የኮሪደር ልማት ሶስቱ ዓላማዎች… የጠቅላይ ሚኒስትሩ ማብራሪያ

  Рет қаралды 37,277

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

Пікірлер: 78
@dejeneayele5309
@dejeneayele5309 Ай бұрын
"ክብር ማለት ለሰዎች የሚጠቅም ሥራ ሰርቶ ማለፍ ነው።" ክቡር ጠቅላይ ሚኒስተር
@abiye150
@abiye150 Ай бұрын
ድንቅ ንግግር እና አሰተምሮት አቢቹ የተማርክ የተመራመርክ እውቅት የሟላብ ጀግናው መሪዬ ክብር ይገባሃል ❤❤❤❤❤❤❤
@yayahala615
@yayahala615 Ай бұрын
ፀዳን ።።።ህዝቡም ንፀህና መጠበቅ ይጀምራል ።።ሸንት ቤት የሌለው ነበር ።።ልማቱ ደሰ ይላል ተባረኩ ።።።አብቹዪ ❤
@Nuradin-e9b
@Nuradin-e9b Ай бұрын
We See your Greatness Really U r a True leader And BE focused
@gediman8749
@gediman8749 Ай бұрын
Really really i fell bad to hated you and u are amazing and geniuses our pm minister long live ❤
@shemimawolhussein9923
@shemimawolhussein9923 28 күн бұрын
ውድ መሪያችን የተሻለ ነገር ጥሩ ስራ የሚጠላ ካለ ምቀኛ ወይ እብድ መሆን አለበት ። ነገር ግን የኮሪደር ልማቱ ከአቅማችን ጋር ቢሆን መልካም ነው። ተቸገርን፣ ኑሮው እየከበደን ነው፣ ነግደን የምንጠይቀው ግብርና ቫት ጭራሽ ከትርፋችን በላይ ነው። ግራ ገብቶናል። እቅዳችሁ ግምባታችሁ ዜጎች ከሚከፍሉት ግብር ጋር የተመጣጠነ ይሁን እባኮትን ለዜጋው ይታዘን !
@tilahunwordofa
@tilahunwordofa 25 күн бұрын
የተሰራውን ስራ አይቶ ማገዝ በሚችልበት በእውቀት፣በገንዘብ፣በጉልበት ማገዝ። በቀጣይ ለሚሰሩት ስራዎችን አግዞ ለቀጣይ ትውልድ መሠረት መጣል እድገት በአንድ ትውልድ ብቻ አይገነባም ። በርታ አቢቹ
@EyobDemise-g1q
@EyobDemise-g1q 27 күн бұрын
Longlive prime minister
@Edmealem-e3i
@Edmealem-e3i Ай бұрын
ክብር ለመሪያችን ክብርት አለዲስ አበባ አመራሮቻች በተለይ ክብርት ከንቲባችን የምንጊዜም ሞዴል
@Yoonn1313
@Yoonn1313 29 күн бұрын
ቅድሚያ ለህዝብ ሰላምና ክቡር ለሆነው ለሠው ልጅ ነፍስ!!!
@Adam-Son-of-man56
@Adam-Son-of-man56 29 күн бұрын
100% Right 👍
@jahgarment5044
@jahgarment5044 Ай бұрын
أنا مسرورة جدا في هذه الصفحة. شكرا لك مرة ثانية الرئيس الوزراء دكتور أب احمد علي. وشكرا لكم جميعا العمالة الوطنية الإثيوبية.
@zidankedir1287
@zidankedir1287 Ай бұрын
Abichu የሚያወራ ያውራ እናንተ ዝም ብላችሁ ስሩ 👍👍👍👍👍
@ሲትራራህሚ
@ሲትራራህሚ Ай бұрын
መሰሎችክን ያብዛልን አብቹዬ ❤❤❤
@Zeinadin999
@Zeinadin999 Ай бұрын
አቢቹ ራጂም ኢድሜ ኑሪልን
@vedioabamecha8525
@vedioabamecha8525 27 күн бұрын
ድንቅ ስራ ከድንቅ መሪያችን!!!! በርታልን።
@mesretaliga1205
@mesretaliga1205 29 күн бұрын
ኑርልን አብያችን ጀግና ጀግና ጀግና ነህ አብቹ።
@apostleamarufetalagodfamil6881
@apostleamarufetalagodfamil6881 Ай бұрын
በጣም ጥሩ 🎉🎉🎉🎉❤❤
@solomoneshete137
@solomoneshete137 29 күн бұрын
Ewunet new!!!🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@BravoViva-ek3pb
@BravoViva-ek3pb Ай бұрын
❤ 🎉 what a unique prim minster may god bless u sir long live
@hannabeyene2863
@hannabeyene2863 Ай бұрын
Ethiopia have a heroes all of you done a lot for your country as my Prime Minister said maybe they’re not appreciating you now but our kids they’re going to appreciating you later, as my Prime Minister said you’re not discouraged by the comment or proud by complement. God bless you all.
@FM-ti5du
@FM-ti5du Ай бұрын
👍
@molo0
@molo0 Ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@HabtamuJirata
@HabtamuJirata 26 күн бұрын
አዲስ አበባ አዲስ አበባን እዬመሰለች፣እዬለወጠች፣ ከተማን እዬመሰለች በሀገር አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ ሆና እንዲትገኝ ለአደረጋችሁ አመራሮቻችን ሁሉ እናመሰግናቸዋለን።
@teshomelemma1875
@teshomelemma1875 Ай бұрын
Your Excellency Prime Minister Dr Abiy Ahmad, Simply, you are amazing. Your team is attempting their level best to change the city but we Ethiopians are not ready for a change. The only option you have is to implement solid directives to be respected by all people. "Stick policy " in cash and kind i.e labor, otherwise, a long way to go. Wishing you good health.
@jerrylove8565
@jerrylove8565 Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@khalidmohammed8959
@khalidmohammed8959 29 күн бұрын
ልክነክ አብቹ እኛ በውጭ የምንኖር ኢትፒያዎች ለወረቀት ብለን ዜግነት የቀየርን ኢተዮፒያውያንንም አስብልን ሀገራችን መተን መኖር እንፈልጋለን ግን ችግር አለ ?እናተ ኢትዮፒየዊ አደላችሁም እያሉን ነው ኤርትራዊ ናቹ ይሉናል እኛ ግን ሀገራችን ቤትና ንብረት አፍርተን መኖር እንፈልጋለን ኢሄም ይታሰብበት ? እኛ ከኢትዮፒያ ወጭ ሀገር የለንም
@omariumari1202
@omariumari1202 Ай бұрын
በርታ
@BekeleBurjo
@BekeleBurjo Ай бұрын
አብቹ አንደኛ
@alemayehuadane5264
@alemayehuadane5264 Ай бұрын
ጄግናና ምርጥ መሪ
@aminabssinya9800
@aminabssinya9800 29 күн бұрын
ውሃም በ ጠርሙስ ይታሸግ ባይነኝ አንዱ ሃይላድ ነው ሀገር እያበላሸ ያለው እየሸኑበት በየ ቦታው እየ ጣሉ🙂
@Ethiopia.First.
@Ethiopia.First. Ай бұрын
The corridor development is unprecedented leadership talent that transformed the country from the chronic and stagnant development of our cities, rivers, and the environment. This work required solid leadership, mindful and participatory engagement of government- private partnership, and a change of mindset/attitude. This is a sucess history and will be a showcase for many countries around the world. We are proud of the entire leadership! Thank you! ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
@KassahunZewdie-le8km
@KassahunZewdie-le8km 28 күн бұрын
ትውልዱ እናቱ አባቱ አያት ቅድመ አያቱ ያቆይለትን ሀብቱን ንብረቱን ትቶ( ተነቅሎ ከተሰደደ ለየትኛው ትውልድ ነው የሚገነባው??? ያ ትውልድ ማነው???
@teshomelemma1875
@teshomelemma1875 Ай бұрын
Dr. Abiy, Do not expect majority of the people to understand you, you are talking about facts, reality, civilization, cleanness, responsibility, discipline, concern, knowledge etc I hope you will not frustrated.
@ephraimmillion
@ephraimmillion 19 күн бұрын
The city is in need of toilets and strict enforcement of public urination laws. That would go a long way in making the city clean
@MoahammedHussen
@MoahammedHussen 29 күн бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰሩ ሚኒስቴሮች ሁለት ብቻና ብቻ ናቸው ብል አልተሳሳኩም ጠ/ ሚ ደ/ርአብይ ና ወ/ሮ አዳነች አበቤ
@HussenMohammed-r9g
@HussenMohammed-r9g Ай бұрын
ትላንት እንደ ድሮ አስበን ዛሬም እንደ ድሮ የምናሥብ ከሆነ ዕድገት ይለም ስለዚህ ለግዜዉ በለውጡ የምናጣዉን ችለን አሁን የማሠራው ሥራ ለዘላቃው ከመካስም እልፎ እጅግ ያስደስተናል ።
@Yayaya.45
@Yayaya.45 Ай бұрын
አዳነችplease ነቀምት ኒጂ
@Worldamazing123-n7n
@Worldamazing123-n7n 29 күн бұрын
Sentu alaqasa walahi
@apostleamarufetalagodfamil6881
@apostleamarufetalagodfamil6881 Ай бұрын
የበሰበሰ ከተማ ማጽዳት ለአንዳንዶች የመፈናቀል መስሎ የታየባቸው ብዙዎች ናቸው ነገር ግን በእግዚአብሔር ሃያል ግንዛቤ እየሰጣችሁ ሥራው ይቀጥል
@derejebekele4147
@derejebekele4147 Ай бұрын
የተሻለ ልማት ለማግኘት ግብርዎን በጊዜ ይክፈሉ የህዝብ ተቀጣሪ አስፈፃሚዎችም የተሰበሰበውን ግብር ለትክክለኛው አላማ አውሉት ሌላው ቀረርቶና ኬኛ ቀንሱ እሱ መሰልጠን አይደለም መሰይጠን ነው
@MekiyaBule
@MekiyaBule Ай бұрын
ከተማ መገንባቱ ጥሩ ነው ነገር ግን ሕዝቡ የናፈቀው ሰላም ነው ።ሕዝቡን አሰቃያችሁት ።ሰላም ፍጠሩ ።
@meseretaklilu4687
@meseretaklilu4687 Ай бұрын
እስቲ እናንተ ደግሞ ለማስታረቅ ስሩ።
@AndualemMebratu
@AndualemMebratu 29 күн бұрын
Abiy gn yasaznegnal ewnet, Geta yirdah.
@MAK3701
@MAK3701 Ай бұрын
What a leader 🫡
@ermiaswesenseged
@ermiaswesenseged Ай бұрын
ትውልድ ትውልድ ችክ ያለ ንግግር 26ዓመት ምናምን 🤮🤮አሁን ያለነው ሰዎች አይደለንም 👊👊
@AwrarisweldeslaseAwrarisweldes
@AwrarisweldeslaseAwrarisweldes Ай бұрын
እስቲ ከቻላችሁ ኮንዶሚኒየም ዙሪያ የሚሰሩ ህገወጥ ቤቶችን አስፈርሱልን ለምሳሌ መሪ ሎቄ 40/60 ኮንዶሚኒየም ወረዳ አደራጅቶን ነው ብለው የህዝብ መሬት በጉልበት ወረው ይዘዋል ኮንዶሚኒየሙ የራሱ ንግድ ቦታ ስላለው ተለጣፊ ቦታ አያስፈልገውም እና መላ በሉ
@NahomAsegid-x1x
@NahomAsegid-x1x Ай бұрын
ተዉ እባክህ ፈጣሪህን ፍራ የሰው ቤት አታፍርስ ሰለእግዚአብሔር
@TadyEndo
@TadyEndo 28 күн бұрын
Assosa lay yitasebibet.
@solomoneshete137
@solomoneshete137 29 күн бұрын
Ufffffffff
@asresabdissa4758
@asresabdissa4758 Ай бұрын
ለትውልድ የሚመጥን ከተማ፣ ለዛ ከተማ የሚመጥን ትውልድ እና ያንን ከተማ እና ትውልድ መምራት የሚችል አመራር መፍጠር።
@brukzewde6195
@brukzewde6195 Ай бұрын
Anbesaw berta
@barakiabebe
@barakiabebe Ай бұрын
Typicalities ከንቴባ።አር፣ስራውን፣ንገሩት።
@Yayaya.45
@Yayaya.45 Ай бұрын
ነቀምትን አታፈር ነቀምት ጋዛ አይደለም
@KasimKasim-p7z
@KasimKasim-p7z Ай бұрын
ሕዝቡ ተጨንቋል ከተማ መገባት ጥሩነው በአጭርጊዜ ሁሉም ነገር በአድግዜ አይደለም አድ አባባል አለ ሮም በአድ ለሊት አለተገናባችም የንግዱ ማሐበረሰብ የሌለው ያሕል እተጠየቀነው ግቦ ካልሰጠ የሚጫንበት ቁልልነው እኛምንላቹ ካላደረጋቹለቃቹሒዱ አገራቹ አይደለም
@flowsket2233
@flowsket2233 Ай бұрын
እንደሚያውቁት ክልሎች ሰላም ቢሆኑ እዚህ ሳር እየረገጠ ኮሪደር የሚያቆሽሽ ድሀ አአን ይለቅሎት ነበር። እባክዎትን ጦርነት ያቁሙ!
@shulukashanka-z4w
@shulukashanka-z4w Ай бұрын
አሁን ያለው ትውልድ አፈር ይብላ እያላችሁ ነው?
@Kemeyaloha
@Kemeyaloha Ай бұрын
Teach in school as subject
@getnetbayuh3754
@getnetbayuh3754 Ай бұрын
አወ የሚያወራ ያውራ፣ ዝም ብላችሁ ስሩ።
@birhanugemede2776
@birhanugemede2776 Ай бұрын
Yembela sew iko nw yemznanawu inj limatun man telawu? Ye hager ginbata building bicha new inde ?
@RenaissanceProsperity
@RenaissanceProsperity Ай бұрын
ገና አሥመራ: ናይሮቢ: ካምፓላ:ደቡብ ሱዳን እንሄዳለን።
@mrchu5492
@mrchu5492 Ай бұрын
መጀመሪያ ሰውዬው በነጻነት ደብረዘይት ደርሶ ይመለስ
@solomoneshete137
@solomoneshete137 29 күн бұрын
Enditebekem meserat alebet!!!!!
@איילמוגס
@איילמוגס Ай бұрын
I ❤ MAN
@Yayaya.45
@Yayaya.45 Ай бұрын
በነቀምት ያሉትን እንፃሆችን ማፈርስ ማለት አንድን ከተማ ወደዋላ 100አመት መመለስ ማለት ነው please የነቀምትን ህዝብ ሰነ ልቦና አዳምጡ
@Ataloanatomy
@Ataloanatomy Ай бұрын
ayyyyy 1 mekari zekari yitfa lezih sew !!!!!!!!!!! lemechiw tiwulid kemalet ahun yemimotewun madan ayishalim !!!!! ere sew min yilenal Bel ante sew!!!!!!
@NuraNuri-y6r
@NuraNuri-y6r Ай бұрын
እረ አብቹ ግን ድሀው ህዝብ እኮ ነው ሸራ ወጥሮ ሚሰራው እንዴት ይሁን እሺ በዚህ ኑሮ ውድነት ቢሰሩ ለእለት ጉርሳቸው እረ እያሰብን ህዝብ እኮ ኮሪደር አይበላም አብቹ ተው እንጂ ስንቱ ነው ኑሮውን በሸራ በተሰራ ቤት ምግብ ቡና እረ የስንቱን ኑሮ ይዟል እረ እየተሳሰብን ድሀ የት ይሂድ እሺ
@barakiabebe
@barakiabebe Ай бұрын
ቅቤው፣ደግሞ፣ምን፣አመጣሽ።
@mulunigus1596
@mulunigus1596 Ай бұрын
አንተ መቆሸሽ ነው መኖር ነው የሚቀድመው?!
@ASHUGebremichael
@ASHUGebremichael Ай бұрын
ewnet new yalew tewled soft beye mengedu mitel computer mekfet saychl politica tentangh generation ere migerm tewled new
@mekonnendeg8938
@mekonnendeg8938 Ай бұрын
የኢትዮጵያን ህዝብ እየተሳደብክ እመራዋለሁ ማለት የጭንቅላት ድርቀት እንዳለብህ ያሳያል
@VersatileVibes-d6n
@VersatileVibes-d6n Ай бұрын
ለሁሉም የአዲስ አበባ ተወላጆች የማስተላልፈው መልዕክት አብይ አህመድ የሚሰራው real ሃገር development አይምሰልህ; ሰውዬው በእኛ ስም ብር እየተበደረ የእራሱን ስሜትና ዘረኛ የሆነውን የተደበቀውን ፍላጎቱን እየፈፀመ ነው! የህዝብን ሃብት በትብብር እየዘረፉ ነው፡፡ ወዳጄ እኛ አዲስ አበባውያን ሚሞሪ የሌለን የተወለድንበት የጠፋን ሌላውን አኗኗሪ እየተደረግን እና እየተበተንን ነው! France ፓሪስን ስትገነባ አነስተኛ economy ያላቸው ነዋሪዎች አልተነኩም እንደውም የከተማው ግንባታ ኢኮኖሚያቸውን እንዲያሻሽሉ አደረጋቸው እንጂ ! ለምሳሌ ልንገርህ; አብይ አህመድ የተወለደበት ያደገበት ትውስታና ቦታ አለው 🤷 እኔ ግን የለኝም በግንባታ ምክንያት በተደጋጋሚ ቤት ስለፈረሰብን ሰፈሬ የቱ እንደሆነ እንኳን አላውቀውም systematically ሃገሬን እየጠሏሁአት ነው ! ጥላቻ ደግሞ ምን ሊያደርግ እንደሚችል እወቅ!
@turkish_in_amharic.
@turkish_in_amharic. 29 күн бұрын
You are not Ethiopian. እዛው ፖሪስ የሰው ሽንት ቤት እያፀዳክ ኑሮህን ግፋ የበሰቀስክ
@Milu-um2fl
@Milu-um2fl 29 күн бұрын
❤❤❤
ከኳስ ሜዳው ጀርባ  -  ፋና ምርመራ
55:50
Fana Television
Рет қаралды 68 М.
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 52 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,5 МЛН
🔴 በልቡ የላይኛውን የሚያስብ ሰው || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2024
1:05:22
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 43 М.
🛑 ፋኖ ነበር ሊገለን የሚገባው - ከጥቃት የተረፉ ምርኮኞች❗️ክፍል 1 Amhara wonchife merja|
12:59