🛑የክርስቶስ መንገድ||እጅግ ድንቅ ስብከት||ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ||Deacon Yaregal Abegaze

  Рет қаралды 9,411

ቀጥተኛዋ መንገድ-Direct Way

ቀጥተኛዋ መንገድ-Direct Way

Күн бұрын

Пікірлер: 18
@fthawiokubay4399
@fthawiokubay4399 15 күн бұрын
Kal hiwet yesmealna kbur hawna dyakon ❤❤❤❤❤
@jfdy3618
@jfdy3618 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤ እግዚአብሔር ቃለህወትያሰማልን
@girmayedesalegngergi7345
@girmayedesalegngergi7345 10 ай бұрын
Amen
@asemeretareaya6883
@asemeretareaya6883 11 ай бұрын
አባታችን የሒወትን ቃል ያሠማልን አስብ መምህራንን ያድልልን አገራችንን በምህረቱ ይታደግልን
@selamawitmengistu4349
@selamawitmengistu4349 3 ай бұрын
መምህራችን በእውነት እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን!!!
@melakusurafel9612
@melakusurafel9612 4 ай бұрын
Rejim edme ketena gar kalehiwet yasemah
@Godislove-un8tr
@Godislove-un8tr 11 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@teshomenigussu7392
@teshomenigussu7392 11 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን መምሕራችን
@FikeraddsMolaa
@FikeraddsMolaa 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@GenetYosef
@GenetYosef 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋ በረከትን ያድልልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን አሜብ
@firewoinangaw8744
@firewoinangaw8744 11 ай бұрын
Kalhiwet yasemalen Sega berkete yawerselen abatchen
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 11 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋን ይስጥልን የሰማነውን የክርስቶስን ፍቅሩን በልባችን ያኑርልን የፃድቃን በረከት ያድለን አሜን!!!
@saudisaudi5164
@saudisaudi5164 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@habteyesabate166
@habteyesabate166 9 ай бұрын
መምህር ለሁሉ ክርሥቲያን እኔን የወንጌል አማኙን ጨምሮ የሚመክር የሚገሥፅ ቃል ሠማን ፈጣሪ ይርዳን ::ግን በራሥ ላይ መከራን ማምጣት ተጋድሎ አይመሥለኝም ከዚህ ውጭ ታንጫለው
@yosephabera6274
@yosephabera6274 11 ай бұрын
የትኞቻችሁ ናችሁ ለምእመናን ምሳሌ የምትሆኑት ?
@solomonm.s.298
@solomonm.s.298 11 ай бұрын
*😂መምህራችን እንወዶታለን! ግን በፍቅር የደረጃ መነፅር ኣመለካክት? መምህራችን አርሶ ሁሌ ሰለሚፀልዩ የእግዚአብሔር ሃይል አሎት ግን ትውልዱ ፀሎት የሌለው 😂 ተይዟል? በማን? በደብተራ ጠንቋይ፣ በቃሊቻ፣ በ፮፮፮ ሉሲፈር፣ አመቺሳ ሬቻ፣ በዘር እናዛር ተይዟል! ከኣሁን በፊት መምህር ዘበነ ሲያስተምረን እንዱ የግሪኩ ፈላስፋ በጠራራ ፅሐይ በገበያ መካከል ጧፏውን ኣብርቶ ምን ሆንክ ሲሉት ደግ ስው እየፈለኩ ነው! እንዳሉን ሁሉ ዛሬም በዘመናችን እግዚአብሔር ፈልጎ ደግ ስው ኣጣ! የግድ ማመን ኣለብን እኛ ሐጥያተኞች! ክኣባቶች እስክ ተራው ህዝብ ከልብ ፈጣሪን ይቅርታ መጠየቅ ኣለብን! ! እናንተ ኣባቶች የትውልዱን ቨከም በሱም ሆነ በቤተስቦቹ ኣውቆም ይሁን ሳያቀው በወረስው አጉል ኣምልኮ በዘመናችን ተይዟል! ለዚህ ነው የጋራ መፍትሔ ኣጥተን ቋንቋወቻችን ተደበላለቁብን! መቼም ምክር ለተቀባዪ ይከብዳል ይባላል ! ግልፅ ነው ኣሁን ምርጫ የለንም ! በዘመናችን መቨፍፍን ይሂው በዲያቢሎስ የታገዘ ኣራጅ ትውልድ ኣየን ! ክዚህ በላይ እውነቱን ተናግሮ ትውልዱን ወደ ኣንድ መስመር ማምጣት ብቻ ነው!!! ኣለበለዚያ ዕንቁ ሐይማኖት እያለን በተግባር ትውልዱን ካልቅየርን ጥቅስ መዞ መጠቃቀስ ለፔንጤም ኣልሆነም! ትውልዱ በትግባር ክተዋህዶ ጋር መኖር ኣለብን! በይፈ ወደ ፩ እግዚአብሔር መንገድ ብቻ ተመለሱ! ብሎ መናገር ማሰተማር የግድ ነው! ፈጣሪ ሲቆጣ ይሄው በሀሳብ አራምባ እና ቆቦ ሆነን የጋራ መፍትሔ አጥተነ የፓለቲከኛ እና የሐይማኖት አባቶችን በጎጥ አድፍጦ በሀሳብ መደበላለቀ አየን! እና አዲሰ ሐይማኖት እንደ አቨን አበዛን በይፈ ትውልዱን ከታች ወደ ላይ አመለካከቱን በመሰበክ መቀየር! ቀጥ ካለው ፩ ሐይማኖት ፩ ጥምቀት አስረግጦ መሰበክ ያሰፈልጋል! ሰሊዚህ ሴይጣንን በስሱ መቃወም! ዛሬ አራጅ ትውልድ አየን ዋጋ አሰከፈለን! ስለዚህ መቨፋፈን ይብቃ ትውልዱን እናድን! ግልፅ ስብከት ይፊልጋል! ዛሬ ዛሬ እውነተኛ ለማሰመሰል የናጄርያ የጠንቋዮችን ሲም ካርድ ሞልተው ትውልድን ኣደንዝዞ በካራቲ ስባብሮ ሴይጣን ሲወጣ ትውልዱ ምነ ያህል ደንዝዟል! ለመሆኑ ሴይጣን በማን ስም ነው ይሚወጣው? ከወጣ በሃላሰ ማነው የሚመሰገነው!? መምህራችን ከልባዊ ምስጋና ጋር እግዚአብሔር መንገዱን ያመልክቶት እና ትውልዱን የማዳን እና የማትረፍ ፅጋ ውን ያድሎት!!!😢*
@haregewainfisseha5971
@haregewainfisseha5971 10 ай бұрын
Very true!!! The Almighty God protect our church and our country!!!
@habteyesabate166
@habteyesabate166 9 ай бұрын
ታዲያ ጳጳሥ መሆን ያለባችሁ እናንተ እያላቹ ለምንድን ነው ,,,,
Why no RONALDO?! 🤔⚽️
00:28
Celine Dept
Рет қаралды 98 МЛН
Одну кружечку 😂❤️
00:12
Денис Кукояка
Рет қаралды 1 МЛН
Lazy days…
00:24
Anwar Jibawi
Рет қаралды 8 МЛН
Amharic Audio Bible Psalms - Ethiopian Amharic Bible Reading
3:48:29
Amharic Mezmur & Amharic Bible
Рет қаралды 206 М.
🔴 ቀድሞ የገባ ሰው ይፈወሳል || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:48:30
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1,2 МЛН
Why no RONALDO?! 🤔⚽️
00:28
Celine Dept
Рет қаралды 98 МЛН