የክርሲቲያኖ ሮናልዶ አጭር ታሪክ!!በ ፍቅር ይልቃል

  Рет қаралды 12,833

Fikir Yilkal ፍቅር ይልቃል Tribune Sport

Fikir Yilkal ፍቅር ይልቃል Tribune Sport

Күн бұрын

Пікірлер: 14
@AzmachuAzmachutesfaye-bh7hb
@AzmachuAzmachutesfaye-bh7hb Ай бұрын
ፍቅር ኤፍሬም ውዶቼ የእኔ ምርጦች ትሪቩን ይለያል ዋው ሮናልዶ ለእኔ ይለያል ቪቫ ሮናልዶ! አዝማቹ ነኝ ከወለጋ ሰፈር
@tegegnchane6582
@tegegnchane6582 Жыл бұрын
ቢግ ላይክ ፍቅር ለኔ ሮናልዶም ሜሲም ምርጥ ናቸዉ ሁለቱንም እኩል እወዳቸዋለሁ ነገር ግን ሜሲ የለይብኛል ቢሆንም በእኛ እድሜ ሁለቱን ኮኮቦች ማየት በመቻላችን ፈጣሪን ልናመሰግን ይገባል ያርሰናልና የባርሳ ደጋፊነኝ ኦነሪና ሜሲ እስትንፋሴ ክርስቲያኖ ደግሞ በግል አድናቆት ደሜ ናቸዉ
@hikobaba5264
@hikobaba5264 2 жыл бұрын
ወላ በሀሙሱ ጫወታ ልቤ ሰበረው በቃ እድሜ ምን ያህል መሰዋትነት እደሚያስከፍል በዛው ለተረዳው ብዙ ትምርት ይሰጣል ሁሉም ነገር በልጅነት እድሜ ሳይሂድ ማድረግ እዳለብን ያሳያል ሰክሰስ ላይ መድረስ እታች ሁኖ እጂ እደኛ ሀገር ወጣቶች በወጣትነታቸው ያለ ሜንም አይነት ስራ እየተሳለቁ እየቀለዱ በየ ቤቱ ለሚቀመጡ ልጆች በእግር ኳስ ቢማሩ ብዬ እመኛለሁ ምክንያቱም እድሜ ከሂደች ቦሀላ ብዙ ዋጋ ታስከፍላለች
@photoartmedia5519
@photoartmedia5519 Жыл бұрын
CR7 🥰🥰🥰
@sadamHussein-z7k
@sadamHussein-z7k 21 күн бұрын
አስገራሚ ነው
@rasfirew7946
@rasfirew7946 Жыл бұрын
Please ስለ ሮይ ኪን
@SitiabdrehmanSitiabdrehman
@SitiabdrehmanSitiabdrehman 3 ай бұрын
ሰላም ሰላም ፍቅር ክርስቲያኖ ሮራንዶና ሜሲ ከምወዳቸው ኮከብ ተጫዋቶች ውስጥ ዋነኞቹ ናቸው ግን ሜሲን አስቀድማለው
@mulalove0106
@mulalove0106 Жыл бұрын
CR7❤❤siuuuuuu
@ገኒጥቁርሀበሻዊት
@ገኒጥቁርሀበሻዊት Жыл бұрын
እኔም እንደዛው ነው ማስበው ስለክሪስ ጎል ካላስቆጠረ ጨዋታ አልተሰለፈም ብዬ ፣cr7እልህኝነቱ ወኔው ያኮራኛል ወንድ ነው
@ملاكملام-ر6ر
@ملاكملام-ر6ر 9 ай бұрын
አወ ምርጥ ተጨዋች ነው ግን በስፖርት ያካል ብቃቱን እንዳሰተካከለ ጭንቅላቱንም ቢያሰተካክለው ጥሩ ነው እራስ ወዳድና በሰወች ውድቀት ተሳልቆ ገሰፎ ለመታገት የሚሞክረው ነገር ያሰጠላኛል እራሱ አንደኛ ነኝ ቢልም በትክክል ምርት አምስት ሰወች ቢባል አራተኛው ልሆን ይችላል
@yohannes9958
@yohannes9958 4 ай бұрын
Don’t disrespect the 🐐
@ethio880
@ethio880 2 ай бұрын
አለቃ እኮ ይችላል
@TamiratAdela
@TamiratAdela 8 ай бұрын
ሰላም ሰላም ውድ የትሪቡን ስፖርት አቅራቢዎች የአፍሪካ ዋንጫ ፍጻሜ ናይጄሪያ ኮትዲቫርን 2-1 ታሸንፍለች ድል ለንስሮቹ
@abenezersiyoum0813
@abenezersiyoum0813 6 ай бұрын
CR 7 ❤❤❤
Ethiopia - በኢራን የተፈራው ሆነ
10:58
Feta Daily
Рет қаралды 64 М.
SISTER EXPOSED MY MAGIC @Whoispelagheya
00:45
MasomkaMagic
Рет қаралды 16 МЛН
龟兔赛跑:好可爱的小乌龟#short #angel #clown
01:00
Super Beauty team
Рет қаралды 75 МЛН
Não sabe esconder Comida
00:20
DUDU e CAROL
Рет қаралды 49 МЛН
ሚሪዮ ባሎቶሊ በነውጠኛነቱ የተጎዳ ኮከብ !!!በፍቅር ይልቃል
13:53
Fikir Yilkal ፍቅር ይልቃል Tribune Sport
Рет қаралды 102 М.
ያልነገሠው አልጋወራሽ ! The Prince Who Never Became a King! ኔይማር Fikir yilkal tribune sport
13:17
Fikir Yilkal ፍቅር ይልቃል Tribune Sport
Рет қаралды 30 М.
The Downfall of Paul Pogba !  የባከነው ተሰጦ ! ፖል ፖግባ Fikir Yilkal ! Tribune Sport !
14:36
Fikir Yilkal ፍቅር ይልቃል Tribune Sport
Рет қаралды 52 М.
SISTER EXPOSED MY MAGIC @Whoispelagheya
00:45
MasomkaMagic
Рет қаралды 16 МЛН