KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
🔴የክችን ቤታችሁን አሳምሩ👌የትኛው ተመቻቹ?ሁሉንም ያፈዘዘ ስራ!ዋጋውስ ስንት? #furniture#አልጋ#ፈርኒቸር#የቤትዕቃ#kitchen#kitchendesign
13:49
ክችን ካቢኔት ዋጋ ከማሰራታችሁ በፊት ለጭቃ ቤት እና ለብሎኬት የሚሆነው የቱ ነው || ይወድቃል ወይ?
5:12
We Attempted The Impossible 😱
00:54
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
Каха и дочка
00:28
የክችን ካቢኔት ዋጋ በኢትዮጵያ || kitchen Cabinet Design
Рет қаралды 43,640
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 140 М.
5G Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 178
@masaratmasarat5240
Жыл бұрын
አግዚብሔር ምህርቱ ይላክላቹ እባታችን
@Zebibajemal-y5r
10 ай бұрын
Masha Allah betam yamralu
@SeadaMohammed-e7j
3 күн бұрын
ያምራል❤❤😊
@fafiye5642
Жыл бұрын
ማሻ አላህ ለጭቃ ቤት ይሆናል ማሠራት ይቻላል እኔ ቤቴ አልቆል ጦርነት ሆነጅ አሁኑ ነበር የምፈልገው ለጭቃቤት ያሠራችሁ ነገሩኝ
@ChewaWelde
Жыл бұрын
ዋው በጣም ነው የሚያምረው ግን ላሰራ በጣም ነው የምፈልገው ግን በጣምነው የተራራቅነው
@بنتمحمد-و2ر
4 ай бұрын
ደስ ሲል ሃቂቃ
@Zinashsimon4067
Жыл бұрын
በርታ ዎንድሜ ደስ የምላዉ ማራጃ ነው
@ፋፌነኝየደሴዊ
Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ማሜ እናመሰግናለን ለምታደርሰን መረጃ የምፈልገው ነበር
@zakirgetahon168
Жыл бұрын
ማሻላለምትሠጠንመርጃእናመሠግናለን
@officialtube1527
Жыл бұрын
ማሻአላህ ማሜ ጀዛኩም አላህ ከይር በርታልን ለመረጃህ እናመስግናለን
@fufunejuyoutube5835
Жыл бұрын
tanxs baro
@ghccc5684
10 ай бұрын
እናመሠገናለን❤❤❤
@chg7617
Жыл бұрын
ወሊኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ
@እሙነኝከስዳትመልስ
Жыл бұрын
Wow Betam Erkashi Naw
@ወሎብለህጥራኝ
Жыл бұрын
አላህዪ ብር ከጤና ጋር ስጠኝ ሁሉም ያምራል ግን ብር የለኝ እየተመኘሁ ወደ መቃብሬ እገባለሁ ማለቴ እሞታለሁ💔
@BTSARMYLOVER17677
Жыл бұрын
ለምን እንደዚህ ታስቢያለሽ ጠንክረሽ ስሪ
@hatheejakongca5722
Жыл бұрын
አብሸሪይ
@medifentaw7513
3 ай бұрын
ክክክክክክ ምን አይነትዋ ከቱ ነሺ😂
@sofiTube949
Жыл бұрын
ወአለይኩም እሠላም አህለን እንካን ደህና 🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸
@HawaHawa-y4s
2 ай бұрын
ለጭቃቤት እዛዉ ላይ ማሰራት ይቻላል ? ተንቀሳቃሽ ያልሆነ
@RabiaHassen-zc2ti
Жыл бұрын
በርታ አሪፍ መረጃ
@samiyemen7369
Жыл бұрын
የአረቤት ክችን እያስነሳችሁ እየለጠፋችሁ እኛን አታጓጉን
@eyarslaewarkneh4548
Жыл бұрын
ዋጋው ጥሩ ነው
@aeeazz6909
Жыл бұрын
ለጭቃ ቤት እዛው ላይ መለጠፍ ይቻላሎይ
@ammarcell2790
9 ай бұрын
ምን ዋጋ አለው አገራችን ሰላም ጠፋ እንጂ ሁሉም ነገር ከማንኛውም አገራት እንበልጥ ነበር
@zahra-v4m9w
8 ай бұрын
ስልክህን አሥቀምጥ
@birtukanhuruma4265
8 ай бұрын
ወንድም በናት የኪችን ከቢኔት ሳከር ለማሰራት ምን ያህል ይፈጃል ስንት አይነት ሳከር አለ የሚለውን ዋጋዉን ስራልን
@RabiaJemal-j7n
Жыл бұрын
Tanks mame ❤️
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
Жыл бұрын
በአልጋው ተራ መደብ በዱላቡ ዋጋ የጭቃ መደርደሪያ እሰራዋለሁኝ😂😂😂😂😂
@አሲሁሉምለበጎነው
Жыл бұрын
እሺ እናዛለን ብሩ ይጠራቀም ቀርሞ መቸ ብሪቱ አልሞላ ይያለች አስቸገረችን እና ወድሜ አልጋና ቡፌ ከከሚሴ ጊባ ቱሉ አውሊያ ስት ይፈጃል ትራንስፖርት አረቢያ መጂሊስ አልጋ ቡፌ ከናተ አድላይ ማዘዝ እችላለሁ
@hayat8927Subscribe
Жыл бұрын
እህቴ ትክክል
@እስመለአለምምህረቱእስመለ
Жыл бұрын
የዋንዛ እንጨት እየስራችሁ ምን ዋጋለው ሲከፍቱ በቡጢ ሲዘጉ በቡጢ 😢
@HayatEndris..Ethiopa
Жыл бұрын
😅😅
@Salam-ul5ce
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@ራህማሙሀመድ-ቐ2ጐ
Жыл бұрын
😂😂😂እውነትነው
@ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ
Жыл бұрын
😂
@emuemu7552
Жыл бұрын
😂😂😂
@እሙሂራ
Жыл бұрын
በሜትርምናምንሳይሆንስንትእደሁብትነግረንአረፍነበር
@hayat7487
Жыл бұрын
ሊክ አሰገምጥልን ቴሌግራምላይ
@galxya1162
Жыл бұрын
ለጭቃ ቤት ማስለጠፍ ይቻላል
@MunaAli-mc6ro
Жыл бұрын
ውሎ የት ንው ሰልክህን ስጥኘ
@አልሀሙድላህ
4 ай бұрын
ያጀመአለጭካቤትክችንከበኒትማሰራትይቻላንእሰኪንገሩኝ አይቻልምለብሎኬትብቻነውተብየነውእ እሰኪንገሩኝ?
@Mahlat-t6r
11 ай бұрын
ወሎ የት ?
@liliabenlia-jx7sc
Жыл бұрын
ዋጋዉጥሩነዉግንለጭቃቤትአሥተማማኝነዉ፣ቤቱንአይጎዳዉም
@HayatWussein
5 ай бұрын
የት..ሀገረ.ነው..ይሄ..የሚሰራው
@ZeynebaBeshir-ur2nz
Жыл бұрын
Le chika bet yihonal ??
@ሀሰቡንአላህወኒመልወኪል
Жыл бұрын
ማለት 13000@@@16000ሺበሚትርነወ❓❓❓
@Lore9072
10 ай бұрын
ወሎ ነው?
@medinayime
10 ай бұрын
የትነወ
@الحمدلله-م7غ6ظ
Жыл бұрын
Wllo yti
@halemahalmurshidi7018
2 ай бұрын
ስልክ ቁጥር እንደት ነው ማገኝት የሜቻለው??
@lililoveyoutube8049
6 ай бұрын
አዲስ አበባ ነው
@salmenatube8991
Жыл бұрын
ወሎ የት ነህ ደሴ ዙሪያ ታደርሳለህ ከደሴ የሁለት ስአት መንገድ ያለው ቦታ
@EmuBilal-yj1ly
Жыл бұрын
በቴሌግራም ፈቶ ላህ ልን
@wollo1630
Жыл бұрын
ፎቶውን በቴሌግራም አሣዬን
@እሙነኝከስዳትመልስ
Жыл бұрын
Selik Quter Hulum Bota Tadaresalachu
@AbuRehmet
Жыл бұрын
ከነ እንበ በረዱ ነው ወይስ ከእንበ በረዱ ውጭ ነው 13ሺህ 400 የተባለው??
@sarazaodi6116
11 ай бұрын
ስልክ አስቀምጥ
@amaamm-f4t
9 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@applered4091
Жыл бұрын
ወሎ የትአከባቢ ድርስ ትሰራለህ
@Efuye
Жыл бұрын
Ye enchet beti ye kichen kabint waga bedenb asayegn
@عبودعبد-ث2ي
7 ай бұрын
❤❤❤❤
@mayte4285
10 ай бұрын
ቁጥርህን ፃፍልን
@ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ
Жыл бұрын
ጭቃ ቤት ቁመት ሜትር ከስልሳ ሆኖ አግዲመቱ ስንት ሜትር ይመጥነዋል በኤል ሸብ ቅርፀ ጋሼ ማሜ መልስልኝ
@5gtube
Жыл бұрын
ለጭቃ ቤት አግድመቱ ሜትር ከ80 በላይ ይወድቃል
@ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ
Жыл бұрын
@@5gtube እሽ ጋሼ ማሜ አመሰግናለሁ
@Abo7md501
Жыл бұрын
እስኪ ጎንደር አካባቢ እምታቁ ካላቹህ ንገሩኝ በፈጣሪ
@saraa6011
5 ай бұрын
ሰላምቤተሰብ..እኔፈልጌነበር...ፍቸሰላሌታደረሳላችሁ
@genetyoutube5524
Жыл бұрын
አርፊ ነው ወልድያ ትወስዳላችሁ
@فاطمةاثيوبي
Жыл бұрын
❤❤❤👍
@pookumol7075
8 ай бұрын
ለጭቃ ቤት
@beevambeevam2902
Жыл бұрын
Wadimee bazi satin betuu masartii yoo bolokiti siti birii hicarisalee me ni garii ba'aa isgabr
@HawaJafer-dt6ko
Жыл бұрын
ወሎ ወየት
@RahmaNere
Жыл бұрын
🥰🥰
@ዜድአህመድኮበልቻዋ
Жыл бұрын
እጨቱ የምድነው ማሜ
@5gtube
Жыл бұрын
MDF ይባላል
@KgtHft
Жыл бұрын
ማሜ በ2016 80 ቆርቆሮ ብለኬት ቤት ሰራልኝ
@KgtHft
Жыл бұрын
@@محمد-ع6ي4س ወድም መቼ ነው የሰራሀው በዚህ ዋጋ? አገሩሰ የት አካባቢ ነው ምን አልባት አድሰ አበባ ከቀረብክ ማቴሪያል ረከስ ይል ይሆናል
@መገንወሎደሤ
Жыл бұрын
ማዘዝ እፈልጋለሁ ሥልክ
@5gtube
Жыл бұрын
0912798855 ቴሌግራም
@መገንወሎደሤ
Жыл бұрын
@@5gtube አመሠግናለሁ
@jhxjvzhudhhxj3490
10 ай бұрын
መቀለ ሊትልክ ትችላላለህ ፒሊስ
@medinayime
10 ай бұрын
መርሳነኝ
@rozi-v4k
Жыл бұрын
ለጫቃ ቤት ይሆናል ?
@ዜድአህመድኮበልቻዋ
Жыл бұрын
በቴሌግራምልቀቅልን ፎቶውን
@5gtube
Жыл бұрын
እሽ የተለቀቀም አለ
@Sss.153
Жыл бұрын
@@5gtubeሊንኩ አለ
@Sss.153
Жыл бұрын
@@5gtube100ቆርቆሮ ስራልኝማ ወንድሜ እባክህን እባክህን አሳርፈኝ እህቴ አላስቀመጠችኝም ስንት ይፈጃል ስንት ይፈጃል እያለች
@Fofo-o3s
6 ай бұрын
የታለ ቁጥር
@መዲናጫኔአባቴንናፍቂ
Жыл бұрын
ቴሌግራም የለምህ እንዴ ወንድም በዛ ብትልክልን
@ሪምነኝስደተኛዋ
8 ай бұрын
አለው
@bezayetade9218
Жыл бұрын
Tv stand asayan eski bro❤❤
@አሲሁሉምለበጎነው
Жыл бұрын
ፎቶውን ለምን አላሳየኸንም ይሄ የውጭ ነው
@ይማምሀሰን-ዠ8ደ
Жыл бұрын
የት ነው ያለህው ወንድሜ
@asdffgdsae6381
Жыл бұрын
ኬሚሴ
@RoRyi-u2w
Жыл бұрын
የወንድ የሳውዲ ቪዛ አለህወይ
@maraiamaa2209
Жыл бұрын
እሁን ኮ የወንድ የሳውዲ ቢዛ የለም
@chg7617
Жыл бұрын
አዳምንዋጋለሁአተወዴወሎአትሄዲወዲሜ
@lolwaalkhalaf4840
Жыл бұрын
የሚሄድ አለ ነይ
@rehimaxtube-
Жыл бұрын
ወድም ጥያቄ ነበረኝ መፍትሄካለክ እኔ ቤቴ ሲስራ ኪችኑውስጥ ምንም አይነት የውሀ መፋሰሻም ሆነ ከውጭ ወደውስጥም መግባት አይችልም ቱቦ አልተሰራለትም የሻውርቤቱ ብቻ ውሀ ማስገባትም ውሀ ማስውጣትም ይችልል ኪችን ውስጥ የለም የቃማጠቢያ ከኪችን ካቢኔት ጋ አሰርቻለሁ ይሄን ሳላውቅ ምትለኛለክ መፍትሄላለክ እዳታልፈኝ ቤቱ ከውጭ 2ጊዜ ተገርፏል ከውስጥ ተለስንዋል ጅብስን ገናነው👆🙏🙏
@5gtube
Жыл бұрын
የቧንቧ ሰራተኞች ይሰሩታል ለነሱ አሳያቸው ቀላል ነው እንደገና ተቆርቁሮ ይሰራል
@rehimaxtube-
Жыл бұрын
@@5gtubeአመሰግናለሁ👌
@HayatEndris..Ethiopa
Жыл бұрын
መሻአላህ የሸአላህ ቤቴን ልጨርሥና አሥገጥማለሁ።።።በአላህ ወድም የ89 ቆርቆሮቤት ውጩንም ውሥጡንም ለማሥገርፍ ሥት ብር ይበቃኛል። ንገርኝ። ❤
@mulu5
Жыл бұрын
ከዚህ በፊት ሰርቶልሻል ቪድዮ ጊቢና እይዉ
@fatumaadem9570
Жыл бұрын
ውስጡን ለምን ታስገሪፊ ያለሽ መሬቱን ብቻ ሊሾ ያድርጉልሽ ሲቀጥል የአካባቢው የገበያ ሁኔታ ይለያያል እና የሚሰራው ሰው
@mulu5
Жыл бұрын
የጭቃ ቤት ዉስጡ ዉጩ ባይገረፍ ጥሩ ነዉ ምክኒያቱም ይከብደዋል እድሜ አይኖረዉም በስነ ስርአት ዉስጡን በጅብሰን ማሰራት ነዉ እሚሻለዉ ከለፋሽ አይቀር እህት
@feriotdechasa1606
Жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@Rahma-u8h
Жыл бұрын
በአላህ ወንድሜ ልጠይቅህ ኮበልቻ ህጋውይ ቤት ካርታ መስጠት ተከልክሎል እዴ ካወክ ንገርኝ ቤተስብ ተከልክሎል ብልውኝ ነው
@ራህማሙሀመድ-ቐ2ጐ
Жыл бұрын
የትኛውም ቦታ ክልክል ነው አሁን አዋጁ ካልተነሳ
@Rahma-u8h
Жыл бұрын
@@ራህማሙሀመድ-ቐ2ጐ ኮበልቻ
@Rahma-u8h
Жыл бұрын
አማራ ክልል
@Samira1841Samira
Жыл бұрын
አወ እየተወራ ነበር የሰማሁት
@rosarose2433
Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍🇪🇹
@MonexDiriba
Жыл бұрын
Wedam silken setge
@dinachnnenweqhelimayoutube5040
Жыл бұрын
ድራሻ ስጠኝ እስኪ
@NaM-u6z
Жыл бұрын
ከለይ ቁጡር አስቃምጦወል እኮ
@ማምእወድሻለሁ
Жыл бұрын
ሪፊነው
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo
7 ай бұрын
Yet new yemiserawu
@አሲሁሉምለበጎነው
Жыл бұрын
ግዙ ያበናት እዳያልፍችሁ
@melesege4098
8 ай бұрын
plese phone
@melesege4098
8 ай бұрын
Selk askemetu
@MiseAnam
Жыл бұрын
አዲስ አበባ ቅርንጫፍ የላችውም
@ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ
Жыл бұрын
ትክክለኛ ኤምደፍ ግን ትሰራላችሁን ማነው ወደውሎ የሆነ አድሳባ በታማኝነት በጥራት እቃ የሚሰራ ሰያው ዩቱብ አለ ወይም ዳኢው እና ለትራንስፐት አብሮን የሚያዝ በጉርብ ሆነን በጥራም በዋጋም ቅናሽ ባታማኝነ ነው እሚሰራው እስኪ አብርን እንዘዝ እኔ ኮ ከሌሎች አልሰራም ከሱ ውጭ ቢቀርብኝ ይሻላል
@الااا-د7ك
Жыл бұрын
❤
@الااا-د7ك
Жыл бұрын
❤
@SalimaMEKDE
11 ай бұрын
እኔ አለህ እህት
@samitube5482
Жыл бұрын
Erizemit 5 meter kumet 3.t open kichin seti new
@Salam-ul5ce
Жыл бұрын
ምንም አይገባኚ ያንተልጂ ወሬ
@sdemssi1962
Жыл бұрын
😂😂😂😂
@medinaahmed9861
Жыл бұрын
እኔ እራሱ ግራ ገብቶኛል ካሬ ሜትር ማለት ምን ያክል እደሆነ አላቅም ሥት እደሚበቃ መጨረሻ ላይ ወይም ሙሉውን ስት ካሬና ዋጋው ቢነግረን ግልፅ ይሆን ነበር
@ሚጡየባሊአፍቃሪ
Жыл бұрын
kkkkkkkkkkk የኔ ቤጢ በፎቶ በቤድው ካላሳዩኝ በሚትር በካሪ አላቅም 😂
@trenshjemal3970
Жыл бұрын
እኔም አይገባኝ😂😂
@Salam-ul5ce
Жыл бұрын
@@trenshjemal3970 ተመስገን ብቻየን አይደለሁም እንደኔ የማይገባቺሁ አላቺሁ😂😂
13:49
🔴የክችን ቤታችሁን አሳምሩ👌የትኛው ተመቻቹ?ሁሉንም ያፈዘዘ ስራ!ዋጋውስ ስንት? #furniture#አልጋ#ፈርኒቸር#የቤትዕቃ#kitchen#kitchendesign
ኑሩ መሀመድ ፈርኒቸር nuru mohammed furniture
Рет қаралды 4,9 М.
5:12
ክችን ካቢኔት ዋጋ ከማሰራታችሁ በፊት ለጭቃ ቤት እና ለብሎኬት የሚሆነው የቱ ነው || ይወድቃል ወይ?
5G Tube
Рет қаралды 14 М.
00:54
We Attempted The Impossible 😱
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
00:16
When you have a very capricious child 😂😘👍
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
22:45
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
00:28
Каха и дочка
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
15:06
Ethiopia:ሰበር ቪዲዮ ዶ/ር አብይ የነዳጅ ሌባ ነው ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ አፈነዳው ከፈለጋችሁ እንደ በላይ ዘለቀ ስቀሉኝ|ፓርላማው ተበጠበጠ የተፈራው ሆነ
Ethio Mereja
Рет қаралды 60 М.
11:16
#ኪችን ካብኔት አሰራሁ ዋጋ ማወቅ ልምትፈልጉ ግን ቅር ብሎኛል ለምን ❓ሁላችሁም ከኔ ልትማሩ ይገባል ኡኡኡ የብሩ ነገር ግን 🙆
Ethio Tg ኢትዮ ቲጂ
Рет қаралды 139 М.
9:38
🛋🔨እብራሂም ወሎ ፈርኒቸር ዛሬደሞ ይሄንን ኪችን ገነቴ አድርሰናል እናተም ከፈለጋችሁእዘዙን በታማኝነት እንሰራለን ይደውሉ0945834333
እብራሂም ወሎ ልጓማ ፈርኒቸር Ebrahim Furniture
Рет қаралды 5 М.
9:39
መስከረም 2017 የሴራሚክ እና የባኞቤት እቃዎች ዋጋ || Ceramic & Bathroom Item in Ethiopia
5G Tube
Рет қаралды 28 М.
7:22
Kitchen Cabinet With Price || Kitchen Cabinet Design || Kitchen Design || Cabinet Design || 2023
SK iNTERIOR
Рет қаралды 1,3 МЛН
9:54
ፓርላማውን የበጠበጡ 3ቱ ተወካዮች | ሙሰኛ ባለስልጣናት በህግ ይጠየቁ | ethio forum ebs tv
Ethio post news ኢትዮ ፖስት
Рет қаралды 4,4 М.
6:59
መታየት ያለበት || ፅድት ያለ ኪችን ካቢኔት ከነ ዋጋው ||ጠቃሚ መረጃ
ከድር ሰዒድ ፈርኒቸር || Kedr Seid Furniture
Рет қаралды 36 М.
17:39
አስገራሚው የስማርት ቴሌቭዥን ዋጋ በኢትዮጵያ 2016 | ከትንሽ እስከ ትልቅ | Smart TV price in Ethiopia| gebeya media
Gebeya Media - ገበያ
Рет қаралды 35 М.
9:27
2017 ህዳር አዲስ ዲዛይኖች ተሰሩ በታላቅ ቅናሽ
Ahmedin Furniture አህመዲን ፈርኒቸር
Рет қаралды 11 М.
7:13
ጊዜውን የሚመጥን ዘመናዊ ኪችን | ኖህ አፓርትመንት ላይ አዲስ የሰራነው ዘመናዊ ኪችን ካቢኔት | ግዕዝ ፈርኒቸር | Geez Furniture
ግዕዝ ፈርኒቸር / ge'ez D&F
Рет қаралды 10 М.
00:54
We Attempted The Impossible 😱
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН