የልጄ አባት ዲያቆን ነው | አባትነቱን ክዶ ሊገለኝ እያሳደደኝ ነው

  Рет қаралды 28,110

Egregnaw Media - እግረኛው

Egregnaw Media - እግረኛው

Күн бұрын

Пікірлер: 218
@EgregnawMedia
@EgregnawMedia 11 сағат бұрын
አብሲንያ ባንክ 118412109. ሰላም ሙሉዬ
@HabtamuAwoke-q8x
@HabtamuAwoke-q8x 19 сағат бұрын
ታድያ እግዚአብሔር በምን ምንገድ ምህረት ያምጣ ከአገልጋዮቹ እስከ እኛ ተራው ምመን ተመካክረን በደልን እኮ
@ethiopiainme23
@ethiopiainme23 20 сағат бұрын
Welcome እግረኛው! ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች በሙሉ እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሰን💚💛❤️
@MesiS-j7r
@MesiS-j7r 19 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤🙏
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j 18 сағат бұрын
እንኳንአብሮአደረሰን
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 16 сағат бұрын
አሜን
@ruthmoya4596
@ruthmoya4596 11 сағат бұрын
Amen Enkuan abro aderson
@peacelove4778
@peacelove4778 9 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን እንካን አብሮ አደረሰን አደረሳቹ
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j 18 сағат бұрын
እንኳን ለአብሳሬዉ መልአክ ለቅዱስ ገብረኤል አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ የአመት ሰዉ ይበለን❤❤❤
@fishiktaameley2645
@fishiktaameley2645 20 сағат бұрын
ቅዱስ ገብሪኤል ልጅሽ ይጠብቅልሽ ቅዱስ ገብሪኤል ብስራት ይሰማሽ ኣይዞሽ እህቴ ልጅሽ በርትተሽ ኣሳድጊ ❤
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 13 сағат бұрын
የዘንድሮ ድይቆን, እግዚአብሔር ብቻ ይማረን... በዝህ ዘመን ሰው የላም...በትክርስቲያን አስዳብዎች ናቸው የዘማናችን አግልጋይ እግዚአብሔር ልብ ይስጣችሁ እንጂ 🥲🥲
@tsigeredatarekegn1734
@tsigeredatarekegn1734 16 сағат бұрын
She is a very truthful and strong woman. Amazing woman. She keeps fighting back against everyone.
@JAsperEudaimonia
@JAsperEudaimonia 16 сағат бұрын
ይህች ሴት በንስሃ ያለች ነች። ተፀፅታለች። ይሄ ወንበዴ ዲያቆን በአስቸኳይ ልጁን ይርዳ።
@yayahala615
@yayahala615 3 сағат бұрын
ዘማዊ በዙ በቤተክርስቲያን አሰተዳደሩም ።።ማሰረጃ አምጪ በ video ማለታቸው ያሳዝናል ባለጌ ዘልዛላ የበዛበት ዘመን ይቅር የበላቸውጨ😢
@badrea36
@badrea36 20 сағат бұрын
አይዞሽ አላህ ያሳድግልሽ
@hanihanu5058
@hanihanu5058 18 сағат бұрын
አቤት ጉዳችን 😢😢😢😢😢 እግዚኦ አድነን
@ethiopiainme23
@ethiopiainme23 18 сағат бұрын
በቅድስት ቤተ ክርስቲያን አታሳቢ እህታችን! ቤተ ክርስቲያን የምትለው አንድ ሴት ላንድ ወንድ ነው! ሁለታችሁም ታሪኩን ስታወሪ ስንሰማ አንችም የመጀመሪያሽ አይደለም እሱም እንደዛው ለዛውም ዲያቆን??? ችግሩ የግላችሁ እንጂ የቅድስት ቤተ ክርስቲያን አይደለም አስተምሮዋን በደንብ ሰምተሽ ተምረሽ ቢሆን ኖሮ በዚህ መልኩ ወደ ሚዲያ አትመጭም ነበር?!
