የካደኝን አባቴን ፈልጌ ባገኘውም መልሶ ልቤን ሰበረው| 87 ጊዜ መጽሐፍ ቅዱስን ከዘፍጥረት እስከ ዮሐንስ ራዕይ አንብቤያለሁ | ይስሃቅ​⁠

  Рет қаралды 4,066

Abraham M7 Media

Abraham M7 Media

Күн бұрын

🌍ይህ የክርስቶስን ወንጌል አጋጣሚዎችን ሁሉ በመጠቀም በዓለም ዙሪያ በተለያዩ ቋንቋዎች የምናበስርበት ፣ የሚጠፉትንም ለመታደግ በትጋት የምንሰራበት ገጽ ነው። ኑ የክርስቶስን ወንጌል አብረን እናብስር !
♦️በዚህ ገጽ አስተማሪ እና ለቤተክርስቲያን መታነጽ የሚሆኑ ስብከቶች ፣ ትምህርቶች ፣ ዝማሬዎች🎵🎶 እንዲሁም የጌታን ታላቅነት የሚያሳዩ የህይወት ምስክርነቶች የሚተላለፍበት ነው።
♦️የተለያዩ የወንጌላውያን አስተምህሮቶች በነገረ መለኮት አጥኚዎች በውይይት እንዲሁም በተከታታይ ትምህርት መልክ ተዘጋጅቶ በዚህ ገጽ ይተላለፋል።
🔶በአጠቃላይ የክርስቶስ ወንጌል በቃልም ሆነ በተግባር የሚሰበክበት ገጽ ነው። በዋናነት የእግዚአብሔርን ተልዕኮ ለመፈጸም የወንጌል ስራ የሚሰራበት ነው። [ማቴ. ወንጌል 28:19-]
📢 እርሱ ሊልቅ እኛ ልናንስ ይገባል፤ አሜን‼️
⤵️አገልግሎታችንን ለመደገፍ፦
🔸➤ንግድ ባንክ: 1000096497068 Abraham Mamecha
🔸➤ብርሃን ባንክ: 1010110724179 Abraham Mamecha
🔸➤አዋሽ ባንክ: 01320174750900 Abraham Mamecha
➽Telegram: 👉 t.me/abraham_m...
➽ስልክ|Phone: +251912408756 WhatsApp/ Telegram

Пікірлер: 37
@Abraham_M7_Media
@Abraham_M7_Media Ай бұрын
ወገኖች ይህን ድንቅ ምስክርነት Like, Share,Comment በማድረግ ብዙዎች ጋር እንዲደርሰ ያድርጉ🙏🏾❤️ ተባረኩ!
@PeterPaulos-i1y
@PeterPaulos-i1y Ай бұрын
Ok. Eshi Abrish. Tebareku! Kegonih nen berta!
@natnaelnati4908
@natnaelnati4908 Ай бұрын
ኢስዬ አንተኮ 1ኛ ነህ ተባረክልኝ
@BedeluBerga
@BedeluBerga 27 күн бұрын
ተባክረ ኢሴ ጌታ ይባርክ
@ayelebeyene7856
@ayelebeyene7856 Ай бұрын
በጣም ጥሩ አገልግሎት ነው።
@saraabebe865
@saraabebe865 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@werkeayalew9459
@werkeayalew9459 Ай бұрын
❤❤❤❤🎉
@GoodNews-g9n
@GoodNews-g9n Ай бұрын
ewnet new
@user-vo5jl8fz2j
@user-vo5jl8fz2j Ай бұрын
ታምስግን አምልኮታባረክ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😢😢🙏
@mebrattsegay9143
@mebrattsegay9143 Ай бұрын
እግዚአብሔር ረዳክ እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ማንቤብ አነባለሁ ግን ብዙ ጊዜ አይያዝልኝም እግዚአብሔር በፀጋው እንድረዳኝ ፀልዩልኝ አደራ ተባረክ ወንድማችን
@genet4110
@genet4110 Ай бұрын
❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍
@AdanechDamena
@AdanechDamena Ай бұрын
ይሴ ወንድሜ በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነው። ዋናውን ይዘሃል። ሁላችንንም ጌታ ይርዳን። በርታልኝ
@TsgiSinthyhu
@TsgiSinthyhu Ай бұрын
በቅርብ የማዉቀው በጣም የተባረኩ ፍቅር የሆኑ ቤተሰብ ምንም ሽምገላ የሌለበት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BlenCoki
@BlenCoki Ай бұрын
isye bebibizu tebarek ychemerilik dik mikr new ybizalik ❤❤❤❤❤❤❤❤
@lidufikadu8101
@lidufikadu8101 Ай бұрын
የሚገርም ትጋት ነው ጌታ ይባርክህ 🙏🙏🙏
@PeterPaulos-i1y
@PeterPaulos-i1y Ай бұрын
Wow! Yihin wendmachinin Like, Share bemadreg enaberetataw. Tebarek Abrish!
@Abraham_M7_Media
@Abraham_M7_Media Ай бұрын
Amesegnalew Peter🙏🏾🙏🏾❤️
@meseretbekele9832
@meseretbekele9832 23 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን ጠቃሚ ምክር ነው በእውነት እራሴን እንዳይ አደርጎኛል ወንድም አብርሃም እግዚአብሔር ይባርክ ወንድማችንም እግዚአብሔር ይባርክ 🙏🙏🙏
@FirewFila
@FirewFila Ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርከው ብዙ ተምረናል ❤ እናመሰግናለን
@hiwotfikadu9320
@hiwotfikadu9320 Ай бұрын
ተባረክ ይስዬ በህይወት የኖርከውን የተገበርከውን ህይወት ያለውን ምስክርነት ስለሰጠኸን ...በዚህ ዘመን ከተዋጥንበት እንቶፈንቶ ወጥተን ወደ ቃሉ እውነት ይመልሰን እዛ ውስጥ ነውና ክብራችን
@tsehaineshkahsay6698
@tsehaineshkahsay6698 Ай бұрын
መልካም ምክር ነው ጌታ ይባርካችሁ በቃሉ እንድናድግ ጌታ ይርዳን. ወንድማችን የሚናገረው ሁሉ ትክእል ነው ይብዛልህ ይጨምርልህ
@addisumebratu
@addisumebratu Ай бұрын
ይሱ መልካም ምስክርነት ነው ያጋራኸን ለብዙዎች መነቃቃት እንደሚሆን አምናለሁ ተባረክ❤
@helengebremedhin7164
@helengebremedhin7164 Ай бұрын
በእውነት መታደል ነው መንፈስቅዱስ እረድቶሀል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@selamawitoda7320
@selamawitoda7320 28 күн бұрын
ብዙጌዜ ያንተን እምታቀርበውን አያለሁ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሕ
@Abraham_M7_Media
@Abraham_M7_Media 28 күн бұрын
አመሰግናለሁ Share በማድረግ አብረሽን አገልግይ🙏🏾❤️
@PiyeAbebaye
@PiyeAbebaye Ай бұрын
Tebarek wendmachin❤
@YamiPistis
@YamiPistis Ай бұрын
Egziabher yibarkih yise
@TammyTammy-mt9wu
@TammyTammy-mt9wu Ай бұрын
Ine Betam.Iwodalewu Gin.Buzu.Gize.Aligebayin Geta.Mefes Kidus Ayimiroye Yikefet Wodimoche Tebareku❤❤❤❤Wawu.Beunet Geta Yibarek
@edennegash7035
@edennegash7035 Ай бұрын
Gbu
@konjitbirhanu5104
@konjitbirhanu5104 Ай бұрын
❤❤❤ wawu ተባርክ ወንድሜ ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ብዙ ነገር ተምርያለው እውነት ተባርክ ፀጋው ያብዛልህ አልፈ ሕድድድድድ ❤❤❤❤❤ አብርሃም አንተም ተባርክ❤❤
@misterakalu2415
@misterakalu2415 Ай бұрын
በጣም ደሰ ይላል ተባረክ ዘመንህ ይለምልም❤❤❤❤❤
@abayyibas
@abayyibas Ай бұрын
❤ በርታ፡ በደቀመዝሙር ላይም ፡ብትሰራ፡እዲሁም፡በቅድስና ፡ላይ በርትተህ ብትሰራ፡ጌታበረዳህ መጠን።
@selamawitoda7320
@selamawitoda7320 28 күн бұрын
ተባረክ ወንድሜ እኔም ያለሁት ውጪ ነው እባክሕ የመጽሐፍ ን ማግኘት አለብኝ እና ስሙንላክልኝ ተባረክ በጌታ እሕትሕ
@Abraham_M7_Media
@Abraham_M7_Media 28 күн бұрын
እሺ፡ መጽሐፍ ቅዱስን 365 ቀናት የሚል ነው።
@DerejeElias-sy2zg
@DerejeElias-sy2zg Ай бұрын
Wowwwwwwwww I thank u FATHER neme of JESUSE hallelujah amazing revelation. BIBIL WORD Of GOD more than Life. Best expires. Beliss men.
@emuyemoges3428
@emuyemoges3428 Ай бұрын
Yisuye Biruk wendimachin i know him well yemigerm yetebareke wendimachin dew demo lewengel agelgilot yalew fikir yileyal silemakih dess yilegnal
@mebatmebat6305
@mebatmebat6305 Ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👌👌👌
Пришёл к другу на ночёвку 😂
01:00
Cadrol&Fatich
Рет қаралды 10 МЛН
Worst flight ever
00:55
Adam W
Рет қаралды 7 МЛН
ኢስላም ነኝ ካላችሁ ይሄንን አድምጡ!!!
1:34:36
Memhir Gebeyehu Yismaw
Рет қаралды 3,3 М.
ዮአዳን (ክፍል 28)
41:47
ለዛ
Рет қаралды 232 М.
Пришёл к другу на ночёвку 😂
01:00
Cadrol&Fatich
Рет қаралды 10 МЛН