የክትፎ ድግስ❗️

  Рет қаралды 7,423

እጅግ ሞያ EJIGE MOYA

እጅግ ሞያ EJIGE MOYA

Күн бұрын

Пікірлер: 31
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 2 ай бұрын
እጅግዬ በጣም ቆንጆ የክትፎ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ ❤❤❤❤
@netsanetyaregal9335
@netsanetyaregal9335 2 ай бұрын
የኔ ውድ እናት፡ እጅግዬ በጣም ነው የምወድዎ ት!❤❤❤❤ እድሜና ጤና፡ ይሰጥዎት❤❤
@aberashayele66
@aberashayele66 2 ай бұрын
እጂጌ እጅሽ ለዘላለም ይባረክ
@menenbayou4930
@menenbayou4930 2 ай бұрын
የ ቃል እናት በጣም ነው ደስ የምትሉት አምላካችሁን የምትወዱ ቤተሰቦች ናችሁ ተባረኩ
@misraklebubeyane4017
@misraklebubeyane4017 2 ай бұрын
አይ ሞያ እውነትም እጅግ ሞያ የክትፎው ሥጋ እንዴት ያስጎመዣል 👌❤
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 2 ай бұрын
ወይዘሮ እጅጌ እጅሽ ይባረክ❤❤❤❤❤❤
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 2 ай бұрын
ማዘርዬ ካላስቸገርኮወት የአይብ አሰራርን ቢሳዩኝ❤❤❤❤❤❤❤
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 ай бұрын
በጣም ያስጎመጃል::
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 2 ай бұрын
Wow እጅግ ሞያ ልዩ ናት❤❤❤
@eletderash
@eletderash 2 ай бұрын
እጂጌ እጅሽ ለዘላለም ይባረክ❤❤❤❤🙏
@sinkekassa1971
@sinkekassa1971 2 ай бұрын
Mazer Enaten Masaluigh ❤
@alemabebe2674
@alemabebe2674 2 ай бұрын
ውይ ሲያስጎመጅ😊😊 ❤❤
@SpikeNoobz
@SpikeNoobz 2 ай бұрын
I can't wait to come Addis
@rahelmulugeta5124
@rahelmulugeta5124 2 ай бұрын
ተባረኪ እጅግ ከነልጆችሽ
@asterzeleke9459
@asterzeleke9459 2 ай бұрын
የኔ እናት እጅሽ ይባረክ
@LulaHabtu
@LulaHabtu 2 ай бұрын
❤❤❤
@melat21
@melat21 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@HamadSalim-b2n
@HamadSalim-b2n 2 ай бұрын
የኔ ዉድ ዉዶች ሰወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@habteshewaker5089
@habteshewaker5089 2 ай бұрын
እኔ የቃልዬ እናት እምወዶት መልካም ቤተሰቦች ናችሁ
@medhanithailu2710
@medhanithailu2710 2 ай бұрын
እትዬ እጅጌ ይኸው ቅቤ አልቆብኝ ምግብ አስጠልቶኛል።😢😢😢
@menbereandre8860
@menbereandre8860 2 ай бұрын
ለ 10 ሰው የሚሆን ስንት ነው ከውጪ አገር ለማዘዝ ነው ። አመሰግናለሁ
@kedist1978
@kedist1978 Ай бұрын
ስልካቸው screen ላይ ይታያል እኮ ደውሎ መጠየቅ ይቻላል
@tjj269
@tjj269 2 ай бұрын
Wow betam konjo
@alemnehdinknesh3322
@alemnehdinknesh3322 2 ай бұрын
ሁለት ወር ቀረኝ ያንቺን ምግብ ለመብላት ገና ሳልገባ ነዉ የማዘው
@frewhiwettewelde1503
@frewhiwettewelde1503 2 ай бұрын
ቅቤ ማፍሰስ ብቻ አይደለም ። ክትፎን ክትፎ የሚያሰኘው።ጎመኑ በጣም መድቀቅ አለበት የጎመኑ ግንድ( እንጨቱ ) አይገባም ቅጠሉ ብቻ ነው መሆን ያለበት። የክትፎ፣ የዐይብ፣ የጎመን አሰራር ለጒራጌ እንተው።😂
@አሁንአሁን
@አሁንአሁን 2 ай бұрын
ጉራጌ መሰሉኝ እኮ እሳቸው ። ካልተሳሳትኩኝ
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 2 ай бұрын
አልወድም ክትፎ
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 2 ай бұрын
ቆጮ በጥም❤❤❤
@ShahBaz-y5e
@ShahBaz-y5e 2 ай бұрын
❤❤❤
@hiwotabraha6342
@hiwotabraha6342 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
የገበር ምጣድ ዳቦ | ጥምቀትን ከእኛ ጋር
7:11
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 10 М.
ሴቶች ሁሉ ሊጠጡት የሚገባ❗️❗️❗️
13:09
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 240 М.
ዋዜማውን ስንሰራ አነጋን‼️‼️
8:58
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 45 М.