KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
መገን 2 Megen | Tesfa Arts
19:38
//አራዳ ቅዳሜ// ከወገብ በላይ አልፈሃል ከወገብ በታች ወድቀሃል😂
20:10
Who is More Stupid? #tiktok #sigmagirl #funny
0:27
When the baby HEROBRINE Take Revenge With The Death Note | MInecraft Animation #shorts
0:41
Challenge CR7 people try the impossible-to-do Cristiano challenge 2m68😱😳⚽️
1:01
BlUE tan triste con GARTEN OF BANBAN - RAINBOW FRIEND vs GARTEN OF BANBAN | Rainbow Friends Español
30:51
የከተማ ሰው ጥቅሴው... 😂🤣😂 መገን 3 Megen | Tesfa Arts
Рет қаралды 300,519
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 129 М.
Tesfa Arts
Күн бұрын
Пікірлер: 740
@hirutgirma3499
2 жыл бұрын
በትዳርና በልጅ ፍቅር በአወላለድ ደረጃ ቅመምዬ የተናገረችው ትክክል ነው 100%
@saraamharawitethiopia
2 жыл бұрын
እኮ ማማዬ😃😃የከተማ ሴት ሰለጠንኩ ብሎ የሰገጠ ነው እኮ እርቃኑን እየሄደ ሁሉም ከአደባባይ ታይቶ ምኗ ለማየት ያጓጓል😃😃የእኔ አማራ ስልጡን እኮ ነው። ስልጣኔ ማለት ፣ሃይማኖተኛ መሆን፣ ባህልን መጠበቅ፣ ሥርዓቱን ማክበር ነው እንጂ ከንቱ የሆነ የነጫጭባ ምዕራባዊያንን ከንቱ ባህል መከተል አይደለም። እሱ ስይጣኔ ይባላል😃😃Amhara, my beautiful nation, I am always proud of because it is a civilized nation that preserves its culture 💚💛❤
@seadi1488
2 жыл бұрын
እናንተስ ሽ ሁኑልን ለማዳም ቅመሞች ምርጥ መዝናኛ በተለይ ልጅቷ ወይኔ ትወናዋ
@hanannguse4940
2 жыл бұрын
ልጅቷ እዴት ነዉ የምታምረዉ ደሞ የቅላቷ 😍😍
@sunethraraja2093
2 жыл бұрын
Yse
@medinamedina4595
2 жыл бұрын
መሻአላህ በሉ ወይ
@osmanahmedmohammed4916
2 жыл бұрын
ወሎ ከፈጣሪነው
@ematube9407
2 жыл бұрын
ማሻላህ በሉ
@oumumusab2088
2 жыл бұрын
ማሻ አሏህ በይ እህቴ
@emmumehari1290
2 жыл бұрын
‹‹ይበል የሚያሰኝ ስራ ነዉ በርቱልን 2ቱ ተስፋዬዎች ደግሞ በጣም ነዉ የምታምሩቱ ፎዚ እና ኤፋ በርቱ !!!
@sadaalkaabi144
2 жыл бұрын
እኔኮ የውነት ገጠሬ መስለውኝ በተለይሧ ወላሂ ችላበታለይ
@tube-bp7ew
2 жыл бұрын
በቅንነት ደምሩኝ እስኪ ወገኖቸ
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
እሕትአለምየደምሪኝኝማማሚየ
@amotube7780
2 жыл бұрын
እሙየ ቤተሰብ እንሁን ደምሪኝ ሃያቲ
@ሰአድወሎየዋ-ኸ2ፀ
2 жыл бұрын
@@ጠቢየፍቅርሃገር 😂😂😂😘
@ohbg8196
2 жыл бұрын
በጣም ነው የምትችሉት ልጅቷ በፊት የሰራችው ፊልም አላት ጎበዝ ተዋናይ ናት ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል
@ruhamabarkot4802
2 жыл бұрын
እኔ እራሱ ከስንት አመት ብኋላ አየኋት😍
@zedtube2837
2 жыл бұрын
ሰርታለይደ ምድነው ርዕሱ
@zewdumamo
2 жыл бұрын
እውነተኛ አይደለም ግን
@ruhamabarkot4802
2 жыл бұрын
@@zedtube2837 ውይ ቆይቷል ርእሱንኳ አላስታውስም
@amotube7780
2 жыл бұрын
ደምሪኝ ሀያቲ
@oumumusab2088
2 жыл бұрын
ብዙ ኮሜቶን ልጅቷን ስታምር እያላችሁ አይን ዳሰጧት ማሻ አሏህ በሉ
@Ddfghjkuygbn
2 жыл бұрын
ትክክል
@ematube9407
2 жыл бұрын
ሳህ
@mmmmmbjjjd7250
2 жыл бұрын
ክክክክኢወላ፣ማሻአላህ
@ጦይባቢንት.ጀማልኢስላምሰ
2 жыл бұрын
ማሻአላህ ግንኮ. መንገድ ላይ የተዘራ እሸት ለዘራፊ ምቹ ነው እንኳን በሚድያ
@oumumusab2088
2 жыл бұрын
@@ጦይባቢንት.ጀማልኢስላምሰ አወ ልክ ነሽ አሏህ ይጠብቃት እንጅ ግን እኛም ያየንውን ነገር አሏህን እናውሳ አይን ክፍ ነው ለማስታወስ ያህል የተናገርኩት
@fatumamohammed8459
2 жыл бұрын
ሸብቶ አላለችም የኔ ዉዶች ደስ ትላላችሁ በርቱለሰን በጣም ነዉ የምወዳችሁ አላህ ይጠብቃችሁ
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
እሕትአለምየደምሪኝኝማማሚየ
@amotube7780
2 жыл бұрын
ፋፊየ ደምሪኝ
@MulualemShowሙሉዓለምሾው
2 жыл бұрын
@@kamilawollo7528 ማር እስቲ እንደማመር ሰብስክራይብ ግጭኘ እኔምምም
@MulualemShowሙሉዓለምሾው
2 жыл бұрын
@@amotube7780 ኑ እንድርምስመር
@muluteferi7346
2 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ ፎዚ(ቅመም) ኤፍ በርቱ ብዙ እንተብቃለን
@ራሚአቡኪዩቱብ
2 жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ሆዴ ቆሰለ አቤት የገጠር ልጅ መሆን መታደል እኮ ነው የኔ ውቦች በርቱ
@amotube7780
2 жыл бұрын
ራቢየ ደምሪኝ ቤተሰብ እንሁን
@عثمانعثمان-ر2ن3ي
2 жыл бұрын
በረቱልን
@selamawitworiku7022
2 жыл бұрын
ትወና ትችላላችሁ አይገልፀውም ጎበዝ
@tube-bp7ew
2 жыл бұрын
ሰላምዬ ደምሪኝ በቅንነት
@ኡሙዚያድ
2 жыл бұрын
ውይ ቅመም ስታምር የኔ ድቡሸ ስወድሽ ወሎ ገራገሩ የፍቅር አገር💋💋💋💋
@abdukedir8198
2 жыл бұрын
በጣም ነው የተመቸኝ ደስ ይላል። አሁን እያስኬዳችሁ ያለበት መንገድ አሪፍ ነው። እንደዚ ፈር ያለቀቀ ስራ ይለምልም፣ ይፋፋም ! በርቱ !
@ousman-solomon
2 жыл бұрын
ይበል የሚያሰኝ ስራ ነዉ በርቱልን 2ቱ ተስፋዬዎች ደግሞ በጣም ነዉ የምታምሩቱ በርtu
@Tube-ib9go
2 жыл бұрын
ምርጥ ናቺሁ ከምር ንግግራቺሁ ለራሱ ልክ የገጠር ሰው ናቺሁ ገጠር ውስጤ ነው
@tube-bp7ew
2 жыл бұрын
እንደማመር በቅንነት
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
እሕትአለምየደምሪኝኝማማሚየ
@amotube7780
2 жыл бұрын
ፋፊዬ ቤተሰብ እንሁን ነይ
@ዱኒያድካምብቻ
2 жыл бұрын
የወሎ ሴት. ባሎን አትሳደብም ይህን የምሰድቡበትን አስተካክሉ. የወሎ ሴት ለባሎ ያላት ክብር ለየት ያለ ነዉ. ለራሰ አቱ ብላ ነዉ የምትጣራዉ.
@አዲስአበባቤቴ-ደ1ቀ
2 жыл бұрын
ሰማእቷን በጣም ነው የምትመቹኝ በጉጉት የምጠብቃቹ 😂❤
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
እሕትአለምየደምሪኝኝማማሚየ
@madinamadina4406
2 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😅😅😅😅👍
@fafihabeshawit9322
2 жыл бұрын
ስጠብቃችሁ ነበር የኔ ውዶች ስታምሩ ውይ ቅመምዬ ስወድሽ🥰🥰🥰
@tube-bp7ew
2 жыл бұрын
ፋፊ በቅንነት ደምረኝ
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
እሕትአለምየደምሪኝኝማማሚየ
@ዙዙነኝከመዳምኩሽና
2 жыл бұрын
🤣🤣❤❤❤ ስጠብቃችሁ ነበር እንኳን ደና መጣችሁ ገጠር ውስጤ ነው
@amotube7780
2 жыл бұрын
ዙዙየ ደምሪኝ በቅንነት
@ደሴላይነውቤቷ
2 жыл бұрын
ወይ ቅመምየ በሳቅ የኔ ድቡሽቡሽ 😁😁😁😁😁
@ዙዙነኝከመዳምኩሽና
2 жыл бұрын
ቁንጫ ያስቸግራችኋል 🤣🤣🤣የኔ ቅመም ይመችሽ❤❤
@halmaabc9097
2 жыл бұрын
ወይኔ ልጅቱ ስታምር ቆንጅየ ናት የኔ ድቡሽቡሽ
@tube-bp7ew
2 жыл бұрын
ሀሊማ እህቴ ደምሪኝ
@maskiapp5405
2 жыл бұрын
ደጉ የዋሁ ያገሬ ሰው !!!እግዚብሄር ሀገራችንን ሰላም አድርግልን
@seidtubee
2 жыл бұрын
ዋውበጣም አዝናኝ አስተማሪ ቪድወነው እስከመጨረሻውነውየዳመኩት በገጠረኛ ዘይቤመሆኑለሰወች እዳይሠለች ያደርገዋል
@ruhamabarkot4802
2 жыл бұрын
ግን ወንዲሜ አቅራቢው የቀን ውሏቸውን ብታሳዩን ማለትም የሚስሩትን በሙሉ የገጠር አዋዋል ምን ይመስላል በሚለው።
@ኢንተርናሽናልአሽቃባ-መ7ኸ
2 жыл бұрын
የገጠር ሰዎችን አይደለም ቁሜ ሙቸም ዉድድድ ነዉ የማደርገቸዉ ሞቴንም ኖሮየንም ገጠር ያርግልኝ ይሁን ይደረግልሽ በሉኝ
@zewidekebede8710
2 жыл бұрын
ተስፍየ የት ነበራችሁ በርቱ ብዙ መስራት ትችላላችሁ ባህላችንን ቁልጭ አድርገዉ እያሳዪን ነዉ
@kidushworku1595
2 жыл бұрын
Betam konjo des yemil emiyazinana program.. Ketay net binorew des yilal
@semiraseidendires47
2 жыл бұрын
የገጠር ልጂ መሆን መታደል ነው በሳቅ ሆዴ ነፈረ😂😂😂
@FoziyTube
Ай бұрын
እረወይኔ ቀልድለዛ ውበትችሎታ አማራየሁሉንያደለው❤
@hanagerma9528
2 жыл бұрын
የሳቄ ምንጮች ስወዳቹ😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘ካሜራ አማኑ በርታ ናፍቀኸኝ ነበረ የምር በርታ እሽ
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
እሕትአለምየደምሪኝኝማማሚየ
@Tabor810
2 жыл бұрын
Which accent Amharic was this ? I like it but it’s different from the one I know
@gobezeassefa1437
Жыл бұрын
it is wollo's.
@gatnetabay4498
2 жыл бұрын
ከማሩ ባላገሩ ጋር ሲሰራ የነበረው ቃለ መጠየቅ የሚያደርግላቸው ድምጹ ደስ ይላል
@Zd.t-s3v
2 жыл бұрын
መልካ አለባበሣ ያረብ ልጂ ነው እምትመስለው የኔ ውብ ስወድሽ።
@---2661
2 жыл бұрын
ወይኔ ዛሬ ነው ማያቸው በጣም ነው ደስ የሚሉት በናታችሁ ሁሌ አቅርቧቸው❤❤❤❤
@ሀሊማነኝከወደወሎ
2 жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ በርቱ 🤗😘😘😘😘😘🇪🇹🕊🇪🇹💕🇪🇹🙏
@fuadabdela8754
2 жыл бұрын
Wow በጣም በጣም ደስ ይላሉ ቀጣይ አለው አሳውቄኝ subscribe እያረጋቹ ደስ ይላል ቀጣዩን በናትህ
@meryemtube3653
2 жыл бұрын
ውይይይይ ፎዚ ፍርስ ነው የምታደርጊ😂😂😂😂😂😂😂የቁራዎቹ ጩሃት ደግሞ አይ ትዝዝዝታ😥😥😥😥
@Nunusha3985
2 жыл бұрын
አቦ My ወሎ ኡፍፍፍፍ በጣም ነው የምታምሩት እንኳንም ወሎዬ ሆንኩኝ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@shashezinabe8220
2 жыл бұрын
እደው እኮ በስቅ ነው እምገሉኝ. ከምር😂😂 ቅመምዬ የኔ ዱብሽ. ስወድሽ 😘
@Mesiso4188
2 жыл бұрын
Egzabher ka ayin yitebkish lijituha sitamir🥰😘dasi silu😀😂🤣
@zelalemgetachew6199
2 жыл бұрын
መገን ወሎ !! አሁንስ በሳቅ መሞቴ ነው፡፡
@yodittube11
2 жыл бұрын
አንቺ ዴንቆሮ ጠጋ በይ ነው የሚለው አላለችም🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@nunat6047
2 жыл бұрын
ወንዱም ሴቷም ሲያምሩ የገጠር ውበት ዋው። አማረኛቸው በሳቅ ነው የሚገድለው ቢያንስ 20 ጊዜ አይቸዋለሁ።
@rahmaayalew1619
2 жыл бұрын
ማሻአላህ ስታምር ቅመምዬ በጣም ትመቹኝ አላችሁ በርቱ
@abateguangul7893
Жыл бұрын
አለባበሷ የአካባቢውን ቢመስል የበለጠ የሚያምር ይመስለኛል።አዬ የቋንቋ አጠቃቀም!!ድምጸቱ ቁጭ ወሎ።በርቱ አቦ።
@famlyeYTYB
2 жыл бұрын
እኔ ተመችተውኛል ቀጥሉበት ደም ቅመም ቆጅይናት ስራቹ ያምራል ያዝናናል
@amotube7780
2 жыл бұрын
ደምሪኝ በቅንነት ሁቢ
@sobrnjemiltube8450
2 жыл бұрын
የትአካባቢነው ያምራል
@خديجهه-و1ز
2 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ማን እንደ ገጠር ልጅ ኑሩልኝ
@strong1220
2 жыл бұрын
ጎበዝ የበላና የሰራ ወድቆ አይወድቅም😂😂😂😂
@ክርሥቲያንነኚየተዋህዶፍሬ
2 жыл бұрын
የትነበሩ በእግዚአብሄር እሥከዛሬ ደሥሢሉ ዘናኮነው የሚያደርጉኚ ይመቻቺሁ የኔ ገራገር
@tube-bp7ew
2 жыл бұрын
በቅንነት ደምሩኝ
@madinamadina4406
2 жыл бұрын
🇪🇹😍😍😍😍😍3👍👍👍
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
እሕትአለምየደምሪኝኝማማሚየ
@ክርሥቲያንነኚየተዋህዶፍሬ
2 жыл бұрын
@@kamilawollo7528 እሺ ማማ
@amotube7780
2 жыл бұрын
እህቴ ደመወዝ ሪኝ
@Makuye
2 жыл бұрын
Omg! Betam tichilalachihu. Kkkkkkk😂😂😂😂
@solomonteshom1744
2 жыл бұрын
በጣም ትለያላችሁ ምን እደምል አላውቅም በርቱልን
@mariamfanta5656
2 жыл бұрын
ውይ ♥️😁😁😁😁😃😃😃🤣🤣🤣🤣የኔወለየወች ስታምሩ የትነበራችሁ እስከዛሬ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️👍👍👍👍👍♥️♥️♥️♥️♥️🌹🌹🌹🌹🌹♥️♥️♥️♥️👍👍👍👍👍👍♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@fofibentbaba7483
2 жыл бұрын
ወንድነትም ሴትነትም በገጠር በቃ እናትነትም አባትነትም ከገጠሩጋ የሚወዳደር በፍፁም ሊኖር አይቺልም።
@Zemzem-r9s
2 ай бұрын
እደዉ ዛሬ በህይወቴ ሞቴን የተመኘሁበት ቀን ነበር ግን ሳኩኝ በነዚህ ሰወቺ 😂😂😂😂😂😂
@3stube771
2 жыл бұрын
ይሄ ቦታ የት ነው?
@tgstlssn6778
Жыл бұрын
ታያስ አቤት ደስ ስትል ውነትም ቅመም 😍😍
@habibaamohamedd9176
2 жыл бұрын
ውነት ነው ግን ባልና ሚስት ነቸው ተሆኑ ማሽአላህ ቅመም ጣፋጭ ነችች
@ሰአድወሎየዋ-ኸ2ፀ
2 жыл бұрын
እኳን ደና መጣችሁ 😘😘😘😘😘
@bayetekile3066
2 жыл бұрын
ቅመምየን 🌶️🌶️🌶️🌶️🌶️🧄🌶️🌶️
@Zd.t-s3v
Жыл бұрын
ክክክክክ እሣም የከተማ እሡም የከተማ የከተማ ስትል ጎሽሜ ተቃጠለ ክክክክክ
@hayatyalhamedlla4561
2 жыл бұрын
እደው ስወደቹ አቃጥለሽ ልደፊው ነው🤣🤣🤣 በርቱ ደሞ ስታምሪ ማሻ አላህ
@ዘይነብ-ቘ1ቸ
2 жыл бұрын
በሣቅ ጨረሣችሁኝ ብቻ መዳም ሠምታ ጆሮየን ብላ ልሣኔን እንዳትዘጋው
@zeynebdamte1506
Жыл бұрын
Kimem betam nkaw aleshe
@saadahsaaadah3402
2 жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ገደለችኝ😹😹😹😹😹
@ismaelhabib7035
Жыл бұрын
ቅን ምን ስለ አዲስ አበባ በደንብ ጠይቃት እባክህ
@aminatyoutube1976
2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂አይ ደጌ❤❤❤❤❤
@ekramabdu2197
2 жыл бұрын
ደስ ሲሉ በተለይ ቅመሜ 😁😍የኔማር😘😘
@tesfayemeless4516
2 жыл бұрын
አርሂቡ ወገኖቸ አቤት ቅመሜ ውድድ ነው ማደርግሽ
@tube-bp7ew
2 жыл бұрын
ተስፋዬ በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርገኝ
@tesfayemeless4516
2 жыл бұрын
በፍቅር ነው subscribe ያደረኩሽ
@tube-bp7ew
2 жыл бұрын
Thank you @Tesfaye Meless
@sarawow453
2 жыл бұрын
Hahaha betam new Dse yemelute❤❤❤
@nanjajemel5231
2 жыл бұрын
ግን የከተማ ልጆይ ናቺሁ ወይሰ የገጠረ💓💓💓😊😊😊😊
@VipVip-zu6xq
2 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@sdemssi1962
2 жыл бұрын
ከተሜ ናቸው ውደ በገጠረኛ እየስሩ ነውጅ ሽጋዋ
@jemaneshsaid7254
Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣😂ወንዱም በጣም ያስቃል 👍
@rhametali1193
Жыл бұрын
ቅመምየ ስወድሽ ደስ ትላላችሁ የገጠርሴት ዉብነች የምታጊጠዉ ባርቲ ፊሻን ጸጉር እና መካብ አደለም በቦለቅያዋ በቅቤዋ ባሽኩርቲ በናትራነዉ ዉበቷ
@Fፊነኝየጃማዋ
2 жыл бұрын
የወንዱ ወሬ አይጥመኝም🙈ቅመምየ ግን😂💋💋💋💋💋💋💋
@rahmehrousan2601
2 жыл бұрын
እረ የለለ ምርጥነው ወዱ ያው የሰው አመል ዘጠኝነውጂ
@FAFIWEYBATIS
2 жыл бұрын
ኮፊደንሷ የኔ ማርርርር ❤❤❤😊😊
@amotube7780
2 жыл бұрын
ፋፊየ ደምሪኝ
@befkrualemayehu7926
2 жыл бұрын
መገን ቅመሜ😂😂😂😂
@ዙዙቢትደሳለ
2 жыл бұрын
ዉይይይይይይይ ደስስስስስ ሲሉ😍😍😍😍
@birtkanhussen6525
2 жыл бұрын
ማሻአላ ካይን ይጠብቅሽ ቅመምየ
@rabiahhasan8890
2 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍😍😍በሳቅሞክኝ ቀመም
@linklink4071
2 жыл бұрын
እርር ልበል 😂😂😂😂😂😂😂😂
@kalkidankalrich8934
2 жыл бұрын
Ere ketay kefel pls
@Zemzem-r9s
2 ай бұрын
እደዉ ወየዉ በሳቅ ሞትኩኝ 😂😂😂😂😂ኑሮ
@abyiraya
2 жыл бұрын
Good job I hope you will do for us more video
@ኪያየማሪያምየወግዲልጅ
2 жыл бұрын
በርቱልን በጣም ጎበዞች
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
እሕትአለምየደምሪኝኝማማሚየ
@ኪያየማሪያምየወግዲልጅ
2 жыл бұрын
@@kamilawollo7528 በርቺ ዉዴ
@WegayehuBirhan-n4g
Жыл бұрын
ቅመምዬ ❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘👌👌👌👌
@minty1188
2 жыл бұрын
በደንቆሮ ጀምራ በደንቆሮ ጨረሰችው😂😂😂😂 ሞትኩኝ እኮ
@ሰአዲየመቅደላዋ
2 жыл бұрын
የኔ ደርባባ ደስ ስትል የአክስቴን ልጅ መሰለችኝ 😍
@ንጉስነጃሺ
2 жыл бұрын
እሯገይ እረ እኔን አትመስልም
@ሰአዲየመቅደላዋ
2 жыл бұрын
@@ንጉስነጃሺ ክክክክ ኧረ ታይ 😂
@ንጉስነጃሺ
2 жыл бұрын
አባቴ ይሙት
@fafiyoutube5369
2 жыл бұрын
ልጅቱ ግን ከተማ ዬኖረች ነው ዬምትመሥለኝ ስታምር ብትለባብስማ
@werkyeasefa3173
2 жыл бұрын
በፈጠራችሁ የትዉልድ ቦታችሁ የት ነው?
@fatuma241
2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስታምሪ እንዴት እንደምታምሩ
@zumaaq3eqgasa816
2 жыл бұрын
በጣምቆንጆጨዋታውቅመምንበጣምወድጃታለሁ
@zabibamechalmechal4501
2 жыл бұрын
Zare gena new mayachew dessss silu kkkkkk Sub..adrigiyalehu 😄 🤣
@ስመኝዉ
2 жыл бұрын
ወይ ስድብ😂😂😂
@amotube7780
2 жыл бұрын
አሰላምአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ዉድ ኢትዮጵያን ሰላማችሁ ይብዛልኝ ➾የአላህ➻ እራህመ➷ት እዝነቱ አይለያችሁ በስደትም ያላችሁ አላህ የልባችሁን መሻት ሞልቶላችሁ ለእናት ሀገራችሁ ያብቃችሁ,ፕሮፋይሌን በመጫን ወደቤቴ ጎራ በሉ አበረታቱኝ ዉዶችዬ
@እሙሲሀም.ቤተሰባንናፍቅ
2 жыл бұрын
አሚን
@8mohammedyas436
2 жыл бұрын
ተመችቶኛል በርቱ።🥰🥰🥰🥰🥰
@selambelet6837
2 жыл бұрын
መገን ወሎ ውበት
@stotawtafara4660
2 жыл бұрын
ጣፋጭ ወግ ማለት እሄነው ሲያምሩ
@madinajamal1437
2 жыл бұрын
😂😂😂 አረበሳቅክክክክክ🥰🥰🥰🤣🤣🤣🤣🤣
@abissinia6140
2 жыл бұрын
Wolo gerageru sitamru 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
19:38
መገን 2 Megen | Tesfa Arts
Tesfa Arts
Рет қаралды 386 М.
20:10
//አራዳ ቅዳሜ// ከወገብ በላይ አልፈሃል ከወገብ በታች ወድቀሃል😂
ebstv worldwide
Рет қаралды 140 М.
0:27
Who is More Stupid? #tiktok #sigmagirl #funny
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 10 МЛН
0:41
When the baby HEROBRINE Take Revenge With The Death Note | MInecraft Animation #shorts
MineCZ
Рет қаралды 12 МЛН
1:01
Challenge CR7 people try the impossible-to-do Cristiano challenge 2m68😱😳⚽️
dimerci tv
Рет қаралды 134 МЛН
30:51
BlUE tan triste con GARTEN OF BANBAN - RAINBOW FRIEND vs GARTEN OF BANBAN | Rainbow Friends Español
Rainbow Friends Español
Рет қаралды 8 МЛН
24:36
//የቃጠሎ ፍልሚያ// እኛ ሰፈር ይሸጣል ሳሙና ... ታጠቢ ግቢና😂🤣 //እሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 293 М.
20:37
ዶክተር ነኝ! መገን 5 Megen ቅመም | ጎሽሜ | Tesfa Arts
Tesfa Arts
Рет қаралды 167 М.
18:27
Ethiopia - ከኤርትራ ጋር ድርድር ተጀመረ፣ የአዲስ አበባው ሚስጥራዊ ንግግር፣ የዛሬው አስገራሚ የሹመት ውሎ፣ የአማራ ክልሉ አስደንጋጭ መረጃ
Feta Daily News
Рет қаралды 70 М.
26:48
"ባልሽን ድመት ያድርግልሽ! " ከኡመር አሊ (ዘሙዬ) ጋር /በቅዳሜ ከሰዓት/
ebstv worldwide
Рет қаралды 520 М.
15:27
አነጋጋሪው ድንኳን ሰበራ፤ ዐቢይ ጠይቀውም ያልተጋበዙበት መድረክ|ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 97 М.
17:50
ጎሽሜን ሌቦች ጉድ አረጉት 😂😂🤣 መገን 6 Megen ቅመም | ጎሽሜ | Tesfa Arts
Tesfa Arts
Рет қаралды 177 М.
19:50
አንዳንዱ ሰርቆ ይመረቃል 😂😂😂 መገን 4 Megen ቅመም | ጎሽሜ | Tesfa Arts
Tesfa Arts
Рет қаралды 151 М.
31:25
//በስንቱ// Besintu "አሳፈራችሁኝ"
ebstv worldwide
Рет қаралды 326 М.
1:32:36
ፈታኒ ሙሉ ፊልም Fetani full Ethiopian movie 2017
AmharicTV
Рет қаралды 1 МЛН
24:07
ኢትዮጵያን እንወቅ ዳጋ እስጢፋኖስ ገዳም/DISCOVER ETHIOPIA SEASON 4 EP 7
ebstv worldwide
Рет қаралды 159 М.
0:27
Who is More Stupid? #tiktok #sigmagirl #funny
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 10 МЛН