@Eroos-o7i
@Eroos-o7i 18 сағат бұрын
በትክክል እህቴ በአንድ ግለሰብ ችግር ቅድስት ቤተክርስቲያን ያውም ጻድቃኔ ማርያም መለሳት የለብም
@hirutdergu1459
@hirutdergu1459 13 сағат бұрын
ከመቼ ጀምሮ ነው ደሞ የቅድስት ብርክት ልጆች 1 ብቻ የሚያገቡት😂😂😂
@ruthmoya4596
@ruthmoya4596 11 сағат бұрын
True
@ruthmoya4596
@ruthmoya4596 11 сағат бұрын
Eunet nau
@tonyhobeika4835
@tonyhobeika4835 10 сағат бұрын
Yelilaw bione noro taganenu nebern le enante sione degmo lemen wetashe mideya lay 😂😂😂😂
@AtsfeWoldeslasse
@AtsfeWoldeslasse 19 сағат бұрын
ይህ ነገር እኮ በየፀበል ቦታው የተለመደ ስራ ከሆነ ዘመናት አልፎታል።በዚህ ዋና ተጠያቂ አገልጋዮቹ ብሆኑም ለፀበል ብለው የሚሄዱ እቶቻችንን ለዚህ ነገር ተገደው ሳይሆን በገዛ ፈቃዳቸው ወደው እንደሚያረጉት የተለመደ ሆኗል ወገኔ
@MakMas-fw3bl
@MakMas-fw3bl 14 сағат бұрын
የቻለ ህፃኑን ይርዳ ይፀድቅበታል የህፃኑ መጎዳት ያስታውቃል
@abejegeta7284
@abejegeta7284 4 сағат бұрын
በቤተ ክህነት ዙሪያ የምታገለግሉ ዲያቆናት ቀሳውስት በዚህ አይነት ስህተት ውስጥ ስትወድቁ በክህደት ወደ ተደራራቢ ጥፋትና ሃጢያት አትግቡ ወዲያው እመኑ ንስሃ ግቡ።
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 16 сағат бұрын
ትሹ ጠረቤዛ ላይ አስቀምጥ ተክልዬ በአማረኛ ሶፍት ሰዋች ሲያለቅሱ እንዲጸጻድ ልጅቱ በጣም ታሳዝናለች እመብርሀን ትርዳሽ
@hewanadamanazreth443
@hewanadamanazreth443 10 сағат бұрын
አይ ሶፍት😂😂😂
@meditube1065
@meditube1065 9 сағат бұрын
😂​@@hewanadamanazreth443
@amourgagnetoujours
@amourgagnetoujours 16 сағат бұрын
ህፃኑ በምግብ ማጣት የተጎዳ ነው ሰውነቱ ያሳዝናል።
@AleTesTek
@AleTesTek 20 сағат бұрын
Praying for the kid who has nothing to do with problems created by his parents. The only solutions for such parental allegations is to challenge the alleged father to get DNA tests.
@tesfalemali1981
@tesfalemali1981 17 сағат бұрын
እንደሱ አይነት የረከሱ ዳቆናት በብዛት አሉ ፈጣሪ እንደዚህ ያጋልጣቸው ኦርቶዶክስ ፈተናዋ በዛ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 15 сағат бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ለሃበሻ አባቶች ምህረት አፍርግላቸው እባክህን ፍትህ ለሃገሬ እናቶች እና ህፃናት ፍትህ ፍትህ ፍትህ !!!
@TruthEz
@TruthEz 7 сағат бұрын
መልካም አባቶች እንዲበዙ ፡ መልካም እናቶች ፡ በጥሩ ስነምግባር ታንፀውና አንፀው ፡ ወንድ ልጆቻቸውን ማሳደግ እንዳለባቸው ልብ በሉ።
@emyselam8224
@emyselam8224 17 сағат бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ ❤
@Kidist34-v6z
@Kidist34-v6z 26 минут бұрын
እመብርሃን ህይወትሽን በደስታ ትቀይርልሽ እህቴ ኣይዞሽ
@KiyaElias-ec2bl
@KiyaElias-ec2bl 19 сағат бұрын
እረ እህቶቻችን እንንቃ ይሄ መከራ እንደሚመጣብን የምናደርገው እኛው ሴቶች ነን ዲያቆን ጋር ስንተኛ ተገቢ እዳልሆነ እያወቅን ለምን ጭናችንን እንከፍታለን ደግሞ ከሌላ ሰው እደሚማግጥ እያወቅሽ የወለድነውን ልጆች ካሜራላይ እያወጡ ፍትህ ነው የምፈልገው አናስብ ወንድ ስንይዝ
@BinaHaylu
@BinaHaylu 19 сағат бұрын
ትክክል ሴት ልጅ ቤተክርስቲያን ስትሄድ የራሳ የሆነ ከአለባበስ ጀምሮ ማድረግ ያለባት ነገር አለ ግን ፈራጅ ላለመሆን ዝም ብየ ልለፍ
@Workqwha
@Workqwha 13 сағат бұрын
በመተት አደንዝ ዟት ቢሆንስ
@Mekdes-t5w
@Mekdes-t5w 2 сағат бұрын
አትፍረድ ይፈረድብናል ምን እዳላት አናቅም??
@SabaHaile-g3m
@SabaHaile-g3m 13 сағат бұрын
አይዞሽ ተስፋ አትቁረጪ እግዚአብሔር ብቻ ነው ታማኝ።
@samryfisha8873
@samryfisha8873 12 сағат бұрын
.እኔ እረዳታለው ስለማውቀው ቤተክርስቲያን ውስጥ ሁሉንም ባይወክሉ በእግዚአብሔር ስም ተጠቅመው ብዙ ነገር ሰርተዋል ይሔ ከኦርቶዶክስ ጋር አያገናኘውም እንክርዳዶች ግን ሞልተዋል
@ElfeneshAbayneh
@ElfeneshAbayneh 19 сағат бұрын
እግዚአብሄርን ማመስገን አለብሽ ጤነኛ ልጅ የሰጠሽ ችግር ያልፋል ልጁም ያድጋል ይብላኝ ለከሀዲው የአበሻ ወንድ አእምሮ ለሴት ልጅ ያላቸው አመለካከት በጣም ነው የሚያስጠላው አትቀደሚ ሲጀመር ችግሩ የኛ የሴቶች ነው ከጋብቻ ውጪ የሆነ ግንኙነት በእግዚአብሄርም በሰውም ዘንድ አሳዛኝ ነው በመሀል የሚፈጠሩት ህጳናት ያሳዝናሉ
@tkifle2628
@tkifle2628 Сағат бұрын
Ayezosh.GOD will help you
@SaraSoriya-q6m
@SaraSoriya-q6m 18 сағат бұрын
እግዚአብሔር ምክንያት አለው ይሄን የመሰለ ልጅ ሰቶሻል በልጅሽ ይክስሻል አይዞሽ ፈጣሪን አመስግኚ
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 15 сағат бұрын
ዊይ ይሄን የመሰለ ልጂ በምግብ ማጣት ክስት አለ ፈጣሪ ይርዳሺ እህቴ
@fekadushifeta3444
@fekadushifeta3444 15 сағат бұрын
ይህ ለመስማት እጅግ የሚከብድ ቢሆንም ይህንን እውነታ መረጃው ደርሷቸው እውነቱን ከማውጣት ይልቅ ለእርሱ በመወገን የቤተክርስተያኒቷን ክብርና ልዕልና በዚህ ደረጃ እንዲወርድ ላደረጉ እና ይህን ያህል በወረደ ሥነ ምግባር የሚገኘውን ዲያቁን ተብዬው ለወገኑ አባት ተብዬዎች እንደዚሁም ለፖሊስ አባላቱ ተጠያቂ መሆን አለባቸው።
@Brdfcxf
@Brdfcxf 16 сағат бұрын
የመምህር ተስፋየን ትምህርት አዳምጭ 😢
@MekedesMekedes-t9g
@MekedesMekedes-t9g 16 сағат бұрын
😂😂😂 ምን አገናኘዉ😂😂😂
@MekedesMekedes-t9g
@MekedesMekedes-t9g 16 сағат бұрын
ጉድ አይዞሽ ጨእህቴ. እግዚያብሄር ይርዳሽ የኔ ናት.
@biruethioyoutube2087
@biruethioyoutube2087 9 сағат бұрын
ከምንም በላይ ልጁ ያሳዝናል ከምግብ እጦት ሰውነት የተጎዳ ነው
@tibelchnigussie246
@tibelchnigussie246 14 сағат бұрын
ዲያቆን መሆኑን እያወቃችሁ አብራችሁ የምትተኙ ሴቶች እንዲያው በፈጣሪ ፣ አንደኛ ለድንቁና በጣም ዋጋ ከፍለው ነው የሚማሩት ፣ የለፉበትን ነገር መና ሲቀር ወደ ክህደት ነው የሚሄዱት ። ዲያቆናት ሰው ናቸው ስህተት ይሰራሉ ፣ ሴቶች ከወንዶች በተሻለ መጠን ስሜትን የመግዛት ችሎታ አላቸው ፣ ሁሉ ነገር ይበላሽባቸዋል ቁጭት እና ጭካኔ ውስጥ ነው የሚገቡት ፣ ኧረ እባካችሁ እንዴት ዲያቆን ሆኖ ትተኛለሽ አንቺስ ?
@AminaMuhammed-cw2fx
@AminaMuhammed-cw2fx 3 сағат бұрын
የእውቀታቸው ጥግ ወንጀል ነው ጉድ እኮ ነው
@nekatbebaesaye
@nekatbebaesaye 5 сағат бұрын
እውነት ነው ልጁ በእርሀብ የተያዘ መሆኑ ያስታውቃል ተክልዬ
@seneasma8282
@seneasma8282 4 сағат бұрын
ገንዘብ እየከፈሉ ዳይቆን እና ክህነት የሚቀበሉና ስርዓተቤተክርስቲያንን ምንም የማያውቁ በበተክርስቲያን ተስግስገው ቅድስት በተክርስቲያንን የሚያስድቡ በዚህ ዘመን ብዙዎች አሉ እግዚአብሔር እምላክን እየበደልን ነው ይህ ሁሉ መአትም እንዲህ በኢትዮጵያ የወረደባት በእኛው ሐጢያት ምክንያት ነው አይዞሽ እህት ሁሉም ያልፋል ጠንክሪ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ይቅር በለን
@rediettadesse2828
@rediettadesse2828 9 сағат бұрын
Betam konjo nat , zemenawi set bthon betam tamr nbr😮
@TruthEz
@TruthEz 6 сағат бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦✍🏾 @ረዲእትታደስሰ፳፰፳፰
@saraababa
@saraababa 13 сағат бұрын
እኔ ግን እውነት ለመናገር እንደዚህ ያለ ችግር ውስጥ እያለን ባንወልድ ቢቀርብንስ። ልጆችም እነሱ ፈልገው ስላልሆነ የሚወለድት የህይወት ፈተና ውስጥ ነው የምንጥላችው። በአድሉ ያድጋል እኮ ፈፀሞበ የተሳሳተ እመለካከት ነው። እንዲ ለምን። ምንስ ይጠቅማል። የችግሩ ፈጣሪ እኮ ልጃች እይደሉም። እኛ ነን። በፍፁም እየፈረድኩ እይደለም። ግን ሰው እራሱ ጠንክሮ ሳይቆም በፍፁም መውለድ የለበትም።
@yayahala615
@yayahala615 3 сағат бұрын
አጥያት በዛ በቤቱ ያሳዝናል ጨለማ ዘመን 😢 የሚያደርጉቱን አያውቁም እና ይቅር በላቸው ።።።
@temesgentegegne3101
@temesgentegegne3101 11 сағат бұрын
የቁዋንቁዋ አጠቃቀምህ አንዳንዴ ከስነምግባር ያፈነገጠ ነው:ዌንቀልቅሎሽ" የሚለው " ከንክኖሽ ወይም አበሳጭቶሽ" ብትል ይመረጥ ነበር: እባክህ ለቃላት ምርጫህ ትኩረት ስጥ
@BirukDawit-g8z
@BirukDawit-g8z 3 сағат бұрын
ውይ ጉድ ቡዙ ብንል ካንቺ የባሰ ሃጥያት ውስጥ ነን ግን ዝም ላለማለት ስህተትሽ ብዙ ነው። መጀመሪያ ከአገልጋይ መተኛትሽ። ሁለተኛ ደንግል ሳይሆን ለቤተክርስትያን ያልታመነ ማመንሽ ሰውስተኛ ንስሃ ሳትገቢ ውድ ልመና መምጣትሽ ሳያንስ የቤተክርስትያ ተቆርቃር መምሰልሽ ብዙ ብዙ
@meryambekelemery
@meryambekelemery 17 сағат бұрын
ጤና ይስጥልኝ ይቅርታ እየታወቀ ስህተት ውስጥ ለምን ኢትዮጵያውያን ፈተናችን ጥፉት ቤተሰብ እጃችን ነው አይማኑትን በፍፁም አይደለም አይመለከትም ኑሩ ተወደደ መንግሥት ምናምን እባካችሁ ንስዓ በመላው አገራችን እባካችሁ እግዚዓሁ እግዚህኦ
@Eroos-o7i
@Eroos-o7i 18 сағат бұрын
እህቴ ልጅሽን እግዚአብሔር በጸጋ በሞገስ ያሳድግልሽ ይቅርታ አድርጊልኝና እኔም ሴት ነኝ ልፈርድብሽ አየደለም ግን ታሞ ከመሟቀቅ አስቀድሞ መጠንንቀቅ ይባላል በመጀመራ ስትታገሪ የሰማውት ወደ ጻድቃኔ የሔድሽው በጸበሉ አምነሽ ለመዳና ሳይሆን ዝናውን ስለሰማሽ ነው ይሔ ደግሞ እምነተ ጎዶሎ ያደርግሻል ሲቀጥል ከብዙ ሴቶች ጋር ግንኙነት እናዳለው እያወቅሽ ከሱ ጋር ምንማይነት ጓደኝነት መመስረት አልነበረብሽም ዛሬ ሚዲያላይ ወጥቶ ፍርድ ማለቱ ምንም ፍይዳ አያመጣም ስንዱ የሆነችውንቅድስት ቤተክርስቲያን ከማስነቀፍበቀር በጣም አዝኛለው ጻድቃኔ ማርያም በሚዲያ በማንሳታቸሁ ዳቆን ተቤዬው ግን እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥህ
@mogosserkalem3731
@mogosserkalem3731 16 сағат бұрын
እውነት ነው በኔም የደረሰ ነው እስካሁን አንድቀን ጠይቆ አያውቅም በጣም ነው የማዝነው የምበለው የምጠጠው አላጠውም ግን አባትነቱን መቀበል አልቻለም
@Hana-oc1fn
@Hana-oc1fn 15 сағат бұрын
ግን አታፍሩም ሰይጣን ሁላ በአምላካችሁ ፊት ዋጋችሁን ታገኛላችሁ
@bezajonathan7719
@bezajonathan7719 16 сағат бұрын
Ewnetnetun Atara.
@Rahel-qu7ef
@Rahel-qu7ef 19 сағат бұрын
እግዝኦኦኦኦኦኦኦ
@GGU900
@GGU900 18 сағат бұрын
በሴቶች ህይዎት እንቅፋት የሆኑ ወንዶች ለምን ደግመኛ ጥቀት እንደይፈጥሩ የመኮለሸት ህግ አይወጠም😥😥😥😥 የስንቱን አውሬ ተግበር እየሰማን እንቀጥል🤔🤔🤔
@BanchuShifarawGelaw
@BanchuShifarawGelaw 18 сағат бұрын
አትሸወጅ እህት እህኔ ድንግልነውን እጦ የሰይጣን ስራ ተምሮ እየዋሸ ይሆናል ደብተራ ይሆናል ሲጀመር አንችም ተሰስተሻል ግን እይዞሽ ተስፍ እዳቆርጭ የስራውን ያገኛል😢😢😢😢😢😢 ለበጎ ነውየመምህር ተስፋየን ትምህርት አዳምጭ ገጠመኝ ብለሽ ሰርች አድርጊ
@jhon.n.paulos
@jhon.n.paulos 3 сағат бұрын
Post his photo
@crownofglory777
@crownofglory777 16 сағат бұрын
እዛ ስትሄድ የሚሻላት : ከዛ ስትርቅ የሚያማት ከሆነ ይህ ነገር እስራት ነው ማለት ድግምት ወይም መተት ነው።
@kbb7400
@kbb7400 16 сағат бұрын
ይሄ ከሃዲ ይሄን የመሰለ ቆንጆ ልጅ መጎዳቱ ያሰታዉቃል በጃንሆይ ጊዜ ያሳዩትን የወሎ ድርቅ ልጆችን አሰታወሰኝ😢
@teshalegebretsadik
@teshalegebretsadik 16 сағат бұрын
ትክክል አላልክም ደስ የሚል መልካም ልጅ ነው
@abrhammelesse6089
@abrhammelesse6089 14 сағат бұрын
"በጃንሆይ ዘመን ያየሁትን ..." ወሬኛ! ምን ለማለት ፈልገህ ነው 50+ ዓመት ወደኋላ ተመልሰህ አምሳያ እምትፈልገው ዛሬ ዓይንህ ካልታወረ በስተቀር "ቡግና" ወረዳ በረኀብ የሚሰቃዩ ሕፃናት ለምን ማየት አልቻልክም? "በሬ ፈላጊ ቆላ ይወርዳል " እንዲሉ!
@haymanotanagawu1102
@haymanotanagawu1102 4 сағат бұрын
ሲጀመር እንኳን ዲያቆን የቤተክርስቲያን ልጆች በቅዱስ ቁርባንና በተክሊል ነዉ የሚጋቡት ያ አንቺ ዉ ግራ ገባን
@tkifle2628
@tkifle2628 Сағат бұрын
Don't judge. She might not know.he must respext and keep his kehenet
@HappyFamily-y2t
@HappyFamily-y2t 12 сағат бұрын
እናትየዉም ልጁም በጣም ተጎድተዋል እናትየዉ መናገር አቅም አታለች እይ መድሀኒአለም ቤትህን አፅዳ ደሞ በቤተ አስተዳዳሪዋች እናንተም የክርስቶስን ቤተአስከብሩ እባካችሁ ፍርዱ ከባድ ነዉ😢
@DemisJemaneh
@DemisJemaneh 19 сағат бұрын
ዲያቆን ምን ነካው ያለጋብቻ ከዘሞቱ እና ከአስረገዙ በኋላ ራስሽን አጥፊ ኧረ ጉድ ነው አንድ ጊዜም የገዳሙ ኃላፊ ከመለኩሴዋ ወልዶ ካደ ቤተ እምነቷ ለሴቶቾ ፍትህ ያስፍኑ
@BanchuShifarawGelaw
@BanchuShifarawGelaw 18 сағат бұрын
መንፈስ አለበት ዳቆን ተብዮው😢😢😢😢 ቀልዱ በቤተክርስቲያንስ ስም
@onlymine4294
@onlymine4294 7 сағат бұрын
ማን ፈራጅ አደረገህ ታውቃቸዋለህ ሰዋቹን?
@alem7474
@alem7474 13 сағат бұрын
ሴቶች እባካችሁ፣ ከትዳር በፊት እግራችሁን አትክፈቱ፣ ደግመዋለሁ ከትዳር በፊት እግራችሁን አትክፈቱ!!!!!
@fasilkassa1703
@fasilkassa1703 13 сағат бұрын
ቤተክርስቲያን መሄድ የጠላሁት በነዚህ ሰወች ምክንያት ነው
@bettydebebe6836
@bettydebebe6836 17 сағат бұрын
የባለፈው ታሪክ ቤታቸው ለአባ ለመርዳት ሄዳ ተደፍራ ምን እንደደረሰ ሳይታወቅ ደደሞ ሌላ?
@bezuayehuaddis373
@bezuayehuaddis373 15 сағат бұрын
Halo brother
@serkalemnessibu4600
@serkalemnessibu4600 3 сағат бұрын
ልጅ በጣም ያሳዝናል። ጥፋተኞች ሁለቱም ቢሆኑ መቸ እንዳረገዘችው ቀኑን ስትናገር አውቃና አስባ ልጁን ለስቃይ ያመጣች እሷም ናት።
@Kokebahmed
@Kokebahmed 11 сағат бұрын
ተክልዬ ❤️
@woubemekuria4425
@woubemekuria4425 17 сағат бұрын
ዘማዊ ሴቶች በየገዳሙ የእርኩስነት ስራቸው እያጧጧፍት ይገኛል እና ቤተክርስቲያን ልጆቿን ልትገስፅስና ልታስተምር ይገባል ።
@SelamMarie-ot8qw
@SelamMarie-ot8qw 17 сағат бұрын
ደሞ አታፍርም የቤተክርስቲያን አለባበስ ለብሳ መጣች ደሞ ግንኙነታችን አንድ ቀን ብቻ ነው አለች ቦርኮ ማፈሪያ ደግሞ የውሸቷ ልክ የለውም የቤተክርስቲያኒቱ አስተዳዳሪ የቪዲዮ ማስረጃ አምጭ አሉኝ አለች ልጅቱ ሀይማኖትንና አባቶችን እያራከሠች ነው!!! ሲቀጥል እንዴት ጓደኘየን በተክሊል ያገባል ብላ ቀንታ ነው ከሷጋ ሲሆን ፅድቅ ከሌላ ጋር ሲሆን ሃጢያት ነው አለችን እኮ ጎበዝ
@henimak2727
@henimak2727 16 сағат бұрын
አት ነህ እዴ ዲያቆኑ😅
@NouraSultan-s2v
@NouraSultan-s2v 15 сағат бұрын
😂😂😂​@@henimak2727
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 15 сағат бұрын
አትፊረድ፡ይፈረድብሀል ይላል ቃሉ ዝም እንበል ሁላቺንም ሀፂያት ሰርተናል😢
@Hana-oc1fn
@Hana-oc1fn 15 сағат бұрын
እደዚች አይነት ሴቶች በጉማ ነበረ ማቃጠል
@yenubayu1696
@yenubayu1696 14 сағат бұрын
ይቅር ይበለሸ አንችን
@tigetad5649
@tigetad5649 6 сағат бұрын
ቤተሰቦችሽ ዘመዶሽ ጋር ለምን አትሄጅም? ልጁን ያግዙሻል በመጠበቅ እንካን እግዚአብሔር ይርዳሽ!!!
@fikremariamamare543
@fikremariamamare543 12 сағат бұрын
ተክልየ በጌታ ፍቅር ልለምንህ ? ከሶፊ ጋር አገናኛት እና ካለባት መንፈስ እስራት ነጻ ትዉጣ እባክህ እባክህ
@azebassefa-rv6ok
@azebassefa-rv6ok 19 сағат бұрын
ወይ ጉድ
@Living_witness
@Living_witness 11 сағат бұрын
ወይ የዘንድሮ ዲያቆን!!!!!
@alemsegedgebreselassie7407
@alemsegedgebreselassie7407 19 сағат бұрын
በጣም ያሳዝናል ዲያቆን ነው ይህን ያልተገባ ድርጊት እየፈጸመ በቤተክርስቲያን ደግሞ ገብቶ ያገለግላል እጅግ በጣም ያሳዝናል እንዲህ አይነት ድርጊት ፈጽሞ ለማገልገል ሲገባስ እንዴት ባላዬ ባልሰማ ይታለፋል ነውር እጅግ ከፍቷል ግን እስከመቼ በአገልጋዮች የሚፈጸሙ ድርጊቶች እስከመቼ በዋዛ ይታለፋል ያሳዝናል ያማል ፤ ሕፃኗም ጉዳይ እጅግ አሳዛኝ ነው ።
@ethiolove2286
@ethiolove2286 13 сағат бұрын
ቤተክርስቲያን ስንቱን አለሌ ወንበዴ እንደተሸከመች ነው የሚያሳየው እግዚኦ!!!
@AbrehamWiletaw
@AbrehamWiletaw 17 сағат бұрын
በአስቸኳይ ይህ ገለሰብ ለህግ መቅረብ አለበት እደነዚህ አይነቶች ዲ/ን ነኝ ባዮች ናቸው የቤተክርስትያን ሸክም የሆኑት ደግሞ የገረመኝና ያሳዘነኝ ነገር ቢኖር ከእርሷ በፊት ጓደኛ እዳለው እደግና ደግሞ ከእርሷ ጋር ልጅን ያክል ተወልዶ ከእርሷ ጔደኛ በጥር በስርአተ ተክሊሊል ሊያባ አቤት ድፍረት የዚህስ ይለያል በእውነቱ ትክክልእደሆነ ያመንኩት ስልክ ሲደወልለት እውነት እደሆነከአነጋገሩ ያስታውቃል ይሄ ደግሞ ግልፅ ያለ ጋጠወጥ ነው ልጁ 😠😠😠😠
@hirutdemissie5081
@hirutdemissie5081 4 сағат бұрын
አንቺስ ብትሆኚ ዲያቆን ሆኖ አብሮ መተኛት ምን ይባላል ።ድ ቁና ለመድረስ ብዙ መሰዋትነት ይከፍላሉ ቀና ብሎ ማየት እንኳን ማየት ይከብዳል።
@MahoneMelkam
@MahoneMelkam 17 сағат бұрын
እሱ ብቻ ለምን ይወቀሳል ከጋብቻ በፊት ለምህመን የተፈቀደ አስመሰላቹሁት እሶም ጥፋተኛ ነች
@seyoumatnafu207
@seyoumatnafu207 8 сағат бұрын
እሷምኮ ተሳስችለሁ አጥፍቻለሁ አለች ።በደንብ እናዳምጥ ከመፍረድ በፊት
@Fifi-q6d
@Fifi-q6d Минут бұрын
ወገኖቼ ሌላው ትዝታው ሳጥናኤል መጣላችሁ ?
