KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ተናፋቂዋ መዲና | ኸሚስ ምሽት ክፍል 201 | የሸይኻችን ሰዓት | Khemis Mishit 201
56:24
የሂትለር ምኞት | ኸሚስ ምሽት | Khemis Mishit | የሸይኻችን ሰዓት #ethiopia #habesha #motherslove #fypシ゚viral
50:18
Нужно переименовать Петропавловск в Кызылжар?
0:33
«Жат бауыр» телехикаясы І 30 - бөлім | Соңғы бөлім
52:59
tusi mote mote Ho #shorts #trending #TusiMoteMoteHo #SadiJaanDeTusi mote mote ho Sehnaaz Gill
0:13
НУБ И ПРО ПОСТРОИЛИ ЗАЩИЩЕННЫЙ ДОМ ПРОТИВ ИНОПЛАНЕТЯН НА ЛУНЕ МАЙНКРАФТ ! НУБИК ЛОВУШКА MINECRAFT
21:31
የከፈን ሌቦቹ አባትና ልጅ | ኸሚስ ምሽት | Khemis Mishit | የሸይኻችን ሰዓት
Рет қаралды 24,570
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 624 М.
Minber TV
Күн бұрын
Пікірлер: 184
@galaxyj7core589
3 ай бұрын
እኔ የኦርቶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን እኚን አባት በጣም እከታተላችዋለው በጣም አስተማሪ መልክት ነው ሁሌ የሚያስተምሩት እድሜና ጤና ይስጦት የኔ አባት
@Sara-sm6wm
3 ай бұрын
Allah wede islmna yamtah
@ኒቃቤንስወዳት
3 ай бұрын
ላንቺ ደሞ አላህ ሂዳያ ይስጥሽ ውዴ
@zekiya7868
3 ай бұрын
ኢላሂ ሂዳውን ይወፍቅሽ /ህ
@munaali2129
3 ай бұрын
Thank you
@sitisisi492
3 ай бұрын
ሳላደቅሽ አላሌፍም የኔ እህት ስቱ አለ አይደል እዴ ጊዜዉን በማይረባ ቦታ ሚጨርስ እዉቀት ፈላጊዎች አደቃቹአለዉ
@bertukanabera-e3h
3 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ኸሚስ ምሽትን በጣም ነው የምከታተለዉ በጣም አስተማሪ የሆነ በህይወታችን ውስጥ ያለና ሊታረም የሚገባ ደስ የሚል ትምህርት ነው ሸኽም አባቴን ይመስሉኛል አባቴ ፂም አያሳድግም እንጂ አለ ሸኸ ዱኣ ያድርጉልን ሁላችሁም እወዳችኋለሁ ለአላህ ብየ የሙሀመድ ሳቅ ስቆ ያስቃል በርቱልን እወዳችኋለሁ
@merimaaragie346
3 ай бұрын
ለምን እንደሆነ ባላቅም ሰው እንዴት ለማታ ፕሮግራም ከሚስ ቀን ሙሉ ይጠብቃል በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ነው ከሚስ ምሽታችን አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ያረከኝ ጌታ ኢሻ ሰግቼ ዱሀ እያረኩኝ እዛው ዱሀዬ ላይ ነው ሸካችን አጠገቤ ያሉ እስኪመስለኝ አሚን ያልኩት በባል ጉዳይ የዱሀ ሰአታችንጨስላለ ድንገት ዱሀ ሲደረግ ማነው እንደኔ ሰፍ ብሎ አሚን ያለው እኛቤትማ ሸካችን ዱሀ ሲያረጉ እናቴ የቤቱ እጣን የሚያልቀው የዛኔ ነው ይሁን እጣኑም ይለቅ እናንተን አላህ ያቆይልን❤❤❤❤❤
@jemilamusa3882
3 ай бұрын
የቤተሰቤ ታሪክ የእኛ አባት ገና ተማሪ እያለን ነበር አደጋ ደርሶበት ህመምተኛ የሆነው እናታችን አኛን 4ልጆች ለማሳደግ ገበያ ጀመረች እኛን ለማስተማር ተግል ጀመረች ከችግር ጋር ግን የአባቴ ዘመዶች ሀብታም ናቸው አኛን ለመርዳት ግን አልፈለጉም ግን አኛ ልጆቿ ደረስንላት ከችግርም አወጣናት አሁን ከልጅ አልፎ በልጅ ልጅ እየተካደመች ነው አባታችን ግን የኛን መጨረሻ ሳያይ ከህመሙ ካገገመ ቡሀላ በመኪና አደጋ ሂወቱ አለፈ አላህ ይረሀመው የእናታችንን እድሜ አለህ ያርዝምልን ያሁሉ ድካም አልፎ አሁን በጥሩ ኑሮ እያኖርናት ነው አልሀምዱሊላህ
@HayatHussen-hi6mp
3 ай бұрын
እኔ ከሀገር ከወጣሁ አመት ሆኖኛል ነገርግ የናተ ፕሮግራም ለኔ ማሥታ ገሻየ ነው ብየ አሥባለሁ ምክንያቱም ሁሌ ከልጀና ከናቴ ጋር ሆኘ እከታተላቺሁ ነበር ያትዝታ ልክ ከናቴና ከልጀጋ የተገናኘሁ ያህል ያሥደሥተኛል ትዝታየ ናችሁ በጣም የማከብራቺሁ የምወዳቺሁ በአጠቃላይ ሚበር ቲቪ እወዳቺሆለሁ እረጂም እድሜ ለሸሀቺንኝ አፊያ ጋር ይሥጥልን በጉጉት ነው የምጠብቃቺሁ
@jemilamusa3882
3 ай бұрын
በስደትላይ ላለነው በሙሉ አላህ በጤና በእርዚቅ ከቤተሰቦቻችን ጋር ያገናኝን
@semirawollo
3 ай бұрын
ሱባሀን አላህ ለ3ኛ ግዜ ሰማሁዋቺሁ አላህ ይጠብቃቺሁ ሁላቺሁንም ያረብ ሸህና ረጅም እዲሜ ከጤናጋ ወላሂ ለአላህ ብየ ወደወታለሁ
@SameraRose
3 ай бұрын
አሰላሙ አሌኩኡም ያጀማ ኸሚስ በናተ ነው ማሳልፈሁ ወላኢ ሌብነት በጣም ከባድ ነገር ነው የኔ ማውቃቸው ቤተሰቦች አሉ እናቶ ከቤተሰቦቾ ጀምሮ ጎረቤቶች አዛ ያረገች ነበረች እሚገርመሁ ልጆ ከሶ የባሰች ሌባ ሆነች አላህ ይጠብቀን በጣም እምፈራኡ ነገር ነው ያረቢ
@rahmaMohemmed-e1y
3 ай бұрын
ይሄን ኘሮግራም ሳምንት ጠብቆ አለመስማት አይቻልም በአእንቅልፉሰአቴ ነው የማያችሁ አላህ ይጨምርላችሁ ሸሀችን ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጠወት 🎉🎉🎉
@Kamila-fz6nc
3 ай бұрын
በአላህ ደምሪኝ
@AminetSeid
3 ай бұрын
እንዴናቹ ሼኻችንና ወንድሞች ግን በአላህ እኔን ኡምራ ብትወሰዱኝ ኢንሻአላህ አላህ ይጥራኝ ለሀጂም ለኡምራም ሀላል በሆነእርዚቅ አሚን
@NejuHomeCookingTubeነጁ-j1j
3 ай бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይረነረን በጣም የምወደዉ ፕሮግራም ነዉ ግንኮ የዛሬዉ የተለየ ነዉ እኔም ሸፍ ነኝ ጠባህ ገብታችሁ ማየት ትችላላችሁ ቤቴን ገረመኝ የዛሬዉ የምር በኔላይ ባይገጥኝም ጉደኛየ አስተምራ እደዚህ ቡሀላ ልታስተምራት ተነሳች ልጂ ለናቱዋ ምጥ አስተማረቻት ማለት ይሄ ነዉ ።በትንሹም ቢሆን የራሴን ጥበብ እቆጥባለሁ ጥሩ ትምህርት ነዉ ረጂም እድሜ ከጤናጋ ተመኘሁላችሁ❤
@MmMm-uu8dr
3 ай бұрын
አሚኢን ያረበልአለሚኢን ይጠውል ኡመረክ ያረብ ሼኸጀዛኸላኸይር
@Rahema-n4w
3 ай бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር ሼኻችን እኔ ሰዎቼ በቀኑ አንድም ቀንሳያሳልፉ ይከፍሉኛል አላህ ምንዳቸው ይክፈላቸው ።
@applered4091
3 ай бұрын
ማሻአላህ ተባርክ አላህ ሸህአችን ስሰማቸው የወሎ አባቶቸን አስታወሱኝ እረጃም እድሜ አላህ ይስጡወት ❤❤❤❤ምርጥ ትምህርት ከሳቅ ጋር ዋው ስወዳችሁ
@kedusweet5937
3 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሼሀችን ሁል ግዜ የርሶን ፕሮግራም መከታተል በጣም ያስደስተኛል የሚያስተላልፉት መልእክት ትልቅ ትምህርት ሰጪ ሲሆን በዋናነት ግን አባቴን ስለሚመስሉ እርሶን ሳይ አባቴን ያየሁ ያገኘሁ ስለሚመስለኝ እወዶታለሁ ሁሴንን ደግሞ መራት ሚለው ኡስላማዊ ድራማው በጣም እጠላው ነበረ ለካ እንደዚህ ጥሩ ሰው ምስኪን ነህ ለአላህ ብዬ እወድሀለሁ አላህ ይጠብቅህ መሀመድ ፈረጅ ሁሌም አድናቂህ ነኝ ሁላችሁንም ለአላህ ብዬ ከልቤ እወዳችኃለሁ አላህ እድሜያችሁን ያስረዝምልን የበለጠ ኢስላምን ምታገለግሉ አላህም ልፋታችሁን ይቁጠርላችሁ ነገ በጀበት ይሰብስበን ኸድጃ ጀማል እባላለሁ ከጣልያን ሮም
@sualihabrha1288
3 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ኸሚስ ምሽቶች ለአላህ ብየ እወዳችሁዋለሁ ሸሃችን እቺን ሳል አንድ ነገር ቢያደርጏት ይህችን መልእክት የምታዩ የጤና ባለሙያዎች እንዲያው ብትረዷቸው ጥሩ ነው እንሻአላህ ወሏሁ አእለም
@NuranIbsatube
3 ай бұрын
Isinin jaaladha fillaah ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Suleiman1787
3 ай бұрын
ወአለኩምሰላም ወራህመቱላይ ወበረካቱሁ ሸሀችን አላህሱባነውታአላ ሀያታችውን ከጤና ጋር ይጨምርልን ያአረብ መሀመድና ሁሴንም ጀዛችውን አላህ ይስጥቻው በደንብ አብራርታችው ስለምትጠይቁልን. ውሃም በማቅረባችው ለሸሃችን በጣም ደስ ብሎኛል
@feraihewetkebede3942
3 ай бұрын
አሰላም አለይኩም ወራሀመቱሏሂ ወበረካትሁ ያጀመአ እንዴት ናችሁ እንዴት ከረማችሁ ከዱባይ ነው የምከታተላችሁ ወላሂ ያሸህ በጣም ነው እምወዶት እረጅም እድሜ ከጤናጋ ኢንሻአላ የርሶን ፕሮግራም በፍቅር ነው የምከታተለው
@R-H-xg3yj
3 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሸህ አላህ እድሜና ጤና አፍያ አላህ ይስጠወት ያረብ በጣም ነው እምወድሁ ላላህብየ አላህ ይውደዱህ
@behryaal
3 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ሚንበሮች እንዴት ናቹ ዛሬ ውስጤን ነው የነካኝ በጥርጣሬ ተንስቶ መወንጀል ያለዉ በሚቀጥለው እጠብቃለው እኔ ባልወሰድኩ ነገር እኔም እሳውንም ለሚያቁ ሰዎች ታስውራብኛለች እኔ አላህ በሚያቀው አልወስከድኩባትም ጀዛኩምላህ
@mariamebrahim5500
3 ай бұрын
ኸሚሱች አኳን ደና መጣቹ ወንድም ሙሀመድ ፊረጀ ከሰብን በትጀምሮች ጥሩ ነው ለሰውች ለሰራ ማንሻሻያ ይሁናል አባካቹ ሚንብሮች ጀምሮት አጀ
@ZaynabMustafa-m9k
3 ай бұрын
Hulachehunem Allah yakoyachehu..
@فاطمهاول-ط8د
3 ай бұрын
ማሽአላህ።እድሜናጦናአላህ ይስጠልን በጤምበጎጎትየሚጠበቅብሮግራምነው❤❤
@bertukanabera-e3h
3 ай бұрын
እኔ ከዚሁ አድስ አበባ ነው የምከታተለዉ እኔ አልሀምዱሊላህ በዚህ ፐሮግራም ብዙ ተምሪያለሁ እድሜኣችሁን ያርዝመው ብዙ ችግር አለብኝ ለኔ ብቻ የሚተላለፍ ይመስለኛል ሶሉ አለነብይ አላሁመሶሊ ወሰሊም ወባሪክ አላነብይና ሙሀመድ
@FaizaTub-b28
3 ай бұрын
Edemna tena Allah yestachu❤❤
@Rahema-n4w
3 ай бұрын
አላሁመ አሚን ያረበል ዓለሚን ጀዛኩም አላህ ኸይር ወንድሞቼ
@seidkase8283
3 ай бұрын
አላሁመ አሚንንንንን ያረቢ አለሚን ጀዛኩም አላህ ኸይር ሸሀችን
@bahrainbh4835
3 ай бұрын
ጀዛኩምላኸይር ደስ የሚል ፕሮግራም ነው
@TyOo-v8e
3 ай бұрын
amin allah tru tdal engisetegn dua argulgn kezi befit agbche neber allah alfekedem teleyayegn eski dua argulgn hustas ahun saudi new mnorew
@maymounaadam7297
3 ай бұрын
ሱበሀን አላህ ጀዛኩም አላህ ኸይር አላህ የቆያችሁ
@Ummah1-
3 ай бұрын
ኢናሊላህ ወኢናኢለይሂ ራጂዑ ኣሏህ ይጠብቀን
@ayishamohammed833
3 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ሚንበሮች አስተያየት ሲሰጣችሁ ስለምትሰሙን እና ስለምታስተካክሉ ለኡማው የሚጠቅሙ ምርጥ ምርጥ ሀሳቦችን እያነሳችሁ ስለምታስታውሱን አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ አላህ ይስጥልን ጀዛኩሙላህ ኸይረል ጀዛ እኔ ትንሽ ሸህ ቢያብራሩልን ብየ የምለው ነገር አንድ ሰው ሲሞት ምንም ነገር ሳታጓድሉ ቅበሩት ሲሉ ለምሳሌ አንድ ሰው በሂወት እያለ ልቡን,አይኑን ,ኩላሊቱን የመሳሰሉትን በሽተኛ ለሆኑ ሰወች እለግሳለሁ ብለው ይሞታሉ እሄ በኢስልምና እንደት ይታያል ብታብራሩበት ሰውየው ምናልባት አላህ ከሰጠው ሰውነት ላይ እየሰረቀ ይሆን?
@minbertv1
3 ай бұрын
ወዓለይኩም ሰላም ወራሕመቱላህ ወበረካትሁ ጥያቄዎቻችሁ ለሼይኽ እናስተላፍላቹሃለን። ጥያቄዎቹ በደረሱን ቅደም ተከተል መሰረት ይቀርባሉ። ዘወትር ሐሙስ ምሽት 02:00 በሚንበር ቴሌቪዥን ይከታተሉን። እንዲሁም በMinber TV ኦፊሻላዊ የዩትዩብ ገፅ በተመሳሳይ ቀን እና ሰዓት ሊያገኙን ይችላሉ።
@hawwataif8666
3 ай бұрын
7:21 ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ቆንጆ ትምርህትነው ጀዛኩም አላህ ኸይር
@nevergiveup3235
3 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ሸኻችን ወንድሞቻችችን አላህ ዘመናችሁን ሁሉ ይባርክ ወላሂ የተነሳው ሀሳብ በጣም ወቅታዊና አስፈላጊ ነው አላህ በመንገዱ ላይ ያፅናንን። ይህን ፕሮግራም መስማት የነበረባቸው የዘመናችን ዳኞች ነበሩ ግን የታሉ ጆሯቸው ላይ ጥጥ አድርገው
@HayatHussein-v8w
3 ай бұрын
ያሸህ ታነሸወንድሜ እርሶዎን ይመሥላል መልኩአነጋገሩሁሉወላሂ ደረሣነው የቤታችን የድንምሰሶነው ወላሂ አባቴም ሲሞትአፅናኛችንነው ሥደትላይነኝ በደአ አሥታውሡኝ ልጆቸ እያለቀሡነው እኔበአባቴመሞት እዳለቀስኩ እነሡም እያለቀሱነው የናትነትፍቅራቸውን የቀመዋቸው ይመሥለኛል በጣም ተቸግሬ እዳም ሥለነበረብኝነው ባለቤቴ ሠጨናነቅ የወጣሁትና በዱአ አሥታውሡኝ በጣም ነው የምወዳችሁ ኢቶእዳለሁ እከታተልነበር እዚህም ሢመቸኝእከታተላችኀለሁ
@AminaMolaw-bt1it
3 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ሚበሮች አላህ ይጠብቃችሁ ሸሀችን እዲሜና ጤና ይስጠወት
@rahmarahma7002
3 ай бұрын
ያአላህ አንተዉ ጠብቀን አላሁመ አሚን አሚን አሚን ያረበላለሚን🤲🤲🤲🇯🇴🇯🇴🇯🇴
@ousman.chekole-oc
27 күн бұрын
ጀዛኩሙሏህ
@SoresaAbdii
3 ай бұрын
Masha allah Jazachu alah bajanatul furdof yikfalachu
@MmMm-uu8dr
3 ай бұрын
አሰላም አለይኩም እኳን ደህና መጣቹ በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው ጀዛከላኸይር እጅ መቆረጡ ኢትዮጵያ ላይ እንዲተገበር ለመንግስት ማመላከት ነው
@NejatRedwan-m6l
3 ай бұрын
Mashallah betam des ylal
@slemaMeker
3 ай бұрын
ያጀማ ደዋ አድርጉልኝ ጠኒኒትን ትንሽ ተጋድላን በድዋቹ አስብኝ❤
@Dubai3020
3 ай бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወረህመቱላህ ወበረካትሁ ጀዛኩም አላሁ ኸይር ከባህሬንአላህ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ
@munaali2129
3 ай бұрын
جزاك الله خيرا يا شيخ 🎉
@XhfDhfv
3 ай бұрын
ባረከላሁፈኩም❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@foziaoumer9788
3 ай бұрын
Amen amen amen ❤❤❤
@Kamila-fz6nc
3 ай бұрын
ሀ ደምሪኝ ውዴ
@rahmarahma7002
3 ай бұрын
ሰለላሁአለይሂወሳህብሂወሰለም ❤
@SemiraShemsu-hx4rm
3 ай бұрын
❤❤❤mashallah wallahii betam dasi yilale
@SifanKumsa-lp8yp
3 ай бұрын
Masha Allah Jzk sheki waan baay'ee siin irraa barata jiraa rabbii Umurii kessan haa deheerreessuu ❤❤❤❤
@introductiontoprogrammingw7697
3 ай бұрын
When knowledge is shared we blossom.we share to others for the benefit of ourselves
@rewdahussen3930
3 ай бұрын
ጀዛኩመላ በርቱ ❤❤❤❤
@EbrahimBeshir-j4j
3 ай бұрын
አላህ ይጠብቃቹህ
@YttugfUudfhg
3 ай бұрын
ዋአሊኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረከቱሁ እንደት ከረማችሁ ሰላማችሁ ይብዛ ባላችሁበት ወላሂ እንደት እንደምትሉ የሽህ ጀዛችሁን አላህ ይክፈላችሁ ወላሂ አስተማሪና አስቂኝ ነበር ግን ኡማውን በደንብ ያስተምራል እኔ ከምጠላው ተግባር ስርቆት ነው እኔማ ሰው ጉልበት እያለው ለምን አይሰራም እላለሁ ዝቅ ብሎ መስራት በጣም ያስደስታል ነገ አላህ ካለው ከፍ ማለት አለና አልሀምዱሊላህ እኔ ለ16 አመት ሽንት ቤት በማጠብ ከመዳም ኩሽና ወጥቸ አላቅም ያው ዝቅ ብየ እየሰራሁ እናቴን አባቴን አንድ ልጀን በትንሹም ቢሆን አስተዳድራለሁ አልሀምዱሊላህ በፊትም ቢሆን እየተማርኩኝ ስፌት በመስፋት ፣ዳንቴል በመስራት፣ፀጉር በመስራት በትንሹ እናቴን እረዳ ነበር የሰው ልጅ ከተነሳበት ለዚች ጠፊ አለም የሰው ገንዘብ ባልተመለከት ጥሩ ነበር ነገ ስንሞት ቅጣቱ ትልቅ ነው እፍፍፍ ለግዜያዊ ጥቅም ተብሎ ይህን መጥፎ ተግባር እየፈፀሙ ነው ሀገራችን ኢትዮጵያ በሽሪአ ብትተዳደር እኔ በጣም ደስተኛ ነኝ እኔ ሳኡድ አረቢያ ህጉ በጣም ያስተስተኛል ልክ እንደ ሀገሬ ሁኘ ነው የምኖርባት መስረቅ የለ መግደል የለ መደፈር የለ አልሀምዱሊላህ እንደት ደስ እንደሚል ህጉ ኢትዮጵያ ውስጥ አሁንማ በቅጠል እያደነዘዙ መስረቅ ተጀምሯል የአላህ ይከብዳል በጣም እኔ ዱባይ ለአራት አመት ተቀጥሬ ከሰራሁበት ቤት አበያ አቃጥየ የወር ደመወዜን በሙሉ ወስዳብኛለች አበያው ትንሽ ብር ነው የተገዛው ግን እሷ በሙሉ የወር ደመወዜን ወሰደችሁ ግን ለአላህ ሰጠኋት ያችማ በጥፊም ትመታኝ ነበር ወላሂ ምንም አላጠፋም ልጆቿ ጋር ስትጣላ የነሱን ንደት ወደኔ ታበርድብኝ ነበር ግን አልፎ ሲወራ ጥሩ ነው ለማንኛውም ብዙ ታሪኮች ነበሩኝ አበዛሁባችሁ ደግሞ መዳሜ ካየችኝ ደመወዜን እንዳት ቆርጥብኝ ቻው ጀዛኩም አላህ ኸይር ። መልካም ሳምንት አላህ ይጠብቃችሁ ለአላህ ብየ እወዳችኋለሁ ❤❤❤ ሳራ ነኝ ከሳኡድ አረቢያ
@Salam-th6pt
3 ай бұрын
አሰሠላሙ አለይኩም ዉዲ የከሚስ ምሺት ፖሮግራም አዘጋጆች እነሙሰሊም እህት ወዲሞች ከሚስ ምሺት ለኔ ይለያል ፖሮግራማችሁ የተለያዩ እነ ግዜዉይ የሆኑ ሀሣቦች ከቁምነገረ ጋየሚነስበት ብዙንሰዉ የሚያሥተምር በተለይ የሸህ አገላለፅ የሚጠቀሟቸዉ ቃላቶች የሚማረኩነ የማይጠገቡነቸዉ አላህ እረጂም እድሚ ከአፊያጋ ይሰጠወት ያረብ❤❤❤
@ለምን
3 ай бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወራኽመቱላሂ ወበረካቱ ጅዛኩም እላኽ 😂አላኽ ከበርች ይጠብቀን ቃሉ እወደዋለሁ በርቸ የሚለዉ ቃል❤❤❤
@efremdaba6267
3 ай бұрын
ማሻ አላህ፣ ኸሚሶች!!❤
@aminat.9563
3 ай бұрын
ወአለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ اللهم صل وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين
@JemilaSeid-m6e
3 ай бұрын
አህለን ኸሚስ ምሽቶች የሁሌም ተከታታያችሁ ከጂዳ ወዳጃችሁ ነኝ አላህ ይህፈዝኩም…
@HammadAbdullah-d8q
3 ай бұрын
Masha allah
@IbrahimMd-u7v
3 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም እንዴት ናችሁ የኸሚስ ምሽት ከዳሚወች አሏህ እድሜያችሁን ያርዝመው ከአፋር ክልል ሠመራ
@SameraJabet
3 ай бұрын
አህልንወስህልን ያጀመአአሚንንንየረቢ
@SirajSiraj-c9l
3 ай бұрын
አሚን
@workenshbekana8884
3 ай бұрын
ጀዛካአላህ
@zainabzizo5593
3 ай бұрын
አህለን ወስህለን ሽሀችን እርጂም እድሜናጤና እመኝላችሁለሁ እንድሁም ማሜና ሁሴንመልካሙንሁሉ እመኝላችሁአለሁ
@Barudendrys
3 ай бұрын
በጣምበጣምአርጌነዉእምወዳችሑ
@saadahusien356
3 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ፖሮግራማችሁ በጣም አሰተማሪ ነዉ ጀዛኩሙላኪይረን ።እኔ የምኖርበት ሀገር ኦርጋን ዶኒት ማድረግ ይጠየቅና መታወቅያ ላይ ምልክት ይደረጋል እና ያ ሰዉ ሲሞት ይወሰዳል ያ እንዲት ይታያል ከዲን አኳያ
@minbertv1
3 ай бұрын
ወዓለይኩም ሰላም ወራሕመቱላህ ወበረካትሁ ጥያቄዎቻችሁ ለሼይኽ እናስተላፍላቹሃለን። ጥያቄዎቹ በደረሱን ቅደም ተከተል መሰረት ይቀርባሉ። ዘወትር ሐሙስ ምሽት 02:00 በሚንበር ቴሌቪዥን ይከታተሉን። እንዲሁም በMinber TV ኦፊሻላዊ የዩትዩብ ገፅ በተመሳሳይ ቀን እና ሰዓት ሊያገኙን ይችላሉ።
@medinaseid-le7gk
3 ай бұрын
ሰለላሁ አለይህ ወሰለም
@zaynavazaynab1706
3 ай бұрын
አሁንግበጉጉትነዉሣምንቱምጠብቀዊጀዛካላሕይር
@ከም
3 ай бұрын
❤❤❤❤ማሽ አላህ❤❤❤❤❤❤
@maymounaadam7297
3 ай бұрын
አላሁመ አሚንንንን ያርብ❤❤❤❤
@ZedAliR
3 ай бұрын
ሱበሀን አላህ ከስርቁትስ አላይ ይጠብቀን
@rahmarahma7002
3 ай бұрын
ያአላህ አንተዉ ጠብቀን
@HananAB-j2s
3 ай бұрын
Aselamaleykum werahmetulahi weberekatu ustaz tyake neberegn kezi befit teketre ssera lesew chemre shche trfun wesjalew ena ahun tewbet argealehu bihonm gn setyowan afu meteyek alebgn ena demo be ahunu seat areb ager new yalehut ena chekolat mnm blu aylum gn endiw endetekemete ytalal ena esun meblat srkot yhonal?? Jezakilah ynn tyake melsulgn betam slasasebegn new
@naimahabdelrahman9269
3 ай бұрын
የኔ ደግሚ ነዉ የሰማሁት ግን አረብ ቢቻ አይደለም አበሻም ሰራተኛ ያሰቀያል በተለይ ሁቴል የሚሰሩ በጣም ነዉ የበደሉት
@Zakiya-j9y
3 ай бұрын
Mahamed seku😂 anenem yesekenyali shek Masha Allah
@Lubabayimam12
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@R-H-xg3yj
3 ай бұрын
እነ መሀመድም አላህ ይጠብቃችሁ
@fatumamohammed9256
3 ай бұрын
እሱ የለወ አሜሪከን ወሰጥ ነዉ ለበቸን ሰዩደረቀ የሚከፈለን ሙሀመድ አለሰወረ አለ ሁሲን በአደብ ነወ I love you guys
@Barudendrys
3 ай бұрын
እናተንምበመናገራችሑእኛምበማዳመጣችንአላሕይጥቀመን
@ኩንፈየኩን-ሐ4ፀ
3 ай бұрын
አህልን❤❤❤ ተወዳጆቹ ❤❤❤
@AnwarEndris4040
2 ай бұрын
ይድረስ ለወንድሞቼ ለሙሀመድ ፈረጅ ይድረስ ለሁሴን ከድር ወላሂ በታላቁ አርሽ ባለቤት በሆነው ጌታ ስም በአላህ አጠይቃችኋለሁ በጣም ጨንቆኛል በጣም ወላሂ ጭንቀት ውስጥነኝ ተማሪነኝ ከቤተሰብ እርቄነው ሌላ ሀገር የምማረው ወላሂ የዱንያ ጣጣ በዝቶብኛል ከናንተ የምፈልገው ወላሂ ለኡስታዝ በቀጣይ program ሞቅ ያለ ዱአ አስደርጉልኝ ለኡስታዝ ነግራችሁ ወላሂ እጠብቃለሁ አይታችሁ እደማታልፉኝ አላህን እጠይቀዋለሁ ለናንተ ቸሩን ነገር እዲሰጣችሁ
@rahmarahma7002
3 ай бұрын
ዋአሌኩም ሰላምወራህመቱላሂ ወበረካቱ መርኸባ ያሼህ
@EdtZdt
3 ай бұрын
ሡብሀንአላህ
@Rehima-x4p
3 ай бұрын
Allha Generäle frdusen endewfkate dua argulegn lenate bemestet betame betame mashall neberechi teru neger temrenal Allha endasume bayholen Alhmdulilla yemeta yederese yebalale Allha astetate aykeme mestete ayagolem mabaken enje
@ለድርሃምዘማቿነኝ
3 ай бұрын
ዱአ አድርጉልኝ እስኪ እኔ አሚን ልበል 😢
@BilalMohammed-i9n
3 ай бұрын
አለህ ህደያ ይሰጠቹ
@NsraAa-t9g
2 ай бұрын
ትክክል:ነው:መዚጊድ:ላይ:ጫማ:መስርቅ:ውላህ:ቀልቢንም:ይስርቃል:ትክክል:ቢለሀል:ኡስታዝ:አህመድ:አላሀ:ቀልብ:ይስጠው።መዚጊድ:ላይ:ለሚስርቅ:ስው።🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Dubiashowዱባይሾዎtube
3 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ወሳህለን ጀዛኩምላህ ኸይር ሸሀችን እረጅም እድሜ ከአፊያ ይወፊቃቹ ውድ የአኢስላም እንቁዎች አይ ሙሀመድ ለምን አላለም 😂😂😂 አዳዴ የኛ ጥያቄ እኮ ነው ምትጠይቀው 😅 በጣም ነው ምወዳቹ ፕሮግራሞቹ እያዝናኑ አቂዳን ሲራን ወዘተ ሚያስተምሩት ነውና በርቱ❤❤❤🎉🎉🎉
@GtiHik
3 ай бұрын
Alseqm bey nber alechalekum
@zabiba2788
3 ай бұрын
ደስ ስትሉ ማሻ አላህ እንዳማረባችሁ አላህ ያቆያችሁ እኔም ይሄ ፕሮግራም ሱስ ሀኖብኛል ሸኽ ችግር ይኖረው ይሆን. ሌብነት ሱስ ይሆናል ስላሉ ብየ ነው ?
@HykelAli
3 ай бұрын
as wr wb shake edemina tina yesetute
@Barudendrys
3 ай бұрын
የሐቢቢአላሕሐያትናጤናአላሕይሥጣችሑ 6:28
@abdiab4865
3 ай бұрын
I am from south Africa what about eyes Bank
@Tiba2030
3 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አሏህ ያቆያችሁ
@FatumaAbdo-k4j
3 ай бұрын
አህለን ጀዛአኩም አላህ ኸይር ጀዛአ ሙሀመድ ፈርጅ እምታብራራው ነገር ግሩም አላህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራን ያረብ
@asmabnt3941
3 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍🎉🎉🎉🎉
@ElyasSherif-em1fi
3 ай бұрын
Eselamu aleykum welahi lega tlku abat erso not bzu tesfa ykortnbet negeroch endegena tsfa endnaregbachew argewnal hayatachu yarzmln ke sauthe afrika
@EntisarAli-ww9rj
3 ай бұрын
أللهم امين يارب العالمين 🤲🤲🤲أللهم صل وسلم على سيدنا وحبيبنا ونبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين وسلم تسليما كثيرا إلى يوم الدين
@GtiHik
3 ай бұрын
Yallah
@makiyasharief3208
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
56:24
ተናፋቂዋ መዲና | ኸሚስ ምሽት ክፍል 201 | የሸይኻችን ሰዓት | Khemis Mishit 201
Minber TV
Рет қаралды 10 М.
50:18
የሂትለር ምኞት | ኸሚስ ምሽት | Khemis Mishit | የሸይኻችን ሰዓት #ethiopia #habesha #motherslove #fypシ゚viral
Minber TV
Рет қаралды 24 М.
0:33
Нужно переименовать Петропавловск в Кызылжар?
AIRAN
Рет қаралды 457 М.
52:59
«Жат бауыр» телехикаясы І 30 - бөлім | Соңғы бөлім
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 340 М.
0:13
tusi mote mote Ho #shorts #trending #TusiMoteMoteHo #SadiJaanDeTusi mote mote ho Sehnaaz Gill
seeVi la
Рет қаралды 46 МЛН
21:31
НУБ И ПРО ПОСТРОИЛИ ЗАЩИЩЕННЫЙ ДОМ ПРОТИВ ИНОПЛАНЕТЯН НА ЛУНЕ МАЙНКРАФТ ! НУБИК ЛОВУШКА MINECRAFT
DakPlay
Рет қаралды 704 М.
1:01:43
ሴትና ዕድሜ || የሸይኻችን ሰዓት || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ
Minber TV
Рет қаралды 51 М.
1:03:40
ሳይገድልህ በፊት ግደለው! || ኸሚስ ምሽት || ሸይኽ ሙሐመድ ኢብራሒም || Minber TV
Minber TV
Рет қаралды 25 М.
54:51
ባለ ስፖኪዮ ሰጋጆች || የሸይኻችን ሰዓት || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ
Minber TV
Рет қаралды 24 М.
38:43
ተጻፈ ከዑመር ኢብኑል ኸጣብ ለአባይ | ኸሚስ ምሽት ክፍል 201 | ከመዲና ሰማይ ስር | Khemis Mishit 201
Minber TV
Рет қаралды 4,6 М.
1:01:14
መምሰልና ማስመሰል || የሸይኻችን ሰዓት || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ || #MinberTV
Minber TV
Рет қаралды 27 М.
57:11
ሴት ልጁን የሸጠው ስስታም መጨረሻ!| ኸሚስ ምሽት | Khemis Mishit | የሸይኻችን ሰዓት #ethiopia #habesha
Minber TV
Рет қаралды 29 М.
58:14
የማይነጋ ሌሊት |ኸሚስ ምሽት |ሚንበር ቲቪ
Minber TV
Рет қаралды 33 М.
48:05
ከፍርሃትም በላይ | ኸሚስ ምሽት | Khemis Mishit | ቢስሚከ ነህያ | #ethiopia @ustazbedruhussein7274
Minber TV
Рет қаралды 24 М.
52:45
ይህን ከተናገርክ ... አበቃልህ!!! || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ
Minber TV
Рет қаралды 24 М.
37:54
ሰው የዘራውን ያጭዳል! @DawitDreams l ዳዊት ድሪምስ
Dawit Dreams
Рет қаралды 33 М.
0:33
Нужно переименовать Петропавловск в Кызылжар?
AIRAN
Рет қаралды 457 М.