የክቡር ዶ/ር አርቲስት ጥላሁን ገሰሰ ያልተሰሙ ዘፈኖች

  Рет қаралды 186,495

Benjamin mixxx

Benjamin mixxx

Күн бұрын

#amharicmusic #oldethiopianmusic #tilahungessese #ጥላሁንገሰሰ
------------------------------------------------------------------
ይህን ቻናል ሰብስክራይብ ለማረግ የሚከተለውን ሊንክ ይጫኑ:
/ @benjaminmixxx

Пікірлер: 60
@sabasolomon4036
@sabasolomon4036 Жыл бұрын
ነፍስ ይማር ጥሌ 😭😭
@AnemutDenkalem
@AnemutDenkalem Жыл бұрын
I have no words for the music on track 3 . Very very good. Difficult to choose from tilahun works. The lyric is interesting. This music is hidden from public . Thank u for loading it. Anemut Denkalem
@GashawAddisu-r9x
@GashawAddisu-r9x 6 күн бұрын
ጥልዬ እወድሀለሁ በዘመኔ ሁሉ አለህ ።
@sirakbekele6332
@sirakbekele6332 8 ай бұрын
ይገርማል ሁሉንም ዘፈኖች በፍፁም ሰምቼዋቸው አላውቅም:: Thank you !
@melkamutsegaye-kumsa3024
@melkamutsegaye-kumsa3024 7 ай бұрын
Maybe you were born yesterday!!
@Rahel-x5j
@Rahel-x5j 2 ай бұрын
@@sirakbekele6332 አሁንም አዳምጠው ልጄ የንጉሥ ጥላሁን ዘፈኖች ልብ ብለህ ብታዳምጠው ሀገር፣ፍቅር፣እውነት፣ግብረገብ፣ተፈጥሮና ዉብት፣ምግብ፣ጤና ሐዘና ደስታን ለዚህ ሁሉ አስተማሪ ነው ዶክተር በዘፈኑ አንጾ አሳድጎናል በገነት ያኑርልን
@hussainemam4379
@hussainemam4379 4 ай бұрын
ጥልዬ የኢትዮጵያ ምልክት ብቻ ሳይሆን ሆኖ የተገኘ ድንቅ ሰው ነበር መቼም ሞትን ማንም ስለማያመልጣት እሱም ተጎነጫት ለኛግንእሱየተጎነጨውንሞት አሰክንጎነጭ ስራውን እናጣጥማለን ነፍስ ይማር ጥልዬ
@YUSAKU777
@YUSAKU777 4 ай бұрын
ጥልዬ ዘለዓለም ከልባችን አትጠፋም ።
@jonnyeerd9935
@jonnyeerd9935 4 ай бұрын
ጥልዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ።
@eshetubelaineh4127
@eshetubelaineh4127 4 ай бұрын
ሁሌም ጥላሁን በሞት ስለተለየን በእጅጉ አዝናለሁ ጥላሁን እዚህ ቦታ ያንስዋል ይቀረዋል የማይባል የሀገር ምልክት ስዕላችን ነበር ግን ........
@jonLevLev-l3k
@jonLevLev-l3k 4 күн бұрын
የሠው ሂወት ጥበብ መምህር ነህ ጥልየ ነብስ ይማር መቸም እንደንተ አይነት ይፍጠራል ብየ አላስብም አባትየ
@TegegnTanga-lk7uv
@TegegnTanga-lk7uv 4 ай бұрын
ዉድ እትዮጵያዊ ጀግና
@meseretbegashaw5240
@meseretbegashaw5240 18 күн бұрын
ህይወት ይዘራበታል ሁሉን
@tsehayabebe6460
@tsehayabebe6460 Күн бұрын
5:51
@almazasresa
@almazasresa 19 күн бұрын
ጥሌእኔን
@SaidHusen-jv8zu
@SaidHusen-jv8zu 26 күн бұрын
አዉነተኛ.የጥላሁንዘፈኖች
@Rahel-x5j
@Rahel-x5j 5 ай бұрын
ክቡርዶ/ር ጥላሁን ገሰሰ የልጅነታችን ያንተ ያዘፋፈን ለዛ የክብር ዘበኛ ኦርኬስትራ መዜቃ እያንደረደረ ከእርጅና ወደ ልጅነት ትዝታ የሚመልስ ውብ ዜማ
@Rahel-x5j
@Rahel-x5j 5 ай бұрын
ነፍስህን በገነት ያኑርልን ዘሮችህ ይባረኩ
@Wondwosen-to6hu
@Wondwosen-to6hu 4 ай бұрын
Demo doctor alachut Ende
@Rahel-x5j
@Rahel-x5j 4 ай бұрын
እረ እንደውም የሙዚቃው ንጉሥ ነው መተኪያ የሌለው
@FissehaMulugeta-wr4kk
@FissehaMulugeta-wr4kk 2 ай бұрын
ዝም ብለህ አትሰማም አሁን ይህ ኢሹህ ነው​@@Wondwosen-to6hu
@Gifubeza
@Gifubeza 4 ай бұрын
Ever first singer
@zerguat
@zerguat 4 ай бұрын
በንጉሱ ዘመን የታሰረበት ዘፈነ ውሻ አሳድጋለሁ ዘፈኑ ታግዶ ነበር
@belayneshendale7483
@belayneshendale7483 2 ай бұрын
የቆየ ዘፈን በል እንጂ ያልተሰሙ አትበል አንተ ስላልሰማኸው ውጥኑ ምኞቴነው ሌላውልሳቅ ወይስ ልዘን በለው
@almazasresa
@almazasresa 19 күн бұрын
7:51 7:53 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@almazasresa
@almazasresa 19 күн бұрын
7:51 7:53
@gebruwolde3649
@gebruwolde3649 4 ай бұрын
ጥልዬ አሁንም በልባችን ውስጥ እንደነገስክ ነህ!
@АбелАмануел
@АбелАмануел 10 күн бұрын
Be gizeyachin ,kenezih zefenoch mekakel be andandochu ,koredawochin lemaskoblel chilen neber❤❤❤ 😂😂😂.
@tesheyyastdlij
@tesheyyastdlij 6 ай бұрын
ሚሞሪ
@TeferaDagne
@TeferaDagne 4 ай бұрын
ምንግዜም የማይረሳ ከዘመን ዘመን ጥላሁን
@woldeamlakendale4823
@woldeamlakendale4823 Жыл бұрын
Lesak wey Lizen NOT Lesay please correct it is on number 2
@wasekassa5949
@wasekassa5949 4 ай бұрын
ከልብ የማይጠፋው ጥሌ
@TamiratWoriku
@TamiratWoriku 4 ай бұрын
አቻ ያልተገኘለት የሙዚቃ ንጉሥ ለዝንት ዓለም ሚደመጥ
@TadeledamtweZeryehun
@TadeledamtweZeryehun 3 ай бұрын
8:34 8:36 8:38 8:38 8:38
@RafarlSontera
@RafarlSontera 4 ай бұрын
አቦ ይመቻችሁ
@anondes1099
@anondes1099 10 ай бұрын
መቼ አንቀላፋ ጥላሁን ገሰሰ ዛሬም ይናገራ ል ሥራው እየቀሰቀሰ ነገም ይቀጥላል ትውልድ እያንቀሳቀሰ።
@MejenTube
@MejenTube 7 ай бұрын
ሀይ ቤተሰብ ሰላም እደት ናችሁ
@bezuayele1913
@bezuayele1913 4 ай бұрын
ጥሌ ጥላ ነበር አሁን ጥላ አጣን እንጂ::ፈጣሪ ጥላ ይሁነን::
@lielsamain4124
@lielsamain4124 10 ай бұрын
We’re taw wubt
@AbemOumer
@AbemOumer Күн бұрын
አሳድጋለው ተብሎ አልተጻፈም አሳድጋለሁ ነው የሚባለው
@АбелАмануел
@АбелАмануел 10 күн бұрын
Yihn hulu zefenoch Tilahun zefnot asemitotal ,agatami hono ante satisemaw kerto yihon new inji . 😂😂😂.
@yalogoodi8889
@yalogoodi8889 2 ай бұрын
ጥሌ ለምን ሞትክ ነብስህን አማራ
@honestygalor6748
@honestygalor6748 4 ай бұрын
Track 6
@ashenafiyosef8913
@ashenafiyosef8913 3 ай бұрын
አሂሂሂሂሂ !! እንደው ይሄን ዘፈን ባታሰሙኝ ይሻለኝ ነበር እንደዛ የምወደውን ዘፋኝ (አርቲስት) እንድጠላው ወይም እኔድንቀው አደረጋቸሁኝ
@siyoumyeshitla746
@siyoumyeshitla746 19 күн бұрын
አንተ ጠላኸው ማለት መቶ ሃያ ሚሊዮን ሕዝብ ለዘለዓለም እየኖረ ያለ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ቅርስ ነው ።ይህም ዘፈኑ በወቅቱ ደረጃውን የጠበቀ ነው ።
@atinafukassa9330
@atinafukassa9330 2 ай бұрын
እባካችሁ የክብር ዶክትሬት ያለዉ ዶክተር ተብሎ አይጠራም። አንጋፋዉን ጥላሁንን ዶክተር ብሎ መጥራት ማንቋሽ ነዉ። ኦባማ ብዙ የክብር ዶክትሬት አለዉ። ዶር ኦባማ ሲባል ሰምታችሀል?
@wagayewwaldeyes6878
@wagayewwaldeyes6878 4 ай бұрын
ተሳስተሃል የተሰሙ ሙዚቃዎች ናቸው በጊዜው አልተፈጠርክም
@MihiretMengistu-wr4ml
@MihiretMengistu-wr4ml 4 ай бұрын
የትነበርክ የተሰሙ ናቸው
@mesfinasfaw2708
@mesfinasfaw2708 12 күн бұрын
ዶ/ር ማለትን እዚህ ዘፈን ላይ ምን አመጣው? ጭላሁን ለመደነቅና ለመታወቅ የውሸት ዶ/ርነት አያስፈልገውም ። ዶ/ሮች ኖረው ባልታወቁበት ግዜና ሀገር ጥላሁን በድምፃዊነቱና በውብ ሙዚቃ ከዶ/ተሮች በላይ የታወቀ ሰው ነበር ።
@Benjaminmixxx
@Benjaminmixxx 10 күн бұрын
I think it is clear what we r trying to say when we call him Dr,
@fghhjfhhhj67
@fghhjfhhhj67 4 ай бұрын
😂😂😂😂🎉
@likukebede8440
@likukebede8440 4 ай бұрын
ለአንተ ብቻ ነበር የዘፈነልህ? እና አንተ አሰማኸን ብጥርቅ መጀመሪያ አማርኛውን አስተካክለህ ጻፍ ልሳቅ ወይንስ ልዘን የሰረከው አንሶ የዘፈኖቹ ፈጣሪ እና አስተዋዋቂ ሆንክ ሌባ😊😊😊😊
@tafessedDegsew
@tafessedDegsew 6 ай бұрын
ትውልድ ተሻጋሪ
@abateligdiab2346
@abateligdiab2346 2 ай бұрын
He is not a doctor
@HewanaBayu
@HewanaBayu 4 ай бұрын
ወሬ ነው ዘፈን
@melkamutsegaye-kumsa3024
@melkamutsegaye-kumsa3024 7 ай бұрын
Rubbish! He was saying "wetenu megnote" not "wetenu hiwote!" and the second one "Lesake weyem lezen" not" lesal weyes lezen" all this song are known old song, already sang by him 1968-1971Ec. only no. 3 and no. 5 song are, missed I think because of their quality.
@abebateshale4263
@abebateshale4263 7 ай бұрын
Wusha Asadegalehu doesn't sound like Tilahun.
@melkamutsegaye-kumsa3024
@melkamutsegaye-kumsa3024 7 ай бұрын
@@abebateshale4263 tadia minyetebese!!
@melkamutsegaye-kumsa3024
@melkamutsegaye-kumsa3024 7 ай бұрын
@@abebateshale4263 okay!! tadia minyetebese, weregna!!
ጥላሁን ገሠሠ የፍቅር ሙዚቃ
1:01:10
Ethiohope
Рет қаралды 185 М.
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
00:20
Los Wagners
Рет қаралды 22 МЛН
Who’s the Real Dad Doll Squid? Can You Guess in 60 Seconds? | Roblox 3D
00:34
Aster Aweke - Sebebu (Full Album)
1:00:58
Aster Aweke
Рет қаралды 2,9 МЛН
ምርጥ የጥላሁን ገሰሰ ዘፈኖች?Best 3 Tilahun Geses Music
13:13
Diriba Computer Technology
Рет қаралды 46 М.