@ChuchuYeGeta
@ChuchuYeGeta 15 сағат бұрын
እልልልልል ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሊቀ መላዕክት ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል እንኳን አደረሳችሁ።❤⛪️❤🇪🇹እኔ የምለው በዚህች ለአዳም ዘር ሁሉ ባፈሰሰው ንፁህና ቅዱስ ደሙ በተመሠረተችው እናት ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ አገልጋይ ሆነህ ይህን በደል ስትፈፅምና ቤተ መቅደስ ውስጥ ገብተህ ስታገለግል የዘልዓለም ህይወቴ ነው ብለህ የተቀበልከው አምላክንስ ምን ይለኛል አትልምን? ህሊናህስ አይወቅስም ወንድሜ? የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ በምህረቱ ሀገራችንን ይጎብኛት አሜሜሜን🤲🤲🤲።
@ethiod09
@ethiod09 8 сағат бұрын
እና ከዘሞተ እንዴት መቅደስ ይገባል ተጠያቂው ቤተክህነቱ ነው። 🎉
@emuzenebe9711
@emuzenebe9711 17 сағат бұрын
ታሳዝናለች ብሴትነትዋ ስትጀምር ሌሎችን ምን እንዳደረገ ታውቅ ነበር
@rstom9877
@rstom9877 13 сағат бұрын
ተክሌ ጎበዝ
@RayeliTilaweni
@RayeliTilaweni 18 сағат бұрын
የፕሮቴስታንት ጉድ ብቻ ከምታተኩር እንዲ የኦሮቶ ጉድ አውጣ
@AkmalAkmal-e6p
@AkmalAkmal-e6p 12 сағат бұрын
አሳክማት እሰቲ
@jonasemanual1412
@jonasemanual1412 10 сағат бұрын
ይገርማል ወይ ዲያቆን የያዘው ሰይጣን ነው ዝሙተኛ ዲ/ን
@mulukenseyoum7929
@mulukenseyoum7929 Сағат бұрын
This is to you, the media owner. Did you ever get the DNA test done on the bahir dar case, the case the nun was rapped.
@Hana-oc1fn
@Hana-oc1fn 15 сағат бұрын
አገልጋይ እምታስቱ ሴቶች በምድርም በሰማይም ዋጋ ትከፍላላችሁ ደሞ አታፍሪም ስታወሪ ማፈሪያ
@Sam-ws3cy
@Sam-ws3cy 11 сағат бұрын
ተክሌ የዛሬ ጥያቄህ ግራ ግብት ነኝ ያለው ለምን እህታችን እንደሰብአዊነት አትጠይቅም የመጣችው በቅናት ተንገብግባ ሳይሆን አንድ ወተት ብርጭቆ ውሃ አየጨመረች ልጅዎን ለምታጠጣ ግራ ግብት ያለባት ዙሩያውን የጨለመባት እናት ችግርዎ ለህዝብ አርባ እንድትረዳና የሚመለከተው ሰምቶ ፍትህ እንዲሰጣት እንጂ በቅናት ተንገብግባ አይደለችም እና ጥያቄህን አርም ልልህ እወዳለሁ
@AseressetegeAserse
@AseressetegeAserse 14 сағат бұрын
ምንብዬ ኮሜት እደምፅፍ አላውቅም ግን ለምድነው በሴት ብቻ እሚፈረደው😭💔
@NisebihoGod-c3t
@NisebihoGod-c3t 19 минут бұрын
እሄ እግረኛው ቤተክርስቲያንን ለምን ይፈታትናታል?😢 እሄ ሰውዬ እናጥን
@SadesSabeh
@SadesSabeh 58 минут бұрын
እኔ እምለው እህቴ ከሌሎች ሴቶች ግር ይተኛል ካልሽ ይህን እያየሽ ከሱ ጋር እንዲህ አይነት ሂወት ውስጥ ለምን ገባሽ ስህተት ሲመጣ ስህተቱን ወንዱ ላይ ማድረግ ከተጠያቂነት ያድናል ብለሽ ታስቢያለሽ ከጋብቻ ውጪ ከወንድ ጋር ግንኙነት መፈጸም ስህተት አይደለም
@ethiod09
@ethiod09 8 сағат бұрын
ከየሴቶቹጋር እየዘሞተ መቀደሱና መስበኩ አሳፋሪ ነው በተለይ ለገዳሙ። 😊
@demissiegenet2693
@demissiegenet2693 13 сағат бұрын
እኔ የሚገርመኝ ደፍሮ አላስወለደሽ አንቺ ማሳደግ የማይችል ከሆነ ለምን ወለድሽ ።እኔ የሚያሳዝነኝ ልጁ
@emyselam8224
@emyselam8224 17 сағат бұрын
ጉድ በል ጎንንደር፡፡
@abinettamiru
@abinettamiru 13 сағат бұрын
ተክለ ሃይማኖት አዳነ በመዘገብ በለዉ በመጠየቅ የተዋጣልህ ጋዜጠኛ ነህ ነገር ግን ታስታዉሳለህ በ እምሆይ ዙሪያ አንድ ቃል ገብተህልን ነበር የደኒኤ ምርመራ ዉጤት ለህዝብ ይፋ አደርጋለዉ ባልከዉ መሰረት እየጠበቅንህ ነዉ!!!
@genetdemissie9537
@genetdemissie9537 20 сағат бұрын
Enkewan aderesachew ye gebreal wedajoch legenanaw meleak le kidus gebriel beal
@fitsumkidanemariam364
@fitsumkidanemariam364 19 сағат бұрын
እስኪ በየገዳም ዉሰጥ ስለሚደረገው ሀጢያት እና ጉድ ንገረን ???በነካ እጅህ ጎሽ!
@BinaHaylu
@BinaHaylu 19 сағат бұрын
ምን ጉድ ነሽ ስለ ራስሽ ሀፂያት አስቢ ቅድ ገዳም ላይም እንደኔና እንደ አንች ያለ ልሳለም እያለ ሲሄድ ነዉ ችግር የሚፈጥረዉ እንጂ ገዳም ማለት ምን ማለት እንደሆነ እወቁ አባቶችንልታሚ አፈር ያብላሽ ነቀዝ
@azanawalagaw4017
@azanawalagaw4017 9 сағат бұрын
እግረኛው ተ/ሀይማኖት ምን እይሆነነው ያለው ኢትዮጵያ ውስጥ የሚደረግ ያለ መኖክሴ ቱሩዚም ንግድ ፍቃድ አውጥቶ የሚነገድበት ዳቄን እየቀደስ የሚብልግ ምን አይነት ዘመን ነው ኢትዮጵያውያን የገባነው
@uniquevideos5155
@uniquevideos5155 17 сағат бұрын
Gudeeee bele gonder !!!! ere yemesemaw hulu joro chewwww yaderegale GETA HOYE YEKERE BELEN
@AkmalAkmal-e6p
@AkmalAkmal-e6p 12 сағат бұрын
እሰቲ ሲንባ ትራቭል የሆነ ነገር ይርዳት
@freheywetlemma4948
@freheywetlemma4948 11 сағат бұрын
አትታበዩ ትወድቃላችሁ 😮😮😮አይ ኦርቶቶዶክስ ይህ ታሪክ የጴንጤ ቢሆን ኖሮ 😂😅😂😅😂
@AsterEsheta-jp7fg
@AsterEsheta-jp7fg 18 сағат бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይቅር በለን እግዚኦ ማረን እህቴ መሂድ የነበረብሽ እርቅመአድ ነበረ ይህእኮ ንምአያረዳሽም ምክንያቱም መነኩሲዋን እንዴት አድርጎ እንዳባረራት ሰምቻለሁ ይህስው
@tkifle2628
@tkifle2628 Сағат бұрын
Tejelehaymanot pls dont judge her
@woubemekuria4425
@woubemekuria4425 17 сағат бұрын
ሴቶቹ በየገዳሙ እየሄዱ የቤተክርስቲያንን አገልጋዮች እያሳሳቱ እባብ ይመስል ለቤተክርስቲያን የተቆረቆሩ መምስል ርካሽ ሴቶች በህመም በፀበል ስል ወደ ገዳም መፍለስም የዚህ ጉድ ሰለባ ነው እርኩሶች እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ ሴቶቹም ወንዶቹም
@Elfiza22
@Elfiza22 14 сағат бұрын
አንቺ ሀጢያት ከሌለባቸው ኑና ውገሯት ከተባሉት ውስጥ ነሽ? ኧረ ተው ልጅቷ ያለፈችበትን አናውቅም አንፍረድ
@seyoumatnafu207
@seyoumatnafu207 9 сағат бұрын
በትክክል
@Rahel-qu7ef
@Rahel-qu7ef 19 сағат бұрын
ይን እህት አይዝሽ
@Nahusenaye
@Nahusenaye 19 сағат бұрын
እግረኛው እንዴት ነህ ይች ልጅ ታሳዝናለች ጡሩ ወንድ ብታገኝ ትለወጣለች ብየ አስባለሁ ባገኛትግንጥሩ ነበር
@yenubayu1696
@yenubayu1696 14 сағат бұрын
ሰልክ አካውንት አለ አግኛት እርዳት ከፈጣሪ ታገኛለህ
@Emuadonay
@Emuadonay 11 сағат бұрын
በይ በሰውአታሳቢ ልመናከፈለግሽ ዝብለሽለምኝ😢😢በቤተክርስትያን አታሳቢ
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН