የኩላሊት ጤና አጠባበቅ እና የህፃናት ምግብ ፍላጎት መቀነስ /NEW LIFE EP 393

  Рет қаралды 9,561

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 24
@qonjokiwi2564
@qonjokiwi2564 2 жыл бұрын
It’s very educational please keep up the good work 💕
@fatimamohammad514
@fatimamohammad514 2 жыл бұрын
Allah yitebken yareb
@zenagirma8230
@zenagirma8230 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️👍👍👍
@Tube-zh2zb
@Tube-zh2zb 2 жыл бұрын
አምስት ነገሮችን ከአምስት ነገሮች በፊት ተጠቀሙባቸው!!🌹👍 ወጣትነትህን _ከማርጀትህ በፊት ጤንነትህን _ከመታመምህ በፊት ሀብትህን _ከመደህየትህ በፊት ትርፍጊዜህን _ከመጨናነቅህ በፊት ህይወትህን _ ከመሞትህ በፊት ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ አስተማሪ ነገሮችን ያገኛሉ!!ኔ
@taybamohammed4528
@taybamohammed4528 2 жыл бұрын
ቶንሲል አለብኝ ህጻን እያለሁ ነው yejemereg አሁን ጉሮሮዬ እደማንቻውም ሰው አይደለም ዳር እና ዳሩ በጣም ያበጠ ነው ክፍተቱ በጣም ጠባብ ነው ግን አያመኝም ቶንሲሉ በተነሳ ሰዓት ግን ግጥምጥም ይላል ጉሮሮዬ አሁን ግን መተንፈስ እቸገራለሁ ኩላሊት ይሆንብኛል እያልኩ በስጋት አለኩ 💔
@helenkassa2301
@helenkassa2301 2 жыл бұрын
በተደጋጋሚ በቶንሲል መያዝ ለልብ ህመም በሽታ ነው የሚያጋልጠው!
@ማርታ-ኸ6ደ
@ማርታ-ኸ6ደ 2 жыл бұрын
እኔስ የደም ማነስ ነው ያለብኝ የብረት አዲድ ታዞልኝ ጨረስኩ ወተት መጠጣ ይቻላል እዴ ደም ሊኖረኝ አልቻለም
@حسينسعيد-ق7ح
@حسينسعيد-ق7ح 2 жыл бұрын
ቲማቲም ጭማቄ ጠጪበት ውዴ እና ቪንቶም ጦሩ ነው
@ማርታ-ኸ6ደ
@ማርታ-ኸ6ደ 2 жыл бұрын
@@حسينسعيد-ق7ح እሺ አረ ተሰቃየው የወር አበባ መቶ አይኤድም የብረት አዲድ ብዙ ሰጡኝ ግን ያው ነው ደም ማነስ ዛሬማ የመጨረሻ ቀኔ ነበር ሲፈልጉ ቀዳዳው አጡት
@ነፃነትጎንደሬዋ
@ነፃነትጎንደሬዋ 2 жыл бұрын
ቴምረና ወተት ተጠቀሚ እህቴ
@حسينسعيد-ق7ح
@حسينسعيد-ق7ح 2 жыл бұрын
አይዞሽ ማሬ አላህ ያሽርሽ
@ማርታ-ኸ6ደ
@ማርታ-ኸ6ደ 2 жыл бұрын
@@ነፃነትጎንደሬዋ እሺ
@hafidatalttahir2471
@hafidatalttahir2471 2 жыл бұрын
ለማንኛውም ምሳሌ ስእል ሲቀርብ ለምን ነጮች ን?? አስበው ስለራስህ እያወራህ የሰውን ፎቶ ስታሳይ ይህ በጣም የወረደ እና ለራስና ማንንት ዋጋ ማሳጣት ነው የቀለም ችግር ባይኖርብኝም በማንነቴ እኮራለሁ አልሀምዱሊላህ
@حسينسعيد-ق7ح
@حسينسعيد-ق7ح 2 жыл бұрын
የነጭም የጥቁርም ኩላሊት ያው አላህ የፈጠረው ይመስለኛል ይቅርታ እና ዋናው የሰው ልጅ መረዳቱ ነው
@حسينسعيد-ق7ح
@حسينسعيد-ق7ح 2 жыл бұрын
እኔ ውሀ ሳልጠጣ ስቀር በጣም ያመኛል ከጠጣሁበት ግን አያመኝም ችግር ያመጣብኝ ይሆን እንዴ
@አሥሩ120
@አሥሩ120 2 жыл бұрын
ዉሀ በደብ ጠጭ በለተይ ጠዋት ምንም አይልሽም
@حسينسعيد-ق7ح
@حسينسعيد-ق7ح 2 жыл бұрын
እሺ ውድ አመሰግናለሁኝ
@mismtg5829
@mismtg5829 2 жыл бұрын
Are adrashawn yedoctwrun lje 3 amet molaw kewetet wchi mnm aynet neger aymokrm afm alfetam blognagnal
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН