KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ጀግናው ዶክተር… የልጆቹን ስቃይ ሳይ እያለቀስኩ የምሰራበት ወቅት አለ ለኔ ትልቁ ክፍያዬ ድነው ሳይ ነው ዶ/ር አብይ ታደሰ || Seifu on EBS
33:11
ከ3000 በላይ ቀዶ ህክምናዎች? የብዙ ህፃናት አባት ዶ/ር አብይ ታደሰ ከጂማ!#Drabiytadessejimma#gizachewashagrie#health#child
1:36:00
How many people are in the changing room? #devil #lilith #funny #shorts
00:39
Теперь ты понял, кто Я такой | 5 серия | Сериал "ПрАкурор"
22:48
Accompanying my daughter to practice dance is so annoying #funny #cute#comedy
00:17
УДИВИЛ ВСЕХ СВОИМ УХОДОМ!😳 #shorts
00:49
የካንሰር ተማሚዋ ፋጡማ ከዶ/ር አብይ ጋ ተገናኘች ዶ/ር አብይ ስለ ህክምና ሂደቱና ማድረግ ስለለባት ነገር በአንደበቱ የተናገረው
Рет қаралды 79,498
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 42 М.
wollo media
Күн бұрын
Пікірлер: 2 700
@Wollomedia2
8 күн бұрын
ሁላችሁም ቪድዮን ለሁሉም እንዲደርስ ሼር አድርጉ የቻላችሁ ደሞ በእናቷ አካውንት እገዟት😢 ንግድ ባንክ ስም አረጉ መኮንን አሰፋው 1000385536287
@alyayasenshewmolo3632
8 күн бұрын
አላህ ይመርሽ ❤
@FbcVnzh
8 күн бұрын
መሸአላሕ
@fafitube2448
8 күн бұрын
አህመድ በአሏህ ከጎኗ ሁንን😢😢😢
@ለእኛtube
8 күн бұрын
ይቅርታ የባንክ አካውንቷን ለአመኔታ እሷ ትናገር ህክምናውን ለማፋጠን ይረዳል እግዚአብሔር ይማርሽ እህት
@MlAs-j3c
8 күн бұрын
አካዉንት ከስዋዉ አንደበት እንስማ😢
@sadaberayhun9045
7 күн бұрын
አንዳንዴ ድንቅ ሰዎችን ማመስገኛ ቋንቋ ቃላት እናጣና በዝምታ የምናልፈው ነገርስ ❤❤ እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድማቺን
@NejatHassen-ug4nl
7 күн бұрын
Betame
@Temrseid-lp8wg
8 күн бұрын
የሄን. ልጅ. አላህ. ቅኑን. መገድይምራዉ. ያረብ
@ZainabAwal
8 күн бұрын
አሚንንንን
@ያረብ-ኰ1ኸ
8 күн бұрын
@@Temrseid-lp8wg አሚን
@cgf8399
8 күн бұрын
አሏህይምራዉ መልካምስዉነዉ
@rabyaa7059
8 күн бұрын
አሚን ወላሂ መልካምነቱን ሳይ ሁልጊዜ እመኝለታለሁ
@zentemangstu4646
8 күн бұрын
ኢንሻአላህ ቅንነቱን ማድነቅ አለብን እደዚህ ያለ ሰው በዚህ ዘመን ማግኝት መታደል ነው
@حِكْمَةبِنْتِاَوَّلْ
8 күн бұрын
ያ አላህ እቺ ልጅ ዲና የማይባት ቀን ቂርብ አድርገው 😭😭😭
@Mmm-r7y6s
7 күн бұрын
አሚን 😢😢😢
@SameeraFahed
7 күн бұрын
እኔም
@hayathayu2936
7 күн бұрын
አሚንንን ያረብብብ
@Zuzufamily-2
7 күн бұрын
አሚን
@Aida-cf6uo
7 күн бұрын
Amin yareb 🤲
@Aynalem-z1e
7 күн бұрын
ስለአተ ለመናገረ ቃላት የለኝም እግዜአቤረ ይባረክህ ዘመንህ ሁሉ ይባለክ
@פלקהפלקה-ש6ד
7 күн бұрын
እድሜ ይስጥህ በጣም እንዳተ ያለ የህዝብ። ልጅ የህፃናት የነብስ አባት ነህ እና ይች ልጅ ደግሞ ምህረት ይስጥሽ አይዞሽ
@fafi-3rd
8 күн бұрын
ሙስሊሞች በድናችሁ ጠንክሩ ፈጡማ ማሻአላህ ጠንካራ ልጂናት በፈገግታ አልሀምዱሊላህ ስትል ሳያት የኢማን ጥንካሬዋን በጣም አደንኳት ያረብ የምታምኒው አላህ እድሜሽን ይቀጥልልሽ በደስታ አምነሽ ተቀብለሽ ስትስቂ ማየት ምንኛ ያስደንቃል
@እሙአብደላህ-ተ4ጘ
8 күн бұрын
ወላሂ
@hawamohammed9231
8 күн бұрын
Betam
@eezx7905
7 күн бұрын
Betam🌹
@sofiytug2429
7 күн бұрын
እኔም አስደምማኛለች በስዋ ቦታ ብንሆን አስቡት 😢
@Zainab123-m9t
6 күн бұрын
እሄ ሁሉ ህዝብ ሊረባረብላት የቻለው ከአላህ ጋር ባላት ቅርበት ነው ወላሂ በኢማኗ ጠካራ ልጅ ናት ማሻ አላህ
@Halima-y1v
8 күн бұрын
ለልጁ ቃል የለኝም አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ
@zaintmuhammad1310
7 күн бұрын
ፈጡማየ አላህ ሙሉ አፈያሽን ይመልስልሽ ዶከተረ ፈጣሪ ይስጥህ❤❤❤❤
@ደናሁኚኚ
8 күн бұрын
ወላሂ የዶክተሩ ቅንነት ኢቶጲያ ሀገራቺን እንዲህ አይነት ዶክተር አላትማለትነው ጥሩን ነገር ተመኘሁልህ❤❤❤❤❤❤
@ፍቅርጌታቸው
7 күн бұрын
ያንቼን ቡቻ ኩሜት ጥሩ በእምነት ያሎሰድሸው ❤❤❤❤❤❤❤❤
@امينهأمنه-ي7ق
4 күн бұрын
አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ
@hayathmuhammad864
7 күн бұрын
አላህ በጤና አይፈትነ 😢ፋጡማዬ ሙሉ በሙሉ ደህና ሁነሽ እንደምትመጪ በአላህ ተስፋ አደርጋለሁ 😢የዘወትር ምኞቴ ነው ዶክተር እንዳንተ ልብ ቅን የሆኑ ሰዎች ያብዛልን ሁሉም እንዳንተ ቅን ቢሆን ❤በጣም እናመሰግናለን ዶክተር አብይ ፋጡማዬ በድጋሚ መልካም ዜናሽን ያሰማንአይዞሽ እንወድሻለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hayatdubai5031
2 күн бұрын
ክቡር ወንድም ዶክተር አብይዬ በtv program ላይ ለመጀመሪያ ኢንተርቪው ሰትደረግ ባዬሁ ጊዜ ሳውቅህ ነው እጅግ በጣም አድናቂህ ነኝ ለህፃናቶች ያለህ በአጠቃላይ ለሰው ልጆች ያለህ የተፈጥሮ እርህራሄህን ሁሌዬ አድንቀዋለሁ እድሜ ከጤና ጋ ይሰጥህ
@hayatdubai5031
2 күн бұрын
ይሄን coment ዛሬ ላተ ቀመግለፄ አላህ አሳክቶልኛል እኔ የደሴ ዙሪያ ልጅ ነኝ ኮኔክሽን ዝግ ነው እኛጋ አሁን ደሴ ከተማ ነው ያለሁት የ2ልጆች እናት ነኝ አላህ እረጅም እድሜ ይሰጥህ እኔም ታህሳስ 4ጁማአ የአንገት እጢ ኦፕራሲ አለኝ በዱአችሁ አትርሱኝ😭😭😭😭 አድናቂህነኝ ባለቤትህ ያተ ውጤት መሣካት ነች ብለሀል ልጅህንም እሷንም እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ተመኝሁ
@HALIMASEID-r5k
8 күн бұрын
እኔኮ የሚገርመኝ እደዚህ ታማ ጥንካሬዋ አላህ ሰበቡን ያድርስልሽ ዶክተርዬ እድሜህ ይርዘም የኔ መልካም
@እረህመት-ዘ5ተ
8 күн бұрын
ዶ/ር አላህ ከክፉ ይጠብቅህ እህት ፋጡማ አላህ አፍያ ያድርግሽ
@SadaAthiobia
8 күн бұрын
አማንንን
@JustUs-b6w
8 күн бұрын
Amen.yarb 🤲
@ጀኔደይሚቱዩብ
7 күн бұрын
አሚን
@MedinaSeid-m9i
7 күн бұрын
ትህትናህ እራሱ በቂ ነው መሰሎችህን ያብዛልን
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
7 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር አብይ እመብርሀን ከዚህም በላይ ትልቅ መልካምነትንና እዉቅናን ጨምራ ጨማምራ ትስጥህ እህታችን እግዚአብሔር ድነሽ ለማየት ያብቃን😢😢❤❤❤
@zinatt1303
17 сағат бұрын
ወይኔ የልጁ ትህትና አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ፋጡማዬ አላህ ጤናሽን ይመልስልሽ❤❤
@BatyMamo
8 күн бұрын
ዶክተረ አብይ ተባረክ አተ በእውቀትህ እኛ በገዘባችን እንተጋገዝ
@jamilaj-rs5pe
8 күн бұрын
ኢንሻ አላህ ትድኒያለሺ እኔም እቅንጭላቴ ዉስጥ ተገኝቶብኝ አረቦቸ ከሳዉድ ዉጭ ወስደዉ አሳክመዉ አዳኑኝ ከአላህ በታች ቤተሰቦቸ በህልማችን አየንሺ ምን ሁነሻል እያሉ ሲያለቅሱ ናፍቃችሁ ነዉ እያልኩ ለማንም ሳልናገር ሱረቱል በቀራን በመቅራት ህክምናየን አጠናቅቄ አሁን በሙሉ ጤንነት እገኛለሁ አንድም ቀን ተሰምቶኝ አያዉቅም አልሀምዱሊላህ የሄ በሺታ ጀግና ሰዉ ይፈልጋል አብሺሪ አላህ በሙሉ አፊያሺ ይበሺርሺ
@FazelMuhammad-y8k
8 күн бұрын
ማሻአላሕ አላሕ ጨርሦ ይማርሽ እነሡንምአላሕ ኸይር ጀዛቼዉን ይክፈላቼዉ
@abentweloywa9758
8 күн бұрын
ናሙና ማለት ባረበኝአ ምንማለትነዉ የምታቁ መልሱልኝ
@jamilaj-rs5pe
8 күн бұрын
@@abentweloywa9758 አይና عينة ይባላል እህቴ
@jamilaj-rs5pe
8 күн бұрын
@@FazelMuhammad-y8k አሚን አሚን አሚን እህቴ ያረብ በጀነት ቤታቸውን ይስራላቸዉ ደመወዜን ሳይቆርጡ አንድ ቀን የበታችነት ሳያሳዮኝ በራስ መተማመኔ እንዲጨምር አብሺሪ ብለዉ ነዉ ያሳከሙኝ አረቦቸ አላገቡም አሎለዱም አላህ በጀነት ይክፈላቸዉ ያረብ
@FatimaAssefa
8 күн бұрын
እህቴ በውስጥ ነው ተላይ እኔም ህንሽየ ልስልስ ያለች ነገር አለች ቆዳየ ላይ በጣም ታቃጥለኛል. አጨምርም አይቀንስም
@ZahraBe-iw7rf
8 күн бұрын
ፋጡማ አላህ አፍያሽን ይመልስልሽ ዶ/ር አላህ ሂዳያ ይስጥህ::
@HayatAlemayehu-ix8nj
8 күн бұрын
አሚን አሚን
@FunnyTractor-fc4mb
8 күн бұрын
ኢዲያ ይስጥ ማለት ምድነው ባረበኛው ልብይስጥ ማለት ነው ለምን አልሽ
@HalimaSeid-j1v
8 күн бұрын
አሚን ያርብ
@hindiyamohammed9816
8 күн бұрын
እረ አይደለም @@FunnyTractor-fc4mb
@aminamoh619
8 күн бұрын
ለምን አርበኛ ካላወቅሺ ባማርኛ አመርቂውም
@TsigeZewdu-p4t
7 күн бұрын
ፈጣሪ መጨረሻዉን ያሳምርዉ የልጆቹሽ አምላክ ይርዳሽ አንተንም ከዚህም በላይ እዉቀቱን ይጨምርልህ ዶክተር !!!
@SeadaMahmmde-f8f
7 күн бұрын
አላህ ይርዳሽ ዶክተር ላንተ ቃላት ያለኝም መሠሎችህን ያብዛልን ነዉ የምለዉ
@Tigest193
8 күн бұрын
እኔስ አንጀቴን በላችኝ ማርያምን ውስጤ ተንሰፈሰፈ😢😢😢😢😢እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ይላክልሽ ዶክተር ላንተ ቃላት የለኝም ኑርልን❤❤❤❤❤❤
@StopGo-uv4of
7 күн бұрын
በጣም
@መብራት-በ9ጰ
8 күн бұрын
አንተ የተባረክ ሰው ቃል አጣሁልህ ❤ በመላው የኢትዮጵያ ህዝብ አመሰግንሀለሁ😢😢😢
@Ftmah-e8k
8 күн бұрын
😢😢🙏🙏
@ሂክማ-ለ8ደ
8 күн бұрын
እውነት ጠካራናት ቀልጣፍምናት ማሻአላህ❤❤❤❤
@ወሎደሴቲዩብ
6 күн бұрын
ያረብ አላህ አፊያ ያድርግሽ የኔ ውድ ዶክተርየ ቅንነትክን በምን ልግለፀው የአላህ አላህየ አላህ ትክክለኛውን መንገድ ይምራክ ያረብ
@ethio125
7 күн бұрын
ለሞተ ሰው ነፍስ ይማር ለማለት የምትመቀኙ እዩ ይህ ደግ ሰው ነፍስ ለማዳን ጥረት ሲያደረግ እምነታችን የሚመራን ወደ መልካምነት ነው ይህን ንፅህ ልብ የሰጠን አምላካችን ይመስገን
@haHaimanot
7 күн бұрын
✅✅
@FatumaAbduww
7 күн бұрын
ተይጂ በማያገባሽ አትግቢ
@አዚዛአሊ
6 күн бұрын
ምቀኝነት አይደለም የታዘዝነውነው የምንተገብረው ።
@FatumaAbduww
6 күн бұрын
@@አዚዛአሊ ዝም አትያትም
@FatumaAbduww
6 күн бұрын
@@አዚዛአሊ ለሞተ ሰው አላህ ይዘንለት ቢባል ኖሮ ለአቡ ጣሊብ ይባል ነበረረ
@BiruktayitMasresha
8 күн бұрын
😢😢😢😢😢እውነት እግዚአብሔር አምላክ ምሮሽ ማየት እፈልጋለሁ እመቤቴ ይቺን ምስኪን 😢😢😢😢😢😢ዳብሽልን እውነት የስደቷን መጨረሻ አሳምሪላት ሁላችንም በቻልነው እናግዝሻለን አይዞሽ እህቴ
@ለእኛtube
8 күн бұрын
እኔ በጣም አማርራለሁ በጣም ይቅር በለኝ ጌታ ሆይ ለልጆቿ እናት አድርጋት😊
@SadaAthiobia
8 күн бұрын
አሚንንንን😢😢😢ልዩዩ
@sofiytug2429
7 күн бұрын
አሚን እህታችን እናመሰግናለን
@Fafifikir5
8 күн бұрын
አሏህ አፊያሽን ይመልስልሽ እህቴ ዶክተር አብይ አሏህ ኢዳያዉን ይስጥህ ፍጣሪ ይጠብቅህ
@FOZISEID-g7k
8 күн бұрын
የኔ ውድ እህት አላህ ድነሽ የምናይሽ ያድርገን ያረብብ የኔ ከርታታ እህት ድነሽልን በደስታ የምናይሽ ያድርገን 😢😢😢
@YusraandHiba
8 күн бұрын
አሚን የረቢ የአለህ
@alyayasenshewmolo3632
8 күн бұрын
አሚን ያራብ 😢
@Fatima-hv1dg
8 күн бұрын
አላህይባረክህ
@UmmuAbdurhaman
8 күн бұрын
Ammmin
@GebrealAbata
7 күн бұрын
አፈር ልብላልሽ አግዛችኋለሁ አለች አንጀቴ ተንሰፈሰፈ ዶክተርዬ ላንተ ቃላት የለኝም እረጅም እድሜ ይስጥህ ድግል ማሪያም አደራሽን ይህችን ልጅ ጤና መልሰሽ አሳይኝ
@ቀጥወናሰክትኒልጅዋናፋቂ
7 күн бұрын
እኔም የናቴ ልጅ የጡት ካሰር ታማሚ ነሽ ተባለች አኪም ቤት ላይ ግን መላ ቤተሠቦቼ ግራ ገባን ደሞም ከዚ በፊት መተት ተሠቶባት ነበር እሱ ወደ ከሰር እያሰየ ከሖነ ብለን ናዝሪት ቁራን ቤት እያመላለስዋት ነው በዱዋና በፀሎት አግዝዋት ወገኖቼ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@aminamolla6017
3 күн бұрын
አላህያሽራትያረብ
@Fetiya224
8 күн бұрын
ውይ አላህ በረካ ያድርግህ ብስሚላህ
@Sas-ly5gk
8 күн бұрын
የምር ምርጥ ኢትጽያውያል ዶክተር ያተ አይነቶችን ያብዛልን
@Sofia-z7y8o
8 күн бұрын
አላህየዋ ዱአችንን ስማንና ይህችን ልጅ ማርልንያረቢ ያረሂሙ😢😢😢😢
@user-sy9cn2ym4q
6 күн бұрын
ያረብ
@Sameera1122-o4s
6 күн бұрын
አሚንያረብ🤲🤲🤲
@AbebechBelet
7 күн бұрын
እዴት ላመስግንህ ቃላት አጣሁልህ ❤❤❤❤🎉🎉🎉 ዘመንህ ሁሉ የስኬት ዘመን ይሁንልህ ተባረክ ተባረክ ተባረክ
@hayatyoutube1802
2 күн бұрын
እኔ ቃል አጣሁልህ በቃ ዝም አልኩ ምን ልበል አሏህ እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ብዙ. ብመርቅህ ደስ ባለኝ ክፉ አይንካህ ወንድሜ❤
@lbabalbaba1114
8 күн бұрын
አንተ በጣም ልዩ ነህ መሰሎችህን ያብዛልን ከክፋም ይጠብቅህ እውቀትም ይጨምርልህ
@ሰንደሏ
8 күн бұрын
የረብ ሰማይን ያለባላ ድጋፍ የዘረጋህ ጌታ የምድሩም ባለቤት ለፋጡማ የመረጥክላትን አንተ ታውቀዋለህ እና ያረብ እዝነትህን ለግሣት ያረብ
@Hayat-uh8pw
8 күн бұрын
አሚን ያረብ
@FatumaMohammad-fo7yh
8 күн бұрын
አሚን ያረብ
@zeyneb5029
8 күн бұрын
አሚን ያረብ
@ፎዝነኝየእሙቲሲስ
8 күн бұрын
አሚን ያረብ
@saadaside7640
7 күн бұрын
አሚንያረብ❤❤❤
@zehara5
8 күн бұрын
እድህ አይነት መልካም ሰው ፈጣሪ ያብዛልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ወድሜ 🙏🥰
@ZinetSeid-f8s
7 күн бұрын
አላህ ያሽርሽ ለልጆችስ ምትበቂያድርግኝ አንተንም ፈጣሪ ይጠብቅህ
@Nuria-m8h
7 күн бұрын
መጀመርያ ዶክተር እናመሰግናለን ያረብ የልጅቾች እናት አላህ ያርግሽ ያረብ ያረብ ተሽሎሽ በሚድያ ወጥተሽ አላህ ያሳየን 🙏🙏🙏
@terhasmakibo7067
8 күн бұрын
የጭንቅ አማላጇ ከልጇ ከወዳጇ ታማልድሽ የኔ ውድ 🙏🙏
@ዱኒያድካምብቻ
8 күн бұрын
ይህን. መልካም ሰዉ. አላህ. ይጠብቀዉ
@emusolhemn
8 күн бұрын
አላህ ይሄን በሺታ እደ ኮረና ከምድረ ገጽ ያጥፋልን 😢እህቴ አላህ አፊያሺን ይመልስልሺ ያረብ ኅፈን ያድረግልሺ ይሄን በሺታ😢
@Moimina-y4b
3 күн бұрын
የኔ ቆጆ ኢሻአላ ትድኒያለሽ አብሽሪ በአላህ አይቆረጥም❤❤❤❤
@EnayatullahSharanwal
7 күн бұрын
አላህ ይሻርሽ አላህ አፍያ የድርግሽ እህቴ አንተንም ፈጣሪ እደሜ ጤና ይስጥል እናመሰግናለን ዶክተር በርታ ጀዛክ አላህ ኸይር መልካም ስራህን አላህ ይውደድልህ
@redagizaw7187
7 күн бұрын
ተባረክ የኔወንድም ታላቁ እግዚአብሄር አብሮህ ይስራ ።
@bekalove3560
7 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እዳተ አይነት አይነቱ ያብዛልን
@MakiaFacebook
8 күн бұрын
ዶ ር. አላህ ስትል እንዴት ነው የሚያምርብህ
@herutasfaw6724
7 күн бұрын
ድንግል ማሪያም ይችን ልጅ ማሪልን የኛንም ፀሎት ተቀበይን😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤
@AlemAlem-to8zg
7 күн бұрын
እፍ የኔ እህት ድግል ማርያም ትድረሥልሺ ፀበል ትግባ
@zeharatube1277
8 күн бұрын
አላህ መዳኒቱን ያስገኝልሽ እህታችን
@ሉሊብ
8 күн бұрын
ወንድሜ ዶ /ር አብይ ምርጥ ሰው አላህ አንተን አይነት የብዛልን ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@ZeyinebBezabh
8 күн бұрын
ወንድሜ ምንም ቃል የለኝም አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ እድሜና ጤና ይስጥህ አንችም አላህ ያሽርሽ እህቴ
@Giggi-l2o
7 күн бұрын
አመድ ቀጥተኛውን መንገድ ስለያዘ መሰለኝ በትህትና ዝቅ ብሎ የሚያገለግለው
@ቤተአምሓራራያ
6 күн бұрын
ይሄን በጎነት ያገኘው ቀጥተኛው መንገድ ላይ ሥላለ ነው ማነሺ ገለቴ😏
@ekramweleyuwa1207
7 күн бұрын
አላህ ያሽርሽ ፋፊዬ አላህ ሙሉ አፍያሽን ይመልስልሽ አንሰፈሰፍሽኝ ሙሉ አፍያሽ ተመልሶ ደግሞ ለማሳየት ያብቃን
@AsnaAa-o2d
6 күн бұрын
ዶክተር ጌታየ እድሜና ጤና ጨምሮ ጨምሮ ይሰጥህ ለማመሰገን ቃል የለኝምአላህ በሄድክበት ይጠብቅህ
@Fahizaawe
8 күн бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር አቡይ
@Zamani1983
8 күн бұрын
ያረቤ ወላሂ እኔ ማን ነኝ ብየ እራሴን እዲጠይቅ አደረገችኝ ይች ጀግና እህት አላህ ለታሪክ ያኑርሽ ያረቤ😥
@WUdeGezahagn-yc7cl
8 күн бұрын
እሷዋ የፍራችሁ ኦብርሽን ሁና እዳትበላሽ ነው ትክክል ናት የኔ ውድ እህት ሁላችሁም በፀሎት አስቧዋት😢😢😢😢😢
@hdhd8426
7 күн бұрын
جزك لله خير يرب🌹🌹👍
@GdHs-v1w
7 күн бұрын
እግዛብሔርሆይ፤በምህረትህ፥በቼርነትህአድናት፤አንችድነም፥የማይበትቀን፥ናፈቀኝ
@temkinmohammed937
8 күн бұрын
ቢሥሚላ ምን አይነት ጨዋ ሠው ነክ አሏህ ሀያትህን ያቆይክክክክ❤❤❤
@مننززز-ل2غ
8 күн бұрын
ዶ ር አላህ ያሠብከውን ያሳካልህ እህቴ አይዞሺ ትድናለሺ አላህ ወኪል ❤❤❤❤❤❤❤
@NoraNoranora-x7m
8 күн бұрын
ቃል የለኝም ዶክተርዬ አላህ ይጠብቅህ ከመላው ቤተሰቦችህ
@sofyasofya-j1n
8 күн бұрын
እባካቹህ ሁላችንም ዱዓ እናድርግላት እና ልጁንም እናበረታታው እደዚህ ያለ ጥሩ ሠው እድያድግ እናድርገው
@FhCh-vu6tf
3 күн бұрын
አላህ ያሺርሺ እህቴየ ወድሜየአተንም አላህ ይጠብቅህ ትልቅደረጃ አላህ ያድርሥህ
@Emfrdos
7 күн бұрын
አለህ አፍያሽን ይማልስልሽ ውዴ ሁሉም ያአለህ ነው❤❤❤❤❤
@Mimimimi-ex8ky
8 күн бұрын
አይገርምም ስላገኘችው ብቻ ደስታው አምላክ ጤናሽን ይመለስልሽ አተም አምላክ ይርዳህ እውቀቱም ጥበቡም የሡ ነውያ ያግዝህ እውይ መታደል
@imanksa3017
8 күн бұрын
ሀቢቢቲ አላህ ይሽፊኪ ያአላህ ያአላህ አንተሻፊ ዶ ክተር በጣም እናመሰግናለን
@YeshiYeshi-m5n
8 күн бұрын
አንተ ወንድሜ ልዬ ነህ እግዚያብሔር አምላክ ይጠብቅህ እህቴ ምህረቱን ይላክልሽ
@XabibaKadir
7 күн бұрын
ማሻአላህ❤❤❤
@Gamryo
4 күн бұрын
አላህ አፊሽን ይመልስልሽ ያአላህ እራህመቱን ይክፈትልሽ በጤና በአማን በደስታ ያኑርሽ ውዴ
@hessenlela
7 күн бұрын
አላህ አፊያ የርግሽ ውዴ ዶክ እንደንታ አይነቱን የብዘለን ረጅም እድሜ ተመኜሁልህ
@ابياولو
8 күн бұрын
አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ እንደ አንተ አይነት አገር ወዳድ ለሙያው ታማኝ አላህ ያብዛልን
@SerkalmAsefa
8 күн бұрын
እግዚያብሔር በምህረት እጁ ይዳብስሽ ዶ/ር እድሜና ጤና ይስጥህ
@KamlaAhmed-z3v
8 күн бұрын
💔💔🥺🥺🥺🥺አቤት ያኢትዮ ዶክተሮች አቤት ተስፋ መስጠት አቦ አተንም አለህ ይጣብቂ መልካም ሰዉ
@Rabia-Hussen
5 күн бұрын
አላህ እዲሜና ጤና ይስጥህ. ወንዲማችን ክፉው አይካህ. አብሽሪ አይዞሽ እህታችን.
@TagYdh
5 күн бұрын
የዘመኑ ምርጥ ሰው ብየሀለሁ እመብርሀን ከዚህ በላይ እውቀት ደግነት ትጨምርልህ🙏😘😘😘😘😘
@cgf8399
8 күн бұрын
ለኢላሀኢለላመሀመድረሱለሏሂ አሏህአፉያሺንይመልስልሺያረብ አብሺሪ አልሀምዱሊላሂ ሁሉምየአሏህዉሳኔነዉ ማሻአሏህበጌታሺያለሺተወክልነትሺ 🎉 ዶክተር መልካምስዉነህ አሏህሂዳይስጥህ
@zmzmsaid3522
8 күн бұрын
ደጉትር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ፋጣማ እትዋ አላህ ያድንሽ ኔዉድ አይዞሽ
@Ftmah-e8k
8 күн бұрын
😢😢እደት አርጌ ላመስግንህ ብቻ በዱንም ባከይራም የደስታ ኑሮ ይስጥህ ኑርልን እህቴ አችም አላህ አፊያሺን ይመልስልሺ❤🙏🙏
@Eshidehina
2 күн бұрын
የኔ እህት አይዞሽ እንኳን አገርሽ ገባሽ ገንግዲህ ፈጣሪ ያውቃል አይዞሽከአላህ ተስፋ አይቆረጥም
@foziyabintjemal8989
10 сағат бұрын
አላህ ሙሉ አፊያሽን ይመልስልሽ ማሻ አላህ አስተዋይ ሰዉ ምርጥ ዶክተር አላህ ረጂም እድሜ ይስጥህ
@Rahma-i1f
8 күн бұрын
አላህ ያሽርሽ እህትነቴ ዶክተር አብይ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ጀግናችን
@zenitube4006
8 күн бұрын
ኢንሻ አላህ ድነሽ የምናይሽ አላህ ያርገን ያረብ ዱአ አርጉላትከአላህ በታች ተስፋችን አንተ ነህ ስለምታደርግላት እገዛ አላህ ይስጥህ❤
@SameSusu
8 күн бұрын
ወላሂ ለአተ ቃል የለንም እሷም አላህ አፊያዋን ይመልላት😢😢😢😢😢
@bedrianesru6973
7 күн бұрын
አላህ ይዘንልሽ ዶክተር በጣም ትለያለክ የዘመናችን ጀግና ደግ ሰው ብዬሀለሁ😢
@የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል
7 күн бұрын
ቃላት አጠረኝ ለዶክተሩ እመቤቴ ማሪያም እቅፍ ድግፍ ታድርግህ ሺ አመት ኑር ፋጡማ እህታችን ድነሽ ዳግም ለማየት ያብቃን በርቺ እደምድኝ እመኚ ይደረግልሻል
@HelpmeMyGod-k9c
8 күн бұрын
ኣንተ መልካም ሰዉ ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤❤እህቴ ኣንችም እግዚአብሔር በምሕረቱ ይጎብኝሽ😢❤
@hailegebrielassefa2579
8 күн бұрын
የኔ ውድ አቦ ፈጣሪ ምህረት አድርግላት
@HisemMohammed
8 күн бұрын
አለህ የሰሽሪስ አለህ ካንቺ ይሁን
@MariamMM-jw1np
8 күн бұрын
የኔ ውድ እህት አላህ ሙሉ ጤናሽን ይመልስልሽ ሀቢበቲ ያረብ ያረብ ድነሽ በደስታ እምናይሽ ያድርገን ያአሏህ ጥንካሬሽን ሳላደንቀ ማለፍ አልቻልኩም አሏህ ይርዳሽ የኔ ፍልቅልቅ እህት
@AMAM3-i5s
8 күн бұрын
Amiin
@rahelalemu620
7 күн бұрын
እግዚአብሔር ፈውስ ያድርግልሽ የኔ እናት በስደት ተንከራተሽ የምታርፊበት ይሁንልሽ ዶክተር አብይ አንተ ቅን ነህ ዘመንህ ይባረክ መድኃኔአለም ሁሉን ያቅልልሽ ።
@MurshidaShibeshi
5 күн бұрын
አላህ ይፈውስሽ የኔጀግናእህት ጎበዝነሽእስካሁንምተቆቁመሻል በአላህፍድ አብሽር
@51333
8 күн бұрын
ወይኔ በእባዬ ታጠብኩኝ የዶክተሩን ትህትና ያስለቅሳል አላህ እድሜ ጤና የተቸገረምትረዳበት ሀብት አላህይለግስክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AbHa-b4o
8 күн бұрын
የኔ አምላክ የኔ ጌታ አላዛርን ከመቃብር ስሙን ጠርተህ ያስነሳህ ይህችንም እህቴን. ማራት😢
@WasKan-gc8rh
8 күн бұрын
😮እ የተነሳ አለደ
@HdjdDjdj-e6p
8 күн бұрын
😂
@FoziaDemissieBekele
8 күн бұрын
በስመአብ ሙስሊሞችኮ ግን በጣም ትገርማላችሁ እናንተ ለራሱ ካንሰሮች ናችሁ በማያገባችሁ የምትገቡ ውይ @@WasKan-gc8rh
@ሀያዕከኢማንነው
8 күн бұрын
😂😂😂@@WasKan-gc8rh
@AbHa-b4o
8 күн бұрын
@@WasKan-gc8rh እህቴ ሰው በሚያምነው መጸለይ ይችላል እና እንኳን የኛ እረቂቁ አምላክ ይቅርና እናንተም አምላክ አለን ትሉ የለ
@ቦሩሜዳBoruMedaTube
8 күн бұрын
አላህ ይጠብቅህ ሙያህን አላህ ጨምሮ ይስጥህ ከነቤተሰብህ አላህ ይጠብቅህ የኢቶጵያ ወርቅ ነህ
@TAl-z8n
6 күн бұрын
ኡፉ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ ዶክተር አብይ እረጅም ዕድሜ ይስጥህ የኔ አባት
@መሪሾmerisho
3 күн бұрын
ያኢላሂ ወደጤናሽ ተመልሰሽ የምናይሽ ይሁን🎉🎉🎉
@AHMEDMOHAMED-mv2iz
8 күн бұрын
ፈገግታው ነብሱ ደስይላል የዝህ አይነት ዶክተር በሁን ሳአት ማገኝት ማሻአላህነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@HayatHussen-vg7o
8 күн бұрын
የአላህ፣መድሀኒትንይላክልሽ. ኢሻአላህ ተስፍእንዳትቆርጪ ኢሻአላህ
@habibaseyd-p9f
8 күн бұрын
ዶክተርየ እናመሰግናለን እረጅም እድሜ ይስጥልን
@asiasaid99
7 күн бұрын
ሀቢበቲ አላህ አሽሮሽ ልጆችሽን ድረሸ ልጆቻቸውን ያሳይሽ ጎበዝነሽ በአላህ ተስፋሽ ትልቅነው በርች
33:11
ጀግናው ዶክተር… የልጆቹን ስቃይ ሳይ እያለቀስኩ የምሰራበት ወቅት አለ ለኔ ትልቁ ክፍያዬ ድነው ሳይ ነው ዶ/ር አብይ ታደሰ || Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 425 М.
1:36:00
ከ3000 በላይ ቀዶ ህክምናዎች? የብዙ ህፃናት አባት ዶ/ር አብይ ታደሰ ከጂማ!#Drabiytadessejimma#gizachewashagrie#health#child
Maraki Weg
Рет қаралды 562 М.
00:39
How many people are in the changing room? #devil #lilith #funny #shorts
Devil Lilith
Рет қаралды 67 МЛН
22:48
Теперь ты понял, кто Я такой | 5 серия | Сериал "ПрАкурор"
Я ОТ САКЕ
Рет қаралды 1,1 МЛН
00:17
Accompanying my daughter to practice dance is so annoying #funny #cute#comedy
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 29 МЛН
00:49
УДИВИЛ ВСЕХ СВОИМ УХОДОМ!😳 #shorts
HARD_MMA
Рет қаралды 7 МЛН
1:19:18
ቤታችን ውስጥ ከሴት ጋር ተኝቶ ያዝኩት! በገዛ ገንዘቤ ሌላ ትዳር ያዘ..!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 226 М.
15:19
"ዶ/ር አብይን ማግኘት እፈልጋለሁ ...እናቴን ከቀበርኩ በኋላ የህይወቴ ከባዱ ጊዜ ጀመረ" //ወደፊት// በ20 -30
ebstv worldwide
Рет қаралды 37 М.
1:12:19
በ32 አመቴ ከ4ሺ በላይ ቀዶ ጥገናዎችን አድርጊያለሁ! ዶ/ር አብይ ታደሰ | Dr Abiy Tadesse| |Ethiopia| @DawitDreams
Dawit Dreams
Рет қаралды 336 М.
41:17
እውነታው ምንድነው? ያደረኩት ለፍቅር ነው!በሰዎች አስተያየት ከፍተኛ ጭንቀት ውስጥ ገብቻለው!@Shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 481 М.
49:45
በድብቅ ተቀርጾ የወታው ምስጢር (ክፍል 1) ! ዘመድኩን በቀለ ነጭ ነጯን (Zemedkun Bekele) 1 Fano
አንድ ፋኖ
Рет қаралды 12 М.
1:21:37
የድንግል ማሪያምን ስዕል አኝኬ ዋጥኩት...እንለያይ ሲለኝ ወደኩ! #lovestory#child#divorce#family
Maraki Weg
Рет қаралды 314 М.
18:11
የቤተሰቤን ሁኔታ ሲያይ ባለራይዱ ኩላሊቱን ሰጠኝ 😍 😭ሩሀማ እና ሀብታሙ | Seifu Show #relationship #love #couple
Seifu Show
Рет қаралды 204 М.
1:39:42
የአንድ ቀን ክስተት ልጅነቴን ነጠቀኝ ፣ ተኩሼ ባለበስኩት ሱፍ ሌላ አገባበት #story #life #lifestyle @Ismail_Tekle
Meskot Tube
Рет қаралды 257 М.
15:01
🛑አዩ ተገኘች ትልቅ ችግር ተፈጠረ
SBA Babba
Рет қаралды 36 М.
23:13
🔴ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል ሁላችሁንም አመሰግናለሁ🥰🙏
Jamal huseen
Рет қаралды 44 М.
00:39
How many people are in the changing room? #devil #lilith #funny #shorts
Devil Lilith
Рет қаралды 67 МЛН