajem3319
@pierrenajem3319 2 жыл бұрын
አሁን ተይዛለች ለምን አተዋትም እኔስ የቤተሰቦቾ አዘንኩ ስግደት ላይ ሆነን እናት እንዴት እንደምትሆን የሁላችንም ልብ ይውቀው ግን በጣም አዝኜአለው ሰለሁሉ ነገር እግዚአብሄር ያውቃል አንተ ነህ ፈራጅ
@hanun14
@hanun14 2 жыл бұрын
እተዋታለን ግን ሌሎችም እዲማሩበት ነዉ
@hayatmohammed26
@hayatmohammed26 2 жыл бұрын
ደህና ነው መያዞ ትስቸካከላለች እያትን እንኳን የማታከብር ነች አላህ ልቦና ይስጣት
@gebramariamabebe8884
@gebramariamabebe8884 2 жыл бұрын
እኔ እምለው እምነት ማለት ምንድንነው ?? የስው ልጂ ይሳሳታል ግን ስተቱን በእግዚአብሔር ያጉኘዊል እናንተ ግን ልጂቷ ተሳሰታለች ብላችሁ እናንተው ፍርድ ስጣቸሁ ልትበቀሏት ትፈልግላችሁ እናንተን ፈራጂ ያደርጋቹሁ የትኛው አምላክ ነው??
@NoorAhmed-vm9qm
@NoorAhmed-vm9qm 2 жыл бұрын
ፍርድ አልሰጠንም ፍርድ ከአላህ ነው ልጅቷ የመጀመሪያ አደለም ሁሌም ትሳደባለች ይሄ ትምህርት ካልሆናት መቸም አታቆምም ሀ
@ፋፈነኝስደተኛዋ-ቨ1ቐ
@ፋፈነኝስደተኛዋ-ቨ1ቐ 2 жыл бұрын
እስምናየ ሂወቴ በዚህ አለም አስልምና በየትም ሀገር ይፍተናል ለም ትክክለኛ መንገድ ስለሆነ ኢልቢስ ለምን አመጸ እኛን ሊፍትን ስለዚህ ለባዳ መስሚያ የለኝም እስልምና ከአላህ እጅ የሚገኘው ፍልገሽ አታገኝም ሲያምርሽ ይቅር አልሀም ድሊላህ
@raheltamegan9062
@raheltamegan9062 2 жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ እስር ቤት ያሉትን ለምን መላ ፈጥራቹ አታስፈቱም ወረኛ ሁላ
@ፋፈነኝስደተኛዋ-ቨ1ቐ
@ፋፈነኝስደተኛዋ-ቨ1ቐ 2 жыл бұрын
@@raheltamegan9062እዚህ እጀሲ የለም እባከወን ኢጀሲ ይጠይቁ ተሳስተዋል የኛ እወቀተኛ
@raheltamegan9062
@raheltamegan9062 2 жыл бұрын
@@ፋፈነኝስደተኛዋ-ቨ1ቐ አንተ ደንቆሮ ጀዝባ ክክክክክ
@ፋፈነኝስደተኛዋ-ቨ1ቐ
@ፋፈነኝስደተኛዋ-ቨ1ቐ 2 жыл бұрын
ስው ነህ ብእእእእእእ ብእእእእእእ ሊጥ የለም
@nemutube9198
@nemutube9198 2 жыл бұрын
አላህ በሰም ላገርዋ አያብቃት ሰዋገረ ያስራት ባለጌናት ኑራም አትጠቅምምና ሙስሊሙን ኡማ ቀልብ እንደሰበረች አላህ ያዋርዳት ያረብ
@nanimavel8406
@nanimavel8406 2 жыл бұрын
ከታሰረች አልሀምዱሊላህ! ካልታሰረች አላህ ይሰራት! የኔ ጌታ አላህ!!!!
@الال-ز6ع4ك
@الال-ز6ع4ك 2 жыл бұрын
ከዚህ ወዲህ እስልምናን የሚሳደብ ክርስቲያን ቢያዝ አያሳዝነኝም አርፎ መቀመጥ እያለ ማስተማር ከፈለጉ በማስረጃ ያስተምሩ
@እሮዝቤተአማራ
@እሮዝቤተአማራ 2 жыл бұрын
በናተ ምላስ ሰንቶቾ ኦረቶዶክሰነትን መረጥን ወይ
@ኢትዮጵያእናቴኩራቴ
@ኢትዮጵያእናቴኩራቴ 2 жыл бұрын
ክክክ በሰው ነው እንዴ የምትመሪው ማስመሰል አይበቃሽም እንዴ
@እሮዝቤተአማራ
@እሮዝቤተአማራ 2 жыл бұрын
@@ኢትዮጵያእናቴኩራቴ የምን ማሰመሰል ነው በቅረብ ታያቸዋለህ መንጋ ሁላ አሪወሶች ናችሁ
@ኢትዮጵያእናቴኩራቴ
@ኢትዮጵያእናቴኩራቴ 2 жыл бұрын
@@እሮዝቤተአማራ ተሳደቢ ሰድብ አይጣበቅም ሁሌ እንደዋሻቹሁ በቀን ከአስር በላይ ሠው ነው ወደ እስልምና የሚገቡት ምክናየቱም በቁረአን እንጂ በሰው አይለካም እስልምና
@እሮዝቤተአማራ
@እሮዝቤተአማራ 2 жыл бұрын
@@ኢትዮጵያእናቴኩራቴ ይሄን ካወክ ጥሩ ለምንድነው የምዋሺ እኔ ቤተሰቦቸ ሙሰሊም ናቸው ግን በደናተ የተነሳ ቋቅ ብሎኝ ነው ክረሰትናን የመረጥኩት ምክንያቱም ተመልከት ኮሜት በሚድያ አነድ የክረስቶሰ ተከታይ አይሳደበም ሰውን ያከብራሉ እናተሰ ምላሳችሁ አላሁ መነጂና ነው የሚያሰኘው
@ኢትዮጵያእናቴኩራቴ
@ኢትዮጵያእናቴኩራቴ 2 жыл бұрын
@@እሮዝቤተአማራ ስማቹህን በሙስሊም አርጋቹሁ እናተ ናቹሁ የምትሳደቡት ማንም ሙስሊም ወደ ክርስትና አይሄድም
@ajususu3989
@ajususu3989 2 жыл бұрын
ፍትህ ለእስርኞች ፍትህህህ
@mailishal6291
@mailishal6291 2 жыл бұрын
Shubahanallh ☝ ሱሀበሐን አላህህህ
@mohammadhanantube6631
@mohammadhanantube6631 2 жыл бұрын
አሚንንን
@ታመነችታመነች
@ታመነችታመነች 2 жыл бұрын
ሁላቹም ጻድቅ ነን ልትሉ ነው👎👎👎👎👎
@Sara-eh6ly
@Sara-eh6ly 2 жыл бұрын
_ወአለይኩም አሰለም ወራህመቱለሂ ወበረካትሁ አህለን ትክክለኛ መልስ ነዉ_
@tubetube7988
@tubetube7988 2 жыл бұрын
ሱባሀን አላህ
@mohammedtadesse3845
@mohammedtadesse3845 2 жыл бұрын
በመሳደብ ገነት የለም በማዋረድ ገነት የለም በማቋሸሽ ገነት የለም ገነት በጥሩ ስነምግባርና በጥሩ ሰራዎች አዋዝተን አምላካችንን ስንታዘዝ ብቻ ነው ገነትን መከጀል ያለብን የፈጠረን ጌታ ተሳዳቢን አይወድም ቆይ ክርስታኖች ከ10ቱ ትዛዞች አንድ አትሳደብ ነው የሚለው ታዲያ አይተገበርም ሼር አርጉት።
@tsionmenberu6736
@tsionmenberu6736 2 жыл бұрын
ለሙስሊም ስድብ ገነት ያስገባል እንዴ ክርስቲያንን ምትለየዉ ሁሉም አፉን ይከፍታል
@አገሬንእወዳለሁ-ኸ9ጸ
@አገሬንእወዳለሁ-ኸ9ጸ 2 жыл бұрын
እናንተ ስንት ሐጥያትን ስትሰሩ ፈጣሪ ይቅር እያላችው ይህን ቀን ሰጥቶአችውሰው ላይ ትፈርዳላችው ማንም የሚሳደብ ሰው ጭንቅላቱ ጤነኛ አይደለም እኔ ለደሀ ቤተሰቦቻችን አዝናለው የስዋ መታሰር እናትና አባትዋ በጣም ይጎዳሉ ልክ እንደራሳችን ቤተሰቦች ማሰብያ ያስፈልጋል አላህ ይቅር ባይ ነው እሱ ተንበርክካ ሰግዳ ይቅርታ ከጠዩቀች ወላሂ ይምራታል እኛ ተደብቀን እሱን ያሳዘነው ስንት ሐጢያት ስንሰራ ነፍስ አጥፍተናል ለሰው መድኃኒት አሰርተን ሰው አሳብደናል ፈጣሪ የማይወደው ስራ ሰርተናል እውነት እችን የታመመች ልጅ ተረባርበን በማሳሰራችን አይምሮአችን ያርፋል ተፀፅታለች አልቅሳለች እሱ ይቅር ብሎአታል አትሞኙ በቃ በቃ በቃ
@ለይላኣጉራጌዋ-ዘ8ኸ
@ለይላኣጉራጌዋ-ዘ8ኸ 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ሡብሃነክ ሠላህ ኣሌሂ ወሠለም
@islamicreminder5820
@islamicreminder5820 2 жыл бұрын
ብዙ ክርስታን ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን በማውቅም ይሁን ባለማወቅ ኮመንት ላይ ምን አለ ይቅር ብትሏት ፈጣሪ ነው ሚቀጣው ጨካኞች ናቹ እና የመሳሰሉትን እየተናገሩ ነው ። ከዚ ምንረዳው የወንጀሉን ክብደት ካለመረዳት ይመስልኛል እርግጥ ነው እስልምና ይቅር እንድንል ያዘናል ግን ገደብ አለው የተሰደበው ተራ ሰው አደለም ይቅር ምንለው ፈጣሪያችን እና ነብያችን ነው ይህ ማለት ለሙስሊሞች ምን ማለት እንደሆነ አልግባችውም የወለድናቸው ልጆች ቢሞቱ ወላጆቻችንም ቢገደሉ ብዙ በደል ቢደርስብን ምንም ማለት አደለም ፈጣሪያችን እና ነብያችን ከሚሰደቡብን ለኛ ሞት ማለት ነው ። ልክ ነው በምድርም ከሞትንም ቡሀላ ፈጣሪ ንው ሚቀጣን በሰራነው ስራ ግን ምድር ላይ እያለን አንድ ሰው ወንጀል ሲሰራ መቀጣት አልበት ይቅርም ሊባል ይችላል ግን እንደወንጀሉ አይነት ይወሰናል አንድ ሰው መቶ ቤተሰብክን እንዳለ ጨርሶ ቢገልብክ ያ ሰው ተይዞ በፍርድ እንዲቀጣልክ ትፈልጋለክ ይቅር ልትለው እራሱ በጣም ከባድ ነው ስለዚ እኛ ደሞ እምነታችን ሲነካ ከዚህም በላይ ነው ሚሰማን ስለዚ ሳታውቁ ለመፍረድ እትቸኩሉ። ይቅር በሏት እያላቹ ኮመንት ምትፅፉ ሰዎች ለራሳቹ እምነት ያላችሁን ዝቅ ያለ ቦታ እያሳያቹ ነው ማለትም ፈጣሪያቹ ሲሰደብ እያያቹ ምንም የማይመስላቹ መሆናችሁን ነው እየነገራችሁን ያላችሁት ስለዚ በማታውቁት ነገር እየግባቹ ከማውራት ተቆጠቡ ።
@mkayamakeya172
@mkayamakeya172 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍😭😭😭😭😭😍😍😍😍ይገርማል አይ አላማ መርሣት አሏህ ይሥትር ☝☝☝☝
@apabb4884
@apabb4884 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@mohammedtadesse3845
@mohammedtadesse3845 2 жыл бұрын
ሚዲያዋች እራሳቹ ተጠቀቁ ስድብን ደጋግማቹ እያቀረባቹ አትሳደቡ መልስ ይህ አይደለም አታሟሙቁ ምላሽ መስጠት ካቃታቹ ዝም በሉ ምላሽ የሚሰጥ እራሱን የቻለ አላህ አለ እናተማ ስለትርፋቹ ነው የምታወሩት አላህን ፍሩ ስድብ አታስላልፉልን በደፈናው ተሳደቡ የሚለውን ብቻ አቅርቡ ሚዲያዎች ከተሳዳቢዎች በላይ ወዮላቹ እራሳችሁን ፈትሹ።
@ኡመርሰመተር
@ኡመርሰመተር 2 жыл бұрын
ሀበሻ ሰለቴክኖሎጂ አይገባው አብዛኛው የገጠር ሰዎች ሳፋ ውስጥ ቢደበቁ ይያዛሉ በተለይ በአረብ ሀገር ችሎታቸው የረቀቀ ነው ተጠንቀቁ ተሳዳቢዎች ቀይ መስመር አትለፋ ሰራችሁን ስሩ የመጣችሁበትን አላማቸሁን
@nabilaalgergawi8741
@nabilaalgergawi8741 2 жыл бұрын
በትክክል
@tutukasai5543
@tutukasai5543 2 жыл бұрын
Ewenet new manem ye manenem emnet mesadeb aychelem tebarek
@ሪችቢንትይማም
@ሪችቢንትይማም 2 жыл бұрын
👍👍👍
@honeytube1463
@honeytube1463 2 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته الحمد لله يارب فرج كل مسلمن اللهم انت ربي لا إله إلا أنت خلقتني وأنا عبدك وأنا على عهدك ووعدك ما استطعت أعوذ بك من شر ما صنعت أبوء لك بنعمتك علي وأبوء بذنبي فاغفر لي فإنه لا يغفر الذنوب إلا أنت ربي رهمني
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 2 жыл бұрын
አንዳድ ካፊሮች ጠግበዋል
@ethiopialove7698
@ethiopialove7698 2 жыл бұрын
ስርዓት ይኖርሽ እዛው እራስችሁን ቻሉ በትፍልጎ ብሎአት
@amenatedres3308
@amenatedres3308 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@zulfaarebo5241
@zulfaarebo5241 2 жыл бұрын
ፊዳካአቢ☝🇸🇦🇸🇦🇪🇹🙏🙏😍😍😍😍😍😍😍
@Neimabintmuhammed1
@Neimabintmuhammed1 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አይ ዘንድሮ አልሀምዱሊላህ ከቲክቶክ ሰፈር ላራቀን አላህ ላቅ ያለ ምስጋና ይገባው ከዛ ሰፍር ምንም ኸይር ነገር አይሰማም እሷም አላህ ይስራዋ ይስጣት
@ያአሏህያለአተማንምየለኚ
@ያአሏህያለአተማንምየለኚ 2 жыл бұрын
እኔም የለኚም
@ramadantube
@ramadantube 2 жыл бұрын
Selu ala nebyi Alahu mesole woselim ala nebyina Mohammed
@hnaahna2260
@hnaahna2260 2 жыл бұрын
በነገራችን ላይ እናተ ናችሁ ተሳዳቢዎችን ያበዛችሁት ለምን ብትለኝ እናተ ሼር እያረጋችሁ ብዙ ሰው እንዲያያቸው ታረጋላችሁ ሁሉም ይቀባበላቸዋን ታዋቂ ሆኑ ማለት አይደለ ከዛ ሌሎችም ከሷ ከፍ አድርገው ተሳድበው መታወቅን ምርጫ ያደርጋሉ እና ከሰው አልፈው ያለም ሁሉ ገዢ ሰማይንና ምድርን ያለ ምሰሶ ያቆመ አምላካችንን መሳድብ ጀመሩ እና ልታስቡበት ይገባን እናተም ታዋቂዎች ጥሩ የሚሰሩትን አበረታቱ ተሳዳቢውን እዮት ከማለት መልካም ለሚሰሩት ሸር አድርጓቸው ካጠፍሁ ይቅርታ
@زينتتادساممعاذءشاالله
@زينتتادساممعاذءشاالله 2 жыл бұрын
ትክክክል ወላሂ አወድ አሁንም ድናችንን አጥብቀን ነዉ የሚንይዘዉ ኢሻአላህ እነዚህ ከሀድወች የመዳብ እሩዝ አጠገባቸዉ
@saabrinaan2850
@saabrinaan2850 2 жыл бұрын
Jezakallahkeyrek, dinachenen Allah yahafzelen amin ya Rarby🕋🕋🕋😭😭😭🤲
@devotube2392
@devotube2392 2 жыл бұрын
የወንድ ሊጥ አትሁና ሌላ አጀንዳ አምጣና አውራ ትምርታዊ የሆነ ነገር
@ummusihamyusuf5399
@ummusihamyusuf5399 2 жыл бұрын
وعليكم سلام ورحمة الله وبركاته. جزاكم الله ألف خير الله يحفظكم من كل شر يارب العالمين
@mabatube677
@mabatube677 2 жыл бұрын
አሁንም ኳሀለ ያሉ ይቁምልን እንደይነኩን ሀይማኖታችን እንደይነኩ✋ ሌለ ምለዉ አንደንድ ለእምነታቻዉ ቦታ ያሌላቻዉ ወደ እሰለም ቦታ ሄዳ እያሱስ ጌታ ነዉ ማለትን ያቁሙ ታከበብራን እንኑር ሙስልሞች ለእያሱስ ያለንን ቦታ ጠንቅቆ ያቃሉ እንደይራብሹ በአራት ነጥብ ።
@nbentbaba8823
@nbentbaba8823 2 жыл бұрын
የኔም አሰብ ነው በትክክል ወለሂ ካልሆና ለናሱም አይቀርላቸውም
@rahamayasin1459
@rahamayasin1459 2 жыл бұрын
እውነትነው😘😘😘መቆም አለበት።
@mabatube677
@mabatube677 2 жыл бұрын
@@nbentbaba8823 👍👍🌹👌
@mabatube677
@mabatube677 2 жыл бұрын
@@rahamayasin1459 👍👍🌹👌
@ruhitruhit1926
@ruhitruhit1926 2 жыл бұрын
በል ተይዛለች ያለው ሰው ከታጠቅ ጋር አገናኙት ። ታጠቅ ተይዛለች አወን እውነት ነው የሚል አናግሩኝ እያለ ነው። ካልተያዘች መቸም ተዛዘብን
@saman7753
@saman7753 2 жыл бұрын
ሙስሊም ወንድሞቼ እና እህቶቼ እየሱስ ይወዳችኋል !!!
@ያአሏህያለአተማንምየለኚ
@ያአሏህያለአተማንምየለኚ 2 жыл бұрын
እኛም እንወደዋለን ዉዲ ያአሏህ መልክተኛ ስለሆነ ነብይ ስለሆነ
@tubeysikit
@tubeysikit 2 жыл бұрын
ሙቤ የበኩላችንን እንወጣ ያጀመአ ዘመቻ ተከፍቷል በአላህ ና በረሱል ስ ዐ ወ ምን ማረግ እዳለብን ልክ ሊገቡ ይገባል
@nefisa3053
@nefisa3053 2 жыл бұрын
ቲክትክ ለምን አይጠፋም በአላህ ያረብብብ አጥፋልን ይሔ ሚዲያ ያረብብብ
@etobhh8353
@etobhh8353 2 жыл бұрын
ወላሂ ቢጠፋ አሪፍነበር ኧልኸምዱሊላህ እኔስ አልጠቀምም
@nefisa3053
@nefisa3053 2 жыл бұрын
@@etobhh8353 ኧረ እኔም አልጠቀምም እዚህ እያመጡ ነው የምቃጠለው ኡፍፍፍ
@ፍትህለሳኡድእስረኞች
@ፍትህለሳኡድእስረኞች 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳኡድ ለሚስቃዩ ወገኖቻችንንንንንን
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 2 жыл бұрын
ጠበቃ ለፈጣሪ አያስፈልገውም ፈጣሪ ነው ለፍጡር ጠበቃ የሚሆነው
@Tube-gv4cj
@Tube-gv4cj 2 жыл бұрын
እውነትን ነው። ወንድሜ።
@nayeeman2318
@nayeeman2318 2 жыл бұрын
የአላህ ምንመጣባቸው ኤር እባካችሁ እላህንሱበሀነው ተአላንናሱለላሂ አለወሰለምን የምትሳደቡ አላህን ፍሩ እልህ ግድያ ይስጣችሁ ኢተቁላህ ሁላችንም አልስህን እንፍራ
@Elbethel167
@Elbethel167 2 жыл бұрын
መታሰር ይገባታል፣ግን ልጅቷ ውጥት ስለሆነች ከስተቷ እንድታረም ወደ አገሯ ማሰመለስ ይበቅታል፣ በሳውዲ አረመኔዎች እጅ እንዳተዋት ምንም ቢሆን እህታችሁ ናት ።
@yallahuu8484
@yallahuu8484 2 жыл бұрын
Alhmdulillah
@ፋጡማ-ዠ8ቐ
@ፋጡማ-ዠ8ቐ 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@tube-fu3hv
@tube-fu3hv 2 жыл бұрын
በጣም ብዙ ልጆች አሉ በቴክቶክ ሙስሊሞቹን የሚሳደቡ ማስጠንቀቂያ ይደረግበት
@አህላም-ከ8ጠ
@አህላም-ከ8ጠ 2 жыл бұрын
ቁርአን በጀርመነኛ ፍልጌ ሰላሳ ጁዝ እማገኝበት ቦታ ጠቁመኝ እስኪ እባክህ?
@selamyoutube1753
@selamyoutube1753 2 жыл бұрын
ትያዛለች እጂ እስካሁን ሰዉ ቀልደኛ ነዉ በሳዉዴ አገር ተሳድባ ዝም አይልም
@anshamahab5890
@anshamahab5890 2 жыл бұрын
ስለላሁ አለይሂ ወሠለም
@rahmarhama2201
@rahmarhama2201 2 жыл бұрын
ዋልኩም ሠላም እራመቱላህ በረካቱ በርታ ወድማች ምደረካፍር ተነግራቸዉ ያዉነዉ ተለምዶ ኢትዮጽያ ሣዉድጋ ቀልድየለም ሠልማን በሥልምና ከመጡ በአይኑ ድርድርየለም 👍👍👍👍👍
@awwwktube6632
@awwwktube6632 2 жыл бұрын
ጌታዬ ሆይ አላሀምዱሊላ ያረሱለላ አህቡኬ ፊዳካ ነብሴ ሶለላው አለይ ወሰለም
@tub4465
@tub4465 2 жыл бұрын
ሁላችሁም ለእምነታችሁ ሳይሆን ለዬቱብ ቢዝነስ ነው ነቅተናል
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye 2 жыл бұрын
ትክክል ለእምነት ቢሆን የስደቡትም እድትሳደብ ያደረጉ ፣ቅንድብ ላጭተው ሊፒስቲክ ተቀብተው እስልምና የማይፈቅደውን የስሩ ሁሉ ሊያዙ ይገባል
@ኢትዮጵያእናቴኩራቴ
@ኢትዮጵያእናቴኩራቴ 2 жыл бұрын
@@stmarytsegaye እስኪ የራሳቹሁን ሀይማኖት አራምዱ
@አማን-ተ8በ
@አማን-ተ8በ 2 жыл бұрын
ዋለይኩም እሰላም ወራህመት ወላህ ወበረካቱሁ የመጨረሻው ዘመን መጣ ሀይማኖታችንን መሳደብ ጀመሩ አላህ የስራቸውን ይሰጣቸዋል ኢሻአላህ ፍርዱ እሩቅ አደለም ቅርብ ነው👍👍👍
@Tube-rz2yz
@Tube-rz2yz 2 жыл бұрын
የረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ትንቢት ደረሰ
@kazinaseidkazinaseid2566
@kazinaseidkazinaseid2566 2 жыл бұрын
አልሀምዲሊላህ አሰይ አላህ ከሪም።
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳት
@azizaabubeker4858
@azizaabubeker4858 2 жыл бұрын
Get out of here
@citizenofafrica.nationethi8438
@citizenofafrica.nationethi8438 2 жыл бұрын
ሐገራችን በሰማይ ነው መኖሪያችን ክርስቶስ ነው። ብንሔድም ሁሉን ትተን ከእርሱ ጋር ነን ለዘላለም። የሚለውን መዝሙር ጋበዝኳቹ ሁሉም ሰው አዳምጡት። እህት ወንድሞቼ ኢትዮጵያዊያን ወገኖቼ በሙሉ የኢየሱስ ሰላም ከእናንተ ጋር ለዘላለም ይሁን።አገራችንን ኢትዩጵያን ሰላም ያድርግልን አሜን።
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@betiyegetalij5955
@betiyegetalij5955 2 жыл бұрын
Amen amen amen amen 🙏
@qweqwe444
@qweqwe444 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tesefanswdagenw312
@tesefanswdagenw312 2 жыл бұрын
አሜን አሜን እውነት ነው መኑርያችን በሰማይ ነው ኢየሱስ ነው ስምህ ይባረክ
MAGIC TIME ​⁠@Whoispelagheya
00:28
MasomkaMagic
Рет қаралды 38 МЛН
2 MAGIC SECRETS @denismagicshow @roman_magic
00:32
MasomkaMagic
Рет қаралды 30 МЛН
Disrespect or Respect 💔❤️
00:27
Thiago Productions
Рет қаралды 29 МЛН
ሶማሌላንድ በመጨረሻው ሰዓት!፣ እነ ዶናልድ ያማማቶ እንደገና?
59:01
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 4,4 М.
MAGIC TIME ​⁠@Whoispelagheya
00:28
MasomkaMagic
Рет қаралды 38 МЛН