KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
#ሸዋሮቢት የሚሄድ 60ሺ240 ብር የቤት እቃ እና አስቤዛ/ታህሳስ/6/04/2017
13:38
እናታችን በድንገት መጣች ቤታችን በደስታ ተሞላ ማመን አቃተን ተቃቅፈን አለቀስን 🎉🎉😱😱
13:27
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Этот беспредельщик ПЕРЕШЁЛ ЧЕРТУ и за это был СЕРЬЁЗНО НАКАЗАН #shorts
01:41
Теперь ты понял, кто Я такой | 5 серия | Сериал "ПрАкурор"
22:48
It’s all not real
00:15
#የኮምቦልቻ
Рет қаралды 3,035
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 35 М.
Med መድ Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 563
@fatumaebirahimfatumaebirah7628
2 сағат бұрын
ሰደቃ😢አብዙ.ያጀመአ.ገዘባችሁ.በረካይኖርበታል
@SulymanAysha-d5y
32 минут бұрын
ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ
@RahemIndris
3 сағат бұрын
ያረቢ የኔም ህገ ወጥ ነው ኮቦልቻ ነው የሰራሁት ልጅነቴን የጨረስኩት በእሱ ነው የኔው ደግሞ በቡለኬት ነው አፈር ደሜን በልቸ ነው የሰራሁት እስከ ወንድሜ እሱንም አድክሜ የኔ ካለወወ አላህ ይጠብቀው ካላለውም የራሱ ጉዳይ የፈረሰባቸውም አላህ በተሻለ ይተካቸው
@Zehara-Tube
3 сағат бұрын
እኔም
@SxB-gz3mt
3 сағат бұрын
አላህ ይድረሥልሽ አላህ ያትርፍልሽ ያረብ ደካሙኑ አቀዋለሁ😢😢😢
@user-dd5de6mj5n
2 сағат бұрын
ዱቃአረገ እህት አበሽር አላህ ይጠብቅላችሁ
@fatimanigus3261
2 сағат бұрын
ህገወጥላይብሎኪትማርዋ
@btslover9310
2 сағат бұрын
ለምን ህገወጥ ቤት ትሰራላችሁ ያዉም ቡለኬት
@ፎዚነኝተስፈኛዋ
3 сағат бұрын
ያማል ወላሂ ምን ቃል ያፅናናቸዋል የኔ ስደተኛ አላህ ያልታሰበውን እርዚቅ ይፍጠርላት
@SulymanAysha-d5y
32 минут бұрын
ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ
@FatimaSalem-c7w
2 сағат бұрын
አላህ ያትርፍላት በራህመቱ በዝነቱ እደኛሥራ ሳይሆን ያረብ
@SulymanAysha-d5y
31 минут бұрын
ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ
@Ethiopia-p3o
49 минут бұрын
አላህ የተሻለ ነገር ይወፍቃቸው ያረብ😢😢😢😢😢
@SulymanAysha-d5y
32 минут бұрын
ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
Сағат бұрын
የአላህ የተሻለ ይስጣቸው
@SulymanAysha-d5y
31 минут бұрын
ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ
@raheemakader7352
3 сағат бұрын
በጣም ያሳዝናል ሰው ከሀገሩ. የት ይሂድ አላህ በኽይር ነገር ይካሳቸው ወገን በስንቱ ይሰቃይ ለማንኛውም ጤናችሁን አላህ ይጠብቃችሁ ሁሉም ያልፋል ወገኖቼ
@SulymanAysha-d5y
31 минут бұрын
ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ
@hayattube8821
2 сағат бұрын
ምን አይነት ቃላት ይሁን የሚፀናናት አላህ ሶብሩን ይስጥሽ አላህም ሶብሮኞችን ይመንዳቸዋል ሶብር አርጉ አብዝተን የወደድነው ነገር ለኛ መጥፎ ነው አብዝተን የጠላነው ነገር ለኛ ጥሩ ነው በተሻለው ይተካችሁ ልጅነትን ግዜን ጤናን ሁሉ ነገራችንን ጨርሰን የሰራነው ቤት ነበር
@SulymanAysha-d5y
30 минут бұрын
ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ
@Arhibuአርሂቡtube
2 сағат бұрын
ግዴለሽነት ነውጅ 40 ሜትር ሙሉ ምን ይሰራላቼዋል ዴሞስ አማራጭ ቦታ አተው ነው ህዝቡን ለማየት በተጸየፉ አመራሮች ነውኮ የምንኖረው አላሁም ሙስተአን አላህ ያፅናት
@SulymanAysha-d5y
31 минут бұрын
ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ
@SaFk-hs4pk
52 минут бұрын
ያለረቢ አላህ በጥሩ ነገር ይካስሽ የፈጠረሽ ጌታ በኅደሎሽ ይሙላልሽ
@SulymanAysha-d5y
32 минут бұрын
ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ
@SaadaAlhosani
37 минут бұрын
አላህ የተሻለውን ይረዝቃቸው ያርብ ያዛዝናል
@Zufimedia
3 сағат бұрын
በሰው ሀገር እድሜችንን ልጅነታችንን ጨርሰን እንደገና በሀገር እንደዚህ አይነት ነገር ከባድ ነው አላህ በተሻለ ነገር ይተካቸው ያረብ
@HanaDoha-t6w
3 сағат бұрын
Kebadnew😢😢😢😢😢😢😢
@SulymanAysha-d5y
30 минут бұрын
ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ አትለፊኝ
@SulymanAysha-d5y
30 минут бұрын
@@HanaDoha-t6wደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ አትለፊኝ
@JavedAli-hg3jg
Сағат бұрын
አላህ ያፍርሠው ይኼንመንግሥት ያረቢ
@SulymanAysha-d5y
30 минут бұрын
ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ
@toybayoutube4209
2 сағат бұрын
የአላህ በጣም ያሳዝነል የፈረሰባችሁ እህቶች ምንቃል የፁናናችሁ የሀራም😢
@SulymanAysha-d5y
30 минут бұрын
ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ
@rabeaahmed819
51 минут бұрын
አላህ የተሻለውን ይስጣት እህቴ እኔም ያንችው ቤጤ እርሜዬን ጨርሸ ወይ ልጅ የለኝ ስከራተት ጭራሽ ፈረሳ
@SemiraSemiramohamed
3 сағат бұрын
እኛኮ በጣም ግራ ገባን ሕጋዉይ ቦታ ለመግዛት ጣራ ነካ ዋጋው ቅናሽ እንዳቅማቺን ስንገዛ ህገወጥ ነው ይሉናል አረ የት እንድረስ ምነው ምድር ጠበበቺኚ አሉኮ የጊዜ ሰወች ያርቢ ፍርድህ ዛሬስ አልቻልነዉም ግፉን 😭😭😭
@SulymanAysha-d5y
28 минут бұрын
ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ አትለፊኝ
@om_Ryane
6 минут бұрын
ፕላን እየለኩ በምስረታ ቢሰራኮ የሄ ሁሉ ኪሳራ ባልመጣ ነበር ለህዝብ ስለማያስቡ እጅ
@zabibaali5090
3 сағат бұрын
የአላህ በጣም ልቤ ሥብር አለ😢😢😢😢😢😢
@HanaDoha-t6w
3 сағат бұрын
Betam..set.amet.d3kam.new😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@zabibaali5090
3 сағат бұрын
@HanaDoha-t6w እኔለራሡ ህገወጥ ቦታነዉ ገዝቸ የሠራሁት ደሤ አላህ የደከምንበትን ንብረታችንን ይጠብቅልን
@HanaDoha-t6w
2 сағат бұрын
@zabibaali5090 Amenamenamen is. Ehit..fetary..yeredachew....enadeberetabr.akabab negen..hegawye.new...gen..4.amet...121.kerekero..alalek.alegen...huluemneger..we'd.. bezeyabelaye...ager..selam.yelem..byet.lechersew....ena..fetary.yaterefeleshi...dekamachen...fetary.new.emakew
@fatimaa-io2vc
2 сағат бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢የአላህየርብ
@om_Ryane
Сағат бұрын
@@zabibaali5090እና የሄን እየሰማሽ ልታስጨርሽ ባልሆነ
@እሙአማር-ፐ7ለ
Сағат бұрын
እኔም በፊት አምስት አመት ለፍቸ የሰራሁትን ባድ ቀን አፈረሱብኝ ገና አገር ከመግባቴ ነው የፈረሰብኝ አልሀምዱሊላ አሁን ህጋዊ መሬት ደርሶኛል🎉🎉🎉 እና ህገወጥ አትግዙ ብራችሁን ያዙ ከተማ እየሰፋ ሲመጣ ያለ ግምት አሱ ነው የምትባሉት በሀይቅም መገድ ስፋት እየተባለው ብለዋል አላህ ይጠብቅላቸው አላህ ይተካቸው😢
@MadenaUae-lw9wy
Сағат бұрын
ይሰጣሉ እንዴ ሁቢ የት ሀገር ነሽ
@rabeaahmed819
47 минут бұрын
እኔም ሀይቅ ነኝ ጨቆኛል
@SulymanAysha-d5y
29 минут бұрын
ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ አትለፊኝ
@SulymanAysha-d5y
29 минут бұрын
@@MadenaUae-lw9wyደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ አትለፊኝ
@SulymanAysha-d5y
29 минут бұрын
@@rabeaahmed819ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ አትለፊኝ
@TiruwerkAsefa-z9k
3 сағат бұрын
እጂግ ልብ ይሰብራል ወይኔ በጣም ያሳዝናል
@aesaaa1616
29 минут бұрын
ህስቢያላህ ወናእመል ወኪል የኔ እናት ሌላምንም አልልም አላህየ ከዚህ የበለጠ ነገረ ይሻለት ያረብብ አላህ ሀሳባቸውን ያሰቀዮረው የአለማቱጌታ አያሰበላባት
@እማ-እማ
3 сағат бұрын
የአላህ እደት እዳሳዘነቺኛ አላህ ብርታቱን ይስጣት 😢😢😢😢😢😢😢እኔ 9 አመቱ አልሰራሁበትም ዝብሎ ተቀምጦል ሌላገዝቸነው የሰራሁት በአላህ ህገወጥላይ አትስሩ ዝብሎ ይቀመጥ
@አለውያ
2 сағат бұрын
እኔም ሰባት አመቴ 😢
@فاطمهمحمد-غ8ص
Сағат бұрын
እኔም ሀይቅ ነበረኝ ዝብሎ ተቀምጧል 😢😢
@Kareema-r1p
38 минут бұрын
ህገወጥ ላይ እንዳትሠሩ ብራችሁን ያዙ አብሽሩ አላህ የተሻለዉን ይምረጥልን ደምሩኝ እንደማመር
@SulymanAysha-d5y
16 минут бұрын
@@አለውያደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ አትለፊኝ
@susuethio-h3u
2 сағат бұрын
ያረቢ ጌታየ የኔም ደሴ ህገ ወጥ ሰርቻለሁ ምንም የቀረ የለም ኮርኒስ ብትሉ ጅብሰም ሴፍቲ ታንከር አልቀረም አላህየ ድካማችንን ቁጠርልን እህታችንም አንተ ባልታሰበው ተካት
@SulymanAysha-d5y
29 минут бұрын
ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ አትለፊኝ
@SemiraSemiramohamed
3 сағат бұрын
ወገኖቼ አላህ ጥንካሬዉን ይስጣቺሁ የተሻለ ነገር ይረዝቃቺሁ እህታቺንም ሰብሩን ይስጥሽ ማማዬ 😭
@HalimaAhmed-r4q
27 минут бұрын
አስቡናሏህ ወኔእመልወኪል አላህ የተሻለውን ይተካሽ አላህይሶብርሽ ያአላህ
@ruhamabarkot4802
2 сағат бұрын
አፈር ልብላ የኔ እናት እግዜኦ ይሄን የመስለ ቤት ሲያፈርሱባት ወይኔ ወይኔ ድካሙን የስራ ያቀዋል😭😭😭😭😭
@SulymanAysha-d5y
26 минут бұрын
ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ አትለፊኝ
@FatumaMustefa
Сағат бұрын
ህጋውይ ለምን አገዙም እፉፉፉ ለምን አትማሪም በአላህ ካአንድ ሰው ግን መቸ ነው የሚገባን😢😢😢😢😢😢😢
@MekyaSaeed
48 минут бұрын
ዉድ እየሆነ ነዉኦ😢
@SulymanAysha-d5y
31 минут бұрын
ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ
@SulymanAysha-d5y
31 минут бұрын
@@MekyaSaeedደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ
@aesaaa1616
26 минут бұрын
ተይ አትሻብኝ በይ ማማየ 😢
@zemzemtube2551
14 минут бұрын
አብዛሀኛችን እህገወጥላይ አይደል ያለነው ህጋውይ መላይን ይሉናል ከየት እናምጣ
@RADUALI-oi9bd
Сағат бұрын
😢😢😢😢😢 ያረቢ አላህ ትግስቱን ይስጣት ወይ አላህ ምን ይቸግረዋል አላህ ነጃ ያውጣላት
@SulymanAysha-d5y
30 минут бұрын
ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ አትለፊኝ
@vxxi2108
Сағат бұрын
ከባድ ነው ወላሂ አላህ ብርታቱን ይስጣት
@Zufimedia
3 сағат бұрын
ያ አላህ 😢 አንተው አውጣኝ አላህ በኸይር ይተካት በተሻለ ነገር አይዞሽ እህቴ
@MadinaMohammed-gz4zi
Сағат бұрын
እኔም ልጀንኳ ሳላጠባው በ 3 ወሩ ትቸው መጥቸ የሰራሁትን ቤት እንደቀልድ ሊፈርስ ነው ብቻ አልሀምዱሊላህ ባማርርስ ምናባቴ ላመጣ
@እማ-እማ
Сағат бұрын
@@MadinaMohammed-gz4zi ፓላን ከወጣኮ በቃ አያገኚሺም ውደ ኢሻአላህ ያልፍልሻል
@SulymanAysha-d5y
27 минут бұрын
ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ አትለፊኝ
@SulymanAysha-d5y
27 минут бұрын
@@እማ-እማደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ አትለፊኝ
@Fchvvf-nc5hx
3 сағат бұрын
አላህ የተሻለውን ይስጣት ያረብ ስብራቱ ከባድ ነው ግን እኛም ጥፋተኛ ነን ህገወጥ መግዛታችን
@RichWallo
4 минут бұрын
ያአላህ ሲያሳዝን አላህ የተሻለውን ይተካት
@uaeuae2428
2 сағат бұрын
እጪ ሂወት ዉጣዉረዷ😢😢ምንቃል ያፂናናታል
@jujuHassen-l2p
2 сағат бұрын
7አመቴ በስዴት ቤት አልሰራሁም እያልኩ ከፍቶኝ ነበር የባስ አለው አላህ የተሻለውን ያምጣላት
@fatimanigus3261
2 сағат бұрын
ታዳኩብሮንታኑርሸትሰሬለሸ
@jujuHassen-l2p
34 минут бұрын
@@fatimanigus3261 ብር ማኖር ጥቅም የለውም የሆነ ነገር ላይ ታልሆነ
@SulymanAysha-d5y
16 минут бұрын
@@fatimanigus3261ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ አትለፊኝ
@IntactIntact
3 сағат бұрын
ለምነዉ መድየሚፈርሠዉ የአላህ ከባድነዉ ወላሂ 😢😢😢😢😢
@SxB-gz3mt
3 сағат бұрын
ለምገድ 😢😢😢
@SulymanAysha-d5y
11 минут бұрын
@@SxB-gz3mtደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ አትለፊኝ
@Rahmaወሎዬዋ
Сағат бұрын
በጣም ከባድ ነው ምን እደምል አላቅም😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-zq2gp7qn4
Сағат бұрын
አላህ በጥሩነገር ይካሳት😢😢😢
@SulymanAysha-d5y
27 минут бұрын
ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ አትለፊኝ
@ethcryptoterading
49 минут бұрын
Med family ❤ Please ጀማሪ ነኝ😢
@toybi-tube
3 сағат бұрын
ህጋዊይም ለመግዛት አልተቻለ የት እንኑርላቸው
@HanaDoha-t6w
3 сағат бұрын
Men.ayenet.megeset..metaben😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@SulymanAysha-d5y
15 минут бұрын
@@HanaDoha-t6wደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ አትለፊኝ
@Kedijaahmmedi-zv4ep
3 сағат бұрын
ወላሂ መድ አብሬሽ ነው ያለቀስኩት ስንት አመት ለፍታ😢😢😢😢😢😢
@nesihasirmolo-e2s
2 сағат бұрын
አብሽሩ ወላሂ አላህ የለንን ነገር አዮስድብንም የተሸላ ነገር ልሰጠን ከልሆነ በቅር አላህ ሁሉንም የውቀል አብሽሩ ሶብር አድርጉ
@SulymanAysha-d5y
29 минут бұрын
ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ አትለፊኝ
@ዘቦግደለሿ
Сағат бұрын
አላህ ያዙረላት ወደህጋወይ ያረብ ያረህማን
@SulymanAysha-d5y
29 минут бұрын
ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ አትለፊኝ
@temokrotube1159
2 сағат бұрын
ቤት ከሰሪዎቹም ጥፋት አለባቸው እንደት ህገወጥ ቦታ ላይ 100 150 ቆርቆሮ ቤት ይሰራሉ ህገወጥ ቦታ ላይ የሚሰራው ቤት ለቦታ መያዥያ 1 ክላስ 2 ክላስ እንደነገሩ አድርጎ ሰርቶ ማከራየት ወይ ለጠባቂ መስጠት ነው።
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
2 сағат бұрын
የሰው ህገ ወጥ የለም ዝም በይ
@om_Ryane
Сағат бұрын
@@የህዝብሚድያደራሺለወገኔየሄ ሁሉ ክላስ መሰራት የለበትም ነበር
@ktube8920
Сағат бұрын
እውነት ብለሻል ሰውም ላይ ችግር አለ
@SulymanAysha-d5y
15 минут бұрын
@@የህዝብሚድያደራሺለወገኔደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ አትለፊኝ
@SulymanAysha-d5y
14 минут бұрын
@@ktube8920ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ አትለፊኝ
@ሰንደሏ
2 сағат бұрын
የቤት መሥሪያ ብር ያላችሁ ማሠራቱን ትታችሁ ሙሉ ጊቢይ ያለውን ቤት ተከራይታችሁ ኑሩ አለቀ ለዱኒያ ኑሮ አትጨናነቁ በትንሽ ነገር ሰበብ ለማድረስ እየተንቀሳቀሳችሁ የቀን ወጫችሁን መሸፈን አሏህ ከራም ነው በተወኩል ፅኑ ኢንሻአሏህ ርዝቃችን ከተከተበልን ውጭ አያልፍም አትረበሹ
@MdEt-ns3xq
37 минут бұрын
ሳህ የኔውዲ እኔም ህገወጥ ቦታ ገዝቼ ትተው እንደገና ሌላ ህጋዊ ቦታገዛሁ
@SulymanAysha-d5y
15 минут бұрын
@@MdEt-ns3xqደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ አትለፊኝ
@kedijamohammed9897
45 минут бұрын
የኔም ህገወጥነው አላህ የበለጠውን ይስጣት ብርታቱን ጥንካሬውን ይስጣት
@SulymanAysha-d5y
29 минут бұрын
ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ አትለፊኝ
@kedijamohammed9897
17 минут бұрын
@SulymanAysha-d5y አደረኩ
@መሬምሰለምቲዋ
2 сағат бұрын
እረ እኛስ አልሆነልም በሰው ቤት ተከራተን ሀገር ገብተም እናርፋለን ብይን ይሄ ወጣው በቃ የእውነት ደከመን ሰው ሀገር😢😢😢😢
@SulymanAysha-d5y
27 минут бұрын
ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ አትለፊኝ
@ሊገባኝ123
3 сағат бұрын
እረ በአላህ በምን ምክንያት ነው የሚፈርሰው
@SaSa-es3ml
22 минут бұрын
😢😢😢ኡፍፍፍፍፍ ያሳዝናል ወላሂ ስንት ተደክሞበት እኛስ ምን እናድርግ ህጋዊ አይቀመስም ዋጋዉ ወላሂ እኔ ከአመት በፊት 680ሺ ነዉ ህገ ወጥ የገዛሁት ኮቻ ዝም ብሎ ተቀምጧል ከተሜ ሲያምረኝ ይቅርጅ አባቴ ቦታ ላይ 80 ቆርቆሮ አለችኝ እዛዉ እኖራለሁጅ
@halimaali1185
Сағат бұрын
ያአሏህ ዋ የኛነገር በሴት ጉልበታችን ለፍተን ያረቢ ከተቻለሕጋዊ ግዙ አለዛ ብራችሑን ያዙ
@SulymanAysha-d5y
29 минут бұрын
ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ አትለፊኝ
@semirawollo
44 минут бұрын
መዲየ ሰፈሩን ሰማሁሽ አላህ ይድረስልን ሌላ ምን ይባላል
@SulymanAysha-d5y
28 минут бұрын
ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ አትለፊኝ
@emusolhemn
51 минут бұрын
አላህ የተሻል ያላስቡት ረዝቅ ይስጣችው ያረብ 😢አሁን ይሄ ቤት በስት መከራ ነው። የተስራው
@SulymanAysha-d5y
30 минут бұрын
ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ አትለፊኝ
@ስደተኛዋእናቶናፍቂ
38 минут бұрын
እግዚኦ ጌታ ሆይ ምናይነት ጭካኔ ነው እድሜ ልክ ክፍት ከንቱ መቅረት አይ ስደት ከንቱ እኔም ህገወጥ ነው የሰራሁትእግዚአብሔር ይርዳኝ እህቴ አይዞሽ የተሻለውን ይስጥሽ
@SulymanAysha-d5y
30 минут бұрын
ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ አትለፊኝ
@husenHassen-c1s
3 сағат бұрын
ያርቢ በጣም ከባድ ነው ቤት መሦራት ያለውን ድካም እኔም አውቀዋለሁ የአላህ ምን ቃል ያፅናናታል ኡፍፍፍፍ አሏህ የተሻለውን ይተካት ለሁላችንም አሏህ ይድረስልን
@Rahma-Talhen
3 сағат бұрын
አላህ ያግዛት ያረብ
@HabebaAwol
Сағат бұрын
❤❤❤መድዬ ህገወጥ ነገር በጣም ከባድ ነው አላህ ይሁናቸው ሌላምን ይባላል❤❤❤
@anshaseld4110
Сағат бұрын
የኔ ውድ እህት 😢😢😢❤❤❤❤❤ልፍትሺንይቁጠርልሺእፍፍፍፍ
@hawahawa7248
49 секунд бұрын
ሃስቡን።አላህ።ወኪል።መድየ
@HawaYusof-g7d
Сағат бұрын
መገን ልፍታችን እኔም እሰራሁነዉ
@SewmehonTubeሠውመሆን
Сағат бұрын
የአላህ እህህህ አላህ በተሻለ ነገር ይተካላት
@AsAt-h1d
3 сағат бұрын
😭😭 የኔ እህትዋ አላህ ይርዳት
@kedijamohammed9897
44 минут бұрын
የትአካባቢነው መድየ የኔውድ
@መሀመድዩሱፍ-አ5ከ
3 сағат бұрын
አሏህ የኔ እህት አሏህ በተሻለ ነገር ይተካት በጣም ከባድ ነው እራሷ ላይ ጉዳት እንዳታደርስ ከጎኗ አጠገብሽ አርጊያት ድካሟን የምንረዳት ስደት ያለን ሰዎች ነን አሏህ ሰብር ይስጥሽ እህቴ
@sarahtube931
3 сағат бұрын
ያአላህ ልብይሰብራልልል💔💔💔💔💔💔
@fozy514
3 минут бұрын
ውይ. በጣም ከባድ ነው. ያርብ ቤት ሰንት ስቃይ. ታይቶ የተሰራ. አየ. ስደት. የኛ ነገር. ባገር ም. መቀመጫ. የለ
@alhamdulih-h2l
2 сағат бұрын
የአላህ ድሀ መኖሪያ አጣ😢
@AlahAkber-p3b
Сағат бұрын
ህጋዊ ህገወጥ አይበል ግምት ይሰጣቼው ምሪት ይመሩ የሰው ሁላ መንግስት እየሰራ ይሰጣል የኛ ያፈናቅላል የመዳም ቅመሞች ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡአ በሉ አላህ ያንሳልን ይሄን ዴዴብ መንግስት
@FatumaMustefa
Сағат бұрын
ወላሂ ያሳዝናል አይዞሽ በያት ለኸይር ነው ትክክለኛ ገንዘቦ ከሆነ አላህ በተሻለ እደሚክሳት ተስፋ አለኚ አላህ የስራቸውን ይስጣቸው የሚፈርሱት ሰወች😢🎉🎉
@SulymanAysha-d5y
32 минут бұрын
ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ
@Sadaytube
2 сағат бұрын
አላህ በተሻለ ነገር ይተካል
@SalmanBelal
22 минут бұрын
ምን ቃል ይገልፀዋል 😢😢😢😢😢
@MadeenaAli-r6w
Сағат бұрын
የት አካባቢነዉ ቁጠባ
@እሙሀያት-ፈ1ቨ
3 сағат бұрын
አላህ ሶብሩን ይስጣት የተሻለውንም ህገወጥ ልዋጪቦታሊሰጦት ይቺላሉከተረፈ ሙሉለሙሉከመታው አታገኚም እኘምየዛሬ አስራመትፈርሶብን ቦታተሰተንሰርታናን
@yeznMamuye
Сағат бұрын
እህቶቼ ሀገወጥ አትግዙ አብሶ ቤት ለመስራት ያለዉ ልፍት 😓😓😓
@MekyaSaeed
46 минут бұрын
ወላሂ የቀመሠ ያቀዋል😢😢
@SulymanAysha-d5y
15 минут бұрын
@@MekyaSaeedደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ አትለፊኝ
@بنتبابا-د8ك
Сағат бұрын
ያኢላሂ ይክን መግሰት በላ ይወርድበት ያረብ😢
@ሂክሙነኝሰላምለሀገሬ
15 минут бұрын
ህገ ወጥ ነውኮ መንግስት ምን ያድርግ
@ዜድወሎየዋ-ገ6ፈ
2 сағат бұрын
ላኢለሃኢለልህ ምን ልጻፋ ሡበሃን አላህ
@kedikausman190
Сағат бұрын
ቆይ ተቀያሪ አይሰጡም 😢
@halima548
3 сағат бұрын
ወይኔ አረ ምንድን ነው የሚሻለው ለማን አቤት እንበል ቆይ ሰው አፈናቅለው መሥመር መሥራት ምን የሚሉት ነው😢😢
@HahwaMohammed
34 минут бұрын
አላህ በህይር የተካት ዘድሮ ያልፉረስብትማን አለ እኔሱልልታ ባልፉው አፉርሰውብ
@سعاد-ح5ن4ك
2 сағат бұрын
አላህ ያላሰብሽውን የበለጣ ይተካሽሽሽ የኔ እህት
@umuhubeyb
3 сағат бұрын
አሏህ የተሻለ ይተካቸው ያረብ በጣም ያማል ያሳስናል😢😢😢😢😢😢
@የወሎዋሡመያአመቱሏህ
3 сағат бұрын
እኔ የምለው አሏህ ሶብሩን ይስጣት አሏህ ያላሰበችውን ሪዚቅ ይረዝቃት
@HanaDoha-t6w
3 сағат бұрын
@@የወሎዋሡመያአመቱሏህamenamenamen Amenamenamen Amenamenamen 😢😢😢😢
@SulymanAysha-d5y
6 минут бұрын
@@የወሎዋሡመያአመቱሏህደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ አትለፊኝ
@Jemila-p2n
28 минут бұрын
አላህ ብርታት ይስጣት በተሻለ አላህ ይተካት
@fafitube2448
2 сағат бұрын
መዲ የት ሠፈር ነዉ መንገድ ነዉ ወይስ ፕላን መስጠት ተጀመረ በደንብ አስረጅን የአላህ😢😢😢😢😢አሁን ተጀመረ እዴ ፈረሳዉዉዉዉ
@Kedijaahmmedi-zv4ep
3 сағат бұрын
እህ አይስዴት ወላሂ ምን ይሻለናል ሳታርፍ😢😢😢😢😢😢
@حسيناحمد-س1س5غ
3 сағат бұрын
የመቸነዉ
@አላህከታጋሾችጋነው
3 сағат бұрын
ያረቢ አላህ የተሻለነገር ይተካሽ በአረብ ቤት ተሰቃይተን እረፍትኳ የለን አይይይ
@Rabia-v4k2l
2 сағат бұрын
የአላህ የምር በጣም ከባድ ነው
@tebabe
3 сағат бұрын
የአላህ😢😭😭😭💔💔💔💔💔 ምን ይሻላል አረ ፍትህ ለስደተኞች የኔ እህት አላህ ሶብር ይስጥሽ😢
@TybaAli-tk8ns
36 минут бұрын
የስደት ማብቂያ የለውም ያረብ አተእዘንልን
@halimaali1185
Сағат бұрын
አሏህ ይርዳሸ እሕቴ
@MyIove-qr9fw
Сағат бұрын
ኧረ በአላህ መድ የት ሰፈር ነው
@Jamilaጀሚላወሎየዋ
Сағат бұрын
ኮቻ ቀበሌ ስምንት ነው አሁን ደውየ እያወራሁ ነበር
@Jamela-bp7vs
16 минут бұрын
ካርታ የለዉም እንዴ ካሳ እንኮን ቢሰጦዋት የኔ እናት
@علي-ه3ي
59 минут бұрын
እግዚአብሔር የተሻለ ነገር ያድርግላት
@HaleemaHaleema-y3c
23 минут бұрын
የአሏህህህህ ያማል በጣም 😭😭😭😭😭😭😭💔
@أممانيساانشاالله
Сағат бұрын
አዳ እደትነው የህዝብ እባ በደል እደትነው አገርሰላም እሚሆነው የህዝብ እባእደሁእገር እየፈረሰያለው አዲት ሴትወልዳተኝታ አስወጥተው አፈረሱት አለቀስች የፊተኛው ፈረሳ ከዛወዲህ አገር እረብሻ ግድያ ጦርነት ሆነ ሰላም ጠፋ አሁንም አገራችንእደትነው ሰላም እሚመጣው
@SulymanAysha-d5y
27 минут бұрын
ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ አትለፊኝ
@أممانيساانشاالله
22 минут бұрын
@SulymanAysha-d5y ምድነው ሞያሽ ኪኪኪ
@ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ
Сағат бұрын
መቸ ነው የጀመረው መድ 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥
@Tayba-ko7kc
3 сағат бұрын
ያርቡ አላህ ይዱርስልን😢😢😢😢
@መዲናሠይዲአልብኮዊ
2 сағат бұрын
አላህ ያደረሰላት ያረቢ
@RabiaAccount
2 сағат бұрын
እረውይይይይ የኔ ናት አላህ ይረዳሽ ከባዲ ነው ወላሂ በጣም ያማል እኔራሱ ህገወጥ ነው የገዛሁት ላስጀምረ ነበረ ሰሞኑን አዲ ነገረ በሉኝ ወገኖቸ ይቅረብኝደ
@samiraahmed9400
24 минут бұрын
ያረቢ ይፀድቃል እየተባልን ጭራሺ ፈረሳ ያኢላሂ 😢
@foziya-seid
Сағат бұрын
ያረብአላህ ነጃያውጣላት😢
@mekyamehammed5527
5 минут бұрын
አላህ የተሻለውን ይስጣቸው ግን ልጅቷን ዩቱብ ክፈችላት እናበረታታት
13:38
#ሸዋሮቢት የሚሄድ 60ሺ240 ብር የቤት እቃ እና አስቤዛ/ታህሳስ/6/04/2017
Med መድ Tube
Рет қаралды 2,2 М.
13:27
እናታችን በድንገት መጣች ቤታችን በደስታ ተሞላ ማመን አቃተን ተቃቅፈን አለቀስን 🎉🎉😱😱
Wende.zeleke
Рет қаралды 3,7 М.
00:54
We Attempted The Impossible 😱
Topper Guild
Рет қаралды 52 МЛН
01:41
Этот беспредельщик ПЕРЕШЁЛ ЧЕРТУ и за это был СЕРЬЁЗНО НАКАЗАН #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 16 МЛН
22:48
Теперь ты понял, кто Я такой | 5 серия | Сериал "ПрАкурор"
Я ОТ САКЕ
Рет қаралды 1,2 МЛН
00:15
It’s all not real
V.A. show / Магика
Рет қаралды 18 МЛН
16:00
ብሬን 💵📌 2 ስራ ከ3 ልጆች ጋር❗እንደ ወንድ ቤቴን ቀጥ አድርጌ አስተዳደርኩኝ 🤯 ለምን አያግዝሽም ይሉኛል #ethiopia
Zemenawit ዘመናዊት
Рет қаралды 16 М.
15:30
አሜሪኮ አዲሱ ቤታችን አስደነገጣት
Beti Americo
Рет қаралды 449
34:12
የፊልድ ማርሻል አስደንጋጭ መልዕክት! ኤርትራ በሌብነት ተከሰሰች #Mehalmedia#Ethiopianews #Eritreanews
Mehal Media መሀል ሚዲያ
Рет қаралды 15 М.
28:46
"ያለ አንተ ማን ድክመቴን ሊያበረታ... አባቴም ወንድሜም ነህ" በእንባ ተጀምሮ ያለቀ |ባለትዳሮቹ| |እሁድን በኢቢኤስ|
ebstv worldwide
Рет қаралды 52 М.
27:18
ናይ ሰሙን መግብታት ንስራሕ ንኣብ ደገ ትሰርሕ ኣደ ስራሕ ገዛ ብከመይ ተቅልሎ ናትይ ተመኩሮ Cook&Clean Tips For Working Moms
Eden At Home TV
Рет қаралды 9 М.
23:06
ድንገት ፍቅሯ እንዴት ጠፋ ፤ ቆይታለች በውስጡዋ ከቆረጠች | Why she left me??
Ahadu podcast
Рет қаралды 10 М.
32:58
የማዳም ቅመሞች ተወካይ ነኝ እዚህ ወንበር ላይ ብቻዬን አልተቀመጥኩም...ከኢትዮጵያ ላግባሽ የማይለኝ የለም ...የቀድሞዋ የቤት ሰራተኛ ፋሲካ ቶላ
Seifu ON EBS
Рет қаралды 373 М.
26:34
#ጎልቦ የሚሄድ178ሺ620 ብር የፈጀ #መፈረሻ_ፈርኒቸር ልዩ ነው የዛሬው/ታህሳስ/5/04/2017
Med መድ Tube
Рет қаралды 4,1 М.
43:18
🛑 አርቲስት ዘቢባ ጥናቱን ይስጥሽ በዚህ ጊዜ ወቶ መናገር ለምን አስፈለገ
Benja Tube ቤንጃ ትዩብ 2
Рет қаралды 96 М.
17:43
Ethiopia - ‹‹መንግስት በኤርትራ ርምጃ ይውሰድ›› ኮሎኔሉ፣ ስለሱሌማን የተሰማው፣ በሶማሌላንድ አስደንጋጭ የውሳኔ ሀሳብ፣ አደራዳሪው አዲስአበባ ሊመጡነው
Feta Daily News
Рет қаралды 39 М.
00:54
We Attempted The Impossible 😱
Topper Guild
Рет қаралды 52 МЛН