ያካባቢው ሰው የሚያየዉን ማመን አቃተው ..እቶ አበበ ከባለቤታቸው ጋር ተገናኙ ። ባለቤታቸው እያለቀሱ ያልተጠቅነውን ውስን ወሰኑ

  Рет қаралды 100,981

yneser ayne የንስር አይን

yneser ayne የንስር አይን

Күн бұрын

Пікірлер: 3 500
@asnakechderebe6475
@asnakechderebe6475 3 ай бұрын
ትንሹ ልጅ በጣም አስተዋይና ቁምነገረኛ ነው እግዚሀብሄር ይባርከው ፍቅረኛ ከሌለው ከሄርሜላ ጋር ቢቀጥሉ ደስ ይለኛል
@NajatNajat-w4z
@NajatNajat-w4z 3 ай бұрын
እኔም
@Kss56ksaksaKss56ksaksa
@Kss56ksaksaKss56ksaksa 3 ай бұрын
እኔም ወላሂ ቢቀጥሉ ደስ ይለኛል 😢😢❤❤❤
@Tegset12Tegset12
@Tegset12Tegset12 3 ай бұрын
ቢቀጥሉ ደስ ይላል🎉🎉❤❤
@طيبهالطيب-غ7ظ
@طيبهالطيب-غ7ظ 3 ай бұрын
​@@Tegset12Tegset12አወይቀጥሉ ፈጣሪ. በሥብነው. ያገናኛቸው
@FikkyFikkyy
@FikkyFikkyy 3 ай бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@argetoall6484
@argetoall6484 3 ай бұрын
ዮኒንና ሄርሜላን አገናኛቸው የኛ ጀግና በፍቅር አንድ ሁነው ያሳየን ፈጣሪ አንድ ይሁኑ የምትሉ 👍👍 የንስር አይንን 200k እናስገባው እሂም ግን ያንሰዋል
@zeynebalewi636
@zeynebalewi636 3 ай бұрын
እኔም ስብዕናውን አይቼ ተመኝቼ ነበር😢❤❤❤
@tenagneeshete948
@tenagneeshete948 3 ай бұрын
ሄርሜላ ምን ባጠፋች ከምትወደው ልጅ ትለያለች። ስለዚህ አስታርቃቸው እባክህ የልጅነት ፍቅሯ ነውና፣ ብትታለልም ግን ወዳዋለች።
@tenagneeshete948
@tenagneeshete948 3 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ።
@የቡቴዋ
@የቡቴዋ 3 ай бұрын
የኔም ሀሳብ ነው😢😢
@yemekerworku9931
@yemekerworku9931 3 ай бұрын
እልልልልልልል በጣም ደስ ይላል እንኳን ተገናኛችሁ ጋዜጠኛዉን እስከባልደረቦችህ ጎበዝ ጀግና ብያለሁ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤
@nvgfdfrt6081
@nvgfdfrt6081 3 ай бұрын
ዮኒና ሄርሜላ ይገናኙ የምትሉ እስኪ ላይክ አድርጉ የናትየዋ ነገር ግን አምላክ ቀሪ ዘመንዋን የደስታ ያድረግላት ልዮ ሴት ናት ይቅር ባይ ።
@ኢማንአህመድ-ጠ3ጘ
@ኢማንአህመድ-ጠ3ጘ 3 ай бұрын
አንተን መግለፅ አይቻልም የጀግኖች ጀግና እድሜና ጤና ይስጥህ
@ዜድየአላህባሪያ.የረሱልወ
@ዜድየአላህባሪያ.የረሱልወ 3 ай бұрын
አሚን ይስጠው ለሀቅ የቆመሠው ነው ወላሂ
@sungetahun6311
@sungetahun6311 3 ай бұрын
What a loving and caring family ♥️♥️♥️ the children are so loving, respectful, and helpful ♥️♥️♥️💥- Thank you God for this miracle, and please bless the res of their lives 🙌🙏♥️🤲... Yansser yane, tebark👏👍♥️💕🙏💥
@wudiemekuria5386
@wudiemekuria5386 3 ай бұрын
በጣም በውነት አሱን መለፅ ቃላት የለኝም አንዎድሃለን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍🏽
@wudiemekuria5386
@wudiemekuria5386 3 ай бұрын
አግዚአብሔር ይጠብህ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@genetmekuriya5629
@genetmekuriya5629 3 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ እልልልልልልልልልልልልልልልል
@TessemaHaile
@TessemaHaile 3 ай бұрын
የአቶ አበበ ቤተሰቦች እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሄር ይመስገን
@Simpleartdrawingghhujfjhh
@Simpleartdrawingghhujfjhh 3 ай бұрын
እማ በእውነት ትልቅ ሰው ነሽ ክርስትና ማለት እሔነው አንቺ በግዛብር ቤት ሙሉ ሰው ነሽ አሁንም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሻለሁ።❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@LegeseDejene-f7u
@LegeseDejene-f7u 3 ай бұрын
ሄርሜላ ን pls አገናኛት ይህ ልጅ በጣም አስተዋይ ልጅ ነው
@የቡቴዋ
@የቡቴዋ 3 ай бұрын
እኔም ፍላጓቴ ነው እናቱ እናትዋ እድትሆን ምኞቴ ነው😢
