የልጆቻችንን ሥም ሳይቀር አውጥተን ነበር ...ተለያይተን በ3 ወር አገባ! የአንድ ሰው ህይወት የውብእርስት ክፍል፡2

  Рет қаралды 415,131

Donkey Tube

Donkey Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 708
@comedianeshetu
@comedianeshetu 28 күн бұрын
Let's Go For ..... 3,000,000 Subscriber 🎉🎉🎉 www.youtube.com/@comedianeshetu
@SaraSara-hs9im
@SaraSara-hs9im 25 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አሁንም እረዥም እድሜ ያድልሽ ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻ በማልቀስ ነዉ ያዳመጥኩሽ የኔ ህይወት ነወ ትዝ ያለኝ አሁንም በሰዉ ሀገር ነዉ የምኖረዉ ምናለ እንዳንቺ ታሪኬን ተፍሼ በቀለለኝ ❤❤❤
@Asterdawit-mi2yz
@Asterdawit-mi2yz Ай бұрын
የምር በጣም እምገርሚ ጠንካራ ሀይማኖተኛ ሴት ነሽ በመንገድሽ ሁሉ እመብርሃን ትቅደምልሽ😊😊😊
@LemlemShimelis
@LemlemShimelis Ай бұрын
😊😊😊😊ኣሜን
@mtolla5767
@mtolla5767 21 күн бұрын
​@@LemlemShimelis..🎉
@takelederesa
@takelederesa Ай бұрын
ጠንካራ ሴት ነሽ ለብዞዎች የሚስተምር ታሪክ ነው ኢትዮጵያውያን ተክላይማኖት ከክፉ መከራ ይጠብቃቹ❤❤❤
@melkimelki1671
@melkimelki1671 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉❤
@takelederesa
@takelederesa Ай бұрын
አመስግናለው ❤​@@melkimelki1671
@Gid-f9u
@Gid-f9u Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉
@MariamawitDegif
@MariamawitDegif Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@KokobeErena
@KokobeErena Ай бұрын
Amen
@YemariamOrthodox
@YemariamOrthodox Ай бұрын
ነገ እኮ አባታችን አቡነ ተከለ ሀይማኖት ናቸወ እንኳንም አደረሳችሁ አደረሰን የፃቁ አባታችን በረከታቸው ይደርብን አሜን ❤
@samsongetachew7647
@samsongetachew7647 Ай бұрын
🙏 አሜን 🙏
@ZebenayAbebe
@ZebenayAbebe Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@almaaz.belayneh
@almaaz.belayneh Ай бұрын
አሜን ልልልልጎበዝ እግዚ አብሔር ይመስገን
@KokobeErena
@KokobeErena Ай бұрын
Amen
@Emebet12-lp4xo
@Emebet12-lp4xo Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@birkiealemayehu6611
@birkiealemayehu6611 27 күн бұрын
እግዝያብሄርን ተስፋ አድርገሽ ቡዙ መከራና ሀዘን አሳልፈሻ ጀግና ነሽ ኪዳነምህረት የሁላችን ረዳት አሁንም ቀር ዘመንሽን ያሰብሽዉን ሁሉ ታስፈፂምልሽ አሜን
@samsongetachew7647
@samsongetachew7647 Ай бұрын
አቡነ እጨጌ ታላቅ ፃድቅ አባት ናቸው። ለብዙ አመት በተጋድሎ ከ አባታችን ከ አቡነ ተክለ ሐይማኖት ጋር ቆይተዋል። ገዳማቸው ወደ መንዝ ጠገሮ ይገኛል።አዲስ አበባ ወይራ ሰፈርም ገዳማቸው አለ።ብዙዎች በስማቸው ለምነው ከደዌ ተፈውሰዋል,ልጅ የሌላቸው ልጅ አግኝተዋል🙏 በረከታቸው ይደርብን🙏❤🙏❤🙏
@abel8835
@abel8835 Ай бұрын
እጨጌ ማጅራት መቺ የአጋንንት ጣኦት ነው😂
@Rhawa-w4r
@Rhawa-w4r Ай бұрын
Egziabeher yegestsh
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq Ай бұрын
​@@abel8835ከርሳም ለሆዳችሁ ነዉ የምትጰነጥጡ
@JerrybafaJerrybafa
@JerrybafaJerrybafa Ай бұрын
🤣🤣​@@abel8835
@zedazene9161
@zedazene9161 Ай бұрын
Kalehiwot yasemah wendmea
@MekdesHabtamu-gl7hs
@MekdesHabtamu-gl7hs 29 күн бұрын
ይሄን ፕሮግራም በጣም ነው የምወደው በጉጉት ነው የምጠብቀው አለማዊ ነገር ብቻ ሳይሆን በመንፈስም ያሳድጋል በደንብ ተከታተሉት እሸ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እህት ወንድሞች ፆለት እማያስተካክለው ነገር የለም እና ብቸኛነኝ ገንዘብ የለኝም ሰው የለኝም ብላችሁ አትጨነቁ እግዚአብሔር አለ እመቤቴ ማርያም አለች ሁላችንንም ልቦና ይስጠን ውዶቸ እግዚአብሔር ቢዘገይም እንኳ የሚቀድመዉ የለም ❤❤❤
@samsonzemichael1214
@samsonzemichael1214 Ай бұрын
እጅግ በጣም የሚገርም የሚደቅ ቃለመጠይቅና ውብ የሆነ ትምህር ነው በእውነት እስከ መጨረሻው በጉጉት ያዳመጥኩት ነው ብሩሕ ሴት በትምህርትም በስነ መግበባርም የታነፀች ሴት ነት እግዚሐብሔር ይጠብቃት ለብዙ እህቶቻችን ትምሕርት የምትሰጥ ናት እመቤቴን የያዘ አይወድቅም በመጨረሻም የዘጋችበት ንግግሯ ተስፋ ሰጪ ነው :: እሸቱ አመሰግናለሁ ከአዳማ ::
@TitanicCell-gv1rn
@TitanicCell-gv1rn Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@NetsanetFa13456
@NetsanetFa13456 29 күн бұрын
አሜን❤❤❤❤❤❤
@WayneeHussein
@WayneeHussein 29 күн бұрын
አሜን
@F1234
@F1234 Ай бұрын
ሁለቱንም ክፍል በጉጉት ጠብቄ ነው የተከታተልኩት ፣በጣም ጎበዝ ፣ጠንካራ ፣ቆንጆ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር አምላክ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ 🥰🥰💪🏽💪🏽
@hanashewandgn6188
@hanashewandgn6188 Ай бұрын
ጀግና ሴትነሽእናቴ ኪዳነምህረት ትጠብቅሽ ሁሉም ነገር ያልፋል ስለሁሉም ነገር ፈጣሪ ዪመስገን🙏❤
@Ema-pf2lw
@Ema-pf2lw Ай бұрын
እዚህ የምትከታተሉ ልመርቃችሁ አሜን በሉ ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ 🥰🥰🥰
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@SimachewAndualem-o5b
@SimachewAndualem-o5b Ай бұрын
Amennnn❤
@Samarwit
@Samarwit Ай бұрын
አሜንአሜን
@YeneneshAelawu
@YeneneshAelawu Ай бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@ጎዶልያስ-567
@ጎዶልያስ-567 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@NatsaNatsa-mn6hh
@NatsaNatsa-mn6hh Ай бұрын
እኳን ደና መጠቹህ እኳን ለፃዲቆ ለአባን ትክላይማኖት ውራውይ ባል አደረሳቹህህህህ
@EthioPrism
@EthioPrism Ай бұрын
ሁሉንም ያሟላሽ ድንቅ ሴት✊ ኪዳንዬ ትጠብቅሽ።
@Selam-b5y
@Selam-b5y Ай бұрын
ዓንደበተ ጣፋጭ, ትሁትና እርግት ያልሽ ቆንጅዬ እንዲሁም ዓባትሽን ላለማሸማቀቅ ያለሽ ጥረት በጣም ነው የደነቀኝ የኔ እህት ደሞ የእምነትሽ ነገር እንዴት ደስ ይላል እርሱን የተደገፈ ሰው ሲያተርፍ እንጂ ሲከስር ዓላየሁምና ተመስገን
@TigstTG-w5b
@TigstTG-w5b Ай бұрын
እሸ በጣም ነው የምንወድህ የምታቀርባቸው ፕሮግራምህ በጣም ደስ ይላል
@MeriEthi
@MeriEthi Ай бұрын
ደምሪኝ እህቴ
@BeziDenbu
@BeziDenbu Ай бұрын
የኔ እናት እንዴት ተመስጬ እንዳዳመጥኩሽ በርቺ ልባም ሴት ነሽ😢❤
@akliluaeshetu2714
@akliluaeshetu2714 Ай бұрын
ጀግኒት በጣም የሚገርምና ህይወቶችን በድል እና ባሸናፌነት አሳልፈሻል አሁን ደሞ ለብዙአናችን ለመድረሰ መጠሻል እመቤቴ ማርያም ትቅደምልሽ አወድሻለሁ
@Orthodoxተዋህዶ
@Orthodoxተዋህዶ Ай бұрын
ጀግና ሴት በተለይ በሀይማኖትሺ🎉🎉🎉🎉 ጠንክሪ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሺ ማማየ የኔጀግና አይዞሺ እግዚአብሔር ነገ ትልቅ ደረጃ ደርሰሺ ለሌላም ሰው ትተርፊያለሺ ለገንዘብ ለወንድ ብላችሁ እምነታችን የምትቀይሩ የስም ክርስቲያኖች 😢😢😢 ከዚች ጀግና እህት ተማሩ 👏👏👏👏
@Kedijaahmmedi-zv4ep
@Kedijaahmmedi-zv4ep Ай бұрын
እወነትሽን ነው ስንት ሴቶች አሉ ለወንድ ብለው እምነታቸውን እሚቀይሩ ልጅ እራሡ ቢወለድ ቢለያዩ ልጆቹን ቀምቶ የሡን እምነት ነው እሚያስለምዳቸው
@FitfutLeg7577
@FitfutLeg7577 27 күн бұрын
የኔ ቆንጆ ተፅናንተሽ እዚህ መድረስሽ ጀግና መሆንሽ ደስ የሚያሰኝ ነው። ነገር ግን ዘመኑ ትንሽ ስልጣኔ እየመሰላችሁ የቋንቋ ግድፈት እየፈጠራችሁ ነው በተለይ ህ ፊደል በክ መተካት ለምሳሌ እኔ ምልክ እወድካለኩ ወዘተ በጣም የተምታታበት ዘመን ያናድዳል አቦ ተስተካከሉ እባካችሁ ኢትዮጵያን ምሰሉ ባይ ነኝ። እሼም በተቻለህ መጠን አስብበት ዝም ብሎ እየሳቁ ብቻ ፕሮግራም መስራት ጥሩ አይሆንም ማለት እፈልጋለሁ ❤❤❤❤❤
@robelfrerobelfre9263
@robelfrerobelfre9263 Ай бұрын
ካባኪ ቡዙሕ ተማሂረ አደይ ዝሐዘ አይሃፍረን የለን አድናቂኪ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@Beza-qi9wp
@Beza-qi9wp Ай бұрын
ፍቅር የሆናቹ ናቹ ኤርትራዉያን❤
@Ethiopia750
@Ethiopia750 29 күн бұрын
@@Beza-qi9wpmesloshal ebabochi
@ZemeneFenta-t3h
@ZemeneFenta-t3h Ай бұрын
እሸ ልቤን ቀጥ ልታረገው ቀርበሀል የምታቀርባቸው እንግዶች በጣም ጎበዞች ናቸው ። አንድ ነገር ግን እኔ መቋቋም አልቻልኩም የነብሴን ጥሪ ያስታውሱኛል ወደ ነብሴ ጥሪ ለመሔድ ግን ያለሁት ሁኔታ ምቹ አይደለም ቢሆንም ግን ተመችቶኛል አንድ ቀን አብረን እንሰራለን 💪💪💪
@pakpak6065
@pakpak6065 Ай бұрын
❤❤❤
@አለምነኝወለዮዋ
@አለምነኝወለዮዋ Ай бұрын
በጣም
@ChumruKzo
@ChumruKzo Ай бұрын
እጅግ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ የእዉነት እናቴ ኪዳነ ምህረት የልብን ታቃለች ጠንካራ ጎበዝ በርቺ
@user-fw7ob3eb5s
@user-fw7ob3eb5s Ай бұрын
ትዳር ህብረትን፣ የልብ አንድነትን ይሻል። አለመጋባታችሁ ለበጎ ነው።
@FasilHeilemeskelMengistu
@FasilHeilemeskelMengistu Ай бұрын
የኔ እናት እንዴት ተመስጬ እንዳዳመጥኩሽ በርቺ ልባም ሴት ነሽ ❤❤❤🥰🥰🙏🙏🌻🌻🫶🫶🫶🌹🌹🌹🎖️🎖️🎁🎁🎖️
@EmebetMabre
@EmebetMabre Ай бұрын
ያለ መካብ ፅድትያለች ቆንጆ ኡፍ መጨረሻሽን ያሳምረው
@elsatariku6006
@elsatariku6006 Ай бұрын
ከወደድኩልሽ ነገር ሁሉም ጓደኞችሽን አከራዮችሽን ሁሉ ማመስገንሽ ቀና ሰው እንደሆንሽ ያሳያል
@እውነትበጊዜዋውብናት
@እውነትበጊዜዋውብናት Ай бұрын
እግዚአብሔር አሁንም ጥሩና መልካም ከሚመስሉ ስውር እጆች ይሰውርሽ ። እስከ መጨረሻው በእምነትሽ ያጽናሽ በርቺ የቀረብሽ ያላገኘሽው ያመለጠሽ ነገር ሁሉ ለበጎ ነው ብርታትሽ እንጂ ድክመትሽ ሊሆን አይገባም ድክመትን እረግጠሽ ከፍታሽን እይበት በርቺ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን ❤
@elroitube27
@elroitube27 Ай бұрын
እውነት ለመናገር እኛ ኦርቶዶክስሳውያን እድለኞች ነንኮ ሲከፋን ከእግዚአብሔር በታች የሚያፅናኑን ቅዱሳን ሰማዕታት የቤተክርስቲያን አባቶች ራስዋ ቤተክርስቲያን ስላለችን አንድ እምነት አለኝ ብሎ የሚያስብ ሰው እንዴት ነው አንድ አመት ሙሉ የሚያፈቅራትን ሴት እየዋሸ መኖር የሚችለው ለዛውም ምንም ድርድር በሌለው ነገር በእምነት ጉዳይ እግዚኦ እንኳንም እግዚአብሔር እረድቶሽ ለዚህ በቃሽ ቀሪው ዘመንሽንም የስኬት ያድርግልሽ
@Saba-n6d
@Saba-n6d 25 күн бұрын
የገረመኝ መልካም ሰዎችን ስታነሺ ነው እንባሽ የሚመጣው ምንአይነት አመስጋኝ ብትሆኚ ነው❤
@meseretejigu-t3o
@meseretejigu-t3o Ай бұрын
ያጋጥማል እህቴ እንደዚህ አይነት ፈተና ገጥሞኝ ነበር ሃይማኖተኛ መስለው ክር አስረው የሚቀርቡ አሉ ።
@hlimet
@hlimet Ай бұрын
ደመወዜንም እንደዚህ አልጠበኩም 😂ታሪካቺሁ ❤
@EeEe-ms8rt
@EeEe-ms8rt Ай бұрын
😂😂
@hiwet4932
@hiwet4932 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂 ጓደኛየ❤
@hiwet4932
@hiwet4932 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂 ጓደኛየ❤
@Hayat-y9i3r
@Hayat-y9i3r Ай бұрын
😂😂😂እኔም😮
@Fidel_fikir
@Fidel_fikir Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 24 күн бұрын
ሻሸመኔ እኔም የተማርኩባት ከተማ ነች እኔም ብዙ ህይወቴን በፈተና አሳልፌ አሁን ግን ክብር ለድንግል ልጂ አሁን ሁሉ አልፎ እግዚአብሔር
@Alazar_q12dt3ht8u
@Alazar_q12dt3ht8u Ай бұрын
ስለማይጠቅምሽ እግዚአብሔር ካንች አራቀልሽ አቡነ ጨጌ ዮሃንስ የሁላችንንም ፀሎትይስሙን
@ልድያ
@ልድያ Ай бұрын
ዉይ ግርማ ሞገስዋ ትህትናዋ የሀይማኖትዋ ጥንካሬ እንዴት እንደወደድካት ከዚ በላይ ጸጋው ያብዛልሽ ጠንካራ ሴት ኩሉም ያልፋል እንዲ ጀግና ስትሆኚ እሚወድሽ ኣባትሽ እያስደሰትሹ ነው እናመሰግናለን
@henok_haile
@henok_haile Ай бұрын
አቡነ ተክለሃይማኖት እረኛ ናቸው። ይጠብቃሉ። ይጠብቁን❤❤
@felenuna8034
@felenuna8034 Ай бұрын
መዝሙር 23:1፤ እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፥ የሚያሳጣኝም የለም። እውነተኛው የእግዚአብሔርን ቃል ይሄ ነው
@Workqwha
@Workqwha Ай бұрын
አሜን
@hilina-g3l
@hilina-g3l Ай бұрын
በጣምጠካራሴትነሺ,የሰዉልጂ,ብዙፈተናወችአሉበት,ያንፈተናማለፍ,ጥንካሬ,ብርታት,ተስፋአለመቁረጥ,ያስፈልጋል,የኔብርቱ❤❤❤❤
@MeseretGemechu123
@MeseretGemechu123 Ай бұрын
ጎበዝ ጠንካራ ሴት ነሽ እምነትሽ ደሞ ሲገርም ታድለሽ ተባረኪ 🎉🎉
@adimasd1808
@adimasd1808 21 күн бұрын
Amazing! What a beautiful history and strong lady
@Gugug-s9h
@Gugug-s9h 13 күн бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን እኳንሁሉንም አለፍሽ ክብርምስጋና ለድግልማርያምልጅ ቀንመሽቶእደሚነገጋ ሁሉ የሰዉምልጅ ይፈተናል በእምነቱከፀና ያልፋል❤️❤️❤️❤️
@yosefdeneke1330
@yosefdeneke1330 22 күн бұрын
OMG, it is a mind blowing history. I have watched both parts and couldn't able to hold my tears. Emebirhan, Kidane Mihret ahunem tirdash, Feresegnaw Sematu Kidus Giyorgis hulem feteno yederselesh !!!
@meseretejigu-t3o
@meseretejigu-t3o Ай бұрын
እግዚአብሔር ብርታት ስለሆነሽ የተመሰገነ ይሁን
@ሐብታምዘተዋሕዶ
@ሐብታምዘተዋሕዶ Ай бұрын
በስመአብ በጣም ጀግና ነሽ እግዚአብሔር ይመስገን
@sifenshume7726
@sifenshume7726 28 күн бұрын
ዋው በጣም የሚገርም የሕይወት ታሪክ ነው በጣም ጠንካራ ጎበዝ ሴት በርቺ እህቴ 😍
@YasinAdem-k8y
@YasinAdem-k8y Ай бұрын
እሸ ትለያለህ አላህ እረጀም እድሜ ከነ መላው ቤተሰብህ
@adenawYemeserach
@adenawYemeserach Ай бұрын
እግዚያብሄር ያሰብሽውን ያሳካልሽ!!
@girmahailu870
@girmahailu870 22 күн бұрын
❤አሜን አሜን አሜን ❤
@AlmazeAbera
@AlmazeAbera Ай бұрын
የኔ ቆንጆ እንዴት እንደምታምሪ ንግግርሽን የምታምኝው አምላክ ውብ አድርጎልሻል በቤቱ ያፀናሽ ደግሞ እምነትሽ ውብ አድርጎሻል በርቺ ኪዳነምህረት እናቴ የእንጦጦዎ ንግስት እቅፍ ድግፍ ታድርግሽ በርቺ❤❤❤❤❤❤
@EZELTUBE24
@EZELTUBE24 Ай бұрын
እሼ የምታቀርብልን ፕሮግራሞች በጣም አስተማሪና አስገራሚ ናቸው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤❤
@zedandalme1692
@zedandalme1692 Ай бұрын
የገረመኝ ከልጅነትሽ ጀምረሽ ቤተክርስቲያን ነው ያደግሽው በጣም ጀግናነሽ አች እግዚአብሔር ካንችጋነው በዙሪያሽ በመልካም ሰዎች አጅቦሻል ለሞቱት እናትእና አባትሽ ነፍስይማር
@dawitmareyam6598
@dawitmareyam6598 Ай бұрын
የዚህች ልጅ ጨዋታዋ ደስ ሲል አንቺን የመሰለ ቆንጆ አግኝቶ ነው
@workefaris9447
@workefaris9447 Ай бұрын
የኔቆንጆ ቅንነት ይታይባታል የሚገርም አመስጋኝ ልብ ነው ያላት ጌታ ይጠብቅሽ ኑርልኝ❤❤❤❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@YeweynhargBayeh
@YeweynhargBayeh 4 күн бұрын
የኔ ውድ በጣም ነው የወደድኩሽ ጀግና ሴት ጠንክሪ በርቺ
@mahelet9539
@mahelet9539 29 күн бұрын
ውድድ ነው ያደረግኩሽ የኔ ቆንጆ በጣም የምትወደጅ ነሽ ስነምግባርሽ ትህትናሽ ትእግስትሽ ፅናትሽ ሳላደንቅ አላልፍም። ❤❤❤
@HjfyHknk
@HjfyHknk 16 күн бұрын
Allahe 1❤❤❤ new mefetha esuu gaa new subhanalahe❤❤❤❤
@betelihemfikadu6622
@betelihemfikadu6622 Ай бұрын
እሼ ለወጣቶች የምሰጠው ትኩረት ደስ ይላል ውብዬ አንድ አመትም ቢሆን አብረን ተምረናል እና በጣም ተጫዋች ተግባቢ ነሽ እዚ በመድረስሽ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይርዳሽ❤❤❤
@DagimTesfaye-bv6ye
@DagimTesfaye-bv6ye Ай бұрын
አሁንም በዘመንሽ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ አመስጋኝ ሴት ፍፃሜዋ ያማረ ነው:: ውብ በርቺ ጠንካራና ባለ ሙሉ ተስፋ ልጅ ነሽ ሁሌ ተናፍቂኛለሽ
@EdjigayehuMitiku
@EdjigayehuMitiku 24 күн бұрын
🎉🎉አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉
@astubelay5909
@astubelay5909 Ай бұрын
የኔ ቆንጆ አንች በእምነትሽ ብቻ ዉብ ሴት ነሽ ዉድድድ ❤❤❤❤❤❤
@BirtukanMitu
@BirtukanMitu 20 күн бұрын
የ እኔ እናት እግዚአብሔር መንገድሽ ሁሉ የተባረከ ይሁንልሽ እመ አምላክ ከክፋ ሁሉ ትጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤
@yeshiworkgashu3192
@yeshiworkgashu3192 Ай бұрын
So strong , gifted, sweet , lovely, and bright
@abeltekletsadikdemissie6684
@abeltekletsadikdemissie6684 Ай бұрын
እሼ ምርጥ ሰው! አቤል ነኝ ከኮሎምቢያ ቦጎታ፣ ሳምንት ያቀረብከው ፕሮግራም ይለይ ነበር፣ ደዋይ አልነበረም እና ስለ ቢዝነስ የነበረህ ምክር የብዙዎች ሰዎችን ልብ እንደቀየረ አምናለው። እሱ በራሱ ሌላ ፕሮግራም ይወጣዋል። የሚገርም የቢዝነስ ምክር ነበረህ ፣ እስከዛሬ ከሰማሁት ፕሮግራም ይለያል፣ ሴቭ አድርጌ ስልኬ ላይ ደጋግሜ ስሰማው ነበር። አሁንም ከኤርትራ ወንድሜ ጋር ተመስጠን እየጠበቅን ነው ፣ ውድድድ
@tube-yk9ic
@tube-yk9ic Ай бұрын
የትኛዉ ፕሮግራም ነዉ ወንድሜ ላዳምጠዉ
@burtukan-h7e
@burtukan-h7e Ай бұрын
Yet new yale video
@abeltekletsadikdemissie6684
@abeltekletsadikdemissie6684 Ай бұрын
@@tube-yk9ic የዛሬ ሳምንት ቅዳሜ ላዳምጣችኩ ፕሮግራም
@GetnetAdisu-q4r
@GetnetAdisu-q4r Ай бұрын
ሀይ
@abel8835
@abel8835 Ай бұрын
እናቱ ምርጥ ባል አመለጠሽ በጣም ጠንካራ ጅግና ወንድ ነው ውሳኔው ትክክል ነው የዘለለም ህይወትን ነው የመረጠው ❤
@Alazar_q12dt3ht8u
@Alazar_q12dt3ht8u Ай бұрын
ምኑነው ከዘላለም ህይወት?
@felenuna8034
@felenuna8034 Ай бұрын
እሱስ ከማታምን ሴት ጋ ምን ያረጋል ?እንኳን ቀረበት ብዙ ዋጋ ያስከፍለው ነበር
@kokobeworku
@kokobeworku 29 күн бұрын
ጀግና አይተህ አታውቅም😂😂
@ManiTadess
@ManiTadess 21 күн бұрын
Ejege betam metgermi set ewnet and seltena lay agegnechesh neber betam neber yetgermkut gobez
@abebemuluye1495
@abebemuluye1495 Ай бұрын
I was taking a big lesson and lecture from her🎉❤❤❤😍
@HulsinHulsin
@HulsinHulsin 26 күн бұрын
Yecheleje jagenana satenate holanagarewa dase yelale awararew serahatewa tabarake wd❤❤❤❤❤
@Ethiolover100
@Ethiolover100 22 күн бұрын
Wow your energy is contagious
@rahalalamerw2322
@rahalalamerw2322 19 күн бұрын
ትኩረት ሁሉ ወደ እየሱስ ❤❤❤
@netsanetmandfro7815
@netsanetmandfro7815 Ай бұрын
ተባረኪ የኛ ባለማህተብ እግዚአብሔር ይመስገን
@fatimah9610
@fatimah9610 24 күн бұрын
Masha allhe tankera sat nashe barehe
@muluastaxqe1133
@muluastaxqe1133 Ай бұрын
ዛሬ በህልሜ ወላሂ እሸቱን እና ሚስቱን አየሆቸዉ እሼ በናትህ ዱባ ይመጣ አግኘኝ አዴ ደቂቃ በጣም ነዉ የምወድህ እስኪ ላይክ አርጉልኝ ኮመቴን እዳይ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Munakassa258
@Munakassa258 Ай бұрын
የኔ እናት ፍልቅልቅ እናትሽ መቃብር ሄደሽ ስታለቅሽ እናትሽ ትስማሽ ነበር ዬሐንስ ወንጌል ( 5:28) ህይወትሽ ሁሉ በእግዜብሔር ከበባ ውስጥ ነበር ምንም አልልም ያሳደገሽ አምላክ ካንች ጋር ነው የኔ እናት ዘመንሽ ሁሉ የምትሄጂበት ሁሉ የድንግል ማርያም ልጂ ካንች ጋር ይሁን አሜን
@abebegebrehiwot1517
@abebegebrehiwot1517 Ай бұрын
you're such a strong woman keep it up ❤❤❤
@rahalalamerw2322
@rahalalamerw2322 19 күн бұрын
መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ከሰማይ በታች የተሰጠ ሌላ ስም የለም እየሱስ ያድናል
@Alexgura1973
@Alexgura1973 25 күн бұрын
👍She is Strong girl really.
@bitiyoutube4671
@bitiyoutube4671 Ай бұрын
እሸ የኛ ጀግና እንግዶቹም ጀግና እኔም አንድ ቀን አስተማሪ ታሪኬን አቀርባለሁ ደምሩኝ አሳድጉኝ ብቻ ከስደት ልመለስ😍
@sewinetreta2151
@sewinetreta2151 Ай бұрын
ጎበዝና ጠንካራ ሴት ጀግና ነሽ እንኳን እግዝአብሔር ረዳሽ ነገር ግን አንዴ እንኳ እግዝአብሔር እንዲህ አደረገልኝ አላልሽም ዋናውን ትተሽዋል
@melkamumatewos3482
@melkamumatewos3482 4 күн бұрын
ሕይወትም መንገድም ጌታ ኢየሱስ ነው።
@Neww452
@Neww452 Ай бұрын
"ሱሪ ነበር የምለብሰው ሲገባኝ ወደ ቀሚስ ሽፍት አረኩ" የወደድኩላት ንግግራ
@ዘይነባ-ጨ5ፐ
@ዘይነባ-ጨ5ፐ Ай бұрын
የመዳም ቅመሞችየ በያላችሁበት ሰላም ጤና ከናተጋ ይሁን❤
@Yemaryam21Yemaryam21
@Yemaryam21Yemaryam21 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰
@fatumaebirahimfatumaebirah7628
@fatumaebirahimfatumaebirah7628 Ай бұрын
ደምሪኝ
@ዘይነባ-ጨ5ፐ
@ዘይነባ-ጨ5ፐ Ай бұрын
@@fatumaebirahimfatumaebirah7628 እሸ አችም ደምሪኝ
@assistanthome578
@assistanthome578 Ай бұрын
አሚን
@EccEcc-vk8dd
@EccEcc-vk8dd Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የሄን ሁሉ ፈተና ያሳለፈሽ እኛንም በስደት ሁንን በእግዚአብሐር ቸርነት እያሰልፍን የለነው ፈተና ላገራችን አብቅቶን ሰለደረገልን ነገር ሁሉ ምንመሰክርበት ግዜ ያምጣልን❤❤❤❤
@mtolla5767
@mtolla5767 21 күн бұрын
You are beautiful my Gosh ..I like her smile
@haworoblay9327
@haworoblay9327 Ай бұрын
What a beautiful, strong, smart lady. I am sure she is going to be great. Good luck. ❤
@ethiopiaberhe592
@ethiopiaberhe592 19 күн бұрын
ሴቶቸ በጣም ጠንካራ ልንሆን ይገባል።ልጁ ነግሮሻል ባይ ነኝ አንቺ ግን ስለወደድሽው አልገባሽም አመንሽዉ ግን ስህተት ነበር የዚህን ያህል መጓዝ አልነበረብሽም ።አሁንም ገና ነው በርች አትሞኝ ማዉራት ብቻውን አይበቃም መንቃት እና ወደ ውሳኔ መሄድ ይፈልጋል።በርች
@baytaworwatube4556
@baytaworwatube4556 Ай бұрын
በሰደት ያለን ሁሉ የተሟላ ፍቅረ የሞላበት ትዳረ ረዚቅ ይወፍቀን ያረብ😊
@netsanetmandfro7815
@netsanetmandfro7815 Ай бұрын
ኪዳነምህረት አሁንም ትጠብቅሽ 🎉🎉🎉❤❤❤❤
@yeshiworkgashu3192
@yeshiworkgashu3192 28 күн бұрын
You are full of wisdom ❤ you are using your experience ❤
@manutesfa5345
@manutesfa5345 Ай бұрын
Wubiye yene gobez yewunet tinikaresh yasdenikal yakebershat yeleul egziabher enat kidanemihret kezih belay tidegifish ❤❤❤
@abigailmarcel7664
@abigailmarcel7664 27 күн бұрын
Eshe gen zare afehen beletohal alasora alekate eko 😅❤❤❤❤
@rahaldemis442
@rahaldemis442 Ай бұрын
በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ እህቴ እኔም ከስድስት አመት በላይ የማቀው ያራሁት ምንም ባልጠበኩት ጊዜ አንድ ቀን የምነግርሽ አለ አለኝ እና በቃ ተለያየን
@netsanetbekele2803
@netsanetbekele2803 29 күн бұрын
በጣም ደስ ብሎኝ የሰማሁት ታሪክ ነው። መልካም ሰው መሆንሽን የሚያመለክተው በዙሪያሽ ያሉት ሰዎች ሁሉ መልካምነታቸው ነው የሚታይሽ። ስለ ጓደኞችሽ ዘመዶችሽ አከራዮችሽ አለቆችሽ የስራ ባልደረቦችሽ ስለሁሉም መልካምነት የምታወሪ ደስ የምትይ በእምነትሽ የፀናሽ .... ኡፍፍፍፍ ውድድድ ነው ያደረግኩሽ የኔ ጠንካራ ሴት
@ሚጡየመዳምቅመምነኝ
@ሚጡየመዳምቅመምነኝ 29 күн бұрын
ምንም ቃላት የለኝም ውብ እማቀወን ታርክ እንዳድስ ስሰማው እራሱ የሆነ ስሜት ነው የተሰማኝ የኔ ጀግና ሴት የኔ ውድ እህት ❤❤❤❤ ላንች ቃላት አጣውልሽ የምር ጀግኒት ብዬሻለው
@aynalemmengesha1781
@aynalemmengesha1781 29 күн бұрын
waw Eshey yemtakerbachew tarikoch betam astemarina azinagni nachew berta !!!!!!❣❣❣❣❣❣
@eskedarayele2221
@eskedarayele2221 22 күн бұрын
Interesting ❤❤❤
@meritube-ww4ve
@meritube-ww4ve Ай бұрын
በርቺ እህታችን በዚ ጥንካሪ ትልቅ ስው ትሆኛለሸ!!!!
@mekedesmekonen5878
@mekedesmekonen5878 27 күн бұрын
በጣም ቆንጆ ነሽ አይይ የብዞዎቻችን ታሪክ ነው
@RRuth8852
@RRuth8852 Ай бұрын
Very interesting 👌 story ❤❤❤❤
@Hawaa-b1h
@Hawaa-b1h Ай бұрын
እመቤቴን ይዞያፈረየለም ❤❤❤❤
@Meronbade
@Meronbade Ай бұрын
በስድስት ይላቹው እህቴ ውድሜቼ ከክፍሁሉ ይጠብቃቸው አሜን ሳትሉ አትለለፍኝ በዛውም ደምሩኝ
@Maraki-q9x
@Maraki-q9x Ай бұрын
እውነትሽን ነው አቡነ አጭጌ ከልብሽ ሁነሽ የጠየቅሻቸውን አያሳጡም
@felenuna8034
@felenuna8034 Ай бұрын
ደሞ እሳቸው ስንተኛ አምላክ ናቸው 😂😂😢😢
@YegleAbebe
@YegleAbebe Ай бұрын
ለእንሰሳት እኮ አይነገርም ፓስተሮቻችሁን አምላክ እያላችሁ ስለምትጠሩ ሁሉም እንደ እናንተ የሚመስላችሁ ነገርስ​@@felenuna8034
@Maraki-q9x
@Maraki-q9x 29 күн бұрын
@@felenuna8034 ምን አባሽ አገባሽ
@WerkeAbebe-xw2fq
@WerkeAbebe-xw2fq Ай бұрын
Anchi liyu silehonshi eco nw liyu netsu lebe aleshi Fetarii etebekeshi mechereshashin yasamerelesh yene wud Eshe silante kalat yelegnim nurulen kene mulu betesebe ❤❤❤❤❤teleyalek
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 38 МЛН
Миллионер | 3 - серия
36:09
Million Show
Рет қаралды 2,2 МЛН
ልጄ ለበቀል ተነስቶ ነበር፥ሰውዬው ደግሞ የልጆች አባት ነው።
58:42
ማለዳ | Maleda: New Ethiopian Movie 2024 | Full Length Ethiopian Film
1:42:49