የኸሚስ ምሽት አዘጋጆች ልዩ ቆይታ!! | ተወዳጁ ሸይኻችናን ኡስታዝ በድር ሰለ ገጠመኛቸው ይናገራሉ! | ኸሚስ ምሽት ክፍል 200 | ልዩ ዝግጅት

  Рет қаралды 18,718

Minber TV

Minber TV

Күн бұрын

Пікірлер: 299
@Ummah1-
@Ummah1- Күн бұрын
ሼኻችን እዚ ተቀምጠው ዳዕዋ ሲሰጡ ብጣም ተጨንቆ እንቅልፍ ኣጥቶ ግዜኣቸውን ስውተው እንደሚመጡ የምታውቁት ንግግሩ ጆሮ ላይ ሳይሆን ልብ ላይ የሚሰርፅ ሃሳብ ነው ! ይዟቸው የሚመጡ ሁሉ ኣብዛኛው በቀጥታም ሆነ በተዛዋዋሪ ለኔ ብግል የሚያወሩኝ ይመስለኛል ! ኣሏህ እድሜ እና ጤና ይስጣቹ ❤❤❤❤❤ ቅመመቹም በርቱ ኣሏህ ይጨምርላቹ❤❤❤❤❤❤
@fouziahhussen8417
@fouziahhussen8417 Күн бұрын
ወላሒ እወዳችኋለሁ አላህ ይውደዳችሁ። ኡስታዝ በድር ከጌታዬ ፍቅር እንዲይዘኝ ነው ያረጉት። አላሄ ፊርደውስ ላይ ተሰብስበን ፍቅራችንን ምንገላለፅ ያድርገን። ሚንበሮች ወላሂ አላህ ሐይር ጀዛቹን ይክፈላቹ ከናንተ ብዙ አትርፈናል❤❤❤❤❤
@مبننمبن
@مبننمبن Күн бұрын
የኛ እንቁወች ሁሌም ፈገግ በሉልን አላህ እድሜ ከጤና ጋ ይስጣቹህ💛💜
@SUSULOVE-k4c
@SUSULOVE-k4c Күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉አሚን
@ኩንፈየኩን-ሐ4ፀ
@ኩንፈየኩን-ሐ4ፀ Күн бұрын
❤ያጀመአ ሰሉ ❤አለነብይ❤ ሱለላሁ❤ አለይሂ❤ ወሰለም❤ የኔዉድ ነብይ❤ የኔ አዛኝ ነብይ❤ ፊዳከ አቢ ወኡሚ❤ ያረሱለላሂ❤❤
@foziamohammad-pq8nn
@foziamohammad-pq8nn 17 сағат бұрын
ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@gidgghgd1676
@gidgghgd1676 14 сағат бұрын
saw
@asrarjuhar-m3b
@asrarjuhar-m3b 11 сағат бұрын
ሰዐወ ሰዐወ ሰዐወ
@HayatAbdu-tg5vh
@HayatAbdu-tg5vh Күн бұрын
ወላሂ በጣም ነው የምከታተላችሁ እናንተን ስሰማ ሙሉነት ይሰማኛል አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@muhamedabdi6453
@muhamedabdi6453 7 сағат бұрын
Jazakalah ulamal islam barakalahu fikum
@bertukanabera-e3h
@bertukanabera-e3h 21 сағат бұрын
ማሻአላህ ከሚሰሩበት ከሚጠቀሙት ያድርገን አሁንም በርቱ አለን ተማሪዎች ከዋክብቶቻችን ተምረናል ጥቅሙ ተገልፆ አያልቅም የኛ ጀግኖች ❤❤❤
@LulapaNugus
@LulapaNugus 8 сағат бұрын
ኡዝታስ በድሩን ሳይ የረሱል ናፍቆት ይብስብኛን 😢😢ሁላቺሁንም ለአላህ ብለን እንወዳቺሁ አለን ኑሩልን ሁሌም እረጂም እድሜ እናጤና ይስጥልን
@nurseid3836
@nurseid3836 Күн бұрын
ያአላህ ስወዳችሁ ቃላት የለኚም ለናተ ያለኚ ወዴታ ❤❤❤❤❤❤ ለኔ መኖር መለወጥ በዲኔ ጠንካራ እንድሆን ቀይ በምን ቃል ልገፃችሁ ቃልት ስጡኚ ❤❤ እረጂም እድሜና ጤና አላህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቃችሁ ምኚቴ ከናተ ጋር ሀጂ ማረግ ምኞቴ ነዉ❤❤
@azebhdg5106
@azebhdg5106 Күн бұрын
❤ኢንሻ አላህ 200አመት ይድረስ የልጅ ልጆች ያስቀጥሉት በኢማን ሁላቹሁን በጣም እወዳቸሀለሁ አላህ ይውደዳቹ❤
@Ummah1-
@Ummah1- Күн бұрын
እኔ በጣም ተ/ት ወስጀበታለህ! በኣስተሳሰብ ደርጃ ቀይሮኛል ! ትግስት በኣንድ ነገር ፅናት እና ተስፋ የሚባሉ ነገሮች በኔ ውስት ያልነበሩ እና ኣዲስ ግብኣቶች ናቸው ለኔ ! በጆረየ ብቻ ኣይደለም የምሰማው በልቤ ነው ! ልብ ማድመጥ እንደሚችል ያወቅኩት ኸሚስ ምሽትን መከታተል ከጀመርኩ በሃላ ነው ! ኣልሓምዱሊላህ ! ጀዛኩምኣሏሁ ኸይረን ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቀው❤❤❤❤❤❤
@Zenebzenb
@Zenebzenb 5 сағат бұрын
እኔም ወሥጃለሁ ግን ረሣለሁ
@Akhi_faiz
@Akhi_faiz Күн бұрын
ማሻ አላህ ስታምሩ ወላሂ ሁላችሁንም ለአላህ ብዬ እውዳችዋለው ❤❤❤❤❤❤
@seifudinmahmud3197
@seifudinmahmud3197 Күн бұрын
Masha Allah! Almost four years? When you love something, you don’t even feel the time. May Allah bless you abundantly in both worlds. I love you all for the sake of Allah. Kemis mishit is my favorite TV program. Alhamdulillah.
@asfd5625
@asfd5625 Күн бұрын
መሻአላህ ተባረክ እረህማን አላህ ይጠብቃችሁ ውዲ የኛ እንቁወች እድሜና ጤና ይስጣችሁ ረሂሙ ጌታችን
@HussenSeid-q3i
@HussenSeid-q3i 23 сағат бұрын
ከዚ ፕሮግራም ካተረፈኩ ነገር አንዱ በአይኔ ጆሮዬ ተሰግሰገው የነበሩ ነገሮች ቀንሰው ውዴትና መናፈቅን የአባባ ደሞ ቁጣቸውን ተው ልክ አይደለም የሚሉት እይታቸው ማሸአላህ ኡሰታዝ በድሩን ከልቡ የሚወድ ኤርትራው ጓደኛ አለኝ ቅድም ሰውዲን ሲል ትዝ አለኝ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ።
@samuelwabegne3478
@samuelwabegne3478 15 сағат бұрын
ማሽአላህ ማሽአላህ ማሽአላህ ❤❤❤ በርቱልን በርቱልን በርቱልን አላህ ልፋታችሁን አስዉቦታል ገና ብዙ እንማራለን ብቻ ሁላችዉንም አላህ እድሜና ጤና ይስጣችዉ የ ሐሙስ ምሽት ድምቀት ናችሁና ለቤታችን እንወዳችዋለን from LA ❤❤❤❤❤
@FatimaA-su6cs
@FatimaA-su6cs Күн бұрын
አሰለማሊኩም ማሻአላ የኔ ዉዲ አባቶች አላህ በዲኒም በአኬራም አይለያችሁ ዲአ አርጉልኝ ሰለምቲነኝ ቤቶቸን ሂዳእዲሰጥልን ቁረአኔንም እዳገራልኝ ጀዛኸለኸይርን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@munirshekali1277
@munirshekali1277 5 сағат бұрын
🤲🤲 اللهم جعلنا منما يستمعون القول فيتبعون أحسنه جزاكم الله خيرا وبارك الله فيكم حفظكم الله ورعاكم 🥰👍👌👋🥰🥰🥰🥰🤲🤲
@Ummah1-
@Ummah1- Күн бұрын
ኣንድ ነግ ማወቅ ያለባቹ ነገር የሰው ልጅ የተሟላ ሃሳብ ይዛቹ ብትቀርቡም እንከን (ሃቃቂር) ከማውጣት ኣይቦዝንም ! የሰው ልጅ ባህሪ ነው ❤❤❤❤❤❤
@seadamahmud7007
@seadamahmud7007 Күн бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራመቱላሂ ወበረካቱ አልሃምዱሊላህ ዛሬን ላደረሰን ኢንሻአላህ 2000ሳምንት ደግሞ ያድርሰን ኸሚስ ምሽት ህይወቴን ነው የቀየረዉ በተለይ ሰለዋት ምላሴ ሱስ እስኪሆንበት ድረስ አድርጎኛል ኡስታዝን አላህ እድሜ ይመርቅላቸዉ ለኛ ተጨንቀዉ እንሚያቀርቡልን ሲነግሩን በጣም ዉሰጤን ነካዉ ከዚህ ከኋላ ከ በፊት የበለጠ በአደብ እከታተላለዉ ። ማሜ ሁሴን አላህ ይጠብቃችሁ ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ ሹክረን
@Ummah1-
@Ummah1- Күн бұрын
እረፍት መውጣቱ እና በማሃል የምትሰጧቸው ሃሳቦች በጣም ጡሩ ነው በጣም ተወዳጅ ነው ! ጣልቃ ግብነታቹ ፍቅር ነው በጣም ያስፈልጋል ! እናንተ ካልጠየቃቹ ሃሳቡ በደንም መሸራሸር ኣይችልም ነበር ብየ ኣስባለሁ !❤❤❤❤
@foziyaomer279
@foziyaomer279 17 сағат бұрын
Yes you are right
@semiethiotub
@semiethiotub Күн бұрын
የዛሬው ይለያል ❤❤❤❤ ኑሩልኝ ረጅም እድሜ ከአፊያጋ በጣም የምወደው ፕሮግራም የሸሀችን እና የኡስታዝ በርድር ሁሴን ትምርቶች መፅናኛየ ብርታቴ 😢 ሰሚራ አይዞሽ ያልፋል እያልኩኝ እራሴን የማጠነክርበት ፕሮግራም ለማንኛውም ለሌላኛው ሁለት መቶ ብሮግራም ያድርሰን እንወዳችኋለን 🎉
@akremhamid3439
@akremhamid3439 Күн бұрын
Dear Minber team, I just wanted to express my gratitude for the positive impact you are making in Muslim society. Your dedication and efforts are truly commendable. May Allah continue to give you strength to serve society. Thank you for your valuable contribution.
@MariyeMariye-i5n
@MariyeMariye-i5n Күн бұрын
ሰላምዋኣለይኩም ያኡመትሙሐመድ መብሩከ ኣላህያቆያችዉ በጀነትም ያሰባስበን ኡመትሙሐመድ ጠቅላአላህ እድሜናጤናይስጣችዉ በዚከሚስምሽት በረሱል ሰለላዋአሌሂወሰለም የዉመልቂያማ ከነቤተሰባችዉ የሚመሰከርላችዉ ባሪያ ኣላህያርጋችዉ አላሁሞሰሌ ሰሊማላ ነብይና ሙሐመድ ሰለላዋአለሂወሰለም
@MohamedKasaw-u8k
@MohamedKasaw-u8k Күн бұрын
አላህ ሐያታችሁን አላህ ያስረዝማችሁ ወነድምሙሐመድፈረጅና ሁሴን ከድሮ
@mrvip-hf2ry
@mrvip-hf2ry Күн бұрын
ጀዛኩሙላህ ከይር የሙስሊም ድምቀቶች አላህ ይጠብቃችሁ ሀያታችሁንም አላህ ያርዝምልን እኔ ወላሂ ከሚስ እስ ከሚደርስ ነዉ እምቸኩለዉ ልክ እደቤተሰቦቸ ነዉ እማያችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@asfd5625
@asfd5625 20 сағат бұрын
ሁላችሁንም ለአላህ ብየ እወዳችሀለሁ ኡስታዝ በድሩን በሰለምኩበት አመት ነው ያወኩት በጣም ነው የምወደው የእስልምናየ ሰበብ ከአላህ በታች ሙሀመዲ ሙስጠፋና ያሲን ኑሩ ናቸው ሰለኢሳ አለይሂ ሰላም የተናገሩትን ድንገት ከሰው ስልክ ሰምቸ አይኔን ገለጡልኝ አልሀምዱሊላህ ወ ሹክር
@Rahema-n4w
@Rahema-n4w Күн бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ውዶች ተወዳጆች አላህ ይጠብቃችሁ ጣልቃ ገብነቱ እንደ ተጠበቀ ይቀጥል ጀዛኩም አላህ ኸይር!!!!!!!
@endalkekemale
@endalkekemale 18 сағат бұрын
እንሻ አላህ ከ200 ሰዓምንትን ወደ 200 ዓመት አላህ ያሸገግረናል🤲🤲🤲
@Ummah1-
@Ummah1- Күн бұрын
ኣልሓምዱሊላህ ሁሉም በኣሏህ ተውፊቕ ነው ! እናንተ ቀን ተሌት ባትለፉ ማህበረሰቡ ከለበት ሰመመን ለማንቃት ሙሉ ፍላጎት ባይኖሯቹ ኣይደለም 200 ባምንት 2 ሳምንት በተከታታይ የሚከታተል ኣይኖርም ነበር! ፕሮግራሙ በጣም ምርጥ ቤተሰባዊ ፕሮግራም ነው ! ቀጥሉበት እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጣቹ እንወዳችዎለን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@اللهملكالحمدكماينبغيلجلالو-ض6ث
@اللهملكالحمدكماينبغيلجلالو-ض6ث Күн бұрын
ማሻአላህ አለይኩም ጀዛኩም አሏሁ ኸይር ወላሂ ! ልቤ ላይ ትልቅ አሰር አላችሁ ! አላህም ሱ. ወ ጋር ሆነ ረሱል ሰ.አ. ወ ጋር ይበልጥ ለማወቅ ትልቅ ባለውለታየ ናችሁ ከአላህ በመቀጠል አልሀምዱሊላህ እናንተንም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ያረብ ። ማሜና ሁሴኖም በአጠቃላይ ጀዛኩም አላሁ ኸይር አላህ ይጠብቃችሁ❤
@سبحانالله-ن4م6ث
@سبحانالله-ن4م6ث Күн бұрын
ሱለሏሁ አለይሂ ወሠለም❤❤❤ዋአለይኩምሰላም ❤❤❤ወረህ መቱሏሂ ወበረካቱሁ🌿🌿🍀🍀❤️❤️❤️🌺🌺🌹🌹🌹
@teybaasrar7623
@teybaasrar7623 Күн бұрын
MashaAllah 🎉🎉for two hundred weeks sustainable progress
@mohammedomar9178
@mohammedomar9178 14 сағат бұрын
ማሻአላህ.አንቅልፍ አያዳፋኝ የማየው የማይጠገብ program. ረጅም አድሜ ከጤና ጋ ለውዶቻችን. Jzkum Allah minber tv.
@UmuAymen-b5n
@UmuAymen-b5n 9 сағат бұрын
አልሐምዱሊላህ ለዚህ ቀን ላደረሰን ጌታ ኡስታዞች አላህ ሐያታቹን ያርዝምልን ሚንበሮች እናመሰግናለን በተለይ ኡስታዝ በድር ከጌታዬ ጋር እንዳወራ አድርጐኛል ጀዛከላ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@semirawollo
@semirawollo 17 сағат бұрын
ማሻ አላህ አላህ ረጂም እድሜ ከጤናጋ ለሁላቺሁም ከዚህም በላይ እጠብቃለን🎉🎉🎉
@meriemousman7872
@meriemousman7872 20 сағат бұрын
Masha Allah 💐🌷💐🌷💐🌷🌷✅
@mamexog8855
@mamexog8855 17 сағат бұрын
ያሰላም አንድላይ ደስስትሉ አላህ ይጠብቃቹ ሀያኩሙላህ ❤❤❤❤❤❤❤
@zebibazebiba6420
@zebibazebiba6420 Күн бұрын
Masallha allha ❤❤❤❤❤
@AliMusaa-t8g
@AliMusaa-t8g 22 сағат бұрын
Mashaa Allah
@SameraJabet
@SameraJabet Күн бұрын
ወላሂ እኔ ቃላት የለኝም ለካሚስ ምሽት አላህ ይጠብቃችሁ አላህ ይጨመርላችሁ ወላሂ ይወቴ ተስተካክለው በዱአችሁ መኪናት በአጠቃላይ ከሚስ ምሽት መከታተል ከጀመርኩ ጀምሮ የውጤት ተስተካክለው አልማለች ይቻላል ወላሂ እና ቀጥሎበት ብርቱም ከዚህ በላይ እንጠብቃለን ከናንተ🎉🎉🎉🎉🎉
@Huda-mp5os
@Huda-mp5os 20 сағат бұрын
Congratulations !!! Also l loved the way u guys handle complaints (comments). May Allah bless you with prosperity for all the hard work you do , Ameen
@aliyhassensuleiman1590
@aliyhassensuleiman1590 23 сағат бұрын
ሱለላሁ ዓለይሂ ወሰለም❤
@fbd1446
@fbd1446 23 сағат бұрын
ማሻ አሏህ አሏህ ይጠብቃች እድሜያችሁ ያርዝምልን ያረብብብብ
@SeidNurhusen-fh4lc
@SeidNurhusen-fh4lc Күн бұрын
ማሻ አሏህ ኡስታዞችንም አሏህ ያቆይልን ደስ የሚል አቀራረብ ነው
@hidayaabdellah4926
@hidayaabdellah4926 Күн бұрын
ማሻአላህ ተሳክቶላችሁዋል አላህ ይጨምርላችሁ ሚንበር አንደኛ ምርጫየ ነዉ
@HalimaMohammed-e6e
@HalimaMohammed-e6e Күн бұрын
አላሁመሰሌ አላ ነቢይና ሙሃመድ አልሃምዱሊላህ የኸሚስ ምሽት አዘጋጆች ለሁላቹም አላህ እድሜ ከጤና ይስጣቹ
@NejatsalihKemal
@NejatsalihKemal 4 сағат бұрын
እኔ ከአሊፍ ጀምሮ በጣም ነው የምከታተላቹህ የምታመጡት ሀሳብ ሁሌም መሳጭ ነው አላህ ይጠብቃቹህ ❤❤❤❤❤
@RemzaBargicho
@RemzaBargicho Күн бұрын
ያጀማዐ ሁሌም የሚያጓጓ ትምህርት ነዉ የምታስተላልፉት እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር አላህዬ ይወፍቃችሁ
@ሰሚራሰሚራመሀመደአሊ
@ሰሚራሰሚራመሀመደአሊ 23 сағат бұрын
مشاالله🎉🎉🎉🎉
@zahraahmed-tl5og
@zahraahmed-tl5og Күн бұрын
ሠለላህ አለይሂ ወሠለም የሀቢብ አላህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@inayashafi5861
@inayashafi5861 Күн бұрын
አሰላሙ አሌይኩም ማሻ አላህ እንኳን ለዚህ ቀን አደረሳችሁ /አደረሰን በዚሁ ቀጥሉበት አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@mouminakassim6089
@mouminakassim6089 21 сағат бұрын
ማኣሻአላህ አላህ ዪጫምርላቹህ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@HawaUae-i3c
@HawaUae-i3c Күн бұрын
አላህ አላህ አንድ ላይ መጣቹልን ማሻአላህ አላህ በአፊያ በጤና ያቆያቹ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
@gryttgryutr7811
@gryttgryutr7811 Күн бұрын
ማሻአላህ. እኔ ሳኡድነኝ እከታተላለሁ ማሻአላህ. እንወዳችህለን. በተለይ ኡስታዙና
@nuriseid7965
@nuriseid7965 11 сағат бұрын
የመጀመሪያ። ልጄን ልወልድ ስል ምጥ የመጣው ኸሚስ ምሽት በጀመረ በ2ኛ ሳምንት ነበር program እያየሁ ነበር ❤ ሁሌም ኸሚስ ሽልማቴ ነው ኑሩልን❤
@NejatTimer
@NejatTimer Күн бұрын
ወልኩም አሰለም ወራህመቱላህ ወበረካቱ አህለህ ወንድሞቻቻን እንዲም ሸሃቸን አባታቻን ሱሰሃን አላህ የሸሃቻን ቃላህ አወጣጥ እረጂም እዲሚ❤❤❤🎉🎉🎉
@seadetube5367
@seadetube5367 Күн бұрын
ሚንበሮች ፕሮግራሙ የሚነሳው ት/ት የኡዝታዞች ተዋቅሮ የአቅራቡወቹ ፈገግታና ለዛ በቃ በሁለ መናው 1 ደኛ የሆነ ጣቢያችን ከልብ እንወዳችዋለን እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሶሉ አለ ነብይ ❤
@PeacefulDaffodils-vd1fs
@PeacefulDaffodils-vd1fs Күн бұрын
አላሁመሠሌም አላ ነብይና ሙሀመድን ሰለሏሁ ወአለይሂ ወሰለም🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@emubilal8348
@emubilal8348 23 сағат бұрын
አሰላሙአለይኩም ማሻአላህ እውነት 200 ሳምንት ሆነ ? እሄን ያክል ግዜ የተከታታልኩ አይመስልም ግን አንድም ቀን አልፎኝ አያውቅም አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@Mohamed-wollo
@Mohamed-wollo 16 сағат бұрын
በርቱልን እኔ በበኩሌ ብዙ ለሂወቴ የሚጠቅመኝን ነገር ተረድቸበታለሁ ጀዛከላህ ሁላችሁም አላህ ይጠብቃችሁ እና ይቀጥል ተወዳጁ ኸሚስ ምሽት ከተወዳጅ ኡስታዞቻችን ጋር ከዚህ በላይ መስፋት አለበት ። 🕌
@romangaytom8158
@romangaytom8158 Күн бұрын
ማሻአላህ በጣም ጥሩ ዝግጅት ነው በሩቱ🎉🎉
@zubeyerebrahim5093
@zubeyerebrahim5093 23 сағат бұрын
አሰላም ወአለይኩም ማሻአላህ ተባረከላህ 2,000 አመት ያቆያቹ❤❤❤
@sumeyasumeya9474
@sumeyasumeya9474 4 сағат бұрын
አሏህ ይጠብቃችሁ ኸሚስ ምሽት የምወደው ፕሮግራም በተለይ ኡስታዝ በድር
@MuniraBedru-r8i
@MuniraBedru-r8i Күн бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃቹ ሃያታቹን አላህ ያርዝመው
@josefinafritz703
@josefinafritz703 Күн бұрын
Mashalla alla❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@MunaShafi-b3f
@MunaShafi-b3f Күн бұрын
አባቴን የማስበት ፕሮግራም ነው አለህ ይረሀመው እሱ ተምቢህ ሲል እንቀበለው ነበር እሱ ወደመኝታው ሲሆድ አኡስታዝን የሚመስሉ የአባቴወንደም ቂሳ ሲነግሩን ሱቢህ ያዝናል ሱቢህ ሰግደን እንተኛ ነበር አወሊያ ጁመአቀን ትምህርት አልነበረም አባቴ ከሞተ ብሀላለ18 ትዳር ይዘን ወጥተን እነኳን እናታች ገር ነው የምናሳልፈው የናንተ ፕሮግራም ደግሞ የተለየ ድባብ ፈጥሮልና የአባተችን እና አጉታችን ምትክ ናቹ አእና አላህ ይጠብቃቹ
@FatumaEluyas
@FatumaEluyas Күн бұрын
You are laik father and brother takes for everything 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤😂
@nurcomputer2941
@nurcomputer2941 Күн бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ
@hasnicho7163
@hasnicho7163 13 сағат бұрын
Wellahi kalat be maygeltsew smet betam new mwedih ustaz bedir wdetayen wdetan kefeterat geta wuchi manm sew ayawkewm shekhnm endezaw hulachunm allah jenetel firdews yisebsben😥
@NeimaMuhammed-r5q
@NeimaMuhammed-r5q Күн бұрын
አሰላም አለይኩም በጣም ነው የማከብራች እኔም 2 ሰወች በጣም ነው ሚገም ነው ሸሁ የሚተምሩት አላህ ሀያት ይሲጣች።
@omabdellah5651
@omabdellah5651 Күн бұрын
ጀዛኩመላህ ኸይር ሁላችሁም ወንድሞቻችን አዘጋጆች በሙሉ እኔ በዩቶብ ነው የማየው ስራ እየሰራሁ በኤር ፎን ሀሙስ ሶስት ሰአት በኢትዮጵያ አቆጣጠር ይደርሳል ጅዳ ላይ በጉ ጉት ነው የምጠብቀው እናም በጣም አመሰግናለሁ ጀዛኩመላህ ከይር ለሁላችሁም አላህ ይጠብቃችሁ እህታችሁ ከሳውዲ
@HayatKemal-p9y
@HayatKemal-p9y Күн бұрын
Mashallah allahe yechemrlacho ሰሉ አለነቢ
@HayatKemal-p9y
@HayatKemal-p9y Күн бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@FatehaAli1
@FatehaAli1 15 сағат бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጅዛኩም እላህ ቀጥሉበት ደስ የሚል ትምርት እየወሰድን ነዉ ❤❤❤
@zainabzizo5593
@zainabzizo5593 Күн бұрын
አላሁመአሚንንንን❤❤❤
@rahmanjemal2220
@rahmanjemal2220 Күн бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ መብሩክ ለ200ሳምንት በሰላም በአማን ላደረስከን አልሀምዱሊላህ❤❤❤ የሚንበር ቤተሰቦች ሁሌም ፈገግ በሉልን ወንድሞቻችን አላህ ይጠብቃቹ❤❤❤❤❤❤ ሼሁና አላህ ያቆዮት ኡስታዙናም አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@YsuopHb
@YsuopHb Күн бұрын
አለለምዱሊላህ፣ጊዜውን፣ላሳመረልን።
@maddyplayes747
@maddyplayes747 8 сағат бұрын
As wr wb እኔ ከሆላን ነዉ የምከታተላችሁ በጣም ደስ እያለኝ የምከታተላችሁ መሀመድ እና ሁሴን ወላሂ ወንድሟቼን ያክል ነዉ የሚሰማኝ ሳያችሁ ወላሂ ይሄን ብዬ አስታዬት ሰጲፎ እያለቀስኩ ነዉ ለሸህና ለኡስታዝ እነጃ መናገረ ያቅተኛል አላህ ለአገሪ እዳበቃኝ ለሁላችሁም ዱአእድታረጉልኝ አደራ እላለሁ
@AminaAbrar-du9jy
@AminaAbrar-du9jy Күн бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃቹ❤🎉🎉
@HaniMuhammed-y6r
@HaniMuhammed-y6r Күн бұрын
Allah akbar 🥰🎉Masha Allah 🎉🎉🎉🥰Alhamdulilaah ❤❤💝
@Hh-ov3nj
@Hh-ov3nj 12 сағат бұрын
ማሻ አላህ ❤❤❤❤
@Hayat-hy4df
@Hayat-hy4df 14 сағат бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ ወላሒ የናተ እርእስ የታመመን ቀልብ ያድናል ተስፋን ይሰጣል አላህ አብሮ ያቆይልን ሸሀችን ሳያቸዉ አያቴን ይመስሉኛል ያረብ😢
@meriamnur9239
@meriamnur9239 Күн бұрын
Allhume sule weselem alla nebeyena Muhammad ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Amrya-kd9ck
@Amrya-kd9ck 5 сағат бұрын
ማሻ አላህ ደስ ስትሉ ረጅም እድሜ አላህ ይስጣቹ
@HalimaMohammed-e6e
@HalimaMohammed-e6e Күн бұрын
አሰላምወአለይኩም ማሽአላህ አላህ እድሜ ጤና ይስጣቹ ለሁላቹም
@TofikAhmed-d6w
@TofikAhmed-d6w Күн бұрын
Alhamadulila idme na xena yazimlin alhlla
@habibahabiba9164
@habibahabiba9164 9 сағат бұрын
ወላሂ ደስ ሲሉ አላህ ያቆያችሁ ሀይባውን እውቀቱን አላህ ይጨምርላች በስራችሁ ሁሉ አላህ ይውደዳችሁ እኔ ሀቂቃ ኡስታዝ በድር ሠላም አበባሉ ረሱሉን ሙሀመድ ረሱለላሂ ሱሉላህ ወአለይሂ ወሰለም ሰው ሠላም ሲሉ ያላቸው ሠው ካለቀቃቸው አይለቁም የሚለውን ሀዲስ ያስታውሰኛል እና ፈግታው ራሱ ከልብ ነው ማሻአላህ ፈገግታው ሀይባው ረጋታው አወራሩ ደግሞ ስዲቅን ረደየላሁ ይመስለኛል ያኒ እትኸየል ወላ ረበና ይትቀበል ሚነኩም ሸህ መችም አላህ እድሚዎት ያርዝመው ለኔ የዘመናችን motivation ነዎት ሀቂቃ በተለይ ለወጣቱ
@user-uv2mq5jd3o
@user-uv2mq5jd3o Күн бұрын
ማሻ አላህ
@ZaharaAhmed-w7m
@ZaharaAhmed-w7m Күн бұрын
ኸሚስምሸትን አላህ ምንያክል ቢወዳችሁ ቢወደን ነዉ ያመላከታችሁ!!! ለኔ ኸሚስምሸት አላህ እወደዋለሁ የበለጠ አውቄው ወደድኩት በሱመመካትን ሰላም መሆን መረጋጋት አላህን በፍቅር መገዛትን መጠየቅም መፍራትም አወኩበት ረሱልን ሰ.ዐ.ወ እወዳለሁ ታሪካቸውን የበለጠ አውቄ አፈቀርዃቸው መዲናን አስናፈቀኝ አዘጋጆቹንም አቅራቢወቹም ሸካችንም ኡስታዛችንም ይሄንን ልብ ጠጋኝ ፕሮግራም እስፖንሰር ላደረጉልን ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ለአላህ ብየ እወዳችሁአለሁ
@rabiaseid9974
@rabiaseid9974 9 сағат бұрын
ኽሚስ ምሽት ለኔ የልብ መርጊያ የደስታዬ ምንጭ ነው ኡስታዞቻችንን አላህ የበለጠ አፍያ ና ኡምር ሰጥቶ ያቆይልን ኢንሻአላህ ከዚህ የበለጠ እንደምትደርሱ ተስፍ አደርጋለሁ ሹክረን!!!!
@ShahBaz-y5e
@ShahBaz-y5e 17 сағат бұрын
❤❤❤
@nujumabdala4984
@nujumabdala4984 11 сағат бұрын
አልሀምዱሊላሂ 200 ሳምንታት ካይረ። ይህንን እውቀት ተጠቅመን እንደተጠቀምን ተስፋ እናደርጋለን። ስለ እኛ መጸለይን ቀጥሉ እና እኛም እንዲሁ እናደርጋለን።
@jemilamusa3882
@jemilamusa3882 Күн бұрын
ሰ አ ወ
@aishaseid6130
@aishaseid6130 11 сағат бұрын
ጀዛኩሙሏህ ኸይረን አላህ ያቆያችሁ❤❤❤❤
@Zenebzenb
@Zenebzenb 5 сағат бұрын
ኡሥታዝ እና ሸህ ሲከባበረ የኔ አባቶች
@FatehaAli1
@FatehaAli1 14 сағат бұрын
የሰዉ ልጅ ብታዝለዉ እግሬ ተጠለጠለ የሚል ፉጥር ነንና የሁሉም ሀሳብ ማሳካት አይቻልምና አላቹበት ቀጥሉ አላህ እድሜና ጤና ይስጣቹ እኛም ሰምተን ምንጠቀም አላህ ያድርገን
@bikilahussen4796
@bikilahussen4796 8 сағат бұрын
ወላሂ በጣም ነው የምከታተላችሁ እናንተን ስሰማ ሙሉነት ይሰማኛል አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@Kamile-official-99
@Kamile-official-99 Күн бұрын
Mash'alla Allah hayatachun ya qoyelen ke Xena gare
@SadaHaylu
@SadaHaylu Күн бұрын
በአላህ ስም ይሁንብይ በጣም ነው የምወዳችሁ ዱአ አድረጉልይ
@ZeynebaAdem-k9i
@ZeynebaAdem-k9i Күн бұрын
ማሻአ አላህ ከሚሶች
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН