የኮንዲሚኔም ቤት ዋጋ በአዲስ አበባ | ቀነሰ ወይስ ጨመረ? ሙሉ ዋጋ ዝርዝር | ethiopia House Information

  Рет қаралды 59,396

kef tube

kef tube

Күн бұрын

ሰሞኑን ኮዬፈጬ እና አንዳንድ አካባቢዎች ወደኦሮሚያ ክልል መካለላቸዉን ተከትሎ በስፍራዉ የነበሩ የኮንዶሚኔም ቤት ዋጋ መቀነሱ እየተነገረ ነዉ፡፡ ለመሆኑ ይህ መረጃ ምን ያህል እዉነት ነዉ? አሁን ላይ በነዚህ ቦታዎች የኮንዶሚኔም ቤት ዋጋ ስንት እየተጠራ ነዉ? ለሚለዉ ጥያቄ ከስፍራዉ መረጃ ሰብስበን አቅርበናል፤ እዚህ ቪዲዮ ዉስጥ ታገኙታላችሁ፡፡
የኮንዲሚኔም ቤት ዋጋ በአዲስ አበባ | ቀነሰ ወይስ ጨመረ? ሙሉ ዋጋ ዝርዝር | ethiopia House Information @kef tube
• House sale In Addis Ab...
• Ethiopia: እንዳያመልጣችሁ!! ...
• Ethiopia አዲሱ የመሬት ህግ ...
ፊስቡክ facebook www.facebook.c...
ቴሌግራም Instagram t.me/joinchat/...
ኢንስታግራም telegram / keftube
ቲዉተር twitter / keftube

Пікірлер: 165
@nani-tf6gi
@nani-tf6gi Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ግን ኦሮሚያ በነፃ ሁለት ቤት ቢባል እንኳን አያዋጣም
@Amiexym9189
@Amiexym9189 Жыл бұрын
ትክክል
@mele779
@mele779 Жыл бұрын
በነፃ አያዋጣም
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 Жыл бұрын
በትክክል 😔😔
@haymitube5179
@haymitube5179 Жыл бұрын
እውነት ነው
@hgfgggg7427
@hgfgggg7427 Жыл бұрын
ቁጥር
@nesanetgebru7912
@nesanetgebru7912 Жыл бұрын
አንተ በጣም ጥሩ ሰው ነህ ስለመረጃዎችህ እናመሰግናለን
@selam5099
@selam5099 Жыл бұрын
እናመሰግናለን የቦሌ ቡልቡላን ብታሳውቀን ወንድም 🙏💞💞
@Addistoday
@Addistoday Жыл бұрын
ጎተራ ባለ አንድ መኝታ ቤት ኪራይ ከ12-15ሺ ነው ከፌ። 30 ሺ 40 የሚባለው ገስት ሃውስ ከነ እቃው ሲሆን ነው ።
@serragizachew5676
@serragizachew5676 Жыл бұрын
በርታ ያንተን ብቻ ነው የሚመቸኝ እውነትን የተመረኮዘ ነው
@hayatnesro1427
@hayatnesro1427 Жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም አሪፍ የተብራራ መረጃ ነው ተባረክ
@geniamin3382
@geniamin3382 2 ай бұрын
ሰላም ነህ ቁጥርህ ላክልኝ
@geniamin3382
@geniamin3382 2 ай бұрын
አሁነ ባልከው ዋጋ ይገኛል
@dawitgirma133
@dawitgirma133 Жыл бұрын
ምርጥ ሰው ምርጥ መረጃ ከበፊትም እባክህ ስልክህን ላክልኝ አመሰግናለሁ
@fevengetnet8154
@fevengetnet8154 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ መረጃ ነው እናመስግናልን
@Tyyhd45fgggy
@Tyyhd45fgggy Жыл бұрын
የመሬት ዋጋ በአአ ዙሪያ ንገረን ለማወቅ? ከ70 እስከ 150 ካሬ
@user-gi7cb3lj2w
@user-gi7cb3lj2w Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን እባክህን ገርጂ ያሉትን አሳየን?
@tiringobotalema8026
@tiringobotalema8026 Жыл бұрын
Enem efeligalew eza akababi kale
@mefigate4799
@mefigate4799 Жыл бұрын
Kedaa neger nehe wera echa esti 1gnaay yegebera 17000 akire ere b2 Il amireb yegbera mawerat adelem
@tiringobotalema8026
@tiringobotalema8026 Жыл бұрын
@@mefigate4799 algebangim mindinew yemitilew ???????
@salisa795
@salisa795 Жыл бұрын
ይቅርታ አርጉልኝ በኦሮሚያ ውስጥ በነፃም ቢሰጠኝ አልኖርም በጣም ያስፈራል
@annamarry2277
@annamarry2277 Жыл бұрын
ወንድሜ እውነተኛ ሰው ካልተገኘ በጣም ከባድ ነው በእኔ የደረሰ በማንም አይድረስ ከተቻለ ከመንግስት መግዛት ይሻላል።
@alemethiotube1039
@alemethiotube1039 Жыл бұрын
ኦሮሚያ ክልል እንዳትገዙ ሠው ይበላሎ እንኳን ቤቱን ሆሆሆ በነፃ ቢሠጡኝም አልወስድ ጊዜ ይፈጃል እንጅ ይመለሳል ወደ አ'አ የጊዜ ጉዳይ ነው
@tigisttesfaye-f5f
@tigisttesfaye-f5f Жыл бұрын
ተዉዉዉዉዉ በተወሰነ ሰው ምክንያት ሁሉንም አትወንጅሉ
@belaymengesha3915
@belaymengesha3915 Жыл бұрын
እነሱን አምኖ ማን ይገዛል ለምንም የማይመቹ ሰወች ናቸው
@user-gi4zo6sq7w
@user-gi4zo6sq7w Жыл бұрын
ውድ ነው
@bezobezonesh5524
@bezobezonesh5524 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@tadessemeshesha6112
@tadessemeshesha6112 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድም
@bricabyesjat1047
@bricabyesjat1047 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ከፍ ቲዮብ
@malmal5918
@malmal5918 Жыл бұрын
አቀራረብህ ጥሩ ነው ያልተንዛዛ
@yjhunnigussi478
@yjhunnigussi478 Жыл бұрын
Tank.yuo..chala
@titiyababe9490
@titiyababe9490 Жыл бұрын
Thank you 🙏
@user-yf7wj9hl9x
@user-yf7wj9hl9x Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ አህለን ወሳህለን እዴት ነሽ እህት አገራችን ሰላም ያርግልን
@sisayzeru6001
@sisayzeru6001 Жыл бұрын
Thank you
@yjhunnigussi478
@yjhunnigussi478 Жыл бұрын
Tank.yuo
@yemicheal862
@yemicheal862 Жыл бұрын
ኦሮሚያ ክልል ተከራይቼ እንጂ ገዝቼ መኖርን በህልሜም አላስበውም።
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 Жыл бұрын
ለምን ትከራያለሽ እዛ ?
@shibruayissa1191
@shibruayissa1191 Жыл бұрын
ስልክ ቁጥር ላክልኝ እና በውስጥ ላውራክ ወይ የደላሎችን ላክልኝ አመሰግናለሁ
@yeneyejruwa7892
@yeneyejruwa7892 Жыл бұрын
Enamesegenalen
@JdCell-wq7gb
@JdCell-wq7gb 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@sirakmh2898
@sirakmh2898 Жыл бұрын
40/60 አፖርታማ ዋጋ በጣም ጨምሯል:: 20/80 በተለይ ኮየ ፈጨ ሻጭ ብዙ ነው:: በጣም ረክሷል::
@user-ol4is8qx2h
@user-ol4is8qx2h Жыл бұрын
ወደ ኦሮሚያ ስለተካለለ ነው የረከሰው
@dinodire7576
@dinodire7576 Жыл бұрын
Is there any elevator at all? You also need 1 million for finishing.
@sadaad9759
@sadaad9759 Жыл бұрын
በምን በኩል ላግኝህ ኳዬ ፈጬ ነው ባለ3 መኝታቤት ፍሎር 1 ላይ ነው ለመሽጥ ስለምንፈልግ ነው እባክህ ቁጥርህን አስቀምጥልኝ
@lindaferdi4821
@lindaferdi4821 Жыл бұрын
Sent new
@sadaad9759
@sadaad9759 Жыл бұрын
@@lindaferdi4821 ሜሲንጀር ላይ ልኬልሀለው ከዛ ከቤተስብ ጋር አገናኝሀለሁ እኔ ውጭ ነው ያለሁት ሳውዲ ቤተሰቦቼ አዲስ አበባ ናቸው ደርሳን መሸጥ ስለምንፈልግ ነው
@lindaferdi4821
@lindaferdi4821 Жыл бұрын
@@sadaad9759 which messenger
@sadaad9759
@sadaad9759 Жыл бұрын
ችግር የለው በዚህ በኩል ቁጥር ብልክልህ
@melatasrat7030
@melatasrat7030 Жыл бұрын
@@sadaad9759 ስንት ነው ዋጋው
@asyam7829
@asyam7829 Жыл бұрын
Eseki kara akebabi selalew saga negeregn bro
@arnobkhan202
@arnobkhan202 Жыл бұрын
ኬፍ ሰላም ላንተ የሆን የመአበር ቤት የተባልነው ምዝገባ ያረግነውስ እምን ደረሰ
@sisay27badechi17
@sisay27badechi17 Жыл бұрын
ኧረ ከፍ ኮንዶሚኒየሙ እጣው የት ገባ መቼ ነው የሚወጣው ብሮ እባክህ ንገረን
@henokteklu8693
@henokteklu8693 Жыл бұрын
Ye gebre bet ena ye eta mehonun endet new mnawkew wendime ....?
@destaw1251
@destaw1251 Жыл бұрын
እምንወድህ
@bezawetmulgeta4452
@bezawetmulgeta4452 Жыл бұрын
ከገበሬ የሚገዛ ቤት አስተማማኝነቱ ምን ያሀል ነው ወንድም ካወክ ብትመልስልኝ
@yemicheal862
@yemicheal862 Жыл бұрын
በጣም ሪስክ አለው። በተለይ እኔ አልፈረምኩም የሻጭ ሚስት//ልጅ ነኝ የሚል ነገር ያጋጠመው ሰው ሰምቻለሁ።ብር ካለህ ሌላ ህጋዊ መግዛትን መክራለሁ
@meklitmaki6232
@meklitmaki6232 Жыл бұрын
የገበሬ ቤት አያስፈልግም ብር እንደመጣል ነው ሌላ ትርፍ ካርታ ይዘው ነው የሚሰጡት ከዛ በቀጣይ ቤቴን ልቀቅ የሚል ይመጣና ጉድ ፍጥጥ ጥርስ ግጥጥ ነው መጨረሻው
@zulfafetah9461
@zulfafetah9461 Жыл бұрын
Bewent amsegnalew abrarethena ewentgnawen nger selngrken lelochu youtuberoch endewe bedefenaw condomnim erkes belew yaweralu ante gene yalwen hulu selasrdahn thank u
@sameerasameera358
@sameerasameera358 Жыл бұрын
Enamsagnalan kaf tabarak selk kotr efalglwo
@meklitmaki6232
@meklitmaki6232 Жыл бұрын
ገላን የደላላ አድራሻ ካለክ አስቀምጥልኝ
@masetewalyenuren4078
@masetewalyenuren4078 Жыл бұрын
Enamsgenalen gen semi mazori lemin 5,10 amet yefegali??? 🤔
@user-ol4is8qx2h
@user-ol4is8qx2h Жыл бұрын
ወደ ኦሮሚያ የተካለሉትን ማናችሁም እንዳትገዙ በተለይ ኮዬ ፈጨ ተጠንቀቁ
@beautifullgirl1101
@beautifullgirl1101 Жыл бұрын
Enamsgenaln brother
@saronbts4231
@saronbts4231 Жыл бұрын
አራት ኪሎ ባለ3መኝታ 10,000,000ሚሊየን ባለ 2መኝታ 8,000,000 ባለ1 መኝታ5,500,000 ስቲድዮ 4,000,000 የት ሄደን እንኑር
@sadaad9759
@sadaad9759 Жыл бұрын
ቁጥርህን ላክልኝ እኔ ኳዬ ፈጬ ነው የደረሰኝ ባለ 3 መኝታቤት 1 ፍሎር ነው አልፀዳም መሸጥ እንፈል ጋለን እባክህ አገናኘን
@hewandistler756
@hewandistler756 Жыл бұрын
እውነት ከሆነ ምን ያህል ይሸጣል
@sadaad9759
@sadaad9759 Жыл бұрын
@@hewandistler756 እስከ 3 ሚልዬን ነው የሚሉት ቤተሰቦቼ እናንተ ተገናኙና ተነጋገሩ
@sadaad9759
@sadaad9759 Жыл бұрын
እግዚአብሔርን ከምር ነው
@sadaad9759
@sadaad9759 Жыл бұрын
በሜሴጀር ላዋራህ ቀልድ አደለም እነሱ ለደላላ ነግረዋል እኔ ደሞ አንተን ስለምከታተል አማራጭ ይሆናል ብዬ ነው
@sadaad9759
@sadaad9759 Жыл бұрын
ምንግድ ዳር ነው
@member1437
@member1437 Жыл бұрын
ሱሉልታ እካባቢ ጋደንኛዩ ቤት ገዝታ ሱቅ ስትስራ ከየት ነው የመጣሽው ኦሮምኛ እትችይም እያሉ ጥምድ እርገው ድንጋይ እየወረውሩብኝ ለቄ ቄ ወጣሁ ብላ ንገረችኝ በማስተዋል ግዙ
@tigest3176
@tigest3176 Жыл бұрын
Yiseme mazewawere kome yitebalwese
@soniyatesfaye7241
@soniyatesfaye7241 Жыл бұрын
አቀራረህ ሲያምር
@andenetashenafi814
@andenetashenafi814 Жыл бұрын
ሆሆሆ ኦሮሚያ ተመልሼ ልገባ?* ። ተዋውለን የገዛሁትን ቤት ኦሮሞ አለመሆኔንን አውቀው ብሬንም ቤቴንም አጥቻለሁ። ከህኔ ተማሩ ኦሮሚያ የሚባል ቦታ በፍጹም እንዳትሞክሩት። !
@ephratasolomon7975
@ephratasolomon7975 Жыл бұрын
Ere ehiteee yemirishin new?
@user-ol4is8qx2h
@user-ol4is8qx2h Жыл бұрын
ካሀዲዎች ናቸው
@almasbh6100
@almasbh6100 Жыл бұрын
ትክክል እኔ እራሡ በርካሽ ሽጬ አማራ ክልል ሄጄ ገዛው ሢበዛ ዘረኛ ናቸው
@abushewkani1582
@abushewkani1582 Жыл бұрын
ene gn alsmamam hulum 1,new malet yikebdal
@andenetashenafi814
@andenetashenafi814 Жыл бұрын
@@abushewkani1582 ሁሉም አንድ ነው ምናምን አይደለም የምናወራው። አንተ የምትገበያየው ህግን ተማምነህ እንጂ ግለሰቡን ብቻ አይደለም። ሕጉ ደግሞ ኦሮሚያ ውስጥ የሚሰራው ኦሮሞ ዘር ሲኖርህ ብቻ ነው። ስለዚህ በዚያ ክልል ግብይት መፈጸም ያለው አደጋ ከባድ ነው። አንተ ይህን ካልፈራህ መልካም እድል እመኝለሀለው። እኔ ግን አለማወቄን አልደግመውም፤ ለሚሰሙም እመሰክራለሁ። ኦሮሚያ የሚባል ክልል ውስጥ ቤት መግዛት እንዳትሞክሩት።
@enatewubet7654
@enatewubet7654 Жыл бұрын
እባክህ ቀን እና አመተምረት ጥቀስ
@hopetube2378
@hopetube2378 Жыл бұрын
ስልክ ቁጥርህን ላክልኝ
@ruthasres491
@ruthasres491 Жыл бұрын
Thanks, please do you know about Bulbula's site??
@selam3762
@selam3762 Жыл бұрын
Ka oromiya kelel weta Belo weda adesaba mehal yalam
@Sofiasofia-ho9vv
@Sofiasofia-ho9vv Жыл бұрын
Eza your krbin anfelgim Anten gin enamesegnalen
@emebetpool3750
@emebetpool3750 Жыл бұрын
Enmsgenlne bat bkule magzate eflgalwe edte lagegke
@tigest3176
@tigest3176 Жыл бұрын
Amene
@Yekrta-LLB
@Yekrta-LLB Жыл бұрын
ቱሉ ዲሚቱ ግን እስቲ ንገረን እዛ አካባቢ?እንዴት ነው?
@dejenebelachawe64
@dejenebelachawe64 Жыл бұрын
💯
@melaku6462
@melaku6462 Жыл бұрын
110/💯✋
@wale1698
@wale1698 Жыл бұрын
Bahir dar ketema 300meter bota ke adisu deldey bekirb riket yemigegn yishetal yalehut A.A
@mebratfenta5865
@mebratfenta5865 Жыл бұрын
እጣው ዬተሰረዘው ካንደምኔም የት ደረሰ?
@member1437
@member1437 Жыл бұрын
እሮሚያ ክልል እያደሩ ጥሬ ናቸው ነገ የኛ ነው ብለው ቢያባሩን ምን ህግ አለ እህት ወንድምቼ ሀገር ስላም እስኪሆን ተረጋጉ
@tgየካሳንቺሷቅምጥል
@tgየካሳንቺሷቅምጥል Жыл бұрын
እንዴት ነው ስልክህን ማግኘት የምንችለው ብዙ ጊዜ ልናናግርህ ፈልገን ሥልክህ የለንም ???????????????
@keftube
@keftube Жыл бұрын
+251953988821
@selamawitnegn5612
@selamawitnegn5612 Жыл бұрын
የተመዘግብኩት እንኳን ቢደርሰኝ ለመሸጥ ነው አላማዬ ኦሮሚያ ዉስጥ በስጋት ማለቅ ነው የሰራሁትን ቤት እንኳን ተገንጥለው ገብተዉ ተቀምጠዉበታል🥺
@enatewubet7654
@enatewubet7654 Жыл бұрын
እህቴ እኔም እሮሚያ ክልል ሱልልታ የገዛውትን ቦታ መልሰውሰርተው ሽጠውታል ያሳፍራሉ ፈጣሪን አይፈሩም።
@asterpatrose1143
@asterpatrose1143 Жыл бұрын
Ayati akebabi anidi menyita besintino yemigenyehu ke Qatar
@thefitsum3013
@thefitsum3013 Жыл бұрын
Kotebe ካለ እስቲ bro
@user-cq6uk1tb1j
@user-cq6uk1tb1j Жыл бұрын
እርካሽ ነዉ በተለይ የገበሬዉ
@pawlostesema2299
@pawlostesema2299 Жыл бұрын
እባክህ ስልክህን ላክልኝ
@hewandistler756
@hewandistler756 Жыл бұрын
ኧረ በናትህ ባለ ሶስት አንደኛ ፍሎር ያልከውን እስቲ አናግረኝ
@masetewalyenuren4078
@masetewalyenuren4078 Жыл бұрын
Edaa yalachew nachew malt new???
@hirutkebedec9888
@hirutkebedec9888 Жыл бұрын
ሊፍት: አላችው?
@lubbakassaw6377
@lubbakassaw6377 Жыл бұрын
እስኪ የሪል ስቴት ዋጋ ንገረኝ
@alemethiotube1039
@alemethiotube1039 Жыл бұрын
በሸገር ፍልግልን ከፌ
@hahsbabhshsbsb7813
@hahsbabhshsbsb7813 Жыл бұрын
Are ene kegezawu 4 amen hunutal gn edam cereal ebakek egezaber yeredash belugn
@lijemule7933
@lijemule7933 Жыл бұрын
ቁጡር ይስጥ
@milonbd4457
@milonbd4457 Жыл бұрын
ለውጥማ አለ አድሳቤኬኛ የቻይናን ፎቅ መሰለ
@dinodire7576
@dinodire7576 Жыл бұрын
Brother you pay 100k bribe and you will have a land title in your name in no time. It is that simple. You don't need to wait 10 years. Everything is possible when show the money lol
@titiyababe9490
@titiyababe9490 Жыл бұрын
😅🤑✅
@Alemye777
@Alemye777 Жыл бұрын
Piazza area 42 kare sint yawotal? Please
@mele779
@mele779 Жыл бұрын
3.8
@umijenetimedia11
@umijenetimedia11 Жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሰላማቹን አለሄህ ያብዛው አለህ ከሰው ቤት ሰራታኝነት አውጥቶ በሀገራችን በቤታችን አብቃቅቶ ያኑረን ሀሳባችንን ሞልቶልን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ውዶቼ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኑኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ አለህለታሰሩት ፍትህን ያስፍን ሀገራችንን አለህ ሳላም ያድርግልን አሚን
@abdurahmansadik9610
@abdurahmansadik9610 Жыл бұрын
Silike bitilikiliche weyim yedelala silike
@takelemulat1656
@takelemulat1656 Жыл бұрын
ለማብራሪያው እናመሰግናለን ያስቃል ስም ለማዛወር አስር አመት መጠበቅ አለብን ጉድ ነው መግዛት አያስፈልግም
@gizawkassa9595
@gizawkassa9595 Жыл бұрын
ኦሮሚያ ትላላቹ አአ ኦሮሚያነው አገራችንን አትከፋፍሎብን
@abeltufe1586
@abeltufe1586 Жыл бұрын
Are uuuuuuu Ethiopia ategebu new enda
@user-ud2xe6ox1z
@user-ud2xe6ox1z Жыл бұрын
ውይ ለማዳም ልጆች የለም ተስፋ ቆረጥኩ አሁንስ
@dinodire7576
@dinodire7576 Жыл бұрын
Le madam shekayoch kemese alelachehu kkkkkk
@sabusaa5641
@sabusaa5641 Жыл бұрын
የሚከራይ አለኝ አከራይልኝ እድሳት ጨርሰናል
@user-bp6pq2zs1y
@user-bp6pq2zs1y 27 күн бұрын
የት ነው
@lenileni4035
@lenileni4035 Жыл бұрын
ENamsgenalne
@alamdebalkek841
@alamdebalkek841 Жыл бұрын
Koyi fiche oromia kelele newe ?
@yemicheal862
@yemicheal862 Жыл бұрын
awe
@mimiethiopia7823
@mimiethiopia7823 Жыл бұрын
Awo
@dagimfeleke6830
@dagimfeleke6830 Жыл бұрын
ውሸት ነው የሰጡህ መረጃ ይኤ ዋጋ የዛሬ አመት የነበረ ዋጋ ነው
@user-ol4is8qx2h
@user-ol4is8qx2h Жыл бұрын
አሁንም በጣም ቀንሶአል ኦሮሚያ ክልል ማንም አይገዛቸውም በነፃም አልፈልግም
@richwithgod8839
@richwithgod8839 Жыл бұрын
እውነት ነው። እኔ እንዲያው አሁን ከሰማሁት በብዙ የቀነሰ ሰምቻለሁ። ጠያቂም የለውም
@nebiyatsentayhu6168
@nebiyatsentayhu6168 Жыл бұрын
በጣም ቀነሰ ኮዬ
@habeshafun7124
@habeshafun7124 Жыл бұрын
ቤተ ሰብ እንሁን ወንድሞቼ
@user-qb7ly6et3h
@user-qb7ly6et3h Жыл бұрын
ሸቃሎች ዋጋ የላችውም በለና በቃ
@ZzZz-mz9ql
@ZzZz-mz9ql Жыл бұрын
የኛ ነገር ፈጣሪ አለን
@user-ee7jh7wb3b
@user-ee7jh7wb3b Жыл бұрын
ሰው ከአራጆቹ ከጋላዎች ጋር እንዴት ይኖራል? ጥጋባቸው እስኪበርድላቸው ብቻቸውን ይኑሩ ጥጋባቸው ከበረደ ብኋላ አብረን እንኖራለን !!!
@tigistkibebew9567
@tigistkibebew9567 Жыл бұрын
ዘርህን በናትህም ባባትህ ብታጣራ አሁን የጠራህው ዘር አለብህ እመነኝ
@myturn2002
@myturn2002 Жыл бұрын
ውሸት ነው የዓመት ወሬ ነው ዛሬ ዋጋው ጨምሮል
@user-uv4fd7lt6c
@user-uv4fd7lt6c Жыл бұрын
የበርጫ ዋጋ እንዴት ነው::
@hirutkidanemariam5364
@hirutkidanemariam5364 Жыл бұрын
ኧረ በጭራሽ ውሸት ነው።
@sss8436
@sss8436 Жыл бұрын
ይሄ የመቼ ነው ከፍ ይቱብ
@sss8436
@sss8436 Жыл бұрын
እሽ እስትድዮም ጠይቅልን ባቅማችን እንግዛ
@amehaqemer5438
@amehaqemer5438 Жыл бұрын
ወንድም ባንተ ምድያ ላይ የዘር ጥላቻን ፕሮፓጋንዳ ስራ እየሰሩ ይገኛሉ በመሰረቱ የኦሮምያን ክልል ቤት አትግዙ በማለት ጽንፈኛ አማሮች አሁንም ከዘር ቁዋት ያልወጡ ህዝብን ለማለያየት እየሰሩ ይገኛል ስለዝክ ኦሮምያ ክልል አትግዙ ማለት ይህ የዘር ጥላቻ ነው የምያመላክተው ኦሮምያ ካስፈለገ እኮ አድማስ አበባ እራሱ የኦሮምያ ክልል መሆኑን ታውቃላችሁ ዙሪያውንንያለው የኦሮሞ ህዝብ ነው ካድፈለገ ማንም ወደ አድማስ እንዴይገባ መንገዱን ባስፈለገ ግዜ ማስቆም ይቻላል በአድስ አበባ ላይ ሆነህ ኦሮሞ ላይ የዘር ማጥፋት ተልእኮ የያዛችሁ ምንም ዋስትናብየላችሁም አርፋችሁ ብትቀመጡ መልካም ነው እንጠንቀቅ
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 Жыл бұрын
ኦሮሚያ ላይ የሌላ ብሄር ተወላጆች ቤትን ጋላውች እንደሚያቃጥሉ ልትክድ ነዉ ጋላ ከብት ነዉ እራሱ የሚገለገልበትን ሆስፒታል እና ትምህርት ቤት እራሱ ያቃጥላል
@mimitube7482
@mimitube7482 Жыл бұрын
Sew slemtbelu news sew bela awrayewechi
@user-gi7cb3lj2w
@user-gi7cb3lj2w Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን እባክህን ገርጂ ያሉትን አሳየን?
@dollygatatg2328
@dollygatatg2328 Жыл бұрын
Alam GANA mitfalge kahona . enam lamshet eyasebcu new Gin condomnem Aydelam.
@yjhunnigussi478
@yjhunnigussi478 Жыл бұрын
Tank.yuo.chala
GTA 5 vs GTA San Andreas Doctors🥼🚑
00:57
Xzit Thamer
Рет қаралды 27 МЛН
Apple peeling hack
00:37
_vector_
Рет қаралды 106 МЛН
Alat yang Membersihkan Kaki dalam Hitungan Detik 🦶🫧
00:24
Poly Holy Yow Indonesia
Рет қаралды 11 МЛН
GTA 5 vs GTA San Andreas Doctors🥼🚑
00:57
Xzit Thamer
Рет қаралды 27 МЛН