@sarakebede3234
@sarakebede3234 3 ай бұрын
አቡረው ቢውን ደስ ይልል ሄርሜላ
@zuzuzuzunuri844
@zuzuzuzunuri844 3 ай бұрын
ሄርሚ ኢቅርታ አድርጊለት ሌላ እድል ትስጠው ምትሉ በላይክ አሳዩኝ
@MeseretMengsah
@MeseretMengsah 3 ай бұрын
የነስር አይን እግዚአብሔር ርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ የአቶ አበበ ቤተሰቦች. እንኳን ደስ. አላችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@ወይንአብ
@ወይንአብ 3 ай бұрын
መቼም የንስር ዓይን ተአምር አያልቅም ሁልጊዜ ለተቸገሩ እየደረሰ በደስታ ያስደምመናል አቶ አበበን ከባለቤታቸው እና ከልጆቻቸው ስላገናኛሀቸው ብቻ ትልቅ ክብር አለኝ ተባረክ ምሩቅ ሁን። በ መንገድህ ሁሉ እግዚአብሔር ይቅደምልህ።
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification 3 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@akbirteame379
@akbirteame379 3 ай бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤
@enanuzeleke9442
@enanuzeleke9442 3 ай бұрын
ሰምበሳ። ተባረክ። 8:05
@sarakebede3234
@sarakebede3234 3 ай бұрын
ትባርክ❤❤❤❤❤ ውንደማችን
@NasraaJimmaa1998
@NasraaJimmaa1998 3 ай бұрын
Masha Alha mashaa Alha 🎉🎉
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 3 ай бұрын
ለጋዜጠኛው ምን እደምልህ ቃላት አጣውህ እድሜ ይስጥህ ሺህ አመት ኑርልን
@MebiratGMedihin
@MebiratGMedihin 3 ай бұрын
የንስር ዓይን ተባረክ።። የአቶ አበበ ባለቤት ተባረኩ የይቅርታ ልብ የሰጠዎት ጌታ ስሙ ይባረክ ።
@Demrie
@Demrie 3 ай бұрын
ለአንተ ጋዜጠኛው ምን ቃል ልስጥህ በጣም የተባረክ ነህ ዘርህ ይብዛ በሀብት እደግልኝ
@Ucgh-g5q
@Ucgh-g5q 3 ай бұрын
አነ.ኤሬትራዊት.እየ.ዕድመን.ጥዕናን.ይሀብካ.❤
@SamSya-b3u
@SamSya-b3u 3 ай бұрын
Amene
@sarakebede3234
@sarakebede3234 3 ай бұрын
አሜን አሜን❤❤❤
@EMUAND
@EMUAND 3 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ከሔርሜላጋር በፍቅር ቀጥሉ በቀጣይ ቪደወ እንጠብቃለን ላይክ ያንሠዋል በርታ
@meseretmulugeta-g5m
@meseretmulugeta-g5m 3 ай бұрын
እንዴት ደስ ይላል የአበበ ሚስት የተረጋጉ ትህትናን የተላበሱ እናት❤❤ ተባረክ የንስር አይን
@genetabera9223
@genetabera9223 3 ай бұрын
Thank you so much guys thank you so much Guys I Love you son 🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏💕🇧🇴
@lensami2970
@lensami2970 3 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen
@የራያዋመሲ
@የራያዋመሲ 3 ай бұрын
እናት ወልዳለች አተን የወለደች እናት እድሜና ጤና ይሰጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Susu-p8v5w
@Susu-p8v5w 3 ай бұрын
የኔ ዘዋሪ እኔን ተከትለሽ ልሞች ነው በቃ😅
@FedilaRedwan-ny2um
@FedilaRedwan-ny2um 3 ай бұрын
Ameen
@zeharadiyau
@zeharadiyau 3 ай бұрын
አሚን ደምሪኝ
@ad1187
@ad1187 3 ай бұрын
አሜን 🙏❤
@SaraHadis-pw5hg
@SaraHadis-pw5hg 3 ай бұрын
በእውነት ነው እናት ወልጃለው ትበል
@emmanuel57
@emmanuel57 3 ай бұрын
እልልል እልልል ልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ሁሉ ለእሱ ይሁን ይሄ ሁሉ የሆነው ባንተ ምህረት ነው የቅዱስ ቁርባን ኃይል ንስሐ ስላላቸው ነው እንኳን ደስ አላችሁ የንስ ራይን አንተን የወለደች ረጅም አመት ትኖር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሞገስ ይሁን ጋብቻህ ያሳየን I'm very appreciate to you from USA
@mamathelon7092
@mamathelon7092 3 ай бұрын
የኔ አባት እኳን ደስ አሎት ወደቤቶት በመመለሶት ደስ ብሎኛል ትንሹ ግን አስተዋይ ነው ለቤተሰቡ ያለው አስተሳሰብ ደስ ይላል ከሄርሜላጋ በፉቅር አንድላይ ቢሆኑ ደስ ይለኛል የግዚያብሄር ፉቃድ ቢሆን የነስር አይን ጀግናችን
@ElisaElisa-hv9nj
@ElisaElisa-hv9nj 3 ай бұрын
የኔ እናት እምዬ የልጆቿን አባት በእልልታ በለቅሶ የድሮውን የማትረሳ የእውነት አፍቃሪ
@aneleymiheretie8887
@aneleymiheretie8887 3 ай бұрын
ወንድሜ ኣንተን ያስነሳህ ጌታ የተበደሉ ስዎች እንባ ን ለማብስ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ እድሜ ዘመንህ ይለምልም በጤና ና በደስታ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
@kelemeuagatukelemeuagatu4701 3 ай бұрын
እልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏾🙏🏾 እማዬ የእውነት የብዙዎች መማርያ ጠንካራ ጅግና ነሆት 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾👌🏾👌🏾👌🏾👌🏾👌🏾
@rahelamare9877
@rahelamare9877 3 ай бұрын
በጣም መማሪያ ጌታ የተመሰገነ ይሁን
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት 3 ай бұрын
💪🏿ልጆቹ አኮሩን 😍😍😍ጀግኖቸ አላህ የ አይኑን ብራህን ይመልስሎት አባታችን እናታችንም አኮራሽን 😍
@hgfqhjaghs5075
@hgfqhjaghs5075 3 ай бұрын
እልልልልል አልሀምዱሊላ የኔ እናት ልስስስስስ ያለች አላህ ጀዛሽን ይክፈለው እህህህህህ አላህ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርከው
@yeneneshketema2583
@yeneneshketema2583 3 ай бұрын
እናቴ ከነ ልጆቾ እድሜ ጤና ይስጦት። ጀግና እናት።እናተም ተባረኩ እግራቸው ላይ መውደቅ መባረክ ነው።
@ניצן-ד6ב
@ניצן-ד6ב 3 ай бұрын
ዋነኛው ስምክ ማን ይሆን አንተ መልካም ንጹህ ሰው የወለደጅክ እናት አምላክ እድሜና ጤና ያብዛላት አንተንም በፊትና በጏላህ። አምላክ መግባትህና መውጣትክን ይቆጣጠርልህ አሜን። ስምህን በኔ በኩል በእምነት ብየሀለሁ።❤❤
@birtukanabebe3854
@birtukanabebe3854 3 ай бұрын
ቢንያምና ሔርሜላ እንኳን ወደ ቀድሞ ህይወታችሁ የተመለሳችሁ ።በጣም ደስ ብሎኛል ከልቤ እወዳችኋለሁ❤❤❤❤
@menberebekele2374
@menberebekele2374 3 ай бұрын
ይህ ቤተሰብ አንድ ስለሆነ እግዚአብሔር ይመስገን ጋዜጠኛው ጀግና ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@abdissamilki3955
@abdissamilki3955 3 ай бұрын
ትልቅ እናት ናቸው እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጠው 💚💚💚💚
@Altaye61388
@Altaye61388 3 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ:: እግዚአብሔር የተሰበረውን ልባቸውን በመሰለው መንገድ ይጥግንላችሁ
@misrakmarkos4962
@misrakmarkos4962 3 ай бұрын
ወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ ቃል የለኝም
@qiaoxiao8267
@qiaoxiao8267 3 ай бұрын
የኔ ልጅ እድሜና ጤና ይስጥህ የአቶ አበበ ባለቤት እንኳን ደስ አሎት አቶ አበበም ንስሐ ይግቡ
@Akidanee
@Akidanee 3 ай бұрын
በዚህ ዘመን ለቤተሰቡ የሚቆረቆር ልጅ ተባረክ ❤🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@senaysenay7257
@senaysenay7257 3 ай бұрын
እ/ር አብዝቶ የባረካቸዉ እናት ናቸዉ ልጆቻቸዉ የእናታቹ አርአያ ተከተሉ
@HD202v
@HD202v 3 ай бұрын
የ እግዚአብሔር ስም ተቆርጦ አይፃፍም እግዚአብሔር የሚለው ፊደላቱ ሰባት ትርጉሙና ቁጥጥሩ ሃይል አለው አስተውሉ።
@ልደታ
@ልደታ 3 ай бұрын
ሔርሜላ እና ይሄ ትንሽ ምስኪኑ ልጅ በድጋሜ እንደ እናትና አባቱ ይጣመሩ የምትላ🙏🙏🙏🙏
@PariteSaid
@PariteSaid 3 ай бұрын
ደምርኝ ዉዴ
@hdbd9547
@hdbd9547 3 ай бұрын
Esu ayafeqratm😢😢😢😢
@ልደታ
@ልደታ 3 ай бұрын
@@hdbd9547 ያፈቅራታልኮ🤔 መጨረሻ ላይ ተናግሯል😁
@user-rc3qe8lb4x
@user-rc3qe8lb4x 3 ай бұрын
ነሰር ሚዲይ ጌታ ይባርክህ የወደቀውን ተሰፋ ያጣወን ተሰፋ በመሰጠት የተበታተነው ቤተሰብ ማገናኝት አገርን ነው እየገነባህ ነው ያለህው በርታ ውለታህን ከአእግዚያብሄር ጠብቅ keep doing what you’re doing we are with you brother. You are Ethiopian Hero!
@יצחקזלקהטמנו
@יצחקזלקהטמנו 3 ай бұрын
ተወለዱ አይቀር እደንተየለ ጀግና ይወለዳል የአቶ አበበ ቤተሰብ እንባ የበስህላቸው ለሁላችንም ደስብሎናል ደስይበላችሁ
@AminaAm-y6q
@AminaAm-y6q 3 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልል እሰይ እሰይ❤❤❤❤ማዘርየ በጣም አዛኝ እሩህሩህ ናቸው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 የንስር አይን ተፈጣሪበታች ለሰወች ብርሀን ነህ አላህ ይጠብቅህ😢❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢በደስታ አነባሁ
@hadasmeles7808
@hadasmeles7808 3 ай бұрын
አታ ጋዘጠኛ ተባረክ እግዛብሄር እድመና ጤና ይስጠህ እባክ ልለምንህ ከአመሪካ የመጣች ዶክቶርዋ ድረስላት
@selamgebremriam
@selamgebremriam 3 ай бұрын
ኤርትራዊት ነኝ ዕልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የቁርባን ሃይል እዚነው ፈታሪ የተረፈ ዘመናቹ ይባርክላቹ እንኳን ደስ ኣላቹ
@zerfeneshdadino7549
@zerfeneshdadino7549 3 ай бұрын
ኤርትራዊት❤❤❤❤
@TijiTigist-yb1yk
@TijiTigist-yb1yk 3 ай бұрын
❤ ውዷ ኤርትራዊ ሰላም ላንቺ ይሆን ኢትዮጲያዊ ነኝ
@eritreanerena7332
@eritreanerena7332 3 ай бұрын
እኔም ኤርትራዊ ነኝ እንኳን ደስ አላቹ congratulations 🍾🎊🎈🎉
@MekeryMekrey
@MekeryMekrey 3 ай бұрын
በጣምደሥብሎኛል የኔጀግና ዎድም እዴት እደምኮራብህ
@Hagerdawit6181
@Hagerdawit6181 3 ай бұрын
🙏🏽🙏🏽🙏🏽👍🇪🇷
@fikrcherkos772
@fikrcherkos772 3 ай бұрын
ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ እሰይ እንኳን ደስ አላቹሁ የአቶ አበበ ቤተሰብ በሙሉ
@rahmamuhammed4904
@rahmamuhammed4904 3 ай бұрын
እልልልልልልልልል እግዚያብሔር ይመስገን የኛ ጀግና አንተን የወለደች የተባረከች አንተን ሰለወለደች ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጣት❤❤❤❤❤❤❤
@milliontesfay670
@milliontesfay670 3 ай бұрын
ይሄ ታሪክ በእውነቱ የሚገርም ፊልም ይወጣዋል ተባረኩ ደስ ይላል🙏🙏
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 3 ай бұрын
ከእናቱ አጠገብ ያለ ልጅ ለአባቱ ያለው ፍቅር ይለያል ተባረክ ብሩክ ሁን እንኳን ከአባትክ ተገናኘህ❤🎉
@lulayoutube6875
@lulayoutube6875 3 ай бұрын
እንኳን ደሥ ያለቺሁ ከአባታቺሁ ጋር በህወት መገናኜት እራሱ ትልቅ ፀጋ ነው
@Melktehebtemaryam
@Melktehebtemaryam 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው በምክንያት ሁሉን ያደርጋል እንኳን ደስ አላቹ በእውነት የንስር አይን ምርጥ ሰው የተባረክ ዘርህን ያብዛልህ
@ኤረናጻዕዳዕባይገጠርቖሓይ
@ኤረናጻዕዳዕባይገጠርቖሓይ 3 ай бұрын
ፈጣር ይመስገን ክብር ኢና ምስጋና ገበዋል ❤❤❤🇪🇷
@tsegi9563
@tsegi9563 3 ай бұрын
ተመስገን ፈጣሪ አቶ አበበ ወደቤታቼው በመመለሳቼው ደስ ብሎኜል እማማ መልካም እናት እድሜና ጤና ይስጦት እናቴ
@marysam9193
@marysam9193 3 ай бұрын
ይህን ሳይ ተቀብየ ከቤተክርስትያን መመለሴ ነበር እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ ተቀብለን ማልቀስ ስለማይቻል እግዛብሄር ይመስገን ትልቅ ነበራችሁ አሁንም ወደ ትልቅነታችሁ ተመልሳችኃል!!!
@Afbom-d2m
@Afbom-d2m 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን በረከተዎት ይድረሠን
@mareyemahemed3663
@mareyemahemed3663 3 ай бұрын
ማሻእላህ እንካን ደስ እላችሁ ጋዜጠኛው ላንተ ቃላት የለኝም ባንተ ልፋት ነው ይሄ ሁላ ደስታ መንገድህን ቀኝ ያድርግልህ በዚሁ ቀጥልበት
@MuluemebetWako
@MuluemebetWako 3 ай бұрын
የአቶ አበበ ቤተሰቦች እንኳንም ደስ አላችሁ ቀሪውን እድሜያችሁን የተባረከ ያድርግላችሁ ልጆቻችሁን ለመዳር ያብቃችሁ።❤
@zeharadiyau
@zeharadiyau 3 ай бұрын
ደምሪኝ ደምሬሻለሁ
@SofiaSyoum
@SofiaSyoum 3 ай бұрын
የንስር አይን ልበ ቅን ትሁት ልጅ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስህ ዕድሜና ጤና ይስጥህ
@Mary-cm5fv
@Mary-cm5fv 3 ай бұрын
ዘልአለም ወንድሜ አንተ ጀግና ነህ እግዚአብሔር የባረከህ ጋዜጠኛ አሁንም ተባረክልኝ እነዚህ ምን የመስሉ ቤተሶቦች ከጋሀንብ ስላወጣሀቸው እግዚአብሔር አመስግነዎለሁ አሁንም ተባረክ ተባረክ ❤❤❤
@mussieeyob9503
@mussieeyob9503 3 ай бұрын
ጀግናው ጋዜጠኛ አንተ በእውነት ከእውነት ጎን ነህ እግዚአብሔር ይመስገን ደስ የሚል ዜና በርት ቀጥይበት ከተከታዮችህ እና አድናቂዎችህ ኤርትራዊ።
@HappyCroquet-xx4rn
@HappyCroquet-xx4rn 3 ай бұрын
ማሚ አላህ ይስትሽ በሰፊው ያችን ትዝታ የምትባል ከሀድ እድሜ ልክ ትታሰር
@AmarichYilma-ve5hm
@AmarichYilma-ve5hm 3 ай бұрын
የሚገርሙ እናት ናቸዉ በጣም ነው የማደንቃቸው በጣም ትልቅ ትምህርት ከሳቸው አግኝቻለሁ በነገራችን ከመጀመሪያው ጉልበታቸዉ ላይ ከወደቃችሁበት ሰዓት እስከ መጨረሻው እያንዳንዱ ያሳለፉትን ህይወት ሲያወሩ ወይኔ አብሬያቸው እያለቀስኩ ነበር በተለይ ረሃቤን እዛ አስታግሼ የሰራሁትን ይዤ እመጣለሁ ሲል አምላኬ ሆይ በመጨረሻም በድጋሜ እንኳን ደስ አላችሁ ወንድማችን የነስር አይን ልዩ ነው በርታ
@teddywaza2728
@teddywaza2728 3 ай бұрын
ሔርሜላ በፀሎት ራስሽን ወደ እግዚአብሔር አቅርቢና ት/ት በአግባቡ ተማሪ የምትፈልጊዉን ነገር በፀሎት በሱባኤ ጠይቂ አትቸኩዬ ለሌላ ነገር ትዳር ከእግዚአብሔር ነዉ
@addisalemdemissie3477
@addisalemdemissie3477 3 ай бұрын
❤❤❤
@SamSya-b3u
@SamSya-b3u 3 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉
@RichRy-gs8nr
@RichRy-gs8nr 3 ай бұрын
አዎ እንዳትቸኩይ ተረጋግተሽ አስቢበት ስላፈቀርሽ ብቻ እማይሆን ሰው ላይ አትውደቂ እባክሽ
@AregaAweke-sh6ot
@AregaAweke-sh6ot 3 ай бұрын
በእውነት አምላካችንን እናመሠግናለን! ያንተን አይነት ሰው በዚህ ዘመን መገኘቱ ለኛ እድል ነው። እግዚአበሔር ይባርክህ: መላእክቱ ይጠብቅህ!!!
@ኢትዮ-ሰ3ሠ
@ኢትዮ-ሰ3ሠ 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ማዘርዬ እግዚአብሔርን የሚያስደስት ሰይጣንን የሚያሳፍር የይቅርታ ልብ ነው ያለዎት። እንኳን ደስአላችሁ ለእናንተ እና ለንስር ቤተሰቦች❤
@abebabelay3021
@abebabelay3021 3 ай бұрын
አንተ የጀግና ጀግና ነህ አንተ የገባህበት ከፍፃሜ ነወ የሚደርሰው አንተን የወለደች ማህፀን ትባረክ
@ديحهسيمو
@ديحهسيمو 3 ай бұрын
የእኔ እናት እከኳን ደስ አለበት ጀግና እናት ይቅረታ ለአላህ ነዉ ጤና ይስጦት ጀግና ችነም ተብረክ ንስረአት ስዉድህ 💪💪💪💪👍👍👍❤❤
@abebudessalegn788
@abebudessalegn788 3 ай бұрын
ለፈጣሪ ምን ይሳነዋል ስሙ ይክበር ይመስገን ተባረክ ወንድማችን ሁልጊዜ ለተበደሉ ስለቆምክ ፈጣሪ ካንተ ይሁን ብርርክ በል
@asmarabella5354
@asmarabella5354 3 ай бұрын
I am from Eritrea 🇪🇷🇪🇷❤️ I am so happy for Mr, Abeba and Hirmelas families. May God bless you the Eyes of the Eagle 🦅
@mesi5527
@mesi5527 3 ай бұрын
የኢትዮጵያ እናቶች እኮ ይለያሉ ጀግና ይቅር ባይ እድሜ ከጤና ይስጦት የኔ እናት
@አሚነኝተስፈኛዋ
@አሚነኝተስፈኛዋ 3 ай бұрын
አወግንልጅቱአናዳኝነበረ
@zeharadiyau
@zeharadiyau 3 ай бұрын
አሚን ደምሪኝ
@ቀለበት-ሰ4ረ
@ቀለበት-ሰ4ረ 3 ай бұрын
የኢትዮጵያ እናቶች ለአበሳ የተፈጠሩ😢
@gut7948
@gut7948 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@halimaali4383
@halimaali4383 3 ай бұрын
Aameen
@suadmohammed9816
@suadmohammed9816 3 ай бұрын
እንኳን ደስ አላቹ ደስ አለን በጣም ጎበዝ ጀግና ጋዜጤኛ እድሜና ጤና ይስጠክ ቀጥልበቴ እኔ ኤርትራዊት ነኝ በጣም ደስ አለን 👍👍👍
@etetewami9042
@etetewami9042 3 ай бұрын
።።።። ልጄ ተባረክ አባትና እናትህን አይዟችሁ እኛ እንጦራችኋለን ስላልክ።። ለወላጆቹ የሚያስብ የሚረዳ።። የተባረከ ነው ሐሳብህን ፈጣሪ ይሙላልህ ቤታችሁ ሙሉ ይሁን ደስታችሁ ይብዛ።።።።።።።።።
@hayatgidena2431
@hayatgidena2431 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@MryiamMryiam
@MryiamMryiam 3 ай бұрын
የእማማ ኢትዮጵያ ብሄራዊ ጀግና የተበደሉ እንባ አባሽ የፍትህ አባት አንተ ጀግና ❤❤❤
@jimmamekonen3651
@jimmamekonen3651 3 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ደስ ይላል የኔ አንበሳ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ አንተ የጀመርከው ሁሉ ፍፃሜው ያማረ ነው
@selamawitguta4727
@selamawitguta4727 3 ай бұрын
እልልል ተመስገን አምላክ 🙏እናቴ በጣም መልካም እናት እግዚአብሄር የልጆችሁን ፍሬ፣ የልጅ ልጅ ልጅ ትዩ ረጅም እድሜ እመኛለሁ ። አቶ አበበ ከባለቤትዎና ከልጆችዎ እንዲሁም ከመላው ቤተሰብኦ ጋር በመገናኘታችሁ ለሁላችሁም እንኳን ደስ አላችሁ ♥️🎉🎉🍾🥂 የተባረኩ ልጆች አላችሁ ።ተባረኩ 🙏
@teshomeassefa8558
@teshomeassefa8558 3 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ እናመሰግናለን የንስር አይን የአቶ አበበን ልጅ ከሄርሜላ ጋር አገናኛቸው እባክህ እርዳቸው የማይነጋ ለሊት የለም
@asnakechtsegaye-d1e
@asnakechtsegaye-d1e 3 ай бұрын
እሰይ እልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ለቤት አበቃሆት❤❤❤❤❤❤❤
@IChangedMyName_123
@IChangedMyName_123 3 ай бұрын
Avrew beketlu teru new!!!
@LemlemAga
@LemlemAga 3 ай бұрын
የኔ ሀሳብ ነዉጌታ ሁሉቱ ቢጋቡ ደስስ ይለኛል
@hayatgidena2431
@hayatgidena2431 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@ፍቅርተሥላሴ
@ፍቅርተሥላሴ 3 ай бұрын
የኔ እናት የይቅር ልቦት ነው ባሎትን የመለሰሎት አቶ አበበም የደግነት ልባቸውን ተመልክቶ አምላክ ከሞት አትርፎ ከቤተሰባቸው የቀላቀሎት
@AyshaOmar-h1r
@AyshaOmar-h1r 3 ай бұрын
የያዝከውን ነገር እስከመጨረሻው ስለምትጋፈጥ ያችን ስይጣን ሴት ተቋቁመህ ለዚህ ስላበቃሀቸው ክብር ይገባሀል❤❤❤❤❤
@edenseyoum2096
@edenseyoum2096 3 ай бұрын
Please atefereji
@halimaali4383
@halimaali4383 3 ай бұрын
betikikil
@Zeritu-r8o
@Zeritu-r8o 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@f-io7sj
@f-io7sj 3 ай бұрын
አይዝሺ የኔቆጅ እናት ምንጊዜም ቢሆን እናት ጅግናናት 😢😢😢😢😢እፍፍፍያሳዝናል ታሪክ ያአላህ ልጅች እርሶ ጀግና ናችሁ
@YesharegTemesgen-v6f
@YesharegTemesgen-v6f 3 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል በጣም ደስ ይላል የናታችን እንባ ታብሷል ምንም ቢዘገይም ይንስር አይን ወንድማችን ሰፊ እንጀራ ይስጥህ እንዲህ አይነት ጉልበት ለሰጠህ ፈጣሪ ምስጋና ይገባሀል 🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TiblesHewiki
@TiblesHewiki 3 ай бұрын
ኤርትራዊ ነኝ እንካን ደስ አለህ ላንተ ፍረጻማህ ማየት ለእናታ 🎉🎉🎉🎉🎉 ጅግና ናት ደስይላል
@EseeayleEthiopa
@EseeayleEthiopa 3 ай бұрын
የንስር አይን ለንተ ረዥም እድሜና ብዙ ጤናን እንድም በረከትን እመኝልሃለሁ ብሩክ ልጅ ነህ 🎉 ኢትዮጵያ በንተ ትኩራ
@astetgesaso9141
@astetgesaso9141 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይልል ለማም በጣም ክብሪ አለኝ ዘመንሽ ይባረክ የኒስሪ አይን በእግዚአብሔር ልጁን ከሐሪሜላ ጋሪ አገናኘዉና ይነጋገሩ
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 3 ай бұрын
ቃላት የለኝም ላተ የተበዳዮቹና የምስኪኖቹ ደራሺ አላህ ይጠብቅህ ስትጠፋ አሳስበኸኝ ነበር እኳን ስላም መጣህ❤❤
@whya5801
@whya5801 3 ай бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል ጀግናው የንስር አይን አላህ ይጠብቅህ
@tigistayalew7695
@tigistayalew7695 3 ай бұрын
እልልልልልልል አስለቀሱኝኮ ውይ ደስ የሚሉ እናት ናቸው ይቅርባይ የታደሉ እናት ከምንም በላይ ናቸው ለትዝታ ክፋት ሲል እንኳን ታረቁ ደስ ይላል እረጅም እድሜ ይስጣቸው ከጤናጋር ለመላው ቤተሰቡ ሁሉ ጋዜጠኛ ማለት እንዲህ ነው ደስ ይላል እልልልልል ❤❤❤🙋🙏👍💐👏😊🎈
@Mkds-om6by
@Mkds-om6by 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እናትዬው በእውነት ጄግና ናቸው።
@JoweriaNakagwa
@JoweriaNakagwa 3 ай бұрын
የእውነት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን የአቶ አበበ ባለቤት የእግዚአብሔር ሠው ናት❤❤❤❤❤❤❤❤ ጀግናው ተባረክ❤❤❤
@bellatedros4839
@bellatedros4839 3 ай бұрын
የነስር አይን ለንተ መቼም ቃላት የለኝም ልኡል አምላክ በሄድኩበት ሁሉ ይጠብቅህ ተባረክ 🙏
@HanaHana-uv5og
@HanaHana-uv5og 3 ай бұрын
የነስር አይን ወንድሜ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ምንም ቃል የለኝም የብዙ ቤተሰብ እንባ ነው ያበስከው አሁን ምኞቴ ሄርሜላ ፍቅረኛዋን ብትቀበለው የቀረበበት መንገድ ስህተት ቢሆንም የእውነት ስላፈቀራት የሚከፈለውን መስዋትነት ከፍሎ ከዛች አረመኔ አክስቷ እውነቱን አሳውቆ አትርፏታል ስለዚህ ይቅርታ አድርጋለት አብረው ቢቀጥሉ
@እንግልቶበዛ
@እንግልቶበዛ 3 ай бұрын
በትክክል
@merongirma8950
@merongirma8950 3 ай бұрын
ጀግናችን እንዴት እንደምወደህ የተበተነ ቤተሰብ ሰበሰብክ እግዚአብሔር ብድሩን ይክፈልህ እንወድሃለን በርታልን
@FyoriZbelo
@FyoriZbelo 3 ай бұрын
ትንሹ ልጅ በጣም አሰተዋይና ቁምነገረኛ ነው እግዚሀብሄር ይባርከው ፍቕረኛ ከሌለው ከሄርሜላ ጋር ቢቀጥሉ ደሰ ይለኛል❤❤❤❤❤❤❤❤
@AynyeAnduye
@AynyeAnduye 3 ай бұрын
እንካን ደስ ያላችሁ ሁላችሁም❤❤ አባባ ይህን ታምር ያረገ አምላክ እንደ ቸርነቱ አይንዎትን ያብራለወት❤❤❤
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 3 ай бұрын
አሜንንንንንንን
@FedilaRedwan-ny2um
@FedilaRedwan-ny2um 3 ай бұрын
መውለድን ሚያክል ነገር የለም የመዳም ቅመሞች መተመታው ይስጠን
@Ekiruy
@Ekiruy 3 ай бұрын
አሚን
@SaraYimer-f4z
@SaraYimer-f4z 3 ай бұрын
በጣም እደሜችን አለቀ በአረብ አገር እንጅ መወለድ ጡሩ ነው
@talayehala7094
@talayehala7094 3 ай бұрын
አሜን
@RitaRita-xh8li
@RitaRita-xh8li 3 ай бұрын
አሚንንን
@yemserachwongellehulum1527
@yemserachwongellehulum1527 3 ай бұрын
መቼም የንስር ዓይን ሁልጊዜ ለተቸገሩ እየደረሰ በደስታ ያስደምመናል አቶ አበበን ከባለቤታቸው እና ከልጆቻቸው ስላገናኛሀቸው ብቻ ትልቅ ክብር አለኝ ተባረክ ምሩቅ ሁን። በ መንገድህ ሁሉ እግዚአብሔር ይቅደምልህ።
@yeshaayfokru4480
@yeshaayfokru4480 3 ай бұрын
ውድ እናት ❤❤❤❤ 1 እድሜ ይስጦት 🌹🌹🌹🌹ታላቅ ሰው ኖት እመብርሃን 🌹❤❤❤ አትለያችሁ 🙏🙏🙏🙏እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል
@Ekiruy
@Ekiruy 3 ай бұрын
የኛ ጀግና በጣም ጨቆኝ ነበር ሥጠፋብን አተ የተባረክህ ወላሂ አተን የወለደች እናትህ ትባረክልን ምርጥ ሠው የኔ አበሣ❤❤❤
@RodaOsman-t4n
@RodaOsman-t4n 3 ай бұрын
Thank you thank you thank you God bless always❤❤❤❤
@arayamilash9942
@arayamilash9942 3 ай бұрын
እኔ ኤርትራዊ ነኝ ፕሮግራምህ ሁሌ እመለከታለሁኝ በጣም ጎበዝ ነህ አደንቅሃለኝ
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 3 ай бұрын
ዜግነት መጥቀስ ለምን አስፈለገ ዝም ብሎ አስተያየት መስጠት አይሻልም
@haregeweyenyitna
@haregeweyenyitna 3 ай бұрын
በጣም የተባረኩሴት አወነተኛ ሚሰት አንደዚህ ናት ከሴቶልጅ ሚሰትየው ወዲያውነወየተረዳቻቸውአግዚአብሒር ይባርክውት ዘመናችሁ ይባረክ
@እንግልቶበዛ
@እንግልቶበዛ 3 ай бұрын
በሴቶም አትፍረዱ በጣም ስለተጉዳች ነው የኛን ማህብረሰብ ታውቁት አላቸው ከአስለፈችው አንፅኣር ነው ?
@ighvfyc8011
@ighvfyc8011 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@almazdelelu1510
@almazdelelu1510 3 ай бұрын
የአቶ አበበ ቤተሰብ እንኳን ደስ ያላችሁ። የንስር ዓይን እንኳን ደስ ያለህ፣ የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይህ።
@fanayegetaneh8428
@fanayegetaneh8428 3 ай бұрын
የንስር አይን እግዚ/ር እንኳን ረዳህ ትልቅ ስራ ነው የሰራኸው ተባረክ
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 3 ай бұрын
ልጁ KZbin ብከፈትለት ጥሩ ነበር የምገርም ታርክህ አላቸው እናቴ እድሜ ይስጦት ጀግንት እናት
@BirhanuChemere
@BirhanuChemere 3 ай бұрын
ደሰ ይላል በተለይ እናትየው ሁሉንም ነገር ትተዉ ይቅር ማለታቸው ሄርሜ ደግሞ ይቅር በይዉ እዉነት ጥሩ አፍቃሪ ነዉ
@tarikamelo8924
@tarikamelo8924 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይሄንን ሁሉ ግዜ አልፎ በህይወት በመገናኘታቸው የድንግል ማሪያም ልጅ ክብር ምስጋና ይገባዋል እስኪ እልልልልልልልልልልልልል ብለን እናመስግን 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@EdenAschale
@EdenAschale 3 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሑን አሜን አሜን አሜን
@hrutfetenisa2776
@hrutfetenisa2776 3 ай бұрын
መታደል መባረከ ነው እንደዚህ የይቅርታ ልብ ማግኘት ሀ ሁላችሁም ተባረኩ❤❤❤
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
በጣሚ ከባድ ዉሳኔ
16:00
Bese19-tube
Рет қаралды 2,1 М.
የሄርሜላ ጉዳይ ከምን ደረሰ??
21:07
የንስር አይን 2
Рет қаралды 83 М.
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН