የአክሱም ሐውልት ስር የሚገኘው ወርቅና እንቁ | ልዩ ዘጋቢ ፊልም

  Рет қаралды 14,879

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

Subscribe and follow us on:
WebSite : www.artstv.tv
Facebook : / artstvworld
Instagram : / artstvworld
TikTok : / artstvworld
X / Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/ArtsTvWor...
#Ethiopia #Ethiopian #habesha #ethiopian_tv #arts_tv #arts_tv_world #ethiopian_news #ethiopian_news_today #ethiopian_drama #ethiopian_music #ethiopian_show #entertainment #tobiya_arts_tv #tobia #tobiya #frash_adash #tesfahun_kebede_frash_adash #Dereje_Haile
© Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited.
Copyright ©2024 Arts Tv World

Пікірлер: 72
@regibenoah6362
@regibenoah6362 4 ай бұрын
ተባረክ፣ ራፋቶኤል ፈጣሪ ጥበቡን ይግለፅልህ።
@henokGoyitom
@henokGoyitom 4 ай бұрын
Thank You ARTS TV. From Tigrai.
@mesayabebe1880
@mesayabebe1880 4 ай бұрын
አሪፍ በርቱ ። ስለ ሀገራችን ሚስጥራዊ ነገር እያሳወቃችሁን ነው አመሰግናለው። ይቀጥል።
@Addis-n6d
@Addis-n6d 4 ай бұрын
የማን አገር
@Ye-maryam
@Ye-maryam 2 ай бұрын
​@@Addis-n6dኢትዮጲያ
@yonaskemsi3906
@yonaskemsi3906 4 ай бұрын
ከ 1966 የጠፈጠረው ትውለድ በዘረኝነት የሰከረ እርስ በርስ መገዳደል የሚወድ ለውጭ ጠላት ቅጥረኛ የሆነ ከሰፈሩ ውጭ ማሰብ የማይወድ ጥቅመኛ ስለሆን ይህን የመሰለ አባቶቻችን ያቆዩልንን ቅርስ መጠብ የማይችል ሆኗል
@tsiyonawiAxumawi
@tsiyonawiAxumawi 4 ай бұрын
ቆሻሻ የቆሻሻ ዘር አማራ ነው የትግራይ ጠላት
@yonaskemsi3906
@yonaskemsi3906 4 ай бұрын
@@tsiyonawiAxumawi የቀነጨረ ጭንቅላት ከዘር ሌላ አያስብ ። አማራ ኦሮሞ ትግሬ ከማለት ውጭ አስተሳሰብን አስፋ
@Maykomola
@Maykomola 4 ай бұрын
ሁሉ የኛ ኣህያ ኣትንጫጫ ከናንተጋ ወደውሃላ እንጂ እድገት የለም መናጢዎች
@NBI3
@NBI3 4 ай бұрын
አረ ባክህ ወሬ ማውራትማ የእናንተ ነው ፤ ትግራይ ጠልታችሁ ቅርሷን የምትወዱ። አንዱ አንተ ነህ......ወሬ
@YankeeSerra
@YankeeSerra 4 ай бұрын
@@tsiyonawiAxumawi ዘር ለማኝ ችጋራም፣ መናገር የለለብኝን እንድናገር ገፋፋኸኝ ።
@eyoeltesfay-tf4kl
@eyoeltesfay-tf4kl 4 ай бұрын
great start , can you also ኣባ ገሪማ ገዳም እና abba garima gospels ብታሳዩን
@negedetobia
@negedetobia 4 ай бұрын
ራፋቶኤል ስትቀርፁ የጀርባ ማጀቢያውን ብትቀንሱት፡ መልካም ነው። ድምፅህን አፍኖታል።
@Dirsanat
@Dirsanat 4 ай бұрын
የምትዳስሳቸው ርዕሶች በጣም ዕንቁ ሆነዉ ሳለ አቀራረብህ ግን highlight ብቻ ነው ። ምክንያቱም እያንዳንዱን ስራዎችህን አይቻለሁ እና ቅደመ ዝግጅት ይጎድለዋል! ቢሆንም ግን በርታ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን!
@livebytrue7322
@livebytrue7322 4 ай бұрын
እባካችሁ ያለንን ሃብት አውጥታችሁ ተጠቀሙበት ማውራት ብቻ ትርጉም የለውም ካለ አሳዩን
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 4 ай бұрын
Minim engliz afe bateteqem arif naw !
@senaithailetesfa8200
@senaithailetesfa8200 4 ай бұрын
ENDEWE ZEME BICIA NEWENA KEBERE LE HAYALU GETA KEBERE LE HULACIHUM YEHUNELEN YE ETHIOPIAN KERESOCE BE KEREBU ENDENEGEMEGEME SELEMETASEGOBEGNUNE::ENAMESEGINALEN 🙏🙏🙏
@user-gd3rq6zh5m
@user-gd3rq6zh5m 4 ай бұрын
Why exaggerate and lose credibility? Just the fact on the ground!
@yoniyoyo6393
@yoniyoyo6393 4 ай бұрын
አኩሱምና ታሪኳ ከእነ ታቦተ ጽዮኗ👉የትግራይና የኤርትራ ሕዝብ ብቻና ብቻ ነዉ💯💯💯💯
@WasihunAbate-yy8co
@WasihunAbate-yy8co 4 ай бұрын
ከብት ትግራይ እሚባል ነገር የለም የአገውና አማራ ነው አጋሜ ነጋዴ ነበር
@wediweyinking
@wediweyinking 3 ай бұрын
​@@WasihunAbate-yy8coገለቱ ከተረት ተረት ከውሸት አለም ውጪ ኣማራ ከዛግዌ ስርወ መንግስት ወዲህ ከ1200 ዓም ወዲህ ነው የታወቀው አክሱም የኛ የአክሱማውያን የአግኣዝያን ነች እና የአሁንዋ ሱዳን የምትባለው እና አሁን የመን ተብላ እየተጠራች ያለቺው የድሮዋ ናግራን በአክሱም ስር ነበረች የመን ሱዳን በአክሱም ስር ነበሩ እና አክሱም የገነቡ ከንግስተ ሳባ ቀጥሎ ነገስታት ኢዛና ወሳይዛና ንጉስ ኣልኣሚዳ ንጉስ ባዜን ንጉስ ኣልኣሚዳ አፄ ካሌብ አፄ ገብረመስቀል የመሳሰሉ ናቸው ሌላው አክሱምን የሃይማኖት የስልጣኔ የነገስታት የአፄዎች መጀመሪያ ናት ሃይማኖት እያስፋፉ ስልጣኔ ጥበብ ለሰው እያስተማሩ የነበሩ ኣባቶቻችን ናቸው እና በአክሱም ኪንግደም የነበረ ቋንቋ ሳባውያን እና ግእዝ ናቸው ኣማርኛ የመጣው ከግእዝ ከአረብ የተዳቀለ ሲሆን በ14 ክፍለዘመን ነው የልሳን ቋንቋ የሆነው እና ኣማራ የታወቀው ከዛግዌ ስርወ መንግስት ወዲህ ነው እሺ አንቺ ገልቱ
@lewidaniel8484
@lewidaniel8484 4 ай бұрын
ጥያቄ ኣለኝ ለፕሮግራሙ ኣቅራቢ። ፩፦ ስለምንድነው የኣብርሃ ወ ኣፅብሃ ታሪክ በካሪክለም ያልገባው። ፪፦ ኣረቦች በቁርኣናቸው ሳይቀር ያካተቱት ንጉስ ኣብርሃ ፣ከየመን እስከ ሳውዲዎች ያሉ ኣንድ ግለሰብ ሳይቀር ሙስሊም ሁሉ የሚማረው የኣብርሃ ታሪክ ኣለ፡፡ ስለምን ከኢትዮጵያ ታሪክ ሳይ ነገር ታለፈ?? ስለ ኣብርሃ ታሪክ ማንም ግለሰብ ዓረብ ጠይቀው ይነግርሃል፡ ግን እውነቱን ስለምን በኢትዮጵያ ታሪክ ታለፈ ?? ሁሌ የሚገርመኝ ይህ ነው።።
@Berketyetsige
@Berketyetsige 7 күн бұрын
አለታለፈም አለ ሌላ ቪድዎ
@user-gd3rq6zh5m
@user-gd3rq6zh5m 4 ай бұрын
Stop exaggerating because you lose credibility!
@amahaabesha7083
@amahaabesha7083 4 ай бұрын
ይቅርታ ወንድሜ! ስለ የኣክሱም ሃውልትና የዓለም ወይም የመሬት ቅርጽ ኣራት መዓዝነት ኣላቀበለውም። ጥሩ የሚሆነው ጠለቅ ያለ ምርምር ያስፈልጋል። ይህን ለማለት ያስደፈረኝ በሆነ መጽሐፍ በግዕዝ የተከተበ የመሬት ቅርጽ የእንስራ ወይም የገንቦ ኣፍ የመሰለ ነው ይላል!!!
@Gyoutubeme
@Gyoutubeme 4 ай бұрын
የተጋሩ የስልጣኔ ጠርዝና የታሪክና ቅርስ ሲተነተን በለው! የአክሱማይት ዘመነ መንግስት የትግራይ ህዝብ ቀደምት የስልጣኔ መሰረትና ባለቤት ናቸው ብለህ ግለፀው!!! ለዚህም ነው ታሪኩን እንጂ ህዝቡን እንዲጠፉ ቀን ከለሊት የሚነደፈው!!
@danielmekonnen2419
@danielmekonnen2419 4 ай бұрын
ወንድሜ አሁን የለዉን ፖለቲካ ትተህ የዛሬ 1000 አመታት አደለም የዛሬ 400አመት ማን በረግጠኝነት እንደሚኖር እርግጠኛ መሆን አይቻልም
@eliastheb4332
@eliastheb4332 4 ай бұрын
ተጋሩ እኮ የህወሃት ፍጥረት ነው። አክሱም ትግሬ የለ ፡ የታወቀ እኮ ነው። 😅
@yonasfikre694
@yonasfikre694 4 ай бұрын
Denkoro sijemer axumin yeserut ethiopiawiyan enji tegaru aydelem tigre malet berasu aseminilik teegre sir nachihu silu yetefeterech sim nat teegre sir😂😂😂😂😂
@henokGoyitom
@henokGoyitom 4 ай бұрын
Tebab Atehun !
@Maykomola
@Maykomola 4 ай бұрын
ይሄን የትግራይ​ ታሪክ ስታይ መፅሃፈ ቁዱስ እንዳየ ሴጣን ተቃጠልክ ኣይዞህ ቸለው ሃቅሃቅ ነው😂😂 @@eliastheb4332
@maindila
@maindila 4 ай бұрын
This man said our planet is rectangular 😂. ተረት ተረት ..... 🤣 and there are no aliens we are all alone in the universe stop with the BS.
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 4 ай бұрын
Stop spreading ignorance we are in the era of information, lalibela was never built by Ethiopians but indians
@yosefsahle3214
@yosefsahle3214 4 ай бұрын
በ ኢዛና ዙፋን ተባይ ነቀዝ ነግሶ ሀበሽ አፈር በላ መልሶ መላልሶ 😭
@equarenderta7521
@equarenderta7521 4 ай бұрын
አረ የሌለ ታሪክ ኣታምጣ ። እንዴ መሬት ኣራት መኣዝን ለመንገር ነው ትላለህ ። መሬት ክብ እንደሆነች የሚገልፅ የድሮ የኣክሱማውያ መፅሐፍ እኮ ኣለ ። ኣክሱማውያን መሬት ክብ ናት ይላሉ እንጂ ኣራት መዐዝን ናት ኣላሉም ። ብያንስ ብያንስ በድንጋይ ላይ የተፃፉትን እንኳን ኣታዩትም ። ታሪክ ከመበረዝ ይልቅ እውነታው ከባለቤቶቹ መጠይቅ ይሻል ነበር ። የሌለ ያልተባለ ኣትበሉ ። ይሄ ኣራት መዓዝን ሌላ ትርጉም ነው ያለው ።
@zemenuzeme
@zemenuzeme 4 ай бұрын
ተጋሩ የሚባል በዘመነ ኦሪት አልነበረም ዲቃላ! የአክሱም የዘመነ ኦሪት ስያሜ አኹ ሹም ልክ እንደ ዋግ ሹም ትርጉሙም በአገዎኛ(አኹ፦ውሃ፣ሹ/ሱም ፦ስልጣን(የአገው አጋዚ)
@dohan1.0
@dohan1.0 4 ай бұрын
small knowledge is dangerous
@serenityshalom7387
@serenityshalom7387 4 ай бұрын
eta nab aboka meakor ziatewet nai tilyan meshenit ne aboka bi meakor himam ketilato niskum akele hamasen seraye jeberti rashaida saho elkum tefiekum agame isayas ewn lambadusa atfiekum gena eta ne aboka meakor ziatewet nai tilyan meshenit gud alewa gena gena solution coming soon Islamic Arabic republic Eritrea 🇪🇷 then Erena nikdmit mis nai tilyan meshenit 😊babene alora kalas sakit mara fnistra endiayamo 😊
@Gyoutubeme
@Gyoutubeme 4 ай бұрын
ደሮ ብታልም ጥሬዎን አሉ ከብዙ በጥቂቱ አፄ ቴድሮስም እንደተመኙት ኢትዮጵያን አንድ አላደረጉም የሸዋ የጎጃም የወሎ ነገስታት በንጉሰ ነገስት ስር መተዳደር የተጀመረው ኢትዮጵያ በንጉሰ ነገስትአፄ ዮሓንስ ነው ቀጥሎም የሸዋው ንጉስ ሚኒሊክ ከአፄ ዮሓንስ እልፈት በኋላ የክልሎች ነገስታት ከስመው በአንድ ንጉስና በፊታውራሪና ደጄዝማች ተተክተው ኢትዬጵያ መተዳደር የጀመረችው በአፄ ምኒሊክ ነው እናም የአክሱም ዘመነመንግስት ቀደምት የአክሱማውያን የትግራዋይ ስርወ መንግስት ሲሆን ከአክሱም ስርወ መንግስት መውደቅ የዛግዌ ስርወመንግስት ንጉስ ላሊበላ እያለ የመጣ ሲሆን የዘመነ መሳፍንት አስተዳደርም እንደነበር አንዘንጋ ይሁን እንጂ ኢትዮጵያ የሚባል ስያሜም አስተዳደርም በአክሱም ዘመነ መንስትአልነበረም ።አቢስኒያ መባልዋ ስንቶቻችን እናውቃለን!ስሜትና ታሪክ ለየብቻ ነውና አንብብና/አንብቢና ከተሳሳትኩ አርመኝ/አርሚኝ
@wediweyinking
@wediweyinking 3 ай бұрын
ገለቱ ከተረት ተረት ከውሸት አለም ውጪ ኣማራ ከዛግዌ ስርወ መንግስት ወዲህ ከ1200 ዓም ወዲህ ነው የታወቀው አክሱም የኛ የአክሱማውያን የአግኣዝያን ነች እና የአሁንዋ ሱዳን የምትባለው እና አሁን የመን ተብላ እየተጠራች ያለቺው የድሮዋ ናግራን በአክሱም ስር ነበረች የመን ሱዳን በአክሱም ስር ነበሩ እና አክሱም የገነቡ ከንግስተ ሳባ ቀጥሎ ነገስታት ኢዛና ወሳይዛና ንጉስ ኣልኣሚዳ ንጉስ ባዜን ንጉስ ኣልኣሚዳ አፄ ካሌብ አፄ ገብረመስቀል የመሳሰሉ ናቸው ሌላው አክሱምን የሃይማኖት የስልጣኔ የነገስታት የአፄዎች መጀመሪያ ናት ሃይማኖት እያስፋፉ ስልጣኔ ጥበብ ለሰው እያስተማሩ የነበሩ ኣባቶቻችን ናቸው እና በአክሱም ኪንግደም የነበረ ቋንቋ ሳባውያን እና ግእዝ ናቸው ኣማርኛ የመጣው ከግእዝ ከአረብ የተዳቀለ ሲሆን በ14 ክፍለዘመን ነው የልሳን ቋንቋ የሆነው እና ኣማራ የታወቀው ከዛግዌ ስርወ መንግስት ወዲህ ነው እሺ አንቺ ገልቱ
@AT-yl2hs
@AT-yl2hs 4 ай бұрын
ደሞ ታሪካችንን በይሆናል አፍርሳችሁ መና ልታስቀሩን ነው አዪዪዪያ ሳዳምን እኮ መሳሪያ አለው ብለው ነው ያጠፉት ግን በሗላ ሌላ ሆኖ ተገኘ እንጂ
@user-gd3rq6zh5m
@user-gd3rq6zh5m 4 ай бұрын
Only fact on the ground! No nonsense please! 😮
@lewidaniel8484
@lewidaniel8484 4 ай бұрын
የኣክሱም ሃወልት ለመረዳት ደብረዳሞ ህንፃ እና ሌሎች የትግራይ ቤቶች መመልከት በቂ ነው፡፡ የህንፃ ጥበብን ነው የሚገልፀው የሌለ ታሪክ ኣለም 4መኣዘን ገለመሌ ኣትዛንፉብን "እነ የታሪክ ሌቦች"
@TESFAMICALEMENGESHA
@TESFAMICALEMENGESHA 4 ай бұрын
ማነው የታሪክ ሌባ?
@slimagent4043
@slimagent4043 4 ай бұрын
I think everything there was in that cave was stolen by the guy that discovered it 20 years ago as the tour guy said
@equarenderta7521
@equarenderta7521 4 ай бұрын
አረ ተረት .... !! ኣክሲማሮስ ከክርስቶስ ልደት በኋላ ነው የተፃፈው ። ይሄ ሐውልት የተሰራው ከልደተ ክርስቶስ በፊት ነው ። የማይ ገናኝ ኣታገናኙ እባካችሁ የማስመሰል ተረታችሁ ተውን ። ይልቅ ለኛ ለባለቤቶቹ እየተወራረሰ የመጣው የኣባቶቻችን እውነተኛው ታሪክ ከኛ ብትማሩ ይሻላል ። በግምት ኣትቦተረፉ ።
@user-gd3rq6zh5m
@user-gd3rq6zh5m 4 ай бұрын
Stop teret teret ! Fact only please, because you lose credibility 😮
@rozazouba7538
@rozazouba7538 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂dingaye amlki hzbi tdiya tgera lemine lemani hone😂😂😂 qedimo keslxene lemine derqi merti lay teqemexe😂😂😂 😮 cgarme werari😂😂😂
@Eritrea-n4p
@Eritrea-n4p 4 ай бұрын
የኣክሱም ታሪክ የኤርትራ ታሪክ ነው በኣዱሊስ ስልጣኔ ዘመን የተሰራ ነው።
@Heimattg
@Heimattg 4 ай бұрын
መቼ መሆኑ ነው? ዘረቢስ ዝቓጭ ቀድመህ አባትህ እወቅ።
@AfewerkTeklay
@AfewerkTeklay 4 ай бұрын
Axumawian sabawian, sionaweyan, Ag'azian, Yaredawian...3000 years 🙏 Ertra 34 years No language, History, culture, teology, civilization, hair cloth style.....
@Eritrea-n4p
@Eritrea-n4p 4 ай бұрын
ኤርትራ ዝብል ስም ሕጂ ኢዩ መጺኡ ቅድሚኡ ግን ባሕሪ ነገስታት ይበሃል ነይሩ እቲ ስልጣኔ ከኣ ኣብ ገማግም ቀይሕ ባሕሪ ኣብ በዓል ኣዱሊስን ዙላን ነይሩ ዝበዝሕ ሰብ ኣቡ ኢዩ ዝነብር ነይሩ ወላ ብሳይንስ ከተረጋግጽ ትኽእል ኢኻ ኣክሱም ከኣ ጨንፈር ናቱ ኢዩ ዝነበረ ታሪኽ ጽቡቅ ጌርካ ምምሃር ይሕሸካ።
@WasihunAbate-yy8co
@WasihunAbate-yy8co 4 ай бұрын
​@@AfewerkTeklayበለው እስኪ በትግርኛ አክሱም ማለት ምን ማለት ነው ደደብ ግዕዝ ይማሩ
@samsamsun367
@samsamsun367 4 ай бұрын
ቀድመህ አዋትህን እወቅ የሚገርም መልስ❤
@wedihager5194
@wedihager5194 4 ай бұрын
ከኤርትራ በ 500 ዓ.ም የተሰረቀው ሃወልት ለማለት ነው ?
@eyasubahray3152
@eyasubahray3152 4 ай бұрын
ደነዝ
@lewidaniel8484
@lewidaniel8484 4 ай бұрын
ኤርትራ የሚባል ህዝብም መሬትም ኣልነበረም ከ 500 ። ተጋሩ ፣ትግራይ ትግርኚ፣ግእዝ፣ኣግኣዝያን፣ሓበሻ፣ሳባውያን፣ኣቢስንያ ኣለቀ። ከወዴት ናቹ ፈልጌ ኣጣኃቹሁ ???
@WasihunAbate-yy8co
@WasihunAbate-yy8co 4 ай бұрын
​@@lewidaniel8484ትግሬ እሚባል ነገር የለም አህያ ባንዳ ቃሉ ራሱ አገውኛ ነው
@samsamsun367
@samsamsun367 4 ай бұрын
​@@WasihunAbate-yy8coአይሻልህም ሽናሻ ባሪያ ይህ ሰለ ኢትዬጲያ ነው ምናወራው የጭንትበት ዝንብ
@EmanAbdurezak-li1lb
@EmanAbdurezak-li1lb 4 ай бұрын
ተረት ተረት አርት ቲቪ ምነው ተቀደደ ለማኝ የትግራይ ህዝብን የግድ የወያኔ ሴራ ናት ታድያ ትግሬ ለማኝ ባንዳ ለምን ሆነ እስኪ ወርቁ ይውጣና ለኢትዮጵያ ብሄርብሄረሰብ ልመና አቁሙ
@tsiyonawiAxumawi
@tsiyonawiAxumawi 4 ай бұрын
አማራ አህያ እስካላድረስ የትግራይ ህዝብ ሰላም አይገኝም
@EagerPetCat-wj7hi
@EagerPetCat-wj7hi 4 ай бұрын
ኧረ ምን አይነት ህዝብ ጋር ነው የምኖረው ውይ
@MilkanaMegos
@MilkanaMegos 4 ай бұрын
ወይ ቅናቻ ኣትቅና
@rozazouba7538
@rozazouba7538 4 ай бұрын
eko derqi merti lay tqemexewe selexenene silu ayferume😂😂😂
@henokGoyitom
@henokGoyitom 4 ай бұрын
Dedeb Araj Ashebari ! before 1400 Yrs There Was No Religion Called Islam. It Was created by A false Prophet callede Mame!
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 16 МЛН
Apple peeling hack @scottsreality
00:37
_vector_
Рет қаралды 132 МЛН
Every parent is like this ❤️💚💚💜💙
00:10
Like Asiya
Рет қаралды 8 МЛН
The Church Forests of Ethiopia Resembling the Garden of Eden Forest Ecologist Dr. Alemayehu Wassie
8:45
EOTC Buildings (የኢኦተቤ ህንጻዎች)
Рет қаралды 25 М.
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 16 МЛН