የካፒቴኑ እናት ያልታሰበ ጉድ ይዘው መጡ ። እናትና ልጅ በእንባ ተራጩ !!

  Рет қаралды 80,120

Gojo Tube

Gojo Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 1 600
@tamanechtafese2694
@tamanechtafese2694 2 ай бұрын
የካፒቴኑ #ቤተሰብ በመገኘቱ ደስ ያላችሁ ብቻ ኑ ላይክ 💞🙌🏿የሄን ጀግና ጋዜጠኛው ልጅ ሚኪን #የወደዳችሁ wow በርታልን ሚኪ ❤
@tamanechtafese2694
@tamanechtafese2694 2 ай бұрын
@@beletetom107 ማንነታቸው የማያሳዩ ለስራቸው እንቅፋት ይሆናል ለዛነው በቅንነት ተመልከች/ተመልከት
@Nema-n3q
@Nema-n3q 2 ай бұрын
ሚኪ እና ጀግናው የነስር አይን እንደሁም ዘላልም ምርጥ የዘመኑ ጀግና ናችው በርቱ
@dedishu9928
@dedishu9928 2 ай бұрын
ኤልያስ እባክህ ለሚኪ መኪና ግዛለት ከሱ የሚበልጥ ምንም የለም
@AlmazTakilu-ob1vh
@AlmazTakilu-ob1vh 2 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@AlmazTakilu-ob1vh
@AlmazTakilu-ob1vh 2 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@LubabaHusien-xc2od
@LubabaHusien-xc2od 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@GvuThj
@GvuThj 2 ай бұрын
,ትክክል​@@LubabaHusien-xc2od
@ritahaile1787
@ritahaile1787 2 ай бұрын
Ayebalem. Liju kefeleg cycle yegezalet
@seniethiopia796
@seniethiopia796 2 ай бұрын
ሚኪዬ ውጤት አልባ አልወንክም እድለኛ ነህ የዚህን ወንድማችን ህይወት ከእግዚአብሔር ጋር ሆነህ ወደ ጤነቱ እንዲመለስ ስላደረከው ፈጣራ ይመስገን ደስ ብሎናል በርታ ጀግና ነህ አንተን ናዘላለምን የነስር አይንን የስጠን አምላክ የድንግል ማርያምን አመስግናለሁ ሌሎችም አሉ እንደእናንተ የስው እንባ የሚያብሱ ለሁላችሁም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ገና የማንስማው የለም በዘመኔ የጭካኔ ጥግ ያየሁበት ጊዜ አሁን ነው ልቤ ቢያዝንም ግን በስራችሁት ትልቅ ስራ ተደስቻለሁ ተባረኩልኝ❤❤🥰🥰🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@fikertegetnet3562
@fikertegetnet3562 2 ай бұрын
ኤልያስና እናቱ በመገናኘታቸው ደስብሎናል. ጥሩ ፍቅር ያላቸው እናቶች ለዘላለም ትኑር
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 2 ай бұрын
ሚኪ ተባረክ። ለነዚህ ሁለት ሴቶች የእጃቸው ማግኘት ኣለባቸው
@MargaMarta-fm6pz
@MargaMarta-fm6pz 2 ай бұрын
ምክዬ ተባረክ የእኔ እናት እንቧዬን መቆጣጠር አቃተኝ እንኳን ደሥ አሎት
@TsigeNefso
@TsigeNefso 2 ай бұрын
ሚኪዬ የልጅ አዋቂ ጀግና ተባረክ 2ሴቶች ለሕግ መቅረብ አለባቸው
@beletetom107
@beletetom107 2 ай бұрын
የህ ነገር እውነት ከሆነ ለምን ማንነታችው ከመልካቸው ጋር አይነገረንም?በሕይወት ከነበረ ሁለት አመት ሙሉ የት ነበረ? እንዴትስ እናቱን አልጠየቀም? ለምንስ ሚስቱ አልታሠረችም ?ምክኒያቱም ትልቅ ወንጀል ነው። ይህ EBC ላይ መቅረብ የሚገባው በመንግስት ሚዲያ መነገር ያለበት ነው። ይህ ድራማ viewers ለማግኘት ነው። የናትየውም ደስታ ከሞት እንደተነሳ ልጅ አይደለም
@DASOMadamo
@DASOMadamo 2 ай бұрын
You Tobe hegu ayfkdemiletetom107
@ddddddddddsd
@ddddddddddsd 2 ай бұрын
ቤሩት ለሜገኙ እህት ወድሞቻችን በፆሎት አስቦቸው😢😢😢😢😢
@GhgdGgf
@GhgdGgf 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊
@workeerkalo5971
@workeerkalo5971 2 ай бұрын
❤🎉❤🎉በጣም እናደንቅሃለን ጌታ ከክፉ ሁሉ ይጣብቅህ
@mulualemayehu6576
@mulualemayehu6576 2 ай бұрын
በሕግ መጠየቅ አለባት ሚስቱም ጭምር ወንጀለኛ ነች እናቱ ልክ ናቸው
@mulualemayehu6576
@mulualemayehu6576 2 ай бұрын
ሚኪ ጅግና ነህ ቀጥልበት
@beletetom107
@beletetom107 2 ай бұрын
የህ ነገር እውነት ከሆነ ለምን ማንነታችው ከመልካቸው ጋር አይነገረንም?በሕይወት ከነበረ ሁለት አመት ሙሉ የት ነበረ? እንዴትስ እናቱን አልጠየቀም? ለምንስ ሚስቱ አልታሠረችም ?ምክኒያቱም ትልቅ ወንጀል ነው። ይህ EBC ላይ መቅረብ የሚገባው በመንግስት ሚዲያ መነገር ያለበት ነው። ይህ ድራማ viewers ለማግኘት ነው። የናትየውም ደስታ ከሞት እንደተነሳ ልጅ አይደለም
@bushman3946
@bushman3946 2 ай бұрын
ያቺ ነርስ ተብዬዋ ኤሊያስን ስላፈቀረችው ደጀኔን ገላው ቢሆንስ እንደገና መጣራት አለበት ምን አይነት ዘመን ደረስን
@natsnethaylu7352
@natsnethaylu7352 2 ай бұрын
ኤልያስ መቸ አፈቀረችዉ ያኔ ብሩ ነዉ የታያት
@LilySedro
@LilySedro 2 ай бұрын
ይሄንን መልክት ያካፈልከን ትክክል ነክ ደጀኔ ገላውስ
@zeinuSeid-l9f
@zeinuSeid-l9f 2 ай бұрын
በትክክል እኔም ገምቸ አለሁ😢😢😢😢😢
@MeseluWerku-f9h
@MeseluWerku-f9h Ай бұрын
ትክክል ሌላ አጀንዳ መዘርጋት መጀመር አለበት እንዴ ጨካኝ
@MaskaramCholko
@MaskaramCholko 2 ай бұрын
ውይ ሚኪ አንተ በውነት የአመቱ ምርጥ ጀግና ነህ ፈጣሪ እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ
@MmOo-o8q
@MmOo-o8q 2 ай бұрын
Jabadha dhugaa hin qalati malee hin cituu
@kirubelberkayhu2612
@kirubelberkayhu2612 2 ай бұрын
ሚኪዬ ተባረክ ይሄን ሁሉ ደግ ስራ አየሰራህ አንተም አናትህን ታረቅ ሚኪ በርታ አንበሳ ልጅ
@abebabahrishum1387
@abebabahrishum1387 2 ай бұрын
በጣም ጀግና ደፋር ጋዜጠኛ ይህን የመሰለ አስቸጋሪ ጉዳይ በብርታት ውጤት ላይአድርሰሀል ምስኪን ፓይለቱም ቅን ሰው ነው እንኳን ደስ አለው 💐💐
@goodwork8046
@goodwork8046 2 ай бұрын
መስተፋቅር አድርጋበታለች እነዚህ ነገ ሌላ ሰው ላይ ስለሚያደርጉ ይታሰሩ ሚኪ እንዳትተዋቸው ይህ ትልቅ ወንጀል ነው ለዛውም ሐኪምዋ እድሜ ልክ ይታሰሩ ሚኪ ጀግና ቃላት የለኝም 💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾🙏🏽እማማንም መድሐኒት አብልታቸው እንዳይሆን አስመርምራቸው እንኳን ደስ አላችሁ
@markosali4656
@markosali4656 2 ай бұрын
እውነት ይዘገያል እንጂ ተደብቆ አይቀርም
@beletetom107
@beletetom107 2 ай бұрын
የህ ነገር እውነት ከሆነ ለምን ማንነታችው ከመልካቸው ጋር አይነገረንም?በሕይወት ከነበረ ሁለት አመት ሙሉ የት ነበረ? እንዴትስ እናቱን አልጠየቀም? ለምንስ ሚስቱ አልታሠረችም ?ምክኒያቱም ትልቅ ወንጀል ነው። ይህ EBC ላይ መቅረብ የሚገባው በመንግስት ሚዲያ መነገር ያለበት ነው። ይህ ድራማ viewers ለማግኘት ነው። የናትየውም ደስታ ከሞት እንደተነሳ ልጅ አይደለም
@YoditDegefa-j9g
@YoditDegefa-j9g 2 ай бұрын
ጌታ ክብሩን ይውሰድ! ሚኪዬ ልክ ነህ እግዚአብሔር በዚህ ታሪክ ዋናው ባለታሪክ ነው::
@MayetMolalign
@MayetMolalign 2 ай бұрын
ሚኪ ትለያለህ ጀግና ነዉ❤❤❤❤❤❤
@etetu9375
@etetu9375 2 ай бұрын
በውነት አንተ ትልቅ ሰው ነህ ከአንተ ታሪክ ጀምሮ እምታከናውነው ሁሉ መልካም ስራህ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክ ለአንተም እድሜ ጤና ይስጥህ ጥሩ ሰው ነህ ከተጎዱት ጋር ስለምትቆም አመሰግንሃለሁ
@AmarechB
@AmarechB 2 ай бұрын
እንዲህ ነውእንጂ ሥራህን እስከጥግ ድረስ ቁምነገር ያለው ሥራ በማሳየትህ እጅግ እንዳደንቅህ አድርጎኛል ተባረክ።
@beletetom107
@beletetom107 2 ай бұрын
የህ ነገር እውነት ከሆነ ለምን ማንነታችው ከመልካቸው ጋር አይነገረንም?በሕይወት ከነበረ ሁለት አመት ሙሉ የት ነበረ? እንዴትስ እናቱን አልጠየቀም? ለምንስ ሚስቱ አልታሠረችም ?ምክኒያቱም ትልቅ ወንጀል ነው። ይህ EBC ላይ መቅረብ የሚገባው በመንግስት ሚዲያ መነገር ያለበት ነው። ይህ ድራማ viewers ለማግኘት ነው። የናትየውም ደስታ ከሞት እንደተነሳ ልጅ አይደለም
@AlmazAsken
@AlmazAsken 2 ай бұрын
ይሀን አባሳ ከጎኑ እንሁን 200K እናሰገባው እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ ጀግና ውንድሜ
@zuzuzuzu9183
@zuzuzuzu9183 2 ай бұрын
50K መችገበ
@DawitGifti
@DawitGifti 2 ай бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ ወንድሜ። እኔ በጣም ደስ ብሎኛል። የሰው ክፋትንና የሰው ደግነትን አየሁ። መኖር አስጠላኝ። እውነት እንደዚህ አይነት ሰዎች እኛ ሃገር ውስጥ አሉ? ሚኪ እንዳትርቀው። ኤልያስ ተጎድተዋል።
@YeshiemembetMeknnon
@YeshiemembetMeknnon 2 ай бұрын
ሚኪ ጠንካራና ጎበዝ ነህ በርታ ከክፉ ሁሉ ከነባልደረቦችህ ይጠብቃችው እነኛን ጨካኞች መጨረሻቸውን አሳውቀን ተባረኩ
@RahelIjigu
@RahelIjigu 2 ай бұрын
እንደዛሬ ተደስቼ አላውቅም ሚኪ ሁሉም ነገር በስኬት በመጠናቀቁ ልጁን ደግሞ በስነ ልቦና ሀኪም ቢታይና በደንብ ወደ ራ ቢመለስ እላለሁ ሚኪዬ ፈጣሪ ይባረክህ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን
@AlexAddis-jp9tk
@AlexAddis-jp9tk 2 ай бұрын
ሚኪ አንተና ባለደረቦች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ።
@asegedechtegenu5465
@asegedechtegenu5465 2 ай бұрын
አይዞህ የኔ ልጅ እንኩዋን እናትህን አገኘህ ከዚህ በኋላ በዕምነትህ ፅና ትድናለህ።
@زهرةابراهيم-ن5ض
@زهرةابراهيم-ن5ض 2 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል የኛ ጀግና አንተ ከእድሜክ በላይ የበሰልክ ጀግና ነክ ተባረክ
@jimmamekonen3651
@jimmamekonen3651 2 ай бұрын
ሚኪዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እንዳንተ ያለውን ያብዛልን በጣም ደስ ይላል
@zebenayabai8567
@zebenayabai8567 2 ай бұрын
ጋዜጠኛ ትልቅ ሰው ነህ የሱን ልጆች አገናኝ ልጆቹን ይያቸው አንተ ተባረክ
@hermelatewodroseenu
@hermelatewodroseenu 2 ай бұрын
እልልልልልልልል ሚኪ ዛሬ እንቅልፍ እተኛለሁ በአንድ ቀረፃ ከ5ጊዜ በላይ ነበር comment የምፅፈው የነበረው አሁን ተረጋጋሁ በርታ ወንድሜ ጥሩ ነው
@meskeremejersa7659
@meskeremejersa7659 2 ай бұрын
ለወደፊቱ ሰራዋችህ እግዚአብሄር ካንተ ጋር ይሁን ይጠብቅህ።
@አስኪዩቱብ
@አስኪዩቱብ 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል ምን ላድረግህ የኔ ቀጫጫ ብቻ ረጅምም እድሜ ከጤና ይስጥህ ቸሩ መድኃኒአለም አባቴ 🌷🌷🌷🌷🍀🍀🍀🍀🌻🌻🌻🌻👏👏👏👏👏👏
@ديحهسيمو
@ديحهسيمو 2 ай бұрын
ሚኪዬ አንተም ሳላመስግንህ አላልፍም ጀገና ነህ ተብረክ ክበሪልን🙏🙏🙏💪👍❤❤❤
@genethabdi2647
@genethabdi2647 2 ай бұрын
ይሄ ለብዙ ሰው ትልቅ ትልቅ ትምህርት ነው :: ድንገት ምንም ሳይተዋወቁ ወደ መውለድ ደረጃ መድረስ ዋጋ ያስከፍላል:: እጅግ ብዙ በጣም ክፉ ዘመን ነውና መጠንቀቅ ከዚህ ቤተሰብ መማር ይገባል:: እሰይ እምዬ እንኩዋን ደስ አሎት:: ጋዜጠኛውም ተባረክ ! እግዚዓብሔር ስራህን ይባርክልህ ::
@chuchunedi4626
@chuchunedi4626 2 ай бұрын
እረ ሊል ሰወች እንዳያጠፍ እነዚህ ሰዎች በህግ መያዝ አለባቸው
@hjdhdhhjrjie259
@hjdhdhhjrjie259 2 ай бұрын
እልልልል አልሀምድሊላህ ሚክዬ ጀግናነህ ጎበዝ በርታ አጂብ ነው 😅❤❤❤❤❤💪💪💪👌👌👌
@اسماعيلمحمد-د9ح
@اسماعيلمحمد-د9ح 2 ай бұрын
ጀግና አድናቂህ ነኝ ኤረትራዊ ወንድምህ በርታል
@Haaanaan45
@Haaanaan45 2 ай бұрын
ሚኪ ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ ያጭበርባሪዎች እራስ ምታት
@sosojed416
@sosojed416 2 ай бұрын
አላህ ከክፉ ነገር ነገሮች ይጠብቅህ በጣም ጀግና ነክ ከዚልክም በላይ እንደምትሰራ እርግጠኛ ነኝ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ESHETU-sl7uh
@ESHETU-sl7uh 2 ай бұрын
ሚኪዬ ጀግና ነህ በምትሰራው ስራ ሁሉ እግዚአብሔር ይርዳህ
@mimiabebe5564
@mimiabebe5564 2 ай бұрын
እሰይ እናቱን ካገኘ ሌላዉን አምላክይፍድ
@AbdellaEbrahim-po1uq
@AbdellaEbrahim-po1uq 2 ай бұрын
ሚኪ ጀግና አላህ ያሰብከውን ያሳካልህ
@birkheanjhulu4920
@birkheanjhulu4920 2 ай бұрын
ተባረክ እናቱን ማገናኘት ግን ወደፀበል ቢወስዱት ለማርታ ያለው አመለካከት ትንሽ ያጠራጥራ ለምን በዚህ ሁሉ እደሚወዳት ነው
@MamiMami-r5n
@MamiMami-r5n 2 ай бұрын
ልጆችሁ አሱጋር መሆን አለበት በህግ አግዘው ምኪ አግዚአብሔር ጤናህን ይስጥህ 👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤
@ሀበወወበሀሀበወወበሀ
@ሀበወወበሀሀበወወበሀ 2 ай бұрын
እንኳን,ደስ,አለህ,ካቢቴን
@zeharadiyau
@zeharadiyau 2 ай бұрын
😢😢😢ወላሂ አስለቀሱኝ አይ እናት አላህ የስራቸውን ይስጣቸው ሊጆቹ
@Simpleartdrawingghhujfjhh
@Simpleartdrawingghhujfjhh 2 ай бұрын
ጀግና በመጨረሻ ኤሌያስ ለሰጠው መልክት እናመሰግናለን።❤❤❤
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 2 ай бұрын
ሚኪ አበሳ ጀግና የልጅ አስተዋይ ስንቱን እንባ አባሽህ እድሜ ይስጥህ እናቴ አይዞህ እድሜ ይስጦት
@seniethiopia796
@seniethiopia796 2 ай бұрын
የኤሊያስ እናት እንኻን ደስ አሎት የሞተ ስው እንደተነሳ ነው የያየሁት የእናትን አንጀት የሚያቅ ያቀዋል ከዝህ በሃላ ሳትዘናጉ ልጆትን አጠገቦ አርገው የሚሄዱበትን የፀበል ቦታ ለማንም ሳትነግሩ ውስዱት አሁንም እያስመተቱበት ይሆናል ማንንም እንዳታምኑ የሚታመን ድሮሮሮሮ ቀረ ዘመኑ አረሜናዊነት የበዛበት ነው ቃሉ ሊፈፀም ግድ ነው ቢሆንም ቀሪ እድሜዎትን ከልጆቾት በደስታ በፍቅር ካምላኮት ጋር አየተነጋገሩ እርፍ የሚሉበት ዘመን ይሁንሎት ልጆትን በስላም እጆት ስለገባ ❤ደስ ብሎኞል ሚኪ ተባረክልኝ ✝︎❤️✝︎🥰❤️
@BelayneshArgaw-cy5lb
@BelayneshArgaw-cy5lb 2 ай бұрын
ትክክል ሚኪ ሁለቱም ይቀጡ አሁንም መተት እንዳያደርጉበት ኦንዲጠነቀቅ ለሡም ለቤተሰቡ አስጠንቅቃቸው ሚኪ ጀግናው
@brhaneberakie5670
@brhaneberakie5670 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ ሚኪ ስለሁሉ ስራህ እግዝኣብሄር ይጠብቅህ
@tigistsarahnew3305
@tigistsarahnew3305 2 ай бұрын
ሚኪ እግዚአበሔር ይባረክህ ኤልያስም እራስህን ጠብቅ ሰዉን አትመን አዎን አመስግን እግዚአብሔር ጤና ይስጥህ ለሚኪ አንድ ነገር አድርግለት እባክህ ተመስገን
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 2 ай бұрын
እሰይ ሚኪ ጀግናው ተባረክ እንኳን ደስ አሎት የኤልያስ እናት እንኳን ከልጆት ተገናኙ እሰይ እሰይ❤❤❤ሌባ ሲሰርቅ ተስማምቶ ሲካፈል ይጣላል በሰው ንብረት ግን ለበጎ ሆነ ለኤልያስ ነፃነቱን ሰጠው መድሀኒያለም
@MohdAbdulla-h3k
@MohdAbdulla-h3k 2 ай бұрын
እልልልል ደስ ብሎኛ ተባረክ ወንድሜ
@fanusmariam-wj3kb
@fanusmariam-wj3kb 2 ай бұрын
ወገኖች የሰውን ስራ ማድነቅ ልመዱ ሰው ይህንን ያክል መስዋት ከፍሎ የሰው ህይወት ሲያድን ለኝ ለማንከፍልበት ላይክ ማድረግ ምን ይጎዳናል ፕሊስ በላይክ አበረታቱት ይህንን ጎበዝ
@genetabay8968
@genetabay8968 2 ай бұрын
ይህን ስውዬ ልትገይው ነው
@genetabay8968
@genetabay8968 2 ай бұрын
ኤልያስ ምን አረጋችሁ ለገዘብ አረ እንተዛዘን እንካን።ሀቅህን እግዛቤር እንካን መልስልህ😢
@genetabay8968
@genetabay8968 2 ай бұрын
ሜኬ ጀግና ነህ ኤልያስ ስንቱን አየ አይዞህ ኤልያስ እግዚአብሔር ደረስልህ❤
@genetabay8968
@genetabay8968 2 ай бұрын
የስው ሀቅ አይበላም አንዳችሁም አልበላችሁት ም ማንም የዜህን ስው ታሬክ ተማሩ ።
@edenseyoum2096
@edenseyoum2096 2 ай бұрын
True
@Karendisick6Karendisick6
@Karendisick6Karendisick6 2 ай бұрын
እሰይ እልልልልልል እንኳንም ተገናኙ ከናቱጋ #ሚኪ የእውነት ጀግና ነህ ሁለት አውሬዎች ያን ሁሉ ጉድ ታግለህ ነፃ አወጣኸው
@avivagedamo1587
@avivagedamo1587 2 ай бұрын
ሚኪየ ሁሉ ነገር ተስተካክሎ ወደተከበረው ስራ ሲመለስ እንፈልጋለን በይበልጥ ወደስራኤል መብረር ከጀመረ ፈጣሪ ያገናኘን እላለሁ
@TeteH-fo5wj
@TeteH-fo5wj 2 ай бұрын
አልልልልለልል ኖው የሚባሎው የኔ እናት እ/ሄር የወደደው ኖው የሚፈትኖው ነገር ግን ስማ አንተ አየፍ አበራሪ እነዝህ ሰቶች የእጃቸው ማገነት አለበት ምከንየቱም ከዝህ በፈት ይሁን ከዝህ በሀላ ብዙ ያተፋሉ ስለዘህ የትፋታቸው ቅታት ማግነት አለበት❤❤❤
@fjhh6021
@fjhh6021 2 ай бұрын
ወለሂ አስለቀሱኚ😢😢😢ሚኪ አለሀ ይጠቢቂ በጠም ለየት ስረ ነዉ ሱበሀን አለሀ 😢😢😢😢
@BelayneshSeid
@BelayneshSeid 2 ай бұрын
ሁለተኛዋ ሴት እኔ እንደሚመስለኝ የልጆቻን አባት እንድህ ያደረገችዉ ድግምት አደዝዛት ይሆናል ጠርጥር አደዝዛት ይሆናል እንጀ ብሩኮ የልጆቹ ነዉ
@user-hs1uu9um2v
@user-hs1uu9um2v 2 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ ምስጋና ሲያንስህ ያንተ ፕሮግራም እከታተላለሁ። ከዛ ቀጥለህ እነዛ አውሬዎቹ ኣሁንም አያርፉም። ልጆችህን እራስህ አሳድግ። አውሬዎች ሴቶች ግን ለህግ መቅረብ አለባቸው። ሰውየውን ከለላ ያስፈልገዋል። በዚህች ኣገር ግን ህግ ያለ አይመስልም። መታሰር ለፍርድ መቅረብ አለባቸው። 🎉🎉🎉
@Tshayimageteyoutube
@Tshayimageteyoutube 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tenagnegodana1829
@tenagnegodana1829 2 ай бұрын
ሚኪ ጌታ እየሱሰ ብርክ ያድርግህ የሰው ልጅ እንዲህ ያለ ጭካኔ ወዴት እየተሄደ ነው ዘላለም አይኖር
@sistertsigarieda9182
@sistertsigarieda9182 2 ай бұрын
እግዜር ይባርክህ በጣም ደስ ይላል ደግሞ ከልጆቹና እናትየዋ ጋ አበራችሁ ቡናእየጠጣችሁ እንያችሁ ጌታ ክብሩን ይውሰድ
@Alma-p7j
@Alma-p7j 2 ай бұрын
ጀግና ልጅ ሚኪዬ በጣም ማደንቅልህ ነገር ሚስጥር አወጣጥህ ከአንተ እድሜ በላይ ነው የእውነት ብስል ልጅ ነህ ካፒተኑ ደሞ ከእንግዲህ በኋላ ሰው ማመን የለብህም ፈጣሪ የምትፈራ የተባረከች ሴት ይስጥህ አንተም እራስህ ወደ ፈጣሪህ ቅረብ
@samsungphonne4379
@samsungphonne4379 2 ай бұрын
እንኳን በሰላም ወደ ቤትህ ገባህ ማሚም እንኳን ልጅሆን በሰላም አገኙ ይዘሁት ወደ ፀበል ይሂድ ለንሽ ጊዜ
@MediDebebe
@MediDebebe 2 ай бұрын
ወላሂ ቃል የለኝም ወድሜ አላህ ይስጥህ ጀግና ነህ አላህ የተብቅህ በርታ ወላሂ እናበራታሀለን እኛ የመዳም ቅመሞች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@jamilaatta823
@jamilaatta823 2 ай бұрын
ሚኪየ አንተ ጅግና ነህ አላህ ይጠብቀህ ቃልም የለም ጅግና ነህ❤❤❤❤
@MediDebebe
@MediDebebe 2 ай бұрын
በምን ቃል ላመስግንህ ወድሜዋ😢😢😢😢😢😢 በጣም ነው የምከታተልህ ያተን ቢዶወ ሱስ እኮ ነው የሁክብኝ የሚገርም ታሪክ እኮ ነው ሱበሀን አላህ😢😢😢😢😢
@genetasgedom7537
@genetasgedom7537 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ በዚህ ዠ ዘመን ነገሩ ለእግዚአብሔር መሰጠት መባረክ ነው ተባረክ ገለሀታ ይበቃታሐ ል ሚኪያስ ተባረክ እንኳን ደስ አለህ እናትም እንኳ ደስ አሎት
@meklit4262
@meklit4262 2 ай бұрын
ሚኪዬ በእውነቱ ላንተ ቃላት አጠረኝ እኮ የኔ ጀግና ክበሪልኝ❤❤ምርጦችዬ 50k እናስገባው እሄን ጀግና
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ 2 ай бұрын
እስኪ 50k እናስገባው እማ
@Sada-yc6pi
@Sada-yc6pi 2 ай бұрын
የምር ቃልያጥራል ውነት እድሚህይርዘም
@Sehen1234
@Sehen1234 2 ай бұрын
God bless you, Mickey❤❤❤
@genetmekuriya5629
@genetmekuriya5629 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@destasenbeto7038
@destasenbeto7038 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@birkietefera6912
@birkietefera6912 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን!!! ሚኪዬ በጣም ደስ የሚል ሥራ ነው የሰራችሁት ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን ።
@Tafesse-t5q
@Tafesse-t5q 2 ай бұрын
የኔ ጀግና ላንተ ቃላት የለኝም
@beletetom107
@beletetom107 2 ай бұрын
የህ ነገር እውነት ከሆነ ለምን ማንነታችው ከመልካቸው ጋር አይነገረንም?በሕይወት ከነበረ ሁለት አመት ሙሉ የት ነበረ? እንዴትስ እናቱን አልጠየቀም? ለምንስ ሚስቱ አልታሠረችም ?ምክኒያቱም ትልቅ ወንጀል ነው። ይህ EBC ላይ መቅረብ የሚገባው በመንግስት ሚዲያ መነገር ያለበት ነው። ይህ ድራማ viewers ለማግኘት ነው። የናትየውም ደስታ ከሞት እንደተነሳ ልጅ አይደለም
@mohammedgihad8545
@mohammedgihad8545 2 ай бұрын
በርታልን ሚኪያችን የኛ ጀግና ተባረክ ሀቅ ይውጣልህ❤❤❤
@MadetuShefa
@MadetuShefa 2 ай бұрын
ሚኪ በጣም እናመሰግናለን አላህ ይጠብቅህ የእናትን እንባ ማበስ እንዴት ደስ ይላል መታደል ነዉ ሚኪ በርታ
@Alice-kr5op
@Alice-kr5op 2 ай бұрын
እሰይ የኔጅግና ሚክየ ተባረክ ከናቱአገናኘሄዉ እነዚህ አዉሬዎች በህግ መጠየቅ አለባቸዉ በጣም ጨካኞች ናቸዉ እናትግን እናት ናት እናታችን እንካንደስአሎት ተመስገን ፈጣሪ 🙏🙏🙏
@AnbutAm-xe1wc
@AnbutAm-xe1wc 2 ай бұрын
ሚኪን አምላክ ይጠብቅህ አንተ ጀግና ነህ እራስህን ጠብቅ አደራ
@berryberry2124
@berryberry2124 2 ай бұрын
ሚኪዬ ፈጣሪ ላንተም ደስታውን ይስጥህ አንተ የልጅ አዋቂ ነህ እልልልል ይች እናት ስንት መከራ አየች ጰሎታ መሬት ጠብ አላለም አሁን ደስታ ነው እናቴ ልጆትን ይዘው ወደማንነቱ ይመለስ እሳም በሰፈረችሁ ቁና ትሰፈራለች አይዞህ ወንድሜ
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 2 ай бұрын
ሚኩ... ላንተስ ቃላት እጣውልህ ... ጀግና ብቻ እሚለው ቃል አይገልፅህም :: ተባረክ ዘመንህ ይባረክ... ከፈጣሪ በታች.. እራስህን ጠብቅ .. ዘመኑ ከፍቶዋል 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
@febanlove2876
@febanlove2876 2 ай бұрын
ሚኪ ጀግና እውነትን. ለማውጣት ጥግ ድረስ ነው እናታችን እንካን. ደስ አላችሁ
@beletetom107
@beletetom107 2 ай бұрын
የህ ነገር እውነት ከሆነ ለምን ማንነታችው ከመልካቸው ጋር አይነገረንም?በሕይወት ከነበረ ሁለት አመት ሙሉ የት ነበረ? እንዴትስ እናቱን አልጠየቀም? ለምንስ ሚስቱ አልታሠረችም ?ምክኒያቱም ትልቅ ወንጀል ነው። ይህ EBC ላይ መቅረብ የሚገባው በመንግስት ሚዲያ መነገር ያለበት ነው። ይህ ድራማ viewers ለማግኘት ነው። የናትየውም ደስታ ከሞት እንደተነሳ ልጅ አይደለም
@febanlove2876
@febanlove2876 2 ай бұрын
100% እውነት ነው
@tademan7263
@tademan7263 2 ай бұрын
ሚኪዬ ጀግና ነህ አሁን ገና የዘሪሁን ልጅ መሆንህን አሳይተሀል ጀግና ከደ ዘ ነኝ
@BelayneshArgaw-cy5lb
@BelayneshArgaw-cy5lb 2 ай бұрын
ሚኪ ጀግና ነህ ቃላት የለኝም ግን ሁለተኛዋም መታሠር አለባት እሷ እንዳታታልለው በግለፅ ንገረው
@sisay2020
@sisay2020 2 ай бұрын
ካፒቴን እንኳን ደስ አለህ ሚኪ ድሉ የአንተ ነው ተባረክ ልጄ!!!!
@tsegatesfay8373
@tsegatesfay8373 2 ай бұрын
ሚኪ ጀግና ልጅ ነህ እ/ር ይጠብቅህ ከ2ቱ ሴቶችህ ተጠንቀቅ ሚኪ እንወድሃለን።
@FatumaFate-bv4iu
@FatumaFate-bv4iu 2 ай бұрын
ጀግናወላሂበጣምደስብሎኛል፣አላህይጠብቅህ
@feriotdechasa1606
@feriotdechasa1606 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልል እግዚአብሔር ከሞት ሲያስነሳ መልሶ በጠላት እጅ ያኖራል እግዚአብሔር ከዛ ያወጣህ የተመሰገነ ይሁን ሚኪዬ ጀግናው እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ኡፍ ቃላት አጣሁልህ
@Sara2030Sara
@Sara2030Sara 2 ай бұрын
የኔናትእንኳንደስገአለሁ❤❤❤❤❤
@DilawitKassa
@DilawitKassa 2 ай бұрын
ሚኪ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ ይለምልም ብዝት በል ራስህን ጠብቅ
@teshaledemisse4637
@teshaledemisse4637 2 ай бұрын
እንደናተ ያሉ የምርመራ ጋዜጠኞች ፈጣሪ ያብዛልን ተባረኩ።
@girmaytekle4472
@girmaytekle4472 2 ай бұрын
ሚክየ እግዛአብሔር ይባርክህ ቢሆንም ጨካኝ ሴቶች ሰለሆኑ አሁንም የሚያርፉ አይመሰለኝም።
@tsehayabayneh4346
@tsehayabayneh4346 2 ай бұрын
ሚኪዬ፡ተባረክ፡አሁን፡ነዉጥሩ፡ሰራየሰራኸው፡ምክንያቱምበዚሰአት፡አናቱ፡ታሰፈልገዋለች፡እግዚአብሔር፡ይባርክህ፡ጌታ፡ይጠብቅህ
@MignoteFikre
@MignoteFikre 2 ай бұрын
ምን አይነት መልካም አሰተዳደግ ነው እርጥብ ሳር አይንካት አለ እናትም አንተ በለጥከኝ መማር ጥሩ ነው❤❤❤❤
@alzeinphone9732
@alzeinphone9732 2 ай бұрын
የኔጀግናው ሚኪዬእራሥጠብቅህ አባትህ ደናናቸው እማሥሚኪዬ በርታየኔውድ😢😢😢እማእካንደሥአላቹ
@kidanehabte3026
@kidanehabte3026 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥህ ሚኪ ተበዳዩ ደግሞ እግዚአብሔር ጤናና ዕድመ ይስጠው::
@genetaklilu9422
@genetaklilu9422 2 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ሥራ ነው የሰራኸው ተባረክ ሴቶቹ ግን ለፍርድ መቅረብ አለባቸው
@Aleye-tx3br
@Aleye-tx3br 2 ай бұрын
ትክክል አሁን ዝም ከተባሉ በሌላ ሰው ላይም ተመሳሳይ ጉዳት ያደርሳሉ እባክህ ካፒቴኑን አሳምነውና ለህግ ይቅረቡ
@TabaT-e6g
@TabaT-e6g 2 ай бұрын
እልልልል አልሀምዱ ሊላህ ባርችየ ሚኪ አላህ ይጠብቅ አተ እደጨረቃ ደምቀህ የተፈጠርክ ጀግናነህ ❤❤
@tesfaneshlulu4336
@tesfaneshlulu4336 2 ай бұрын
ሚክዪ ተባረክ የኔ ወንድም ተባረክ ጌታ በመንገድህ ሁሉ ይጠብቅህ ተባረክ
@asresashtahlew4596
@asresashtahlew4596 2 ай бұрын
ጌታሆይ ተመስገን ከእናቱ መገናኘቱ ደስይላል እናት የወለደች ያሳደገች ያስተማረች ትልቅ ደረጃ ያደረሰች እናት ልጇን መንጠቅ በቁሙ እየቀበሩ ለገንዘብ ብለው ኑሮን ያመሳቀሉ ሰዎች ራሳቸውን ነው ጠልፎ የጣላቸው እውነት እናቱ ጸሎተኛናት እነሱ ለፍርድ ይቅረቡ ተንኮለኞች ናቸው ጋዜጠኛ ጀግና ተባረክ ጸጋውን ይስህ
@GxhcjGjfh
@GxhcjGjfh 2 ай бұрын
አየ እማየ በልጆቹ እናት መከራን እድቀበል አደረገችው ብቻ ዛሪም ተመስገን እናት እና ልጅ መገናኝታቸው
@WagayeKebede-m1z
@WagayeKebede-m1z 2 ай бұрын
ሚኪ የኔ ልጅ እንኳን ደስ አለህ እግዚአብሔር ረድቶህ ሁለቱ ሴቶች መታሰር አለባቸዉ።
@GenetErhiopia
@GenetErhiopia 2 ай бұрын
የእጅቸውን ያገኛሉ እንኳን ከናትህ ጋር በሰላም እንኳን ተገነኛችሁ ሚኪደሞ እድሜና ጤና ይስጥህ እንደናንተ ወጣት ይብዛ እሾክ አይውጋችሁ በርቱ
@tesfathunasress5718
@tesfathunasress5718 2 ай бұрын
ጎጆ ቱዩብ (ሚኪ) ተባረክ። እግዚአብሔር ይባርክህ።❤❤❤❤❤❤❤እመ ብርሐን ትከተልህ።😢😢😢😢
በድሮ ፍቅረኛዋ ባሏ የሚቀናባት ሴት
28:59
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 240 М.
«Жат бауыр» телехикаясы І 26-бөлім
52:18
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 434 М.
🎈🎈🎈😲 #tiktok #shorts
0:28
Byungari 병아리언니
Рет қаралды 4,5 МЛН
БАБУШКА ШАРИТ #shorts
0:16
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,1 МЛН
እምነት - Emnet - New Eritrean Movie - full Movie - By Zola G
2:34:40
Aguadu Entertainment
Рет қаралды 10 М.
🛑ተላምዶ መለያየት ከባድ ነው😱
26:58
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 104 М.
🛑 ባትመጣ ጠፍቼ ልመጣ ነበር ደናገጠች 🍫😱
29:32
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 140 М.
🛑 ማርክ እዲጎዳ አልፈልግም ተይው ቤዚ ተናደደች😱
19:27
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 112 М.
«Жат бауыр» телехикаясы І 26-бөлім
52:18
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 434 М.