KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
#ኬሚሴ የሚሄድ የቤት እቃ እና አስቤዛ 61ሺ615 ብር የፈጀ/ጥር/12/05/2017
12:17
ኮንቦልቻ ህገወጥ ቤት ፈረሳው ተጀመረ😭😭 ተጠቀቁ ቶሎ ህገወጥ ቤት ያላችሁ
8:22
«Жат бауыр» телехикаясы І 26-бөлім
52:18
Жездуха 41-серия
36:26
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Audio)
2:53
Ozoda - Alamlar (Official Video 2023)
6:22
#የኮምቦልቻ
Рет қаралды 25,362
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 38 М.
Med መድ Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 1 000
@Medtube1988
Ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/hZe4opWJf7llnMksi=xgdvpR6tIgKdU1AU እባካችሁ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ተባበሯት ቤቷ የሚፈረስባት እህታችሁ ናት
@jxjddjsrjrje9451
Ай бұрын
እሽ እናደርጋታለን እስኪ ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣት
@hayaomar8089
Ай бұрын
አይይይእምስኪንእወሕሕሕሕያማልእ ስንትተሰቃይታአየመጣቺው ብርእ የሰውፊትእንደሳትገረፊንእ ይመጣነውንእ በቀላልውመፈረስእ ወሕሕሕያማልእ
@mohammadyasintube8347
Ай бұрын
መንግስት ካሳ አይሰጥም ወይ
@TerhaseTerhase-v1w
Ай бұрын
መዲ እህቴ እባክሽ ስልክ ቁጥርሽን ስጭኝኝኝ
@BezawitDegu-s8p
Ай бұрын
እህቴ በናትሽ ቁጥሮን ላኪልኝ አድራሻዋን ገና ሳያት ልቤ ነዉ የተሰበረዉ በናትሽ ጎደኛየ ነች
@fatumaebirahimfatumaebirah7628
Ай бұрын
ሰደቃ😢አብዙ.ያጀመአ.ገዘባችሁ.በረካይኖርበታል
@SulymanAysha-d5y
Ай бұрын
ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ
@fatumaebirahimfatumaebirah7628
Ай бұрын
@@SulymanAysha-d5y ደምሬሻለሁ.ደምሪኝ
@dohanuna1078
Ай бұрын
ትክክል ሰደቃ አሪፍነው
@fatumaebirahimfatumaebirah7628
Ай бұрын
@dohanuna1078 ደምሪኝ
@fatumaebirahimfatumaebirah7628
Ай бұрын
@@dohanuna1078 ደምሪኝ
@RahemIndris
Ай бұрын
ያረቢ የኔም ህገ ወጥ ነው ኮቦልቻ ነው የሰራሁት ልጅነቴን የጨረስኩት በእሱ ነው የኔው ደግሞ በቡለኬት ነው አፈር ደሜን በልቸ ነው የሰራሁት እስከ ወንድሜ እሱንም አድክሜ የኔ ካለወወ አላህ ይጠብቀው ካላለውም የራሱ ጉዳይ የፈረሰባቸውም አላህ በተሻለ ይተካቸው
@Zehara-Tube
Ай бұрын
እኔም
@SxB-gz3mt
Ай бұрын
አላህ ይድረሥልሽ አላህ ያትርፍልሽ ያረብ ደካሙኑ አቀዋለሁ😢😢😢
@user-dd5de6mj5n
Ай бұрын
ዱቃአረገ እህት አበሽር አላህ ይጠብቅላችሁ
@fatimanigus3261
Ай бұрын
ህገወጥላይብሎኪትማርዋ
@btslover9310
Ай бұрын
ለምን ህገወጥ ቤት ትሰራላችሁ ያዉም ቡለኬት
@ፎዚነኝተስፈኛዋ
Ай бұрын
ያማል ወላሂ ምን ቃል ያፅናናቸዋል የኔ ስደተኛ አላህ ያልታሰበውን እርዚቅ ይፍጠርላት
@SulymanAysha-d5y
Ай бұрын
ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ
@الحدلله-ز6ذ
Ай бұрын
አሚን ያረብ
@EreisaSeid
Ай бұрын
ህገወጥ ማለት እርሻ መሬት ላይ የተሰራ ነዉ አባቴ እርሻ መሬት ላይ ቤት ስሪ ብሎኝ ነበር እዛ ላይ ብሰራ ህገወጥ ነዉ ወይ የምታቁ መልሱልኝ
@ፎዚነኝተስፈኛዋ
Ай бұрын
@EreisaSeid ዳገት ገዛሽ ሜዳ የርሻ ቦታ ሆነ የግጦሽ ሳር ሁሉም ህገወጥ ነው መንግስት ለወጣት ተብሎ ከሚሰጠው መሬት ውጭ ያምኮ ለተሰጠው ሰውጅ ህጋውይነቱ ለኛ አደለም ብቻ ከባድ ነው አላህ ሀይሩን ነገር ይወፍቀን ሀገርም አስጠላ ስደትም አስጠላብቻ ለኛ የሚሻለን አላህ ያቀዋል አላህ ይወፍቀን ሀይሩን ነገር
@SulymanAysha-d5y
Ай бұрын
@ፎዚነኝተስፈኛዋ ደምሪኝ ፎዚዬ
@SemiraSemiramohamed
Ай бұрын
እኛኮ በጣም ግራ ገባን ሕጋዉይ ቦታ ለመግዛት ጣራ ነካ ዋጋው ቅናሽ እንዳቅማቺን ስንገዛ ህገወጥ ነው ይሉናል አረ የት እንድረስ ምነው ምድር ጠበበቺኚ አሉኮ የጊዜ ሰወች ያርቢ ፍርድህ ዛሬስ አልቻልነዉም ግፉን 😭😭😭
@SulymanAysha-d5y
Ай бұрын
ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ አትለፊኝ
@om_Ryane
Ай бұрын
ፕላን እየለኩ በምስረታ ቢሰራኮ የሄ ሁሉ ኪሳራ ባልመጣ ነበር ለህዝብ ስለማያስቡ እጅ
@hayattube8821
Ай бұрын
ምን አይነት ቃላት ይሁን የሚፀናናት አላህ ሶብሩን ይስጥሽ አላህም ሶብሮኞችን ይመንዳቸዋል ሶብር አርጉ አብዝተን የወደድነው ነገር ለኛ መጥፎ ነው አብዝተን የጠላነው ነገር ለኛ ጥሩ ነው በተሻለው ይተካችሁ ልጅነትን ግዜን ጤናን ሁሉ ነገራችንን ጨርሰን የሰራነው ቤት ነበር
@SulymanAysha-d5y
Ай бұрын
ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ
@arabiaarabia4068
Ай бұрын
ጎዴኛየ በምን ቃል ላጽናናሽ የአላህ የኔከርታታ አላህ አይቸግረውም ያረብዋየ በተሻለ ይተካሽ ያረብብ
@leilatube1017
Ай бұрын
ማናት ውዴ እማውቃት ነበርች ከዚህ ከኮይት የሄደች የሷ መስሎኝ ነው
@FatimaSalem-c7w
Ай бұрын
አላህ ያትርፍላት በራህመቱ በዝነቱ እደኛሥራ ሳይሆን ያረብ
@SulymanAysha-d5y
Ай бұрын
ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ
@susuethio-h3u
Ай бұрын
ያረቢ ጌታየ የኔም ደሴ ህገ ወጥ ሰርቻለሁ ምንም የቀረ የለም ኮርኒስ ብትሉ ጅብሰም ሴፍቲ ታንከር አልቀረም አላህየ ድካማችንን ቁጠርልን እህታችንም አንተ ባልታሰበው ተካት
@SulymanAysha-d5y
Ай бұрын
ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ አትለፊኝ
@زوزوبتسعيد
Ай бұрын
አቆሚዉ ይለይለት
@hawwamohammad9631
Ай бұрын
ወይ ስቃይ ወላሂ ይሄንን ስረአት አናቱን ያፈረስልን የት እነዲረስ ሰዎች የሌላዉ ሀገረ ሰረተዉ ይሰጣሉ እሱደሞ የሰራነዉን እያፈረሰ ለጂብ ይሰጠናል አላህ ያሳዉ ያረብ 😢😢😢😢😢😢😢😢
@AaBb-v6n
Ай бұрын
እህቴ እኔ የስርአቱ ተቃዋሚ ነኝ ግን ሕገወጥ የትም ሐገር ይፈርሳል ዋስትና የለውም አለመግዛት ከገዙም ፕለን እስኪወጣ መጠበቅ ነው የሚሻለው
@raheemakader7352
Ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ሰው ከሀገሩ. የት ይሂድ አላህ በኽይር ነገር ይካሳቸው ወገን በስንቱ ይሰቃይ ለማንኛውም ጤናችሁን አላህ ይጠብቃችሁ ሁሉም ያልፋል ወገኖቼ
@SulymanAysha-d5y
Ай бұрын
ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ
@Eskedar-bw9ox
Ай бұрын
ያማል 💔በእውነት እመብርሀን ያልታሰበ እንጀራ ትስጥሽ እህቴዋ❤❤❤
@MadinaMohammed-gz4zi
Ай бұрын
እኔም ልጀንኳ ሳላጠባው በ 3 ወሩ ትቸው መጥቸ የሰራሁትን ቤት እንደቀልድ ሊፈርስ ነው ብቻ አልሀምዱሊላህ ባማርርስ ምናባቴ ላመጣ
@እማ-እማ
Ай бұрын
@@MadinaMohammed-gz4zi ፓላን ከወጣኮ በቃ አያገኚሺም ውደ ኢሻአላህ ያልፍልሻል
@SulymanAysha-d5y
Ай бұрын
ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ አትለፊኝ
@SulymanAysha-d5y
Ай бұрын
@@እማ-እማደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ አትለፊኝ
@AsAs-n4k
Ай бұрын
@@እማ-እማፕላን ስትይ አልገባኝም ለምሳሌ እኔ ህገወጥ 20ቆርቆሮ ሰርቢስ ገዝቼ ነበር ግን እደገና ልሰራ አላሰራኝ አሉ ግማሹ ይለካል ለክተው ካርታ ሊሰጡ ነው ይሉኛል ግማሹ ምግስት ሁሉንም ሌፈርስ ነው ይሉኛል ግራ ገብቶኝ ተቀምጫለሁ
@እማ-እማ
Ай бұрын
@@AsAs-n4k ውደ ፓላን ማለት አስባልት ወይም መገድ በቤትሺላይ እሚሰራ ከሆነ ይፈርሳል ግን አቺቤትላይ መገድ ካልደረስብሺ መገዱ ከተለየ ብኾላ ካርታ ይስራልሻል እስከሚለይለት ግን መስራት አቺይም
@Zufimedia
Ай бұрын
በሰው ሀገር እድሜችንን ልጅነታችንን ጨርሰን እንደገና በሀገር እንደዚህ አይነት ነገር ከባድ ነው አላህ በተሻለ ነገር ይተካቸው ያረብ
@HanaDoha-t6w
Ай бұрын
Kebadnew😢😢😢😢😢😢😢
@SulymanAysha-d5y
Ай бұрын
ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ አትለፊኝ
@SulymanAysha-d5y
Ай бұрын
@@HanaDoha-t6wደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ አትለፊኝ
@Ethiopia-p3o
Ай бұрын
አላህ የተሻለ ነገር ይወፍቃቸው ያረብ😢😢😢😢😢
@SulymanAysha-d5y
Ай бұрын
ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ
@Ethiopia-p3o
Ай бұрын
@SulymanAysha-d5y አብሽሪ ውዷ
@Arhibuአርሂቡtube
Ай бұрын
ግዴለሽነት ነውጅ 40 ሜትር ሙሉ ምን ይሰራላቼዋል ዴሞስ አማራጭ ቦታ አተው ነው ህዝቡን ለማየት በተጸየፉ አመራሮች ነውኮ የምንኖረው አላሁም ሙስተአን አላህ ያፅናት
@SulymanAysha-d5y
Ай бұрын
ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ
@toybayoutube4209
Ай бұрын
የአላህ በጣም ያሳዝነል የፈረሰባችሁ እህቶች ምንቃል የፁናናችሁ የሀራም😢
@SulymanAysha-d5y
Ай бұрын
ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ
@بنتعلي-ش8ض
Ай бұрын
የኔ ዉድ እህት አላህ ከዚ የበለጠዉን ይተካት ወላሂ በጣም ከባድ ነዉሥንት አመት ለፍታ አላህ ለሁላቸዉም የበለጠዉን ይተካቸዉ
@እረቂቅ-ሙሉ
Ай бұрын
ደምሪኝ እህቴ
@Fchvvf-nc5hx
Ай бұрын
አላህ የተሻለውን ይስጣት ያረብ ስብራቱ ከባድ ነው ግን እኛም ጥፋተኛ ነን ህገወጥ መግዛታችን
@medinaahmed9861
Ай бұрын
ኢነላኸ መአ ሷብሪን አላህ ይካሣቼው ያረብ ዋናው ጤና ነው ውዴዋ ሁሉም ያልፋል ዱኒያ ጠፊ ናት
@HalimaAhmed-r4q
Ай бұрын
አስቡናሏህ ወኔእመልወኪል አላህ የተሻለውን ይተካሽ አላህይሶብርሽ ያአላህ
@hawahawa7248
Ай бұрын
ሳህ
@አለምነኝወለዮዋ
Ай бұрын
አይ የኛ ነገር ስናሳዝን ስንቱን አተን ነው የተሰራው እድሜ ውበት ጤና የምንወዳቸውን ብቻ አሏህ የተሻለውን ይተካቸው
@zabibaali5090
Ай бұрын
የአላህ በጣም ልቤ ሥብር አለ😢😢😢😢😢😢
@HanaDoha-t6w
Ай бұрын
Betam..set.amet.d3kam.new😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@zabibaali5090
Ай бұрын
@HanaDoha-t6w እኔለራሡ ህገወጥ ቦታነዉ ገዝቸ የሠራሁት ደሤ አላህ የደከምንበትን ንብረታችንን ይጠብቅልን
@HanaDoha-t6w
Ай бұрын
@zabibaali5090 Amenamenamen is. Ehit..fetary..yeredachew....enadeberetabr.akabab negen..hegawye.new...gen..4.amet...121.kerekero..alalek.alegen...huluemneger..we'd.. bezeyabelaye...ager..selam.yelem..byet.lechersew....ena..fetary.yaterefeleshi...dekamachen...fetary.new.emakew
@fatimaa-io2vc
Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢የአላህየርብ
@om_Ryane
Ай бұрын
@@zabibaali5090እና የሄን እየሰማሽ ልታስጨርሽ ባልሆነ
@husenHassen-c1s
Ай бұрын
ያርቢ በጣም ከባድ ነው ቤት መሦራት ያለውን ድካም እኔም አውቀዋለሁ የአላህ ምን ቃል ያፅናናታል ኡፍፍፍፍ አሏህ የተሻለውን ይተካት ለሁላችንም አሏህ ይድረስልን
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
Ай бұрын
የአላህ የተሻለ ይስጣቸው
@SulymanAysha-d5y
Ай бұрын
ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ
@JavedAli-hg3jg
Ай бұрын
አላህ ያፍርሠው ይኼንመንግሥት ያረቢ
@SulymanAysha-d5y
Ай бұрын
ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ
@الحمدالله-ش6غ3ض
Ай бұрын
አሚን😢😢😢😢
@MiskuSeyd-k8b
Ай бұрын
እሚያፈርሰውዬ ወላሂጭቅላቱን ቀልቼውነውየምሄደው😢😢
@jujuHassen-l2p
Ай бұрын
7አመቴ በስዴት ቤት አልሰራሁም እያልኩ ከፍቶኝ ነበር የባስ አለው አላህ የተሻለውን ያምጣላት
@fatimanigus3261
Ай бұрын
ታዳኩብሮንታኑርሸትሰሬለሸ
@jujuHassen-l2p
Ай бұрын
@@fatimanigus3261 ብር ማኖር ጥቅም የለውም የሆነ ነገር ላይ ታልሆነ
@SulymanAysha-d5y
Ай бұрын
@@fatimanigus3261ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ አትለፊኝ
@nawamawa4646
Ай бұрын
እኔ ራሱ 7 አመት ሊሞለኝ 5 ወር ቀረኝ ቤት ሳልሰራ እያልኩ አዝን ነበር አሁን የሚሆነውን ስሀይ የባሰ እዳለ ተረዳሁ አሏህ የተሻለውን ይተካቸው
@ተዋህዶሃይማኖት-ጘ3ኀ
Ай бұрын
😭😭😭😭😭እፍፍፍፍፍ ዘድሮ 😭የት እንሄድ😭ወጡልኛ ነው አሚለ ሰውይው😭እግዚአብሔር ልፋታችን ይቆጠረው😭አይዝቹሁ ምን ለበል
@እማ-እማ
Ай бұрын
የአላህ እደት እዳሳዘነቺኛ አላህ ብርታቱን ይስጣት 😢😢😢😢😢😢😢እኔ 9 አመቱ አልሰራሁበትም ዝብሎ ተቀምጦል ሌላገዝቸነው የሰራሁት በአላህ ህገወጥላይ አትስሩ ዝብሎ ይቀመጥ
@አአላህ
Ай бұрын
እኔም ሰባት አመቴ 😢
@فاطمهمحمد-غ8ص
Ай бұрын
እኔም ሀይቅ ነበረኝ ዝብሎ ተቀምጧል 😢😢
@Kareema-r1p
Ай бұрын
ህገወጥ ላይ እንዳትሠሩ ብራችሁን ያዙ አብሽሩ አላህ የተሻለዉን ይምረጥልን ደምሩኝ እንደማመር
@SulymanAysha-d5y
Ай бұрын
@@አአላህደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ አትለፊኝ
@RADUALI-oi9bd
Ай бұрын
😢😢😢😢😢 ያረቢ አላህ ትግስቱን ይስጣት ወይ አላህ ምን ይቸግረዋል አላህ ነጃ ያውጣላት
@SulymanAysha-d5y
Ай бұрын
ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ አትለፊኝ
@temokrotube1159
Ай бұрын
ቤት ከሰሪዎቹም ጥፋት አለባቸው እንደት ህገወጥ ቦታ ላይ 100 150 ቆርቆሮ ቤት ይሰራሉ ህገወጥ ቦታ ላይ የሚሰራው ቤት ለቦታ መያዥያ 1 ክላስ 2 ክላስ እንደነገሩ አድርጎ ሰርቶ ማከራየት ወይ ለጠባቂ መስጠት ነው።
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
Ай бұрын
የሰው ህገ ወጥ የለም ዝም በይ
@om_Ryane
Ай бұрын
@@የህዝብሚድያደራሺለወገኔየሄ ሁሉ ክላስ መሰራት የለበትም ነበር
@ktube8920
Ай бұрын
እውነት ብለሻል ሰውም ላይ ችግር አለ
@SulymanAysha-d5y
Ай бұрын
@@የህዝብሚድያደራሺለወገኔደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ አትለፊኝ
@SulymanAysha-d5y
Ай бұрын
@@ktube8920ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ አትለፊኝ
@امينهامام-د8ل
Ай бұрын
አላህ ይድረስላችሁ ወላሂ ያሳዝናል😢😢😢
@qalutube7721
Ай бұрын
አላህ ይይላቸው የከፋታቸው ነውጂ ምንስ መንገድ ቢጠብ እደት የስደተኛ ቤት ያፈልሳሉ ልጅነታችንን ያጣንበት ነው😢
@rabeaahmed819
Ай бұрын
አላህ የተሻለውን ይስጣት እህቴ እኔም ያንችው ቤጤ እርሜዬን ጨርሸ ወይ ልጅ የለኝ ስከራተት ጭራሽ ፈረሳ
@toybi-tube
Ай бұрын
ህጋዊይም ለመግዛት አልተቻለ የት እንኑርላቸው
@HanaDoha-t6w
Ай бұрын
Men.ayenet.megeset..metaben😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@SulymanAysha-d5y
Ай бұрын
@@HanaDoha-t6wደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ አትለፊኝ
@Zufimedia
Ай бұрын
ያ አላህ 😢 አንተው አውጣኝ አላህ በኸይር ይተካት በተሻለ ነገር አይዞሽ እህቴ
@rawudatube4595
Ай бұрын
መንገድ እሚነካውን ብቻነው ወይስ ህገወጥ ቤቶች ሁሉንምነው እሚያፈርሱት ያረብ
@meryemali4042
Ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነው መልሽልን
@fatma6629
Ай бұрын
እዴወሬዋ መገድ የነካነው
@KadheejaUae
Ай бұрын
የት ሠፈር ነው ማሬ
@Lijfozi
Ай бұрын
የኔምጥያቄነው😢
@ammarcell2790
Ай бұрын
ባጠቃላይ ግን ለምንድነው አረብ አገር ለፍተን ያመጣነው ገንዘብ የውሃላይ ኩበት የሚሆነው ምንም ነገር ጠብ ያለ ነገር አያደርግልንም ምነው ፈጣሪ ለኛ ጨከነብን
@እሙአማር-ፐ7ለ
Ай бұрын
እኔም በፊት አምስት አመት ለፍቸ የሰራሁትን ባድ ቀን አፈረሱብኝ ገና አገር ከመግባቴ ነው የፈረሰብኝ አልሀምዱሊላ አሁን ህጋዊ መሬት ደርሶኛል🎉🎉🎉 እና ህገወጥ አትግዙ ብራችሁን ያዙ ከተማ እየሰፋ ሲመጣ ያለ ግምት አሱ ነው የምትባሉት በሀይቅም መገድ ስፋት እየተባለው ብለዋል አላህ ይጠብቅላቸው አላህ ይተካቸው😢
@MadenaUae-lw9wy
Ай бұрын
ይሰጣሉ እንዴ ሁቢ የት ሀገር ነሽ
@rabeaahmed819
Ай бұрын
እኔም ሀይቅ ነኝ ጨቆኛል
@SulymanAysha-d5y
Ай бұрын
ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ አትለፊኝ
@SulymanAysha-d5y
Ай бұрын
@@MadenaUae-lw9wyደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ አትለፊኝ
@SulymanAysha-d5y
Ай бұрын
@@rabeaahmed819ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ አትለፊኝ
@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
Ай бұрын
በጣም ከባድ ነዉ ስደትን እሚያቀዉ ያቀዋል አላህ በጥሩ ነገር ይተካቸዉ ያረብ
@halima548
Ай бұрын
ወይኔ አረ ምንድን ነው የሚሻለው ለማን አቤት እንበል ቆይ ሰው አፈናቅለው መሥመር መሥራት ምን የሚሉት ነው😢😢
@MouzaAlshamsi-lz6lz
Ай бұрын
አላህ ይጠብቅልን የኛንም የፈረሠባቸውንም የተሻለውን ይሥጣቸው ያረብ
@ሰንደሏ
Ай бұрын
የቤት መሥሪያ ብር ያላችሁ ማሠራቱን ትታችሁ ሙሉ ጊቢይ ያለውን ቤት ተከራይታችሁ ኑሩ አለቀ ለዱኒያ ኑሮ አትጨናነቁ በትንሽ ነገር ሰበብ ለማድረስ እየተንቀሳቀሳችሁ የቀን ወጫችሁን መሸፈን አሏህ ከራም ነው በተወኩል ፅኑ ኢንሻአሏህ ርዝቃችን ከተከተበልን ውጭ አያልፍም አትረበሹ
@MdEt-ns3xq
Ай бұрын
ሳህ የኔውዲ እኔም ህገወጥ ቦታ ገዝቼ ትተው እንደገና ሌላ ህጋዊ ቦታገዛሁ
@SulymanAysha-d5y
Ай бұрын
@@MdEt-ns3xqደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ አትለፊኝ
@zemzem-vn1hx
Ай бұрын
ሰላም መዲዬ እንኳን ደህና መጣሽ እንዴት ነሽ መዲሻል ነው ወይኔ እንደው የአረብ አገር ሴቶች ልፋት እንዲሁ በከንቱ እየቀረ ነው በጣም ያሳዝናል ወላሂ እዛው ላይ😢😢😢
@kedijamohammed9897
Ай бұрын
የኔም ህገወጥነው አላህ የበለጠውን ይስጣት ብርታቱን ጥንካሬውን ይስጣት
@SulymanAysha-d5y
Ай бұрын
ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ አትለፊኝ
@kedijamohammed9897
Ай бұрын
@SulymanAysha-d5y አደረኩ
@وبوي-ع3ي
Ай бұрын
አላህ ይጠብቅልሺ
@KatijaKatja
Ай бұрын
ያአላህ አንተ እዳቸው ያረብ 😢 በጣም ያሳዝናል ወላሂ አረብ ሀገርን የቀመሰው ነው የሚያውቀው አይዞሽ እህቴ
@TiruwerkAsefa-z9k
Ай бұрын
እጂግ ልብ ይሰብራል ወይኔ በጣም ያሳዝናል
@መሀመድዩሱፍ-አ5ከ
Ай бұрын
አሏህ የኔ እህት አሏህ በተሻለ ነገር ይተካት በጣም ከባድ ነው እራሷ ላይ ጉዳት እንዳታደርስ ከጎኗ አጠገብሽ አርጊያት ድካሟን የምንረዳት ስደት ያለን ሰዎች ነን አሏህ ሰብር ይስጥሽ እህቴ
@IntactIntact
Ай бұрын
ለምነዉ መድየሚፈርሠዉ የአላህ ከባድነዉ ወላሂ 😢😢😢😢😢
@SxB-gz3mt
Ай бұрын
ለምገድ 😢😢😢
@SulymanAysha-d5y
Ай бұрын
@@SxB-gz3mtደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ አትለፊኝ
@SemiraSemiramohamed
Ай бұрын
ወገኖቼ አላህ ጥንካሬዉን ይስጣቺሁ የተሻለ ነገር ይረዝቃቺሁ እህታቺንም ሰብሩን ይስጥሽ ማማዬ 😭
@Rahma-Talhen
Ай бұрын
አላህ ያግዛት ያረብ
@ስደተኛዋእናቶናፍቂ
Ай бұрын
እግዚኦ ጌታ ሆይ ምናይነት ጭካኔ ነው እድሜ ልክ ክፍት ከንቱ መቅረት አይ ስደት ከንቱ እኔም ህገወጥ ነው የሰራሁትእግዚአብሔር ይርዳኝ እህቴ አይዞሽ የተሻለውን ይስጥሽ
@SulymanAysha-d5y
Ай бұрын
ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ አትለፊኝ
@Eldana-j5j
Ай бұрын
ከቻልሽ ህጋዊ አስደርጌ በተረፈ እግዚአብሄር ይርዳሽ ስደትን ያየነዉ እሚያዉቀዉ😢😢😢
@SulymanAysha-d5y
Ай бұрын
@Eldana-j5j ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ
@Eldana-j5j
Ай бұрын
@SulymanAysha-d5y ደምሬሻለሁ ቪዲዎ ቶሎቶሎ ስሪ
@SulymanAysha-d5y
Ай бұрын
@Eldana-j5j ቪዶ አለኮ
@umuhubeyb
Ай бұрын
አሏህ የተሻለ ይተካቸው ያረብ በጣም ያማል ያሳስናል😢😢😢😢😢😢
@የወሎዋሡመያአመቱሏህ
Ай бұрын
እኔ የምለው አሏህ ሶብሩን ይስጣት አሏህ ያላሰበችውን ሪዚቅ ይረዝቃት
@HanaDoha-t6w
Ай бұрын
@@የወሎዋሡመያአመቱሏህamenamenamen Amenamenamen Amenamenamen 😢😢😢😢
@SulymanAysha-d5y
Ай бұрын
@@የወሎዋሡመያአመቱሏህደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ አትለፊኝ
@የወሎዋሡመያአመቱሏህ
Ай бұрын
@@SulymanAysha-d5y አብሽሪ
@fafitube2448
Ай бұрын
መዲ የት ሠፈር ነዉ መንገድ ነዉ ወይስ ፕላን መስጠት ተጀመረ በደንብ አስረጅን የአላህ😢😢😢😢😢አሁን ተጀመረ እዴ ፈረሳዉዉዉዉ
@ዘቦግደለሿ
Ай бұрын
አላህ ያዙረላት ወደህጋወይ ያረብ ያረህማን
@SulymanAysha-d5y
Ай бұрын
ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ አትለፊኝ
@aminacomedy50
Ай бұрын
አፍርሶ ምን ልሰራ ነዉ በቦታዉ😢ለምን ህገዊ አርጉ የምል አዋጅ ወቶ ህገዊ አያራጉም የራብ ብቻ ከበድ ነዉ😢
@FatumaMustefa
Ай бұрын
ህጋውይ ለምን አገዙም እፉፉፉ ለምን አትማሪም በአላህ ካአንድ ሰው ግን መቸ ነው የሚገባን😢😢😢😢😢😢😢
@MekyaSaeed
Ай бұрын
ዉድ እየሆነ ነዉኦ😢
@SulymanAysha-d5y
Ай бұрын
ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ
@SulymanAysha-d5y
Ай бұрын
@@MekyaSaeedደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ
@aesaaa1616
Ай бұрын
ተይ አትሻብኝ በይ ማማየ 😢
@zemzemtube2551
Ай бұрын
አብዛሀኛችን እህገወጥላይ አይደል ያለነው ህጋውይ መላይን ይሉናል ከየት እናምጣ
@sofiaahiemd
Ай бұрын
ያአላህ ወላሂ ሰንት ተከራተን በሰው ሀገር ልጅነታችንን ጨረሰን በሀገራችን መኖረ አልቻልም አላህየ ይሄ መንግሰት አላህ ያንሳልን😢😢😢😢😢
@h1234-z3b
Ай бұрын
እረ በአላህ በምን ምክንያት ነው የሚፈርሰው
@Sofia-pm5im
Ай бұрын
ለመንገድ ተብሎ ነዉ አለች እህቴ
@SumiWelloTube
Ай бұрын
አስላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወብረካቱሁ አህለን ወሳህለን እንካን ደህና መጣህ መዲ ያአሏህ አላህ የብልጥ ይስጣት የኔ እናት በጣም ልብ ነው እሜስብረው
@sarahtube931
Ай бұрын
ያአላህ ልብይሰብራልልል💔💔💔💔💔💔
@Fikir-sh5wj
Ай бұрын
እፉፉፉፉፉ እግዚአብሔር ያበርታሽ እህቴ 😢😢😢
@ሪምወልየዋ
Ай бұрын
መንገድ ገብቶት ነው ወይስ ህገ ወጥ ስለሆነ በኛም እያፈረሱ ነው የኔ ተረፈልኝ አጥር ብቻ ከፊቱ ተነሳ አረ ቤቱ ከተረፈልኝ ላጥሩ እዳሻው ግን እደት ያለ ዱአ ነው ያለሽ እያሉ እየገረማቸው ነው ጨርሶ ፈረሰ የኔና የተወሰኑ ሲቀር አላህየ አንተ ጉዳቴን ታቃለህና ጠብቅልኝ ያረብ
@lbabamohammed3383
Ай бұрын
ህገወጥ ነበር ወይስ ህጋዊ
@RehatLove
Ай бұрын
የት ሀገር እህቴ ህገወጦች እኮ አለቅን በጭንቀት
@lbabamohammed3383
Ай бұрын
@@RehatLove ወሎ ኮበልቻ
@jemilaseid3562
Ай бұрын
እኔም ቤተሰብ ህገወጥ እንዳትገዙ እያልኩ ገዝተዉ ፈረሰ አሁን መልሸ ህጋዊ ቦታ ገዛሁ ያአሏህ ግን ቤት መስራት የማይታሰብ ነዉ አሏህ እንደፃፈልን እንኖራለን አልሃምዱሊላህ አሏህ የተሻለዉን ይተካት 😢
@FatumaMustefa
Ай бұрын
ወላሂ ያሳዝናል አይዞሽ በያት ለኸይር ነው ትክክለኛ ገንዘቦ ከሆነ አላህ በተሻለ እደሚክሳት ተስፋ አለኚ አላህ የስራቸውን ይስጣቸው የሚፈርሱት ሰወች😢🎉🎉
@SulymanAysha-d5y
Ай бұрын
ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ
@Kedijaahmmedi-zv4ep
Ай бұрын
ወላሂ መድ አብሬሽ ነው ያለቀስኩት ስንት አመት ለፍታ😢😢😢😢😢😢
@AvYr-xs5yq
Ай бұрын
በምን ምክንያትነው የሚፈርሠው
@Fatima-ok1bm
Ай бұрын
አትናገርም በምን እንደፈረሰ አናደደችኝ
@zedahmed9371
Ай бұрын
@@Fatima-ok1bmለመንገድ ማስፋፊያና ና ህገ ወጥ ስለሆነ 💔
@fikirtube4084
Ай бұрын
@@Fatima-ok1bmመንገድ ሊሰራ ነው አለች እኮ እያሳለፍሽ አትይ እድትሰሚያት
@SxB-gz3mt
Ай бұрын
ምገድ ሊሠራ አለችሽኮ ወይጉድ😢😢😢
@om_Ryane
Ай бұрын
@@Fatima-ok1bmለምን ትናደጃለሽ ተናግራለችኮ ምክኒያቱን ከአድስ አበባ የሚመጣው መስመር በዛ ሊሸጋገር አለች ወደ ዴሴ
@SaadaAlhosani
Ай бұрын
አላህ የተሻለውን ይረዝቃቸው ያርብ ያዛዝናል
@SaFk-hs4pk
Ай бұрын
ያለረቢ አላህ በጥሩ ነገር ይካስሽ የፈጠረሽ ጌታ በኅደሎሽ ይሙላልሽ
@SulymanAysha-d5y
Ай бұрын
ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ
@ruhamabarkot4802
Ай бұрын
አፈር ልብላ የኔ እናት እግዜኦ ይሄን የመስለ ቤት ሲያፈርሱባት ወይኔ ወይኔ ድካሙን የስራ ያቀዋል😭😭😭😭😭
@SulymanAysha-d5y
Ай бұрын
ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ አትለፊኝ
@HabebaAwol
Ай бұрын
❤❤❤መድዬ ህገወጥ ነገር በጣም ከባድ ነው አላህ ይሁናቸው ሌላምን ይባላል❤❤❤
@ዜድyoutube-x1c
Ай бұрын
ከባድነው ወላሂ በጣም ያሣዝናል አላህ ይርዳን ያረቢ ወጣትነታችን በረብ ሀገር ጨርሠን ቀረን አላህ ይርዳን ያረቢ ሥለሜጃ ምን አድሥ አለ እህቴ በነገራችንላይ በጣምነው የምከታተልሺ አልኮምትም እጂ ብቻ በዱአ አትርሡን ያረቢ
@Dagu-bi9ds
Ай бұрын
አላህ ያጠክርሽ ግን ጥፍቱ የራሣቸው ነው ህገ ወጥ ማለት ምን ማለት ነው መልሱን ከመለሽ ስተቱ የራሧ ነው ወላሂ ህገ ወጥ መሬት ላይ አንኳን ቤት ልሰራ አላስበውም ማሰብ ያለብን አኛ መመቸቱን ሣይሆን ማየት ያለብን መንግስትም የራሡን ስራ ወይም ከተማ ሲደረጂ አንደሚፈለግ ማሠብ አለብን አንደት አያሠባችሁ ነው ህገ ወጥ መሬት ገዝታችሁ ቤት የምሰሩት ጉድ ክነው ሰፍ አረገን ማሠብ ይጠቅመናል መሬቱን ሸጣ ማትረፍ ትችል ነበር ጭራሽ አኔደዚህ አዳራሽ አርጋ መስራት ጉድ
@EmuAbdullah-di8mb
Ай бұрын
ሰማይ ለተቀማጭ ቅርብ ነው ይላል የሀገሬ ሰው የሰው ሞራል አትንኩ ።
@Rqpaya
Ай бұрын
ያአላህ ከባድ ነው ወላሂ አላህ ይርዳን እኔም አስራ አራት አመትለፍቸ ሰርቻለሁ ያለምንም እረፍት እድሜየንም ጉልበቴንም ጨርሻለሁ ወላሂ ድክም ብሎኛል ለዛውም ለህገወጥቤት ብቻ አላህ ከቀደርው ምንም ማረግ አይቻልም መዲ የት አካባቢነው በአላህ መልሽልኝ
@aesaaa1616
Ай бұрын
ህስቢያላህ ወናእመል ወኪል የኔ እናት ሌላምንም አልልም አላህየ ከዚህ የበለጠ ነገረ ይሻለት ያረብብ አላህ ሀሳባቸውን ያሰቀዮረው የአለማቱጌታ አያሰበላባት
@marmaryeheyabenat1796
Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢ውይ እግዚአብሔር ያግዝሽ እህቴ አይዞሽ ስታሳዝን በማርያም አይይይይይይ ኢትዮጵያ
@tarawnehtarawneh5584
Ай бұрын
አላህ ሊፍታችንን ይቁጠርልን እኔም ከአንደ አመት በፈት አድስ አበባ ፈርሶብኛል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢አላህ ፍርዱን ይስጠን ሰዉ በሀገሩእንደህ 😢😢😢😢😢😢ብቻ አልሀምዱሊላሂ ጤና ካለ የፈረሰባችሁ እህቶች አይዛችሁ ጤና አላህ ይስጠን ቤቴ ሲፈርስብ በዛ ንደት የአንድ አመት ልጀን ጥየ ተሠደድኩ😢😢😢😢😢😢😢
@zemizemYouber-rr8pf1dh7g
Ай бұрын
አይ እዴሊያ አኔም የሰረሁት አደስዋ አነት ቤት ነው ግን ህገ ወጥ ነው 😢😢😢አለህ የተሸለውን ይተከለት
@fatumamohammed-ye1rr
Ай бұрын
ህገወጥ ቦታላይ ቤት አትስሩ እህቶች በተለይ ኮምቦልቻ ደሴ ያላችሁ አደራ አደራ እህቶየ
@Zamzam-n2r
Ай бұрын
ሀስቢንአላህ ወነእሚልወኪል. አላህ ይርዳን ሁላችንንም እኔም ኬሚሴ ቃጩርአለኚ. ህገወጥ. አይዞችሁ. እህቶች ያርብ
@ቅድስት-K
Ай бұрын
በፈጣሪ ስም አይ ድካም ብቻ😢😢😢 ፈጣሪ የድካሟን ይስጣት
@vxxi2108
Ай бұрын
ከባድ ነው ወላሂ አላህ ብርታቱን ይስጣት
@nesihasirmolo-e2s
Ай бұрын
አብሽሩ ወላሂ አላህ የለንን ነገር አዮስድብንም የተሸላ ነገር ልሰጠን ከልሆነ በቅር አላህ ሁሉንም የውቀል አብሽሩ ሶብር አድርጉ
@SulymanAysha-d5y
Ай бұрын
ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ አትለፊኝ
@HlenErgeTa
Ай бұрын
እግዚአብሄር ይርዳቸው ከባድ ነው 😢😢
@RabiaAccount
Ай бұрын
እረውይይይይ የኔ ናት አላህ ይረዳሽ ከባዲ ነው ወላሂ በጣም ያማል እኔራሱ ህገወጥ ነው የገዛሁት ላስጀምረ ነበረ ሰሞኑን አዲ ነገረ በሉኝ ወገኖቸ ይቅረብኝደ
@halmaabc9097
Ай бұрын
አላህ የተሻለ ነገር ይስጣት ያረብ በምን ቃል ልግለፀው በአላህ ስም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ZehraShemsu-p3w
Ай бұрын
እኔም ተበልቼ ነበር አላህ ነው ያወጣኝ ብታጀራ ላይ ቤት እዳይነካ ተብሎ. በፊለፊት ሁለት ሜትር ብቻ ነው የወሰዱት አልሀምዱሊላ
@jxjddjsrjrje9451
Ай бұрын
ኧረ ኡኡኡ ውይይይይ 😢😢😢 የኔ ለፊ ስደተኛየዋ ግን ለምን ነው እሚፈርሰው ወየው የልጂነት እድሜ ያለቀበት አረተው አምላኬ አብይንና ቡችሎቹ ከምድረ ገፅ አጥፋልን ወይኔ ወይኔ እኔ ለልጂቷ ፈራሁ መድ ግን ደህና ናት እህቴ ?😢😢😢 ከዚህ በላይ ምን ሞት አለ ወይኔ ወይኔ ወገኔ 😢😢😢
@ZeheraGwapa-e4i
Ай бұрын
አላህ ይርዳን ሁላችንም ነን😢😢😢😢
@FatimaJamal-gk4go
Ай бұрын
አላህ ትዕግስቱን ይስጣት አብሸሪ በየት እህት እሧ ደህና ከሆነች ሁሉም ይተካል ኢንሻ አላህ
@FafeFafe-j7g
Ай бұрын
ቤት ምንገድ ሲወጣበት ነው እንዲ እሚፍርሰው እስኪ አስረዱኝ ህጋውይ ውድ ሆነብን ምን ይዋጠናል
@fatumamohammed-ye1rr
Ай бұрын
ካርታ እና ፕላን ሲሰራ መንገድ ላይ ከሆነ ነው እና አሁን ላይ ከተማ ውስጥ ህገውጥ ቤት መኖር የለበትም እያሉ ነው
@أممانيساانشاالله
Ай бұрын
አዳ እደትነው የህዝብ እባ በደል እደትነው አገርሰላም እሚሆነው የህዝብ እባእደሁእገር እየፈረሰያለው አዲት ሴትወልዳተኝታ አስወጥተው አፈረሱት አለቀስች የፊተኛው ፈረሳ ከዛወዲህ አገር እረብሻ ግድያ ጦርነት ሆነ ሰላም ጠፋ አሁንም አገራችንእደትነው ሰላም እሚመጣው
@SulymanAysha-d5y
Ай бұрын
ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ አትለፊኝ
@أممانيساانشاالله
Ай бұрын
@SulymanAysha-d5y ምድነው ሞያሽ ኪኪኪ
@EmuAbdullah-di8mb
Ай бұрын
ያረቢ ወገቤን ጎመርሽው እኔም ኮበልቻ ነው የሰራሁት አላህየ አደራህን ያረብ
@SeadaAli-s6n
Ай бұрын
ያረብ አላህ የተሻለውን ይስጣት ወላሂ እኔም አድሳባ ፈሶብኝ ድጋሜ ሰደትስደትሄድኩ ከባድነውስሜቱ እህቶች ተኛተማሩ
@RabiaAl-ib1fj
Ай бұрын
የኔ እናት አሏህ የተሻለውን ይስጥሺ ግንኮ በጣም ብዙ ሰወች ነን እንዴዚህ አይነት ቦታ ላይ የሰራነው ወደየት እንሂድ ያረቢ አሏህዬ እሱ ያጽናሺ የኔ እህት
@leylawellotube
Ай бұрын
ሶቀቀን ነው ወላሂ😢😢😢 የኔ እህቶች 😢😢😢😢 አላህ እንደው ይዘንልን
@ahmedebrahim-p3z
Ай бұрын
ሀስቢየ አሏህ ወኒዕመል ወኪል 😢😢😢
@seadaali1844
Ай бұрын
ያርብብ አላህ የተሻለውን ይስጣት የኛንም አላህ ጠብቅልን
@Rahmaወሎዬዋ
Ай бұрын
በጣም ከባድ ነው ምን እደምል አላቅም😢😢😢😢😢😢😢😢
@علحمدلله
Ай бұрын
አሏህ ያፅናቸዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
12:17
#ኬሚሴ የሚሄድ የቤት እቃ እና አስቤዛ 61ሺ615 ብር የፈጀ/ጥር/12/05/2017
Med መድ Tube
Рет қаралды 812
8:22
ኮንቦልቻ ህገወጥ ቤት ፈረሳው ተጀመረ😭😭 ተጠቀቁ ቶሎ ህገወጥ ቤት ያላችሁ
Endris Abdu Tube
Рет қаралды 8 М.
52:18
«Жат бауыр» телехикаясы І 26-бөлім
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 434 М.
36:26
Жездуха 41-серия
Million Show
Рет қаралды 5 МЛН
2:53
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Audio)
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 8 МЛН
6:22
Ozoda - Alamlar (Official Video 2023)
Ozoda Official
Рет қаралды 10 МЛН
17:59
ዛሬ ልዩ ምሽት ነው ቤተሰቦቸጋ ዘልቀናል ዘሀራና አብደል ፈታህ ሰርፕራይዝ ተደረጉ
Med መድ Tube
Рет қаралды 8 М.
43:59
ለአመታት የተደበቀው ሚስጥር ወጣ ። ተገርዞ የተኛዋ ባል ሚስጥሩን ዘረገፈው ። የገዛ ሚስቱ መደሰቻውን በመቁረጫ !!
Gojo Tube
Рет қаралды 173 М.
5:34
😢 የጨረቃ ቤት ፈረሳ 😢😢
Abdu seid tube
Рет қаралды 15 М.
8:32
በሰው ሀገር የምትኖረውን እህታች ቤቷን አስዋብንላት ስንት ብር ፈጀባት ሙሉ መረጃ
አብደሏህ ቱዩብ~Abdellah tube
Рет қаралды 16 М.
19:33
ሰልጠነ ኣብ ተጠንቀቅ..ዊንታ ስለምንታይ ተማሕጺና ? ደም ነቢዐን
JIMMY HABESHA 2.
Рет қаралды 1,5 М.
18:04
ለምለም ዛሬ ጠቅላላ ወጪ ያረገቺበትን ቤት ዛሬ በዝርዝር ጠይቃኝ አስረዳሗት ሁላቹ አይታቹ በኮሜት አሳባቹ አሰቀምጡ
wela Tube የተኝቢ
Рет қаралды 75 М.
12:09
ዛሬ ደሰ ብሎኛል ዘሀራን ጮኛሽ መጣ ብያት አሳፈርኳት
Med መድ Tube
Рет қаралды 7 М.
44:44
ሁሱን ንሰሀ ግባ እያለች ነው ወገናችን
ቀጥተኛው መንገድ
Рет қаралды 10 М.
21:46
#ሀርቡ_ወራባ የሚሄድ222ሺ100ብር የፈጀ ለሷ እና ለእናቷ የተሟላ የቤት እቃ/ጥር/9/05/2017
Med መድ Tube
Рет қаралды 5 М.
28:06
ልጇን እህቴ ናት ብላ ባሏ ቤት ያመጣችው ሴት
Gosh Media
Рет қаралды 352 М.
52:18
«Жат бауыр» телехикаясы І 26-бөлім
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 434 М.